Almost all Ethiopian Orthodox believers think of Israel is another sister country with the same religion wrongly. But, the fact is now cleared by Abel Thank you bro.
@FikremariamTsega-jl4hw ene mn alku wendm muslim adelehum ene yalkut eko Orthodox rasu yemtketelew ye oritn weym ye ayhudn hig nw lemsale mekdes wust chama awlko megbat asrtun tezazat nw .manm yefelegewn biyamnm ewnetun miakew fetari nw demo Jesus yetesekelew be roman hig nw be orit meskel rasu hatyat nw
Shame on u! You're not human. We love Israel too we don't have problem with the country endawm kedus hager nech enodataln eyesus sletewoldebat gin chigru hizbu ena mengstu aremene nachw nw yaln. Astegfrullah
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም እንዲህ አይነት youtuber እንዲኖር እመኝ ነበር ይሀው ጀግናው አቤል መጣልን ❤❤
lk nSH
great....
አቤላ አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ብቻ ትችላለህ ይመችህ ወንድሜ👏👏👍👍
አንተ ጀግና ነህ ዮቱብ በደንብ ለጡሩ ነገር የጠቀምክበት ❤❤❤
የተማረ ይግደለኝ ይላል የገሬ ሰው በጣም እናመሰግናለን ለመረጃህ
እግዚአብሔር ሰላሙን በአለም ላይ ያውርድልን
ቅድስት ሀገር እየሩሳለምን በህይወቱ እያለ ሂዶ የጎበኛት ሲሞት ገነት ይገባል ; ይባላል
@@DeseFikado isu wishet naw
True
@@DeseFikado
ስራ ብቻ
@@Habeshahistoryy jkjkom
ጌታ ሆይ አንት የተወልድክበትን እየሩሳሌም እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያ ም የረገጣችሁትን መሬት እንድረግጥ እንድሳለም እርዳኝ አደራህን አሜን
አሜን
amen
ፈጣሪ የሠዉ ባህሪ የለዉም
ምን አይነት አቅል ነው ያለችሁ ክርሲቲያኖች ጌታ አይወለዲም አይወልዲም እሽ ። ፣እየሱስ የአላህ መልክተኛነው. ጌታችን አላህ አንዲ ነው አለምን ባጠቃላይ የፈጠረ ብቸኛ ተመላኪ ጌታ ነው ☝
@@AbdullahAleyLoveAllah አንተ ቂጥ አጣቢ መሀይም እዛው ከመሀመድህ ጋር ተጨመላለቅ ምን አባክ አገባህ የተረገምክ ብትታጠብ እድሜ ልክህን የማፀዳ ከንቱ ነህ አንተ ሲኦል ገብተህ እንዳንተ ካልተከተሉኝ ትላለህ ቆሻሻ እዛው ተግማማ
ታድለህ አቤል ኢትዮጵያዊ ሁነህ አለምን የዞርህ የመጀመሪያ ሰው ይመችህ ሁሉን ነገር ስለምታሳይን እናመስግናለን🙏😍
Hhhhhhh tegare. Aleh
Yematel
ነይ እኔ አለምሽን ላሳይሽ
አቤላ ወደገዛ ወገኖቹ ሄደ እነርሱም አልተቀበሉትም ለተቀበሉት ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው የሚለውን ዮሐንስ ወንጌል 1:12 ላይ አላነበብክም የክርስትና መሰረት ክርስቶስ ነው አልተቀበሉትም እንደውም አዳኛቸውን ሰቀሉት በመጨረሻ ግን በጭንቅ እንደሚድኑ ይናገራል ስለዚህ ዛሬ አይሁድ ናቸው ማለት ነገ እውነት ሲበራላቸው ለእነርሱም ለአለምም ቤዛ የሆነውን ሲያውቁ ክርስትናን ይቀበላሉ እግዚአብሔርም ምርጦቼ ይላቸዋል እነርሱ ግን ኣላስተዋሉም ጌታችን ግን ዳግም በክብር ይመጣል ሁሉም ያዩታል ጌታ እንደሆነም አውቀው ይሰግዱለታል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ
እርግጠኛ ነህ ይቀበሉታል?አደለ አይቀበሉትም በሱም ጠፊ ናቸው የሚገርምህ መጨረሻውን እንደሚቀበሉት አድርገው ተረኩልህ ለምን እንዳይጠፍ እጆች እንዳይነሱባቸው ነው ...ለማንኛውም ነ.ኢሳ ሲመጣ መጨረሻቸው ነው አከተመ::
የተማረ ይገደለኝ ማለት እኮ የሚያመዛዝን ሰዉ ይተቸኝ ማለት ነዉ ።ሀገራችን ላሉ ደንቆሮዎች ንገርልን❤❤❤❤❤❤❤
እስራኤል የአይሁድ ሀገር እንደሆነች የማያቅ አለ ብለህ ታስባለህ ልዩነቱ በክርስቲና እስራኤል ቅዱስ ቦታ ናት
yemayak ala belah nw yemtasib enakalen gin kirstus yetaweldbet hagr selahuna enwedatelen
@@mayatube1107 esuma ye isliminam kidus ager nech
ምንም ስድብ አያስፈልግም ለእነስሱ እየሱስ እንደተወለደ ባያምኑም ለኛ ለክርስቲያኖች እየሱስ እስራኤል ተወልዶአል ለእናንተ መካን የተለየ ቦታ እንዳላችሁ ሁሉ እኛም ለእየሩሳሌም ልዩ ቦታ አለን
True
"ክርስቶስ ሀገር ሳይለይ ለአለም ነው ቤዛ የሆነው" ድንቅ አገላለፅ እናመሰግናለን 🙏❤
አዬ ምን ያረጋል አይሁድ ናቸው ክርስቲያን አይደሉ
አቤላ እናመሠግናለን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር በጣም እናመሠግናለን
ሀቅ ተናገሪ ጎባዝ
አቤሎ ስለእስራኤል ለማያውቀው ያገሬ ሰው ጥሩ ትምህርት ነው ብዥታውን ነው የገለጥከው
በጣም እጂ ብዙ ክርስቲያ ሀይማኖታችን ተመሳሳይ ስለሚመስላቸዉ ያሽቃብጣሉ😂
@@እመቤትየደሴዋmn bluy kidan blesh mtketeyew yewesedshw kema honena ashkabetsh alashkabetsh michemriw neger yelem
@@w.h167 aw
የጌታቺን ሀገር ነች የመበታቺን ሀገር ነች የ ቃልኪዳን ሀገር. ድል ለ እስራኤል💪💪💪💪💪💪
አንድ አይኑን መሲህ ደጃል ነው የሚጠብቁት እውነተኛውን ነብይ አባረው ሀሰተኛውን ነውየሚጠብቁት አቤላ በርታ🎉🎉🎉
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ስለ እስራኤል በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር
እኔም በጣም እፈልግ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ይችን ሀገር ሳላይ ጌታ ሆይ እንዳትወስደኝ 🙏🏿
@@yobdaramare7752 meto
😢😢😢😢😢😢😢እኔም
Yenem mignot. new, Egziabher yasakaln 🙏💚💛♥️🙏 amen amen amen
😂😂😂@@beminethabta1505
❤❤❤
ዓለምን በቋንቋችን ስለምታስጎበኘን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
አቤላ የሁል ግዜ ምርጫችን 🥰❤
🎉❤ እዝህም አለህ?
በጣም ጥሩ አቀናጅተህ ነው የምታቀርበው ። ተባረክ
የኛ ሀገር ክርስቲያን ወገኖች ፍልስጤምን ስንደግፍ በሀይማኖት አርገው ያዩታል ረሱል ሰለላህ አለሂ ወሰለም አባትህ እና እናትህ ቢሆን እንኳ ከተበዳይ ጎን ቁም ብለዋል
@@AbidAyalew-uo2pf ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አይሁድ የክርስቲያንም ጠላት መሆኑን ያውቃሉ ለእስራኤል የሚያሽቃብጡት ሙስሊምን ስለሚጠሉ ነው የኛወቹ ካፊሮች
@@Zahra-l1v1jአራጅ እንተ ቆሻሻ🤧🤧👎
@@Zahra-l1v1jበትክክለኛው ትክክልን ልክ የሆነ ትክክል ነው
ዕና ተበዳይ እኮ እስራኤል ነች
@@AbidAyalew-uo2pf ወለጋ ያሉት ሙሰሊሞች ምን ይለያቸዋል
ብዙ ኢትዮጵያዉያን የማናዉቀዉን እዉነታ ስላሳወከን በጣም አመሰግናለሁ።
የወይንዋ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
ይሔን አጭበርባሪ አላህ ያጥፋዉ
ሙሙስሊሞች መልካም ንግግር ጥሩ ነው ያን ያክል ለኛ የሚጠቅመን ነገር አይደለም በእውኀቱ እኔም ማወቅ እፈልግ ነበር
@@Muna-u5z amin❤❤❤❤
Amin ❤❤❤❤
በጣም ጀግና በርታ ወንዲማችን በጣም ልዩ ነህ ክበርልኚ አቤላ የሚወዲ ላይክ አርጉኚ
ሀቀኛ ነህ ለዛም ነው የምከታተልህ አቢል ሁሉም ሰላም ይሁን
good information so many Ethiopians don't know the truth may God bless you❤❤❤
Exactly
አቤሎ ስለእስራኤል ቦታው ድረስ ሄደህ መዘገበህ በጣም ደስ ይላል አንተ እዳልከው ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በሚያስብል ደረጃ እስራኤልን የክርስቲያን ሃገር እንደሆነች ነው የሚያስቡት በአንተ ገለፃውስጥ ያየሁት ክፍተት ምንድነው በአዲስ ኪዳንእና በብሉይ ኪዳን ፈጣሪ ህዞቦችን በሁለት ከፍሎ እንደሚያይ የገለፅከው ልክ አይደለም ይኸውም እስራኤልእና እስራኤል ያልሆኑ በሚል ያነሳኸው ማለት ነው ፈጣሪ በቡሉይ ኪዳንም ቢሆን የሰይጣን ህዝብ የሚለውህዝብ የለም እስራኤልን የመረጠው ከሌሎች ህዝቦች የተሻለ የሚያስመርጥ ነገር ኖሮአቸው ሳይሆን ለመላው የሰው ዘር መዳኛ የሚሆን ካህን እና ንጉስ እንዲሁም መሲህ ክርስቶስ ከአብረሃም ዘር እንዲገኝ ፈጣሪ ስለፈለገ ለዚህ አገልግሎት መርጦ ህግንም በመስጠት በተፃፈ ህግ እንድትመራ ሲያደርጋት ሌላውን ህዝብ ሮሜ ምእራፍ 2እና3 ላይ እንደተገለፀው በህገ ልቦና ይተዳደሩ ነበር እንጂ የፈጣሪ እና የሰይጣን አገር የሚባል አገር በብሉይም አልነበረም ፈጣሪ እስራኤሎች የተፃፈውን ህግ ሲጥሱ እንደሚቀጡት ሁሉ ሌሎች ህዝቦችም የተፈጥሮን ህግ ሲጥሱ ይቀጣቸው ነበረ ለምሳሌ ሶዶም እና ጎመራን እንዲሁም የነነዌን ህዝቦች ማየት ይቻላል አንተ የገልፅከው ከእንግዲህ አይሁዳዊ እና የግሪክ ሰው ማለት የለም ያለው ሁሉም በክርስቶስ አንድ ሆነዋል ሲል በብሉይ ከእስራኤል ውጪ የነበሩ ህዝቦ የሰይጣን ነበሩ ማለት ሳይሆን በህግ የሚመሩ እስራኤሎችና በህገልቦና ይተተዳደሩ የነበሩ ህዝቦችን ሁሉ ክርስቶስ በመስቀል ሞቱ እንድ አድርጎ በሁለት ህግ ይገዙ የነበሩ ህዝቦችን በአንድ ህግ እንዲገዙ አደረገ ማለት ነው ይህም ህግ የወንጌል ህግ ይባላል ይህ ሕግ በፀጋላይ የተመሰረተ አድርግ አታድርግ በሚል ሳይሆ ክርስቶስ የሰራውን ስራ በእምነት በመቀበል ብቻ የሚገኝ ነው ከየትኛው ነገድና ቋንቋ እስራኤልንም ጨምሮ የዚህ ፀጋ ተካፋይ እንዲሆን ቤ/ክን እና መፀሃፍ ቅዱስን እንዲሁም መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶን ጌታ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ በክብር ተቀምጥዋል ፈጥነን ፀጋውን መቀበል ብልህነት ነው ማር16:16/ሐስ4:12 ይመልከቱ
ለዚ ሁሉ መልስ ሮሜ 11:1መልስ ነው
በቃ ለቱሪዝም ምንጭ ነው ታሪክ አላችሁ ተብላችሁ እየሄዳችሁ እንድትጎበኙ የተደረገው ምንም ሚያገናኛችሁ ታሪክ የለም አምነህ ተቀበል በቃ ለጥቅም ነው ሚፈልጉህ ወይ ለወታደርነት ወይ በጉብኝት ስም ብር ሊመነዝሩብህ አከተመ😂😂 እኛ እኮ ተው ብለን ነበር አሁን እውነታው ወጣ 😂😂😂😂
ጌጡ ተላ በውስጥ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል
አይሁዳወያን አዲስ ጠ
ኪዳን የለም በጣም ብዙ ልየነት አለ
@@yeznaelias417 ጌቱ ቶላ ነኝ ስልክህን አስቀምጥልኝ
አቤል የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ድንግል ማርያም በመንገድህ ሁሉ ከጎን ትሁን በርታ🎉🎉🎉
መስማት የምፈልገው ታሪክ ነበር አመሰግናለሁ ።
እኔም በጣም ስለ እስራኤል ማወቅ ፈልግ ነበር፡፡እናመሠግናለን
በኦርቶዶክስ እኮ ሰንበት የሚባለው ቅዳሜና እሁድ ነው:: እሁድ ብቻ አይደለም:: ከተሳሳትኩ አርሙኝ::
እሁድ ነዉ እህቴ
@@Habtam-sz2mi እሁድ እና ቅዳሜ ነው ሰንበት የሚባለው ቀዳማዊት ሰንበት ቅዳሜ ናት እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ፈጥረታት ፈጥሮ ያረፈባት ቀን ናት
@@Habtam-sz2miእር ጉድ ቅዳሜም እሁድም ሰንበት ነው እኛ ሁለቱም ነው ምናከብርው እህቴ
False. You are wrong.
@@user-bz7fj1fk2m ehud ena kidame senbet nachew
ፈጣሪዬን የምለምነው በህይወት ዘመኔ የእስራኤልን ምድር መርገጥ ነው ❤❤❤ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው እናትሀገር
አሜን
አሜን አሜን ❤❤
እየሱስ ለአለም ሳይሆን ዠተላከው ለኢስራውያን ብቻ ነው ምክንያቱም በጣም ደረቅና ጠማማ ስለነበሩ ለነሱ ነበር አላህ የላከላቸው እነሱን በማስተምርበት ሰአት ነው አንቀበልም ብለው በ30ደናር ሽጠው ሊገሉት ሳቅዱ አላህ ሱበሀነው ተአላ በደሰማይ አነሳው ሁዳ በሚባለውን ሊስገድለው የነበርው አላህ እሱን በኢሳ ተመስሎ እድገሉት አደርገ በዛን ሰአትኮን ክርክር ነበር አይሁዳ ነው እየሱስ ነው በማለት በእርግ ምንንም አያውቁም በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ይላል አላህ ሱበአነው ተአላ አሁንም ቢሆን ኢሳ 20:36
@@Hawayoutube-n9d ወዳጄ አሁን ያልሽው ለኢሳ የተፃፈውን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ፍፁም ኢሳ አይደለም።
@@edenmolla1067 በናተ እየሱስ ነው በእስልምና ግን ኢሳ አለይሂ ሰላም ነው ውደ
በክርስታኖች ነው እየሱስ የሚባለው ግን ኢሳ ወይም አልመሲህ
ተይ እባክሽ ያንች ቁራን ነዉ ያለው
የእግዚአብሔር ቃል ግን ወይም መፅሐፍ ቅዱስ የአለም ቤዛ ነዉ የሚለው እንበቢ የቀርሽን ❤❤
@@GsSg-de8kbሀሉንም ለመወቅ አንብበን ያሳመነን መርጠናል ወዳጀ
ሮሜ 11 ~ " አንተ በፍጥረቱ የበረሀ ከነበረ ወይራ ተቆርጠህ እንደ ፍጥረትህ ሳትሆን በመልካም ወይራ ከገባህ፥ ይልቁንስ እነዚያ በፍጥረታቸው ያሉት ቅርንጫፎች በራሳቸው ወይራ እንዴት አይገቡም? ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል። ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው።በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና።
Geta yibarikh betikikl yihe ye geta hasab nw ,enesum ke dinizaze yinekalu yewegut hulu yayutal israelim kiretawu yidinal tadagiwa yahweh yimetal.
This is the truth! Thank you very much my brother God bless you!
Thank you brother 🙏🙏🙏
god bless you brother or sister this is right ❤
ከግብፅ ሲወጡ ለሙሴ የመጀመሪያ ወር እኔዲሆን ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ስለተሰጠው ከዛ እንጂ የሚጀምረው ከአዳም አይደለም የእስራኤል የቀን የአመት አቆጣጠራቸው ተባረክ።
አቤሎ በጣም አሪፍ ምልከታ ነዉ ያደረከዉ፣ እኔ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን እስራኤልን ለማየት ከነበረኝ ጉጉት አንፃር ፣ ካየኋት በኋላ ያገኘሁት መረዳት እጅግ በጣም የተለየና ፍፁም ከእኛ እምነትና አመለካከት ጋር የማትገናኝ ሀገር ናት። በእዉነትም ክርስቶስ በነበረበት ዘመን የነበሩ አይሁዶች ናቸዉ ዛሬም ከሁለት ሺህ አመታት በኋላ ያሉት። ሳያምኑትና እያሳደዱት፣ ዛሬም በክርስቶስ ታሪኮች እየነገዱ ሀብታቸዉን የሚያከማቹ ሆነዉ ነዉ ያገኘኋቸዉ። ብዙ ሀገራት ሄጄ ካየኋቸዉ ሰዎች በተለየ ሁኔታ (welcoming )ያልሆኑ ኮስታሮች ናቸዉ።
@@tesfaneshreda7449 እኔም ከአቤል ሀሳብ ጋር ነው ምስማማው ግን ኮስታሮች የሆኑት ወይም እንግዳ የማይቀበሉት አለም ካደረሰባቸው ግፍ ተነስተውስ ቢሆን መሲው ባለመበቀላቸውና ደሙ በኛና በልጆቻችን ላይ ይሁን ብለው ከሰቀሉት በዃላ ሮማውያን ቤተ መቅደሱን አፍርሰው አቃጥለው የሚገሉትን ከገደሉ በዃላ ተበታተነው በየሀገሩ ብዙ ተበድለዋል ጭቆና ደርሶባቸዋል በገፍ ተገለዋል ግን NO MORE ብለው እየኖሩ ነው ,በቃሉ እንደ ተፃፈው ከተበታተኑበት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ግን till NOW በወንጌል ጉዳይ ድንዛዜ ውስጥ ናቸው . I LOVE THEM SO MUCH AND I PRAY FOR JERUSALEM PEACE እና የወንጌል እውነት እንዲበራላቸው ከጎረቤት ሀገሮች ጋር በሰላም እንድትኖር
Thank you for spiking the truth ♥️
Thanks
ትክክል
ይበልጥፈለስጤን ክርስቲያኖችን በትጠይቅ የሚያሰቃያቸዉን ብትሰማ ስለእነስ ታዝናለህ ፀበላችንላይአክራራ ይሁዲወች ሽንታቸዉን ሽንት አነስተኛ ቤተክርስቲያን ደም ስአሉን መስቀሉን ቅጥል ባብዛኛዉ ተሰደን አዉሮፓ ነን ትልልቀን የእምነት ቦታ አይነኩም ገዘብ መሳቢያ ።
ስለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለሁ ስለ እስራኤል ብዙም አላቅም ነበር በተለይ ሁሉም አይሁዳዊያን ብቻ ይመስሉኝ ነበር ሙስሊም መኖሩ ገርሞኛል ምክኒያቱም እስራኤላውያን ለፍልስጤን ብዙ ሞትና ስቃይ አድርሰዋል አሁንም እያደረሱ ነው ያም ሆነ ይህ Free Palestine 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸I love ፍልስጤም
እንድሁም በአለምላይ ላሉ ሰላማዊና ፍትሀዊ ሰዎች ሰላም ይውረድ
አገራችንን ኢትዬጵያ ይጠብቅልን ዘረኝነትንናምቀኝነትን አድሎን ያጥፋልን ሰላም ይስፈንልን አሚን
AHAHAHAHAHAHAHAHAHAHHAHA day dreaming wake up dude!
Muslim wetader lhageru Israel mewaga endalem eweku yethiopian Muslim zem belachihu atzlelu endfenta😂
Almost all Ethiopian Orthodox believers think of Israel is another sister country with the same religion wrongly. But, the fact is now cleared by Abel Thank you bro.
Ena mn yitebes Orthodox mitketelew ye ayhudawyanen orit endehone atakm ezi atkebatru bematakut kechalachu hedachu tewagu
@FikremariamTsega-jl4hw ene mn alku wendm muslim adelehum ene yalkut eko Orthodox rasu yemtketelew ye oritn weym ye ayhudn hig nw lemsale mekdes wust chama awlko megbat asrtun tezazat nw .manm yefelegewn biyamnm ewnetun miakew fetari nw demo Jesus yetesekelew be roman hig nw be orit meskel rasu hatyat nw
@FikremariamTsega-jl4hw midritun ka Hone indet new Ba Xurinetu Nitsu Ya Palestine Hitsan Indi mootu Weda Faxariyachu mititsaliyut??
Mekina
@FikremariamTsega-jl4hw
Thankyou! Well summarised! Teach them! ተባረክ! 🙏
የአላህ እዝነትና ሰላም ላይ JESUS ( ኢሳ ) ይውረድ ።
Be enatu dengel mariamem selam yiwred betam enwodataln ❤❤❤ lene sem ayterem lebona yisetachew😅
ይቺ ጭዌያቹኮ 😂
እግዚአብሔር እኮ በመፅአፍ ቅድስ አስቀምጦልናል ።ሰማይና ምድር የልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ብሏል እሄ ሁሉ እንደሚመጣ ተናግሯል ለቀደመችዋ ስራዬል አሁን እኮ ሁሉም ተለውጧል ።።እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ለፍርድ🟢🟡🔴🙏🙏🙏
አብዬ ክፉ አይንካ መልካም ያጋድምህ በህወት ዘመንህ❤
ወንድሜ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ምክንያቱም ወንጌልን በደም አድርገነው የነገረከቸው❤❤❤❤❤❤❤
@@DawitAyele-r4c እየሱስ ግ በነሱ ነዉ የተንጠለጠለዉ ምክንያቱም ስለሚጠሉት አባዉ ዱንንዙዙ ምን ተያለሽ።
ክርስቶስ ሆይ እስራኤልን ጠብቃት❤❤❤❤
ገና አልመጣም እያሉ
😂😂😂አይ የኛ ከብቶች
@@Seyaman-gy9svአህዛብ ይቃጠላል እስራኤል ትቀጥላለች እንኳን ፍልስጤም ሳኡዲም ያጠፍልሻል ጠብቂ የመሀመድ ዲቃላ ቦቅባቃ ቱ
ግን እስራኤል ዉስጥ ክርስትና መስበክ በህግ ያስቀጣል ኢትዮጵያን ታዉቁ ይሆን
ere elim tbel belesitu israel nat esua hager behonech ena betesfafach gize ye alem metfia endehone ewoku enji
የምታቀርበው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ፡፡እኔም እንዳንተ የሚጠቅም ስራ ለመስራት ያብቃኝ
እስራኤል የአይሁድ ሃገር ነች። ድል ለእስራኤል የምትሉ ኢትዮጵያዊያን እንዴትናችሁ?
@@nurcenter ድል ለፍልስጤም የምትለው ለምን ነበር መልስልኝ
@@oromiyalalistu5292 Cause Israel is committing genocide
@@nurcenter ድል ለእስራኤል አንቺ አህዛብ የሳኡዲ መጤ እስራኤል የክርስትና ምንጭ ናት አህዛብ መስፋት አለበት ወደ ሳኡዲው ይመለስ ይግርፏቹ ምክንያቱም ቁራናቹ ክርስቲያንና አይሁድ ግደሉ ስለሚላቹ እነሱ እንኳን ቀድመው ይግርፋቹ እናተ እኮ እንድትፈሩ ነው ምትገሉ አራመኔ በሲኦል ስትቃጠሉ ትኖራላቹ እዚ ህ እንደገደላቹ እዛ ታገኛላቹ ዋጋቹ
ሰው እኮ አይጠይቅም
@@oromiyalalistu5292እየሩሳሌም ወይም አቅሷ በወረራ የተያዙ መሬቶች ስለሆኑና የሙስሊሞች ሀገር የመሆን ጥያቄ እስራኤል ለምታደርገው ተጨማሪ ወረራ ጭፍጨፋ እስልምና ስለሚያስተሳስረን ህመማቸው ያመናል ወኔድሜ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤
ተባረክ አበላ
የስራኢል ልጆች አላህ በጣም ያከበራቸው እናም ከእነሱ የሆኑ ብዙ ኘብያቶችን ያስነሳላቸው ህዝቦች ናቸው። ነገር ግን ክብር አይወድላቸውም የነቢዩላህ ሙሳን ታሪክ ማንበብ ስለእስራኤላዊያን በደንብ ያስረዳል የስቸጋሪ ህዝቦች ነበሩ። ያሁኖቹ ደግሞ የህፃናትን ደም መጠጣቸው አደረጉት አኡዙቢላህ
የተረገሙ ህዝቦች ናቸው😂😂
አላህ የመሀመድ ጣኦት ነው።
@MunaEbrahim1318የተርገመ የመሀመድ ተከታይ መጤ ገዳይ እናተ ናቹ ከምድር ይቀላቹ
@@ZorishMenjetaare ayhud
@@ZorishMenjetayemuslimn tose koshasha Allha yansachu
ፍልስጤም የነብያት ሀገር ነች ኢንሽአላህ ዳግም ወደ ፍልስጤማውያን ትመለሳለች
የት ይቀራል🎉🎉
Inshallah 🤲🏼
ኢንሻ አላህ
እውነትሽን ነው?😮
@@zinashzeleke5038 koda awo mn tamechalesh
አየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ይምጣ እንጂ በእሱ ስለበደላችን መምጣትና ለአለም ቤዛ መሆን ማመን ያስፈልጋል ያላመነ እሱ ለሴይጣን ተላልፎ የተሰጠ ነውና።
በተጨማሪ እእስራኤላውያን በሀይማኖታቸው አይሁዳውያን ይሁኑ እንጂ እግዚአብሔር ህዝቤ ናችሁ ብሏቸዋል፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ ናቸው።
በአዲስ ኪዳን መፅሐፍ ቅዱስ መሠረት ኢየሱስን ያለመነ እና ያልተቀበለ እንዴት ወራሽ ይሆናል?
አይሁዶች ደግሞ ኢየሱስን ያላመኑ እና ያልተቀበሉ ናቸው::
Yeuhans raye laye demo geta yetngerew ale memchershaw sat ye jewiesh yetesfaw kereta yednalue byehone teketoche nachew engy
Demo lezhe msker nge betsewoch yehudy nachew ene gen amnalhu geta eyesus kerstos mesih endehon 😊godegoch aluge getan yagegu getan amsegenu white jewish aleu yemyamnu 😊
እስራኤል ለክርስቲያኖች ሀገረ እግዛቤር ናት❤🙏🙏🙏🙏
አላህ የሰራት ለተመረጡ ለያቆ ልጆች የተሠጠች ሥለሆነች እስራኤል አትጠፋም
አቤላችን አንተ አለማድነቅ ንፍግነት ነው✅❤ ካንተ ጋ ያልጎበኘውት ሃገር የለም ለዚህም ክብረት ይስጥልኝ🙏🥰
በየ ቤቱ በር የሚሰቀለው ሚዙዛ ይባላል
በውስጡ የተፃፈው " שמע ישראל אדוני אלוהינו אדוני אחד" ሲሆን ሲነበብ ደግሞ እንዲህነው
" ሽማ ይስራኤል አዶናይ ኤሎኬኑ አዶናይ ኤሐድ " ነው።
ትርጉሙ: እስራኤል ሆህ ስማ እግዛብሔር አምላካቺን እግዛብሔር አንድ ነው"። ማለት ነው
ሀሪፍ ኘሮ ግራም ነው 🙏🙏🙏🙏
በትክክል
በር ላይ የሚሰቀለው ሚዙዛ ይባላል በውስጡ እስራኤል ሆይ ስማ እግዚአብሔር አምላካችን እግዚአብሔር አንድ ነው የሚል የተጠቀለለ ጽሁፍ አለ
@@solomonadamu2910😂😂😂ወይ ግራ ባይጋቡስ አንዱን ቢመርጡ አይሻላቸውም 😂ለካ ወዶ አይደለም አላህ የረገማቸው
@@Hebrewsonglyrics ለምንድነው ሰንበት በመባል እሳት አይነድም ስልክ አንጠቀምም የሚባለው ስልክ እና ሰንበት ምን አገናኜው
@@temaratube yet new yeregemachew which verse show me???
አመሠግናለሁ የማላውቀውን አሣወከኝ አላህ ይጠብቅህ
Ene Israel negn gobeze bereta ❤❤❤
Enante ayhudoch dingayum zafum yetelachihu aremenie futuroch ..bzu nebiyatn enkua yegedelachihu betam qoshashoch metfowoch nachihu
@@MuhammadAbas-pb2frsedeb lenesu nw yeteseraw just ewnetun bcha endiawku ngerachw yaw biakum bayakum mnm ayamtum enji 😅
ያልሰማችሁ ስሙ 👂abel betam amesegnalehu
ጆሮዋቸውን አይሁድ ደፍኖታል😂😂😂
በትክክል
አቤል VIP ምርጥ ሰው።
እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ዓለምን ታስጎበኘናለህ እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ 🙏🕊🕊🕊💚💛❤️
እግዚአብሔር አለምን ሰላም ያሮግልን አቤል ትለያለህ እግዚአብሔር የልብክ መሻት ይሙላልክ🙏🙏
ምርጥ አቤል የምቀርባቸው ሁሉ የሚጣል የሌለው በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም
ህዝቡም ፡ ምድሩም በእግዚአብሔር የተመረጠ ቅዱስ
True
ታዲያ ለምን እናንተስ አይሁድ ሆናችሁ አትቀደሱም
የተቀደሰው ህዝብም ሆነ ምድር የአይሁድ ምድር የሆነችው እየሩሳሌሜ የእግዚአብሔር ከተማ ፡፡
ይገርማል
እኛ ሀገር ያሉ አላዋቂዮች ከኛ ከሙስሊሞች ይልቅ
እነዚህን እየሱስን ለሚጠሉ
እናቱን ለሚጠሉ
ለሚክዱ አይሁዶች ይወዳሉ ያፈቅራሉ አጃኢብ
እየሱስ ታላቁ ነብይ የጠላ የተጠላ ይሁን
እናቱን የሚጠላ የተጠላ ይሁን
እኛ እኮ ህዝቡን አይደለም ሀገሩን ነው እሱም የአምላካችን ሀገር ብለን እንወዳታለን
አቤላ የማውቅህ የዛሬ 7ዓመት ጀምሮ በጣም ጥሩ አስተማሪ ተከታታይ የሆነ የማይሰለች እጥር ምጥን ያለ ለሀይማኖት ክብር ያለህ ጨዋ ሰው ነህ እናመሰግናለን በርታ።🎉❤
ክርስቲያኖች "እስራኤል፣ እስራኤል" ሲሉ አዝናለሁ ፤ ለእኔ ግን የክርስትና ቁጥር አንድ ጠላት እስራኤል ትመስለኛለች!
አይሁዶች ክርስቲያኖች አይወዱም የታወቀ ነው ግን ከአህዛቦች እነሱ ይሻላሉ
@@ZorishMenjeta አቤት ድድብና ገዳምህን ለሺ አመት ጠብቆ ያቆየለህ የሰጠህ አህዛብ ነዉ ምናልባት ፈظላظሻ ትሆናልህ እንጂ ኦርቶዶክስ እንዲህ አይልም
I am crestian I love iseral❤
እስራኤል ቅድስ አገር አይደለችም።
አቤል ጥሩ መረጃ ነው🙏🙏🙏
ሆናም አታውቅም
እኔ የምኖረው እስራኤል ውስጥ ነው ሁሉንም ስማቸውን ትክኩል ነህ እስራኤል ውስጥ ብዙ ብዙ እሚገራርም ነገሮች አሉ እኔ እስራኤ ሀገር ስለምኖር እጅግ በጣ በጣ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤ ሁ
የእስራኤል ንጉስ እስራኤልን ጠብቅልን
True
😂😂😂
አንድ በርሰንት ክርስቲያንን ነው ሚጠብቀው😂😂😂
@@MunaEbrahim1318መህይብ አንቺ ቁጥር ላይ ነሽ ቱ መጤ ሙስሊም ቆርቆሮ መጅኑን
አሜን
እናመሰግን አለን አላህ ይጠብቅህ😍
እስራኤ በእግዚያብሔር የተመረጠ ህዝብነው ስለአባቶቹ ክርስቶስ እየሱስ ዳግም የሚመጣባት ምድር ናት።
አዳሚጡ እስቲ እየሱስ ገና አልተወለደም ብለው ነው የሚያምኑት ቢዛውን አያምኑም
@sm-vj2rpአይሁድ ነው ያሉት እኮ
አሁን ያሉትን ነው የተመረጡ ብላችሁ የምታትቡት ?
@redirani-rtአዉ የኛደደቦች5kb
አቤላ ፡ ምርጥ ፡ አቀራረብህ ፡ አጭር ፡ እና ፡ ግልፅ ፡ በሚገባነው ፡ የገለፅክልን ፡ እናመሰግናለን ፡ ተባረክ ፡
የስራኤል የቀን አቆጣጠሮች በጣም ደንቅ ነዉ አለም ከተፈጠረ አንስተዉ ነዉ የሜቆጠረዉ
እና አለም ከተፈጠረ 5ሺ አመት ብቻ ሆነው አእምሮ የማይቀበለው አቆጣጠር ነው
5785 አመት ብቻ ነዉደ አለም የተፈጠረው ማይመስል ነገር አታዉሩ
@@selamlesewhulutube1992aymro mikebelew hulu lek nw malet adelem ena anchi ende scientistoch million nw lty nw
@@ዮወርድmn mereja alesh alemehonu
@@Belania1 ምነዉ አይሁዳዊ ነኝ አልሽ አወ አላምንበትም ደሞ የአይሁዳን ቀን አቆጣጠር ነዉ ምናገባኝ
ተባረክ አቤላ እናመሠገናለን
ትክክለኛ አስተማሪ ነህ !!!❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ገልፀከዋል አቤሎ ጎበዝ በርታ ❤❤❤
ቅድስት ሀገሬ እስራኤል ሰላምሽ ይብዛልሽ❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
👎👎👎👎👎🦓🦓🦓👣👣
ክርስቲያን የለም እየተባልሺ😂😂
@@Umarganna-m6xአይኑር ጥቂት ካለ በቂያችን ነው ቤተክትስቲያን አለ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ አባቶቻችን አሉ የመሀመድ ዲቃላ
@@semiraymer7562ይድፋሽ
@@ZorishMenjetaAnchi yAyihud bariyaa ahunm ayigebashim ende betaaam eko nw yeminkush yitefubishal mirakachewn
አቤሉዬ ተባረክልኝ❤❤ አንተንም ጌታ ይወሃዳል ❤❤ማዳን በሌላ በማንም የለም አሌቀ አራት ነጥብ።
ya esirahel amlak satiy 😆😆😆resash beka yihud nachew 😂
ማሻ አላህ😂😂😂
አህዛብ 🤧
@@MeKdi-w4sአናፍጪው አትዝጊን😂😂
ካፊር @@MeKdi-w4s
🎉🎉 ኣቤል የጀመርከው ፕሮግራም በጣም ኣስተማሪ እና ኣስተዋዋቂ ፕሮግራም ነው እና ኣይዞ በርታ።
ከእስራኤል በላይ ኢትዮጵያ የቅዱስ ቦታ ናት ምክንያቱ ጠላት ረግጦት የማያውቅና እድሜ ለአባቶቻችን ተጋድሎ አገራችን ለቀን እንደ እስራኤሎች በየአለሙ ሳንበተን ሊበትነን የመጣ ጠላት በሕብረት እየመከትን የኖርን እጅግ ጠንካራ ሕዝቦች ከሚባሉ አንዱ ነን ።
ኢትዬጵያ ዋናው ትልቁ ዳቢሎስ ያለባት አገር ናት የሰው ክፋቱ አውሬ የሞላበት እንዴት ነው እግዚአብሔር ከመረጣቸው ጋር የሚወዳደረው ።
@@saday1261 እግዚኣብሔር ቢመርጣቸዉ በመላዉ ዓለም በታትኖ እንደገና አሁን ያሉበት ሲኦል ቦታ አስቀምጦ ለ76 ዓመታት ያለ እረፍት በውግያ ላይ ናቸው። ይህ ከሆነ በእግዚኣብሔር መመረጥ ይቅርብን ።
@@saday1261 ሌላ ልጨምር ኢትዮጵያኖች ለ3.2 ሚልዮን ከቦታችን ንቅንቅ ሳንል ሊበታትኑን የመጡት ጠላቶች በሕብረት እያባረርን በማንም ሳንገዛ ነፃነታችን አስጠብቀን የኖርን ጠንካራ ሕዝቦች ነን Don’t Undermine Your Self,We Are one of the Best People in the World. ድኃ ለምን ሆን ለሚለው የራሳችን ችግር እና በዙርያችን ያሉ ሃገራት interest በሰላም ሰርተን እንዳንበለጽግ አድርጎናል ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አ
እግዚአብሔር ቅዱስ ሀገረ ቅዱስ ህዝብ ብሎ የመረጠውን ሀገር እና ህዝብ አንተ ፍጥረቱ ያውም ሰው ልትቀይር አትችልም። ግን ላንተ ብቻ አዎ ቅዱስ ኢትዮጲያ ናት 😂😂😂😂😂
@@Yeap-f4y ቅዱስ አገርና ሕዝብ ያለው ራሳቸውና እነሱን ከመላ አለም አሰባስበው ያስቀመጥዋቸው ምዕራባውያን ነጮች ናቸው ጥቁርን እንደ ሰይጣን ነጭን እኔደ መልአክ የሚያቀምጡ አንተም የነሱ ተከትለህ ራስህን እያሳነስክ ነው ቻይናዎች ክርስቲያን ወይም እስላም አይደሉም ግን በአሁኑ ጊዜ ከነጮች በላይ እየሆኑ ነው ነጮች ባስቀመጥሉህ አምልኮ ለይተህ እወቅ።
በጣም አሰተማሪ የ ሆን TH-cam ነዉ 🙏🏾❤️
በጣም እናመሰግናለን አቤልዬ እስራኤል ሰላምሽ ብዝት ብዝት ይበል🎉🎉🎉🎉🎉❤
እናመሰግናለን ብዙ ቦታዎችን ስለምታሳየን በመፀሐፍ ቅዱስ ምናነባቸውን ቦታዎች ስታሳየን የበለጠ ግልፅ ስለምታረግልን....ከሰንበት ጋ ተያይዞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰንበት ምትለው በአፄ ዘርዐያዕቆብ ዘመን በተደረገው ጉባዔ ቅዳሜም እሁድም ሰንበት ብለን እንቀበላለን ኢትዮጵያ በብሉይ ኪዳንም እግዚአብሔርን የምታመልክ ስለነበረች ቀዳሚት ሰንበት ቅዳሜን ሰንበት እንላለን(ፍጥረታትን ፈጥሮ አርብ ጨርሶ ቅዳሜ ያረፈባት) በሐዲስ ኪዳን ክርስቶስን ስለምናመልክና ስለምናምን እሁድን ሰንበት ብለን እንቀበላለን(ክርስቶስ የተነሣበት....)
አቤላዬ ❤ 😍😍😍😍 እስራኤል የቅዱሳን ሀገር 😘
@@wswd5859 yes
Yea
😂😂😂😂
@@NouraSultan-s2vትቃጠያለሽ ገና ፍልስጤም አህዛብ ይስደዳሉ ይቆሩትም ይገሉልሻል
@@ZorishMenjeta ፍልስጤሞች ሳይሆኑ ጩጨዉ አምላክሺነዉ እሚደመሠሠዉ
እባክህ ዉሳዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏❤️🙏🙏
እሺ ይባልክ
ውድ የሀገሬ ልጆች ለእስረኤላውያን አጥብቀን እንፀለይ‼ በተረፈው በሕዝቄል 38እና39 የተፃፈው ትንብት እያቀረባ ይገኛል‼
ለሰውም ለፈጣሪም የማይመቹ ሰዎች እስራኤል
ለፈጣሪ የሚመች ፍጡር ስለሌለ ነው ጌታኢየሱስ መድህኒያለም ሆኖ የመጣው ሮሜ ምዕራፍ 3ሁሉሃጥያትን ሰርተዋል ይላል እስራኤል ከሌላላው አለም የተለየ የሰራችው ሃጥያት የለም@@zelalemdesta499
True
@@Iyesusyadinal Pray For jewsh
Ok❤❤
ኤሄን ጥቅስ የሚታነቡ ሁሉ😇😘 አሁኑኑ ወሰኑ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነውና ተባረኩልኝ
2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
አልገባኝም በስሱ እንደተረዳሁት የጳውሎስ ተረት ተረት ይመስለኛል እኛስ አውነትን,እምነትን ይዘናል አልሀምዱሊላህ
ትክክለኛ መረጃ አመሰግናለሁ
አቤሎ በጣም ነው ምከታተልህ እናም ለምታስጎበኘን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤❤
Thank you, Abella❤
Shabat lek neh
שבת lik new altesasatem
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን ጌታ ሠላምን ያድልልን ❤❤☦️🙏
አቢል ብርሀኑ እናመሰግናለን ወንድማችን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇷🇱🇷🇱🇷💚💚💚💙
Shame on u! You're not human. We love Israel too we don't have problem with the country endawm kedus hager nech enodataln eyesus sletewoldebat gin chigru hizbu ena mengstu aremene nachw nw yaln. Astegfrullah
አቤሎ በዛውም ፊልስጤንም ሂድና ያለውነገር አሳውቀን አተምርጥ ሠው በርታልን የሁልግዜ ምርጫችን❤❤❤❤❤
አቤላ የወይኗ ልጅ አድናቂህ ነኝ።አንድ ዉለታ ጀባ ልልህ ነዉ ።እሱም ከእዉነት ጋ ቁም የቤተብህ አባል ላይ አንኳ ቢሆን አትወግን።ፍትህን ሲጨፈልቅ ኖ በል።ያን ካልቻልክ ቢያንስ ዝምታን ምረጥ።ምክሬ ነዉ።ወደድንም ጠላንም እዉነት ፍፃሜዋ ድል ነዉ።እመነኝ ፍልስጤማዉያን ነፃነታቸዉን በደማቅ ድል ይፅፋሉ።የእኔም ያንተም የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ ከፈተናና ከመከራ በሇላ በቅፅበት ነገሮችን ይቀይራቸዋል።ሁላችንም ተፈታኞች ነን።ከተበዳዬች ከእዉነት እንወግን።እዉቁ የታሪክ ፀሀፊ አምባሳደር ተክለፃዲቅ መኩሪያ እስራኤል ሀገር አምባሳደር ሁነዉ የታዘቡትን በብእራቸዉ አስቀምጠዋል።የሀገሬ መንግስቴም አኔም የእስራኤል አድናቂና ገዳፊ ነበረኩ ይሉናል።እስራኤል ሀገርመኖር ከጀመርኩ በሇላ ግን አድናቆቴም ደጋፊነቴም ተቀየረ ይሉናል እስራኤል በፍልስጤማዉያን ላይ የሚያደርሱት ግፍና ክህደት ህሊናዬ መቋቋም አልቻለም ወዲያዉ ከፍልስጤም ጎን በመቆም ለጃንሆይ(ለመንግሰት)አትዮጲያ ከፍልስጤም ጎን መቆም እንዳለባት ሞገቱ።አየህ ያዉም በዚያ ዘመን።እኔንም አንተንም ሁላችንንም ከሀቅ ጎን የምንቆም ያረገን።መጨረሻንን አላህ ያሳምርልን።
በጣም ጎበዝ ነህ ስልምህ ይብዛ እናምስግናለን❤🙏🏾🙏🏾
78% ihud
18 % Muslim
1... 😂😂😂😂
በማሽቃጥ 👉1ኢትዮ ኦርቶ
2.ኢትዮ ፕርቴስታነት
3 ,ነጫጭባ ካቶሊክ
ምን ያስቃል ?? ና እና የህዝብ ብዛት ቆጠራ አድርግልና ። ከ እውቀት ነፃ
@@Yeap-f4y መሀይም ተደማምረህ 2% አትሞላም ስለዚህ ስለ ሀገሪቷ አይመለከታቹም እያልኩህ ነው ግማታም ዝምብለህ አትዝረክረክ እከክ
@@YesufMusema enesun yimesl atsadb bro just ewnet ewnetu kaworah lenesu mot nw be wushet sletekabu. Israeln enesu bcha miwoduat nw miasmeslut ke hezbu ena mengstachw enji sle hageru kedus endhonch enamnaln yihenenem bzuoch yakutal negerugn bay slehonu nw
@@YesufMusema beka mebtachin new bahlachin yimesasela enga ye yaikob lijoch nen sileza bigelengim filistemn aldegifim israel hulem tinur lezelealm
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤላችን❤❤🎉🎉
እንደኔ ማነው እስራኤል የክርስቲያን ሀገር ነች ብሎ ያሰበው እናመሰግናለን እውነታውን ስለነገርከን
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን☺🙏🙏🙏
שבת קדושה ❤❤❤❤❤
ክፉ አይንካህ ጀግና ነህ በእውነት የተለያዩ ሀገራት ባለንበት በቻናልህ እያስጎበኘኸን ስለሆነ እኔ በግሌ ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን በርታ
ብዙ የተባለላትን እስራኤልን ላይ ነው❤❤❤