በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 815

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 9 หลายเดือนก่อน +60

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከተኩላ ነጣቂ የጠበቀልን እመብርሃን ሁሌም በምስጋና ታድምቅሽ❤❤❤

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 3 ปีที่แล้ว +181

    ይሄ ግን እውነተኛ የምርትነሽ ዩቱብ ከሆነ ደስ ይለኛል እኔ መቼ እንደማውቃት ታውቃላቹ በጣም ልጅ ሆኜ ህፃናት ሰንበት ትምህርትቤት በማገለግል ሰአት ጂማ ዞን አጋሮ ከተማ ለ አገልግሎት በመጣች ጊዜ ነበር እኔ ደሞ የ ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ደብረ ፅሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት የመድርክ አገልጋይ ነበርኩኝ እና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላይ በርቺ ያለችኝ ነገር እስካሁን አልረሳውም የዛሬን አያርገውና ዛሬ ግን በ አህዛብ ሀገር ለስራ መጥቼ መከራዩን አያለው መውጣት አቅቶኝ በፅሎት አስቡኝ እህታቹን ምርትዩ

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 3 ปีที่แล้ว +19

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን አይዞሽ በርቺ የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በፀሎት ከፊቱ አትራቂ እመአምላክ ታበርታሽ

    • @Saraሳራቲውብ
      @Saraሳራቲውብ 3 ปีที่แล้ว +11

      @@nunshamitku2722 አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +57

      መልካም ነገር ሁሉ በብርታት በጥንካሬ ይታለፋሉ እግዚአብሔር ያሻግራል በሞገስ ወደስፍራ ይመልሳል ተስፋ ብቻ ማድረግ ነው ሁሉ ስለሚቻለው ።

    • @negestfantaya8851
      @negestfantaya8851 ปีที่แล้ว +9

      🙏🙏🙏❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው

    • @kdanemihret
      @kdanemihret ปีที่แล้ว +5

      fetar yirdash berich hulum lebego new endatakich hulum yalifal tarikim yihonal yichi alem kenitu nati enam ayisemash mariyamin yeyaze mechem ayiwedikim biritatum medanihalem ke gonu newuna!!!!!

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ የምወድሽ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DidjFufj
    @DidjFufj 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥነሽ እውነትም ምርጠነሽ የኛ ምርጥ ስወድሽ በሃሴት ነው ሚያስነባኝ መዝሙሮችስ ፍፃሜሽ ይመር ኩፉ ኣይንካሽ በሰማይ በኣምደወርቅ በምድር ደሞ በብራና ሚፃፍ ያድርገው ስምሽ እህቴ የተዋህዶ ልጆች እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 ปีที่แล้ว +7

    እህታችን ያንችን ልብ የጎበኘ አምላክ የእህታችን ዘርፌንም ልብ ይመልስልን
    ይህ የተወደደዉ ቅዱሱ ቤትሽ ነዉና በቤቱ ያፅናሽ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 10 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ታላቅ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ቅዱስ ነህ ብል ይሄም ያንስብሃል ❤ በምን ቃል ልግለፀው ምሕረቱን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AstedeFikru
    @AstedeFikru ปีที่แล้ว +7

    ዘርፌ የወልዲያ ህዝብ እደሚወድሽ ታቂያለሽ የኔ ቆጆ እመብርሀን ልብሽንጨመልሳ ስላመጣችሽ ወደቤትሽ ደስብሎኛል እና በልጅነት እድሜየ ስላየሁሽጨወልዲያ ሁሌ ያችን መዝሙርነው የማዳምጠው እግዘብሔር የሰጠሽን ፀጋ ማንም አይነጥቅሽም እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @bruktaitenegussie7001
    @bruktaitenegussie7001 4 ปีที่แล้ว +75

    መዝሙሮችሽ ስስት ናቸው ይህ ከላይ ይመስለኛል::
    አሜን እንደ ቸርነቱ በቤቱ የተከለን እሱ እስከመጨረሻው ይጠብቀን!!!

  • @wubitbuta8606
    @wubitbuta8606 4 ปีที่แล้ว +538

    ታውቂያለሽ ድጋሚ አላይሽም ብዬ ከልቤ አዝኜ ነበር የልጅነቴ ስለሆንሽ ድጋሚ ስለሰማሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ አበርቺው የምወደው መላከ ምክሩ ያበርታሽ በቤቱ ኑሪልኝ!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +164

      አሜን ጸሎትሽ ይርዳኝ

    • @HailesilassieAmbachew
      @HailesilassieAmbachew 4 ปีที่แล้ว +46

      በእውነት የምልሽ ስሜትሽ ስሜቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @-mahlet6883
      @-mahlet6883 3 ปีที่แล้ว +31

      መዝሙሮችሽ ከልጅነት ሰንበትምርትቤት ያሳደገኝ ለኔ ሉዩኮንነሽ ምርቴ ወድሻለው
      ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያደልልኝ

    • @ኤደንስጦታው
      @ኤደንስጦታው 3 ปีที่แล้ว +16

      ለምን ነው አላይሽም ያልሻት
      መንቸም ሰው ይሳሳታል ዋናው መመለሱነው

    • @abebagebreargay178
      @abebagebreargay178 3 ปีที่แล้ว +11

      አሜን አሜን አሜን🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏ዝማሬ አመልክ ያሰማልን👏👏 አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን🥰😘 🙏✝️🙏✝️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @chilalotech
    @chilalotech ปีที่แล้ว +23

    ምርትዬ የአፌ መፍቻ መዝሙሮችሽ ናቸው፡፡
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 ปีที่แล้ว +11

    የሚያበረታታውን ያንን መልአክ አሰብኩት አቤቱ (2)
    ጉልበቴ ሲዝል ልቤም ስፍራ
    ያንን መልአክ ጌታ ሆይ አደራ
    የኔ ውድ ምርትዬ እንደምወድሽ እግዚአብሔር ያውቃል ደግሞም የልቤን ስብራት ጠግኖልኛል እኛው ጋር በመሆንሽ ደስ ብሎኛል
    ሌሎቹንም ይመልስልን በተለይ ትዙዬን ሳስብ አይይይይ😭😭😭 እግዚአብሔር አዲስ ቀን ያምጣና ያሳዬን በእውነት 😭

  • @abenettadesse6158
    @abenettadesse6158 ปีที่แล้ว +22

    ዘምሪት ምርትነሽ መዝሙሬችሽ በጣም ደስ ይላሉ እና ቀጥይበት በርቺ ለማለት ነዉ ይዉ ብዙ ካንቺ መማር ይቻላል እና ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ይላቸዉ ናቸዉ መልካም ነዉ ቀጥይበት እመቤቴ ታበርታሽ ፍፃሜሽን ይሳምርልን የሁላችንንም በቤቱ ይቆየን አደራ አደራ አደራ ቀጥይበት ደስ ሚል ጣዕመ ዝሜሪ ነዉ ዝሜሪ መላዕክት ይሰማሽ❤❤

  • @martamaru-b6b
    @martamaru-b6b ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ በተሰጠሽ ጸጋ ከዚ በላይ የምታመሰግኚበት እድሜ ከጤና ይስጥሽ በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ የልጅነቴ አምላክ የሚለው መዝሙርሽ ለኔ የተለየ ነው

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናት በርቺልን እንወድሻለን እግዚአብሔር ዝማሬዎችሽን ለነፍስ ያርግልን❤🇪🇹🙏🙏🇪🇹❤

  • @MegaAbya
    @MegaAbya 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ አንደበትሽ ይባረክ ዝማሪሽ ሁሉ የተረበሽን ያዘነን ያረጋጋል ዝማሪመላህክትን ያስማልን።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እረፍትና ሰላም ሁሌም ያድለን

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እኔስ ዝም ብየ እማለቅሰው ነገር እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የተሻላችሁ 😢😢ምርትየ የኛ እቁ እህት እመብረሀን ትጠብቅሽ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልጠግብሽም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥናጋ ይስጥሽ አዲሱን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 ปีที่แล้ว +6

    ምሪትዬ ምን አይነት ጸጋ ነው የሠጠሺ ጌታች መዝሙሮችሺ ማራክ ድምጽሺ ማራክ ነው የነ ኢህት ተባረክልኝ የምንሳሳልሺ የነ ወድ ❤❤❤❤❤

  • @erpethiopia
    @erpethiopia 4 ปีที่แล้ว +78

    ምርትየ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙሮች ናቸው፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ፡፡

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +21

      እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ከርሱ ለእርሱ አብሮ ያሰማን

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 2 ปีที่แล้ว +1

      አልልልልልልልልልል

    • @firehiwotjaksen7683
      @firehiwotjaksen7683 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun èèèèeèèè

    • @firehiwotjaksen7683
      @firehiwotjaksen7683 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun eeeeeeeeeeeeeè

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 12 วันที่ผ่านมา

      ምርጥዬ እህቴ በጣምነው የምወድሺ ​@@mirtnesh-tilahun

  • @Mebratu-zn7xq
    @Mebratu-zn7xq 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዘማሪ ምርትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽን በማንኛውም ሳአት ነው ምሰማቸው በተለይ ለሊት ተኝቸ ቀስ ባለው አደበትሽ ምዘምሪያቸው መዝሙሮችሽ መንፈሳዊነትን ያበረታሉ
    በርችልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ዘማሪ ምርትነሽ

  • @haymanotj7426
    @haymanotj7426 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪየ ምላክ ያሠማልን

  • @HailesilassieAmbachew
    @HailesilassieAmbachew 4 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተረጋጋሽ ያድርግሽ
    ያድርገን አሜን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +22

    ምርትየ ዝማሬሽን እና ይሄ እረጋ እያለ የሚንቆረቆረው ድምጽሽን እየሰማሁ እንባየ ሳላስበው ይፈሳል።

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 ปีที่แล้ว +3

    ምርትየ አፌን የፈታውበት መዝሞርችሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥትን የሚአለመልም ዝማሬ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ፕሮቴስታንት ግን ያንቺ መዝሙር አብዛኛሁ ስለ ኢየሱስ ይዘመርሽ ብቻ ነው ተባረኪ አሁንም ስለ ኢየሱስ ለመዝሙር ውዷላ እንዳትይ

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว +2

      እንዴት ትተዋለች እሱአይደል አምላካችን ለምን ትተዋለች

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +13

    ምርትየ ከምር እደት እደምወድሽ እኮ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏❤ ያችን እና የዘርፌን መዝሙሮች በጣም ነበር እምወድላቹሁ ዘርፌ ግን አሁን እደዚህ መሆኗ ያሣዝነኛል😢እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሳት🙏ምርትየ አችንም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርችልን❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +3

      amen ameseginalew

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልል

    • @ermitube8815
      @ermitube8815 2 ปีที่แล้ว +2

      @@mirtnesh-tilahun እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ የሚፈታተንሽን ገስፆ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አንደበትሽን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ በመልካም ቃል ይባርክልሽ ✞✞✞♥

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 10 หลายเดือนก่อน +7

    " #በእግዚአብሔርና_በሰው_መሐል " የሚለው መዝሙር ይለያል ከምር ፤ ኦርቶዶክሳዊነት እንዴት ደስ ይላል ... እስኪ በዚህ ዜማ በዛ አርገሽ ዘምሪልን 🙏

  • @FgXg-kr6ih
    @FgXg-kr6ih ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GalxG
    @GalxG ปีที่แล้ว +5

    በጣምነው የምወድሽ እሱእግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awokeendalew-uf8nu
    @awokeendalew-uf8nu ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ

  • @GalxG
    @GalxG 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢አሜንአሜንአሜንሚካኤልአባቴ😢

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ክብር ይስጥልኝ ላለደረሳቸው እንዲደርስ th-cam.com/channels/DL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q.html
      ይህንን ሊንክ Shere like comment
      subscribe ለሌሎች አድርሱልኝ እግዚአብሔር አገልግሎትታችንን ይባርክልን ።

    • @kidisttasew583
      @kidisttasew583 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun በጣም ደስ የሚል ተባረኪ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌿🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹

  • @hanashom1126
    @hanashom1126 ปีที่แล้ว +6

    አህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ ደስ ይላል

  • @ኪያyoutube
    @ኪያyoutube 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃሊቲን ሰማንያን አሜን አሜን አሜን
    አልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽን ይባርክህ እንወድሻለን

  • @fikermamo9371
    @fikermamo9371 2 ปีที่แล้ว +43

    ዝማሬሽ ልብ ከፍቶ የመግባት ሃይል አለው ድምፅሽን ልቤን እርብትብት ያደርገዋል በጥልቅ እግዚአብሔርን እንድመለከት ይረዳኛል ምርቴ በእጆቹ መሃል ይጠብቅሽ በተለይ ከምንፍቅና አለም አድማጭሽ

  • @MenaBalkew
    @MenaBalkew 3 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ልቤ ሲያዝንም ስከፋ መዝሙሮችሽን እየሰማሁ አልቅሼ የምጽናናበት ጊዜዎች ብዙ ናቸው በርችልን ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ ።

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 11 หลายเดือนก่อน +3

    በፊት በሚሞሪ በጣም አዳምጠው ስለነበረ አንድ ቀን እንደሰው ልማድ አንዋጋም የሚለው መዝሙር በአፌ ላይ መጣ እና ለመስማት ፈልጌ ሳስብ ለምን ዩቱዩብ ላይ ገብቸ ሰርች ሳደርግ አገኘሁሽ እናም በጣም ነው ደስ ያለኝ መዝሙሮችሽ ቢደመጡ የማሰለቹ ለጀሮ የሚጣፍጡ ናቸው በተለይ ደግሞ የሚያበረታታኝ የሚለውን ሁሌም ነው በአፌ ሳይቀር የምዘምረው በቅርብ የወጣው ክበር ባለኝ ነገር የሚለውም እንደዚሁ ብቻ የኔውድ እግዚአብሔር አክሎ ፀጋውን ያብዛልሽ ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ነው እና አሁንም በቤቱ ያፅናሽ::

  • @Brtukanshimels
    @Brtukanshimels 19 วันที่ผ่านมา +2

    ምርትነሽን በጣም ነው መዝሙሮቿን የምወደው እና ሁሌ በአካል ባያት ብዬ አመኝ ነበር እግዛብሄርም ምኞቴን ሙሉ አድርጎ በነገሌ አርሲ ቅዱስ ጎርጊ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  19 วันที่ผ่านมา

      አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @Brtukanshimels
      @Brtukanshimels 19 วันที่ผ่านมา

      @@mirtnesh-tilahun አሚን የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +66

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔው ውድ እህቴ ስወድሽ መዝሙሮችሽን ከልጅነቴ ጀምሮ እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት መዝሙሮችሽን ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው
    አንቺ ባልነበርሽበት ጊዜም እያዳመጥኩት ነበር ድጋሚ በጥዑም ዝማሬሽ ስላየሁሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን! አሜን፫🙏💕💕

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +34

      አሜን ምስጋናዬ ከልብ ነው ሁሌም ጸሎታችሁ አይለየኝ

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 3 วันที่ผ่านมา

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @yohanneshaileselassie8683
    @yohanneshaileselassie8683 2 ปีที่แล้ว +5

    ጣዕመ ዜማ አሰምተሽናልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ !!!

  • @ramsetemesgen4550
    @ramsetemesgen4550 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des belognal...enkwan wede betu be selam metashe ehete......tesfa koreche neber ye tefashew ye Kirktose beg be fikir enkwan temeleshe ..kibir le maryam lij eyesus kirstose

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ ሁሌም በበጎ ፍቅር ሰውን መምከር ጥሩ ነው እኔ ግን ትላንት ዛሬ እስከህይወቴ ፍጻሜ ከቤተክርስቲያኔ አልወጣም ።

    • @ሕይወትወለተሐና
      @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun እግዚአብሔር እመብርሐን ትርዳን ትጠብቀን

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว +25

    እኔ በጣም ነው መዝሙሮቿን የምውድቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

    • @yrgalemadam12
      @yrgalemadam12 ปีที่แล้ว

      ዠዠቨዠቨ፣ዠቨዠቨዠቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣ቨ፣፣ዠ፣፣ዠዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣ቨዠ፣ዠቨቨ፣፣፣፣ቨቨቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ቨ፣ዠ፣፣፣፣ቨዠ፣፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ቀ፣፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣፣ዠ፣ዠ፣፣፣፣ዠ፣፣ሸ፣፣ዠ፣፣፣፣ቨቨቨቨዠ፣ቨዠ፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣ዠ፣ዠ፣፣ቨቨዠ፣ዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠ፣፣ዠ፣፣ዠ፣ቨ፣ቨ፣፣፣ዠቨ፣ዠዠ፣ዠ፣ዠ፣፣፣ቨቨቨቨቨ፣ቨዠ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ዠቨዠቨቨሸዠዠቨቨቨቨቨሸዠቨቨቨቨቨቨዠቨቨዠቨዠዠዠዠዠዠ

  • @ናይመጀመርያጥበብፍርሃትእ
    @ናይመጀመርያጥበብፍርሃትእ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርትየ ያንቺ መዝሙር ብሰማ ህሉም ግዜ ደስተኛ ነዉ የሚሆነዉ በቤቱ ያፅንሽ ዝማሬ መላኣክትን ያስማልኝ ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ✝️✝️

  • @beamengetahun5489
    @beamengetahun5489 2 ปีที่แล้ว +7

    "በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ "ን የመሰለ መዝሙር የዘመረ አንደበት ጎሮኖ ውስጥ ሲዘልልና የማይገቡ ቃላቶችን ሲቀባጥር ባይ አዝን ነበር። ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን።እህታችንንም ልቧን ይመልሰው።

  • @ቤተክርስቲያንአዶተና
    @ቤተክርስቲያንአዶተና 3 ปีที่แล้ว +2

    kalatm yelegnim lgeltsew srashn
    geta medahniyalem ybarkew zemensh
    belelam mezmuroch dagm endtmechi
    ke emebete gara wedefit ruchi

  • @gochetegegne2686
    @gochetegegne2686 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን መንግስተ ሰምያትን ያውርስልን ያገልግሎትዘመንሽ የተባረከይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርቴ ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልሽ

  • @guyatubeofficial1305
    @guyatubeofficial1305 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነኛ የታደልሽ ነሽ ዕድሜውን ፀጋውን ሞገሱን ያድልሽ ክበሪልኝ

  • @lulumulatu558
    @lulumulatu558 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @GufGjv
    @GufGjv ปีที่แล้ว +3

    ይኸን መዝሙር ሰለዘመርሽልን ቃሌዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ን ያብዛልን አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว +30

    ጎበዝ አሁን ደግሞ ለሰማህታቱ ለፃድቃኑም ማመሰገን ይልመድብሸ በርች!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +27

      ግጥምና ዜማ ካሉት ሼር ያርጉኝ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว

      አረ በግድ

    • @መሲጎጃሜዋይቱብ
      @መሲጎጃሜዋይቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mirtnesh-tilahun አለኝ ግጥም እና ዜማ እንዴት ማግኝት ይቻላል አችን አድራሻሽን አስቀምጭልኝ እህቴ

    • @yohanisbalcha1213
      @yohanisbalcha1213 2 ปีที่แล้ว

      @@መሲጎጃሜዋይቱብ ሰላም ለኩልክሙ ይሁንልኝ አረ ለኔም እስኪ ስጡኝ ህክምና ዜማ እንደው በእግዚአብሔር ስም

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 ปีที่แล้ว +3

    Ammeen ammeen zimare melkitn yasemalin 👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +2

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤ Zemare malekete yasmalene

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 3 ปีที่แล้ว +2

    የታል ሰሙ ያከፍታችን አቤቱ በአንድ ልጅ አቤቱ እህቴ ሰመቸ የማልጠግበዉ ዝማሬሽ አምላክ ያበርታሽ ምርጥየ በርች ብዙ እህቶችን ወደ ቤቱ እንዲመለስ የእዉነቱን መንገድ አሳያቸዉ እህቴ በርች 💚💛❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ልጆቹን የሚሰማ አባት ነውና ወደርሱ ጸሎታችንን ልመናችን ስናቀርብ ያን ጊዜ ከፍታችን ነው። እንደሰው ልማድ አንዋጋም
      መንፈስ ነውና ባላጋራችን
      ዝማሬውም ይህን በመንፈሳዊ ልመና ሁሉ ይሆንብናል ነው የሚለው መልእክቱ ክብር ይስጥልን

    • @mekdesfikadu8409
      @mekdesfikadu8409 2 ปีที่แล้ว

      Zmarit mrtnesh ewdshalw enate geta ymegstu wrash yadrgsh enate ባገኝሽ des ይልኛል mrtnesh maryam trdash esa enatachn ame amen amen 🙏🙏🙏🙏

    • @misrach2350
      @misrach2350 2 ปีที่แล้ว

      @@mirtnesh-tilahun💚💛❤️⛪👌

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +11

    አቤቱ በአንድ ልጅህ አቤቱ በምትወደው አባት ሆይ በምትወደው። ፣😥😥😥

  • @addis94239
    @addis94239 3 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልኝ ተባረክ ዘማሪ ምርትነሽ።

    • @aselefechme
      @aselefechme 3 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman 😭😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ስላሴተመስገን
    @ስላሴተመስገን 4 วันที่ผ่านมา +1

    betam new mewdesh makebresh

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว +6

    ከኦሬቶዶክስ ተዋህዶ ስእል አድህኖ ተጠቀሚ የሆሊ ውድ አክተርሶችን አስወጭ የግል አስተያዬቴ ነው

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ያሉህን ሼር አርገኝ

  • @haimanotbelete-r2m
    @haimanotbelete-r2m ปีที่แล้ว +3

    Ehtachin mirtnesh: yihe dimts eko ye egnan lib yasarf zend kelay ke fetari yetesetesh sitota new...

  • @worknehworana2769
    @worknehworana2769 ปีที่แล้ว +2

    Edimeshin bemulu yibark geta muzimurtion sisema e barkalehu geta yibarkish!!!.

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲👏👏👏👏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የህይወትን ቃል አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ ላልደረሳቸው እንዲደርስልኝ th-cam.com/channels/DL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q.html
      ይህንን ሊንክ Shere like comment
      subscribe ለሌሎች አድርሱልኝ እግዚአብሔር አገልግሎትታችንን ይባርክልን ።

    • @ሕይወትወለተሐና
      @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว

      እሺ♥

  • @Teketelsefu
    @Teketelsefu 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amene Amene Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 4 ปีที่แล้ว

    አሜን"👏👏👏ምርትየ"ተባረኪ💒💒💒በቤቱ"ያጵናን💒💒💒ስወድሽ"በፍቅር"ነው"💐💐💐እህቴ"ያደኩት"አችን"እየሰማሁ"ነው"እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว

      አሜን እየዘመርን ዘመናችን ይለቅ

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምንውድሽ እህታችን ድንግል ማርያም ካንቺጋርትሁን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን👏👏👏👏

  • @hannawoldemariam4414
    @hannawoldemariam4414 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ይስጥሽ

  • @mekdisetng40
    @mekdisetng40 3 ปีที่แล้ว +6

    zemare melaktin yasemaln tebareklin

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +10

    መዳፉ ላይ ቁስል ካያችሁ
    የህማም ሰው ካስተዋላችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እንቁ እህቴ በርችልኝ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ♥

  • @kaleab3292
    @kaleab3292 4 ปีที่แล้ว +18

    በርችልን ምርትየ

  • @sophyagashwa6519
    @sophyagashwa6519 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏 አግዛብር ይባራክሺ

  • @abutube6506
    @abutube6506 2 ปีที่แล้ว +41

    የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @emebetemebet7136
    @emebetemebet7136 3 ปีที่แล้ว +20

    ድንግልዬን አንችኮ ልዩ እህታችን ነሽ ጌታ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ እህታለም ።

  • @henity2
    @henity2 2 ปีที่แล้ว +5

    Zimare meliakiten yasemash mireteye.betam teru Sera new enedehuligize taeme zema alew

  • @ያላንተጌታደስታመችአለ
    @ያላንተጌታደስታመችአለ 3 ปีที่แล้ว +34

    እግዝኣብሄር ይጠብቅሽ ለልባችን ፈውስ የሆኑት መዝሙሮችሽ በዕፀ ገነቱ ይፃፍልሽ ሰላምን ናፍቀኛል ለሰላም ብለሽ ልክ እንደ መዝሙሮችሽ የተሳኩልሽ ብትፀልዪ ደስ ይለኛል ኣምላክ ይባርክሽ ምርትየ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 4 ปีที่แล้ว +11

    ❤️አሜን ❤️፫❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ እህቴ ምርቴ መቼሰ መታደል ነው። እግዚአብሔር ~ እመ ዓዶናይ ~ማርያም ማመሰገን ቅዱስ ንን 👏❤️👏❤️👏 ልዩ ተሰጡ ነው ወርቀ ቃና .....ውድዱድድድድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️👏❤️👏❤️አሜን

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሄር ይጠብቅሽ እህታችን መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ashenafiadugna8867
    @ashenafiadugna8867 3 ปีที่แล้ว +43

    የኔ እህት እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ.......ሁሉም መዝሙርሽ የልቤን መሻት ይሞላዋል .........አሜን 🙏

  • @eyobtesfaye4142
    @eyobtesfaye4142 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርቴ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። ጥኡመ ዝማሬ ዜማ

    • @rere4822
      @rere4822 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🌹❤❤🌹💐🌷💒💒🌷🌷🌷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷💒💒💒🌷🌷💒🌷🌷❤❤🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤🌹🤲🌹🌷💐😍❤🌹💒💒🤲🌹💐❤💐

  • @እሮዚ
    @እሮዚ 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmeromande6083
    @asmeromande6083 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልኝ ህታችን

  • @Fikradisme
    @Fikradisme 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምርትዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ያብርታሽ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 11 หลายเดือนก่อน +1

    እምወድሽ እሕቴ ሑሌም ከጧት አሥከማታ እሠማዋለሑ ደሥተኛ ነኝ ❤❤❤ እኔም ዘማሪ መሖን እፈልጋለሑfetari befekdelgii👏👏👏

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ልበ ንፀህን ያስባል ,የጠፍትን ወደ ተቀደሰወ ይመለሳቸሁ ከነሱ የበረታችሁ በፀሎት አሰባቸሁ አታግላቸሁ በየኮመንቱ ላይ እንወዳቸዋለን በላቸሁ ጌታ ባሳይን ፍቅር

  • @originalcell9809
    @originalcell9809 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅሽ ልብን ያረሰርሳል ተባረኪ በጣም ነው ምወድሽ

    • @originalcell9809
      @originalcell9809 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berehan260
    @berehan260 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ሙሉ መዝሙር ምንም አልጠግበውም በጣም ደስ ይላል በተለይ ቅዱስ ነህ ብልህ ይህም ያንስብሀል የሚለው እግዛብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የተረጋጋሽ እህታችን እወድሻለሁ በጣም

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 2 ปีที่แล้ว +4

    Benkusayhon bedem yegezat
    Wde esunew wow
    Zmare melaekt yasemaln
    Tleyaleshko mrtye
    Berchilgn

  • @Met196
    @Met196 ปีที่แล้ว +1

    አይ ምርት እህቴ ያኔ ልቤ ድክም ብሎ ነበር ለምን መሰለሽ መዝሙርሽ ብርታቴ ጥንካሬየ ሕይወቴ ነበርና በገጠር እያለሁ ነበር የምሰማሽ ከዛ ግን አዝኜ አልቅሼም ነበር። ዛሬ ደግሞ እጅግ ደስ ብሎኛል አቤቱ ሆይ ፈተናወች ሊያበረቱን ነውና ሁልጊዜም ጠብቀን እላለሁ። ከዚህ በላይ በርችልን አበርችን ባዝነናልና በስደት ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewmuluye5843
    @getachewmuluye5843 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያብርታሽ

  • @widinshi2785
    @widinshi2785 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በቤቱ ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ !

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ ሠላዕክት ያሰማልን እህተችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 4 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw4852 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን የእኛ አስተዋይ

  • @teleronmobile
    @teleronmobile ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መርትየ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebamelaku4727
    @abebamelaku4727 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርትየ በኮልታፋው የልጅነቱ አንደበቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን ስዘምር አድጌ ከዛ የሆነውን ሁሉ ሳይ የምር አዘንኩኝ ምክናያቱም ምርትየ በጣም በጣም በአካል ከማውቀው ሰው በላይ ስለምውድሽ። ምርትየ በቤቱ ጌታችን ፈጣሪያችን በቤቱ ያፅኑሽ።
    ምእመናን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር አለኝ.. ሰውን ውደዱ ከልባችሁም ካለ ምክናያት ሁላችንም እንዋደድ ነገር ግን ሰዎችን ተከታይ እየሆነ ላለመሆናችን እርግጠኞች መሆን መቻል አለብን ለምሳሌ ትዝታውን ስትወዱት እሱን አለመከተላችሁን ዘርፌን ስትወዱ ዘርፌን ላለመከተላችሁ እርግጠኞች ሁኑ ምክናያቱም ጥፋታቸው ጥፋታችሁ ስለማይሆን።

  • @rghrghj869
    @rghrghj869 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥየ እንዴት እንደምወድሽ ያንቺ መዝሙር ስሰማ እምባ ነው የምመጣኝ ደስታ እርካታም ይሰመኛል እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ብርክት እወድሻለው የኔ ናፍቆት ዝማሬም መላኣክት ያሰማልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አብሮ ያሰማን

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

      ​@@mirtnesh-tilahun እኔም እያለቀስኩነው ምሰማው ምዘምረው ምርትየ እንዴት እንደምገልፅልሽ እህት እንወድሽአለን❤❤❤