"የብርሃን እናት ነሽና" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @DagimBGagie
    @DagimBGagie 4 ปีที่แล้ว +68

    የብርሀን እናት ነሽና (፬)
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን (፪)
    ጸጋንና ክብርን የተሞላሽ
    ከሴቶች መካከል የተመረጥሽ
    ለቃሉ ማደሪያ ዙፋኑ ሆነሽ
    በደመና መንበር የተመሰልሽ
    የሽቶ ማኖሪያ የተቀደስሽ
    መዐዛሽ ያማረ ሽቶ ያለሽ
    ውዳሴሽ ብዙ ነው እናታችን
    ስምሽን እያሰብን ነው መፅናኛችን
    በሀሳብ በክብር ፍፁም ሆነሽ
    ምንኛ ብሩህ ነው ድንግል ልብሽ
    አንቺን የሚመስል የለምና
    ይሰማል ምልጃሽ ያንቺ ልመና
    ይየብርሃን መውጫ ምስራቅ ሆነሽ
    ሰውን ለለወጠ መድኅን ልጅሽ
    ምስጋናሽ አያልቅም ለዘላለም
    ማህሌት ነሽና በአርያም
    መላእክት ፍጥረትሽን ያደንቃሉ
    ጌታን በመውለድሽ ይመካሉ
    ሰማይና ምድርን ሳይወስኑት
    ባንቺ ተወሰነ በእውነት
    የሽቶ ማኖሪያ የተቀደስሽ
    መዐዛሽ ያማረ ሽቶ ያለሽ
    ውዳሴሽ ብዙ ነው እናታችን
    ስምሽን እያሰብን መፅናኛችን

    • @sarayishak3248
      @sarayishak3248 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏

    • @fereworkgetachew5319
      @fereworkgetachew5319 7 หลายเดือนก่อน +1

      እባክህ የዝማሪውን የበገና ቁጥር ብታጋራን❤እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +45

    የብርሐን እናት ነሽና ፣
    የብርሐን እናት
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን ፣
    ፀጋን እና ክብርን የተሞላሽ ፣
    ከሴቴች መካከል የተመረጥሽ... ፣
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @dawitassaye7036
    @dawitassaye7036 10 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
    የብርሃን እናት ናት፡፡
    አሜን፡፡

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 2 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ስሠማው ልቤ ይርዳል ከምር ሲጨንቀኝ የማዳምጠው መዝሙር ነው
    የሽቶ ማኖርያ የተቀደስሽ
    መዐዛሽ ያማረ ሽቶ ያለሽ
    ውዳሴሽ ብዙ ነው እናታችን
    ስምሽን እያሠብነው መፅናኛችን
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክትም አሜን

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      tart the game play zall of mill

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว

      watered was like zall black ⚫️ in his eyes 👀 he said 4

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭በእውነት አሜን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ አሲቢያት
    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን. በእውነት. ልብን እምሽክ ድቅቅ አድርጎ ወደ ውስጥ የሚገባ ዝማረ ነው. ጣፋጭ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እማምላክ ለምኝልን ከልጅሽ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን አሰጭን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 5 ปีที่แล้ว +22

    የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ያዉርድልን በስደት ያለንም በሰላም ላገራችን ያብቃን 👐👐👐😭😭😭💚💛❤

  • @Yemisrach
    @Yemisrach 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እመቤታችን ሆይ ልጅሽ ወደቀጥተኛዋ ወደጠባቧ መንገድ እንዲመራን ለምኝልን። ኀጥያታችንን ይቅር እንዲለን ለምኝልን። ጸሎት ምልጃሽ አይለየን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว +3

    የብረሀን እናት ነሽና /4/
    ለምኝልን ድንግልለምኝልን /2/ ልብን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ወንድማችን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @حليمهال-ب6خ
    @حليمهال-ب6خ ปีที่แล้ว +1

    የብርሀን እናት ነሽና
    የብርሀን እናት
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @senaytsenayt1792
    @senaytsenayt1792 5 ปีที่แล้ว +19

    አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የብርሀን እናት ነሽ እና የብርሀን እናት ነሽ እና ለምኝልኝ ድንግል ለምኝልን ለምኝልን ድንግል ለምኝልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +5

    የብረሃን እናት ነሽና
    የብረሃን እናት 3/
    ለምኝልን #ድንድል ለምኝልን
    ድንግል ጸጋና ክብር
    የተሞላሽ ከሴቶች
    መካከል የተባረክሽ ነሽ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @Filisltan
    @Filisltan 5 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስማዓልና።

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @ማሂየየካውሚካኤልልጅ-ቈ8ኀ
    @ማሂየየካውሚካኤልልጅ-ቈ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +15

    የፃድቃኔዋ ንግስት እናቴ እመቤቴ ማርያም ❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว +7

    የብርሀን እናት ነሽና(2)
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን(2)
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Layla-u3g
    @Layla-u3g ปีที่แล้ว +7

    እንወድሻለን እናታችን❤❤❤

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤✝️የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን❤✝️

  • @HermelaMelaku-nk2of
    @HermelaMelaku-nk2of 9 วันที่ผ่านมา

    ማርያም እናቴ የብርሃን እናት ነሽ ❤❤❤

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 ปีที่แล้ว +2

    ለምኝልን ድንግል ለምኝልንለምኝልን
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን ድንግል
    ዝማሪ መልአክትን ያሰማን

  • @kaleab71921
    @kaleab71921 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የብርሃን እናት ሆይ እኔንም ሀጥያተኛውን ለምኚልኝ እመ አምላክ እናቴ 🙏 😞

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ለሊቀ መዘመራን ለዘመራሪ ይልማ

  • @teddytena1309
    @teddytena1309 10 หลายเดือนก่อน

    አምላካችን ተጨማሪ የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ዘማሪ ይልማ ድንቅ ዘማሪ ነህ

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @tesfaneshderibe3785
    @tesfaneshderibe3785 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም የምትወደው መዝሙር ነው ከራሷ አልፋ ለኔም ተርፋለች እንድወደውም አርጋለች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TsionAyshe
    @TsionAyshe 2 ปีที่แล้ว +1

    Father yihen seal sisel yhen mezmur eyadamete neber yigermal...zimare melakt yasemaln!

  • @Tube-lp3iq
    @Tube-lp3iq 5 ปีที่แล้ว +6

    ብዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን👐👐👐👐👐💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ።
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏።

  • @oliveroliver4975
    @oliveroliver4975 2 ปีที่แล้ว +3

    የብርሀን እናት ነሽና ለምኝልን ድንግል ለምኝልን።❤❤❤

  • @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
    @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዠማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ድንግል ማርያም መላእክት ያስማልን።

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @azmeraberhe9050
    @azmeraberhe9050 10 หลายเดือนก่อน

    የብርሃን እናት ነሽና/2/
    ለምኝልን ድንግል ለምኝልን/2/።
    አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን።

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን(3)ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @amati1061
    @amati1061 4 ปีที่แล้ว +29

    ይህ መዝሙር አረብ ሀገርን ያስታውስኛል ። ተመስገን ለዚህ ያደረስከኝ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 5 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን

  • @eyulove9860
    @eyulove9860 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማን

  • @ሰላሜነሽማርያምቲዩብ
    @ሰላሜነሽማርያምቲዩብ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመብረሃን ምልደጃዋ ይደርብን

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን 💚💚💚አሜን 💛💛💛አሜን ❤️❤️❤️አሜን ዝማሬመላእክትን ያሰ ማልን አባታች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @nebyatyosefweldegebrel8491
    @nebyatyosefweldegebrel8491 ปีที่แล้ว +1

    የብርሃን እናት ለምኝልን🙏አሜን

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላንቺ ምን ልበል እናቴ ማርያም *ቃልቶች አይበቁሽም, ምስጋናሽ ይብዛልኝ !!!!

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ
    @የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልም ጥኡም ዝማሬ

  • @teklehegos2406
    @teklehegos2406 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን ኣሜን!!!

  • @BeleteGetachew-rs7er
    @BeleteGetachew-rs7er 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም የዐብይ ፆም ይሁንልን

  • @ወይንሸትወለተኪዳን
    @ወይንሸትወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    የብረሀን እናት ነሽና ለምኝልን ለምኝልን ለምኝልን

  • @abelkebede9817
    @abelkebede9817 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @sinduabayineh7218
    @sinduabayineh7218 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል የህወሃት ይሰማል

  • @ayas6327
    @ayas6327 4 ปีที่แล้ว +2

    Embatcgn weladte amlk amljn 😍❤️

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb3521 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላዕክት
    ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!
    ለምኝልንድግል!!!!!!!!

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haregewoyi.regassahargawey453
    @haregewoyi.regassahargawey453 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝርምምልክ ይስማልን

  • @SimonAsefa-k8p
    @SimonAsefa-k8p 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር በጣም ነዉ ደሴ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን👐😭

  • @ቤተልሔም-ኀ6ሠ
    @ቤተልሔም-ኀ6ሠ ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 ปีที่แล้ว

    የብርሃን እናት ነሽና ልምኝልን ድንግል ልምኝልን

  • @dawitbelaytefera914
    @dawitbelaytefera914 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @ሰብሊየድንግልልጅ
    @ሰብሊየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልመናሽ አይለዬን

  • @AlexA-bn7nf
    @AlexA-bn7nf 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግልእንድቃናዘገሊላሙሉታድርግልን፡አባታችን፡ቃለሕይወትያስምልን፣፣፣፣

  • @lisaaya6707
    @lisaaya6707 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይስጥልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zemare malekete yasmalene

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሐ5ሐ
    @መሲየድንግልማርያምል-ሐ5ሐ 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Simon yesalam yadergalen letsayew besalam yabikan zamare melakten yasemalen

  • @alulawondimu266
    @alulawondimu266 8 หลายเดือนก่อน

    የጌታዬ እናት

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 5 ปีที่แล้ว

    Egzahibr xegu yebzhalkn enkuan le abiy xsom beselem aderesachihu zemare melakita yasemalel

  • @michuudhugaaiyesus2826
    @michuudhugaaiyesus2826 5 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏zemar kela hiwet yasemalen

  • @lukasmatebie3695
    @lukasmatebie3695 3 ปีที่แล้ว

    zemari melayekten yasemalen

  • @ሰላሜነሽድንልዋስትናዬ
    @ሰላሜነሽድንልዋስትናዬ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 2 ปีที่แล้ว +1

    ZIMARE MELAIKT YASEMALIN LIKE MEZEMRAN YILMA HAILU

  • @Badbabrie
    @Badbabrie 11 หลายเดือนก่อน

    Emebetachin ye americawun ayt mecheresha atasamir, menedun zigi, awarjiw, amen

  • @welatmariyammdm1714
    @welatmariyammdm1714 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemare melayhit yesamalen

  • @emebetanteneh2341
    @emebetanteneh2341 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melact yasemalin🙏

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare meleaketen yasemalen wendemachen

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ✝️❤️❤️❤️❤️✝️

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelseifu9294
    @rahelseifu9294 2 ปีที่แล้ว

    Enate embete godolachen muyelne yalenenem tebekilene Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzobuzo1627
    @buzobuzo1627 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kela yasemalin

  • @muluwork3439
    @muluwork3439 5 ปีที่แล้ว

    Amen zemari melket yasemalen

  • @KedusDebebe-xo4td
    @KedusDebebe-xo4td ปีที่แล้ว

    Kale hiyot yasemalen

  • @ፋሲካግርማ
    @ፋሲካግርማ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @astertakluu
    @astertakluu 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Aelyeass
    @Aelyeass 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️✝️❤️❤️❤️❤️

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 3 หลายเดือนก่อน

    Endet yal yeon yegezeabear keber

  • @hizkiasmebratu1137
    @hizkiasmebratu1137 4 ปีที่แล้ว +1

    Kemnsemaw kemnayew neger Hulu metsenachen esuan mamesgen new

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 ปีที่แล้ว

    ለምኚልን ድንግል

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 ปีที่แล้ว

    Egzabehr yesteleng

  • @PeterAga-pt4wf
    @PeterAga-pt4wf 3 หลายเดือนก่อน

    Enewedealen

  • @terwerkterwerk9697
    @terwerkterwerk9697 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidusmikayelabete7148
    @kidusmikayelabete7148 5 ปีที่แล้ว

    Yezimare malikte yasamalini amen amen amen

  • @ወዲኤርትራዊ
    @ወዲኤርትራዊ 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
    @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ 5 ปีที่แล้ว

    Zemari melkotin yasemalin

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን። የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ❤🙏