ሜሎስና አማንን ለማስታረቅ የተደረገዉ ሙከራ | ኤል ቃል tube | aman shalom | melos | ኤርሚያስ አበበ | eyoha media | DIVINE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር
    ኤል ቃል tube
    ሜሎስና አማንን ለማስታረቅ የተደረገዉ ሙከራ | ኤል ቃል tube | aman shalom | melos | ኤርሚያስ አበበ | eyoha media | DIVINE
    ሜሎስና አማንን ለማስታረቅ የተደረገዉ ሙከራ | ኤል ቃል tube | aman shalom | melos | ኤርሚያስ አበበ | eyoha media | DIVINE
    ሜሎስና አማንን ለማስታረቅ የተደረገዉ ሙከራ | ኤል ቃል tube | aman shalom | melos | ኤርሚያስ አበበ | eyoha media | DIVINE

ความคิดเห็น • 43

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሎንዬ ተባረክ ሁሌም ከእውነት ጋር ቂም ፀጋው ይብዛልህ

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሎስዬ የኔ ጨዋ ስነስረአት ብቻ ይበቃል

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ስለ አዳዲስ ወደ ጌታ ለሚጨምሩ ሰዎች ምንም ግድ አይሰጥህም አንተን የሚያስጨንቅህ ሐሳብህ እዉቀትህ ጎልቶ እንዲወጣ ነዉ

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማኒዬ ❤️ወንድምነት keep up ur great work ❤️❤️❤️ብዙዎች እንረዳሃለን እንወድሃለን በርታ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 7 หลายเดือนก่อน

      አማን አምላካቹ ነዉ

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-mo6vs4sk3v😂😂

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 หลายเดือนก่อน

      የእውነት ከወደዳችሁት ገስፁት ልክ እይደለህም በሉት

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ በእውቀት በድብ ዳብራቹዋል ግን ገና አሁን ውዴ ጌታ የመጡት እንዴት ይሆናሉ ብላችሁ አታስቡም ውንድሞቼ ፕሊስ በጌታ ሕፃን ላሁኑት ተጠንቀቁ አማን አንተ ሁሉ ችግር አታምጣ ሜላ አንተም ❤❤❤

  • @user-lf1et8mh7s
    @user-lf1et8mh7s 7 หลายเดือนก่อน

    እራሳችንን ከእየሱስጋር እኩል እያደረግን ነዉ መንፈስ ነኘ ስንል የእግዚአብሔር መንፈስ በኔዉሰጥ አለ እንጂ መንፈስ አይደለንም

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክቴሪየ የኔ ትሁት እንወድሃለን

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 7 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲዬ አደራ አደረ በጌታ ፍቅር የምለምንህ ፈፅሞ ለአመታት አብሮ በማገልገል ፍቅር ብለህ ግሩፕ ውስጥ አመለካከት እንዳታዳላ ሁሉም ዋጋ አላቸው። አድርገህ አታቅም ጌታን ምን ያህል እንደምትወድ ለረዥም አመት አይተናል። አሁን በጣም በጣም እየጎዳን ግራ እያጋባን ያለው አንዱ ትልቁ ነው። እሱም ኤርሚ በሚገርም ሁኔታ አገልጋዮችን በአደባባይ አንዱን እያሞገሰ ማለትም ሜሎስን ሰደባቹብኝ እከሌን ሀሰተኛ አላቹብኝ የሚያገለግሉት ለጊፍት ነው ጊፍት አትስጡ ወዘተ ጌታ እሱን እንዳኖረ እነሱንም ያኖራልኮ እነ አቤላን አማኒን በቃ ጥምድ አድርጎ ከናተ ጋር መታየት አልፈልግም ወዘተ በጣም ደንግጠናል ግራ ተጋብተናል ኤርሚን ምን አገኘው ? ልዩነታቸውን በውስጥ መወያየት ሲቻል ኤርሚ በቃ እራሱን ሰቅሎ ሰቅሎ ልጆቹ ጊፍት የሚያገኙት የሚበሉት በሱ ታዋቂነት እንደሆነ በጥባጮች ሀሰተኞች እንደሆኑ በጣም እያወራ እነዚ አዎ ሀሰተኞችን በድፍረት የሚያጋልጡ ናቸው አሁን በወረት ሜሎስን ነኩብኝ ብሎ ጭምር ሀጥያታቸውን እያበዛ አገልግሎታቸውን እየነቀፈ ነው ግን ያወረደው እራሱን አወረደ የምንወደውን በዚ ልክ አሰበነው የማናውቀውን አሁን ግሩፕ ተጀመረ አሁን ሞገስ ያገኘው በኤርሚ ዘንድ ተራው ሜሎስ ነው ለመሆኑ ኤርሚ እራሱን የት ጋር መሆኑ ነው የሚያውቀው ? አሁን ላይ ኤርሚ አስፈሪ ነገር ውስጥ ነው ማሰታረቅ ሲገባው የሞተ ሰው ሀሰተኛ ሲባልም ኡኡ ይላል በነዚ ልጆች አማኒና አቤልን በርግጥ አማኒ ምርጦቹ ብቻ የሚለውን አልደግፍም የቀረውን አገልግሎት ሀሰተኞችን መግለጥ በጣም ይመቹኛል ኤርሚ ግን ለምድን ነው በዚ ልክ የጠመዳቸው አድማ የሚጠራባቸው ? እራሱንስ ወሳኝ ያደረገው አብረን የምንሆነውኮ በጌታ ፍቅር ነው ታድያ ሰሞኑን ኤርሚ እያደረገ ያለው ከምለው በላይ የከበደ አሰናካይ ቪድዮ ነው ። ቪድዮ ን እየው ናትዬ እውነት ነው የምለው ናትየ ኤርሚም በጌታ ቃል ማቃናት ያስፈልጋል አንዱ አካል አንዱን ባዳ ማድረግ አንችልም ናቲ በጌታ ፍቅር ወጣ ብለህ ኤርሚ የሚያደርገውን ነገር ማሳሰብ ግድ ነው ። የሚያሰናክለውን ነገርም ስም ማጥፋትንም ያቁም ውስጡ ጥያቄ የሚፈጥርብን ነገር ይዞ ነው እያወራ ነው አደሱ አደባባይ ያልወጡ መንፈስን የሚመረምር ግሩፐኝነት ጌታን የሚወድ ሕዝብ ሞልቷል የሚሰማ የሚሰናከል ምነው ሰሞኑን ኤርሚ ?????ለሁሉም እግዚአብሔር እየሰማ ነው ። ኢየሱስ ይመጣል እውነተኛ ዳኛ።ናቲዬ ተባረክ።ለሰሚ ይታሰብ???????

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 7 หลายเดือนก่อน +2

    አነ አማንኮ አቡና የሀሰት አስማሪዎችን ትምህርት በድፍረት ሰለሚቃወሙ ብዙ ጠላት አላቸው ።

  • @Luna23official
    @Luna23official 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁ የጌታ ምርቶች ውዶች ናችሁ ለሰይታን ቦታ ኣትስቱ ተባረኩ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔን ያልገባኝ እነዴት ነው ኢየሱስ ለተመረጡት ብቻ ከሞተ ታዲያ ለምን ክርስቲያን ሆንኩኝ? የተመረጡትስ እነማን ናቸው አንዱ ስለሁሉም ሞተ አይደለም እንዴ የሚለው መጽሓፉ? እንዴ ኧረ አታወዛግቡን ኢየሱስ ለሁሉም ነው የሞተው ላመነው ደግሞ ያድናል ኢየሱስ ጌታዬ ነው ::

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 7 หลายเดือนก่อน +3

    ናቲያችንም እንወድሃለን

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ አማን ጥፍት እንኳ ቢኖር ወንድሞችህ ናቸዉ ለምን ሁሉን ትነቅፍለህ አማን ገና እምታድግ ነህ ጌታ ወደማስተዎል ያምጣህ አትፍረድ ይፈረድባሃል አገልጋዮች እንኳ ቢስቱ እንዲህ በአደባባይ ሁሉን መናገር አረ ተዉ ወጣት ነህ መቼም ስንዴ ዘርተህ ጤፍ አትጠብቅም what goes around comes around ይላሉ .

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 7 หลายเดือนก่อน +4

    melos yòu'r wise God bless you ❤❤🙏🙏 but Aman i don't have word for you watch your mouth arrogant 😵

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 7 หลายเดือนก่อน +1

      የመከፋፈል የግሩፕ መንፈስ ጌታ ይገላግልህ ግን ጌታ እንደአተ ቢሆን ? አማኒ በቁጣ ቢናገርም ያጠፋው ምንድን ነው ? ቢቅለሰለስስ? ፈጣሪን መፍራት አይበልጥም? ግሩፕ ለጊዜው ልብ ያሞቃል በቃ አይጠቅምህም።

  • @etalembiru9113
    @etalembiru9113 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቂም ይዞ ፀሎት የለም

  • @getufita421
    @getufita421 7 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ቤተሰብ ማለት ነው ክርስቲያን ያስታርቃል እንጂ አይጣላም ተባረኩ

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ የሞተው ለዓለም ሁሉ ነው!!! ሜሎስ በጣም ልክ ነህ ! አማን ግን እልሁን ትተህ ወደቃሉ እውነት ተመለስ! ከርስቶስ የሞተው ለአለም ሁሉ ነው!! የዓለም ጥበብና ዕውቀት ያስታብያል እንጂ ይጠቅምም! አደገኛ ነው
    ደግምስ ሲጀመር ሪፎረሜሽን ቲዎሎጂ እኮ መመሪያችን አይደለም፤ የእግዚአብሔርን ቃል አይተካም! ይልቅስ ቲዎሎጂ ሁሉ በቅድሚያ በጥንቃቄ በእግዚአብሔር ቃል ተመርምሮና ተፈትኖ ግርድና ምርቱ በጥንቃቄ ተለይቶ መታየት ይገባዋል አለበለዚያ በጣም አደገኛና አሳሳች ነው
    ቲዎሎጂ ሁሉ ስህተት ነው ባይባለም ነገር ግን በዘመናት ለብዙ አደገኛ የስህተት ትምህርቶች መፈልፈያና በተለያዩ አብያተ ከርስቲያናት ውስጥ በዘመናችን ለበቀሉት አከራካሪ ለሆኑት የስህተት ትምህርቶች ሁሉ ምንጭ የሆኑት በቲዎሎጂ ዕውቀት ላይ ብቻ ተደግፈው የመጡ አስተምህሮቶች እንደሆኑ በተግባር አይተናል። ስለዚህ ማንኛውም የቲዎሎጂ አስተምህሮ በቃሉ ተፈትኖ እንደቃሉ ካልሆነ ይሻራል፤ የእገዚአብሔር ቃል ብቻ ለዘለዓለም ፀንቶ ይኖራል!!!
    “ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።”
    - መዝሙር 119፥105
    “ እውቀት ያስታብያል ፍቅር ግን ያንጻል....”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 8፥1
    በመሠረቱ "ሪፎርሜሽን" መታደስ " የሚለው ቃል በአንዳንድ የዘመናዊው ቲዎሎጂ እየተበረዘ ሲመጣ መሠረታዊ ትርጉሙንና ዓላማውን ስቶ ሌላ አዳዲስ መሠረት ሲመሠርት ነው የታየው። ስለዚህ
    “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11
    "... ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።”
    1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
    ይለልና ቃሉ :-
    በዚህ በፍፃሜ ዘመን አዲስ መሠረት አያስፈልገንም ለቤተክርስቲያን አሁን የሚያስፈልጋት እንደገና የጥንቱ በጌታ ኢየሱስና በሐዋርያት ብቻ የተመሠረተው የመጀመሪያው ትምሕርታዊ "ሪቫይቫል" (የጥንቱ ፤ የመጀመሪያው የትምሕርታዊ ትንሳኤ እንዲሆን ብቻ ነው !
    ጌታ ኢየሱስ :-
    ".... በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።”
    - ማቴዎስ 16፥18
    የተበለችዋ ቤተክርስቲያን የማታመቻምች እንደሐዋርያት ለቃሉ ዕውነትና ለጌታ ለመሞት የጨከነች ፤ ሐሰትን፤ የሐሰት አስተማሪዎችንና ሐሰተኛ ነቢያትን ያለሽንገላ በቃሉ ላይ ቆማ ፊት ለፊት የምትጋፈጥና የምትቃወም ፤ ግን የጌታን ታማኝ ቅሬታዎችን ደግሞ በርቱ ብላ የላሉትን ጉልበቶች የምታበረታ በእውነት የታጠቀች መሆን ነው ያለባት ።
    ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ በየዘመናቱ ፤ በየቦታው ፤ በየገዳሙ የተፃፉትን አዳዲስ መፃህፍትን መቀበል ነው ብዙዎችን አሳስቶ ከመንገድ ያወጣቸው
    ስለዚህ በቃሉ. ላይ ብቻ እንቁም ተባረኩ !!!

  • @etalembiru9113
    @etalembiru9113 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ እየተናቆሩ እንዴት ጌታ ይሰማቸዋል ለሌም እንቅፋት ከመሆን ይጠበቁ

  • @etalembiru9113
    @etalembiru9113 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ ራሳቸው ነው የሚማገቱት በነሱ ምክንያት ሰዎችን አይብከሉ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 7 หลายเดือนก่อน

    Melos kir yalew yimesilal, please support him.....

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 7 หลายเดือนก่อน

    የሚሰማችሁ ሁሉ የመረዳታችን ልዮነት ስላለን የመግስቱም የመስፋፊ መንገድ ነውና እንማርባችሁ❤

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 7 หลายเดือนก่อน

      አማን አምላካቹ ነዉ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ካልበጠበጠ ያመዋል እኮ።

  • @jak9831
    @jak9831 7 หลายเดือนก่อน

    Amany betam azenalehu Bateman ego alebeh betam beraseh tetamenaleh please ende geta sew awera yasaferal betam betammm betam tebit albeh omg so sad

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 7 หลายเดือนก่อน

    Nati ከሌሎቹ ይልቅ የበሰለ ወጣት ነው

  • @AbibossTech
    @AbibossTech 7 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ የሞተዉ ለሁሉም ነዉ ለፍጥረት ሁሉ ነዉ ደግሞ ሜላ ለምን እዳያወራ ተደረገ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 7 หลายเดือนก่อน

      አልተደረገም ግሩፐኛ አትሁን?

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @AbibossTech
      @AbibossTech 7 หลายเดือนก่อน +1

      ታድያ ለሁሉ የሞተዉን ያዲስ ኪዳኑን በግ እየሱስን ለጥቂቶች ይባል? ለምን? ያ ደሙን ያፈሰሰዉ ጌታ ለተመረጡት ለጥቂቶች ነዉ እንዴት? ሊሆን ይችላል? ነፍሱን ስለእኛ ያልሳሳዉን አምላክ ለፍጥረት ሁሉ እንሰብካለን እንጂ እንዴት ጥያቄዉስጥ እንከተዋለን? ጌታ ይርዳን ለመንግስቱ ሁላችንም እናስፈልጋለን የአንድ አባት ልጆች ነን የተከፈለልንን ግን አንርሳ ያለምንም ማንገራገር ነዉ ነፍሱን የሰጠን ጌታ ይርዳን እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማን እወድሀለን ❤❤❤በጣም አንተ ላይ የምሰራዉ ስራ አይተናል

    • @sisaymamo987
      @sisaymamo987 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዕውቀት ያስታብያል እየሱስን አያሳይም ተምሬአለው በማለት መታበይ ጥሩ እይደለም

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሁላችውም ቤተሰቤቻ እንደምን አላችሁ ጌራ አታገቡን አንድ ለሁሉም ሞተ የተባለው ትምህርት ምን ማለት ነው ወንጌል ስል እየሱስ ማለት አይደለም እንዴ በጣም ነው ይምትገርሙት ሁሌ ጭቅጭቅ ግራ ገባን ይቅሪታ መባባል ምን ማለት ነው ይቅርታ ማለት ሰንት ጌዜ ነው ያለፈውን ማንሳት ምን ማለት ነው ሁላችሁም ወንዶች ነችሁ ገን የማትስማሙት ለምንድነው ስለ እየሱስ እያውራችው በጣም ያሳዝነል በውስጥ ማውራት ስቻል በሚድያ ማውራት ምን የሚባል ነው የሚገርመው ትምርት አልቆ ነው እርስ በእርስ የምትጣሉት የሰው መሳቂያ የምታረጉን የምትግባቡት የናተን መዳኝት በቃን ጌታ ስበኩ ❤❤❤ I love you all bye

  • @mikemiki223
    @mikemiki223 7 หลายเดือนก่อน

    Ye alem medhanit ketebale gudayu alkoal

  • @AbiLelisho
    @AbiLelisho 7 หลายเดือนก่อน

    ፪ዮሐ #፰

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 7 หลายเดือนก่อน

    አሰተኛ አሰተኛ ነዉ አለቀ

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 7 หลายเดือนก่อน +1

    በድነት አስተምሕሮ ዙሪያ፣ ከእግዚአብሔር ልዓላዊ ሥልጣን፣ የሰው ነጻ ፈቃድ የሚያገዝፍ ከሆነ ትክክል አይደለም።
    ቀዳሚው የማዳን ሥራ የእግዚአብሔር ብቻ ነው፣ ሰው እግዚአብሔርን የሚመርጠው፣ እግዚአብሔር ቀድሞ ስለ መረጠው ነው። የእግዚአብሔር ምርጫ ማለት፣ እግዚአብሔር ለሰው የሚያደርገው ምርጫ እንጂ፣ ሰው ለእግዚአብሔር የሚያደርገው ምርጫ አይደለም።
    እግዚአብሔር ሰውን ከመረጠው በኋላ፣ በዳግም ልደት (regenerstion) እምቢተኛው (የድንጋይ ልብ) በታዛዥ (ለስላሣ) ልብ ስለሚለወጥ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ልዓላዊ ምርጫ ለዳነው ሰው ምርጫ ምክንያት እንደ ሆነ ሊሰመርበት ይገባል።
    የእግዚአብሔር ምርጫ የተካሄደው ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በክርስቶስ በሆኑት ሁሉ ላይ የተካሄደ ሲሆን፣ ክርስቶስ ምትካቸው ሆኖ በመስቀል ከሞተ በኋላ፣ በዳግም ልደት ከእግዚአብሔር አዲስ ፍጥረት ሆነው ይፈጠራሉ።
    በዳግም ልደት ስልጣን ያለው፣ ወላጅ አባት የሆነው ህያው አምላክ እንጂ ሰው አስተዋጽኦ የለውም። ልጅ ከእናቱ እንዲወለድ ምርጫ ይኖሯልን? ከታላቁ አምላክ ይወለድ ዘንድ ወይም አዲስ ፍጥረት ሆኖ ይፈጠር ዘንድ የሰው ድርሻ የቱ ይሆን?
    በዳግም ልደት ሥራው የሚከውነው እግዚአብሔር ሆኖ ሰው passive ነው። ዳግም ከተወለደ በኋላ በመለወጥ (conversion) ግን ሰው ንጡፍ (active) ይሆናል።
    ሜሎስ በዚህ ዙሪያ በሰለጠነ አግባብ ለመነጋገር የምትሻ ከሆነ፣ ፈታ አድርግን በጽሑፍ መለዋወጥ እንደምንችል በትህትና ከሰላምታዬ ጋር አቀርባላችኋለሁ።

  • @ashenafimola9484
    @ashenafimola9484 7 หลายเดือนก่อน

    delete

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 7 หลายเดือนก่อน

    Tiktok ላይ yemtseru wendmoch please characterራቹ ላይ በደንብ ስሩበት ehe ye christian character adelem