ያጥር ወፍ አትስማሽ ጋደኖቼ ሰርፕራይዝ አደረጉኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • #MAEDOTጉራጌዋ#ethiopia#coupleprank
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 239

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 วันที่ผ่านมา +9

    ደሞ ወልደሽ ወለድኩ ብለሽ ልጅሽን አቅፈሽ የምናይሽ ያርገን ያረብ እኔም የወር እርጉዝ ነኝ አላህዋ ሶሊህ የሆነውን ልጅ ወፍቆኝ ትም ስም ያርገኝ ያረብ❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 วันที่ผ่านมา +13

    ማርያም ትቅርብሽ ማዶት ያጥርወፍ አትስማሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያዙርልሽ የድግል ማርያም ልጂ የኔ ውድ በጣም ነውደስ የምትሉት በሉ ላይክ ሸር አርጉ ቤተሰብ

  • @lulutube885
    @lulutube885 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን የምታቅፊ ያድርግሽ እናትነት መታደል ነው ልጅ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ሁላችንም ለዚህ ቀን ያብቃን ወልደን ለመሳም 😍😍

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 วันที่ผ่านมา +7

    ማርያምን ቡታጅራዎች ፍቅር ናችው ትለያላችው
    እርጉዚት እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሸ ያጥር ወፍ አትሰማሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማውን ምጥ ትሰጠሸ በሆድሸ ያለውን እመቤቴ ማርያም በሰላም ገላግላሸ በጀርባሸ ታሳዝልሸ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 2 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ስስት እምዬ እናቴ በሰላም በጅሽ ታሳቅፍሽ አሜንንንን🎉❤❤❤

  • @SulfaAbdu-rf1rk
    @SulfaAbdu-rf1rk วันที่ผ่านมา +4

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ለአሰፋሽም እህትሽም ዱአ አርጊላት

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f 2 วันที่ผ่านมา +5

    የጌታዬ እናት እመብርሀን ትቅረብሽ ልጂሽን ታቅፈሽ እድናይሽ ያብቃን

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 2 วันที่ผ่านมา +6

    በሰላም ተገላገይ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው ተባረኩ❤🎉❤🎉

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማርያም !ማርያም ማርያም !ማርያም !ማርያም !ማርያም። ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችልሽ ብሎኝ አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ (2) ማርያም!ማርያም !እመብርሐን ትቅረብሽ የኔውድ❤❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማዶት

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ወድ በሰላም ወለጂ አላሂ ከች ገረ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዱች ደስ ስትሎ በስላም ወልድሽ አቅፍሽ እምናይሽ ያድርግን❤❤❤

  • @ayutube144
    @ayutube144 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ በሰላም ፈጣሪ ልጅሽን በቅፍሽ ያርግልሽ❤

  • @umnathanthan
    @umnathanthan 2 วันที่ผ่านมา +3

    እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ❤❤❤ጓደኝነታቹ ምንም ንፍስ ሳይገባበት እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ በፍቅር ኑሩ አይለያቹ ለሌሎች ተምሳሌት ያድርጋቹ❤❤❤

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 วันที่ผ่านมา

    መዶት ኔ ዉድ አላህ በሰላም ሁለት የርግሽ የኔ ዉድ ክፉሽ አየሰማን ቀጮዬ ❤❤❤❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ. አይዞሽ. እኔ ከወለድኩ ወዲህ. እርጉዝ ያሳዝኑናል. አይዞህ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል ዋው ነፃነት ያእንቺም እደዚህ ያድርስሽ ማዶት በስላም ማርያም ትገላግላት

  • @mesi2112
    @mesi2112 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቀጫጫ መህዱትየ ያጥር ወፍ አትይሽ በሰላም እማማላክ ሁለት ታርግሽ ❤❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውደሰሰትሉ እናንተበሳቃቹሁቁጥር እምሰቀውነገርሰ😂😂😂የኔውዶይ የጋደኝነትጥግ ማዱየ በስላምተገላግለሺ የደሰታሺ ተካፋይያድርገን❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @tube3507
    @tube3507 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማዶትዬ

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 2 วันที่ผ่านมา

    ማድዬ በስላም ተገላገይ ውይ ሀዩዬ አስታ ግጥም አረገቺው የኔ ፍልቅልቅ 😂❤

  • @m.s1870
    @m.s1870 2 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በሠላም ዉለጅ ሀዩ ነፂ ኩሩ እንዴት ደስ እንደሚሉ ፈታ ያሉ ፍቅር ናቸዉ ቤቢ በሠላም ና እንዳታስቸግር እሺ 💞

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 2 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤❤❤ማዲ እኳን ደሳለሽ ለዚ ክብር ስለበቃሽ ደስብሎኛል

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 2 วันที่ผ่านมา +2

    ነፃነት& ኩሩ ሀበሻዊት ስታምሩ እርጉዟ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ የኔቆንጆ

  • @neimanure
    @neimanure 2 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n 2 วันที่ผ่านมา +1

    በስላም ለመገላገል ያብቃሽ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ደስ ስትሉ ❤❤❤ በጣም ነው የምታምሩት ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤ ያጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም ትቅረብሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 วันที่ผ่านมา +1

    እመብረሃን የጭንቅ ቀን ደራሿ በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤🎉❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሳይታወቅባት እሰይ እመብርአን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz 2 วันที่ผ่านมา

    በሰላም ውለጂ ማዶትዬ

  • @user-ng4ux7jv4p
    @user-ng4ux7jv4p 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ምጡን ቀለልያርግልሽ😍😍😍😍😍

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 วันที่ผ่านมา

    ማዶትዬ ማርያም ትቅረብሽ አበዪደሸም ፈጣሪ የጠብቅልሽ❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀት በሰላም ሁለት ታድርግሺ❤❤❤❤

  • @user-rr5mo1md2w
    @user-rr5mo1md2w 2 วันที่ผ่านมา

    በሰላም ተገላገይ ❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በስላም ይገላግል❤❤

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 วันที่ผ่านมา

    ማሪያም ትቅርብሽ ደስ ትላላችሁ ለምን አላዘጋጁላትም ብየ ነበር ደስ ብሎኛል❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ በሰላም ተገላገዬ ልጁሸ ለማቀፍ ያብቃሸ❤❤❤❤ የአጥር ወፍ አትሰማሸ 😅

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማርያም ትቅረብሽ 🎉🎉❤❤

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube วันที่ผ่านมา

    እርጉዝየ በሰላም ዉለጅ

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሸ የአጥረወፈ አትሰማሽየኔጀግኖቸሰወዳቸዉእነናፀየን እነመልካምየኔወዶቸ❤❤❤❤❤

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ መዲዬ

  • @MoMo-es3vm
    @MoMo-es3vm วันที่ผ่านมา +1

    በሰላም ዉለጂ እኔም በጣም እፈልጋለዉ ልጂ መርፌ ታስወጠዉ 5 ወሬ እስታሁን መርገም አልቻልኪም እስት የምታዉቁ ነገሩኚ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውትብርራችሁ:ደስስስስስይላል:ማዱዬ:ሰበሰላምውለጂ❤❤

  • @user-mq2os1lb4p
    @user-mq2os1lb4p วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሺ ማእድ❤❤❤❤❤

  • @user-hj5pw1yz8s
    @user-hj5pw1yz8s วันที่ผ่านมา

    ልጅሽን በሰላም እምታቅፊ ያድርግሽ ማማየ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሸ ወዴ በጣም ነው ደሰ የምትሉት በእውነት ጉደኛ እንደዚህ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ ልጂሽን አቅፈሽ እድናይሽ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 2 วันที่ผ่านมา

    ማዕዶትየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ለለሙ የምትያት በማርያም መልካምንና ፋሲካ ተብየዋን አስታርቂልን ወይም ከአንዱ ሜዳ አያይዛ ትልቀቃቸውና ይደባደቡ ይውጣላቸው የሠው ህይወት የሚፈታፍቱ በማይመለከታቸው ሆ ሩታ አብርሽ የሠው ነብስ አጠፉ አዳሜ ተቀጠቀጠ ድራማም ይሁን ምን አገባቸው ራሳቸው ዘና ብለው እኛን ዘና ካደረጉን የሚጫጩት ምነው አጀንዳ አደረጓቸው እኮ😂

  • @almetubez237
    @almetubez237 2 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን በሰላም ትጋላግልሽ ያጥር ወፍ አትሰማሽ

  • @samritube645
    @samritube645 วันที่ผ่านมา

    *ወይኔ ቻይንዬ አስቀናሽኝ😂 ኮሜንት ባልጽፍም ሁሌ አያችዃለሁ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ድንግል ማርያም መልካም ፍሬን ትስጥሽ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ ነጺዬ የኔ ደርባባ እወድሻለሁ በሉ ባለተሮች ቀጥሉቻይንዬ ደስ ብሎኛል ቃል የለኝም*

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 วันที่ผ่านมา

    Mariyaamin nagaan siya hiktu obboletii keenyaa 🤲❤
    Gin baby shawori men malet new ?

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n 2 วันที่ผ่านมา

    አዩዬ የኔ ውብ በራስሽ ውበት ስለመጣሽ❤ የምወድሽ ነፂዬ ውብ

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s 2 วันที่ผ่านมา

    በሰላምለመዉለድያብቃሸ❤🎉🎉🎉🎉እህቴ🎉🎉

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 วันที่ผ่านมา

    በሰላም ተገላገይ ምን ነበር የሚባለው
    የሆድሸን እ በጀረባሸ😊

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ጎደኝነት እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ እህቴ

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ማእዶትዬ ማርያም ትቅረብሽ ማማዬ የኔ ውድ ያጥር ወፍ አትስማሽ ብያለሁ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx2od3zq3u
    @user-zx2od3zq3u 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሏህበሰላምይፍታሽ

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 วันที่ผ่านมา

    ታምራላቹ በሰላም ውለጂ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ትቅረብሽ የኔውድ በጣምነው የምታምሩት💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r 2 วันที่ผ่านมา

    በሠላም ውለጅ ማዶ

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 วันที่ผ่านมา

    ማርየም ትቅርብሸ ❤ ደስ ትላላችሁ❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ዉድ እህት እህት አላህ በሰላም ይገላግልሸ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ እናቴ በሰላም ሁለት ታርግሺ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 2 วันที่ผ่านมา

    እመብርሀን በሰላም ትገላግለሽ

  • @ደሴ
    @ደሴ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa3286 2 วันที่ผ่านมา

    ማሪያም ትቅረብሺ❤❤❤😊😊😊

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ምርጥ ጓዴኞች

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ ቀጮዬ የፊትሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 วันที่ผ่านมา

    ምስሩ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሸ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሸ 🤲🙏❤❤❤

  • @user-zv4zu7gy4n
    @user-zv4zu7gy4n วันที่ผ่านมา

    ማሪያም ትቅረብሽ❤❤❤

  • @user-cb5jz5un1w
    @user-cb5jz5un1w 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ ውድዬ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 วันที่ผ่านมา

    ደሥ ትላላቹ አይለያቹሀ❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v วันที่ผ่านมา

    ቤቢ ሻውሩን ተውት እና በእምነታችን በአላችን እንከተል በሀገራችን በእምነታችን ማርያም ትቅረብሽ ምጥን ታቅልልሽ በበአላችን ደሞ የአጥር ወፍ አትስማሽ ተብሎ ይከበራል እንጂ ቤቢ ሻውር አናቅም ቃሉም ወደኛ ስቶርጎም እፃንን ማጠብ ሆዳችን ውስጥ ነው ምናጥበው ስለዚህ አይመለከተንም ማን እንደ ራስ ውበታችን ኩራታችን በራሳችን ❤❤❤❤

  • @masateta6700
    @masateta6700 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ ውዴ 🙏

  • @AberashBh
    @AberashBh 2 วันที่ผ่านมา

    መአድዬ የኔ ዉድ የአጥር ወፍ አትስማሽ😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 วันที่ผ่านมา

    እመብረሃን ትቅረብሽ❤

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሺ❤ ውዷ

  • @user-gf4ro5nt5s
    @user-gf4ro5nt5s วันที่ผ่านมา

    እመብረሃን ትቅረብሽ❤❤

  • @imahmed8867
    @imahmed8867 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጣይ የነጺ ነው

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅረብሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመብር ሀን ትቅረብሽ እማ ስታስቀኑ ❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 วันที่ผ่านมา +21

    ወላሂ አሰቀኖችኝ እኔም የዘች ቀን ነወ የናፈከን

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም በጣም በጣም እኔ እማ 😢ይህንንም

    • @user-sd8fm5ev1f
      @user-sd8fm5ev1f 2 วันที่ผ่านมา

      የምኑ ቀን

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደሚርኝማ ዉዶቼ

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 2 วันที่ผ่านมา +6

      የምኑ ቀን ክርስቲያን ነሽ አልል ወላሂ አልሽ ደሞ ሆ በሙስሊም መች ይፈቀዳል

    • @sabirasabir-hm8zw
      @sabirasabir-hm8zw วันที่ผ่านมา

      ሣይሆን ማርገዙነው ያለችው እንጂ ማክበር አላለችም 😂​@@Zmzm-uy1qs

  • @user-nb2un9te2p
    @user-nb2un9te2p วันที่ผ่านมา

    በሰላም ውለጂ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 2 วันที่ผ่านมา

    አስዬ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m 2 วันที่ผ่านมา +4

    ነፂን ስወደት በእውነት 🌷🌷

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n วันที่ผ่านมา

      እኔም በጣም ነው ምወዳት ❤❤❤❤❤ ማሪያምን

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ትቅርብሸ ማአዱትዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 2 วันที่ผ่านมา

    ያጥር ወር አትስማሽ እመዓምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤ ሴቶቹ ያረገዙ ነውኮ የሚመስሉት ነው ልብሳቸው ነው 😂😂😂

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x 2 วันที่ผ่านมา

    ኩሩየኔውድአምሮብሻል🌷🌷🌷🌷🌷🙏

  • @tigesttigest5862
    @tigesttigest5862 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂❤❤❤ abet des setelu shakaletoch enante yaye amlak egnanem yeshifen ameen belu kememoche😂😂❤

  • @saadesaade8096
    @saadesaade8096 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሥታምሩ

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y 2 วันที่ผ่านมา

    በሠላምተገልገይ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 วันที่ผ่านมา

    ኪዳነምረት ትቅረብሸ ውድዋ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 วันที่ผ่านมา

    ማዲ የኔ ውድ ሳያስታውቅባት 9ወር😮 ውዴ በሰላም ተገላግለህ በእቅፍሽ ያድርግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ውዷ፣

  • @ensratube
    @ensratube 2 วันที่ผ่านมา

    ወልደሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ❤❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ማህፀን ፈቺ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይፍታሽ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንች መልካም እምትባይ አህያ ጥግሺን ያዝ አንች ቤተሠብ የሌለሺ እርካሺ አፈር ያስበላሺ

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1po 2 วันที่ผ่านมา

    ማዲዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ🥰🥰🥰