Seya tleyaleh betam desss bemil huneta new yemtasgobegnew camera lay gn ybelt mekerets alebet hawassa dresss hedeh batnekachee bathedbachew enkuan tnsh be dron sleketemaw yemiamrewn garawn ketemawn bedenb btasqyen b,c hawassa ketemaw be plan yetesera new sibal semchalew esun tnsh btasayen camera bcha beki neber seya yaw endasteyayet new enji akerarebh ymechegnal
sidamma/ Oromo eyalk limat successful Ayhonim. Hawassa enna Sidama ande nachew. Even the food, clothing, and some of the language is the same. Unity is power.
ሰይድ ኢትዩጵያን በጣም የምወድህ ኢትዩጵያውይ ወንድማችን በርታ አዳድስ ነገር እንደምታሳየን አምናለሁ
ምርጥ ከተማ ከአንድም 3 ጊዜ ነበርኩ ትዝታየን ቀሰቀሰከው ብሮ አቦ ይመችህ❤
ሰይዶ አንደኛ ታታሪ ታሪክ አዋቂ ወጣት በርታ ፕሊስ ቻናልህን በትልቅ ሚድያ አስተዋውቅ ይደግ
Thank You So Much🙏
Wow.what.a.beautiful.place.thankyou.ethiopian.brother.i.wish.i.visit.this.place.if.god.willings.one.day.you.have.a.blessd.day.nyork
Good Job 👍
ዳዎኤ ቡሹ! ሲባል አኔኪራ ነው የሚባለው። ክፉህን ለኔ እንደማለት ነው። መልሱ ደግሞ እኔን ወንድምህን/ እህትህን እንደማለት ነው።
Good job one love one ethiopia
Bless you Seyaye thank you for shering ❤
አዋሳ የፍቅር ሀገር ሁፍፍፍፍ ስደት አለያየኝ ናፍቃኝ ነበር እናመሰግናለን አየዋት ወይኔ አዋሳዬ❤❤❤❤❤❤
ሀገራችን በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገርች
ብዙ የመስራት ችሎታ አለህ
አመሠግናለሁ በጣም🙏
Thank You So Much🙏
ክብር ለሀዋሳችን
The most i love places I was there before two years ago.
አበረታቱት እዩ ሀገራቹሁን እወቁ እከሌ አገባ ተፋታ አትበሉ በርታልን ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
Thank You So Much🙏
😂😂😂😂😂 ኧረ ተይ እንጅ እከሌ አገባ እከሌ ፈታ የምንለውኮ እነሱው ተጋባን ተፋታን ሲሉን ነው 😊😊
@@DinkneshAfricaዋው ሀገሬኮ ልዩ ነች ❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ሰላምሽ ይመለስ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
I love you Hawasa
Thanks so much for showing me my country (Ethiopia)
አላህ ያግዝህ በርታ ጎቤቾ
ሀገራችን በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው ግን ሰላም ሁኖ መተን ለመጎብኘት ያብቀን❤️🫶🏻
ሱዩ በርታልን አላህ ይጠብቅህ😍🥰
Gobez endeh new youtuber malet.
☺️የአዋሳ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ
🙏🙏🙏
I like it
Good job
አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
እና ሰያው የረሳሁት ታምብኔል የሚገልፅ ነገር አድርግ
Seya tleyaleh betam desss bemil huneta new yemtasgobegnew camera lay gn ybelt mekerets alebet hawassa dresss hedeh batnekachee bathedbachew enkuan tnsh be dron sleketemaw yemiamrewn garawn ketemawn bedenb btasqyen b,c hawassa ketemaw be plan yetesera new sibal semchalew esun tnsh btasayen camera bcha beki neber seya yaw endasteyayet new enji akerarebh ymechegnal
Metehara merti hid migerm environment tayaleh
Tadeleh 😊😊😊
Hwassa wgachiwn eytekeblachiw new alanor stlun wetenlachiwal betamm yasaznal endezh bado lihon betamm betamm aznalw
haha bado new yalshewu keldegna ...It is a morning shot just ask ....
Zewye is not it is name .it is called Battu
6000 ሰው አይደል ግን ሰብስክራይቡ ትንሽ ነው ኸረ ለታብ ታብ እሚዘረጋው እጃችሁ ለስብስክራይብም ይዘርጋና እናሳድገው
ወደ።ደሴ።ሂድ።ሰያ❤❤🎉
i will Thank You 🙏
sidamma/ Oromo eyalk limat successful Ayhonim. Hawassa enna Sidama ande nachew. Even the food, clothing, and some of the language is the same. Unity is power.
kotetam . lela sira felig. kefafi
ሀብታችንን በትክክል መጠቀም የማንችል ህዝብ ነን ማለት ነው ይሄ ሁሉ ሐይቅ ናዉሀ መሬት ሰው ይዘን መራብ መሰደድ አያሳፍርም??? የጠቅላላ ህዝቡ ብሔራዊ ምግብ መድህን ነበረበት በሚያሳቅቅ ሁኔታ አዲስ አበባ ይሄነዉ የሚባል የረባ የአሳ ቤት የለም አያሳፍርም ምንድነው ችግራችን ግን ለምን ሁሉም ይጠይቅ እባካችሁ ነገሮች ከነገ በፊት መቀየር አለበት አሁኑኑ እንንቃ።
ወንድሜ በእግዚአብሔር ከተማ መሀል ጅብ በቀን የሚጮህበት ለዛውም ፓርክ ውስጥ...😳 ... እንዴ በደህና ነው ? 😳..ፓርክ ውስጥ በእግር የሚሄድበት የምትሮጥበትና እምትዝናናበት መፅሀፍ የምታነብበት ... የተፈጥሮን ውበት የምታደነቅበት የወፎች ዝማሬ የምትሰማበት አይምሮህን የምታክምበት ነው :: ልጄ አውሬ ሁልግዜ ያው ነው የራበው ለት ይፈታተናል እና it’s not a good idea በተረፈ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ስለአሳየኸን እናመሰግናለን :: 🙏
Thank You So Much 🙏
እኔን አስደብረህኛል ሻሼንትዘላታለ😞😞😞
berta
አዋሣ የነጮች ሀገር ምንድነው? የማየው የአውሮፓ ነጭ ባንደራ ከጎኑ ያለው?😂
ሞጬ፣አይነካም
Goddamn, I admire your confidence to get that close to that many hyenas... that was something.
Thank You So Much🙏
❤️❤️❤️
Future mr beast berta
ወያኔ ትግሬዎች ዘሮችህ አይባረኩ 😂😂😂
ኢትዬጲያ ብዙም አላውቃትም አዋሣ ሂጄ አንድ ሽማግሌ የተናገረው ነገር ይገርመኛ አዋሣ የብሔርብሔረሰቦች ተከባብረው የምኖሩባት ከተማ ነበር በቅርቡ ዎላይታውን አማራውን ቀጥቅጠው አባረሩ ከዝያ ግዜ ከተማው የጅብ መጫወቻ ሆኖዋል አለኝ ሰው ጠፍቶዋል ብዙም ጎብኝ የለም ሁሉም ቸገር ተዘጋ አለኝ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤
ሁለት ብትሆን ለብቻህ ከሚሆን