ዮአዳን (ክፍል 23)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @Nuriye-uq3im
    @Nuriye-uq3im 21 วันที่ผ่านมา +1074

    እረ እሥኪ እንደኔ በየቀኑ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ

    • @አሚናትየናቷናፋቂ
      @አሚናትየናቷናፋቂ 21 วันที่ผ่านมา +10

      እኔ ራሱ ሲቆዬ ይጨንቀኛል

    • @genet_tube
      @genet_tube 21 วันที่ผ่านมา +1

      ደመርኝ ውዴየ😊

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r 21 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው😢😢😂😂

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም.እንደዛ።ነኝ.ስወዳቹ.ደምሩኝ❤❤

    • @user-ml7wk5mb8y
      @user-ml7wk5mb8y 21 วันที่ผ่านมา +2

      ጭራሽ በሳምት እያረጉት ነው

  • @መኑ-ለ4ገ
    @መኑ-ለ4ገ 21 วันที่ผ่านมา +161

    ክስርትያን ወጎናቻችን እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት በዓል በሰላም አደረሳቹ ደጇ የናፈቃቹሁማነው እንዴ እኔ 😢😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 21 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @Almanal-q5b
      @Almanal-q5b 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን አረ እኔም የእናቴ ደጅ በጣም ናፍቆኛል እኔም እንዳቺ

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @ZenebeShewangzawe
      @ZenebeShewangzawe 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @rahelfeyisa-y6i
      @rahelfeyisa-y6i 20 วันที่ผ่านมา +1

      Mech new degmo Yaregechw 🤭🤭🤭 ere Wegen Metsaf Kdusn Anbibu

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 21 วันที่ผ่านมา +324

    ይህን የምታነቡ በሙሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠቃችሁ ያገራችንን ስቃ በቃ ይበልንን የሴት ልጂ የህፃናት ጥቃት ይቁምልን አላህ ለመጥፍ ሠቦች ልቦና ይስጣቸው ድል ለዪአዳን በጉጉትለምንጠብቃት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን

    • @Hayaat-to9hh
      @Hayaat-to9hh 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንያኡምር ያረብ❤❤❤❤❤❤

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

    • @randomuser4693
      @randomuser4693 21 วันที่ผ่านมา

      Ameen ameen yarabel Alemen habibti

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 21 วันที่ผ่านมา +89

    የዚህ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ልጅ ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹ ጊዜው ከፍቷል 🥺🥺💔💔 በሄቨን በጣም ያዘነ ማነው እንደኔ 👍💔

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 21 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን 🥺🤲በጣም ያማል ወለሂ እኔ ግን በጣም ፋርቻለው 😭😭😭😭😭😭

    • @HawaLove-hp7zj
      @HawaLove-hp7zj 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንን😢😢😢🎉😢ፍትህ ለፊቪን

    • @BKR-t7k
      @BKR-t7k 14 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @yhiyhhi7945
      @yhiyhhi7945 12 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 21 วันที่ผ่านมา +441

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያድረርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር በጦርነት በግፋ የሚገደሉ ሰውች እውነት ፍርድ ይስጥቻው

    • @SaTa-hm3kc
      @SaTa-hm3kc 21 วันที่ผ่านมา +8

      እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Makka-fy4ph
      @Makka-fy4ph 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሚንአሚን

    • @AAa-vv4hc
      @AAa-vv4hc 21 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 21 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e 21 วันที่ผ่านมา +272

    ለመጀመሪያ ግዜ ዮአዳንን በትክቶክ አይቶ የመጣ ላይክ 👍❤❤❤🙏

    • @ዛሃሩመሀመድ
      @ዛሃሩመሀመድ 21 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ 𝐟𝐛 ላይ ነው ያየሁት

    • @samriyoutube2041
      @samriyoutube2041 21 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ🎉🎉🎉

    • @user-vd7gj4bc8k
      @user-vd7gj4bc8k 21 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ በቀን በቀን ይለቅ ባይ ነኝ

    • @Salha-k7e
      @Salha-k7e 20 วันที่ผ่านมา +2

      ዪአዳን

    • @DukatokamisoAbose
      @DukatokamisoAbose 20 วันที่ผ่านมา +1

      Ene😂

  • @saraeyueli
    @saraeyueli 21 วันที่ผ่านมา +217

    ማነው እንዴኔ ዮአዳንን ሚወዳትን ❤❤❤

    • @user-xy8ep9pd7w
      @user-xy8ep9pd7w 21 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ ደምሪኝ እስኪ

    • @HalimaTrfa
      @HalimaTrfa 21 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา +2

      ENE❤ 14:58

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

    • @user-xy8ep9pd7w
      @user-xy8ep9pd7w 21 วันที่ผ่านมา +1

      @@saraeyueli ወላሂ አታለላችሁኝ እኔ ደሞ ደምሩኝ ብዬ ኮሜንት ጽፌ እኔ እኔ እሚል ሲመጣልኝ አዎ ሁላችሁንም እላለሁ ኮሜንት ጽፌ ለካ እናንተ እኔ ያላችሁት የዋዳንን እሚወድ ለሚል ኮሜት እየመለሳችሁ ነው ወይ መሸወድ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 21 วันที่ผ่านมา +44

    ፍትህ ለሄቨን የምትሉ እስኪ አሳዩኝ 👍👍🥺💔💔🖤

  • @Muniratube
    @Muniratube 21 วันที่ผ่านมา +105

    የዚ ታሪክ መጨረሻ ማየት ጓግቻለዉ🦋🦋🦋ፍህት ለእህፃ ፌቨን❤❤🎉🎉

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

    • @rahelfeyisa-y6i
      @rahelfeyisa-y6i 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢 Awo Fith Le Heaven Egziabiher Yifred

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 20 วันที่ผ่านมา

      እኔ😊😊

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi 21 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በአል አደረጋችሁ የዛሪ አመት በሰላም ይደርሰን

  • @TseganeshBekele-v7y
    @TseganeshBekele-v7y 21 วันที่ผ่านมา +111

    ማነው እንዴኔ ዮአዳንን ሚወዳት😍😍

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 21 วันที่ผ่านมา +161

    አረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ክፍል 23 እንደኔ የቆየበት ማነው እስኪ 🤕

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 21 วันที่ผ่านมา +47

    ቢያንስ ሰአቱን መጨመር አለባችሁ በጣም አጭር ነው ምታቀርብት በተረፈ እናቲቱ ወደ መጋለጥ ሰአትዋ እየተዳረሰ ነው ሳሚ አጠናክር የዮአዳንን እንባ ምታብሰው አንተና ማሂ ናችሁ ሌላ አባሽ የላትም የሳምንት ሰው ይበለን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

  • @user-nz3wv3hr5p
    @user-nz3wv3hr5p 21 วันที่ผ่านมา +68

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @user-cc3cx9dc9j
      @user-cc3cx9dc9j 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን (3)❤❤❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 20 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen 🙏♥️🙏♥️🙏♥️

    • @user-ft2pi3wp2x
      @user-ft2pi3wp2x 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

    • @user-nu6kz6jl1h
      @user-nu6kz6jl1h 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤️🙏

    • @Selam33-ws7jg
      @Selam33-ws7jg 19 วันที่ผ่านมา

      ኣሜንንን❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 21 วันที่ผ่านมา +150

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

    • @mahilovly
      @mahilovly 21 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 21 วันที่ผ่านมา

      Amen Enkon abro aderesen❤

    • @QwWq-pr2xf
      @QwWq-pr2xf 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @hagigache5389
      @hagigache5389 21 วันที่ผ่านมา

      Amen enkuna abiro adersen 🥰

    • @user-qk1uw9sv8d
      @user-qk1uw9sv8d 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @ايمان-و5س
    @ايمان-و5س 21 วันที่ผ่านมา +30

    ዮአዳን የሚወድ ላይክ የዛሬዉ ደሞ የለለ ነዉ ማሂ ወሙጣት የለባትም ዮአዳዬ ፈጣሪ ይርዳሽ ማሂ ትመለስ የምትሉ

    • @AsiaAsia-v6q
      @AsiaAsia-v6q 20 วันที่ผ่านมา

      እኔ ❤❤❤❤❤

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 21 วันที่ผ่านมา +174

    ዮአዳን እና ማሂ የምትዎዱ ብቻ ላይክ ሳሚም የምትወዱ

    • @AlamudinAlimuz
      @AlamudinAlimuz 21 วันที่ผ่านมา

      ካራክተር ነው እኮ indewm madnek new yalebn yehulunm karakter 😂😂😂

    • @AllBaad-ev9ny
      @AllBaad-ev9ny 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂❤

    • @CobraAya
      @CobraAya 21 วันที่ผ่านมา

      ዮአዳንየእንወድሻለን

    • @CobraAya
      @CobraAya 21 วันที่ผ่านมา

      ዮአዳን❤❤❤❤

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b 21 วันที่ผ่านมา +57

    ማነው እንደኔ ስለ ሄቨን ልቡ የቆሰለ 😥😥😏 ፍትህ ለብላቴናዋ 😢😢

    • @tigisthailu1135
      @tigisthailu1135 19 วันที่ผ่านมา

      አሞኛል በጣም ቆስያለው

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 19 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 21 วันที่ผ่านมา +70

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄበን እና ለመሠሎቿ የህጻናት መደፈርና መገደል ይቁም

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j 21 วันที่ผ่านมา +83

    ዮዋዳንን ምሀሌትን የምወዱ ላይክ ግጩኝ👍👍👍💞

    • @zzxu-u5v
      @zzxu-u5v 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም

    • @OumerShiferaw
      @OumerShiferaw 20 วันที่ผ่านมา

      አረቀጥይ

  • @Helentube466
    @Helentube466 21 วันที่ผ่านมา +182

    ማነው እንደኔ ዮዋዳን ዘበኝ የሆነ😢❤

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l 21 วันที่ผ่านมา +30

    የሳሚ አድናቂዎች ለይኩኝ ሳሚ አደኛ ነው👍

  • @ktube8920
    @ktube8920 21 วันที่ผ่านมา +56

    ዛሬኳ ሳሚ የሴትየዋን ተንኮል ልጅቱ ነገራው ለዩአዳን ይነግራታል ብሎ የጓጓ ማነው 💃

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

    • @user-om5xb2nd4g
      @user-om5xb2nd4g 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ

  • @ፀጋነሽተሙ
    @ፀጋነሽተሙ 21 วันที่ผ่านมา +15

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእርገት በአል አደርሳቹህ ለአመቱ በስላም በጤና ያድርስን ኢትዮጵያየን አገራችን ስላም ያድርግልን ቸሩ መድሀኒያለም በስደት ያለነውንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hareg.
      @Hareg. 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f 21 วันที่ผ่านมา +16

    ወይኔ የማህሊት መውጣት ማነው እንደኔ የጨነቀው ኡፍፍ ዮሃዳን እንዳሳዘነችኝ

  • @Werknes
    @Werknes 21 วันที่ผ่านมา +28

    የተዋህዶ ልጆችእንዃን ለእመቤታችን እርገተ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaFatma-nl5xi
    @FatmaFatma-nl5xi 21 วันที่ผ่านมา +32

    ቶቶለ ልቀቁልነ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zamanuel16
    @zamanuel16 21 วันที่ผ่านมา +14

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን የእመቤተች የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገታ በሠላም አደረሳችሁ ክደነምህረት ትጠብቀችሁ❤

    • @Hareg.
      @Hareg. 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን
      አሜን
      አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @عيدروسع
      @عيدروسع 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን{3}🎉🎉🎉

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 21 วันที่ผ่านมา +52

    እኳንም መጣቺሁ ደበሮኝ ነበር ግን ደቂቃ ይጨመር የምትሉ👍💕

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel 21 วันที่ผ่านมา +14

    ማኔዉ እንደኔ ሳዓቱ ትንሽ ብረዝም ደሰ የምለዉ❤❤❤❤❤

  • @user-ii2rz8wh5z
    @user-ii2rz8wh5z 21 วันที่ผ่านมา +75

    በስተመጨረሻ ተለቀቀ ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 21 วันที่ผ่านมา +28

    እንኳን ለኪዳነምህርት የረጋታ ብአል አደርሳችሁ የተዋህዶልጂች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @عيدروسع
      @عيدروسع 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን{3}🎉🎉🎉🎉

  • @mazzamazza6659
    @mazzamazza6659 21 วันที่ผ่านมา +11

    እደኔ በየቀኑ ዮዋዳንነ የሚወድ❤❤❤

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 21 วันที่ผ่านมา +24

    ማነዉ እደኔዮኦዳንን የሜወዳት❤❤❤

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y 21 วันที่ผ่านมา +38

    ክፍል 24 ልቀቁልን ለሰዉ ክብር ይኑራችሁ

    • @hohtteabrham8666
      @hohtteabrham8666 20 วันที่ผ่านมา

      Ere benatachu begugut lnmot new benatachu tolo ylekek

  • @wudemelak
    @wudemelak 21 วันที่ผ่านมา +49

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት በዓል❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hareg.
      @Hareg. 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 19 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

  • @user-xr4jc6jv4j
    @user-xr4jc6jv4j 21 วันที่ผ่านมา +64

    ውድ ኦርቶዶክስያዊያን እኳን አደረሣችሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 21 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen Enkon abro aderesn❤

    • @titilenopo
      @titilenopo 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mollaymane4451
    @mollaymane4451 21 วันที่ผ่านมา +15

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን እርገተ በአል ❤🙏
    ቀኑን አታስረዝሙብን

  • @sehenyee
    @sehenyee 21 วันที่ผ่านมา +61

    እንኳን ለእናታቺን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @user-um6zu2fc1v
      @user-um6zu2fc1v 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @user-tp7um1hb1n
      @user-tp7um1hb1n 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን. አሜን. አሜን. እኮን ነብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @user-pq5op7lc3r
      @user-pq5op7lc3r 21 วันที่ผ่านมา +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @GugGg-ig7nx
      @GugGg-ig7nx 21 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 21 วันที่ผ่านมา +25

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 21 วันที่ผ่านมา +28

    ገና ሲለቀቅ ነው የገባሁት ዳታ እቢ ብሎኝጅ 1ኛ ነበርኩ😂❤

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 20 วันที่ผ่านมา

      እንኮን ዳታው ተከፈተልሸ 😀😀😀

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 21 วันที่ผ่านมา +14

    ይህንን ድራማ በጣም ነው የምወደው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @galaxyprime7626
    @galaxyprime7626 21 วันที่ผ่านมา +18

    ማነዉ እንደኔ ዮዋዳን የምወድ❤❤❤😢

  • @genigemechuu5696
    @genigemechuu5696 21 วันที่ผ่านมา +17

    ማህሌትና ሳኒ በጣም ደስ የሚለው

  • @EnateHiwote-yg1es
    @EnateHiwote-yg1es 21 วันที่ผ่านมา +37

    አንክዋን አደርሳችሁ የክዳንምረት ልጆች 👍❤❤❤❤

    • @كريمه-ز2غ
      @كريمه-ز2غ 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ju9qz8mb9j
      @user-ju9qz8mb9j 21 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NardiNardos-fs7pr
      @NardiNardos-fs7pr 21 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @user-wy3ud4xn9z
    @user-wy3ud4xn9z 21 วันที่ผ่านมา +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት የዕርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ መፈቃቀር ያድልልን አሜን በግፍ ለሚገደሉ ፍርድ ፍትህ ይስጥልን ፈጣሪ!

  • @user-iy6ln3hd5b
    @user-iy6ln3hd5b 21 วันที่ผ่านมา +35

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳቹ መልካም በአል

    • @user-dh8nt6pq4e
      @user-dh8nt6pq4e 21 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 21 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-dw2lr8zs7w
      @user-dw2lr8zs7w 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @FikadeTeferi-mx5oz
      @FikadeTeferi-mx5oz 21 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰ❤

    • @user-cc3cx9dc9j
      @user-cc3cx9dc9j 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን(3)❤❤❤

  • @yordanosAklilu-jz7vu
    @yordanosAklilu-jz7vu 20 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አባካቹ😊❤

  • @genigemechuu5696
    @genigemechuu5696 21 วันที่ผ่านมา +15

    ገጠም ነው የእውነት እስቲ ከቻላቸው በየ በየቀኑልን ግን ዛሬ ተለቀቀው ድራማ አጓጊ አይደለም የእውነት ማህሌት እንዲባል ቀዝቃዛ ይሉትን ብታገለት ደስ ይላል በደንብ እንድናየው ማለት ነው እስኪ ከቻላችሁ ሞክሩ ማሌት ባትወጣ ደስ ይላል ቢሆኑ ሂሩትን መገለጥ ይችላሉ

  • @user-je8ic8nv7h
    @user-je8ic8nv7h 21 วันที่ผ่านมา +5

    ማነው ዮአዳንን እና ሳሚ የሚወድ❤❤

  • @user-iy6ln3hd5b
    @user-iy6ln3hd5b 21 วันที่ผ่านมา +75

    እንደኔ ይሄን ድራማ
    በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ያድርግ

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

  • @Neima-c9n
    @Neima-c9n 21 วันที่ผ่านมา +8

    በስደትም በአገርቤትም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ቤተሰቦቻችንንና ሀገራችንን ከክፉነገር ይጠብቅልን የእህቶቻችንንም ጥቃት አላህ ያቁምልን አሚን በሉ

  • @የንስርአይን2
    @የንስርአይን2 21 วันที่ผ่านมา +44

    ዉድ የዩአዳን ተመልካቾች ያልታሰበ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😢 እኔንም እስኪ አበረታቱኝ ስወዳችሁ

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @MubashirAhmed-gz9yr
      @MubashirAhmed-gz9yr 20 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉

    • @Rahima-f3k
      @Rahima-f3k 20 วันที่ผ่านมา

      ،😅 😊ررى 😊 😊😊، 😊رىؤ 😊😅رىى 😊ؤىرر 😊😊، 😊 رى، ر ى،، ىر ، ى ى ،ى، ة،ى ى ىر ىرىرى ةةؤىى،ىىىىى رؤىىةىةىىىر ،ىةىرر😅 ةىةةىرىى😊😅😊 😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅ىؤ 😊😅😊​@@HabtamGobeze

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 21 วันที่ผ่านมา +14

    ብራቦ ማሒ ደግ አደረግሻት 👏👏👏

  • @AngesomTsaedu
    @AngesomTsaedu 21 วันที่ผ่านมา +12

    ዛሬ እኮ ኣሸንዳ ነው እንካን ኣደረሳቹ habibi come to Tigray

  • @user-cn6ic1mq7w
    @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา +14

    ዮአዳን.መጨረሻ.ለመየት.ጋጋሁ❤❤😢

  • @Burki12215
    @Burki12215 21 วันที่ผ่านมา +14

    Yehani film begugut setebik yeneberew manew belike asayugn ❤❤❤❤

  • @Martita-cs8bq
    @Martita-cs8bq 20 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለቅስት ከዳነ ምህረት የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን❤❤❤❤

  • @hasina9776
    @hasina9776 21 วันที่ผ่านมา +18

    ውድ እህት ወንድሞቼ ዋቶ ካማቅራት ፈጣሪ ይጣብቃን በሰላም ከውድ ቤታሰቦቻችን ይጫምራን😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💝

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንንን❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 21 วันที่ผ่านมา +5

    አቤላ በገዛ እጅህ ተቸገርክ አይይይይ😁ፈረንጆቹንም በአማርኛ ነው የማዋራቸው አላለም😂ሳሚ የኔ ውድ አይዞህ 😥 ፂሆን ግን መቼ ነው የምትዋረጂው አንቺ ሌባ😁😁😁

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 21 วันที่ผ่านมา +18

    ቅን የስደት እሀቶቼ እሰኪ ደምሩኝ እነሠ ይለፍልኝ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-ys4zv9yl6s
    @user-ys4zv9yl6s 21 วันที่ผ่านมา +4

    16 እናቴ እንኳን አደረሳችሁ 🥰🙏🇪🇹
    🌷አድርሽን!🤲
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ ሆይ ለከርሞ በሰላም በጤና በፍቅር አድርሽን ከልጅሽ ፍቅር አድርሽን ከአንቺ ፍቅር አድርሽን ከቅዱሳን ፍቅር አድርሽን ለንስሐ ሞት አብቂን።
    🌹የከርሞ ሰው ትበለን🌷🌸💗

  • @Itopeya222Itopeya
    @Itopeya222Itopeya 21 วันที่ผ่านมา +15

    ፍትህ ለሄቨን እዳትረሱ ህዝቤ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገርቤትም ያላችሁ ስደትም ያላችሁ

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 21 วันที่ผ่านมา +12

    የዋዳን ና ቅድስት ይመሳሰላሉ የምትሉ 👍👍

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 21 วันที่ผ่านมา +14

    እናተማ አስጠላቹኝ ፍትሕ በሐገራችን የሚደፈሩ ሕፃናት በግፍ የሚገደሉት ፍትሕ ሥንቶቻችን ነን ልጃችን አስቀምጠን የተሠደድነው አላሕ ይጠብቅልን አሚን በሉ

  • @emushewatube
    @emushewatube 21 วันที่ผ่านมา +6

    ዮአዳን እና ማህሌት ሲከፋቸዉ የሚከፋኝስ ነገር

  • @rukeya-u4i
    @rukeya-u4i 21 วันที่ผ่านมา +11

    የነሊድያ ወርቀት ከጃቸው ወጣ ድስስ ሲል እነየዋዳን እጅ ሊገባነው

  • @lijzizu5871
    @lijzizu5871 21 วันที่ผ่านมา +17

    ኧረ ቶሎቶሎ ልቀቁልን የምትሉ 👍🎉🎉🎉

  • @akkasumakoo759
    @akkasumakoo759 21 วันที่ผ่านมา +7

    ዛሬ ትወና ዉዉዉ በጣም አንደኛ ነው ጋሼ አብዲ ከኳታር

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k 21 วันที่ผ่านมา +11

    እባካችሁ ቶለ ቶለ ልቀቁልን❤❤

  • @user-nx7td9nw5y
    @user-nx7td9nw5y 21 วันที่ผ่านมา +17

    ውዶችዬዬ 😢😢😢😌አላህ ከናፈቃችሁ ቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁሁሁሁ😢😢😢❤❤🌹🌹🌹🌹❤

    • @fathumasaeed708
      @fathumasaeed708 21 วันที่ผ่านมา

      አሚን😢😢😢😢ያረብ

    • @AmnaAmna-kx7ul
      @AmnaAmna-kx7ul 20 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 21 วันที่ผ่านมา +10

    ምናለበት ወይ ተልተሎ ብለቁልን ወይ ጨርሣቹህ ብታሣርፉን

  • @Tigyyabataligemu
    @Tigyyabataligemu 21 วันที่ผ่านมา +8

    ሳሚቾ ስለዮአዳን አድመረጃ አገኘህ ይኸውልህ ለዚህ ነው የሚጠሏት እናትና ልጅ😢

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w 21 วันที่ผ่านมา +6

    ማርያምን ቅዳሴዉ ደስሲል ❤❤❤

  • @user-hy7fi8om4p
    @user-hy7fi8om4p 21 วันที่ผ่านมา +7

    ማሂ በዚህ ስአት ይዋዳንን ትተሻት አትህጅ ከጒኗ መሆን አለብሽ በተረፈ ቶቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @zaydgadrmkl3278
    @zaydgadrmkl3278 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኣዳን ፅሪቲ ክፈትዋ እንኳዕ ንኣሸንዳ በዓል ኣዴናቅድስት ድንግል ማርያም ኣብፅሐና ትግርኛ ትዛረባ ኣለክንዶ ደቂ ኣሸንዳዋይ እንኳዕ ኣብፅሓክን❤

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 20 วันที่ผ่านมา +2

    በአለም ዙሪያ ያለቹ የሀገሬ ልጆች ባማላጅነቷ ያመናቹ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት አደረሳቹ አደረሰን አሜን ❤ በያለንበት አማላጅነቷ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያውርድልን አሜን 🙏 ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🥰🙏

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz 21 วันที่ผ่านมา +8

    ማነው እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቅው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @KhadijaAhmed-ho6pf
    @KhadijaAhmed-ho6pf 21 วันที่ผ่านมา +8

    ዮአዳን የኔውድ❤❤🎉🎉🎉🎉 ክፍል24 ተሎ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 21 วันที่ผ่านมา +7

    ከረሣሁት ቡሀላ ተለቀቀ😢😂😂
    ቶቶሎ ልቀቁ እምትሉ

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 21 วันที่ผ่านมา +5

    ቅድስት እና ዮሃዳን እህትና እህት ይመስላሉ 🥰🥰መልካቸው ይመሳሰላል

  • @Zuzu-zg7sf
    @Zuzu-zg7sf 21 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ወይኔ ይሄ ሁሉ ቀይታቹ 30 ደቂቃ ብቻ 🙄🙄🙄 ቢያንስ 1.00 ስዓት ይሁን የምትሉ 👍👍👈

  • @BegonetBancha
    @BegonetBancha 21 วันที่ผ่านมา +3

    Ara betam yamiral ahun nawu diramawu belu tollo tolo likeku

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 21 วันที่ผ่านมา +4

    እህቶቼ እስኪ ለኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢እኔንም አበረታቱኝ 1kአስገቡኝ

    • @SaadSaid-ok1ez
      @SaadSaid-ok1ez 21 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንንእህቴ

  • @MuluDereje-m8e
    @MuluDereje-m8e 21 วันที่ผ่านมา +4

    Kidist ina yohadan yimasesalelu ihitamamoch say honu aykerim❤😊

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 21 วันที่ผ่านมา +8

    የዮሓዳን ጸጉር ዛሬ እንደሴቶቹ ሆነ ተመስገን😂😂 ደሞ ቅጥ አጣችሁ 1 ሳምንት ሁሉ ዝም ትላላችሁ የወደዳች ህዝብ እደሚረሳችሁና እደሚጠላችሁ አትርሱት ትለቁት እደሁ በስርዓት ልቀቁልን ❤❤❤❤❤

  • @حكمتملاوي
    @حكمتملاوي 21 วันที่ผ่านมา +12

    በየቀኑይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu8ur5ch3q
    @user-xu8ur5ch3q 20 วันที่ผ่านมา +2

    ማነዉ እደኔ የወዳንን እና ማህሊትን የሚወድ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @MedinaWurga
    @MedinaWurga 21 วันที่ผ่านมา +8

    ምን ግዜ ይሄ ሁሉ ሰው ቀደመኝ😂❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 21 วันที่ผ่านมา +2

    አቤልና የአቤል ጓደኜ ቅዱስ ሲያስቁኝ እኮ ደግሞ የአቤል ዉሸት ቱ😂😂😂ዮአዳን ማህሌት ሳሚ የኔ ፍቅሮች ስወዳቸዉ❤🥰ሂሩት የምትባል ሰዉ አቃጥላ ልትደፋኝ👊

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r 21 วันที่ผ่านมา +12

    እባካቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 21 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ የእርገት በዓል

  • @ሂውይሂውይ
    @ሂውይሂውይ 21 วันที่ผ่านมา +7

    ቅዳሴው ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @HhHh-k5g9w
    @HhHh-k5g9w 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን ዲራማ እየረሳሁትነዉ 😂😂 ባመት አደየ እየለቀቃቺሁ

  • @louginawad576
    @louginawad576 21 วันที่ผ่านมา +9

    ማነው እንደኔ በሄበን ሞት ልቡ ያረረው እስቲ ፍትህ በሉ ቅመሞቺዬ እኛም ልጂ ይኖረናል ፍትህ ለሄቨን ያን አረመኒ ይሰቃይ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 21 วันที่ผ่านมา +4

    ምናለ ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን😢😊❤🎉

  • @asther503
    @asther503 21 วันที่ผ่านมา +15

    አብሽር የምትሉ ክርስቲያኖች አስተውሉ ከዚህ ፊልም ላይ አብሽር ሲል ምንም አላወቀም አንልም አብን ስትሽሩት በፊልም ደረጃ አመጣችሁት 😢😢😢😢

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h 21 วันที่ผ่านมา +1

      ማለት አልገባኝም

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา +2

      አረ.የተወዘገ.ኮመንት.አስረጅን❤

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 21 วันที่ผ่านมา +2

      አብሽር ማለት እኮ ሲመስለኝ ችግር የለም እደሆነ ይሆናል አይዞህ በርታ በርች እደማለት ይመስለኛል የሚጠቀሙበት ምክንያቱም ያረብ ክርስቲያኖች የሚጠቀሙት ቃልነዉ😊

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 21 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Qfn1D2b9ADQ/w-d-xo.html

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 วันที่ผ่านมา

      @@user-wl6od7sl4uእናመሰግናለን.ውዴ

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 21 วันที่ผ่านมา +6

    ዮአዳን ስወዳት የኔ ምስጊን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaymnteAlna
    @HaymnteAlna 21 วันที่ผ่านมา +15

    ማነው እደኔ ይዋዳን እና ማሂ ሱስየሆኑበት❤❤❤❤

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 21 วันที่ผ่านมา +8

    ውድ የኦርቶዶክስያን ልጆች እንኩዋን ለእናትችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ ባዓል አደረሳችሁ ✝️⛪✝️⛪✝️⛪💓💓💓💓🙏🙏🙏