እያከክን አንኖርም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ความคิดเห็น • 400

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 ปีที่แล้ว +46

    በአዲስ ኪዳን (1) በኩብኩባ ፍራቻ ሳይሆን በፍቅር ስጥ ነው የሚለው። (2) በረከት ለማግኘት ሳይሆን ስለተባረክን ነው መስጠት ያለብን። (3) በግድ (በፐርሰንት ውሳኔ) ሳይሆን በልቡ እንዳሰበ ይስጥ ነው የሚለው።

    • @DanZfire
      @DanZfire ปีที่แล้ว +1

      Thats what i agree with!

    • @girumwami3222
      @girumwami3222 ปีที่แล้ว +1

      ጥቅስ

    • @abebezeleke1337
      @abebezeleke1337 ปีที่แล้ว

      አስራት ከ10 አንድ ነው የተወሰነ ነው!!!

    • @natan3629
      @natan3629 ปีที่แล้ว

      @@girumwami3222 😁😁😁

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 ปีที่แล้ว

      በትክክል!!

  • @hooqubaatube
    @hooqubaatube ปีที่แล้ว +31

    ጀግና ነሽ ቤትዬ፣ ያነሳሻቸው ሀሳቦች ግሩም ናቸው። ነገር ግን ለጠየቅሽው ጥያቄ ተጠያቂው መልስ እንድሰጠው ብትጠብቂው መልካም ነው። አስሬ ግዜ ተናድደሀል ማለት አግባብ አይደለም። personal attach ታበዛለሽ እና ይስተካከል።

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h ปีที่แล้ว +22

    "አንቺ ስትጨቀጪቂ አይደክምሽም ፤ ሰው ሲጨቀጭቅሽ ይደክምሻል" ...ሃይልሻ ተመቸኸኝ!

  • @kimothomassankara7995
    @kimothomassankara7995 ปีที่แล้ว +14

    አንደኛ አልተናደደም ሰውየ ሁለተኛ ሙሉ ሀሳብ እንዳንሰማ አገድሽን እኮ ቤቲሻ አስጨርሻቸው እንጂ ሲያወሩ

  • @GirmaShallo
    @GirmaShallo ปีที่แล้ว +23

    ቤቲ፣ እንዴት ሰው ከአስር አንድ ሰጥቶ ጫማው ይንሻፈፋል? ዘጠኙን እጅ ምን አደረገበት? በአጭሩ ዛሬ ስሜታዊነትሽ ትንሽ በዝቷል፣ የሃይሉ ወዳጅ ባልሆንም በእርጋታ ካንቺ በብዙ እጅግ ተሽሎ አገኘሁት

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 ปีที่แล้ว +31

    ፓስተር ለምን የራሱን ስራ በትርፍ ሰዓቱ አይሰራም? የ ገጠር ቀስ አኮ ያርሳል....

    • @mogesmtube8104
      @mogesmtube8104 ปีที่แล้ว

      😄

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ፓስተር የሚሆኑት እኮ ሳይሠሩ ለመብላት ነዉ ። ጴንጤ የሚሆን ሰው ሁሉ የገንዘብ ፍቅር ያንገበገበው ነዉ ።

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 ปีที่แล้ว +16

    እኔ አስራት አልሰጥም ቤቲ እንዳለችው የፓስተሮች ኑሮ ያስገርመኛል ብራንድ ለባሾች፥ ኑሯቸው የተቀናጣ ነው እና መስጠት ፍላጎት አጣሁ።ቤተክርስቲያን ውስጥ አንዳንድ መዋጮ ሲኖር አስፈላጊ ነው ብዬ ሳምን እሰጣለው።ግን ምን አደረኩ እግዚአብሔርም ረድቶኝ አገር ቤት አንድ የተቸገረ ቤተሰብ አገኘሁ ደስ ብሎኝ እየረዳሁ እገኛለሁ። ባጋጣሚ የምረዳቸው ቤተሰቦች ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። እኔ ግን አንድም ቀን እንዲህ ነው እንዲያ ነው ብዬ አላውቅም። ግን ምን ያህል ይህ ቤተሰብ ችግር ውስጥ እንደነበረና እኔንም እግዚአብሔር እንደረዳኝንና በረከቶቼ እንድሆን ያወኩት ስደውል በእንባ የታጀበ የምርቃት፥ ደስታ፥ አንቺን ባናገኝ ምን እንሆን ነበር? ይሉኛል 😭 አንዳንዴ ባስ ሲልም " እመቤቴ ማርያም አንቺን ተመስላ ቤታችን የገባች ነው የሚመስለን" ይሉኛል😭 አልታበይም እንደውም ምን አይነት ችግር ውስጥ ቢሆኑ ነው ግን ብዬ ልቤ ስብር ይላል።ብርታት ስጠኝ እባክህ አምላኬ የምሰጠው አታሳጣኝ ብዬ እፀልያለው። እና ውሳኔዬ ትክክለኛ ነበር በረከት እያፈስኩ ነው እላችዃለው 😅። ተባረኩልኝ!!!!

    • @taddeselema1646
      @taddeselema1646 ปีที่แล้ว +2

      እመብረሃን ጨምራ ትስጥሽ!!! ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ።እኔም ተምሬበታለሁ

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 ปีที่แล้ว

      @@taddeselema1646 አሜን አመሰግናለው።

    • @raheldersha8286
      @raheldersha8286 ปีที่แล้ว

      Tebareki

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 ปีที่แล้ว

      @@raheldersha8286 Amen

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 ปีที่แล้ว +26

    I could see that Hailu is open to talk about any topic. He also sounds humble. Be blessed both of you.

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 ปีที่แล้ว +10

    ቤቲዬ እንግዶችሽን እባክሽ ስሚያቸው፣ አስጨርሻቸው፣ ጣልቃ አትግቢባቸው። ጠይቀሽ ሃሳባቸውን ካላስጨረስሽ እኮ መስማት የምንፈልገዉ ሃሳብ ይቆራረጣል።

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 ปีที่แล้ว +27

    ቤቲ ሀይሉን ትጫኝዋለሽ። እሱ የተረጋጋ ሰው ስለሆነ አስጨርሽው ቤቲ ተይ።

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሉ የኢትዮጵያ የአሜሬካ ፓስተር እያልክ አታደናብር ። የእግዚአብሔር ቃል እና የእግዚአብሔር ሀሳብ ለዓለም ሁሉ አንድ ነው ።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልሻ አንተ የተረጋጋ በሳልና ሚዛን የጠበቀ ለማንም ስታደላ ማንንም ሳትፈራ እውነትንና እውነት ን የምትናገር ሰው ነህ። ጭውውታችሁ ግልጽና በፍቅር የተሞላ መሆኑ በጣም ደስ ይላል።

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ።
    የፓስተሩ እውቀት ይገርማል!!!ተባረክ።
    ቤቲም አንደኛ ነሽ በርቺ!!!ቆንጆ ውይይት ነው።
    አስተማሪም ነው ውይይታችሁ።ብራቮ ፓስተር!!

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ቤቲ ይልቅስ አንቺ ዲክታተርነትሽን እግዚአብሔር ይንቀልልሽ በእውነት አእምሮሽን በማደስ ተለወጪ።
    ሃይሉ ሊሰሙህ የሚችሉትን ብታስረዳ ጥሩ ነው እርሷ እኮ በትክክል በቀለኛ ነው ምትመስለው ሚኒሊክ ሲገዙ አልነበርሽ ምን አናደድሽ ሃይሉ ስላዱነቃቸው ስለሚኒሊክ ሊያወራ ሲጀምር ቆረጥሽው ፣ በአንቺ ቤት ባለጊዜ ነሽ አራዳ ቤቲዬ ቆንጆ አራዳ ዛሬ ከእውነት ጋር የሚወግን እግዚአብሔርን የሚፈራ እንጂ ይሄ የተበላበት ያለፈበት ቴክኒክ ክፉ ዘር መዝራት ለማንም አይበጅም።

  • @mesfinkidane-q8f
    @mesfinkidane-q8f ปีที่แล้ว

    ቤቲ ጀግኒት ነሽ እውነትን ፍለጋሽ እጅግ በተለያዩ ርዕሶችና ጉዳዮች የምታደርጊያቸው ጥያቄዎች የብዙ ሰዎች የልብ ትርታ አዳማጭ ነሽና በርቺ

  • @gutugutema8156
    @gutugutema8156 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 ቤቲን አለማድነቅ አይቻልም ! Aboo waggaa kuma jiraadhu!

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 ปีที่แล้ว +7

    I think Betty is not giving chance to speak Mr.Yohanes Hailu.Which is not good.

  • @fevenayale5593
    @fevenayale5593 ปีที่แล้ว +3

    በትዬ ተባረኪልኝ የዘመኑ ንግስት ነሽ በርቺ የኔ ጅግና።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow ปีที่แล้ว +4

    ቤቲ ለምን አታዳምጪም???????

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት አስራትም በሉት ስጦታ አሳምሬ እስጣለሁ የእግዚአብሔር ቤት አገልጋዬችም ጥሩ መኪና ይንዱ በአማረ ቤትም ይኑሩ ድስታዬ ነው ዋናው ወንጌል መስበኩና ነፍሳት መዳናቸው ነው

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 ปีที่แล้ว

      ከማን በዘረፈው በደሀው ምእመን መኪና ይግዛ ደሀው ምእመን ወንጌል ስለተሰበከለት ግንዘቡን ይስጥ ማለት ነው አይ እውቀት

  • @yonatanmelke2672
    @yonatanmelke2672 ปีที่แล้ว +1

    The confidence in her is out of this world

  • @matilove3643
    @matilove3643 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ተመቸሽኝ በጣም ተዝናንቻለሁ እውነትም በጣም ጥሩ ጎደኛሽ ነው ብው አልክ እያልሽ የሚስቅ ሰው ደስ ይላል 😂😂

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 ปีที่แล้ว +13

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ሀይሉ ዮሐንስ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ መረዳት ነዉ ዉይይታችሁን ተከታትያለሁ ጥሩ ዉይይት ነዉ እህቶቻችን ቤቲንም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው እንግዶቿን ሁሉ አያለሁ በርቺ ጀግናዋ ቤቲ ላንቺም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 ปีที่แล้ว +6

    ብዙዎቹ እንደናንተ ቢገባቸው (በተለይ በጊዜ, ቶሎ ቢገባቸው) ብዙ ነገር በተስተካከለ

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 ปีที่แล้ว

      ምንድነዉ የሚገባቸዉ ባልሽ በወሲብ ጊዜ እንዲቆይ አስረዝምልሻለሁ የሚባልበት ሐገር ኧረ ስንቱን ጉድ እየሰማን ነው ።

  • @ghenettsegay2762
    @ghenettsegay2762 ปีที่แล้ว +1

    ኣስራት የእምነት ኣባት ኣብርሃም ነው የጀመረው ይሄ ደግሞ ከህግ በፊት ነው የመጣ። ስለዚ ህግ ላይ ብቻ ነው ያለው ማለት ኣንችልም። ኣብርሃም የሰጠው ለመልከጸደቅ እንጂ ለለዊ ኣይደለም በመፈስ ኣሻግሮ ላየው ለተክርስቶስ ነው። እብ 7፥1-5

  • @nuraguyo7544
    @nuraguyo7544 ปีที่แล้ว +5

    No bety. Give him time to respond to your question

  • @medhinrezene3398
    @medhinrezene3398 ปีที่แล้ว +5

    I had so much fun watching this video.God bless you both.

  • @DfDf-cd7bv
    @DfDf-cd7bv 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አደነኩሽ እዉነት አዉነቱን ፍርጥርጥ ነዉ

  • @inufindiga9605
    @inufindiga9605 ปีที่แล้ว +3

    በቲዬ ምርጡዋ 👌 ለማይውዱሽ እራስ ምታት 👌👍

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    አስራት ለወንጌል ስራ ነው የሚሰጠው:: ለአገልጋይ ጉን ቀለብ : መኖሪያ ና አንድ አንድ ነገር መግዣ እንጂ መንደላቀቂያ አይደለም::የአስራት ና የመባም ይሁን ሌላ ስጦታ ዋናው ለወንጌል ስራ ነው:: 10% በትንሹ ን ከዚያም በላይ መስጠት ቃሉ ስለሚል መከፈል አለበት::ባለመክፈል በረከታችን ይያዛል:: ስለዚ መስጠት ለበረከት ጭምር ነው::ለፓስተሩ 21ኛው ክፍለ ዘመን መዕምኑ ግን በ1ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖር መሆን የለበትም::

  • @Mezmur_albums
    @Mezmur_albums 5 หลายเดือนก่อน

    sitsasteyi mnm ewuket mibal nger yelshem .... Hilu yohannes emigerm tebeb ena ewuket aleh God Bless you!

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 ปีที่แล้ว +25

    አይ ቤቲ ጀግና እኮ ነሽ በርቺ እኔ ካንቺ ጥንካሬና በራስ መተማመን እየተማርኩ ነው❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏 እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 ปีที่แล้ว +4

      ዽንጤ ሌባ ነው::::

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 ปีที่แล้ว

      @@mhsenailmhsenail2098 ኦርቶዶክስ ሁሉም የሀይማኖት ተቋም ፖለቲከኞ ሀሰተኛ ሌባ ነው::

    • @dawit2583
      @dawit2583 ปีที่แล้ว +1

      FEW PASTEROCHU NACHEW@@tinaethiopia6327

    • @tinaethiopia6327
      @tinaethiopia6327 ปีที่แล้ว

      @@dawit2583 የግል ቸርች የከፈተው ፓስተር በሙሉ ሌባ ነው : እንድ ሱቅ ንግድ እኮ ነው ያረጉት: ህዝቡ ምስኪን ይሸወዳል አማኝ ነው

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 ปีที่แล้ว

      @@tinaethiopia6327 sedbe bicha newe yemtemarut

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 ปีที่แล้ว

    ትክክል ትውልድ መንቃት አለበት በእምነት ሰም መዘረፈ በፈላጎት መሰጠት ደሰ ይላል

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 ปีที่แล้ว +2

    አስራትም በይው ስጦታም በይው መስጠት በቃ የእግዚአብሔር የመዝራት የማጨድ መርህ ነው ከመቶ አስር ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ በድስታ በልግስና ወደው በልቡ እንዳሰበ ይስጣል:: ሌላው ለአገልጋዮች ጌታን ያለ ኃሳብ ያገለግሉ ዘንድ ያለንን ማካፈል ግዴታ ነው አስር ከመቶ ትልቅ ሆኖ ነው እንዴ በኃዋርያት ዘመን እኮ ያላቸውን ሁሉ ሸጠው አብረው አድርገው ማንም ችግረኛ በመካከላቸው ሳይኖር ጌታን እያገለገሉ እና እያመለኩ ኖረው አልነበር? ቤቲ ክፈይ ግዴታ አለብሽ የመስጠት 1 ቆሮ 9:5-14

  • @albaeg6534
    @albaeg6534 ปีที่แล้ว +1

    አስራት ወደ መስጠት ከተቀየረ ለምን ታቦት ወደ መሰወያው ታቦት ሲቀየር ለምን ትናደዳላችሁ ቤቲ እናመሰናለን።

  • @artistmilkyjemal
    @artistmilkyjemal ปีที่แล้ว

    (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 12)
    ----------
    6፤ እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን፤ ትንቢት ቢሆን እንደ እምነታችን መጠን ትንቢት እንናገር፤
    7፤ አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤
    8፤ የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።

  • @user-og8ts5tt2z
    @user-og8ts5tt2z ปีที่แล้ว

    ትጠይቃለሽ ግን ሲመልስልሽ ኣንቺ ኣሰሚ እኛንም መስማት ከለከልሽን ደሞ ሳይናደድ ተናደድክ እያልሽ እምትረብሽው ተባረክ ❤❤❤

  • @HanaBeshah
    @HanaBeshah 11 หลายเดือนก่อน

    I like both of them hahahahaha ❤

  • @savedbyhisgracert8061
    @savedbyhisgracert8061 ปีที่แล้ว

    My good Lord. Have mercy on you

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 ปีที่แล้ว +2

    The last question was interesting, and the answer was smart as well. but why did you cut it short? Your view and Hailu's view toward Menelik seem to be compatible.

  • @dawitteshome9135
    @dawitteshome9135 ปีที่แล้ว +5

    ቢቲ ለተጋባዦ እንግዶች ብዙዉን ግዜ ብትሰጪ ጥሩ ነው

  • @ethiopiankids5671
    @ethiopiankids5671 ปีที่แล้ว +7

    I love this discussion.

  • @HannaH-cs5xc
    @HannaH-cs5xc ปีที่แล้ว +6

    The problem is when they steal the money from the church to afford a luxurious life style.

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ትክክል ብልሃል በአጭሩ አገልጋዮች በምን ይኑሩ የቤተክርስቲያን ወጭስ ማን ይክፈለው በአግባቡ ይሁን ነው ዋናው አጠቃቀሙ ላይ!!

    • @hawknagis4044
      @hawknagis4044 ปีที่แล้ว +1

      May be antem "acheberbari "tihun

  • @adanetakele9308
    @adanetakele9308 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ ጎንደር መካነ ኢየሱስ ቸርች ድሮ የማውቀው መሰለኝ!!!!? ትግዕስቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @zewduregessa4862
    @zewduregessa4862 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መስጠት/አሰራት/ ዳዊት ፋሲል ሚኒስትሪ/Dawit fassil ministry የሚል you tube ላይ አለ።ሙሉ ማብራሪያ ነው።

  • @tinaethiopia6327
    @tinaethiopia6327 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ቃሌን አለዋጋ እንደሰጠሗቹ ያለዋጋ ስጡ:: ወርቅም ሁለት እጀ ጠባብም አይሁንላቸሁ ነው ያለው:: እግዚአብሔርየሰውን ገንዘብ በአስራት ካስወጣጣ ለምን ታቦት ስርአት ይቀራል?? ለማን ነው እምንከፍለው አስራት??? እግዚአብሔር ሰው ነው?? ለማን ነው እምንሰጠው?

  • @samanuelsasa
    @samanuelsasa ปีที่แล้ว +1

    Betty, you just destroyed him.🤣

  • @birhangudisa3850
    @birhangudisa3850 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 ปีที่แล้ว +1

    I love this discussion Betty 👍🌹

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto9925 ปีที่แล้ว

    “ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”
    - ሚልክያስ 3፥8
    አስራት አለመክፈል እግዚአብሔርን መስረቅ ነው!

  • @AhmedMohammed-mi9vm
    @AhmedMohammed-mi9vm ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ ብሰለሚ ይሻላል በሙስሊም ደሀ ይቀበላል እንጂ አይከፍልም አንድ ሀብታም ግን ከመቶ 2.5 መክፈል ግዴታው ነው እሱም የሚሰጠው ለድሀው አማኝነው ለመስጊድ መስሪያና ለሸይክ አይሰጥም ።

    • @andew2023
      @andew2023 ปีที่แล้ว

      She possess neither secular nor spiritual knowledge.hailu u r so wrong to sit with her

  • @Bikila-tube
    @Bikila-tube ปีที่แล้ว +2

    Haayiluu Yohaannis waaqayyo umuriiiiiiiiiiiiiiiiiiiii dheeraa siif haa kennu. Ani barumsa ati barsiiftu hunda isaa fudhachuu Yoon baadheyyuu ejjennoon ati qabduu fi ilaalchi kee na ajaa'iba.
    Beetii eebbifami. ♥️♥️♥️♥️

  • @Eyasu_w
    @Eyasu_w ปีที่แล้ว +3

    ሃይልሻ በጣም የተወደድክ ነህ ❤

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 ปีที่แล้ว +2

    Bettyዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም ወደቤቷ ትመልስሽ

  • @Jerusalem-dr8qm
    @Jerusalem-dr8qm 3 หลายเดือนก่อน

    Wey beti weregna nat esti leyateyaykesh sereat ynuresh ,, hailu u are blessed ❤

  • @birhangudisa3850
    @birhangudisa3850 ปีที่แล้ว +11

    ቤቲዬ የኔልዩ እንዴት እኮ እደምወድሽ እመቤቴን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አንቺ ጀግና ነሽ የኔ እሮል ሞዴሌ ነሽ ስወድሽ እኮ ተባረኪ የእውነት እኮ ነው የምትናገሪው

  • @TamiratTareken
    @TamiratTareken 5 หลายเดือนก่อน

    አስራት የፍቅር ስጦታዬ ነው ወንጌልን ለመስራት

  • @benjamin518
    @benjamin518 ปีที่แล้ว +2

    ከየት አገኘሽው interesting.

  • @tiruworkhailu2993
    @tiruworkhailu2993 ปีที่แล้ว +2

    Ere beti atlist aschershiw endet hamble endeonk eko My God bless u more&more

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +9

    ቤትዬ ማርያምን ምንም ብትይ በራስሽ በገባሽ ልክ ነው በጣም ነው የምወድሽ 💔

  • @ashenafilema7308
    @ashenafilema7308 ปีที่แล้ว +1

    ደካማ ነህ አሜሪካ እንዴት እንደምትኖር የሚያውቅ ያቀዋል ጉራህን አቸርችር የመጣህበትን ዘወር ብለክ አስተውል ፈስ

  • @johnmamo4874
    @johnmamo4874 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ በርቻ

  • @amiderufael107
    @amiderufael107 ปีที่แล้ว

    ቤቲ...በጣም ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ታነሺያለሽ ግን ተጠያቂው መልስ እስኪመልስ ድረስ ጠብቀሽ ተናገሪ.....በተረፈ በደንብ ቻሌጅ የሚያደረግ ጥያቄዎች በርቺበት እንግዶችሽን አክብሪ! በርቺ ጀግና!!!!!

  • @Berusali
    @Berusali ปีที่แล้ว

    For some reason in love you show special when have interview with pastors,እንዴት አዝግ እንደሆንሽ ሳይሽ ታስቂኛለሽ።

  • @samuelt655
    @samuelt655 ปีที่แล้ว +3

    She just wouldn’t let him explain his case,

  • @kefyalewnegassa2537
    @kefyalewnegassa2537 ปีที่แล้ว

    ምን ነዉ ጥምድ አድረግሽዉ ይሄንን ሰዉዬ ቤቲ? በበኩሌ አልፎ አልፎ የሚሰማዉ ቢሆንም ትምህርቱ ይሰበኝ ነበር፡፡

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 ปีที่แล้ว

    የምህመኑን ገንዘብ ለግል ጥቅም ብቻ ሳይሆን ለራሳቸው ነው የሚጠቀሙት፡፡ ሲጀመር የእግዚአብሔር ቤት ነው ወይ? ownership የግለሰቦች አይደለም ወይ? አገልጋዮች ደሞዛቸው ስንት ነው? የጌታ ደቀመዛሙርት ማንን ነው የሚመስሉት? የአሁኖቹ ፓስተሮች....በጣም ያሳዝናል

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 ปีที่แล้ว

    ለቀልድ እና ለፌዝ እና ለማዋረድ ወይም የራስሽን እይታ ብቻ ለማንፀባረቅ ብቻ መሆን የለበትም እንተርብው የምታደርጊው ለእንግዶችሽ የተመደበውን ጊዜ ስጪ ቻለንጅ ማድረግሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከመጠን ያለፈ ድርቅና ግን ትክክል አይደለም:: ተባረኪ

  • @letarikmekonnen7663
    @letarikmekonnen7663 ปีที่แล้ว

    ኦ በጣም ይገርማል አሁንም ትንሽ ሲቆይ ያድጋል ምክንያቱም ጳውሎስ ሲናገር ብዙዎቻሁን ድሀ ሆነን እናንተን ሀብትም አደረግን እያለ ይናገር ነበር እና የተገላቢጦሽ አይሆንም

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ " የአዲስ ኪዳን አሥራት " የሚል ቃል ወይም ጥቅስ የቱ ጋር ነው ያለው ? መስጠትና አሥራት ደግሞ ይለያያል ።

  • @SamuelDemeke-uf6gy
    @SamuelDemeke-uf6gy ปีที่แล้ว

    betty l love your confidence...

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 ปีที่แล้ว

    ሀይልሻ ወንጌል የሚሰብኩ ፓስተሮችስ የሚሰብኩት መኪና ለመግዣት ነው ጥሩ ኑሮ ለመኖር ነው እንዴ ? የፓስተር ደሞዙ አይታወቅም

  • @mulugetaanawot2436
    @mulugetaanawot2436 ปีที่แล้ว +3

    ቤትዬ ለእኔ ለሁሉም ሀሳብሺ ፖለቲካውንም ጨምሮ አድናቂሺ ነኝ ።

  • @firomsafiromsa8155
    @firomsafiromsa8155 ปีที่แล้ว +3

    Betiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Congratulations you are my hero

  • @236KUYE
    @236KUYE ปีที่แล้ว

    Yemifermew Billy Kidan Hulum teshruwal bilew new inde yemiyasbut
    Matiwos 5:17 min yilal? እኔ ህግ እና ነቢያትን ልሽር ሳይሆን ልፈፅም ነዉ የመጣሁት ብሏል ታዲያ ይህንምን ልትዪ ነው

  • @henokyitbarek9492
    @henokyitbarek9492 ปีที่แล้ว +3

    Giving is for the poor, aid and donation is for the unfortunates, directly! That's how God be happy with it. The rest is business - church is business, that's it

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 ปีที่แล้ว

    ቸርች የከፈትከውስ v8 ለመግዛት ነው?

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 ปีที่แล้ว +9

    Betty thanks for making smile and laugh over the weekend in addition to letting us know the twist in the teaching of your host.

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ግን, ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የኦርትን ሕግ ላፀና እንጂ ላፈርስ አልመጣሁም ያለበትን እንዴት ብትረዱት ነው?

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 ปีที่แล้ว +2

    Hahahha አግዚአብሔር አገልጋዮቹን ያክብር አላለም

  • @soresa5238
    @soresa5238 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲይችን 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @selam1467
    @selam1467 ปีที่แล้ว

    she Has Great Confidence am "orthodox" Gn Des Nw Mitiyign

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለኔም ላንተም እኩል ነው ፣ችግሬን እራሴ አልነግረውም፣ ላንተ የምከፍለው ለምንድነው? የናንተ ምልጃ አያስፈልግም፣ ስራ ፈልገህ ግባ

  • @Noah_Boston
    @Noah_Boston ปีที่แล้ว

    She could be a good friend

  • @youannesmekonnen6052
    @youannesmekonnen6052 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ደፋር ለኔ ጀግናዬ ነሽ በእዉነትደፋር ነሽ

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 ปีที่แล้ว

    ቤት ሚስቴ ብትሆን እኔን በብስጭት ብቻ ነው የምትገላኝ። ሰው ማለት የፈለገውን በቅንነት አትረዳም። ሁለም ክፉ ነገርን ከአፍ ለማስወጣት የምታደርገው ጥረት የለም።

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn ปีที่แล้ว

    wow ቤቲ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ ትክክል ነሽ

  • @soltetaw4004
    @soltetaw4004 ปีที่แล้ว

    Full time pastor ሆነህ v8 ከየት አመጣህ?

  • @nebiyufanta7258
    @nebiyufanta7258 ปีที่แล้ว +1

    Betteye tebarki

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 ปีที่แล้ว

    I pay tithe but we need to choose churches. I'm not a member of a 'personal church' or a church run by one person.

  • @asterberhanu8236
    @asterberhanu8236 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ እባክሽ ለተናጋሪው እድል ስጪ። አንድ ጥያቄ ጠይቂና በተራው እንዲወራ ጠብቂው። በየሰኮንዶ ጣልቃ አትግቢ። እዚህ ጋ ያለሽው እንደ ጋዜጠኛ እንጂ የራስሽን አቋም ለማንፀባረቅ አይደለም። with all due respect, i kindly invite you to see and learn from Tigist Ejigu

  • @mame8874
    @mame8874 ปีที่แล้ว

    ሰበበኞች ስለሆንን ነው እንጂ ጥያቄው አስፈላጊ አይደለም ምን ያጨቃጭቃል መስጠት መስጠት ነው 10% ከብዶን ከሆን ያለንን መስጠት እንኳን ክርስቶስ ለሞተለት ሰው ይቅር እና አህዛብ እኮ የተሻለ ይሰጣሉ እኛ እራሳችን መስጠት አንወድም ወይም የእግዚአብሔ ርሀሳብ አልገባንም ጌታ የገባው ሰው እኮ የፓስተር መበልፀግ ያስደስተዋል እንጂ አስራት መስጠት አለመስጠት ጥያቄ አይሆነውም

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁም ታሳዝናችሁ በጣም ምንም አልገባችሁም ቢዝነስ ስለሆነ ነግዱ አስራት አልገባሽም እሱ ደግሞ በማማለድ አላምንም ይላል አየሱስስ አማላጄ ትላላችሁ በጣም ተምታታባችሁ እራሱ የመረጣትን ወላዲት አምላክን እንኳን አማላጄ ብትሏት ምን አለበት 3ሺ አመት ስንከተለው ያለው ሐይማኖት ስህተት ሆኖ ሲኦል እየገባን ከሆነ እንደ እናንተ አይነቱ ጨቅላ ገነት ግቡ እ/ብሔር አኮ አኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ይላል እና ስንት ሰው አጣ።

  • @teferawondie7281
    @teferawondie7281 ปีที่แล้ว +1

    ምዕመኑ ወደ ቸርች ስመጣ ለአምልኮ ብቻ መምጣት አለበት በተባለው ሀሳብ ለይ, ጥያቄ ይዞ ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድስ የአምልኮ አካል አይደለም ወይ? ተሣልሞ መመለስ ነው ወይ አምልኮ ማለት ነው ወይስ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? ምዕመኑ ለምድራዊ ሆነ ለሰማያዊ በረከት ጥያቄ ይዘው ወደ ቤ/ያን መሄድ የሚበረታታ ነው የሚመሰለኝ ። በተረፈ ስለ አሥራት ለማስረዳት የሄደበት መንገድ ተመችቶኛል። Betty ሰለ አሥራት ያልሽውን አቋም ብታሰተካክይ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ገንዘብ ለወንገል አገልግሎት እንደ ጎማ ሆነው የሚያገለግል ነው።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +2

    ሃይሉ ዮሃንስ ትእግስትህ ይደንቃል ምላሷም እግሯም ከረዘመ ሴት ጋር በ ትእግስት መመለስህ ይደንቃል መጨረስ አቃተኝ መጥኔ ለባልሽ

  • @AaA-mf7bw
    @AaA-mf7bw ปีที่แล้ว +1

    Meimenu le church yegebiwun 10% silesete new ende chamaw yeminshafefew? beqeriw 90% chamawun meqeyer aychilim???

  • @DfDf-cd7bv
    @DfDf-cd7bv 4 หลายเดือนก่อน

    እዉቀት እዉነት ለራሥነዉ የሁለት ሀገር መዳኛነዉ

  • @sintu24
    @sintu24 11 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ የብሉይ ኪዳን አባባል ሊሆን ይችላል።ነገር ግን በብሉይ ኪዳን አሥራት ያስፈለገበት ምክንያት ወይም ዓላማው ዛሬም አለ።ስለዚህ በአላማው አንጻር ካየን በግልጽ ቋንቋ መከፈል አለበት።

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 ปีที่แล้ว

    በጣም ኖ የሰኩት😂😂😂😂😂👂❤❤❤❤