ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤቲ መንፈሳዊ እውቀት ቢኖራት ጥሩ ይሆን ነበረ ጤንነት እስዋን ለማስረዳት ሲጥር አንዱን ሳይጨርስ ወደሌላው ይዘልላል
ጤንነቴ (ወልደ ሩፋኤል) ሰላም ላንተ ይሁን!በጣም ናፍቀከን ነበር 💚💛❤️ቢቻልክ ስለ መገለጥ ዕረፍት ልጅነት እና ዘላለማዊ ህይወት ብትነግረን?
ጤንነት ነኝ ። ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት በብስራት ኤፍ ኤም የቀረበ ቢሆንም በድጋሚ አድማጫች እንዳያደምጡት መደረጉ ለእኔም ሆነ ለአድማጮች ጥሩ ነው። ነገር ግን ከእዛ በኋላ ከእዚህ የተሻሉ ብዙ ስራዎችን ስለሰራን አድማጮች አንዳይደናገሩ ጊዜውን ብትጠቅሱት መልካም ነበር
በጣም ጥሩ ነው፡ጊዜውን ማሳወቅክ ገርሞኝ ነበር ከማይገባት ሴት ጋር መወያየትክ
ምትጨዋወቱበት ጉዳይ ጥሩ ነበር ግን ።ምታነሳው ርእስ አየተረዳሁህ ሳለ አሰፋህው አንዱን ሳትጨርስ አንዱን እያነሳህብኝ ጭብጥ ነገር ለማግኘት ተቸገርኩ። አንዱን ርዕስ አድማው ።በጣም ሰፊ ትንታኔ ያስፈልገዋል ።አንተ ብዙ ርዕስ ነው የነካካህው።
ለጋዜጠኛዋ ያለኝ ምክርእንግዳ ከመጋበዝሽ በፊት ትንሽ የፃፉትን ማንበብ ለጥያቄሽ ይረዳል ብዬ እስባለሁ ጤንነትን ብዙ ሰው ቢረዳውብዙ ለውጥ ይመጣል ብዬ እስባለሁ፣የዘመን ጥያቄን ስለመለሰልኝ፣ግን ለመረዳት፣ ከባዶነት መጀመር ያስፈልጋል
በጣም የቆየ ነው
ጤንነቴ እኮን በዚህ መድረክ መጣህ👍🏾❤️የንተ ሀሳብ እጅግ ጥልቅ ነውለመረዳት የሚፈልግ መፀሀፍን ማንበብ እና በዩቱብ መልከአ ሀሳብን ማዳመጥ ይጠይቃልንግርት ማለት ብዙ እውነት ነው1.ግለሰብ2. ቤተሰብ3.መሀበረሰብ4.ሀገር5.ሀይማኖት(እምነት)6.መፈሳዊነት7.እውነት፤ጥበባዊነት፤ፈጣሪን፣ቀጥታ፣የማግኝት፣ከፋታ፣ ማለት ነውለምሳሌ፣ ቅዱስ፣ያሬድ፣ሄኖክ
አሁን ከምታውራው ጋር በተያያዘ ካነበብካቸው መፅሀፍት እሔን ብታነቡት የአስተሳሰብ አድማሳችሁን ያሰፋዋል የምትለው ካለ ብትጠቁመኝ ።
የጤንነትን መፀሀፍ ከፈለክ መፀሀፍ እድሚሽ ብለህ ብትፈልግ ታገኘዋለህ
This lady not understand
ቤቲ መንፈሳዊ እውቀት ቢኖራት ጥሩ ይሆን ነበረ ጤንነት እስዋን ለማስረዳት ሲጥር አንዱን ሳይጨርስ ወደሌላው ይዘልላል
ጤንነቴ (ወልደ ሩፋኤል) ሰላም ላንተ ይሁን!
በጣም ናፍቀከን ነበር 💚💛❤️
ቢቻልክ ስለ መገለጥ ዕረፍት ልጅነት እና ዘላለማዊ ህይወት ብትነግረን?
ጤንነት ነኝ ። ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት በብስራት ኤፍ ኤም የቀረበ ቢሆንም በድጋሚ አድማጫች እንዳያደምጡት መደረጉ ለእኔም ሆነ ለአድማጮች ጥሩ ነው። ነገር ግን ከእዛ በኋላ ከእዚህ የተሻሉ ብዙ ስራዎችን ስለሰራን አድማጮች አንዳይደናገሩ ጊዜውን ብትጠቅሱት መልካም ነበር
በጣም ጥሩ ነው፡ጊዜውን ማሳወቅክ ገርሞኝ ነበር ከማይገባት ሴት ጋር መወያየትክ
ምትጨዋወቱበት ጉዳይ ጥሩ ነበር ግን ።ምታነሳው ርእስ አየተረዳሁህ ሳለ አሰፋህው አንዱን ሳትጨርስ አንዱን እያነሳህብኝ ጭብጥ ነገር ለማግኘት ተቸገርኩ። አንዱን ርዕስ አድማው ።በጣም ሰፊ ትንታኔ ያስፈልገዋል ።አንተ ብዙ ርዕስ ነው የነካካህው።
ለጋዜጠኛዋ ያለኝ ምክር
እንግዳ ከመጋበዝሽ በፊት ትንሽ የፃፉትን ማንበብ ለጥያቄሽ ይረዳል ብዬ እስባለሁ
ጤንነትን ብዙ ሰው ቢረዳው
ብዙ ለውጥ ይመጣል ብዬ እስባለሁ፣የዘመን ጥያቄን ስለመለሰልኝ፣ግን ለመረዳት፣ ከባዶነት መጀመር ያስፈልጋል
በጣም የቆየ ነው
ጤንነቴ እኮን በዚህ መድረክ መጣህ👍🏾❤️
የንተ ሀሳብ እጅግ ጥልቅ ነው
ለመረዳት የሚፈልግ መፀሀፍን ማንበብ እና በዩቱብ መልከአ ሀሳብን ማዳመጥ ይጠይቃል
ንግርት ማለት ብዙ እውነት ነው
1.ግለሰብ
2. ቤተሰብ
3.መሀበረሰብ
4.ሀገር
5.ሀይማኖት(እምነት)
6.መፈሳዊነት
7.እውነት፤ጥበባዊነት፤ፈጣሪን፣ቀጥታ፣የማግኝት፣ከፋታ፣ ማለት ነው
ለምሳሌ፣ ቅዱስ፣ያሬድ፣ሄኖክ
አሁን ከምታውራው ጋር በተያያዘ ካነበብካቸው መፅሀፍት እሔን ብታነቡት የአስተሳሰብ አድማሳችሁን ያሰፋዋል የምትለው ካለ ብትጠቁመኝ ።
የጤንነትን መፀሀፍ ከፈለክ መፀሀፍ እድሚሽ ብለህ ብትፈልግ ታገኘዋለህ
This lady not understand