የዘበኛው ወንድም በ አባቱ ተልኮ ከጅማ ተነስቶ መጣ። የሚለውን ማመን አቃተን ተካልኝ ሴት ደፍሮ ነው አምልጦ የመጣው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • የዘበኛው ወንድም በ አባቱ ተልኮ ከጅማ ተነስቶ መጣ። የሚለውን ማመን አቃተን ተካልኝ ሴት ደፍሮ ነው አምልጦ የመጣው።

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @Addiskememoch
    @Addiskememoch  6 หลายเดือนก่อน +821

    እህትና ወንድማችን ዛሬ ከፀበል ተመልሰዋል በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ። ዝግጁ ሲሆኑ በቪዲዬ ይዤላችሁ እንመጣለን። እኔን ማናገር የምትፈልጉ @Addiskememoch ይህንን ዩዘር ኔም በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ብትፈልጉኝ ታገኙኛላችሁ።

    • @JhJv-ix3qs
      @JhJv-ix3qs 6 หลายเดือนก่อน +27

      የኔ አባት አላሕ ይጠብቅሕ

    • @semiradawudesemiradawude5429
      @semiradawudesemiradawude5429 6 หลายเดือนก่อน +22

      አሏህ ጨረሶ ያሽራቸው ያረብ

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 6 หลายเดือนก่อน +15

      አላህ ጨርሶ ያሽራቼው ያረብ❤❤

    • @saraterefe9902
      @saraterefe9902 6 หลายเดือนก่อน +14

      እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራቸው አተም አምላከ ጊዬርጊስ ከክፍ ይጠብቅህ ሰላም ለሀገራችን

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 6 หลายเดือนก่อน +15

      እሽ ወንድማችን
      ስራህን ጀግንነትህ 💪💪💪
      በየሄድክበት አላህ ይጠብቅህ

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 6 หลายเดือนก่อน +626

    እደው ይህን ጀግና በምን ቃል ልግለጠው ባድስልክ ሽ ግዜ ላይክ ማረግ ቢቻል ባደረኩህ❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 6 หลายเดือนก่อน +1

      Please guys help me indeed to get his number 🙏 😢

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ እህቴ በቅንነት

    • @user-ym5vx2np2h
      @user-ym5vx2np2h 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ወላሂ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ሼር ሼር እናርገው ብዙ ቦታ እዲዳረስ❤❤❤❤

    • @hayatihayati9170
      @hayatihayati9170 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 6 หลายเดือนก่อน +6

    አንተን መንግሰት ለምን አይሸልምህም ለምን ወንበዴን አየፈለፉልህ የምታወጣ ወታደር ነህ ጀግናናና❤❤❤

  • @user-ju5kq6zd7y
    @user-ju5kq6zd7y 6 หลายเดือนก่อน +21

    የጀመርከውን ሳጨርስ የማታርፍ ጀግና ነክ ከምስጋና ሌላ ቃል የለኝም ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 หลายเดือนก่อน +330

    የሰው ችግር ያተ ችግር ሆኖ ተቸገርክ እግዚአብሔር ውለታህን ይከፍል የምትወዱት እስክ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 💞💞

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንን❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @AynalemAlemayehu
      @AynalemAlemayehu 6 หลายเดือนก่อน +1

      እደ ተከታታይ ፊልም ስጠብቀው ነበር

    • @user-zd4jf5jr1y
      @user-zd4jf5jr1y 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 6 หลายเดือนก่อน +290

    እነዚህን ልጆች ማነው እንዴ እኔ ሁሌ የሚያስባቸው 😢😢😢 እግዚአብሔር ጤናችሁን ይመልስላችሁ ሌላው አልፏል ❤

    • @shagahailu2781
      @shagahailu2781 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ወላሂ ደስ በሏችው ወድ ራሳችው ተምልስ ማይት ነው የጓጓሁት

    • @etopeetope62
      @etopeetope62 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ወላሂ

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-zu4bi7kq8s ጌታን እኔም ይህን ነው የምነፍቀው ልጅነታቸውን አስታውሰው ማንነታቸውን አውቀው ሲናገሩ መስማት

    • @fanusbugale5154
      @fanusbugale5154 6 หลายเดือนก่อน +3

      እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ጤናቸዉን መልሶላቸዉ በሰላም ያኑራቸዉ❤❤❤

  • @user-zf3gw6hv8p
    @user-zf3gw6hv8p 6 หลายเดือนก่อน +12

    እረአተልጅ.አላህ.ይጠብቅህ.እደዉ.ሺጌዜ.ላይክ😂😂🎉❤😢😮😅😊

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 6 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ ለዚህ ጀግና ልጅ እናንተ ሁኔታው መልክ ሲይዝ ነው የመጣችሁት

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 หลายเดือนก่อน +209

    የተካልኝ ወንድም ለእውነት የተሰበሰባቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለልጆቻቹ ይለፍ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን በጣም መልካም ስው ነው እግዚአብሔርን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤

    • @genetteferi9552
      @genetteferi9552 6 หลายเดือนก่อน

      Wawwwww ate gegena

    • @user-ol9nr9cn6t
      @user-ol9nr9cn6t 6 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንዳንዴ የዋህ መሆን ያስደፍራል

    • @hussenaliye4570
      @hussenaliye4570 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና ነህ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 6 หลายเดือนก่อน +209

    ጀግናው ቁጡነትህ ጀግንነትህ ታማኝነትህ ለሰው ያለህ ክብር በጣም ደስ ይለኛል ❤ እወድሃለሁ

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም በጣም ቆራጥ ልበ ሙሉ ነዉ አሁንም ሰኬታማ ሁን🙏🙏🙏

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤በጣም እኛም እንወደዋለን

  • @user-fo5wg2xl4x
    @user-fo5wg2xl4x 6 หลายเดือนก่อน +7

    አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች ጀግና❤❤❤

  • @semratemhrateba1282
    @semratemhrateba1282 6 หลายเดือนก่อน +10

    አንበሳ ጋዜጠኛ ነህ ቀን ይዉጣልህ እራስህን ጠብቅ ወንድምየዉ በጣም ጎበዝ ለአባትህ እድሜ ጤና ይስጥልህ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 6 หลายเดือนก่อน +64

    ወንድምዬዉ ሽልማት ይገባቸዋል ማን ነዉ የራሱን ወንድም አሳልፋ የሚሰጠዉ በጣም መልካም ሰዉ ናቸዉ!

    • @user-uz9vr9yh9e
      @user-uz9vr9yh9e 6 หลายเดือนก่อน

      2222

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትልልቅ ሰዎች ሁሌም ለእዉነት ይሞታሉ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 6 หลายเดือนก่อน +151

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ብቻ አተልጅ ትለያለህ ጋዜጠኛው ሺአመትያኑርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 6 หลายเดือนก่อน

      Awo bawent ❤❤❤

  • @tsehayareya6392
    @tsehayareya6392 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃላት የለኝም አንተን የማደንቅበት የኔ ጀግና መድሃኒያለም ይጠብቅህ እሱ ይባርክህ የልጆቹም ጤንነት ተመልሶ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዘጠኛውንም አለማድነቅ አይቻልም እስከመጨረሻው በዚህ አቅዋምህ ያፅናህ የእውነትን ሐያልነት አይተሐልና በርታ

  • @bemnetangawu2106
    @bemnetangawu2106 6 หลายเดือนก่อน +77

    ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ለነዚህ ልጆች ሃቅ ስለቆምክላቸው ላተም እግዚአብሔር ይቁምልህ የኔ የዘመን ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 หลายเดือนก่อน +149

    እውነት እደዚህ ትወጣለች አቶ አለማየሁ እና የአቶ ተካልኝ አባት ዘመኖት ይለምልም የአቶ ኤርሚያስ ጎደኞች ተባረኩ አተ ጋዜጠኛ ጀግና ነህ በርታ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ገዘጤኛ እግዚአብሔር ሃይል ጉልበት ይሁንህ ፀጋ ሠላም ይብዛልህ እድሜ ጤና ይሥጥህ ፈጣርአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6z 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ ጀግና ኢትዮጵያ እንደንተ የሉትን ወንዶችን አሁንም ትጸንስ የኔ ሀቀኛ እግዚአብሔር ይጠብቅ ስራክን አልፎ ይሥራልክ ወንድሜ🏆🏆🏆🏆

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 หลายเดือนก่อน +147

    ❤❤ይህ ጋዜጠኛ ለነዚህ ልጆች ሃቅ ብሎ እንደቆመዉ እዝጋብሔር ላንተም እጥፍ ኣርጎ ይርዳህ ተባረክ ኣባቴ❤❤

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 6 หลายเดือนก่อน +44

    አቤት ወንድምየው እንጄራ ይውጣልህ ክፉ አይንካህ የልጆችህ አባት ያርግህ

  • @doda9780
    @doda9780 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጃግና ጃግና የሚል ቃላት አይገልስም ዎንድም ተባረክ ኡነት ትለያለ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤርምያስ ልጆች ጤንነት ያስጨንቃል 😢

  • @kinduyimam8036
    @kinduyimam8036 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጥም የምታስደንቅ የጀግና ጀግና ኣንበሳ ጋዜጠኛ ነህ

  • @user-gc5fh9iy3o
    @user-gc5fh9iy3o 6 หลายเดือนก่อน +59

    የኛ ጀግና የጀግና ልጅ ማነው እደኔ ሚአደንቀው ይህን ጀግና ልጅ ወላሂ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 6 หลายเดือนก่อน +42

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ የዘበኛው ወንድምም እግዚአብሔር ያክብርህ አንተ እውነተኛ ትክክለኛ ሰው ነህ

  • @user-xk4re2bf4z
    @user-xk4re2bf4z 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛዉም የጎረቤት ሽማንግሌዎችም እድሜያቹን ያርዝመዉ ቤተሠቦቻቹን አላህ ይጠብቅላቹ እንዲሁም ለአቶ ተካልኝ ወንድም ከነቤተሠቡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቹ ዉነት ቢዘገይም ይወጣል የእጃቸዉን በምድርም በሠማይም ያግኙ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 6 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነት 😢😢ለእውነትና ለሃቅ የቆሙም ቤተሰብ መኖሩን ሳይ ፈጣሪሆይ የእውነት ሰዎች አብዛልን😢😢💚💛❤🙏

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 6 หลายเดือนก่อน +51

    ወድሜ አንተን የወለደች ማህፀን እግዚአብሔር ይባርካት በእዉነት ቅዱስ ምካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ምን አይነት ልጅነህግን ደግነትህ

  • @eyutube1471
    @eyutube1471 6 หลายเดือนก่อน +53

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ እግዛብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-jn5ct5le6b
    @user-jn5ct5le6b 6 หลายเดือนก่อน +12

    እውነት ፡ ለመናገር ፡ የተካልኝ ፡ ቤተሰቦች ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሰው ፡ ናቸውግን ፡ ከዚበተሰብ ፡ እንደዚህ ፡ ልጅ ፡ መፈጠሩ ፡ ይገርማል ፡ የአባባን ፡ እድሜ ፡ ያርዝምልን

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሰግዛብሔር ይመስገን ምን ይሳነዎል❤❤❤ እግዛብሔር ጨርሶ ይማራቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ወድሜ እግዛብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በሄድክበት ቦታ ከፊት ይቅደምልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h 6 หลายเดือนก่อน +22

    እሥቲ በአላህ ለዚህ ለጋዜጠኛ ዱአ አርጉለት በአላህህህ እደዚህ ያለ ጀግና ደጋግሞ ይወለድልን አተንም አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ወድም💪💪💪💪💪💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Biki-fd3dl
    @Biki-fd3dl 6 หลายเดือนก่อน +66

    አንተ ጃግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💪💪❤️❤️

  • @user-ke3iw4py3b
    @user-ke3iw4py3b 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አንተ ልጅ ወንድሜ ብትሆን ብየ ተመኘው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብራቹ እናንተንም ወንድሜ አንተ ግን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም የፈጣሪ ስም ከአፍህ አይጠፋም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 หลายเดือนก่อน +35

    በጉጉጉጉጉጉጉጉጉትትትት❤ ነበር የምንጠብቀው እሽ ተባረክ እሽ መጨረሻውን እንጠብቃለን ይህ ታሪክ በጣም ይገርማል ስት ጉድ ወጣ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 6 หลายเดือนก่อน +43

    የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ልጆቹ ወደራሳቸው የሚመለሱበት😢😢😢😢

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ ንብረታቸውን አግኝተው ደስ ሲላቸው ማየት

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለሀቅ የቆመ ቤተሰብ አላህ ያክብራችሁ
    ጋዜጠኛዉ ቃላት የለኝም ለብርታትህ አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 หลายเดือนก่อน +10

    አተን አለማድነቅ አንተን አለማመስገን አተን ፈጣሪ እድሜና ፀጋ እንዲሰጥህ ፈጣሪን አለመለመን. ስስትነት ነው ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m 6 หลายเดือนก่อน +22

    ለሀቅ የቆማችሁ አላህይጠብቃችሀ መጨረሻው የናፈቀው እፍፍፍፍ ጋዜጠኛው ቃላት የለኝም ብቻ ሰላምህ ብዝትትት ይበል

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk 6 หลายเดือนก่อน +31

    በጣም ይገርማል ወንድምየው ደስ የሚል ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @uuff8284
    @uuff8284 6 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ የተካልኝ ቤተሰቦችም የእዉነት የቆሙ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በምን ቃል ልግለፅህ ቅን የዋህ፣ ትሁት፣ ታጋሽ ጅግና ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 6 หลายเดือนก่อน +40

    ኣንተን የወለደች እናት ማህፀንዋን ይባረክ ክፍ ኣይንካህ ጀግና ኣይገልፅህም ተባረክ ኣቦ ዘመንህ ይባረክ

    • @user-tv3sf8he8i
      @user-tv3sf8he8i 6 หลายเดือนก่อน

      አንተወጣትእግዚአብሔርይባርክህ የአቶ ኤርሚያስ ጓደኞች ፈጣሪይክፈላችሁ የዘበኛው ወንድም ቤተሸቦችዎን ይጠብቅሎዎ ።

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 6 หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ አተ ጀግና ወድማቺነህ አላህ ይጠብቅህ አቦ የልብ አድርሰኮነህ የሱአድናቂብቻ ላይክ አድርጉልኝ 👍👍👍👍

    • @user-cj1jx1fy5m
      @user-cj1jx1fy5m 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔአንደኛነኝ ለመግለፅ ቃላት የምለኝም

  • @user-zs4vu8wy6n
    @user-zs4vu8wy6n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር አንተንም የጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 6 หลายเดือนก่อน +3

    የተካልኝ ወንድም እናመሰግናለን ልጆቹ ወደቀልባቸው ተመልሰው ልፍትህን እውን ያርግልህ ወንድማችን

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 6 หลายเดือนก่อน +23

    እኔኮ ከጠቀመ ብዬ ኮሜንቱን ላይክ አረጋለው ስወድ ጀግና የጀግና ጀግና

  • @hirut8456
    @hirut8456 6 หลายเดือนก่อน +61

    ጀግና ነክ ወንድሜ እዳንተ አይነት ይብዛልን ቅን ነክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ በርታልን ኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ አላት

    • @askaledechasa501
      @askaledechasa501 6 หลายเดือนก่อน

      በ ኡአት ካቃል በላይ ነው

  • @abaynesh653
    @abaynesh653 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት በዚህ ዘመን እንዲ ለእውነት የቆሙ አባቶቻችን ማገኘት እግዚአብሔር ይመስገን የሙታን አምላክ የንጹሃን ልጆች አምላክ ቢዘገይም ፍርዱ አይቀርም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ በርታልን ያንተ ዋጋህን የማያልቀልቀው በሰማይ ነው እንቁ ነህ 💚💛❤🙏

  • @meekham2590
    @meekham2590 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ ከሀቅ ላይ ሰለቆማችሁ እረጅም እድሜ ተመኝተናል👍👍👍

  • @user-xj7tg9eh8r
    @user-xj7tg9eh8r 6 หลายเดือนก่อน +12

    አለሀምዱሊላ ውነት ትመነምናለችእጂ አትበጠስም ጋዜጠኛውአላህይጠብቅህ እናመሰግናለን ዘመንህሁሉይባረክ😢😢😢

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 6 หลายเดือนก่อน +29

    ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይክፈልህ ብትችል በዚህ ታሪክ ፊልም ብታሰራበት መጽሐፍ ቢጻፍ ላንተም ለልጆቹም አስተማሪ ታሪክ ነው በእውነት ለለፋችሁ ክበሩልኝ🙏

  • @delited1179
    @delited1179 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናትክ እደአንተ አያነት መታ መታውን ትዉለድ ዉለታክን ድካምህ ፈጣሪ ይክፈልክ ስትወጣ ስትገባ እመቤቴ ትክፈልክ ወንድም የኛ ጀግና በርታ❤❤❤👏👏👏

  • @user-dt4or6tp6n
    @user-dt4or6tp6n 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኒ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣምነዉ እምንወድህ በጣምነዉ እምናከብር ለሀቅ የቆምህ ወድማችን እድሜህ ይርዘም ከነጠረና❤❤❤

  • @hayath1239
    @hayath1239 6 หลายเดือนก่อน +44

    ዉነት አተንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለዉነት የቆመ ምር ኢትዮጵዉያን ነህ❤❤❤❤

  • @user-ll3df3xm1x
    @user-ll3df3xm1x 6 หลายเดือนก่อน +20

    ኣይ ይሄ ጀግና መዓረይ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፈጣሪ ቃላት የለኝም እግዛቢሔር ኣምላክ ይጠብቅህ መዓረይ ሓወይ❤️💕💖👑👑👑🙏

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 5 หลายเดือนก่อน +1

    በምትወጣበት በምገባበት እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ ጀግናነህ አባቱን ግን ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝመው አቀኛ ቤተሰብ

  • @taz3739
    @taz3739 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ስለ እውነቱን መናገር ክብር ይስጣቹ
    ፍትህ ለተጎዳው በተሰብ ❤🙏❤🙏❤
    ጋዜጠኛ በጣም አደንቕሃሎ ❤❤❤

  • @مدين-ب5ن
    @مدين-ب5ن 6 หลายเดือนก่อน +28

    አልሀምዱሊላህ እንኮንም ነፃወጡ እንዳተ ብጤዉቹን አላህ ያብዛልን አንተ ጀግናነህ ወንድሜ ቃል የለኝም

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 6 หลายเดือนก่อน +30

    በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት❤❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሙን ሳላመሰግን አላልፍም🎉🎉🎉
    ጋዜጠኛው አላህ ይጠብቅህ ደስ ይላል ስራቹሁ❤❤❤❤

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ተባረክ አንተልጅ መድሃኒያለም ክርስቶስ እድሜጤና ይስጥህ መስካሪዎቹም ክብር ይስጣቸው፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @user-oj5ux6mr7h
    @user-oj5ux6mr7h 6 หลายเดือนก่อน +31

    የፈጣሪ ያለህ እውነት አትደበቅ.
    ወንድማችን እግዛብሄር አብዝቶ ይጠብቅህ ፈጣሪ

  • @tariktades
    @tariktades 6 หลายเดือนก่อน +31

    ጀግና ወድማችን ለእውነት የምትቆም በርታ መድህንያለም ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤❤

    • @layilalayila175
      @layilalayila175 6 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የአቶ ኤርምያስን ልጆች ለመታደግ ተነሳስታችሁ ልጆችንም ንፃ እውጥታችሁ የአባታቸውን ገዳይ ተጋልጦ እውነት ተቀብራ እንዳትቀር የወጣችሁትን የወረዳችሁትን በጉልበታችሁ በገንዘባችሁ የተራዳችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእውነት ሽየቆማችሁ የዘበኛው ቤተስቦችም ክብር ምስጋና ይገባችኆአል እንዲህ ነው ለእውነት መቆም ዘራችሁ ይባረክ ዘር ይውጣላችሁ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንተ ጀግና ልጅ መድሀኒ አለም በመውጣበት በምገባበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ አውኖቷ ተሰለስላለችጅ መውጣቷ አይቀርም ❤❤❤

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 6 หลายเดือนก่อน +21

    ይህን እውነት እንዲወጣ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 6 หลายเดือนก่อน +36

    ወድሜ እድሜህ ይርዘም በጣም ነበር ስጠብቅ የነበረው ልጆቹ እራሳቸውን አውቀው ጤነኛሁነው ማየት የናፈቀው😢😢

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ልጅ እግዚአቤር እድሜና ጤና ይሰጥህ እኒጃ ቃል የለንም

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ምንም ቃል ይለኝም እድሜና ጤና ዮስጥህ

  • @loveonemedya1681
    @loveonemedya1681 6 หลายเดือนก่อน +21

    የድሀ እንባ አባሸ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ የኛ መልካም❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 6 หลายเดือนก่อน +26

    አንተ ልጅ ውነት ላአንተ ቃላት ያጥረኛል ኡፉፉ ከክፉ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ ኢሄንን ጉዳይማ ከጥግ ማድረሥ አለብህ ጀግናው በርታ 👍👍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @user-pu3ki5gb9e
    @user-pu3ki5gb9e 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ይስጥህ እያለቀስኩም እየተደሰትኩም የማየው ፕሮግራም ነው ወንድሜ በርታልኝ

  • @netsilove3174
    @netsilove3174 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጀብ ነው ምናይነት ጊዜ ነው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቹ😢😢😢አንተ ጀግና ተባረክ❤❤❤

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 6 หลายเดือนก่อน +22

    አንተ ልጅ ትለያለ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 6 หลายเดือนก่อน +17

    አረ የዚህን ልጅ ቀላት አጠርኝ አላህ በያሄድክበት ይጠብቅህ መጨረሻውን ናፍቀኝ

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እዉነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ከሁሉም በላይ ወንድምየዉን አደንቃለሁ እድሜና ጤና ለሁላችሁም በዚህ ዉስብስብ ጉዳይ ለተሳተፋችሁ
    ጋዜጠኛዉን የምገልፅበት ቃላቶች አጥቻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ሁሌም አይለይህ ❤

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከክፉ ሠዎች ከሠይጣን ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እነዚህን ምስኪን ልጆች እዉነትን ያዉጣላቸዉ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 6 หลายเดือนก่อน +40

    አንተ ድንቅ ወንድማችን እመ ብርሃን እናታችን ከአንተ ጋር ትሁን የአቶ ኤርምያንስ ልጆች ሁሌም ነው የማስባቸው

  • @user-hg6xl4hz7l
    @user-hg6xl4hz7l 6 หลายเดือนก่อน +5

    አተስ የውነት ትለያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእኛ ጀግና አተልጅ ማርያምን ሺአመት ያኑርህ ተባረክ አተን የወለደች እናት ማህፀነ ጡሩ ሺአመት ያኑርልን ፈጣሪ

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የገዳዮ ወንድም እና አባትን ሳላመሰግን አላልፍም ጎረቤቶችንም ተባረኩ ቢዘገይም ፍትህ ስላገኙ ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛው ዋው ፎቶውን ስታይ በጣም አድንቄሀለሁ በጣም ብልህ እና አስተዋይ ነህ ማንም ያላየውን እና ያላስተዋለውን ነገር አወጣህው

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 6 หลายเดือนก่อน +12

    እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል አንተ ጀግና እናት ትውለድህ ህግ የማይደርስበት እየመዘዝክ ጉድ እያሰማኸን ነው😢😢😢

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 6 หลายเดือนก่อน +24

    አድናቂህ ነኝ በርታ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @beletusetotaw
    @beletusetotaw หลายเดือนก่อน

    እንደው እንዳተ አይነት ሀቀኛ ጀግና ጋዜጠኛ እግዛብሄር ያብዛልን የኔልጅ እግዛብሄር እድሜህን ረጅም ያርገው አሜን

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ታሪክ እንካ ደስ አለቹ ውነት መቼም ቢሆነ አይቀርም የድካምህን ዋ
    ዋጋ አላህ ይክፈልህ ወንድማችን በርታ

  • @JanaJana-is9gk
    @JanaJana-is9gk 6 หลายเดือนก่อน +10

    ገራሚ ጋዜጠኛ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅ እንዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x 6 หลายเดือนก่อน +21

    እዳው ይሄጀግና በምን ቃል ልግለፀው❤❤❤

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ ጋዜጠኛ ኑርበት የነብስ ስራ እየሰራህነው ጌታ በሰማይ ይከፍልሀል ተባረክልኝ።

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s 6 หลายเดือนก่อน +3

    የዝህ ልጂ ፖሮግራም እሰከጥግ ነዉ ሚያሳየን ፈጣሪ ይባረክህ

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d 6 หลายเดือนก่อน +17

    ግን በምን ቃላት ልግለጽሕ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንሕ እመብርሐን ከፊትሕ ትቅደምልሕ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሕ ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 6 หลายเดือนก่อน +13

    ይህን ታማኝ ጋዜጠኛ በምን ቃል ልግለፀው እንዳው በጥቅሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! የዋህነቱ፣ታማኝነቱ፣ሲቀጥል ድፍርቱ፣ጀግንነቱ ቁጡነቱ ውይ ስወደው የኔ ወንድም እመብራሐን ትጠብቅ

  • @user-qn6eu4up7t
    @user-qn6eu4up7t 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መጨረሻው ናፍቆኛል በመጨረሻም ሰርፕራይዝ እንደምታደርገን በተስፋ እናደርጋለን በርታልን ወንድማችን አምላክ ይጠብቅህ ትለያለህ

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 6 หลายเดือนก่อน +1

    አበሳ ተባረክ እዳነተ ጀግና ጋዜጠኛ ያብዛልን

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 6 หลายเดือนก่อน +5

    አዲስ ቅመሞች የሚገርም ታሪክ ነው
    አንተ በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ
    በጣም ልትመሰገንና ልትከበር የሚገባህ ታላቅ ሰው ነህ
    ሌላው ደግሞ የአቶ ተካልኝ ቤተሰብ አባቱና ወንድምየው ለውነት የቆሙ ሰው ናቸው
    በዛሬ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንጀል ተሰርቶ ወንጀል ፈፃሚውን መስጠት ትልቅነት ነው፡፡

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ምን የተረገሙ ናቸው እሱስ ባዳ ነው ይልጆቹ እክስት ነች ጉደኛዋ😢😢የሙት አምላክ ለልጆቹ ይፍረድ እነሱስ ቀና ብለው አያዩም😢😢

  • @azalechasaye1621
    @azalechasaye1621 6 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነቱን በመናገሮው እግዛብሔር ያሰቡትን ሁሉ የያድርግለወት❤❤❤❤❤

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግና እንኳን በዴና መጣክ በህወት ሁሉ ደስታን እመኝልሄለዉ