ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ የርሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ታሪክ ስሰማ ሳነብ እንባየን መቆጣጠር አልችልም😢😢😢ምን አለ ሁሉም ሰው የነብያችንን ታሪክ ፣መልካምነት፣እዝነት ቢያቁ ቢርዱ ምኞቴ ነው 🌹አሁንም አላህ እናቴን ሂድያ ይስጥልኝ 🤲☝️😥
ማሻ አላህ
አሚን
ማሻአሏህአሏህያጥናሺ ሱለሏሁአሊይሂወስለም ቀላልያስለቅሳልታሪካችዉ ሱባሀንአሏህ🎉
አላህ ይምራት እህቴ አችንም አላህ ያፅናሺ
እኔ የሰለምኩት ወላሂ በያሲን ኑሩ ሀድث አብዱላህ ዙልቢጃይን የጆንያው ባለቤት በሚለው ነው ሱብሀን አላህ
አላህዬ እሱ አይቸግረውም የምትመኘውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ እናት ዱኒያ ፈተና ነች😢
አሚንንን
አሚን ያረብ😢
ያረብ ይህን እንባ በደስታቀይረዉ የተመኘቺዉን አሳካላት ያአላህ
አሚን ያረብ
አምን
ከዚች አለም ስንለይ በለኢላሀ ኢለላህ ያድርግን ጀባሩ ጌታችን ያረቢ
አሚን የራህማን
አሚንያረብአላህ
ሶፊ እስቲ ኮሜንት አምብቡ ከካዉንቷን ቁጥሯን ልቀቁ ሀምሳ ሎሚ ላንዲ ሰዉ ሸክም ለሀምሳ ሰዉ ጌጥ ነዉ እባካችሁ ሰሌምቴወችን የመርዳት ግደታ አለብን
ልክ ነሽ ማሬ
አህለን ወሰህለን ሶፍ &እህተችን ያኔ መንገድ አድናቂዎች የት ነችሁ እጅ አውጡ 👍👍🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህእኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእሳቸው ስም ሲነሳ እባየ ይመጣል አለቅሳለሁ ሱብሀን አላህአላህየ ሙሲም እንዳደረከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ የአላህ አላህየ የሰው ቤትም ሰልችቶኛል ይኸው አስራ ስድስት አመቴ ነው በስደት ምንም እንኳ የሀሳቤ ባይሳካም ኢላሂ በሀገሬ በሰላም መልሰህ ቤተሰቦቸን በሰላም አገናኘኝ እማን ናፍቄ አለሁ።
ማሻአላህ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤😢
አብሽር ውድ ሁሉንም ትተሽ ግቢ
እውነት ነው ውድ ነገር በቀላሉ አይገኝም አልሃምዱሊላ ውድን ነገር ስለሰጠን
ጀግና ሴት አላህዬ ያፅናሽ ስለእስልምና ማውራት አይቻልም😢😢😢 ሀቅ ነው
ኤርትራዊ ነኝ መሽኣላህ ሰለምቴወች የሚያሳሉፉት ስቃይና መከራ ስያይይ ጺናታቸው በጣም ይገርመኛል እኛ በሃይማኖት ሙኑ ተፍተናል ኣላህ ይርዳቸው ይርዳን የኢትዮፒያ ወንድና ሴት ኣላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ ይወፍቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላኢ እኔም በመከራአኡስጥ ሳልፍ እረሱል ትዝ ይሉኛል ለዲኢን የከፈሉት ዋጋ ሆዳቸው ላይ ድጋይ ያሰሩት ወላኢ ብርታአቴ ውዱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድ s aw ናቸሁ ፊዳከ ወአቢ ወህ ኡሚ ያረሱ ለህላአህ 🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤️❤️❤️ የነብያችን ሠ. ዐ .ወ ፍቅር ሁላችንንም ነው ሚያስነባን አላህ የነብዩ ፈላግ ምንከተል ሱናቸውን ምንተገብር ያርገን ያረብ ❤❤❤❤
ሶለሏህ ኡይሂ ወሰለም
A.S.W
በስደት የምትገኙ እህቶቸ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን አልሀምዱሊላ አለ ነኢመትል ሲስላም ቅመሞችየ ደገሞ በቅንነት ደምሩኝ ስወዳችሁ አበረታቱኝ
امييين
አሚንያረቢ❤
Amiiiiiiiiiiiiiin yareb
Softe akerbu
አሚንን
አይዞሽ የኔ እናት አሏህ ያሣካልሽ ለኛም መካን ለመዘየር ያብቃን ያረብ
የኔ እናት አላህ ምኞትሽን ይሙላልሽ ሡብሀን አላህ እንደኔ አይነቱ አላህ እሥልምናን የመሠለ ትልቅ ንእማ ወፍቆን አልተጠቀምንበትም አላህ ካዘነላቾው ባሮቹ ያድርገን የሥም ሙሥሊም ብቻ ሣይሆን የተፈጠርንበት አላማ አሣክተን ነገ በጀነት ከውዶ ያድርገን የናፍቅናቸውን ሀቢባችን ሰ ዐ ወ ከነሡ ጎረቤት ያርገን ከሀውዳቸውም ያጠጣን ያራህማን ሙሥሊምች የማንለያይ አንድ አድርገን ያራህማን እደኖ ወንደል ሣይሆን እንዳተ እዝነት እሽ በለኝ ያወዱድ
Amin yarebel alemin
Awo yewiris islam ☪️ ekonew balemawek bizu wenjeloch yiseralu.
አላሁመ አሚን
ሶፊ አካውንት ካላት ስቀምጭ ኮሜንት አምብቢ ሶፊ የቻልነውን እንርዳት
መቼ ይለቃሉ አይሰሙም ብዙ ጊዜ ተብላ ነበር
ሶፊያ ችግር አለባት መሰለኝ ምቀኝነትም መሰለባቸው@@tewekeltuaellah6638
ወይንም ደግሞ ምናልባት ካየችና ከመለሰች በtik tok አካውንቷ በኩል አናግሯት ወይንም ደግሞ ስልክ ቁጥሯን ማፈላለግ ወሏሂ እህታችን እርዳታ ያስፈልጋታል አሏህ ይርዳት
ሶፊያ ጋ ደውሉ በሷ ታገኟት አላችሁ
ትክክል
እኔም እራሡ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እህት የሳቸው ጎረቤት ያድርገን አላህ የሱብሩን ትግስት ይስጥሽ
እውነት ነው አላህ ስለሚወድሺ ነው የሚፈትንሺ አብሺር ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ውድ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ መንገድሽን ሁሉ ብርሀን ያርግልሽ ውዴ። አንቺ ሙስሊም ከነበረው ባልሽ በጣም በልጠሽዋል አላህ በኢስላም ይገንባሽ አድርሱልኝ ሚምበሮች
አላህ የፈለግሺዉን ያሣካልሺ እኔም እንዳቺዉ ሠለምቴነኝ ብዙ ዉጣዉረድ አልፎብኛል አይዞሺየምንመኘዉን ጀነትን ይወፍቀን አየዞሺ አላህየተመኘሺዉን መካና መድና ይወፍቅሽ አልሀምዱሪላህ እኔንወፍቆኛል ላንቺም ዱአዬነዉ አብሺሪ ታገሺ ያልፋለ ይህዱኒያ ነዉ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አብሽሪልን የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ያስደስትሽ ያስደስተን ያረቢ 🤲❤️
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ምን አይነት ፃናት ነው አቦ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ምኞትሸን ያሳካልሽ አሚን አላሁማ አሚን ያረበል አለሚን ❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ የኔ ወድ እንደዚህ አይነት ሰወች መርዳት የሚያሰፈልጋቻወን አካወንት ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደርጊወ ኸይር ሁሉ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ምንዳሸን ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ በጉጉት ነው የምጠብቀው የኔ መንገድ
አላህ ለእሱ ቅርብ የሆኑ ባሮቹን ይፈትናን በተለያየ ነገር በእዱኒያ ላይና ጀናን አስቢ አብሽሪ ከታጋሾች ያርግሽ
እኔን አጀበኝ ጥንካሬሺን አደቃለሁ አይዞሺ ዉዳ እህቴ ግን ይህን ሁሉምስዋት የከፈለች ዉዲ ጀግና ታማኝ ሚስት ስታገቡ ምንነዉ አላፊነት ወስዳችሁ ተከባክባችሁ ብትዩዛቸዉ አተ ባልተብየ መጀመሪያ ለሴት ብለህ ሀይማኖት ቀየርክ ገዘባን አከሰርክ ታመህ ሳይኖራት ጨምር አስታመመችህ ልጂ ሰጣችህ በዜሮ አባዝተህ ሸክም እችን እህት አላህ ይካስልን ያሰደስትሺ
ያኡምሬ አሏህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽመልካም ምንዳ ይፃፍልሽانمايوفا صبىرنبغيرحسلب🎉🎉
Ammiiin
አሰላሙአለይኩም እንደአስተያየትም እንደምክርም ማለት የምፈልገው ለሌሎች የሂድያ መንገድን ለማሳየት ነው አላማው አይደል ተጠያቂውቹ ብዙ ፈተናን እንደሚያሳልፉ የታወቀ ነው ጠያቂዋ ሶፍያ ግን በጣም ትፈታተኛቸዋለሽ ቢቀርብሽስ እንደዚህ ከምቶኝ ምናምን ምናምን ነብሴያ ከባድ ነች ጥያቄሽን ቀለል ብታደርጊው
እኔም የዚህ ሀሳብ ተካይፋይ ነኝ
ያኔ ጠንካራ ሙሉ ሴት አሁንም አላህ ያፅነሽ
አልሀምዱሊላሂ አላህ ያፅናሺ እህታችን❤❤❤
ታድለሺ አላህ ያፅናሺ የኔ ውድ ታድለሺ ወርቅ በሳት ተፈትኖ እደ ሚያምረው ሁሉ ያችም ፈተና ከታገሺ ነገ አላህ የተሻለን ይወፍቅሻል የኔ ውድ አብሺር አላህ ያፅናሺ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ ሶፊ ቁርአን አስቀሯት
ፊዳከ አቢ ያኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አላህ ይወፍቅሽ ያእኽታ ያሳካልሽ ያረብ
አቤት ፅናት በጣም ያስቀናል እንድዚህ አይነት ፅናት
የኔ እህት አላህየ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
ቁጥሮንም አስቀምጭልን ቁርአን እንድትቀራ እንድናግዛት
Masha allah senat yegermal allah mechereshashn yasamrelsh uareb
የምችሉ አቅሯት አጅር ታገኙበታላችሁ
ያረብ አብሬሽ አለቀስኩ😢😢😢 መገን መታደላችሁ ሰለምቴዎች በህይወቴ በምንም ነገር አልቀናም በሰለምቴዎች ግን ሁሌም እንደቀናሁ ነው ማሻአሏህ የነረ ውድ እህት ከጎንሽነኝ በአሏህ ፍቃድ❤❤❤❤❤
ማሻአላሀ ተባረከላ አላህካሰብሽው ባላይ ያሳካልሽ❤❤ ደግሞ ስታሚር❤
ሱባሀንአላ ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ የኔ ሚስኪን አይዞሽ ለከይር ነዉ ሁሉም ነገር ኢሻአላህ አብሽሪ❤❤❤
😢😢😢
😢😢😢😢
ያኣላህ አላህ ያጥናሽ አላህ ያግራልሽ ሰብር አድርጎ አላህ የሰብረኞችን ምንዳ ከሚመነዳቸዉ ያድርግሽ ኢንሻአላህ ወላሂ ሀሳብሽ ሀሳቤ ነው ወይኔ ሀገር ሆኜ አብረን በኖርን አብረን በሰራን የዱንያም ያአኼራም እህቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ አይዞሽ ነጌ ሌላ ቀን ነው። እንደዉ መኖሪያ ቤት ያላቹህ እህቶቼ ለብቻቹዉ የምትኖሮ እህቶቼ ከሳጥንካሬን ገኛላችሁ አስጠጓት እና አስተምራት አብራችሁ ተማሩ እሷም እዳለችዉ አዱንያ አላቂ ነች ደላንም ከፋንም ያዉ ናት ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እህቴ አብሺሪ ማሬ ኢሻአላህ መዲና ሰማይሥር አላህ ያዘይርሻል ያረቢ ያረህማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልሽ በፅናት ያቁምሽ አላህ ያሳካልሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሀቂቃ እኛ በእስልምናም ትልወልደን አድጋን ያሷን ያህል አይደለንም ሱብሀናአለህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ አብሺሪ👍👍👍👍
Allah mekawunm medyanawunm yazayersh uareb
የ አላህ ውስጤ እንዴት እንዳዘነ ሶፊ ግን መንገደኞችሽ ሲሳሳቱ አርሚ ሀጅ መናፈቅዋ መልካም ነው የነብዩ ቀብር ላይ ብሰግድ ስትል ማረም ነበረብሽ ሽርክ ነው ቀብር ላይ አይሰገድም
ኢኽዋኒዮች ያፍራሉ ይሄን ለመናገር
አላህዬ ጀግና ሱመያ የርግሽ ከሰብሽዉ በላይ ያሰካልሽ የኔ ዉድ
ማሻአላህ አላህ ያጽናሽ እህቴ ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላህ ሱብሀን አላህ ወላሂ እኔም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢አብሽሪ ዱኒና ፈተናዋ ብዙ ነው አብሽሪ መርዳት የምችልበት ካለ አስቀምጡልን
ሶፊ ጀሀር አደም የምወድሸ እህቴ አሏህ የሁለችነም መጨረሻ ያሳምርልንዱንያ ፈተናናነት አብሽሪ ኸድጀቱ እህታቸን
አላህ ያፅናሽ
ሀስቡነሏህ ወነኢመል ወኪል በሱም የተመካ ያማረረን መመካት ተመክቷል ያረብ ለፈተናየ ሶብርን አላማየ ስኬትን ወፍቀኝ
ሱብሃን አላህ ወላሂ አይዞሽ የነ እህት ፈተናው ለከይር መሆኑ ከማንም በላይ ተረድተሻል አኒሻላህ ቢኢዝኒላህ የምትፈልጊወን ሃያት አላህ ይወፈቅሽ አኒሻአላህ አብሽሪ።❤❤❤❤❤❤
የኔናት በርቺእውነት ዳታ ካላት እኔ በግሌ አቀራታለሁ በምን ላግኛት ስደት ነው ያለሁት
ማሻአላህ ጉበዝ ነሺ እህቴ
ሱብሀን አለህ አለህ ይርደሽ አይዞሽ በርቺ አለህ ምኞትሽን ሁሉ ያሰከልሽ
እንሸአላህአብሸርይሰጥሸል ጀነትን
ውነት ለመናገር አስለቀሰችኝ ያለሁት ስደት አገርላይ ጂዳ የሚባለው ሰፈር ለመካቅርብ ነው ግን ንግግሯ እስከመጨረሻው አዳምጨ እስከምጨርስ በባነው ያዳመጥኩት የጨረስኩት سبحان الله እዲህም አለዴ
የአለሀ የረቢቢ የኔንም ልብ እንደሱወ ልብ አለህዬ በተ ፊቅር የነቢዮን ፊቅር በሊቤ ሙለሊኝ ረቢ መጨረሸዬን አሰሚሪሊኝ መሸአለሀ ተዲለሸል
የኔ እናት አይዞሽ እበዬ መቋቋም አቃታኝ አላህ የልብሽ ይሙላልሽ የኔ ውድ
ያአላህ አላህ ደስታሽን ያሰየኝ አቤት ጥንካሬ ጀግና ነሽ ማሻአላህ
ሡባአንላ አቤት ጥንካሬ ያላህያፅነሽ የኔ እነት
ፈታነዎችሽን ሀሉ አለህ የደስታ የርግልሽ
ማሻአላህ ጀግናዋ አላህ ይጨምረልሽ አላህ ካሰብሺው ላይ ያሳካልሽ ያርብ ሱብሀነ አላህ
አረ ሶፊ አካወንት ካላት ይለጠፍ እባክሽ የበኩላችንን እንወጣ
ቁጥራንንንንን
,የኔውድእህት,አይዞሽአላህያበርታሽጠካራነሽአላህየሚወደውንይፈትናልመስገጃሽላይታገሺአይዞሽእድለኛነሽወላሂአላህያሰብሽውንያሳካልሽ
አህታችን ከተመኘሽዉ በላይ ያድርግልሽ ረበል አለብን ሁን ሲሐዉ የሚሆንለት ነዉ ሁላችንንምበእዝነቱ የዳብሠን
ሶፊ ለምንድነው የሂሳብ ቁጥራቸውን ከሥር የማትለቁት መልስ ያሥፈልገናል።
ማሻ አሏህ ውድ እህታችን አሏህ ይጠብቅሽ ምኞትሽን ሁሉ አሏህ ያሳካልሽ ያረብ
አልሀምዱሊላህ አብሽሪ አሏህ ጽናቱን ይስጥሽ መጨረሻችነነ ያሳምርልን
ያማር ስተምር ደሞ አላህ ሚተስቢውን ያሰካልሽ ❤
ሡባሀን አላህ ያረቢ አላህ ይጨሚርልሽ😢😢😢
ማሻአላህ አላህ ያሰብሹውን ያሳካልሽ ግን በማንም ቀብር ላይ መስገድ አይፈቀድም ምትችሉ መልስዋት አላህ ተውሂድ ይወፍቅሽ
Masha Allah
ሱብሐን አላህ😢 አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
የኔ እህት አላህ እባሺን አላህ ያብስልሺ አይወድልጂ. ምንብዙው ቢኮንላቸው እረሺናቸው.
ያረብ ከተመኘሺው በላይ አላህ ሀሣብሺን ይሙላልሽ እህቴ
اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلّم
የኢቶቢያ ህዝብ ይቺን እህታቺት እባካቹህ እንተባበራት በገዘብም በዱአም አብሽሪ 😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ አላህ ያፅናሽ አሁንም ሀቢበቲ አላህ ሪዝቅሽንም ያስፋልሽ ያረብ የልጂሽ አባት ግን ልጁን ማሳደግ ግደታ እዳለበት ያዉቃል እና ለምን የቀንስራ ቢሆን እየሰራ ልጁን አያሳድግም ድን ስራ አትስሩ አይልም እስልምና መስራትን ያበረታታል አይዞሽ በርቺ ጠካራሁኒ በደብ ቁረአንን ለመማር ሞክሪ አይዞሽ ሀቢበቲ
የኒያሽን ሁሉ አላህ ያሳኮልሽ የኔ እህት ሱበሀን አላህ የሚገርም ፅናት!!
ወይ የሰው መሳሳል እናቴን ትመላለችሳ ያረቢ❤❤አላህ ያጽናሽ
Allh yatenashe Eheta Allh megoteahen hulu yasakalh
አላህ ያሣካልሽ እህት ❤❤❤❤❤❤
Mashalah Ayzosh Baidel usr yusr ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ የኔእህት ካሰብሺበት አላማ በሰላም ድረሺ በዚህ እሚያምር ኢማንሽ እንደተጎናፀፍሺበት ኑሪ አላህ ያስደስትሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔውድ እህት ሱብሀንአላህ😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱበሀናላህአጅብ ምናይነት ሶብር ነው የኔእህት አላህ ያልታሰበውን እርዚቅ ይረዝቅሺ ያረብ በዱንያ ምቾትን በአሄራጀነትን ይወፍቅሺ
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ አላህ ያጠንክርሽ እህቴ አላህያፅናሽያረብ🎉🎉🎉
ያረብ ያከሪም ከምትመኘው በላይ ስጣት ምኞቷን አሳካላት ያአላህ
ማሻአላህ ሦፌ ዛሬ አለባበስሽን አሳሽለሻል አላህ ደግሞ የበለጥ ትክክለኛው የሸሪአ አለባበስ የምታሟይ ያርግሽ
Masha Allah ❤❤❤
ኢሽአሏህ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት ድሎት አለ። አሏህ መጨሰሻችንንን ያሳምርልን ሙስሊም አድርጎ እደፈጠረን ሙስሊም አርጎ ይግደል። አሏሁመ አሚንንንን።
አይዞሽ እህት ሶብር አድርጊ ያልፋል እንሻአላህ
Masha Allah Tabarakallah Allah yetabikish hulunim yamolalish❤
Ammiin
አብሺሪ አላህያበርታሺአይዞሺእህት
አብሽር አላህከአንችጋርነው
የኔናት አላህየ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አብሽሪ ለኸይር ነው ከችግር በሗላ በእርግጥም ምቾት አለ ከልጂሽ አባትምጋር በመካከላችሁ አላህየ መስማማትን ይወፍቅሽ
inchalla
ማሻ አላህ❤❤❤
May Allah fulfill her dream of helping others 😢😢😢MashAllah TabrkAllah her heart is full of yaqqen
ማሽአላህ በጣም የሚያስቀና ፅናት ነው ።ግን አንዲት ማስተካኪያ የምለው የወደፊት ምኞቴ ካለቻቸው ነገሮች መካከል አንዱ የደጋጎች ቀብር ላይ መስገድ ነው ። ይህ ትልቅ ስህተት ነው ። ሶፊያ ማረም ነበረብሽ። እሷ አይፈረድባትም ! ይህ በኢስላም የማይደገፍ ሽርክ መሆኑን እላወቀችም። ቀርቦ ያስተማራትም ያለ አይመስለኝም ። ይህንን ሁሉ ዋጋ የከፈለችለት ኢስላም ወይም ተውሂድ ከሺርክ እንዲፀዳ ለናሳውቃትና ልናግዛት ይገባል።
ሳህ
አላህ ያሠብሽውን ያሳካልሽ የኔናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ እኔም ሰለምቴ ነኝ የርሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ታሪክ ስሰማ ሳነብ እንባየን መቆጣጠር አልችልም😢😢😢ምን አለ ሁሉም ሰው የነብያችንን ታሪክ ፣መልካምነት፣እዝነት ቢያቁ ቢርዱ ምኞቴ ነው 🌹አሁንም አላህ እናቴን ሂድያ ይስጥልኝ 🤲☝️😥
ማሻ አላህ
አሚን
ማሻአሏህአሏህያጥናሺ ሱለሏሁአሊይሂወስለም ቀላልያስለቅሳልታሪካችዉ ሱባሀንአሏህ🎉
አላህ ይምራት እህቴ አችንም አላህ ያፅናሺ
እኔ የሰለምኩት ወላሂ በያሲን ኑሩ ሀድث አብዱላህ ዙልቢጃይን የጆንያው ባለቤት በሚለው ነው ሱብሀን አላህ
አላህዬ እሱ አይቸግረውም የምትመኘውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ እናት ዱኒያ ፈተና ነች😢
አሚንንን
አሚን ያረብ😢
ያረብ ይህን እንባ በደስታቀይረዉ የተመኘቺዉን አሳካላት ያአላህ
አሚን ያረብ
አሚን
አምን
ከዚች አለም ስንለይ በለኢላሀ ኢለላህ ያድርግን ጀባሩ ጌታችን ያረቢ
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን
አሚን የራህማን
አሚንያረብአላህ
ሶፊ እስቲ ኮሜንት አምብቡ ከካዉንቷን ቁጥሯን ልቀቁ ሀምሳ ሎሚ ላንዲ ሰዉ ሸክም ለሀምሳ ሰዉ ጌጥ ነዉ እባካችሁ ሰሌምቴወችን የመርዳት ግደታ አለብን
ልክ ነሽ ማሬ
አህለን ወሰህለን ሶፍ &እህተችን ያኔ መንገድ አድናቂዎች የት ነችሁ እጅ አውጡ 👍👍🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን የእሳቸው ስም ሲነሳ እባየ ይመጣል አለቅሳለሁ ሱብሀን አላህ
አላህየ ሙሲም እንዳደረከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ የአላህ
አላህየ የሰው ቤትም ሰልችቶኛል ይኸው አስራ ስድስት አመቴ ነው በስደት ምንም እንኳ የሀሳቤ ባይሳካም
ኢላሂ በሀገሬ በሰላም መልሰህ ቤተሰቦቸን በሰላም
አገናኘኝ እማን ናፍቄ አለሁ።
ማሻአላህ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤😢
አብሽር ውድ ሁሉንም ትተሽ ግቢ
እውነት ነው ውድ ነገር በቀላሉ አይገኝም አልሃምዱሊላ ውድን ነገር ስለሰጠን
ጀግና ሴት አላህዬ ያፅናሽ ስለእስልምና ማውራት አይቻልም😢😢😢 ሀቅ ነው
ኤርትራዊ ነኝ መሽኣላህ ሰለምቴወች የሚያሳሉፉት ስቃይና መከራ ስያይይ ጺናታቸው በጣም ይገርመኛል እኛ በሃይማኖት ሙኑ ተፍተናል ኣላህ ይርዳቸው ይርዳን የኢትዮፒያ ወንድና ሴት ኣላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቹ ይወፍቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
ወላኢ እኔም በመከራአኡስጥ ሳልፍ እረሱል ትዝ ይሉኛል ለዲኢን የከፈሉት ዋጋ ሆዳቸው ላይ ድጋይ ያሰሩት ወላኢ ብርታአቴ ውዱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድ s aw ናቸሁ ፊዳከ ወአቢ ወህ ኡሚ ያረሱ ለህላአህ 🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤️❤️❤️ የነብያችን ሠ. ዐ .ወ ፍቅር ሁላችንንም ነው ሚያስነባን አላህ የነብዩ ፈላግ ምንከተል ሱናቸውን ምንተገብር ያርገን ያረብ ❤❤❤❤
ሶለሏህ ኡይሂ ወሰለም
A.S.W
በስደት የምትገኙ እህቶቸ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን አልሀምዱሊላ አለ ነኢመትል ሲስላም ቅመሞችየ ደገሞ በቅንነት ደምሩኝ ስወዳችሁ አበረታቱኝ
امييين
አሚንያረቢ❤
Amiiiiiiiiiiiiiin yareb
Softe akerbu
አሚንን
አይዞሽ የኔ እናት አሏህ ያሣካልሽ ለኛም መካን ለመዘየር ያብቃን ያረብ
የኔ እናት አላህ ምኞትሽን ይሙላልሽ ሡብሀን አላህ እንደኔ አይነቱ አላህ እሥልምናን የመሠለ ትልቅ ንእማ ወፍቆን አልተጠቀምንበትም አላህ ካዘነላቾው ባሮቹ ያድርገን የሥም ሙሥሊም ብቻ ሣይሆን የተፈጠርንበት አላማ አሣክተን ነገ በጀነት ከውዶ ያድርገን የናፍቅናቸውን ሀቢባችን ሰ ዐ ወ ከነሡ ጎረቤት ያርገን ከሀውዳቸውም ያጠጣን ያራህማን ሙሥሊምች የማንለያይ አንድ አድርገን ያራህማን እደኖ ወንደል ሣይሆን እንዳተ እዝነት እሽ በለኝ ያወዱድ
Amin yarebel alemin
Awo yewiris islam ☪️ ekonew balemawek bizu wenjeloch yiseralu.
አላሁመ አሚን
ሶፊ አካውንት ካላት ስቀምጭ ኮሜንት አምብቢ ሶፊ የቻልነውን እንርዳት
መቼ ይለቃሉ አይሰሙም ብዙ ጊዜ ተብላ ነበር
ሶፊያ ችግር አለባት መሰለኝ ምቀኝነትም መሰለባቸው@@tewekeltuaellah6638
ወይንም ደግሞ ምናልባት ካየችና ከመለሰች በtik tok አካውንቷ በኩል አናግሯት ወይንም ደግሞ ስልክ ቁጥሯን ማፈላለግ ወሏሂ እህታችን እርዳታ ያስፈልጋታል አሏህ ይርዳት
ሶፊያ ጋ ደውሉ በሷ ታገኟት አላችሁ
ትክክል
እኔም እራሡ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እህት የሳቸው ጎረቤት ያድርገን አላህ የሱብሩን ትግስት ይስጥሽ
እውነት ነው አላህ ስለሚወድሺ ነው የሚፈትንሺ አብሺር ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ውድ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ መንገድሽን ሁሉ ብርሀን ያርግልሽ ውዴ። አንቺ ሙስሊም ከነበረው ባልሽ በጣም በልጠሽዋል አላህ በኢስላም ይገንባሽ አድርሱልኝ ሚምበሮች
አላህ የፈለግሺዉን ያሣካልሺ እኔም እንዳቺዉ ሠለምቴነኝ ብዙ ዉጣዉረድ አልፎብኛል አይዞሺየምንመኘዉን ጀነትን ይወፍቀን አየዞሺ አላህየተመኘሺዉን መካና መድና ይወፍቅሽ አልሀምዱሪላህ እኔንወፍቆኛል ላንቺም ዱአዬነዉ አብሺሪ ታገሺ ያልፋለ ይህዱኒያ ነዉ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አብሽሪልን የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ያስደስትሽ ያስደስተን ያረቢ 🤲❤️
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ምን አይነት ፃናት ነው አቦ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ምኞትሸን ያሳካልሽ አሚን አላሁማ አሚን ያረበል አለሚን ❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ የኔ ወድ እንደዚህ አይነት ሰወች መርዳት የሚያሰፈልጋቻወን አካወንት ብታሰቀምጪ መልካም ይመሰለኛል ለምታደርጊወ ኸይር ሁሉ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ምንዳሸን ይክፈልሸ አሚን❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ በጉጉት ነው የምጠብቀው የኔ መንገድ
አላህ ለእሱ ቅርብ የሆኑ ባሮቹን ይፈትናን በተለያየ ነገር በእዱኒያ ላይና ጀናን አስቢ አብሽሪ ከታጋሾች ያርግሽ
እኔን አጀበኝ ጥንካሬሺን አደቃለሁ አይዞሺ ዉዳ እህቴ ግን ይህን ሁሉምስዋት የከፈለች ዉዲ ጀግና ታማኝ ሚስት ስታገቡ ምንነዉ አላፊነት ወስዳችሁ ተከባክባችሁ ብትዩዛቸዉ አተ ባልተብየ መጀመሪያ ለሴት ብለህ ሀይማኖት ቀየርክ ገዘባን አከሰርክ ታመህ ሳይኖራት ጨምር አስታመመችህ ልጂ ሰጣችህ በዜሮ አባዝተህ ሸክም እችን እህት አላህ ይካስልን ያሰደስትሺ
ያኡምሬ አሏህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ
መልካም ምንዳ ይፃፍልሽ
انمايوفا صبىرنبغيرحسلب🎉🎉
Ammiiin
አሰላሙአለይኩም እንደአስተያየትም እንደምክርም ማለት የምፈልገው ለሌሎች የሂድያ መንገድን ለማሳየት ነው አላማው አይደል ተጠያቂውቹ ብዙ ፈተናን እንደሚያሳልፉ የታወቀ ነው ጠያቂዋ ሶፍያ ግን በጣም ትፈታተኛቸዋለሽ ቢቀርብሽስ እንደዚህ ከምቶኝ ምናምን ምናምን ነብሴያ ከባድ ነች ጥያቄሽን ቀለል ብታደርጊው
እኔም የዚህ ሀሳብ ተካይፋይ ነኝ
ያኔ ጠንካራ ሙሉ ሴት አሁንም አላህ ያፅነሽ
አልሀምዱሊላሂ አላህ ያፅናሺ እህታችን❤❤❤
ታድለሺ አላህ ያፅናሺ የኔ ውድ ታድለሺ ወርቅ በሳት ተፈትኖ እደ ሚያምረው ሁሉ ያችም ፈተና ከታገሺ ነገ አላህ የተሻለን ይወፍቅሻል የኔ ውድ አብሺር አላህ ያፅናሺ የልብሺን መሻት ይሙላልሺ ሶፊ ቁርአን አስቀሯት
ፊዳከ አቢ ያኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂወሰለም
አላህ ይወፍቅሽ ያእኽታ ያሳካልሽ ያረብ
አቤት ፅናት በጣም ያስቀናል እንድዚህ አይነት ፅናት
የኔ እህት አላህየ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
ቁጥሮንም አስቀምጭልን ቁርአን እንድትቀራ እንድናግዛት
Masha allah senat yegermal allah mechereshashn yasamrelsh uareb
የምችሉ አቅሯት አጅር ታገኙበታላችሁ
ያረብ አብሬሽ አለቀስኩ😢😢😢 መገን መታደላችሁ ሰለምቴዎች በህይወቴ በምንም ነገር አልቀናም በሰለምቴዎች ግን ሁሌም እንደቀናሁ ነው ማሻአሏህ የነረ ውድ እህት ከጎንሽነኝ በአሏህ ፍቃድ❤❤❤❤❤
ማሻአላሀ ተባረከላ አላህካሰብሽው ባላይ ያሳካልሽ❤❤ ደግሞ ስታሚር❤
ሱባሀንአላ ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ የኔ ሚስኪን አይዞሽ ለከይር ነዉ ሁሉም ነገር ኢሻአላህ አብሽሪ❤❤❤
😢😢😢
😢😢😢😢
ያኣላህ አላህ ያጥናሽ አላህ ያግራልሽ ሰብር አድርጎ አላህ የሰብረኞችን ምንዳ ከሚመነዳቸዉ ያድርግሽ ኢንሻአላህ ወላሂ ሀሳብሽ ሀሳቤ ነው ወይኔ ሀገር ሆኜ አብረን በኖርን አብረን በሰራን የዱንያም ያአኼራም እህቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ አይዞሽ ነጌ ሌላ ቀን ነው። እንደዉ መኖሪያ ቤት ያላቹህ እህቶቼ ለብቻቹዉ የምትኖሮ እህቶቼ ከሳጥንካሬን ገኛላችሁ አስጠጓት እና አስተምራት አብራችሁ ተማሩ እሷም እዳለችዉ አዱንያ አላቂ ነች ደላንም ከፋንም ያዉ ናት ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እህቴ አብሺሪ ማሬ ኢሻአላህ መዲና ሰማይሥር አላህ ያዘይርሻል ያረቢ ያረህማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልሽ በፅናት ያቁምሽ አላህ ያሳካልሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሀቂቃ እኛ በእስልምናም ትልወልደን አድጋን ያሷን ያህል አይደለንም ሱብሀናአለህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ አብሺሪ👍👍👍👍
Allah mekawunm medyanawunm yazayersh uareb
የ አላህ ውስጤ እንዴት እንዳዘነ ሶፊ ግን መንገደኞችሽ ሲሳሳቱ አርሚ ሀጅ መናፈቅዋ መልካም ነው የነብዩ ቀብር ላይ ብሰግድ ስትል ማረም ነበረብሽ ሽርክ ነው ቀብር ላይ አይሰገድም
ኢኽዋኒዮች ያፍራሉ ይሄን ለመናገር
አላህዬ ጀግና ሱመያ የርግሽ ከሰብሽዉ በላይ ያሰካልሽ የኔ ዉድ
ማሻአላህ አላህ ያጽናሽ እህቴ ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላህ ሱብሀን አላህ ወላሂ እኔም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢አብሽሪ ዱኒና ፈተናዋ ብዙ ነው አብሽሪ መርዳት የምችልበት ካለ አስቀምጡልን
ሶፊ ጀሀር አደም የምወድሸ እህቴ
አሏህ የሁለችነም መጨረሻ ያሳምርልንዱንያ ፈተናናነት አብሽሪ ኸድጀቱ እህታቸን
አላህ ያፅናሽ
ሀስቡነሏህ ወነኢመል ወኪል በሱም የተመካ ያማረረን መመካት ተመክቷል ያረብ ለፈተናየ ሶብርን አላማየ ስኬትን ወፍቀኝ
ሱብሃን አላህ ወላሂ አይዞሽ የነ እህት ፈተናው ለከይር መሆኑ ከማንም በላይ ተረድተሻል አኒሻላህ ቢኢዝኒላህ የምትፈልጊወን ሃያት አላህ ይወፈቅሽ አኒሻአላህ አብሽሪ።❤❤❤❤❤❤
የኔናት በርቺ
እውነት ዳታ ካላት እኔ በግሌ አቀራታለሁ በምን ላግኛት ስደት ነው ያለሁት
ማሻአላህ ጉበዝ ነሺ እህቴ
ሱብሀን አለህ አለህ ይርደሽ አይዞሽ በርቺ አለህ ምኞትሽን ሁሉ ያሰከልሽ
እንሸአላህአብሸርይሰጥሸል ጀነትን
ውነት ለመናገር አስለቀሰችኝ ያለሁት ስደት አገርላይ ጂዳ የሚባለው ሰፈር ለመካቅርብ ነው ግን ንግግሯ እስከመጨረሻው አዳምጨ እስከምጨርስ በባነው ያዳመጥኩት የጨረስኩት سبحان الله እዲህም አለዴ
የአለሀ የረቢቢ የኔንም ልብ እንደሱወ ልብ አለህዬ በተ ፊቅር የነቢዮን ፊቅር በሊቤ ሙለሊኝ ረቢ መጨረሸዬን አሰሚሪሊኝ መሸአለሀ ተዲለሸል
የኔ እናት አይዞሽ እበዬ መቋቋም አቃታኝ አላህ የልብሽ ይሙላልሽ የኔ ውድ
ያአላህ አላህ ደስታሽን ያሰየኝ አቤት ጥንካሬ ጀግና ነሽ ማሻአላህ
ሡባአንላ አቤት ጥንካሬ ያላህ
ያፅነሽ የኔ እነት
ፈታነዎችሽን ሀሉ አለህ የደስታ የርግልሽ
ማሻአላህ ጀግናዋ አላህ ይጨምረልሽ አላህ ካሰብሺው ላይ ያሳካልሽ ያርብ ሱብሀነ አላህ
አረ ሶፊ አካወንት ካላት ይለጠፍ እባክሽ የበኩላችንን እንወጣ
ቁጥራንንንንን
,የኔውድእህት,አይዞሽአላህያበርታሽጠካራነሽአላህየሚወደውንይፈትናልመስገጃሽላይታገሺአይዞሽእድለኛነሽወላሂአላህያሰብሽውንያሳካልሽ
አህታችን ከተመኘሽዉ በላይ ያድርግልሽ ረበል አለብን ሁን ሲሐዉ የሚሆንለት ነዉ ሁላችንንምበእዝነቱ የዳብሠን
ሶፊ ለምንድነው የሂሳብ ቁጥራቸውን ከሥር የማትለቁት መልስ ያሥፈልገናል።
ማሻ አሏህ ውድ እህታችን አሏህ ይጠብቅሽ ምኞትሽን ሁሉ አሏህ ያሳካልሽ ያረብ
አልሀምዱሊላህ አብሽሪ አሏህ ጽናቱን ይስጥሽ መጨረሻችነነ ያሳምርልን
ያማር ስተምር ደሞ አላህ ሚተስቢውን ያሰካልሽ ❤
ሡባሀን አላህ ያረቢ አላህ ይጨሚርልሽ😢😢😢
ማሻአላህ አላህ ያሰብሹውን ያሳካልሽ ግን በማንም ቀብር ላይ መስገድ አይፈቀድም ምትችሉ መልስዋት አላህ ተውሂድ ይወፍቅሽ
Masha Allah
ሱብሐን አላህ😢
አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
የኔ እህት አላህ እባሺን አላህ ያብስልሺ አይወድልጂ. ምንብዙው ቢኮንላቸው እረሺናቸው.
ያረብ ከተመኘሺው በላይ አላህ ሀሣብሺን ይሙላልሽ እህቴ
اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلّم
የኢቶቢያ ህዝብ ይቺን እህታቺት እባካቹህ እንተባበራት በገዘብም በዱአም አብሽሪ 😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ አላህ ያፅናሽ አሁንም ሀቢበቲ አላህ ሪዝቅሽንም ያስፋልሽ ያረብ የልጂሽ አባት ግን ልጁን ማሳደግ ግደታ እዳለበት ያዉቃል እና ለምን የቀንስራ ቢሆን እየሰራ ልጁን አያሳድግም ድን ስራ አትስሩ አይልም እስልምና መስራትን ያበረታታል አይዞሽ በርቺ ጠካራሁኒ በደብ ቁረአንን ለመማር ሞክሪ አይዞሽ ሀቢበቲ
የኒያሽን ሁሉ አላህ ያሳኮልሽ የኔ እህት ሱበሀን አላህ የሚገርም ፅናት!!
ወይ የሰው መሳሳል እናቴን ትመላለችሳ ያረቢ❤❤አላህ ያጽናሽ
Allh yatenashe Eheta Allh megoteahen hulu yasakalh
አላህ ያሣካልሽ እህት ❤❤❤❤❤❤
Mashalah Ayzosh Baidel usr yusr ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ የኔእህት ካሰብሺበት አላማ በሰላም ድረሺ በዚህ እሚያምር ኢማንሽ እንደተጎናፀፍሺበት ኑሪ አላህ ያስደስትሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔውድ እህት ሱብሀንአላህ😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱበሀናላህአጅብ ምናይነት ሶብር ነው የኔእህት አላህ ያልታሰበውን እርዚቅ ይረዝቅሺ ያረብ በዱንያ ምቾትን በአሄራጀነትን ይወፍቅሺ
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
አላህ ያጠንክርሽ እህቴ አላህያፅናሽያረብ🎉🎉🎉