Feta Show Veronica vs Sol Romeo part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 526

  • @FeriyatHagos
    @FeriyatHagos 10 วันที่ผ่านมา +9

    Ene 2024 eyayew new

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw 7 วันที่ผ่านมา

      Me too😢😂

  • @rimdav2196
    @rimdav2196 5 ปีที่แล้ว +2

    You are one of the most greatest singer in ETHIOPIA even in Africa

  • @her_one3810
    @her_one3810 5 ปีที่แล้ว +6

    you are special singer for me. am proud of you veroni be strive

  • @user-sb9yd4zn7w
    @user-sb9yd4zn7w 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ቬሮኒካ የአዳነ ተካ ልጅ ናት ለካ ምርጥ ድምፃዊ ነው አዳነ

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c 2 ปีที่แล้ว +3

    Oh my God. This was so so beautiful. Veronica you and your dad are just fabulous together. The love and respect you have for each other is so wonderful. Keep it up! No wonder you grew to be so level headed. Well done to you both. .Hugs

  • @eliyanayeabelsis5284
    @eliyanayeabelsis5284 5 ปีที่แล้ว +4

    Mebtua new mene aqatelachu 😲
    Hooooo🙄yemecheshe feta beye abo🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @mrphone263
    @mrphone263 5 ปีที่แล้ว +3

    woww yine konjo des yilal gobz nesh ketyibet 👌👌👌👌👌👌

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 5 ปีที่แล้ว +72

    በጣም የማስነው የእነዚህን ሁሉ አርቲስቶች ዘመን የማይሽራቸውን ሙዚቃዎች ማበላሽትሽ ነው
    አደራሽን የመሐመድ እና የጥላሁንን ዘፈን እንዳትነኪብኝ

    • @user-lw4dc5wz3z
      @user-lw4dc5wz3z 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @fqrfqr5583
      @fqrfqr5583 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😛

    • @sarahsara3725
      @sarahsara3725 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @Hayat-ki8rl
      @Hayat-ki8rl 5 ปีที่แล้ว

      በርጋጋ

    • @kikoadido2316
      @kikoadido2316 5 ปีที่แล้ว

      Ere yemr bedenb techawtawalech gn zemawn berasuwa new yekeyerechiw

  • @hannayeemwodshlij170
    @hannayeemwodshlij170 5 ปีที่แล้ว +4

    Yene leyu berchlegn enkon anchn yemanenm aza demtse semtenal
    betm nw miyamrew abso yederejen......
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @salamsalam3191
    @salamsalam3191 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጎበዝ የኔ ቅመም የኔ አንደኛ በርቺልን ጎዝ ቬሮኒካዬ 💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈ላንቺ ነው እሺ የኔ ቆንጆ

  • @dinadhuga4418
    @dinadhuga4418 5 ปีที่แล้ว +45

    ቆንጆ እኔ የዘፈን አድናቂ ነበርኩ አሁን ግን አይደለውም ሆኖም ግን የአርት አድናቂ ነኝ ለትያትር ልዩ ፍቅር ነበርኝ እንዳንቺው ብዙ ዘፋኝ ጓደኞች ነበሩኝ ትንሽም ቢሆን ኮመንት እሰጣቸው ነበር ያንቺም ድምፅ ተፈጥሮሽ አርፍ ነገር ይታያል ግን የበለጠ እንደ ውጭው አለም ዘፋኞች ለማድረግ ጥረት ስታደርጊ የራስሽን ተሰጦህ ለዛ እያሳጣሽው ነውና እባክሽን በራስሽ ሙድ ስሪ ያኔ ጥሩ ደረጃ ትደርሽያለሽ የሰውን ስትከተይ የራስሽን እንዳታጭ ስጋቴ ነው!

  • @user-np6gr4ye1b
    @user-np6gr4ye1b 9 หลายเดือนก่อน +1

    wo it is very beautiful

  • @LamrotTesfaye-u3f
    @LamrotTesfaye-u3f 8 วันที่ผ่านมา +1

    Zare layi hulum nger tekyruale wow

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 5 ปีที่แล้ว +1

    Ende ye adane leje nshe ende waw enkuan des alshe 🤩

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 5 ปีที่แล้ว +4

    Now I know why ur so talented and creative with good voice thanks to ur legend dad. You have the potential . Keep it up .

  • @yaynesalmon4745
    @yaynesalmon4745 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው የሚያምረው በማስተዋሰሽ ደሞ በይበልጥ ወደድኩሽ

  • @elsaeshetu6335
    @elsaeshetu6335 5 ปีที่แล้ว +1

    U are so amazing u got golde voice make him dady proud pls your so soul ደሞ u make me Cray @same time be strong kik u gols 💋😍🙏

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +21

    አለባበሥሽ ከነጫማሽ ዋው ነው የሂል ጫማ የሚያደርጉ ቺኮች አድናቂነኝ 👌👌👌👏👏👏👏እኔ ግን ወፍ የለም አልችልም 😭😭😭😭

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 ปีที่แล้ว

    Arif new 👍 👍 👍 👍 💙 💛 ❤ beritu selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ amesegenalu waw des setelu 💙 💛 ❤

  • @bruktaitnega6298
    @bruktaitnega6298 5 ปีที่แล้ว +4

    proud ov u veronica I swear u r de best😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የሙዚቃ አድናቂ አደለዉም ግን ሰዉ በሚፈልገው ሙያ ላይ ሲሁን ደሰ ይለኛል ግን ሴቱችይ ለምንድነው በቅናት ድብን የምትሎ ድጋሚ እዳትዉጣ ነዉ መትኩረኮሞት ከ ወዶች ተማሩ በዙ ግዜ ሴት ለ ሴት አንደጋገፋም

    • @aylulaylul3756
      @aylulaylul3756 3 ปีที่แล้ว

      Lk nesh wud engefafalen gn des aylm performance uan wedjewalw

  • @user-ds2kq9zw4o
    @user-ds2kq9zw4o 5 ปีที่แล้ว +6

    ገራሚ የሆንሽ ልጅ ጎበዝ በርቺ

  • @ali123456989
    @ali123456989 5 ปีที่แล้ว +4

    your voice is dope keep up they good work

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 5 ปีที่แล้ว +39

    አሪፍ ነገር አለሽ ግን ሁለም በልክ ቢሆን ማለቴ ዜማው ቅላፄው ልጥጥ ስላለ ውበት አይሰጥም ሲመጠን ኢትዮጵያዊ ስሜት ሲኖረው ደስ ይላል የበለጠ በተረፈ የሚወደዱ ግን ሳንጠግባቸው ያለፉትን ሙዚቀኞች ስላሰብሻቸው እናመሰግናለን

    • @yusufyusuf-qm9lo
      @yusufyusuf-qm9lo 5 ปีที่แล้ว

      ማን እንደ አባቴ eshi setse tadiya tesakalat zare

    • @zediti
      @zediti 5 ปีที่แล้ว

      ጥሩ እይታ 100%

    • @zediti
      @zediti 5 ปีที่แล้ว

      @veronica this one you take ignore all the haters

    • @bontubelachew3004
      @bontubelachew3004 4 ปีที่แล้ว

      ማን እንደ አባቴ degmom tinish wered yale kemis bitilebis melkam neber.

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 5 ปีที่แล้ว +4

    Love it baby 🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️❤️❤️❤️

  • @user-bq7xt8xe1d
    @user-bq7xt8xe1d 5 ปีที่แล้ว +4

    አስለቀሽኝ ግን ማንም አላስታወሳቸውም😢😢💔💔💔#respact

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 4 ปีที่แล้ว +3

    ታምዬ😭😭😭🤔🤔ከውስጤ አጠፋም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 ปีที่แล้ว +28

    ክክክክክክ ኧረጉድ ነው እወነት የኛ ውሻ እንደዚህ ነበር የምትጮከው የዛሬን አያርገውና አሁን በ ሂወት የለችም

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o 5 ปีที่แล้ว +2

      ሠው ሁና መጥታ ነው አልሞተችም😂😂😂

    • @getachew2620
      @getachew2620 5 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃

    • @getachew2620
      @getachew2620 5 ปีที่แล้ว

      ምድናት እቺ ዘፈኑን አበላሸችው

    • @zzzabate7275
      @zzzabate7275 5 ปีที่แล้ว

      @@user-qd7er5po2o kkkkkkk mehon alebet

    • @user-lq7vh6mu4t
      @user-lq7vh6mu4t 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😀

  • @thehabesha2929
    @thehabesha2929 5 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቡኩ ማጨብጨብ ሲወድ😃😃😃😃😃😄😄😃😄😃😃😃😃

  • @user-vw3nf2hn3l
    @user-vw3nf2hn3l 4 ปีที่แล้ว +4

    ባርች በሏዋት ቅስሟን አትስባሩ💪💪

  • @munalove2543
    @munalove2543 5 ปีที่แล้ว +2

    Love it 😍 yena konjo

  • @tigisitabiyu8107
    @tigisitabiyu8107 5 ปีที่แล้ว

    Ere Wuyyyyy Ahun Yihenin Dimsi Naw Arif Dimsi Alat Yemitilut Wuuuuyy minim Atichilim Yihenin Program Bexam Iwedalewu Gin Yihe Dimsi Lehizbu Aymexinim

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 5 ปีที่แล้ว +35

    ሃሃሃሃሃ የምር ምርጥ ድምፅ የተባለውን ግን ተካበደ ሰሰማት በጣም ነው የምዘጋኝ ይቅርታ አድርጉልኝ ከዚች የበለጠ ድምፅ እንዳለኝ በጣም እርግጠኛ ነኝ ጋይሰ

  • @hew9742
    @hew9742 5 ปีที่แล้ว +7

    Ohh my god people be so mad instead of encouraging, she’s fine just support her.

  • @zrastavibration9803
    @zrastavibration9803 5 ปีที่แล้ว +1

    ewnet temechitognal manm mnm bil were ke werenetu ayalfem be rasish keler slezefenshiw yemr 1gna nesh eeeee

  • @SaraSara-ot4ze
    @SaraSara-ot4ze 5 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍ ውስጤነሽ በርችልን

  • @ethiozumba7970
    @ethiozumba7970 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን ቤሮ

  • @betalegacy708
    @betalegacy708 4 ปีที่แล้ว

    yeha zefan new wayes 😡😡😡😡😡😷😷😷😷🤑🤑🤑🤑🤑😒😒😒😒😒😒😒🙈🙉🙈🙉🙊🙊🙊🙊

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 5 ปีที่แล้ว

    Mastawesh teru gen...........ye eyob ere Lela mokeri

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ተመልካቾችን በጣም ነው ያደነቅኳቸው ሞራሏን በመጠበቃቸው አትሄድ አትመጣ በትክክል የኛ ቡችላ አጯጯክ ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ እማማ አስካሉ ምነው ሽዎ

  • @seidnasir7144
    @seidnasir7144 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር ከድፍረት በስተቀር ምንም ስለ ሙዚቃ እውቀት ያለሽ አይመስለኝም ።እባክሽ ትምህርትሽ ላይ በርቺ እሱ ነው ሚያዋጣሽ

  • @sheger2227
    @sheger2227 5 ปีที่แล้ว +8

    ትልቅ ተስፋ ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ ቬሮ

  • @yotor5516
    @yotor5516 5 ปีที่แล้ว +20

    ቬሮ በእግዚአብሔር ስም እንባዬን ነው ያመጣሽው
    አቦ በርችልን

    • @ruthabrham2859
      @ruthabrham2859 5 ปีที่แล้ว

      አረ በህግ

    • @webseyoum8585
      @webseyoum8585 5 ปีที่แล้ว +3

      የኔስ እንባ የሚመጣው እሷ ስትዘፍን ስለሚያቅለሸልሸኝ ነው

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 4 ปีที่แล้ว

      @@webseyoum8585 😂😂😂😳😛

  • @tgtube7953
    @tgtube7953 5 ปีที่แล้ว

    Wow wow abo men lebalsh ufff 😍😘😘😘😥

  • @abbasfaisal1064
    @abbasfaisal1064 4 ปีที่แล้ว

    نرجو من اخواننا الاثيوبين والارترين والصومالين ترجمت مسلسلاتكم وبرامجكم الي اللغه العربيه ليفهمها اخوانكم السودانين سوداني مر من هنا

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 5 ปีที่แล้ว +3

    ወደ ፈረንጆች ቅላፄ ባትውስደው ድምፆ ያምራል

  • @blenalex81
    @blenalex81 5 ปีที่แล้ว +4

    You are so talented just 😲

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 5 ปีที่แล้ว +2

    Good job .... You are the future

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 5 ปีที่แล้ว +52

    እረ በፈጠረሽ የእዮብን እሱ በድጋሚ ካልተነሳ ማንም የእሱን ስራ መስራት አይችልም

  • @ekram8448
    @ekram8448 5 ปีที่แล้ว +6

    አዳምጪዉ እስኪ መልሰሺ
    እግሊዘኛ ነዉ
    አማረኛ
    ወይሰ ትግረኛ ሙዚቃ ማለት ምዲነዉ የሚለዉን አጥኒ ብቻ ግራ ገብቷኛል ደምፅሺ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 9 หลายเดือนก่อน

    I just sow this video veronica she is so confident

  • @endeshawtiruaye7820
    @endeshawtiruaye7820 3 ปีที่แล้ว

    It so good

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ፈታ ሾውን ጀምሩልን አዳንዬ

  • @Nhattygetnet
    @Nhattygetnet 5 ปีที่แล้ว +4

    wow best perform ever

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ዘፈንሽ ወይስ አሽላላሽ ሚባለው

    • @neimaamed8225
      @neimaamed8225 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @loveyouethiopia7917
      @loveyouethiopia7917 5 ปีที่แล้ว

      @@neimaamed8225 ክክክክክክክ ድፍረትዋ በዛ ላይ እንባዬን አመጣሽው ይሏታል ኮመንት ላይ ሲፎግርዋት እኮ ነው

  • @user-kq7pz2mq3f
    @user-kq7pz2mq3f 5 ปีที่แล้ว +6

    አዘጋጁች ፍጣሪ ዘመናቹሁነ ይባርከላቹሁ

  • @Anthony-vc8ur
    @Anthony-vc8ur 5 ปีที่แล้ว

    ke lebe sayhone kanjete tekatiye new yesemahush.....elfnesh

  • @addistolosa1638
    @addistolosa1638 4 ปีที่แล้ว

    Betam Betam gobez nat kumena kunjina zare demo bedenb ayehuwat temechitany....bedenb gifibet Veronica

  • @yezidneja876
    @yezidneja876 5 ปีที่แล้ว +71

    እኔ ለተመልካቹ ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ነው ሞራሏን የጠበቁላት

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ😂😂😂😂😂

    • @user-ms1im9jm4c
      @user-ms1im9jm4c 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @selam1467
      @selam1467 2 ปีที่แล้ว

      yeserachew Sira new enji its not about morality

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @hiwieva7290
    @hiwieva7290 5 ปีที่แล้ว +1

    Veronica betam merte sera new temchetognal

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว +3

    Yene konjooooo guadegna❤❤❤❤❤

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጊች ስን ምግባሩን ስወድለት ስላምክን ብዝት ይበል አቦ

  • @getahuntheodros2272
    @getahuntheodros2272 5 ปีที่แล้ว +4

    Veronica? Oh my God she is so garden beautiful wow I have never seen her

  • @makadeshabtam9590
    @makadeshabtam9590 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam gobzi berche

  • @hibahassan7635
    @hibahassan7635 5 ปีที่แล้ว +1

    Zikireshi Moteshali yebase Gedileshachew Mozaza

  • @lejbenji6453
    @lejbenji6453 5 ปีที่แล้ว +1

    thank u Veca fro remembering z Greatest of all times!! And also i want u to do ur fathers songs couse if u don't remind us who he was no one does!!! Great Competion Great Performance keep it zat way!!!! Always Fan Of urs!!!!!!!!!!

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +6

    ትወና ሞክሪ የምር ግን ከማንም አታንሽም ከኔ ቆንጆ ኑሪ ምናምን በርቺ ለማንኛውም

  • @kaliyeekalu1680
    @kaliyeekalu1680 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkk askeyami😁😁

  • @kalkidanyemane7951
    @kalkidanyemane7951 5 ปีที่แล้ว +1

    Joreyen amemen debari gurash betsh

  • @newlove2792
    @newlove2792 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትችያለሽ በርቺ

  • @tesfalemkiros5960
    @tesfalemkiros5960 2 ปีที่แล้ว

    Awen she is star

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 5 ปีที่แล้ว

    እረ ሱሪሽን ዝቅ አርጊው አፈጠጠው እኮ
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ካካክክክክክክክክክ

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 5 ปีที่แล้ว +1

    ውንድ ነሽ በርቺ አብው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ዋአው

  • @tesfameretse3785
    @tesfameretse3785 4 ปีที่แล้ว

    ere begash tilahun benatesh enkebaber

  • @mahammadkader4284
    @mahammadkader4284 5 ปีที่แล้ว +18

    እውይ እዴት እደምጠላሽ ሀሀሀሀ ማዝናናት ሳይሆን ታሳቅቂኛለሽ አንቺ አልበም አውጥተሽ አይደለም በአጠገቤ እዳታልፊ ሀሀሀሀሀ ወይ ቬሮኒካ አሁንስ እሬት እሬት አልሽኝ ጉራሽ ያ ስ ጠ ላ ል .............=》

  • @biskutnegash5790
    @biskutnegash5790 5 ปีที่แล้ว +2

    የምር ንዝር ንዝርዝር
    ሰውነቴን ከላይ እስከታች ውርር
    ምነው ወገን በሰላም አገር
    እህ የምር ህዝባችን የዋህ እኮ ነው
    መቼም ሞራሏን ለመጠበቅ ሲሉ አቤት የጭብጨባው ብዛት
    እነዴ ክፍል አንድ እንዲህ ያበሳጨኝ ሆሆሆ አስከ ፬ ባይማ ያለምንም ጥርጥር አማኑሄል ሄጄ ግትር
    ከዛ ከዛ••••••••ውይ አበድኩ እንዴ እናንተዬ የምር እምለው ሁሉ ጠፋኝ

    • @sablassable2560
      @sablassable2560 5 ปีที่แล้ว

      እነሱንማስታወስሺጡሩነዉበተረፈምንሺምአያምረምጥፈይ

    • @tsedimak1263
      @tsedimak1263 4 ปีที่แล้ว

      Betam

  • @hannahana8031
    @hannahana8031 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam yebzal akeshinshi Rihanna mehn achym erseahin huge

    • @starmanaddis2238
      @starmanaddis2238 5 ปีที่แล้ว

      Werengna ehine sera yelelish bozen tehongnalsh

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የደረጀን የዘፈነችው በሳቅ

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁለትው ቢጋቡ የምር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሁለትውም ምርጥ ሰው ናችው ውድድድድ

  • @barch8945
    @barch8945 5 ปีที่แล้ว +1

    Eyoban slalshilgi bcha tnxxxxxx byalew

  • @user-qw4zo1zb9y
    @user-qw4zo1zb9y 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔእዬብ...ዛሬነውከመሞትክበላይ...የነደደኝአበላሸችውእኮ...የሁላቸውንም..
    የሚገርመውእግዚአብሄርን
    ራሴሪከርድአድርጌዘፈኖቹንሞክሪያቸዋለውሚድያአሎድም....ግንአስቃኛለች
    ያጨበጨቡትበሰላምነው

  • @user-zh4ss4nf9f
    @user-zh4ss4nf9f 5 ปีที่แล้ว +4

    ቪሮዬ ምርጤ😘

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว +11

    ሂል ጫማ አልችልም ክክክክ ግን ሂል ምታደርጉት ሴቶች አዲናቂያቹነኝ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 ปีที่แล้ว +90

    ይችልጂ ግን አንድ አልበም ብታወጣ አትቻለም ጉረኛ ነች

    • @ermumant4638
      @ermumant4638 5 ปีที่แล้ว +2

      Get the fucking out here man ..haters 🙄🙄

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr 5 ปีที่แล้ว +4

      አረ በጣም መከራ አየን instgram ላይ በስማም ጉራ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ግን አላወኮትም

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr 5 ปีที่แล้ว

      @@hijerak5737 instgram ካለ ሄደክ veronica adane ብለክ ግባ ታያታለክ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 5 ปีที่แล้ว

      @@myname-vm2vr
      አመስግናለሁ ግን ፃታ ሴትነይ

  • @yemiasfawe8048
    @yemiasfawe8048 5 ปีที่แล้ว

    Mastawesh teru gen...........

  • @Peluethio
    @Peluethio 4 ปีที่แล้ว

    Besmaam yemecheresha gooobeezzz. Masebua rasu yene astewayy.

  • @user-tr1we2us7j
    @user-tr1we2us7j 5 ปีที่แล้ว +16

    መጀመሬ አካባቢ በጣም አድንቄሽ ነበር አሁን ግን ላይኔ ነው ያስጠላሽኝ ።
    የራስሽን ከለር ይዞ ከመውጣት ይልቅ በስንት ድካም የተሰራ የ አርቲስቶቻችንን ዘፈን ጭፍልቅልቅ እያደርግሽ ደብረሽኛል ባክሽ ባክሽ እራስሽን ሁኚ ገና ጀመርሽ እንጂ አንዱንም አላሺው ብቻ ዝምምምምምምምምም ይሻላል እሞ ሀረካት

  • @jamelaljanela9735
    @jamelaljanela9735 4 ปีที่แล้ว

    እረ ወይኔ ይሄ ነው የተካበደው እኔ ድፋረቱ የለኝም እጅ ከሷ እበልጣለሁ

  • @user-kq7pz2mq3f
    @user-kq7pz2mq3f 5 ปีที่แล้ว +2

    ዳነየ አግብትሀል አድ ቅለበትህነ ሳየው ደሜ ነው የፍላው 🙆

  • @user-ee4kv3ys6n
    @user-ee4kv3ys6n 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በሳቅ ልሞት ማለት ከኔጋ የለህም የለህም የሚለውን ሙዚቃ ስትዘፉ ሆዴ ቆሰለ ዘፈኑን እኔ የተሻለ እዘፉንልሽ ነበር

  • @user-zh7di1wv4k
    @user-zh7di1wv4k 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠለም መጠቹ

  • @fikadualemayehu1220
    @fikadualemayehu1220 5 ปีที่แล้ว +2

    Waw konjo new berchi mal

  • @badryamohab9597
    @badryamohab9597 5 ปีที่แล้ว +1

    ere wadaza hejelen

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 5 ปีที่แล้ว +1

    ተከታይ በስድብ አው አላት😂😂😂

  • @user-cn6uf5xt5p
    @user-cn6uf5xt5p 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቺ ጎበዝ

  • @user-bi8jg2ec5o
    @user-bi8jg2ec5o 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎሳየ 💚💛❤️👏

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ውስጥሽ ጩሂ ጩሂ የሚልሽ ነገር አለ መሰለኝ😂😂

    • @user-jt4zw4kn2e
      @user-jt4zw4kn2e 4 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከ በጣም ልክ ነሽ እዴ እኔ በደንብ አድምጠሻታል

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jt4zw4kn2e 😂😂እውነቴን እኮ ነው ቀላል ትጮሃለች እንዴ

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @sadvhhgf2824
    @sadvhhgf2824 5 ปีที่แล้ว

    Waww eduye ychfera ena yhil chama alebabesh betam tchlbettalesh adnkeshaleww

  • @Remi-gv7lt
    @Remi-gv7lt 5 ปีที่แล้ว +5

    Yamral andegnayee❤❤

  • @embetabebe6130
    @embetabebe6130 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ጐበዞች በርቱ