Betoch | “ የአዲሷ ሚስቱ ማስረጃ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 484

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @JimitiHamida-og8xo
    @JimitiHamida-og8xo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ አሚን በሉ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ማነው ሻሸን የሚወዳት የሳቅ ምንጪ ናትኮ👍🤣🤣ኧረ ድጋሜ ነው የለቀቃችሁት😮

  • @amma4705
    @amma4705 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በድጋሜ ነው የተለቀቀው በጉጉት እየጠበቅን አይይይይይ

  • @shararh6775
    @shararh6775 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ ቤቶችዬ ተሳስታችዋ ድጋሜ ነው 🎉🎉🎉ክክክክክክክክክክክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምድነዉ የሚደግሙት፡ግን 😂😂😂

    • @hawaindris7028
      @hawaindris7028 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክል

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምንድነው ሰላም ናቸው መቼም ተሳስታችሁ መሆን አለበት

  • @GenetWende
    @GenetWende 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ላይክ አራተኛ ነኝ ኮሜት አንደኛ ላይክ አርጉኝ

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Nejathassen-xx1hk
    @Nejathassen-xx1hk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነዉ ተጃጃላችሁ ሳምት የተለቀቀ ድጋሜ😎

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳምንት አለማየቴ ጠቀመኝ

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድጋምምንው😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ ሀጋራችን ሰላም የርግልን ያርብ😢😢
    ለሁለችንም አላህ የልባችን አሰብ ያሰካልን ያርብ😊😊🎉🎉 አሚን ባሉ😮😮😢😢

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ ለሁላችንም

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለም ያሃገሬ፡ ልጆች ቤቶች ጩኸት ብቻ ነው ግን ደለለው ማለትም ስንታያሁ ጥርሳ፡ዎለቃው በጠም፡ጎበዝ ነው ሸሼ፡እና ሌሎቹ ዝምብሎነቻው

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቶች ዱሮ ቀረ ማህሌን አዛሉ ይበልጣል ማፊ ከወጡ ወድህ በጣም ያስጠላል በዛብህ ብቻ የቀጥለዉ

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንካን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበለጠ ጠላሁት ቤቶችን😢 ጭራሽ የአዛሉም ተተኪ መጣች😢😊

  • @alimaalima-bc4tz
    @alimaalima-bc4tz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድጋሚ ነው የሚታየው😊

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡ እትዬ አዛሉ የናፈቃችሁት እናቴ ያለ አንች አይይይይ???😮😮😮❤❤❤

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሜላትና ይብቃል ብኖሩ በጣም ደስ ይለኝ ነበር

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔደግም ረእሱን አይቼ ሰት ማለቴ😮 የታየውን መልሳችሁ ሆሆሆ

  • @Lebegohonelign-j2l
    @Lebegohonelign-j2l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂

  • @almasalamas9044
    @almasalamas9044 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቶችም እየዞረባቸዉ ነዉ😂

  • @Bekatechtube
    @Bekatechtube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    WOW

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቶች እያረጀነው አርእስቱና ተዉኔቱ አይገናኝም

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጵንጤው ሁሉ ሃሳብ አለቀ እሠይ

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሳብ አለቀባችሁዴ ያየነውን የምደግሙት አረጣችሁሳ ቤቶች 😢😢

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 53 นาทีที่ผ่านมา

    አዎ ሻሼ ጉልበትሽን አቅፈሽ ተኚ 😅😅😅

  • @KharkidaBaze
    @KharkidaBaze 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሰላምነው😂😂😂😂😂

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koy alekebachu woy deramaw😂😂😂degAmi yelekekachehut

  • @edeneden9685
    @edeneden9685 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሆይ እንደሻሼ ከማትሪክ የወደቁት ብዙዎች አሉና አንተ ጠብቃቸው 🙏

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቶች ደገማችሁት የሳምንቱ በስተትመሆን አለበት

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
    @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰምንቱን ምን ነው ደገማችሁ አድስ ስንጠብቅ አሁን ይሄ ልክ ነው አራ ግን ተው ለእኛ ለመዳም ቅማሞች አስቡ 😂😂

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉድ የተዋሕዶ ልጆች በማርያም🙏 ሙስሊም የሆናቹሁ በአላህ🙏 ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነዉ 🎉🎉❤❤ ዉዶችዬ እንኳንም ደና መጣቹሁ ቤቶችዬ 💘 ሻሽዬ ስወድሽ ❤❤🎉🎉🎉

  • @simstore6259
    @simstore6259 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ርዕሱና ድራማው ለየቅል ሆኑ መቼም ባርቆባቹ ነውኣ😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድጋሚ ምን ነው 😂

  • @filmonlegese99
    @filmonlegese99 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸም ተሳስተን ነዉ ይቅርታ ትሉ ይሆናል, ግን እያወቃችሁ እንደደገማችሁት 100% እርጥጠኛ ነዉ። ለማንኛዉም ሻሽየ አድናቂሽና አካባሪሽ ነኝ ❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መገን ሻሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 28 นาทีที่ผ่านมา

    ጋሽ ኮረኔል 😅😅😅😅ሻሼ ይመችሽ

  • @AshenafiOssie-nz4hq
    @AshenafiOssie-nz4hq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ደሞ ሩጬ መግበቴ😢

  • @madi2644
    @madi2644 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ናችሁ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምነውደገማችሁት😢😢😢

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እ መስራቱ ሰለቻቸው መሰለኝ ደገሙት ሆ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነዉ ተደገመ የሳምንቱ ድጋሜ
    የቴክኒክ ችግር መሆን አለበት ፖሳቹ
    ባርቆበታል 🙆

  • @SisaySimon-h1u
    @SisaySimon-h1u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮

  • @yemareyam-i4h
    @yemareyam-i4h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሳምንቱን😳😳😳

  • @mohammedlalemo
    @mohammedlalemo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    yalefewin samint degemachu

  • @abdurahman9170
    @abdurahman9170 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You uploaded last week’s episode

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴ ርዕሱ ሌላ ድራማው ያለፈው ሳምንት እንዴት ነው ነገሩ ???

  • @טלהוןאיינאו
    @טלהוןאיינאו 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቶች, ድጋሜ? አይነፋም ዝጉ

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ምነው ደገማችሁት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ድጌ ለቀቃቹትሳ 😅🥺🤔

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሻሸየኔዉድየሳቄምጭ😂😂😂😂

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mendinew medegagem

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድጋሚ ነው ርዕሱም አይደለም

  • @AhmedRwili-gt2cf
    @AhmedRwili-gt2cf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲጋሚ

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye niket niketachu medgemachun inkuan and mesmer tsifachu masawek kebadachuh ihe le mtemelkach yalachutin niket yemiyasay new😢

  • @efremgebreslase4463
    @efremgebreslase4463 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው አየር ጠፍ

  • @RaedZiadat-p7i
    @RaedZiadat-p7i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    be gugut yemetebakachu betochey hulachunm wodachalw das telalacheu yana astemarowche ena azenaneoche

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What is going on Betoch😮

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረሱ ሌላ ሚስት የዋ የታለች

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is a wrong video that was posted last week.

  • @simstore6259
    @simstore6259 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ርዕሱና ድራማው ለየቅል ሆኑ መቼም ባርቆባቹ ነውኣ😂😂