እልልል.. እንኳን ደስ አላችሁ። ለ7 አመታት በዘበኛ በመተት ታስረው የነበሩት እህትና ወንድማችን ነፃ ወጡ። የባለሀብቱ ልጆች ነፃ ወጡ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • እልልል.. እንኳን ደስ አላችሁ። ለ7 አመታት በዘበኛ በመተት ታስረው የነበሩት እህትና ወንድማችን ነፃ ወጡ። የባለሀብቱ ልጆች ነፃ ወጡ።

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  6 หลายเดือนก่อน +1028

    ተጨንቃችሁ ለነበራችሁ በሀሳብ ላገዛችሁን ተመልካቾቻችን እንኳን ደስ አላችሁ። ከሀዘን ሲወጡ ሲረጋጉ አይምሮአቸው እንዲረጋጋ ወጣ ብለን እንዝናናለን። ሼር ላይክ በማድረግ ስለነዚህ ልጆች ተጨንቀው ለነበሩ ተመልካቾች አድርሱልኝ።

    • @tariktemam893
      @tariktemam893 6 หลายเดือนก่อน +28

      እንደው ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ሌላ ምን ይባላል

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 6 หลายเดือนก่อน +11

      😢😢😢😢😢 እናመሰግናለንንን

    • @user-qn6eu4up7t
      @user-qn6eu4up7t 6 หลายเดือนก่อน +11

      እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ሁሉ ባንተ ብርታት ነው የሆነው እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ግን እንደው በእመቤቴ ማርያም ልለምንህ አንተ ከዚህ በሀላ አንተ ከወንድም በላይ ወንድማቸው ነህ ካጠገባቸው አትለይ ሰው ያስፈልጋቸዋል እነዚህ ልጆች

    • @EshetTube
      @EshetTube 6 หลายเดือนก่อน +11

      እረ እኔ ቃል አጣሁለት ለዚህ ጀግና ሰው

    • @hudahuda392
      @hudahuda392 6 หลายเดือนก่อน +4

      God bless you congratulations

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d 6 หลายเดือนก่อน +855

    ደስ ይላል እደኔ ደስ ያለዉ ብቻ 👍ግጩኝ

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @suusiioromoo6137
      @suusiioromoo6137 6 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 หลายเดือนก่อน +4

      ያሣዝናል😢😢😢

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 6 หลายเดือนก่อน +3

      😭😭😭😭😭

  • @user-kg4jw6pz6k
    @user-kg4jw6pz6k 6 หลายเดือนก่อน +115

    የዓመቱ ጠንካራ ጋዜጤኛ ለኔ ❤ የምርጦች ምርጥ ነህ ሸልማት ይገባሃል

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน +89

    ከመጀመሪያው ይሄንጉዳይ የጠቆሙት ሰዉዬ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በቀጣይ ጋዜጠኛዉ ተባረክ

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 5 หลายเดือนก่อน

      የጦቀማዉ ሰዉ ትልቅ ሰዉ ነዉ

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 หลายเดือนก่อน

      በትክክክክክክል

  • @keditube7321
    @keditube7321 6 หลายเดือนก่อน +461

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለክርስትና ሀይማኖት ክብር አለኝ ወደነበሩበት የመለሳቸው

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 6 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏👏👏👏

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 6 หลายเดือนก่อน +11

      ያመነ ምጊዜም ይድናል ዉዴ

    • @user-bj8ic6gk5i
      @user-bj8ic6gk5i 6 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 6 หลายเดือนก่อน +9

      ያመነና የተጠመቀ ይድና ❤

    • @user-tp7gk9uq1s
      @user-tp7gk9uq1s 6 หลายเดือนก่อน +18

      አላህየስትር😂😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 หลายเดือนก่อน +452

    እልልል ተመስገን ከፈጣሪ በታች የአንተው የጋዜጠኛ ጠካራው ሰው አተ ነክ ክብር ይገባካል ለማንኛውም እንኳን ለዝች ቀን አደረሳቹ

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 2 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ይስጥህ ተባረክ የፈጣሪ ያግዝህ !!!!!

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 หลายเดือนก่อน +17

    ግን እሄን ልጅ ለነሱ በከፈለው መፅዋትነት በላቸው ንብረት የሆነ ደስ ሚያሰኝ ነገር ቢያረጉረለት ምትሉ 👍👍👍 አላህ እሱን ስበብ አርጎ ነው እነዚህን ገፃ ያወጣቸው

    • @MekdesDagne-zo4iy
      @MekdesDagne-zo4iy หลายเดือนก่อน

      Ewenete newe ke egziabehare gare kezih hulu negere wextewe ezih yederesute ena endaleshewe biyadergu teru newe ❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 6 หลายเดือนก่อน +135

    አቦ 1000 ዓመት ኑር ምርጥ ጋዜጠኛ የእዉነት በትክክል ሰማያዊ ቤትህን ሰርተሃል,

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 6 หลายเดือนก่อน +365

    ጀግናው ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ ውሌም ወደ ፊት

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጀግና ገዜጠኛ እግዛቤር ይጠብቅክ ❤

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ የነዚህ ልጆች መከራና ስቃይ አስለቅሰው ገደሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-bx8mo6bm5c
      @user-bx8mo6bm5c 6 หลายเดือนก่อน

      እጅግ ደስ ብሉኛል ቸሩ መድሐኔአለም ይመስገን

    • @user-st7bo1ix8s
      @user-st7bo1ix8s 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ላባታቸው ነው የሚያለቅሱት ወይስ ለገዘሃኝ አቤት ጉድ መተት ከናንተ ጋር ነው የምንኖረው

  • @StayeSman
    @StayeSman หลายเดือนก่อน +3

    ስንት ታሪክ ሰማሁ በናስር አይን ግን በጣም ልቤ የደማሁ የነኝህ ልጆች ታሪክ ነዉ አልቅሺ ልሞት ነዉ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 6 หลายเดือนก่อน +232

    ጀግና ነው የምቱሉ💪🇪🇹👈

    • @user-sd5pv1rh2j
      @user-sd5pv1rh2j 6 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢ጀግና ብቻ ይገልፀዋል❤❤

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 6 หลายเดือนก่อน +150

    እቺን ቤተክርስቲያን ያሰጣን ፈጣር ይመስገን በጸበል በእምነት እደዚህ አይነት ለውጥ እፅብ ድንቅ ነው።❤❤❤❤

    • @TewfikAbuRayan
      @TewfikAbuRayan 6 หลายเดือนก่อน +1

      Lemetetum mikniat nat

    • @UaeUae-tg1ws
      @UaeUae-tg1ws 6 หลายเดือนก่อน

      Betammmmm😢

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w 6 หลายเดือนก่อน +25

    ጀግና ጋዜጠኛ. እግዛብሄር ይጠብቅህ እየሱስ
    ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሁን በጣም እኮራብሃለሁ

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k 6 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና የሆነ ጋዜጠኛ ♥️❤♥️❤♥️

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q 6 หลายเดือนก่อน +116

    የአንተ የወለደች ማህፀን ተባረክ በእውነት
    በጣም ልብየ ተነካ 😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢በጣም 😢😢😢

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢💔

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 6 หลายเดือนก่อน +191

    እፍፍፍ ሀዘንም ደስታም ነዉ የተሰማኝ😭😭 አይዟችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማርያም ግን ደግም በጣም አለቀስክ የኔም አባት መልካም አባት ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs 5 หลายเดือนก่อน

      🥺🙏💔

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለዚህ ልጅ የበጎ ሰው ሽልማት ይገባዋል
    እግዚአብሔር እውነትን ሊገልጥ ያስነሳው ልጅ ነው

  • @user-uq3xg6dx2s
    @user-uq3xg6dx2s 6 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ እናት ምስኪን አንጀቴን በላችው አይ የሰው ነገር አይይይይ ፅናቱን ይስጣችሁ ልጄ

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 6 หลายเดือนก่อน +124

    አያችሁ ወገኖቼ ምን ያህል ፀበል ወደራሳችን እንደሚመልሰን የስሙ ሃይል ስላለበት ፈውስን ይሰጠናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @tiglove6861
      @tiglove6861 6 หลายเดือนก่อน +3

      የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ይበል

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ፈጣሪ ከፈቀደልኝ ሂጀ እፀበላለሁ 😢😢😢😢😢

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነፃ ቢወጡ አሁንም ሰለ ሰዉየው አያወሩም?? ከመተት ነፃ የሚያወጣው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው❤ ቄሶች እኮ ናቸው መተት የሚሰሩት?

    • @TigestNigussie-dc4oj
      @TigestNigussie-dc4oj 6 หลายเดือนก่อน

      Ewunet newu Egizahber yemesgen ❤❤❤

    • @tiglove6861
      @tiglove6861 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@tsigemengiste6108 መተት የሚሰሩ ሰዎች ቄስ ሳይሆኑ ከወደቀው መላዕክ ጋር የወደቁ ናቸው ጌታ እየሱስ አማላጅ እያላችሁ ጌታ ማለት አይፃረርም እኛ የምናመልከው ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ታድያ ፀበሉም ምድሩም አፈሩም ውሀውም የሱ ነው ለማንኛውም እኛ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ማየታችን ነው ዋናው ስለ ሀይማኖት ሳይሆን

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 6 หลายเดือนก่อน +76

    ቃላት የለኝም ላንተ ጋዜጠኛ አንተ የወለደች እናት ማህፀን የተባረክ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚእብሄር ይመስገን ለሀይማኖቴ በሀኪም ፈውስ የሌለውን እደዚህ ሆነው በማየቴ ደስ ብሎኛል እውነቱ በመውጣቱ አንተም ተባረክልን ወንድማችን ታሪክህ በምድርም በስማይም መዘገብ ፈጣሪ ይጻፍልህ ❤❤❤

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ስንት አይነት ሰው አለ ክብር ለመድሀኒዓለም ይሁን ወደራሳቸው መመለሳቸው የስነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋቸዋል

  • @Balee14
    @Balee14 6 หลายเดือนก่อน +92

    ላንተ ቃል የለኝም የጀግናውች ጀግና ነህ

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 6 หลายเดือนก่อน +58

    ፀበል የእግዚአብሔር መንፈስ ስላረፈበት ያድናል ፡፡ አሜን

    • @Hayatttt-ff3gj
      @Hayatttt-ff3gj หลายเดือนก่อน

      አግዚአብሔር የመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fikirtetufer7798
    @fikirtetufer7798 5 หลายเดือนก่อน +9

    ልጆቹ ሊፀልይላቸው ይገባል እውነተኛ ነፃ አውጪ በመስቀል ላይ የሞተላቸው ጌታ ብቻ ነው! ነፃ መውጣት አለባቸው ጌታ ሆይ እርዳቸው! እባክህ ከጎንህ ሆኜ እንደረዳህ እባክህ ፍቀድልኝ!

    • @BettyGeorge-ud8zu
      @BettyGeorge-ud8zu 18 วันที่ผ่านมา

      Rasachw mezely yechlalu yebase aganet chenh pastry letargachw nw

  • @htwy52
    @htwy52 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጋዜጠኛው ፥ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ እባክህ አትለያቸው። አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ።በርቱ ከሞተ አብሮ የሚሞት የለም። በእግዚአብሄር ጽኑ።

  • @EeEe-mz3kq
    @EeEe-mz3kq 6 หลายเดือนก่อน +166

    ያባታቸውን ጓደኛ ባቀረብከው የዚህሁላ ስበብ እሱነው አላህ እድሜይስጠው አፊያጋር

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 6 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ መቀረብ አይቀርም

    • @chalkutchalkut421
      @chalkutchalkut421 6 หลายเดือนก่อน

      አወን መቅረብ አለበት

    • @NatanAser
      @NatanAser 6 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም እባክህ አስረዳኝ።

    • @EeEe-mz3kq
      @EeEe-mz3kq 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@NatanAser እሽ መጀመሪያ ጥቆማየሠጠው ሠውየ ያባታቸው ጓደኛ ነበር ክፍል1ካላየህ /ሽ ገብተሽ ህይ

    • @HAl-habshya
      @HAl-habshya 6 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ ሁሉ የአባታቸው መልካምነት ነው ይሄንን ሁሉ ሰው ያገራላቸው መልካምነት ዞሮ ይከፍላል 😢

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 6 หลายเดือนก่อน +86

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒያለምይመስገን!!! ጋዜጠኛው የዘመናችን ጀግና ነህ!!! እመብርሐን በሄድክበት ሁሉ ከፊት ትቅደምልህ ዘርህ ይባረክ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 6 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnn❤❤❤❤

  • @Sultan-jm9el
    @Sultan-jm9el 5 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪይ መፅናናቶን ይስጣቾሁ የኔ ጀግና ምንም ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-eu4xg1ui1m
    @user-eu4xg1ui1m 6 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚህ የሚያሳዝን ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም ልብ የሚሰብር 😢😢😢

    • @wina-663
      @wina-663 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q 6 หลายเดือนก่อน +82

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደዉ አለ እሥኪ በላይክ አርጉ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 หลายเดือนก่อน +127

    ይሄ ክፉ ሰውዮ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው 😭
    በጣም ደስ አለኝ
    ይህን ጋዜጠኛው የወደዳችሁ ጀግነነቱን የደነቃቹት 💞🙏

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከምንም በላይ ወደ ራሳችሁ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት 😢😢❤❤❤❤

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወደራሳቸው ተመለሡ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር እምዬ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ❤❤ልጆቹ ሲያዛዝኑ😢😢😢😢

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 6 หลายเดือนก่อน +65

    ይሄ ሁሉ ዉጤት የጋዜጠኛዉ ነዉ ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጥሮላችዋል እግዚአብሔር ይስጠው

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 6 หลายเดือนก่อน +64

    እልልልልልል እኔሙስሊምነኝ ግን የክርስትናን ሀይማኖት በጣም ክብርይገባችሆል ጋዜጠኛ በጣምጀግናነህ አላህይጠብቅህ በጣምነው ድስያለኝ ወላሂ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 6 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልን እማይ እውነት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒዓለም

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 6 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ አቤት ውሸት

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs 5 หลายเดือนก่อน

      🥺🙏💔

  • @eliasghiwot8104
    @eliasghiwot8104 6 หลายเดือนก่อน +8

    የዓመቱ በጎ ሠው ❤❤❤ስጦታህን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ። እ/ር ከዚህ በላይ
    እንድትሰራ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የአቤሎች ደም መላሽ፥ የቃየኖች ተበቃይ ነው።

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 6 หลายเดือนก่อน +61

    ለነሱ እኮ አዲስ ነው ሀዘኑ እግዝያብሄር የስራውን ይስጠው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 หลายเดือนก่อน +40

    የዛ ደግ ሩህሩህ የዋህ የንፁህ ልብ የአባታቸው ሀቅ ነው ነፃ ያወጣቸው😢❤❤

    • @SefinaSema
      @SefinaSema 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ ወላጆቻችን ጥሩ ስራ ሲሰሩ ነገ ለልጆቼ ይላሉ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 หลายเดือนก่อน

      @@SefinaSema በትክክል ውዴ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

      Egzbher yabrtach kabed naw

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 20 วันที่ผ่านมา

    የናት እህት ምን ያህል አረመኔነት ነው እረ ያስፈራል አብሮ መብላት እዴት ነው በምን መልኩ በእሩቅ ዘመድ የተጎዳ ብዙ አንስማም በቤተብ ነው ሁሉም መከራ እየደረስበት ያለው እና እባካችሁ በቃችሁ። ተንኮል !!!!

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግናው ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነው ❤❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 6 หลายเดือนก่อน +47

    በእይወቴ ብዙ ጋዜጠኛ አይቻለው እንደ እዚ አይነት ጀግና አቀኛ እና ደፋር ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ይስጥክ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 6 หลายเดือนก่อน +202

    ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኳን ደስ አላችሁ ደስ በሎኛል🎉 እደዚህ ስላየሆችሁ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 6 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ አንጀት ቁርጥ ይበል ያባታቸው ሞት ሲነገራቸው አንጀታቸው ቁርጥ አለ አይ የሰው ልጂ ክፋቱ ይሄው በሰው ሀብትና ልጆች ሲጫወቱ የገዛ ልጆቻቸውን ብትን አድርገው እስር ቤት ተወረወሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@zainabxx7382 በጣምም ሰወች ክፉ ነን ለዚች ጠፊ አለም አንዱን ጎድተን ሀብቱን ሂወቱን መቀማት ግን የሰው ገዘብ የሰው ነው ይሄው እነሱ 10 አመት እንኩዋን አልተጠቀሙበትም ግን የስንቱን ሂወት ቀጠፉት😢😢😢ሰው ሞት አለብኝ አይልም

  • @semutub7343
    @semutub7343 6 หลายเดือนก่อน +10

    በህወቴ እደዚህ ምስቅልቅል ያለ ነገር አላየሁም በእዉነት ላንተ ልጂ ቃላት የለኚም ልጆቹ ወደራሳቸዉ ተመልሰዉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አላሀምድሊላህ

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 3 หลายเดือนก่อน

      በጣምም😢

  • @Lamerot-ub6hy
    @Lamerot-ub6hy 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ጀግና ወድማችን ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y 6 หลายเดือนก่อน +56

    ጀግና አንተን የወለዱ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸዉ አንተም አላህ ይጠብቅ።

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 6 หลายเดือนก่อน +39

    ጀግና ነህ እኮ አንተ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ግን ያሳዝናሉ 😢😢💔💔እልልልልል ደስ ብሎኛል ደስ ያላችሁ ላይክ አድርጉኝ

  • @Sis878
    @Sis878 6 หลายเดือนก่อน +6

    የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ወንድሜ ዋጋህን ይክፈልህ። ለወንድሜና ለእህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቸው።

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ታሪክ ቅዥት የሆነብኝ ነገር የለም😢😢😢 እሰይ እንኳን ዳናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 6 หลายเดือนก่อน +59

    ለአንተም እንኩዋን ደስ አለህ ውድ ጋዜጠኛ የልፋትህ ውጤት ነው❤❤❤

    • @meccam2106
      @meccam2106 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 6 หลายเดือนก่อน +37

    አንተ ልጅ ምን ላድርግህ በቃ ዝም ብሎ ተባረክ❤❤

  • @user-xm1ov1xo3y
    @user-xm1ov1xo3y 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያማል እግዚኦ እግዚአብሄር ያበርታቹ አንተም ካዜጠኛው በእውነት የድካምህን ፈጣሪ ይክፈልህ እጅግ ታታሪ ደግ ሰው ነህ ልጆቹ በጣም ነው ያሳዘኑኝ የሚያጠፋ ይጥፋ ቅስማቸው ይሰበር የእጃቸውን ያግኙ እርጉሶች

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 20 วันที่ผ่านมา

    ይሄንን እሚያይ ክርስቲያን በሙሉ መጸለይ እና አካባቢያችን ባሉ ጸበል እራሳችንን መጠበቅ አለብን።የከፉ ዘመን።ሁኖብናል እና ክፉወችን ተስፉ ማስቆረጥ አለብን😮

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 6 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ እናት እንዴት ተንስፈስፍች😰😰😰😰 እግዚአብሔር የተስበርውን ልባቸውን ይጠግንልን

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 6 หลายเดือนก่อน +44

    ቃላት የለኝም ላንተ ጋዜጠኝው እኔ የነዚህን ልጆች ታሪክ የሰማሁ ቀን አንድ ሳምንት እንቅልፍ አልወሰደኝም ዘርህ ይባረክ ታሪካቸውን ቀይረሀል

  • @madinamohamed3804
    @madinamohamed3804 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ሠዉነህ ዉይ ትለያለህ እዳሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤❤ ቃላት የለኚም

  • @user-xw9wf8yh6q
    @user-xw9wf8yh6q 5 หลายเดือนก่อน +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት የእግዘአብሔር ስራ እጅግ ይደንቃል የመምህር ኣባ ግርማ ወንድሜ መምህር ተስፋይ ኣበራ ተከታተሉ በማርያም።

  • @SARAALI-lq6by
    @SARAALI-lq6by 6 หลายเดือนก่อน +41

    እንደነዚህ ልጆች ሆዴን የበላኝ የለም አልሀምዱሊላህ አለኩል ይሀል😢😢😢

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 6 หลายเดือนก่อน +84

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነዚህ ልጆች እዚህ መድረስ አንተ ነህ ትልቁን ድርሻ የምትወስደው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው😢😢😢

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 15 วันที่ผ่านมา

    አተንማ አላይጠብቅህ ለተባዳዮች ድርስ ጀግና ጋዜጠኛነህ ሰላምህን ያብዛልን 2:46

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው አቤት የኔ ጌታ አንተ እኮ እፁብ ድንቅ ነህ ወንድማችን እማ ፍቅር ትጠብቅ የዘመኔ ጀግና አንተ ያአሰከው ጉዳይ በሚምር ሁኔታ ነው ሚልቀው ደስ በሚል የተጎዱ ቤተሰቦቻችን ፍትህ የሚገኙበት አቤት መታደል አንተን የወለዱ እናት ምንኛ እድለኛ እናት ናቸው እማማ ለእርስዎ ብቻ አይደለም ልጅዎት ለአለም ሁሉ ነው በእውነት ምፅፈው ቃላት በእርራሱ ተደበላለቀብኝ ብቻ ሺአመት ኑርልን ወንድማችን ከሕግ በላይ የምትሰራ የዘመኔ ጅግና ነህ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 หลายเดือนก่อน +132

    ወደርሳ ስለትመልሱ ደስ ብሎኛል አባታቹ በማጣ በጣም አዝኝ አለ

  • @tgamare6745
    @tgamare6745 6 หลายเดือนก่อน +58

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እንዳንተ ጀግና ሚሊዮን ቢወለድ አይቆጪም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @user-ze5jv3ws8k
    @user-ze5jv3ws8k 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! መልአኩን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን!!!

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ የኔ ዉድ አሁን ከሞት ተነሣ ማለት ይሄ ነዉ እግዛብሄር ተበቀለለት አይዞሽ ወንድምሽን
    ይዘሽ ንብረታችሁን ሠብሥቡ አባትሽን የምትበቀይለት ጎበዝ ሆነሽ ከወንድምሽ ጋር
    ሆነሽ ሥሙን አሥጠሩ አታልቅሺ ተይ
    ወንድምሽን ጠብቄ

  • @user-jk5ci9bm4t
    @user-jk5ci9bm4t 6 หลายเดือนก่อน +31

    ተደስቻለው አዝኛለውም😢😢😢ጋዜጠኛው ግን በቃ ቃላት የለኝም ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነ የተገኘህ ድንቅ ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ እንኳንም ወደ ራሳቸው ተመለሱ ልጆቹ❤❤❤

  • @user-hx7sq2dw9x
    @user-hx7sq2dw9x 6 หลายเดือนก่อน +34

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት መዳኒት ምን አይነት ድግምት ቢሆን ነዉ እድህ ያረጋቸዉ ደጋሚወች አስደጋሚወች የአላህ ቁጣ በላዉን ያዉርድባችሁ 😢😢😢😢ያረብ እኔስ አሳዘኑኝ

    • @user-wf2sc9in7l
      @user-wf2sc9in7l 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @user-li9xh8sl1i
      @user-li9xh8sl1i 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን የረብ

    • @ZenatZenatullah-vx5yq
      @ZenatZenatullah-vx5yq 6 หลายเดือนก่อน

      በተለይ ደብተራወች በጣም እሚደግሙት

    • @SEADASenbit
      @SEADASenbit 2 หลายเดือนก่อน

      Amin

    • @Hayatttt-ff3gj
      @Hayatttt-ff3gj หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-nk5ko3vk8l
    @user-nk5ko3vk8l 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰእውነትጋዜጠኛው፡መልካምሰውነህ፡ከአጠገባቸው፡አለመለየትህመልኪምነህእነሄርሜላምእግዚሐብሔርያፅናችሁ።

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ግዜ አለህ። ክፉ ሥራ ለግዜው ያሸነፈ ቢመስልም። ማሸነፍም መዳንም በቅዱስ እግዚአብሔር ነው።
    ምህረትህ ለዘላለም ነውና!!!

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 6 หลายเดือนก่อน +39

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይህ ውጤት ያንተ ነው ❤🙏🙏

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i 6 หลายเดือนก่อน +54

    በእውነት ለክርስታኖወች ክብር አለኝ እነዚህ ከሞት ቦሀላአ የተነሱት

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yosefasefa4953
      @yosefasefa4953 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @user-bx1uf5vv7s
      @user-bx1uf5vv7s 6 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ሂደያ ይስጥሽ አስመሳይ

    • @shitayeurge2629
      @shitayeurge2629 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @HooahM
      @HooahM 6 หลายเดือนก่อน +4

      ግን እናተ ሙሥሊም ተብዬዎች ምን ለማለት ነው የፈለጋችሁት ከአላህና ከመልክተኛው ማንንም ያሥቀደመ ወይም ይበልጣል ያለ ከኢሥላም አደሚወጣ አታውቁም ነው ወይሥ ፈጣሪን አሥከፍቶ ሠውን ማሥደሠት በላጭ መሥሏችሁ ከሆነ በጣም ተሣሥታችኋል ከሠው አላህ ይቀድማል ለማንኛውም እወደድ ባይ ቂጡ ገቦ ያህላል አለ ያገሬ ሠው ዲንሽን ተማሪ የሚጠቅምሽ አውቀሽም ከሆነ ይሄን ልትይ አይገባሽም ምሽ አሥታውሊ

  • @hibretlegesse7981
    @hibretlegesse7981 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል አጣሁልህ እ/ር ፍፃሜህን ያሣምርልህ በረታ ጀግና ነህ

  • @salleemae3161
    @salleemae3161 6 หลายเดือนก่อน +2

    በምባ ለ4ተኛ ጊዜ አየሁት 😢 የሚያሣዝንና ልብየሚነካ ፊልም የመሠለ እውነተኛ ታሪክ
    አልሀምዱሊላህ እራሣችሁን አውቃችሁ ሥላየኋችሁ ደሥ ብሎኛል
    ጋዘጠኛው አላህ ይጠብቅህ አንተ ቅንና ጀግናሠውነህ
    ይከ ሚድያ ከዩቶብ አልፎ በቲቪ የምናየው ያድርገን

  • @abaynehfekadu3312
    @abaynehfekadu3312 6 หลายเดือนก่อน +61

    የስነልቦና ባለመያ ያግዛቸው በተረፈ ለጋዜጠኛው እግዚያብሄር ይስጠው።

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 6 หลายเดือนก่อน +21

    አተጋዜጠኛ መከራህን አየህ ❤❤እግዚአብሔርአብዙቱ ዪባረከህ

    • @rabia4266
      @rabia4266 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ዉለታዉን ይክፈለዉ እድሜና ጤና ይስጠዉ ልጆቹንም አላህ ያፅናቸዉ😢😢😢😢

  • @WasihunNgus
    @WasihunNgus 21 วันที่ผ่านมา

    ትግስትህ የሚገርምነው ተባረክ

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጤኛው ላተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 6 หลายเดือนก่อน +42

    ወላሂ ከምንም በላይ ልትመሠገን የሚገባ ጋዜጠኛ ነህ ስቱን ጥብቅ አወጣኸው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y 6 หลายเดือนก่อน +20

    ፈጣሪ ሆይ እነዚ ልጆች ከታሰርበት ነፃ ያወጣህ መልአክ እኔንም ነፃ አውጣኝ አሜን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን ያውጣን😢😢

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m 6 หลายเดือนก่อน

      እኔንም ከተተበተክበት መዲኒአለም ይፍታኝ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ :: የሚገርም ሥራ ❤❤❤

  • @danielhaiel8542
    @danielhaiel8542 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ታላቅነት የተገለፀበት ድቅ ፈውስ የአባታቸው ደግነት ያረሳ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 6 หลายเดือนก่อน +79

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
    አልሀምዱሊላህ ደደደደደደስ ነው ያሉኝ ወደ ራሳቸው ስለ ተመለሱ
    ጀግና ጋዜጠኛ 😢😢
    ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ 😢ወላሂ ቃል የለኝም ለጋዜጠኛው😢
    የአባት ሞት ሁልጊዜም አዲስ ነው😢

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q 6 หลายเดือนก่อน +24

    እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭 ልደትዬ እመብረሀን የጦጦዋ ማርያም ታምሯን ሰራች ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ እማምላክ ይገርማል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ጋዜጠኛዉ በምን ቃል ላመስግን ሰዉ በጠፍበት በዚህ ዘመን ሰዉ ሁነህ የተገኘህ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ አላህ ያበርታችሁ ወይ ጭካኔ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጠና ይስጥህ ብቻ ምን ይበል ሺ አመት ኑር ❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 6 หลายเดือนก่อน +26

    ይህ ሰው ለእናተ ታላቅ ወንድማችሁ ነው አይዞአችሁ ልጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 หลายเดือนก่อน +24

    ይህ ጀግና ልጅ እደኔ የሚወድ ላይ

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ልጂ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ የአላህ ሰው ማለት እዳተ ነው

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3l หลายเดือนก่อน

    ኡኡአኡፍፍ እንደ ዘሬ ከፍቶኝ አያውቅም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ አክስቲዮዋን ግን አጥንቱ ይውቀሳት ያኔ ምስኪን ይህች ምድር ለመልካሞች አትሆንም ነፍስን በገናት ያኑራው🥲🥲🥲

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 6 หลายเดือนก่อน +14

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ቀልባቸው ተመለሱ❤❤ለጋዜጠኛው ምንም ቃል የለኝ ይመችህ አቦ

  • @user-rn5ig6kc7w
    @user-rn5ig6kc7w 6 หลายเดือนก่อน +34

    😭😭 እኳን ወደራሳቸዉ ተመለሱ 😭እግዚሐቢሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር💔💔😭😭😭😭

  • @temariamteshager5471
    @temariamteshager5471 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዟችሁ፡፡ ጋዜጠኛው እንኳን ደስ አለህ፡፡

  • @user-og9io4hi9u
    @user-og9io4hi9u 6 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ያለሁት ሥደትነው ፈጣረ ብሎ ከመጣሁ እዳገኝህ ፊቀደልኝ ከለብ ነው የምወድህ❤❤❤❤

  • @elsilovee
    @elsilovee 6 หลายเดือนก่อน +25

    እሰይ እልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ😢😢ማነዉ እንደኔ የተደሰተ😢😢😢

  • @netsilove3174
    @netsilove3174 6 หลายเดือนก่อน +38

    አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው🎉🎉🎉እልልልልልልል ተመስገን❤

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ላንተ እንደዉም መንግስት ነዉ ጋርድ መቀጠር ያለበት የስንቱን ድሀ እምባ እየጠረግክ ነዉ

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 2 วันที่ผ่านมา

    መዳናችሑ በጣምደስይላል እግዝብሔር ያበርታችሑ😭😭😭ይከብዳል ጠንከርበሉ ነፃውጥታሗል ወንድሜ ቃልአጣሑልሕ በርታል❤❤❤

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 6 หลายเดือนก่อน +41

    አልሀምዱሊላ ሙኘቴ ተሳካ እነዚህልጆች እራሳቸውን እዳቁ ለጋደኞቸሁሉ ዱአአርጉላቸው እያልኩነበር እድህሁነው ስላየሀቸው የአላህ