"አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና"| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Ethiopian Orthodox Song " Abetu Deg sew Alkualena" By Like Mezemeran Yilma Hailu
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና..... አልቋልና
በምድርም ፍቅር ጠፍቷልና... ጠፍቷልና
እንደ ቸርነትህ አድነን........... አድነን
በደላችንን አትቁጠር........... አትቁጠር/
የረድኤት አምላክ ፍቅር ስጠን..ፍቅር ስጠን
እንደ አሕዛቡ አታድርገን.. አታድርገግ
ክርስቲያን ነንና እንዋደድ.. እንዋደድ
እባክህ አንውጣ ካንተ መንገድ..ካንተ መንገድ
/አዝ/
አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልን..ፍጠርልን
ሰውን የሚያስወድድ ካለ እንከን..ካለ እንከን
አንደበታችንም እንዲናገር..እንዲናገር
ስለ ሰላም ቋንቋ ስለ ፍቅር..ስለ ፍቅር
/አዝ/
በእግዚአብሔር ፍቃድ የሚመራ..የሚመራ
ትሩፋት ደግነት የሚሰራ
አንደበቱ ሁሉ የታረመ.. የታረመ
ለቃለ ወንጌሉ የደከመ.. የደከመ
/አዝ/
ምግባር እና እውነት የተሰጠው.. የተሰጠው
እባክህን ስጠን ሁነኛ ሰው.. ሁነኛ ሰው
አንተን የሚመስል በሕይወቱ.. በሕይወቱ
ፍቅርና ትህትና የግል ሀብቱ.. የግል ሀብቱ
/አዝ/
የማስመሰል ፍቅር እየበዛ.. እየበዛ
ሰው እረክሷልና እንደዋዛ.. እንደዋዛ
ፍጹም መዋደድን ስጠንና.. ስጠንና
አዲስ ሰው እንሁን እንደገና.. እንደገና
/አዝ/
ደገኛ ሰው ማግኘት አስቸግሯል.. አስቸግሯል
እስከመጨረሻው ማን ይጸናል.. ማን ይጸናል
ምግባሩ ትክክል እውነተኛ.. እውነተኛ
ልቡ የሚጸየፍ ከዳተኛ.. ከዳተኛ::
Facebook
አሜን
እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤
በእውነቱ ዝማሬዎችህን ሰምች አልጠግባቸውም በእድሜ ዘመንህ ከማር ከወተት የጣፈጠውን ጣዕመ ዜማ ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😢❤🙏
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ይብዛልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
መዘመራን ይልማ አንጣ ኖርልን ይህ መዝሙር ሰሰማማ እንባዬ አይቆምም ይለይበኘል ምክንያቱ ዘወትር የምፀልየው ዳዊትን መዝሙር ነው በህሊና በተመሰጦ ደሰ ብሉኝ ሰለማነበው ጊዚያቱችን ያማከለ የወደፈቱን የተነበየ ችግርን መከራን ደሰታ ያበሰረ ፀሉት በመሁኑ አንተ ደግሞ ሰትዘምረው በአካል የማገኘው የምጠብቀው ሰው መሰሉ በህሊናዬ ተሰሉ ሁልጊዜ አየዋለው
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!
ዉይ እኔስ ይሔን የይልማን ሀይሉን መዝሙር ስሰማ በጣም መንፈሴይረካል በእንባነዉ የማዳምጠዉ እዉነት እዴት ደስእደሚለኝ የዝች ከቱ አለም ምኞት በጣም እዳሞኘችኝ ነዉ የምቆጥረዉ ዋነፍሴ ፈራሁልሽ
አቤቱ የድንግልማርያም ልጅሆይ መጨረሻዬ በንስሀህይወት ያማረእዲሆንልኝ እለምንሀለሁ
በዉነት የመላእክትን ዝማሪ ያሠማልንጸጋዉንያብዛልህ ሁሉንም መዝሙርህን በጣምነዉ የምወደዉ እናመሰግናለን በቤቱታጽናህ ድንግል ማርያም 💠
ፀጋ ነው ከሱ መዝሙር ውጭ የሰማሁ እራሱ አይመስለኝም
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን
እንደቸርነትሀ ማረን ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን!!!!!!
ቸሩ አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!!
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ሰለሞን መልስልን 😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን! አሜን አሜን አሜን🙏🏽
Amen
I have no words, simply beautiful
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እረጅም እዴሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አቤቱ ይቅር በለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Amen Amen Amen bedelachin. Atkuter 😭😭😭🙇♀️😭 Amlakachin Hoy maren ykr belen Zmare melakt yasemaln
እንደ ቸርነትህ አድነን 😢❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማህ
አሜን በቸርነቱ ይማረን....ወንድማችን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡን...
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቺን እግዝኦ ማረን ይቅር በልን የድንግል ማርያም ልጂ መዳሀናቺን እያሱስ ክርስቶስ አቤት እንደ ቸርነትክ ይቅር በልን እንደ ሀጥያታቺን ሳይሆን ኢ/ያ ለዘላአለም ትኑር አርቶደኩስ ሃይማኖትየ ለዘላአለም ትንገስ ተጠራ ተወደስ ተመስገን ለዘላአለም እናታቺን ድንገለም ማርያም ባማላጂነትዋ ትጠብቃቹ ዉድ ያሀገርዬ ህዝብ በስደትም ያላቹ በሀገርም ያላቹ ተጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👈👈
እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
Amen
sart hill bun is as easy to play
Eswadweret new olar ul. OlmoAuj
Up w km mm
A@@Ethiopiamezmur477
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
የቪዲዮውን ሊንክ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲዳረስ አስተዋጽኦ ያድርጉ።
አቤቱ አድነን ደግ ሰዉ አልቋልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ...💚💛❤️🙏
Amen
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ፀሎት እኳ ነው መዝሙሩ !!!
አቤቱ አድነን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጢና እድሜ ይስጥልን ለአቤታችን
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና😢😢😢
ሽ ነው ያንተ ስእል ሕ ነው 😢❤ 1:23
Amen.i wish this was our national anthem gospel song
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💝
ዓክልበ ነው ያንተ ስእል ሕ ውስጥ ያሉ ሰዎች ማግኘት እና 😢❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሠማን የኔ እቁ አባት
Amen Amen Amen Zemare malekete yasmalene
ማረን አምላክ ሆይ ሰላም ፍቅር ስጠን😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክያስማልንን
Amen zemar melakt yesamalne
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
ZIMARE MELAIKT YASEMALIN LIKE MEZEMRAN YILMA HAILU.
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንድቸርነትህ ይቅርበልን ውለተማርያም ብላችሁ ብፅላታቹሁ ኣስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰመልን
አቤቱማረን ይቅር በለን ስለናትህ ብለህ ፍቅርስጠን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን አዉርድላት አሜን "አሜን አሜን 💠💠💠
Amen amen amen zemare meliaketn yasimalin ye bereket tsom yaregelin
ዠማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይጉብኘን እውነት ነው 😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen zemary melakt yasemalen
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና 😭😭😭🤲🤲🤲
አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Kalhiwot yasemalgh amen
አቤቱ ማረን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር 🇨🇬🇨🇬⛪⛪🙏
Mert yetewahedo leji zemare melaket yasemahe zemenhen egziabher yebarkelehe .endbedelachen saihon endechernetu yemaren
Ewnet new enameseginalen
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን👐😭😭
አቤቱ
አሜን ዝማሬ መአላክት ያአሰማአልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሠማልን😌😌😌
Amien amien amien zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen kentwi negi kenetwi yekinitew kenitwi😭😭😭
Amen Amen Amen zemare melakt yasemalen 💚💛❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ💚💛💖💒💒
Zemare melaktn yasemalen eske mechershaw bebtu yasnalen amen amen amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇪🇹❤❤❤💚💚💛💛💛
ቃለ ህወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen zemare malikete yasemalen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በደላችንን አትይ
Amen Amen Amen yimaring😢😢😢😢😢
አሜን ዝማሬ መለህክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
እንደ ቸርነትክ ይቅር በለኝ ቆሺሻለሁ እጠበኝ
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን
Amen Amen Amen zamare melakten yasmalen 🙏🙏
Zemar melakti yasemalen
የዳዊት ልጅ ማረን።
መዝሙር 12🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት አሰማልን❤🙏🙏
😢😢😢ማረን መድሐንያለም
በሀገርችን ደግሰው የለምያሳዝናል ስምብቻነው ለገንዘብ ብሎሰውን ይገላሉ
Amen
እሜን እሜን እሜን
ዝምሬ መላእክት ያሰማል
🎸🎸🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ተመስገን!
አሜን አሜን አሜን
Youhav
4?
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
Amen Amen🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒
አሜን
ሰላም መምህር ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን
መምህር ቪዶዎቹን ጨርሼ አይቻቸዋለሁ "
በመጀ መሪያ ጣቴን እራሱ ማፍታታት አልችልም ነበረ አሁን አፍታትቻለሁ ወደ መዝሙር ለመግባት ክራሬ በስልኬ እራሴውነበረ የቃኛሁት
ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ያለሁት ዱባይ ነው መፍትሔ ካለ😢
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አሜን😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይበምህረት አስበን😭⛪🕯
AmeenAmeen Ameen Abetu maren😭😭😭
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
So true!
Amen Amen Amen Amen👐👐👐😥😥
አሜን አሜን አሜን 😥😥😥
Ergem edema yeset
AMEN AMEN AMEN
Please upload the mezmre
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
amen