ጥፍጥ አለኝ ከካሜራ በስተጀርባ 2021 Veronica adane

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @veronica_adane
    👉 More Video - / @veronica_adane
    Subscribe to Veronica Adane And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Veronica Adane

ความคิดเห็น • 191

  • @ethiohabeshawit4166
    @ethiohabeshawit4166 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ጀግና የአባቷ ልጂ 👍👍👍👍 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ሙዚቃ ነው። በርቺ ግዜው የአንቺ ነው።

  • @user-qe5gr1jb8e
    @user-qe5gr1jb8e 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጣም ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ድምፅ100%💘💘💘💘

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 ปีที่แล้ว +75

    አባትሽን ስለትወጅና ስልምትኮሬባቸው በጣም አከብርሻለሁ ለእኔም አባት ንጉሴ ነው

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነው 💓💓👍

    • @islamispeace9612
      @islamispeace9612 2 ปีที่แล้ว +2

      አባቱን ማይወድና በአባቱ ማይኮራ አለንዴ?

    • @egzabherantatabkan9210
      @egzabherantatabkan9210 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እግጅ በጣም የወደድኳት ስላባቷ አውርታ አጠግብም ይሄን ነገሯን እወድላታለው አባቴ ለኔ የልቤ ምት ነው

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ጥያቄ የለውም ምርጥ ሙዚቃ ነው ትንሽ ግን አጠረ አንድ አዝማች ብትጨምሪበት ጥሩ ነበር እኔ እንግዲህ በጣም ስለወደድኩት ነው መሰለኝ ቶሎ ያልቅብኛል በተረፈ በርቺ ቬሮኒካዬ ምርጧ❤💕❤

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 2 ปีที่แล้ว +39

    ቆንጆ ሙዚቃ ነው! በዚሁ ቀጥይ👍👍

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube7732 2 ปีที่แล้ว +18

    ቬሮኒካዬ ከመቀሌ ዶርም ጀምሬ ነበር ማይሽ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል የምር እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ልዩ

    • @Betty-jf4cy
      @Betty-jf4cy 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እኔም መቀሌ ዩንቨርስቲ እያለች ጀምሮ ነበር የማውቃት ውይ እንዴት እንደምወዳት😘

  • @SDATACENTER
    @SDATACENTER 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ምርጥ ሙዚቃ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +8

    ከካሜራ በስተጀርባ ያለ ነገሮች በጣም ደስ ይለኛል

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ እና ፍቅረኛዬ በጣም ነው የምትመሳሰሉት ለማንኛውም የጀመርሹው ሁሉ የተባረከ ነው
    አምላክ ከክፍ ይጠብቅሽ መልካም የስኬት አመታት

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ሙዚቃ ነው የኔ መልካም ላባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ነው እምወድልሽ እድሜና ጤና ሏባቶቻችን አባቴ ሂወቴ ነው ለኔ

  • @yatvaneshyatvanesh9899
    @yatvaneshyatvanesh9899 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ሙዚቃነዉ ከምር ዋዉ❤

  • @user-sk2gt1sz7y
    @user-sk2gt1sz7y 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነት አህቴ ሁሉ ነገርሽን እወደልሻለሁ እንዳንቸ የወላጆቸ ደስታ ከሁሉም ይበልጥብኛል አዞሽ ደስ ይላል ግን ቅር ካላለሽ የኑሮ ሁኔታ ቢሆንም ይሄን ድምጽ ለመንፈሳዊ ብታደርጊዉ እንዴት ያምር ነበር

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 ปีที่แล้ว

    ቬሮዬ የኔ ሙዚቃሽ ሁሉንም ወድጄልሻሎ የክሊፑን ሞዴል ግን በፍቅሩ ተቃጥዬ መሞቴ ኖ የኔ ጀግኒት የአባቷ ልጅ❤❤❤👌

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv 9 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጣፋጭነሽ ምርጥስራ በርቺ

  • @tiyabint
    @tiyabint 2 ปีที่แล้ว +3

    ቬሮዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አይገልፀውም በርችልኝ ምርጧ

  • @leeab4256
    @leeab4256 2 ปีที่แล้ว +5

    የዝናቡ ፓርትስ? ለሚቀጥለዉ አደራ---- በተረፈ በርቺ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ በይልን!!!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ፈታ ነዉ የሚያደርግሽ ስራሽ ቀጥይበት ጥፍጥ አለኝ ንግግርህ ማር አለወይ ከከንፈርህ

  • @fitsumberih2439
    @fitsumberih2439 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ኣሪፍ ስራ ነው በርቺ ። ላባትሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር ደሞ የሚያስቅና ነው

  • @liyutewabe1693
    @liyutewabe1693 2 ปีที่แล้ว +1

    verayee anchi le musika yetftersh sew nesh 💪bzu wagam kefleshal 😘😘 yiegebashal😄 love you❤

  • @user-su6ep4hp3j
    @user-su6ep4hp3j 2 ปีที่แล้ว +4

    A multi-talented phenomenal lady doing what she's so passionate about ❤️ The crew behind the scene is so keen on details 👏👏

  • @nibinsurance1608
    @nibinsurance1608 2 ปีที่แล้ว

    ene melesh veronica balefew kana jems lay live setezefengn gitaristu ayamrem demo both are cute asebebet getan

  • @afomi3297
    @afomi3297 2 ปีที่แล้ว +3

    I'm really proud of you , n I hope enem bemseraw sera seketama hogne endemngenagn 😊 betam yemakebrsh muziqegna nesh💖💖keep it up

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว

    የዝሙት ዘፈን

  • @hanagirma6848
    @hanagirma6848 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ በርች ደስ የሚል music video nw

  • @rufuteklekifle487
    @rufuteklekifle487 2 ปีที่แล้ว +2

    Extraordinary! Super!!

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 2 ปีที่แล้ว +2

    ቬሮኒየ ጎንደር ስትመጭ አደራ እኔም ቤት ቡና እንድትጠጭ ❤😘😘

  • @TV-ev7oz
    @TV-ev7oz 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ የኔ ማር ምርጥ ስራ ነው በርች ጎበዝ♥♥♥

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰

  • @sharonmusic5261
    @sharonmusic5261 2 ปีที่แล้ว +1

    🧡በጣም ጎበዝ👏
    Thank you for your professionalism🙏

  • @etsegentabate3982
    @etsegentabate3982 2 ปีที่แล้ว +4

    I really appreciate you're personality ❤️❤️

  • @user-vj1xf5hl3h
    @user-vj1xf5hl3h 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦርጭሽን ማጥፋት አለብሽ ውበትሽን የሚያጠፋው በተረፈ ቆንጆ ነሽ

  • @Eprem-wf6xl
    @Eprem-wf6xl 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 2 ปีที่แล้ว +1

    veronica ማለት ምን ማለት ነዉ ትርጉሙ??

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 2 ปีที่แล้ว +2

    ቬሮኒካየ አባትሽን ስለምትወጅ እኔም በጣም እወድሻለው እኔም የአባቴ ነገር ሞቴ ነበርአባቴም የኔ ነገር ሞቱ ነበር በእኔ ከማለ የፈለገ ነገር ቢሆን አይደራደርም ግን ምን ዋጋ አለው ሞት ነጠቀኝ

  • @evanathomastubeeve658
    @evanathomastubeeve658 2 ปีที่แล้ว

    Veri betam gobez nesh ahun demo gena bizu idil iyegetemesh new betam des yilal zefenachinin be alem iyeteweke new igzier betibebu yitebikish berchi

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ላባትሺ ያለሺ ፍቅር እፍፍፍፍፍ እዴት እደምወድልሺ የኔማር በርቺ

  • @user-gk5mn7zn5c
    @user-gk5mn7zn5c 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርምሽ ነገር ጴንጤ ነኝ ዘፈን አልወድም ግን ያንቺን ዘፈን 24 ሰአት ባዳምጥውም አልጠግበውም ውድድድድድ በቃ

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኒት 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ነው በርች እህታችን

  • @genetbegashaw6753
    @genetbegashaw6753 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቼ የኔ ቆንጇ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሺ አልጠራጠርም

  • @selinaselina5447
    @selinaselina5447 2 ปีที่แล้ว

    Yene wede veroye betam new mewedeshe .arif sera berci

  • @biruktawiteshetu6720
    @biruktawiteshetu6720 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ በርችልን❤❤❤

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነሸ ለምን የበዛ ሜካፕ እደምትጠቀሚ አላቅም ያለሜካፕብ ለኔ ታምሪያለሸ ወጣትነት ውበት ነው ።ወይም የምትጠቀሚውን ሜካፕ መምረጥ አለብሸ ።

  • @lamroteee2574
    @lamroteee2574 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ 🥰 ቀጥይበት

  • @bpwyss8775
    @bpwyss8775 2 ปีที่แล้ว

    Good song hany

  • @Neju2023
    @Neju2023 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም ሁሉም ያምርብሻል መገላለጥ ባታበዢ ጥሩ ነው በጣም ነው ይምወድሽ እሙዋ

  • @mb74091
    @mb74091 2 ปีที่แล้ว

    You are so beautiful!!.💛💚💜 Egziabhair medafu layi yargishi.yitebikishi mare.
    Anchi yenatishi menta neshi/yenatishi copy erasishin tenkebakebi.🙏

  • @ririnati5700
    @ririnati5700 2 ปีที่แล้ว

    Siyfu lay le abatsh eyserash yalewn bet saye leben nw tenkashew yene jegena ya abat merkat kelale aydelm berche gobz lebam nesh💪💪🥰

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 2 ปีที่แล้ว

    የኔ vo ዬ ስወድሽ ጎበዝ በርችልኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ ስወድሽ መልካሙን ሑሉ ይግጠምሽ ማማየ ስወድሽ የአዳነ ቅመም❤😘

  • @tem_a5678
    @tem_a5678 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work girl! Addisun muzika wedenewal betam.

  • @mannetiemekuriyayie8722
    @mannetiemekuriyayie8722 2 ปีที่แล้ว

    I wish, could able give you 10000000... likes

  • @sungananaw3010
    @sungananaw3010 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው❤

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታቹን ምትወዱ ሁሉ ዉድድድድድድድድድድድ ነዉ ማደርጋቹ ከልቤ 😘

  • @geniazeg5056
    @geniazeg5056 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍቅር በርቺልኝ ለኔ ሁሌም #1😘

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ ቪኖዬ የኔ ቀበጥ 😘❤️❤️

  • @ephremmekonen7335
    @ephremmekonen7335 2 ปีที่แล้ว

    ከአንዳንድ ነበር የማገባሽ ምርጥ እኮ ነሽ❤❤አቦቦ ይመቻችሽ ውብ እኮ ነሽ❤❤

  • @rihanamulatu7072
    @rihanamulatu7072 2 ปีที่แล้ว

    You know you are you are always beautiful and very beautiful smile good job keep to win it

  • @ermyaskemalsahle3002
    @ermyaskemalsahle3002 2 ปีที่แล้ว

    Love and Respect From #Jigjiga

  • @yaredzmareyame2423
    @yaredzmareyame2423 2 ปีที่แล้ว

    Ene ke muzikaw ketelo akwameshe dese yelale sewneten sewr yaregal

  • @sidibehamadoun5974
    @sidibehamadoun5974 2 ปีที่แล้ว

    Je t'aime beaucoup

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እህቴ

  • @chebudeshemsu1747
    @chebudeshemsu1747 2 ปีที่แล้ว

    arif eka alsh

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 ปีที่แล้ว

    ቦሮኒካ ይቅርታ ኣርግልኝ ዘፈኑ በጣም ኣሪፍ ነው በጣም ግን ያልገባኝ ነገር ምንድን ነው
    ** ጥፍጥ ያለሽ እስቲ ኣዋሪኝ እባክሽ ቦሮኒካየ

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 2 ปีที่แล้ว

    Veronica konjo dmtsishm tsebayshm konjo betam arif nw berchi💖

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦሌ ክርስቶስ አብረንነው የተማርነው የማስኮርጅሽ ነበርኩ

    • @lulustube9241
      @lulustube9241 2 ปีที่แล้ว +1

      Were look where u at🤣🤣

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 2 ปีที่แล้ว

      እና ምን ላይነህ🤭🤭🤣🤣🤣🤣

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ👌👍👍

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing wow loved it so awesome gorgeous girl ❤❤❤❤😘😘😘👌👌👌

  • @yacobsemere546
    @yacobsemere546 2 ปีที่แล้ว

    Tinish bitarezmiw arif neber

  • @eyobastudio6422
    @eyobastudio6422 2 ปีที่แล้ว

    #1 my love

  • @kidistfisseha2960
    @kidistfisseha2960 2 ปีที่แล้ว

    veriye yenie wub yameralll esh

  • @birukfeyissa346
    @birukfeyissa346 2 ปีที่แล้ว

    Gobez berchi.

  • @habtuadhanom9789
    @habtuadhanom9789 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo Goror new yalesh good job keteybet

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በርች፡፡ በተለይ ለአባትሽ ያደረግሽውን ስሰማ አድንቄሻለሁ አክብሬሻለሁ፡፡
    ማሳሰቢያ፡- ዝና ሲመጣ በጥንቃቄ ማኔጅ (manage) መደረግ ይፈልጋል፡፡ ታይተሸ እንድጠፊብን አንሻም፡፡ እንደ አባትሽ ዘመን ተሸጋሪ ጥበብ ያድልሽ ቬሮ፡፡

  • @user-be5xf1mj4c
    @user-be5xf1mj4c 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆሥራነው በርች❤😍

  • @habviral22
    @habviral22 2 ปีที่แล้ว

    HOW ITS HARD MAKING CLIP IN ETHIOPIA I THINK - ANYWAY - BRAVO ALL

  • @lulustube9241
    @lulustube9241 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene gobezzzz❤mert sera

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +4

    ከእንግዲህ ሰወራዎችሽን በራስሽ ቻናል ልቀቂ ራስሽ ፕሮዲውስ ካደረግሽ የዩቱብ ብር ቀላል አይደለም

  • @martaambel281
    @martaambel281 2 ปีที่แล้ว

    veroye endet endemwedsh eko😘😘😘😘

  • @kalkidankiros4139
    @kalkidankiros4139 2 ปีที่แล้ว

    Yen Konjo entebkalen congratulations melekamun hulu emgnleshalw 😘

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 2 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh! even your activity on youtube, berchi!

  • @xegamola5036
    @xegamola5036 2 ปีที่แล้ว

    yene konjo sizefigi aydelm stawori erasu edet edemtamri egizahabiher yetebekishi

  • @ItsMe-hb9xy
    @ItsMe-hb9xy 2 ปีที่แล้ว

    Dase teyaleshi ......ande zefan zafgnaleshi besamgn dase yelagn nebar lena mirt rule modela nashi

  • @tgytarekegne1794
    @tgytarekegne1794 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @proudmom6294
    @proudmom6294 2 ปีที่แล้ว

    I really love you 😘 🇪🇷

  • @meribest6445
    @meribest6445 2 ปีที่แล้ว

    veraye wedddddd nw margeshe abatshe be tena lay edme cmeto yanurlshe

  • @ddgdagm4261
    @ddgdagm4261 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia art industry needs a huge project, Because how long we do like this ? wow we need ETHOLLYWOOD !

  • @Afroeast8
    @Afroeast8 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up Queen of Ethiopia and Africa ❤️👸🏽

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ወድጄልሻለሁ ቀጥይበት በጣም ግበዝ ታዲያ ግን እደ አባትሽ የሀገርሽን ባህል በዘመናዊ መልክ እያረግሽ እደምታቀርቢልን ባለሙሉ ተስፋነኝ

  • @fasilwendmagegn5016
    @fasilwendmagegn5016 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ ነው በርቺ

  • @teddytaye7249
    @teddytaye7249 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ 😘

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ ቪካዬ ❤❤❤

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว

    😘💗😍 ምርጥ ነሽ

  • @metasebiyageberewold6794
    @metasebiyageberewold6794 2 ปีที่แล้ว

    Gobeze yedekamacheun waga yesexachu fexari

  • @ibaatube9360
    @ibaatube9360 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ስራ ነው ቀሽቷ 😋

  • @yordiethiopia7465
    @yordiethiopia7465 2 ปีที่แล้ว

    Yeni konjo adege eko neshi

  • @kiyubelay5800
    @kiyubelay5800 2 ปีที่แล้ว

    anchi rasish tifit tiyalesh!!! Vivi

  • @sonetigudina3206
    @sonetigudina3206 2 ปีที่แล้ว

    ቬሩ ራሱ ጥፍጥ አልሺኝ በረችልን 😘😍🥰

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ 💖💖keep it up