የሚገርም ቁርስ፣ ምሳ፣ ዲዘርት በኩሽና ሰአት //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มิ.ย. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 238

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +49

    ዬኒ = ድምቀት! ሲያስጎመጅሁሉ ያገሬ ህዝብ እንደዚህ አማርጦ የሚበላበት ቀን እግዚአብሔር ያምጣልን. ተባረኩ

  • @bitubitu2374
    @bitubitu2374 2 ปีที่แล้ว +57

    ይሄ ፕሮግራም ዮናስ ባይኖር አያምርም የምትሉ 👍👍

  • @user-pe2ms9oo5f
    @user-pe2ms9oo5f 2 ปีที่แล้ว +10

    ዩናስ የቅዳሜ ከስአት ድምቀት በዛለይ ትህትናህ አቤት ሰው ብሎ ዝም ነህ
    ግን ለርጉዙችም አስቡልን እዲ ማሻ አላህ ብያለሁ በልአፍያ

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 2 ปีที่แล้ว +20

    እንካን በሰላም መጣች ዮንየ እግዚአብሔር ይባሪክህ ሁሌም እክታተልሃለሁ ያለህ ትህትናህ በዝ አጋጣም ማመስገን እፍልጋለሁ ሰለ ትህትናህ

    • @mulatyalew2894
      @mulatyalew2894 2 ปีที่แล้ว

      ስጋ ቤቶቹን እርስ በእርስ እንዳታጋድሏቸው አንዴ ጨርጨር አንዴ ወንድማማቾች እያላችሁ።

    • @asetermoges7815
      @asetermoges7815 2 ปีที่แล้ว

      @@mulatyalew2894 ለምን የምግብ ቤቱን አድራሻ አትናገሩም

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 2 ปีที่แล้ว +32

    የአዚህ ዝግጅት አላማው ምንድንነው ለህብረተሰቡ ማስተላለፍ የተፈለገው መልክት ምንድን ነው ወይስ ማስታወቂያ ለመሥራት...

    • @solomontadesse9784
      @solomontadesse9784 2 ปีที่แล้ว

      Eyasebkut yeneberewn

    • @eyerustame2600
      @eyerustame2600 2 ปีที่แล้ว +2

      ማስታወቂያ ነው እየሰሩ ያሉት

    • @yonasabebe5156
      @yonasabebe5156 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም ገርሞኛል!! ስንት ደሀ ባለበት ሀገር ዝም ብለው ይሞላቀቃሉ አቦ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +4

      እኛ ተስማምቶናል! በሁሉም አገር restaurant ማስተዋወቅ ያለ ነው. አለመማየት ይቻላል

    • @saranelson4210
      @saranelson4210 2 ปีที่แล้ว

      Alamaw? Lula'ye nech.... 😂 😂 😂

  • @morat795
    @morat795 2 ปีที่แล้ว +5

    Yoni makes each & every program interesting.

  • @alexzewudie4979
    @alexzewudie4979 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችሁም ደስ ስትሉ በርቱ

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว +12

    የኢትዮጵያን ሕዝብ አኗኗር ማዕከል ያደረገ ዝግጅት ብታቀርቡ።"እስኪ የከተማችን ሕዝብ በብዙ ችግር ባለበት እናንተ ግን በጣም ጥቂት የሚመገቡትን ሰዎች ማዕከል ያደረገ ዝግጅት ስታቀርቡ ትገርሙኛላቹህ።"ኢትዮጵያውያን አሁን ያሉበትን ሁኔታ የማያሳይ።

    • @zekariasdemisedemise9028
      @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว

      በሆዳቹሁ አትገዙ።"ሆዳቹሁን ስለሚሞሉላቹሁ ለጌቶቻቹሁ "የሆድ ማስታወቂያ ትሠራላቹሁ"

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 2 ปีที่แล้ว

      ምናል አንድቀን በየጎዳናው የድንች ቅቅል በ ሚጥሚጣ የመሽጡትንም ጎብኘት ብታርጓቸው😂😂

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 ปีที่แล้ว +16

    ሉላዬ ግን ቁመቷ መልኩዋ ሁሉነገሩዋ አምሰለት ሙጨን የምትመስለኝ እኔን ብቻ ነው ማርያም ን 🤔

    • @firehiwoteshetu6506
      @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว

      የቅርብ ዘመድ ናቸው እኮ ታዲያ ለዛ ነው የሚመሳሰሉት

    • @esramedia8466
      @esramedia8466 2 ปีที่แล้ว +1

      @@firehiwoteshetu6506 በእውነት 😳

    • @firehiwoteshetu6506
      @firehiwoteshetu6506 2 ปีที่แล้ว

      @@esramedia8466 አዎ

    • @amnotNightmare
      @amnotNightmare 2 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ሁሉ ሰው ነው የሚለው

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +8

    The meal prepared for 2 but It feeds 12 People 💫Bon Appetit 💕LOULAyea and yonas

  • @californa6827
    @californa6827 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢቢሴ ክፍት የሰራ ቦታ አለዉ ሌላዉ አንዳንዴ ለጎዳና ተዳዳር ይህን ምግብ ብታበሉ በነሱ የመጣ ጌታ ሀገራችን ሰላም ያረገዋል

  • @atsedetesfay2281
    @atsedetesfay2281 2 ปีที่แล้ว +4

    ያበዘይት የሚጠበሰው ስንት ቀን ነው የሚጠቀሙበት ያዘይት ስንቴ ተቃጥሎ የምግቡ ማማር ሳይሆን ለጤና ማሰብ አለባችሁ

  • @atsedetesfay2281
    @atsedetesfay2281 2 ปีที่แล้ว +5

    ምግብ ላጣ ህዝባችን ማሾፍ ይመስላል

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +4

    የስጋ ቤቱ ስም ማነው? የትስ ነው?💚💛❤️

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 ปีที่แล้ว +6

    የዩንንና:የሉላን:ሥራ:ወድጅዋለው:እየዞራችው:ምግብ:መብላት:ብቻ:ተመችቾኛል::ከአለም:አንደኛ:የሆኔ:ሥራ:በርቱ:ውዶች::

    • @kidokido311
      @kidokido311 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው ቤቱ?

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ሉላዬ ዮኒዬ የኔ ምርጦች ብሉልኝ የተባረከ ይሁን ግን ግን አስጎመጃችሁኝ እዴት ያስጎመጃል ዮኒዬ ዩኔ ትሁት

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 2 ปีที่แล้ว +3

    አስመረቀናችሁኝ ካናዳ አዲህ ያለ ስጋ የለም አገሬ ስመጣ የመጀመሪያ የምበላው ነው ይመቻችሁ

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 2 ปีที่แล้ว +1

    የምገርመኝ የጥሬ ሰጋው የሰም ዝርዝር

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 2 ปีที่แล้ว +4

    13:21 ምንአለበት ዝምቦቹን እሽ ብትሏቸው

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥብስ እየበላው እነሱን ሳይ አስጎመዡኝ😂😂😂

  • @nahoma6771
    @nahoma6771 2 ปีที่แล้ว +8

    ምናልባት ሃላፊነት ተሰምቶአችሁ ፅሁፌን ካነበባችሁ አስተያየቴን እነሆ ።
    በዝግጅቶቻችሁ ላይ በተደጋጋሚ ወደ ትልልቅ ሆቴሎች በመሄድ ስትመገቡ(ጥሩ ጥብስ ያለበት ፣ጥሩ ክትፎ ያለበት.....) ስታስተዋውቁ ተመልክቻለሁ። ለእናንተስ እንጀራ ነው። ለህዝቡስ ? በዚህ ሰአት ምን ምን ያህል ኢትዮጵያዊ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ዘነጋችሁት? ቁርስ ከቀመሰ ምሳ የመድገም ተስፋ ያጣ ህዝብ አምጦ በገዛው ቴሌቪዥን ያውም
    ሃገር ወዳድ ነኝ በሚል ሚድያ የናንተን ቅንጦት እየተመለከተ መሳቀቅ ነበረበት ? ይሄን ስል በቅናት ወይ በምቀኝነት አይደለም። ነገር ግን ሰው እንደመሆናችን መጠን የሰው ህመም ሊሰማን ይገባል።ጭራሹኑ ደግሞ ምፅዋታችሁን በካሜራ ፊት በማድረግ በድሃ አየተመፃደቃችሁ ከ you tube ሳንቲም ስትለቃቅሙበት ተመልካች ስትገዙበት እጅጉን አፍራለሁ። በታሪክም በህሊናም መድረክ ተጠያቂ ያደርጋችኋልና እባካችሁ ህዝቡን የሚመስልና የሚጠቅም program ቅረፁ ። ከንባብና ተሰጥኦን ከማውጣት አንፃር ለምትሰሩት ስራ ሳላመሰግን አላልፍም ቀጥሉበት እላለሁ ። መልካም ስራ። ፍቅርን ይስጠን!

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 2 ปีที่แล้ว

      I agree 💯

    • @aulamath3849
      @aulamath3849 2 ปีที่แล้ว

      ኢሄ እኮ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ሌሎች ፕሮግራማቸውን ተከታተል ስንት ደሀውን እየረዳ ያለ ቲቪ ጣብያ ነው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +5

    What’s the Name and the location of the BUCHER ?!?!ℹ️

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 2 ปีที่แล้ว +9

    እረ ዪኒ አታሰጎመጀን ተው አገር ሰንመጣ እበላለን

  • @totamax200
    @totamax200 2 ปีที่แล้ว +1

    ተከፍሏል ዛሬ ለዮኒነው ሉላዬ አሪፍነው ምርጥ ሰው

  • @adanechsweet
    @adanechsweet 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዮኒዬ በጣም አምሮኛል ዉዉዉዉ አቦ የተባረከ ይሁንላችሁ ዮኒዬ ምርጡ እምወድ እመካብር

  • @shewayoutubechannelHD
    @shewayoutubechannelHD 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝንቡ ምንድን ነው ሲደብሩ ከምግቡ ጋር አብሮ የሚቀርብ ነው???????? 😂😂 😂😂

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +5

    የስጋ አፍቃሪም ባልሆንም ያምራል አብሶ አበላላችሁ ይብላኝላቸው እነ ስጋ አፍቃሪዎች ይሄን ስጋ ከአበላለችሁ ጋር አይተው ተኝተውም አያድሩ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว +1

    Aye yoni aletechalekem korachochun bonesekachew,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 ปีที่แล้ว +2

    አድራሻ 😳😳😳😳 ብሉልን የተባረከ ይሁን ቱቱቱቱ ብያለሁ 😘😘😘😘

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene and lulaye welcome

  • @user-hu1xb4rw2x
    @user-hu1xb4rw2x 8 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚሰሩበት ዘይትና ቅቤ የሚታመን ከሆነ ሁሌ እየሄድኩ ብመገብ ደስ ባለኝ በጣም ያስጎመጃል በተለይ ሰንበር ምላስ mix ጥብሱ እእእምምምም😋

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 ปีที่แล้ว +3

    ደህና ነህ ስትለው አልሀምዱሊላህ ነው ያለው ወይስ ጆሮየ ነው

  • @mekonengebray6515
    @mekonengebray6515 2 ปีที่แล้ว

    וואו איזה כיף

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +3

    ምላሴ ተላወሰ 😋

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 2 ปีที่แล้ว

    Ahunes EB's mesirat new yamaregn esk keterugn ena enem eyezorkugn libela

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    Desserts is KITFO 😁das is ma People

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ያልገባኝ ነገር ከአንድ ማቅረቢያ ላይ በሁለት ማንኪያ ሁለት ሰዎች አንድ ላይ ሲበሉ የሀይጂን ጉዳይ እንዴት ነው??? እጃቸውን ታጥበው በእጃቸው ቢበሉ መጥፎ ይሆን ይሆን እንዴ??😇😇🤔🤔

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว +1

    Dedeboch nachehu ahun see nuro tewedobet Yenanete beye siga betu mechemalek men yelutal.. zegemetegnoch

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +2

    Bismila bemayet bicha tegebkugn siyamr masha Allah 😍😍😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @sarazebene854
    @sarazebene854 2 ปีที่แล้ว +2

    weyena endat yasegomeg❤❤❤ Yami

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +2

    yoneye I really respect you and love you I swear ❤ 💯 ❤❤long life to and your family and our country I can I invite you to dubai please just love u as a brother ❤

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 2 ปีที่แล้ว

      Tnxxxx🙏 can't wait 🏃🏃🏃

  • @maishamack5574
    @maishamack5574 ปีที่แล้ว

    L like it all

  • @bekelemamo7216
    @bekelemamo7216 11 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @hagerbettube6320
    @hagerbettube6320 2 ปีที่แล้ว +1

    OMG, I saw fly, what the heck is that. At least cut that part if you survive after eating what is left from the flies.

  • @Libanos
    @Libanos 2 ปีที่แล้ว +1

    What is the name of this place and where is it at

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮናስዬ ሉላዬ በጣም አድናቂዎቻችሁ ነን ትህትናችሁ ሁሉ ነገራችሁ የምንጠላው ፕሮግራማችሁ ግን ይሄ ምርጥ ስጋ ቤት ሄዳችሁ ለሁለት ሰው ያን ያህል የስጋ አይነት ለአይን የበዛ በጣም የበዛ የምታቀርቡት ፕሮግራም እረ ከሶስት አራተኛ በላይ ሽሮ ያረረበትን የሐገራችንን ሕዝብ አስቡ የሚበሉትና እየበሉ ያሉት ያውቁታል እኮ ማስታወቂያ አይፈልጉም

  • @amanueltewelde2125
    @amanueltewelde2125 2 ปีที่แล้ว +8

    ሉላዬ የምሳውን ስትሰሪ ዝንቡን አይተሽዋል ወይስ ከነ ዝንቡ ነው 😂😂 እውነትም ለየት ያለ ኩንቦ ነው 😂😂

  • @abuduusatiktok9594
    @abuduusatiktok9594 2 ปีที่แล้ว

    ስራቹ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን አለም ላይ ስለማየው ግላቭስ ግላቭስ (glavisi) ብታረጉ ደስ ይላል

  • @reactwithmotivation
    @reactwithmotivation 2 ปีที่แล้ว +1

    Tell me location I search in map but not found it pls pls tell me location

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ከጤና አኻያና ከአቅም ጋር ያገነዘበ ዝግጅት ብታቀርቡ ጥሩ ነው።ሰው እኮ አንዴ መብላት እያቃተው ነው እረ ተዉ ተዉ።ያስተዛዝባል ሆዳሞች ናችሁ

    • @NahomGe-cr3pg
      @NahomGe-cr3pg 8 หลายเดือนก่อน

      Aba sirachew nw merxo mayet yante fanta nw

    • @mulatyalew2894
      @mulatyalew2894 8 หลายเดือนก่อน

      werega men yagebehale
      @@NahomGe-cr3pg

  • @aleneamemayehu208
    @aleneamemayehu208 6 หลายเดือนก่อน

    አለን ወሳለን አረብኛ ነው፣ አማርኛውን ለብቸው አቁመው፣ በራሱ በቂ ነው።

  • @Info0123
    @Info0123 2 ปีที่แล้ว

    እንዳለ በሬውን ለመብላት ነው እንዴ ሀሳባችሁ? ዮኒ ምርጥ ሰው! ሉላ😍

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p 2 ปีที่แล้ว +10

    ሠላም ለሀገራችን ሰላም ይቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃችሁ ዉዶቼ ፍፎፋይልን በመጫን ቤተብ አርጉኝ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ላይ ሥጋ በቅቤ ማለት ነው

  • @fatimasaeed8809
    @fatimasaeed8809 2 ปีที่แล้ว +2

    የአፊያ ያድርግላችሁ ግን ስንት ድሀ ህዝብ ባለበት ሀገር እናንተ አንድ ቀን የበላችሁትን እድሜልኩን የማያገኝ ሰው አለ😒😒

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 ปีที่แล้ว

    የኛ አገር ሁሉ ስጋ ነው ከዚህ ሁሉ የተለየ ነገር ብታረጉ ሰው ይስ ባል ሙያ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว +1

    Enanete dedeboch, sintun berehab eyaleke ketema yeminoreqem techegero yehe program men yemilut new, weshoch, Lula yemetebay Feres arogit banayesh Des yelenal Feres fit

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    #YONAS & #LOULA 💫HULETACHIHUNEM BETAM NEWE YEMWEDACHIHU 💕

  • @hannaalemu2126
    @hannaalemu2126 2 ปีที่แล้ว +1

    Meet nachwe yoni and lulua

  • @nanitade6642
    @nanitade6642 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው የት ነው

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነው

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እናንተን ባረገኝ በየምግቤቱ እየሄዳችሁ መብላት ነዉ ይመቻችሁ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ምንድነው ስጋ ስጋ በሽታ እኮ ነው ቆስጣ ጎመን ብዙ ቅጠላ ቅጠል እያለ እንዴት በየአይነቱ ሰው ከብት ይውጣል

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +2

      Ayibalim yehulum filagot yileyal hule adelem mibelut

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 2 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂👍

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fetihajilalutube6339 እንዴ ጤና እኮ ሰው እየተመረጠ የሚነገር አደለም ብጠቃላዩ ለሁላችንም Veggie ያስፈልጋል ቁርሱ ትሪ ሙሉ ስጋ ምሳው ትሪ ሙሉ ስጋ መንቃት አለብን ትክክል ነው ስጋ ብቻ የሚወዱ አሉ ግን ገዳይ ነው

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 2 ปีที่แล้ว +1

      Kebet nsh

    • @kasahuntsegaye1531
      @kasahuntsegaye1531 2 ปีที่แล้ว

      አረ አድራሻ ተናገሩ ትልቅ ነገር አሳይታቹ መጨረሻላይ አጠፋቹ

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታስተዋዉቁ የሆቴሉን ስም በተከታታይ አስተዋዉቁ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n ปีที่แล้ว

    ዮኒ፡ድምቀት፡ነህ፡ሲያምርብህ

  • @beki6842
    @beki6842 2 ปีที่แล้ว

    Errrrr eyetsasben 🙆🏽‍♀️

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว

    Why dont u post the resturant name on the title

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 2 ปีที่แล้ว

    What is the black meat? I never seen

  • @callmesamry7777
    @callmesamry7777 2 ปีที่แล้ว

    Enaten eyayew sente migeb endekemskuh🤣 art legham asebulin😄👌😍😍

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 11 หลายเดือนก่อน

    ሰሉ አለን ነቢ

  • @tesfaneshtefase7418
    @tesfaneshtefase7418 2 ปีที่แล้ว

    😍❤

  • @meron6084
    @meron6084 2 ปีที่แล้ว

    Enanten eyayehu eruz alewat alegn

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Yehen program akumu atekelelu balegewoch

  • @meskeremargaw231
    @meskeremargaw231 2 ปีที่แล้ว

    Ere enbila endat endemitaskenu

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 11 หลายเดือนก่อน

    ያቀጠቅጠኝል ጥሬ ስጋ እዲት ይበላል

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว

    ሉላ እረኛው ላይ ስትስራ መጠነኛ ሰውነት ያላት ትመስለኝ ነበር ካሰብኳት በላይ ተለቅ ትላለች:: ለማንኛውም ከዮኒ ጋር ጥሩ ስራ እየሰሩ ነው::

  • @rahilhana4756
    @rahilhana4756 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነዉ ቦታው

  • @getnetzeleke5301
    @getnetzeleke5301 2 ปีที่แล้ว +1

    አስቀያሚ ዝግጅት ምንን ለማስተላለፍ ነው
    የጣቶችሽ ምልክት ምንድን ነው?

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አረበኞ ይቺላል ልበል

  • @totamax200
    @totamax200 2 ปีที่แล้ว

    ድግስነው ወይስ ቁርስ ሉላዬ በደንብ ብዪ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 5 หลายเดือนก่อน

    Yonko feta yle saw new lulye konjo kmen enwdchuwlne

  • @kidokido311
    @kidokido311 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻው የት ነው

  • @nezifaabdulrehman6162
    @nezifaabdulrehman6162 2 ปีที่แล้ว

    stsknu welihy ena ytra afkry nen😋😋😋😋😋😋😋😋

  • @weyinshetbiru8569
    @weyinshetbiru8569 2 ปีที่แล้ว

    Hi guys where is the place ???! We saw you guys when you eat but we never know wheee you are !!

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 ปีที่แล้ว

    Where is this restaurant located?

  • @danielteferi8514
    @danielteferi8514 2 ปีที่แล้ว

    መቼሣ ካዘዝክ በኋላ ዋጋወ ሆደ ያሥምምል

  • @dawitengidawork58
    @dawitengidawork58 2 ปีที่แล้ว

    Blue label azeh be blue label termus black mishetebet ዋቴ bet wendemamachoch

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n ปีที่แล้ว

    የት፡ነዉ፡ቦታዉ

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 ปีที่แล้ว

    yhe lije bayageba agbag neye nebere mlmnwe gene mene waga alwe anda wesdawaleche

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒና ሉላዮ ቁጭ ብለን የምናያችሁ እኮ እኛ ነን አትቀልዱብን እንጂ

  • @user-tm8cw6zm1v
    @user-tm8cw6zm1v 2 ปีที่แล้ว

    ምን ላይ ቆማ ነው ?

  • @natanwendu1815
    @natanwendu1815 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ቅዳሜ ከሰሀቶች እረ ተው እኛ ቤትና ባብዛኛው የከተማው ነዋሪ ዘንድ ሰጋኮ በበዓል አንዴ የሚመጣ ብርቅዬ ነገር ነው ደሞ ኢቢየስን የምናየው እኛ እንጂ እንደሱ መብላት የሚችሉትማ መች ቅዳሜ ቤት ይቀመጣሉ ኩሪፋቱ ፣ባቦጋያ ወዘተ••••••ሲሉ ግዜም አይበቃቸው ዝለለዚህ መግብ ቀነስ መዝናኛን ጨመረ አርጉልን።

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว

    ፖስታ ላኩልን እባካቹ የሀገረ ሥጋ ከበላዉ 10አመተ ነዉ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว +1

    Dedeboch.. be hizeb malahetachehu new.. Lula yemetebay GEMEL banayesh Des yelenal

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu หลายเดือนก่อน

    የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ዩኒ ሎሎ ንግስትኮነች ሀቂቃ ምግብ መስራት ያለምንእረፍት8አመት እሱንብቻ ዘግቶኛል ሽኩርትየሚባል ባላይ 😂

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

    የቆጮ ኮምቦ ቢጨመርበት ፒሲንካ ነው😅

  • @hussenali7383
    @hussenali7383 2 ปีที่แล้ว

    አታጎርሳትም እንደ ቆንጆዋን

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘይትና ሽንኩርት ለመግዛት እቁብ ለሚገባ ህዝብ በየስጋ ቤቱ እየዞሩ ማሳየት በህዝብ ላይ ማላገጥ አይሆንም እስኪ ለህሊናችሁ ኑሩ በዚህ ሰአት አሳሳቢ ነገር የስጋ ቤት ማስታወቂያ ነው? ህዝቡ ከእናንተ በላይ ያውቃል እኮ ገንዘብ ካገኘ የተሻለ ስጋ ቤት የማያውቅ ነው የሚመስላችሁ? የምር በጣም ታሳፍራላችሁ ህሊናችሁን እየሸቀጣችሁ ሆዳችሁን አትሙሉ የተማረ ሰው እንደዚህ ሲዘቅጥ ያሳፍራል 😡😡😡😡

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @johnf906
      @johnf906 2 ปีที่แล้ว

      95% ጥሩ ፕሮግራም ያቀርባሉ። ምናለበት ይሄኛው ካልተስማማን የማያንፅ ንግግራችንን በውስጣችን ብንይዘው???
      የበሉት አያረክስም የተናገሩት እንጂ-

  • @TheHabeshawi
    @TheHabeshawi 2 ปีที่แล้ว

    ለ ካሜራ ማኑ አዘንኩ !