አብይ ሀዋሳ ላይ ጉድ ተናገሩ ”አስቸገሩኝ” ፤ አብይን ያስቆጣው የዳንኤል ንግግር ፤ ሚኒስትሯ ዝምታቸውን ሰበሩ ፤ አዲስ አበባ የተሰማው ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 22 วันที่ผ่านมา +16

    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ህዝብ

  • @mercato967
    @mercato967 22 วันที่ผ่านมา +21

    በሳቅ ፍርስ አልን እኮ!!!በዚህን ያክል አለምን መዋሸት?ያሳፍራል!!!

  • @aschalewseifu7293
    @aschalewseifu7293 22 วันที่ผ่านมา +11

    ጉድ እኮ ነው

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu9929 22 วันที่ผ่านมา +10

    እግዞ ማለት ይሄኔ ነው

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 22 วันที่ผ่านมา +5

    አረ ምን ጉድ ነው የሆነብን ዘንድሮ 😢😢😢😢

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g 22 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ፡እድገታችን፡ነው፡እብደታችን፡ያለው፡አቤት፡መቸ፡ነው፡የምትመጣ፡ፈጣሪ😢😢😢

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 22 วันที่ผ่านมา

      Inem memichaw nafekegn.Fetary hoy er zimitah mindinew?yikir Belen,beka bilen.Egzio Egzio.

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 22 วันที่ผ่านมา +7

    😂😂😂😂😂 የፖል መብራት ስላበራ ነው የሰው በላው አገዛዝ የአገሪቱን መከላከያን እያስጨርስው ነው down down😢

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186 22 วันที่ผ่านมา +4

    ወይዘንድ ጉድ ፈላብን አምላክ ማረን ማራን ጉድ ፈላብን😂😂😂😂😂

  • @mesi2364
    @mesi2364 22 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል ያስቸግራሉ እንጂ ይሄን የመሰለ ጭካኔ ከየት አመጣችሁ የህዝብን ቤትና የሥራ ቦታ አፍርሳችሁ ሜዳ ጥላችሁ አናውቃችሁም ማለት እንዴት ቻላችሁ? ህዝብን በርሀብ በቤት እጦት በጦርነት ማሰቃየት እንዴት ያስችላል ብለው ነው

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v 22 วันที่ผ่านมา +5

    ፊልድ ማርሻሉ ከዝህ በፊት ብዙ ሀገሮች የመከለከያችሁን ልምድ እንደታካፍሉን እንፈልጋለን።ስለዝህ እኛምጋ ና፣እኛምጋ ና፣እያሉ አስቸግራዉኛል ብሎ ነባራ። ዘሬ ደግሞ እርሶ ደጋሙ። ብልፅግናዎች ዉሻታችሁ የሚያልቃዉ መቼ ይሁን?

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሕዝቤን እየገደልኩ ነው ብለው ይመልሱ!

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 22 วันที่ผ่านมา +5

    የመንደር ወሎበላም ብትባል ይመጥንሀል።

  • @asterstotaw8608
    @asterstotaw8608 21 วันที่ผ่านมา +1

    እወነትም ይሄ ሰውዬ ታሟል ምረቱን ይላክልህ

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 21 วันที่ผ่านมา +1

    መጋደልንጦርነትንአልጠየቁትም

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege 18 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይይይይይ አስቸገሩት እንዴ አዎ ህዝቡን በመጨረሱ ያወራህ አልመሠለህም

  • @vaticanabebe9921
    @vaticanabebe9921 21 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ዳንኤልን ጀዝባ ትሆን ምንም ብትለፈልፍ የኢትዪጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ የወረድክና በሞቀበት አሽቃባጭ ወዳዘመመበት ጠጋ ጠጋ እንደሆንክ አንረሳህም

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp 20 วันที่ผ่านมา +1

    ጎድእኮነዉ,ማነዉ,እደኔየሳቀዉ,,ሰዉየዉ,ምንእየሁነነዉ

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 22 วันที่ผ่านมา +1

    ያስችግሩናል

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 22 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ቀደደደደደድ አዎ እያስቸገሩት ነው ለምን ሰው ታስጨፈጭፋለህ እያሉ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 22 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም ፍቅር ልማት ናፈቀን። ጭቅጭቅ ጦርነት ንጹሃን መታገት ንጹሃን መገደል ሠለቸን አስጠለኝ።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 21 วันที่ผ่านมา

      Hidina mehaym jawisaw in teyikew

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቀዳዳ መንግሥት ያልተማረ መሪ👎👎👎👎

  • @adamia3883
    @adamia3883 20 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian great leader Dr Abiy

  • @asterstotaw8608
    @asterstotaw8608 21 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ😷😷😷😷😷😷😷

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገርን በውሸት ወይንም በጨበጣ ማደናገር አይቻልም ።

  • @tonyasmamaw5859
    @tonyasmamaw5859 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጁላ ደግሞ ብዙ ሀገሮች ወታደራዊ ትብብር ጠየቁኝ አለ ወይ መመሳሰል

  • @SolyMisganaw
    @SolyMisganaw 21 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሳቸው እኮ ገና ጡጦ የተው አይመስለኝም!!!

  • @AleMu-o7o
    @AleMu-o7o 20 วันที่ผ่านมา

    ፍትለኢትዮጵያ?ህጻናት?????

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 22 วันที่ผ่านมา +1

    ልክስክስ የቀን ስራ ሰራተኛ ስራ እየሰራህ ሌሎች ሀገር እንዴት ፈለገህ!

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x 21 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂ወሬ ብቻ ብለው ሌሎች ሃገራት ኢትዮጵያ ሰው መኖር እንደማይችል ነው የሚያውቁ መጀመሪያ ሰላም ነው ሲምንቶ መጠፍጠፍ በህዝቡ ባትመፃደቅ ጥሩ ነበር

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 22 วันที่ผ่านมา +3

    ኮመደያን እንበላቸው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 22 วันที่ผ่านมา +5

    ቀዳዳዉ፣፣አብዪ፣፣፣እርእረ፣፣፣እባክህ፣፣፣ተተረተርክ

  • @solomonabebe6423
    @solomonabebe6423 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ይባላል ብርሀኑ ጁላም ይሄንኑ ብሎአል

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 21 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ትክክለኛው ፋኖ ጀግና ነው ስርቅን ይፀየፋል ለክቡሩ ነው ከወያኔጋ ሲፊጋ ያሸነፈው ግን በፋኖ ስም የሚነግድ ሌባች ሙሁር ፖለቲከኞች አወ ሌባች የሰውን ደም ያፈሳሉ ይስርቃሉ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 21 วันที่ผ่านมา +3

    ❤አቡቹ ጀግና ❤አንተ የሚረዳክ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ነው ገና ብዙ ትሰራለክ ሰርተክ አይተናል እናመሰግናለን ❤

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 22 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ይሄ ሰውዬ ፡ ባለፈው ብርሃኑ ጁላ ያለው ትዝ አለኝ ። ወይ ነዶ ። የጨነቀለት

  • @user-ps4nw1hj2v
    @user-ps4nw1hj2v 22 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ እነዚሂ ጉደኞች የብራሁኑ ጁላ ሲገርመን አብይም ደገመው,አሁን እነዚህ ሰዎች ማን ነው የሚፈልጋቸው,ሶማሌ እንኳ ቀሽም መጥፎ መሆናቸውን አውቆው ይውጡልን ብሎዋል,,,,,

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 22 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሰው ሀገር የሚመራ ሳይሆን የአንድ አካባቢ የሰፈር ዱርዬ አይነት ነው

  • @Abrehamaragaw
    @Abrehamaragaw 22 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አብይ የውሸት አባት ሆንክ በቃ አይደል

  • @baheruhagous6713
    @baheruhagous6713 22 วันที่ผ่านมา +2

    የፍትህ ሚኒስትር ሳትሆን የፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ነበረች፡፡

    • @user-ql6ld6dh8l
      @user-ql6ld6dh8l 21 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ዝምብለው ነው የሚያወሩት

  • @Gamal-zy9ih
    @Gamal-zy9ih 21 วันที่ผ่านมา

    እንደእናተንእዴትነውየምናልቀውነውያሉት ን

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 21 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ ምን ያጣላዋል

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 16 วันที่ผ่านมา

    እንዳንተ ሀገር ማፍረስ ለመማር ከሆነ ጥሩ አስተማሪ ትሆናለህ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 22 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄማ ጨርሶ አብዷል😂😂😂

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 22 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪያችን ይህ ሁሉ ቀንድ ያወጣ ከዚህ ትልቅ አገር መሪ ሲዋሽ ጤነኝነት የጎደለዉ ነዉ

  • @Weyeni
    @Weyeni 22 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ያደግነው በማቋረጥ የውሸት ዜና ነው

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 21 วันที่ผ่านมา

    ክክክክ እንደው ወደው አይስቁ አሉ እንደው ጉድእኮ ነው😂

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጡሩምባው መሪ

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 21 วันที่ผ่านมา

    አሁን ተቸግራለሁ እኛም ጋ ና

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጠቅላያችን?

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 21 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ መንግስቴ የወያኔ ዋና ካድሬ እኮ ነው። ፌክ ዶክተር😂

  • @sulekedir
    @sulekedir 17 วันที่ผ่านมา

    ኢትጵያውያ ውስጥ በመከራ የሚያድገው ሰው እንጂ ዛፍ ብቻ አይደለም!?!?

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 21 วันที่ผ่านมา

    ይቺ ከአዲስ አበባ ወጣ ወጣ የመንግስቱ ኃይለማርያም የመጨረሻ ጊዜ ትመስላለች።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 22 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅አጃኢብ ነው 👍 ዉሸት የ opp ፍልስፍና ነው እኮ ጎበዝ 👍👍👍

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 21 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ የ4ኛ ሐ ክፍል በ8 ትምህርት የወደቀ ደደብ😂😂😂😂

  • @meresaalemu6843
    @meresaalemu6843 22 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ዓይነት ውሸታም የሆነ መሪ ነው ከየት የመጣ ለውጥ ነው መገዳደል ልታስተምራቸው ትችላለህ ከንተ ቁም ነገር ከመማር ከህፃን መዋል አይሻልም እንድየ

  • @hewanhailu9276
    @hewanhailu9276 22 วันที่ผ่านมา

    Kealem andega wushetam abaiy

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 22 วันที่ผ่านมา

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 21 วันที่ผ่านมา

    Ewinetuin new Dr abyi ye zemenachin talaku meri

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 22 วันที่ผ่านมา

    ጠብጥብልኝ ጉድ በል

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 22 วันที่ผ่านมา

    በለው😢😢😢

  • @user-lm8mn8df7x
    @user-lm8mn8df7x 21 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ቅድት

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 22 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ላይ እድገቱ አይ በሻሻው እርስ በእርስ እያባላ የአማራ የኦሮሞ የትግራይ ክልል ችግር እስከ አሁን መፍቴ ያላገኘ ፒያሳን ብልጭልጭ የውሃ ፋፋቴ ሰርቶ አንተ ከጥላቻ ጦርነት መፍቴ ያላገኘ ስንት ወጣት በድሮን አለቀ ስንት ሺ ወጣት ሞቶ እንማንስ ናቸው ሃገራቱ ዳግም ቻይናዎች የሰሩት እሱ እንደሰራ ያውራል።

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባ ትርትር

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 22 วันที่ผ่านมา

    ፣አብይ በኢትዪጰያ ህዝብ እቀለደ መሆኑን አንድ መቶ ሃያ ሚሊየን ህዝብ እወቁት

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 22 วันที่ผ่านมา

    ጋንኤል ክብረት እርኩስ ነው ።።።አማራ ገዳይ ነው ። ትግሬ ገዳይ ነው ኦሮሞ ገዳይ ነው።።።።።።።። ምስኪን ኢትዮፕያዉያንን ገዳይ ነው

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 22 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ቀጣፊ ድል ለፋኖ

  • @mulukenayalew6386
    @mulukenayalew6386 22 วันที่ผ่านมา

    እረባክህ

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 22 วันที่ผ่านมา

    አንተንም እንደፊልድ ማርሻሉ እዛም እዛም ና አሉህ እንዴ? ይገርማል ሁለታችሁም ካንድ ባህር ነው እንዴ የተቀዳችሁት በጣም ያሳዝናል ይሄ የሚያሳየው ምንድ ነው?????????????

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 20 วันที่ผ่านมา

    በሳቅ ኣለቅን😂

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 22 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ በዕውነት። የአ.አ ኮሪደር ሥራ እኔ ተደቄያለሁ። ምክኒያቱም ይህ ሁሉ የአስፋልት ጠርዝ በህገወጥ ተይዞ ቢዝነስ ሲሰራበት ነበር ማለት ነው።

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 22 วันที่ผ่านมา

    አደግንጅተለወጥን ያምየመግደልለጥበጣም

  • @mesgennagenet-hz8ej
    @mesgennagenet-hz8ej 22 วันที่ผ่านมา

    Dr Abi 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ere "saqe nalign tirses amelu nw"😂 adegachihu😢

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 22 วันที่ผ่านมา

    Men seytan gebaben?

  • @elizabethmulat-t2z
    @elizabethmulat-t2z 21 วันที่ผ่านมา

    እረወየሁ 😂😂😂

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 22 วันที่ผ่านมา

    አቢይ ለቲክታከሮች ቢዝነስ ከፈትክ Thank you!!!

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 21 วันที่ผ่านมา

    ለመወደድ ሲባል ደካሟትዠች ምኟታቸውን
    ብርሀኑ ጁላ ከእኛ ጋር ስራ ቨሚል አስቸገሩኝ ሲል ዋሼ
    አብይ አህመድም ሌላ ሀገሮች እንዴት የኮሪደር ልማቱን ሰራችሁ በማለት እና አብረን አንስራ እያሉን ነው አሉ
    ቅቬ ሻጭ ድርቅ አንዲሉ እባክህን ስለ አልሚነቴ ውሸቴን ስማና እመነኝ በማለት አማኝ ደጋፊ እየተማጠ ነ ነው ።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 22 วันที่ผ่านมา +1

    ውሼታሞች ሴው እየገዴሌ ችግኝ የምቴክል ክፉ መር አቅፋችሁ አትጩሁ

  • @abebe7532
    @abebe7532 20 วันที่ผ่านมา

    Ufffffff😡😡Ere teqateln
    Getahoy yehenin Inna ena Dem Tebeqel ‼️‼️‼️

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 22 วันที่ผ่านมา

    ቱሪናፋ

  • @tsigezeleke6008
    @tsigezeleke6008 17 วันที่ผ่านมา

    አይ ማሞ ቂሎ

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንድ ያው አንተን በአንድ ዶማ የሚደፍ የለም ምክንያቱም ዶማ ስለሆነ

  • @abiyfikadu
    @abiyfikadu 22 วันที่ผ่านมา

    Kedada

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 22 วันที่ผ่านมา

    Antem jeneralum woshtamoh nachu manem ayelem !

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 22 วันที่ผ่านมา

    Ayalkibet Abiy Ahmed.kkkkkk

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 21 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 wey Gude Yaschegerunge????

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 18 วันที่ผ่านมา

    Keberit aytamnem atemnw

  • @TsiyonBelay
    @TsiyonBelay 22 วันที่ผ่านมา

    ተቀደድክ

    • @Chereka203
      @Chereka203 15 วันที่ผ่านมา

      ቂጥሽን ጅብ ይቅደድሽ አሕያፊት ብልፅግና🤯💩

  • @abebe7532
    @abebe7532 20 วันที่ผ่านมา

    Bizu Hageroch eyaschgerut new⁉️⁉️🤣kkkkkkkkkkkkkk
    Gud bel Gonder‼️kkkkkkkkn

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 22 วันที่ผ่านมา

    Ebab erase

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 22 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 22 วันที่ผ่านมา

    Yam ena ga na alu 😂

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 21 วันที่ผ่านมา

    ቀዳዳ ጨቅላ አብይ 😂😂😂

  • @SabaDemise
    @SabaDemise 11 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😂😂😂

  • @DhccFjdf
    @DhccFjdf 22 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😢😢

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 22 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 የውሸት አባት ዮሐ 8: 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።

  • @azeb33azeb63
    @azeb33azeb63 21 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 22 วันที่ผ่านมา +2

    Aby jenosider tererest bokoarme dersek yetfa kosasa mery