Ahadu TV :ልዩ የበዓል ዝግጅት ከ ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ እና ስሜነህ ባይፈርስ Betelhem Tafese Simeneh bayfers Full interview

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 226

  • @kbromganenya8177
    @kbromganenya8177 2 ปีที่แล้ว +21

    ስሜነህ ባይደፍርስ ለኔ ተክክለኛ ገዜጠኛ። እወደሀለው በርታ።

    • @arond.g1120
      @arond.g1120 2 ปีที่แล้ว

      ዋልታ ሚድያ ላይ ሰዉ ኣለ ማለት እንኳን ይከብዳል፡ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች ናችው።

  • @au2988
    @au2988 2 ปีที่แล้ว +15

    Thanks for this joint interview. I like much the integrity's between Bete and semeneh.

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የምትወደድ ነች ቤቲ ጎበዝ ታማኛ የማታስመስል ግልፅ ደፋር ነሽ በዚሁ ቀጥይ ኘሮግራምሽን እከታተላለሁ ደስ ይላል በተለይ ደፋር ነሸ አድናቂሽ ነኛ በርቺ ለኔ አንደኛ ነሸ ቤቲ

  • @workinehmulisa5140
    @workinehmulisa5140 2 ปีที่แล้ว +5

    The power full and discipliner journalist I love 💘both so much 😍❤ especially both have their own talent 👏 they teach us many things in our life!!!

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲሻ ከሁሉም ፕሮግራሞችሽ የዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የጋበዝሽበት ለኔ ይለይብኛል🙏🙏🙏

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ገና አልሰማሁትም ነገር ግን በጣም ድስ ብሎኛል እነኚህ አንድላይ ስለቀረቡ😘👌

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 2 ปีที่แล้ว +1

    Simeneh is #one journalist; who is trying to introduce the hard talk show in our country. I always appreciate interviews he did with most prominents and controversials individuals.

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 ปีที่แล้ว +4

    The interviewer is really rising amazing questions! Keep going!

  • @tesfayohanneshaile252
    @tesfayohanneshaile252 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ አንድ ነገር ብቻ አላት ድፍረት አላት።
    ስሜነህ ግን ትክክለኛ የሙግት ጋዜጠኛ ነው እንደውም investigative journalism ላይ ብዙ መስራት የሚችል ይመስለኛል።በተለይ ደህና ነፃነት የሚሰጥ ሚድያ ቢያገኝ።

  • @nebilmohammed1810
    @nebilmohammed1810 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ለኔ የህይወት ዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም በጣም

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ለአገር የሚያስብ ሲጠፋ ለአገር መንገብገብሽ ያስመሠግንሻል።
    * አገራችን ግን ውስብስብ ከእውቀት ማነስ የመጣ ብዙ ችግር ያለባት መሆኑን ባገናዘበ መልኩ ለመፍትሄው ብዙ ረጅም ጉዞ እንደሚፈልግ ባሰበ መልኩ ከስሜታዊነት በጣጣጣም ! በሰከነ respect በጣም በጣም ባለ አጠያየቅ ጠይቂ። ለምን 100ሚሊዬን ህዝብ አይፈጅም። respect ስሜትን መቆጣጠር። ሲመልሱ አለማቻኮል አለማቋረጥ አለመቅለብለብ።
    ከፎቅ ላይ የተከሰከሰ ሰው በ3ወር እንዴት ብድግ አይልም ኡኡ አይባልም long year ሊወስድ ይችላል።
    ኢትዪጲያ ሚሊዬን ህዝብ ብቻ የያዘች ሳትሆን ሚላሊዬን ችግር / የእውቀት ክፍተት/ ያለባት ናት። አካሄድሽ በጣም አደጋ አለው አስተውዬ አትሸወጂ። ከነዶ/ር አብይ ከህህዋት ጋር እንዴት በአንድ ፓርቲ ኖረው ወደ ላይ እንደወጡ ተመልከቺ አ ስ ተ ው ዪ ።
    ስሜነህ በጣም ማቹርድ ጋዜጠኛ በርታ ቀጥል በጥበብ ጠንካራ ሞጋች ነህ!!።

    • @igo1071
      @igo1071 3 วันที่ผ่านมา

      ግሩም አገላለጽ ኮሜንት👌

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ከሚዲያ መራቅ የለባትም እንደውም በጣም አጠንክራው መቀጠል ነው ያለባት ስለዚህ በጋዜጠኝነትም ሆነ በሚዲያው ዓለም ትልቅ አስተዋፆ ስላላት ሁል ጊዜ እውነትን አስተምሮ ወይም ተናግሮ ማለፍ ስለምትችል she is the real Icon Bety keep it up.

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 ปีที่แล้ว

    በርቱ ቀጥሉ ደሰስ ብሎናል

  • @tlemlem
    @tlemlem 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ጏደኝነት ነው ያላችሁ:: ይህ ነው እውነተኛ ጏደኝነት ማለት:: የሀይማኖትም የሀሳብ ልዬነት ኖሯችሁ ተከባብራችሁ ተዋዳችሁ ማየት በጣም ደስ ይላል:: እናንተን እንዲህ ማየት ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው:: ቤት በጠም ነው የምወዳትም የምናደድባትም:: ምክንያቱም በጣም ተደማጭና ጠንካራ አቋም ያላት ጎበዝ ሴት ነች:: ግን ከልዬነት አንድነት ላይ ብትስራ ብዙ ስው ያከብራታል ይከተላታል:: ቤቲ እንደ ኦሮሞ እና እንደ ኢትዮጵያውያን መሆን ይጠበቅብሻል:: 🟢🟡🔴

  • @marsilas-3199
    @marsilas-3199 2 ปีที่แล้ว +4

    Betty is so special. Confident enough to speak her strengths and weaknesses as well as respectfully about others.

  • @igo1071
    @igo1071 3 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️🙏 ዘር,ቋንቋ, ሀይማኖት የግል ሀገር ግን የጋራ ነው::💚💛❤️🙏ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር::

  • @abualemu8488
    @abualemu8488 2 ปีที่แล้ว

    የምራል በጣም በርቱ። ብትገቡ ደስ ይልኝአል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 ปีที่แล้ว +4

    Beti wusxe neshe. A very strong and confident woman. I am impressed by her incredible strength to grieve her mother by locking herself in her house. This is a unique strength for a woman. Few men are capable of doing that leave alone a woman. A truly strong lady beyond belief. Keep on with your amazing interviews; I enjoy listing to them always.

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲን አስቀያሚ ናት የሚል ሰዉ ካለ በእውነት የሴት ልጅ ውበት ምን ማለት እንደሆነ አልገባዉም ማለት ነዉ!! ለብዙ ግዜ በምእራቡ አለም ነዋሪ ነኝ ውበትን በተለይ ቅጥነትን ቢመኙትም ሊያገኙት ስለማይችሉ በጭንቀት የሚሰቃዩ ብዙ ናቸዉ!!! ቅጥነት ከዉበትም አልፎ ይመለካል። ቤቲዬ በጣም በጣም ታምሪያለሽ!!!

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 2 ปีที่แล้ว +3

    ተጋቡ🥰🥰

    • @Bettyafro
      @Bettyafro 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ከሱ 😁

  • @alemeshet587
    @alemeshet587 2 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲን ብዙ ግዜ ብዙ ሰዎች ዘረኛ ያደርጓታል በግሌ ትሁን አትሁን ባላውቅም እወዳታለሁ ለየት ብላ ስለመጣች ተመችታኛለች ። ስሜነህ አጠያየቁ ከሌሎች ጋዜጠኞች ይለይብኛል ጥቅመኛ ያልሆነ ምርጥ ሰው ነው ።

  • @mintesinotbedaso1723
    @mintesinotbedaso1723 2 ปีที่แล้ว

    both of you are best of best among Ethiopian journalists and i need to what are you doing now i expect a lot of work from you with out any afraid

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko372 2 ปีที่แล้ว

    What's such wonderful things intrevew I ever heard Band S

  • @ሰውመሆን-ሠ5ረ
    @ሰውመሆን-ሠ5ረ 2 ปีที่แล้ว +5

    ላይክ ያረኩት ለስሜነህ ነው

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አቅራቢዉ ሁለቱን ተመሳሳይ ጋዜጠኞች ከየት አገጣጠምካቸዉ ሁለቱም ያላቸዉ በራስ መተማመን ይደነቃል እኔ በፍቅር ከምወዳቸዉ ጋዜጠኞች ዉስጥ ናቸዉ እናመሰግናለን፡፡

  • @selamnamaga5327
    @selamnamaga5327 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ የእውነት ጀግና እና ደፋር ነሽ በርቺ

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ በስማም አረ ቤቲ ወሳኝ ሴት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቆንጆ ነጻ ሴት ስወድሽ ማርያምን👍👌

  • @daniboy6325
    @daniboy6325 2 ปีที่แล้ว +3

    Betty we love u

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 2 ปีที่แล้ว +6

    ስሜነህ እና ቤተልሔም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።አሁን የአገራችን ትልቅ ችግር ሙስና ስለሆነ መርማር ጋዜጠኝነትን ሥራ ብትሠሩ ለእኛ ትልቅ ውለታ እንደዋላችሁ እቆጥራለሁ ።

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በወቅቱ የጋዜጠኝነት ስነምግበርና ብስለት ስላልነበረሽ የማንያህሎኝነትና የኦሮሞ ብሔርተኝነት ስሜት ታሣይ ስለነበረ እንጅ መልክሽ በኔ እይታ ለአንዲት ሴት በቂ ነዉ ብዬ አምናለሁ ሆኖም አሁን ብዙ መሻሻል እያየሁብሽ ነዉ በርቺ

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 2 ปีที่แล้ว +2

    I enjoy this interview

  • @jasminadam6601
    @jasminadam6601 2 ปีที่แล้ว +10

    Bety is very special one of a kind person! I love you Betiye keep shining!

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 ปีที่แล้ว +1

      Beta is Denkoro Gimel fit kkkkkkk

    • @jasminadam6601
      @jasminadam6601 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abebe7532 angebegebechish ayidel? Taneki! Digami bitifeteri kezih melkina ewuket, beras metemamen gar atifeterim! 😂😂😂😂

  • @vxivs1023
    @vxivs1023 2 ปีที่แล้ว +6

    ከዚ የተማርኩት ቡዙ ኣለ ግን የበለጠ የተረዳሁት ጋዜጠኛ መጠየቅ እንጂ ቡዙ መመለስ ኣይችልም

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 2 ปีที่แล้ว +15

    #ስሜነህ ለህወሓቶች ከፍተኛ ባለስልጣናት እስካሁን ያለህን አድናቆትና ክብር የገለጽክባቸው ሁኔታ አደንቅለሃለሁ። ያበሉህን እጆች ስላላነከስክ አመሰግናለው።👌

    • @elias_tube2115
      @elias_tube2115 2 ปีที่แล้ว +2

      አንተም ደርሶሃል ማለት ነዉ!😏

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

      Racist

    • @genetn366
      @genetn366 2 ปีที่แล้ว

      Hm yaltenka gilgl yawkal. Hiwhat endenante ayinetochun yizo new 27 amete 4 kilo qitit yalew

    • @kenasajaleta3864
      @kenasajaleta3864 2 ปีที่แล้ว

      @@genetn366 Yanema man tedeb'ko senor enda neber yetaweke new. felfel.

    • @Holylove260
      @Holylove260 2 ปีที่แล้ว

      Kenasa Jaleta
      Is this compliment ?? Or ?

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለቱም የራሳቸው የጋዜጠኛ ባህሪ አላቸው እወዳቸዋለሁ

  • @liyuworkmitiku478
    @liyuworkmitiku478 2 ปีที่แล้ว

    I am admire of Betty- what a brave person she is.

  • @samsonbeyane5039
    @samsonbeyane5039 2 ปีที่แล้ว +5

    I really appreciate these two Bold journalists. They both are professional and have their own Beutifull color.
    BTW, the session was very short compared to what I personally want to hear about them.
    Thanks Ahadu!!!

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +5

    ለማለት የፈለጉት አንድ አይነት ሆኖ በቀላሉ መረዳት ሰው ሲያቅተው ያስጠላኛል:: ለምሳሌ በቤቲ የእናት ሞት ግዜ ስሜነህ ለቀብር እንዳይሄድ ቤቲ ያልፈለገችው በነበረው ግርግር ሌላ ዋጋ በስሜነህ ላይ ደርሶ እንዳያስከፍላት ነበር:: ስሜነህም የተናገረው በብጥብጡ አደጋ እንዳይደርስብኝ ነበር ነው ያለው:: በዚህ በተመሳሳይ ሀሳብ ሲገታገቱ መስማት ያስጠላል::
    ይቺ ጥንጥዬ ነገር አገር ልታበጣብጥ እንደምትችል እኝኝ ሲባባሉ በዚህ ላይ ሳይ አክተመቸኝም:: በተረፈ ግን ደስ የሚል ቅርርብ ያላቸው ይመስላሉ:: ምንም ነገርን ከመባባል ወደኃላ አላሉም:: ይህ የሚያመላክተው ንፁህ የጏደንኝነት ቅርርብ እንዳላቸው ነው:: ይህ ደግሞ ትልቅ ብስለትና አንድ ደረጃ ከፍ ያለ ነው::💚💛❤️

  • @quaafseid4475
    @quaafseid4475 2 ปีที่แล้ว +8

    አሪፍ ጋዜጠኞች ናቸው

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 2 ปีที่แล้ว +2

    I am happy about the joint interview.

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ቅጥነትሽ እና ቁመትሽ ውበት እንደሆነ ባገኘሺው አጋጣሚ ሁሉ መናገር ትፈልጊያለሽ እንዳልሽው በአለም የውበት መለኪያ ቆንጆ ልትባይ ትችያለሽ አንቺም እንደተናገርሽው ያፍሪካ የውበት መለኪያ ደሞ ይሄ አደለም ስለዚ እኛም አፍሪካውያን ስለሆንን በኛ የውበት መለኪያ አንቺ አስቀያሚ እንጂ ቆንጆ አደለሽም ስለዚ በራሳችን የውበት መለኪያ ስላየንሽ ነው ቤቲዬ አንቺ ግን ሀይማኖትሽን ጨምሮ አኗኗርሽ ባጠቃላይ እንደ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን እንደ ነጮቹ ነው አሁን ስትናገሪም እንደሰማሁሽ እድር ምናምን አትፈልጊም ለማንኛውም ቤቲሻ ጎበዝ ጋዜጠኛ ስለሆንሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @abgettube2866
    @abgettube2866 2 ปีที่แล้ว +1

    የስሜነህ Interview አይመቸኝም። ግን እንደዚህ ተቀራርባችሁ መነጋገራችሁ እና መከባበራችሁ ደስ ይላል።

  • @Bettyafro
    @Bettyafro 2 ปีที่แล้ว +5

    I think betty in love with this guy 😂😂 happy to see you bettysha

  • @arsii54
    @arsii54 2 ปีที่แล้ว +3

    Betesha jegena set nesh ewnat ❤👸

  • @milla5737
    @milla5737 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ላይ ቤቲ በጣም ጨዋ ሆናለች ወይም በፊት አልተረዳዋትም ግን ሰውን በመልኩ መተቸት አግባብ አይደለም ነገር ግን ሰው ትችት ያደረሰባት ይመስለኛል በብዙሃኑ ዘንድ የተጠላ ሃሳብ የማህበረሰቡን እሴት የሚነጣጥል ስለምታነሳ ይመስለኛል:: አሁን ላይ ግን በጣም ደስ ይላል::

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁለቱም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቸው አንድ ላይ በመቅረባቸም ደስ ይላል።

  • @aschalewlemma1377
    @aschalewlemma1377 2 ปีที่แล้ว

    አሐዱ television በርቱ ማለት ነው እምፈልገው። ሲቀጥል ስለ ቤቲ ትላንት ከነበረችበት emotional ነገር ለውጥ ነው ነገ ደግሞ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን። ለዚ ለውጥ ምክንያት እድሜ ብዙ ያስተምራል። ስለሱ ምንም comment የለኝም። ሰው ጠንካራ እንዴሆን ወይም ደግሞ ፈጣሪ ለትልቅ ነገር ሲያስበው ነው ብዙ ውጣ ውረድ እሚያሳልፈወ። አሐዱዎች በርቱ በዚህ ወሸት እንደ እውነት በሚያናፍሱ media በሞሉበት እውነተኛ ለመሆን በመቻላቹ እድለኛ ናቹ

  • @mamegelila
    @mamegelila 8 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ቆንጆ በርቺ ምድረ ምቀኛ ይንጫጫ

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ስወድሽኮ ስሜነህም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ እኔ ወጣ ያለ በቃ እንደዚህ ፖለቲከኞችን የማንይበት መድረክ ደስ ሲል በርቱ

  • @henokmiressa3345
    @henokmiressa3345 2 ปีที่แล้ว

    behind this confidence there's some power Betisha keep on.Simeneh you too .

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
    @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስሜነህ በሬዲዬ የብዙዎችን ችግር በሃቀኝነት ሲሟገትና ሲመልስ ሰምቼ ደወልኩለት እኔም በደል ያልኩትን ስነግረው በሚገርም ሁኔታ ስልኩን ሰቶኝ እንደ እድል ከጣቢያው ስራ ለቀቀ እና ፓለቲካዊ ወሬዎች ላይ አተኮረ እድለኛ አልነበርኩም እባክህ ስሜነህ ዛሬም የህዝብም ህምባ የምታብስ ከሆነ አግኝኝ እባክህን

  • @adanedessie1972
    @adanedessie1972 2 ปีที่แล้ว

    Betty love your dress hope it’s made in Ethiopia

  • @lensa3719
    @lensa3719 2 ปีที่แล้ว

    ቤት በጣም ቆንጆ በራሳ የምተማመን ሴት ነች።

  • @mekonenabebe4187
    @mekonenabebe4187 2 ปีที่แล้ว

    Semaneh Bayferse you are amazing

  • @igo1071
    @igo1071 3 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️🙏ቤቲ ቁንጅና ከውስጥ ነው ከላይ ምንም ማለት አይደለም ለመልክ እንኳን የጎደለሽ ነገር የለም መልካም ና ግብረገብነት የተሞላው ባህሪና የበስለ አስተሳሰብ ለስው ልጅ ለህብረተስብና ሀገር የሚገባ ነው:: ዘር,ቋንቋ , ሀይማኖት የግል ሀገር ግን የጋራ ነው 💚💛❤️🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የአዲስ አበባ ህዝብ ደግና ዘረኛ ያልሆነ ሁሉን ያቀፈ ህዝብ ነው:: ብሄርም ብላችሁ አታቀንቅኑ 80 ቢሄር ያለበት ሀገር መሆኗን አትዘንጉ እናመስግናለን:: 💚💛❤️🙏

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው አንደኛ ነው ተመችቶኛል

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว

    4:00 ደቂቃ ሙሉ ፕሮግራሙን ምን እንደሆነበማሳወቅ ምታሳልፋት ነገር በጣም ሀዋላ ቀር ነውjust get to the point and get to the main video immediately.

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 2 ปีที่แล้ว

    Bifers verses buayalew yegetemalu .amazing.

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲ ቆንጆ ዛሬ ደሞ ስታምሪ በራስ መተማመንሽን ስወደው ክበሩልኝ 2ታችሁም ስወዳችሁ

  • @natynahu625
    @natynahu625 2 ปีที่แล้ว +2

    ስሜነህ የነ በረከት የነ ጌታቸው ተማሪ ከሆንክ ደውለህ እግድነት እዳጠራኝ አፍህን ሞልተህ የነሱ ተማሪነኝ ትላለህ ጅብ አገጭ ብዬካለው

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም መልክሽ ይመቸኛል ለምን ለሌላ እንዳልታያቸው አላውቅም ግን ለኔ ውብ ነሽ

  • @hamdiamen1010
    @hamdiamen1010 2 ปีที่แล้ว +2

    Betty biutyfull

  • @sojubaee
    @sojubaee 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam new yemwedish betiye. Betam motivate new mitaregign.

  • @solomonchane6366
    @solomonchane6366 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ዛሬ ደግሞ ቁንጅናሽ ደምቆል
    በርቺ !!!

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +1

    #እጅግ_ክበሩልን_ዕንቁዎቻችን!!!በተለይ #ስሜነሕ!!!ዋው!!!
    #ቤቲዬ በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ !!!
    "ቁጠኛ"የሚመሥሉን ፥ ሰዎች እኮ ነጭ ነጯን ስለሚናገሩ ነው፥ረግጠው ስለሚነጋገሩ፥ይቺ ባሕሪይ እኛ ውስጥም አለችና ፥ብዙ ያልተረዷችሑ ሰዎች ቢኖሩ እንኳን መረዳታቸው አዝግመው ስለሆነ ነው!!!

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 2 ปีที่แล้ว

    BETTY YOU are very strong woman

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 2 ปีที่แล้ว

    የስምነህ አድናቂ ነኝ

  • @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስሜነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ውድ አከብርሀለሁ በጣም🙏🙏❤❤❤

  • @temesgenendrias530
    @temesgenendrias530 2 ปีที่แล้ว

    GREAT beti

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ የሰይጣን ቁራጭ ከስንት ጊዜ በኋላ አየዉሽ፡፡አማላጅቱን እመቤቴን ታቂያታለሽ?እመቢቴን ሳይሽ እፈራሻለው

  • @alemu672
    @alemu672 2 ปีที่แล้ว

    ምጢጢዬ ጭንቅላቶች ኢትዮጵያ በምትባል ባክስ ውስጥ ሲንጫጩና እኛ ነን አዋቂ ሲሉ እንደማየት ሚገርም ነገር የለም። የስሜነህ የብልግና ጥግ የጠ/ሚሩን ድጋፍ ሰጪዎችን "እኔ ድጋፍ አልሰጠሁም" በሚል ቁጭት እንዲህ አርጎ መወረፍ፣ ስሜነህ የእውቀቱን መስፈርት በብልሹ ማንነቶች ከዛድግ ውጭ (በነበረከት፣ በነጌታቸው፣ በነሽመልስ) መግለጹ፣ በስውር ሸላሚዎቹ መነጽር ኢትዮጵያን ለማየት መሞከሩ ጭንቅላት አልባ owl መሆኑን ያመላክታል።

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ለመምሰል ትሞክራለች ግን ውስጧና አመለካከቷ ጥሩ አይደለም በዚህ እድሜ ለብቻዋን መኖርዋ እራሱ ትክክል አይደለም እኔ እንደሚመስለኝ እድል ስለቀናት እንጂ የጋዜጠኝነት ብቃት አይታየኝም ለማንኛውም ከብዙ ችግር ውስጥ ወታ ኑሮዋን ማሸነፍ ትልቅ ነገር ነው በርቺ

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 2 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁም በርቱ!!

  • @maeregassuyohann6677
    @maeregassuyohann6677 2 ปีที่แล้ว

    Beti,konjom gobezim Tenkaram nesh ..Berchiln..

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 2 ปีที่แล้ว +3

    ስሜነህ የእውነት ሰው

  • @nasmarlley3771
    @nasmarlley3771 2 ปีที่แล้ว

    betty sweetheart

  • @ellenimulat2602
    @ellenimulat2602 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this’s too …. Always they are stand for the truth .. I wish if I see them one day

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 2 ปีที่แล้ว

    የመልክ አስቀያሚ የለም !!
    አስቀያሚ የአስተሳሰብ የአነጋገርና የባህሪ እንጂ!!!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ቤተልሄም ተቀየረች ልበል

  • @yismaamerga9851
    @yismaamerga9851 2 ปีที่แล้ว

    ሼም ሼም !!! ከማ ወጣች ከማን ወረደች ! ስራ ያውጣት !! የጃዋር የ አህመዲን ጀበል ተላላኪ ርካሽ ብሄርተኛ መሆኑዋን ለማስረሳት የተዘጋጀ ርካሽ ፕሮግራም

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว

    Betiye Ye Habesha Qamisish yamral konjit ❤❤❤👍👍💕💕💞

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 2 ปีที่แล้ว

    But, you and the notorious woman didn't challenge each other. Can you make it, if you are a good tolerant?

  • @danielalelegn7626
    @danielalelegn7626 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እንዴት ቤቲ ጓደኛሽ ሆነ? እርጋታ የለው አዋዊ ነኝ በይ ኢ ምክኖአዊ ድምዳሜ የሚሰጥ፣ ትንሽ ጉራ ያለበት ለፍላፊ አልፎ ስለቤት የሚያወራ። ቤቲሾ እሱ ከጠቀሳቸው ጉምቱ ተብየዎች ወስድኩት የሚለው ወሬ ብቻ ነው፣ አንቺ ግን ራስሽን ነው የስራሽው፥ አልባሪሽ ነኝ። ቤቲ ግን ዛሬ በደንብ ወደድኩሽ አወኩሽ።ስሜነህ የፈረስ ሰው መሆኑን "ቤቲ ትጠረጥራለች" ያለው ብቻ በቂ ማስረጃ ነው። ቪቫ ቤቲሾ

  • @ayelechora4250
    @ayelechora4250 25 วันที่ผ่านมา

    Simenehin kebet aynet gazetegna begidu gar mayet betam yasafiral

  • @yusufkedir5427
    @yusufkedir5427 2 ปีที่แล้ว

    ደፋርን ማን ያከብረዋል ቢሉ ፈሪ; ማን ይወደዋል ቢሉ ልላኛው ደፋር። እድለኛ ናቹህ

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ እንግዶቿን ዝም ብላ አስፈላጊ ባልሆነና ባልተገራ አንደበት ጥያቄ መደንጎሯን ማፋጠጥ እና ነፃ ሀሳብ አርገኸው ነው ይህንን ያህል የምታካብዳት? አሁን እንኳ " ሲግተለተሉ" ማለት የጨዋ ቋንቋ አይደለም። የራሷን ኮከቦች ፈጥራ የምትንቀሳቀስ ሰው መሆኗን ነው ያየሁት።

    • @hlife5983
      @hlife5983 2 ปีที่แล้ว

      betikikil

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope 2 ปีที่แล้ว +2

    Honestly, you are gorgeous and smart.

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +8

    #ቤቲዬ እጅግ ውብ ነሽ እኮ!!!
    #ውበት_እንደተመልካቹ_አይደል??!"ስለዚሕ መመልከቻ መነጽራቸውን ነው መጠየቅ ያለባቸው!!!በተረፈ ማንም ፥ምንም ውብ ነው!!!" የፈጣሪ ስራ ሑሉ ውብ አይደል??!!

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 2 ปีที่แล้ว +3

    I think Betty is an Ethiopian independent woman. She believes in freedom of speech. She challenges by asking a question not comfortable for others. I don't know the other journalist. Right now, Ethiopia need unity no matter what our point of view is. Please let's not judge with outside looks this and that. We all have outside and inner beauty and to add to that, our content of character is more important.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ አሁንስ አሳዘነችኝ ደፋር ጋዜጠኛ ነች እውነቷን ነው ስለመልክሽ ማንም አያገባውም መብትሽ ነው

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እርግጠኛ ነኝ ቤቲ ታፈሰ በመቶ ሺ ሚቆጠሩ በፍቅር ኣይን ሚያዩዋት ኣሉ።ምነው ሁሉም ሴት የቤቲ ቁመና ቢኖራቸዉ!
    ቤቲ እንከን ማይወጣት ዉብ ናት።ታድለዋል ኣጠገብዋ ኑሮው ሁሌ ሚያዩዋት።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Competition gzx Bety Terese

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉብ ነሸ ስራፈት ብዙ ያወራል ቦታ አትስጭ ወደ ስራሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ ሰነፍ ሰው ትችት ያበዛል

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ወያኔ ነው ስለ እምነቱ ጥልቅ እውቀት የለውም ግን ይተርካል ሰላይ ነው የምትሆነው ወያኔዎች ናችሁ

  • @2010bolte
    @2010bolte 2 ปีที่แล้ว

    ቱባ የወያኔ ወኪል እና ቤቲ...።

  • @yismaamerga9851
    @yismaamerga9851 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ምስኪን አናቶች ህፃናት ባንቺ ቀላዋጭነት የሞት ወሬ አሳዳጅነት ተገለዋል ! ሻሸመኔ የ ተገደሉት ዘጎች ባንቺና በ ነጃዋር OMNET አሳባቂነት የዘር ፍጅት በ አማርኛ ተናጋሪው ላይ በምት ሰሪው ፕሮግራምች አይደል የተፈጁት ! አቦ ተ ው ና !!

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ምንም እንከን የማይወጣልሽ ብሩህ አይምሮ ያለሽ በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @basscliff7599
    @basscliff7599 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱም ጥሩ ፕሮግራም አቅራቢዎች ናቸው ግን በቤቲ በኩል ትንሽ አክራሪነትና አድልዎ ይታይባት ነበር:: አሁን ግን በዚህ መልኩ መቅረባቸው የሚመሰገንና የሚበረታታ ነው:: ስሜነህ የዋዛ ስላልሆነ የኛ አገር ፓለቲከኞችን ብቃት የሚፈታተን ጋዜጠኛ ነው::

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 2 ปีที่แล้ว

      አክራሪነት በጋዜጠኞቹ ሳይሆን በአድማጭ አእምሮ ውስጥ ነው፤ ወንድም/እህት አክራሪነት ከአስተሳሰብ አውጥቶ መጣል ነው።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว

      አዲስ ስንሆን ያው ትንሽ ሆይ ሆይ ሊያጠቃን ይችላል:: እየቆየን ግን እየበሰልን ስንመጣ አንዳንድ ነገሮቻችን ትክክል እንዳልነበሩ በራሳችን እንኳን እንረዳቸዋለን:: ቤቲም ከትላንቱ ዛሬ በስላለች:: እራስዋን update እያደረገች ነው:: የምታስተካክለውን አስተካክላ ማሳደግ የሚገባትን ደግሞ አሳድጋ ስለሆነ ነው ዛሬ ትንሽ በሳል ሆና ያየሀት:: ሰው ነንና ያው እንሻሻላለን::

  • @tigihacee6933
    @tigihacee6933 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💖💖💖