Weye yehe gudlekahulum botan new meski enem 24 sat new yemeseraw wede lemayaq wechi quche tebelo yeminor new yemimeselewenem 2 lij new yalegh 2 wendoch b yeqenu 8 seatwechi seralew asetekakeye sera heji semexa tedebelaleqo new yemixebeqegh k za wedesedat new becha fexari xena yesexachew yenema y natan ekuya megeb k mibelaw yemixelew yebezal berchi enem betachewen decore siyaregu yegeremegh neber lij eyalachew😂
መስኪ እንዴት ነሽ? ግልፅነትሽ እና እውነተኛነትሽ ሁሉን ነገር ከልብሽ ስለሆነ የምታደርጊው ታስደስችኛለሽ በጣም ነው የምወድሽ!ከነመላ ቤተሰብሽ እመብርሀን ሕይወትሽን ዘመንሽን ትባርክልሽ!
የታደለ ሰው ነው ባለቤትሽ ከመልክ እስከሙያ የምትገርሚ ሴት ውጭም እየሰራሽ ልጆች እያሳደግሽ በጣም ጎበዝ
በጣም በዛላይ ለኛ ታስተምረናለች❤❤
በጣም
ጀግና ሴት ደስ ትላለች አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ወላሂ በወለዱት ልጅ መድከም የአላህ ፀጋ ነው አለን በአረብ ልጆች አስር አመት ሙሉ ውጤት የሌለው ድካም አላህ የመዳም ቅመሞችንም በቤታችን በልጆቻችን የምንደሰት ያድርገን
አሜን አሜሜ ❤❤❤
አሚንንንን
አሚን ❤
Amiiinnn❤❤❤❤❤
መስዬ ጀግና እናት ነሽ ዋዉዉዉዉ ቤት አያያዝሽ ንፅህና 100% የኔ ቀልጣፋ እህት መስኪን ያላችሁ እስኪ👉👍👍👍
ውይይይይ እኔማ ከ5 ሰአት በፊት ለመተኛት ነው የምሮጠው ከ 4 ልጆች ጋር....እግዚአብሔር ያሳድግልኝ...ከተዝረከረከ የሚያስጠላንስ ነገር...2 ረዳቶች ነበሩኝ በየሰአቱ ነው የሚጣሉት ከወጡ በኋላ ሰው ሳልቀጥር ላይ ታች እላለሁ ብቻ እነሱ ይደጉልን እንጂ ድካሜንም እወደዋለሁ 2 ወር አለፈኝ እግዚአብሔር አበርትቶኝ በዚሁ መቀጠል ነው ፍላጎቴ❤❤❤
በወረት ጥሩ ነው ትበረቻለሽ ደስተኛም ትሆኛለሽ በራስሽ መስራትሽ ነገር ግን ከልጆች ጋር ስራ ሲበዛ ትጎጃለሽ ረዳት ፈልጊ❤
@@senaitmulalem5603 እሺ እህቴ ሳያስፈልገኝማ አይቀርም
መስክዬ ጀግና እናት ነሽ እግዝያብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
መስኪዬ አንቺ ጀግና እራስሽን ሆነሽ የምትኖሪ ካንቺ ብዙ እውነተኛ ነገር እማራለው
አንበሳ ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ከስራ ክልጆች ጋር በጣም አድናቂሽ ነኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እህታችን ጤነኛ ስለሆኑ ነው የሚያበላሹት እኛም ከስር ከስር እናፀዳለን ይጫወቱልን 👏🏾👏🏾👏🏾እግዚአብሄር ለኛም ብርታቱን ይስጠን ። እናንተም ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ 🇪🇹አባትየው🇪🇹
ትክክል እግዚአብሔር ያሳድግልን❤
በጣም ትክክል ።
ትግስቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ የልጅ ቤት ከባድ ነው በጣም እናማ ናይላም እየደረሰች ነው አብሽሪ ታግዝሻለች 😅
ልክ እንደኔ ሁለት ልጂ ጋር በሳምት አምስት ቀን ስራ የስደተኞች ህይወት መባዘን አልሀምዱሊላህ ይህን የሚናፍቅ አለና
ልጅ ቤቱን ካልቀወጠዉ ምኑ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤
ተመስገነው መስኪ ጤና ሰቶሽ ቤት ሰቶሽ ልጆች አፍርተሽ ስራ እየሰሩ መኖር መታደልነው ስንት አለ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እናትነት ፀጋነው እነሱን እያየሽ ድካም አይታወቅም ይደጉልሽ ድንግል ማርያም በዘርፋፋውቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ ሀገርቤት ስንት አጋዥ እያለ የሚያማርር ሞልቷል ውጭ ያላችሁ ግን በጣም ጎበዞችናቸሁ በርቱ
እኔ ሲጀመር በጣም አድናቂሽ ነኝ።ለምን ብትይኝ ስራ ነው እምትውይው ለልጆች እናት ነሽ ፡ቪዲወ ትሰሪያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ።ልጆችሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ🎉
መሰክየ የኔ ጠንካሪ ፁዳት አንደኛ እውነት ሀሉ ነገርሸ በተለይ ለፀጉርሸ ያለሸ ትግሰት ሳላደንቅ አላልፊም ምክንያቱም ከሰራ ተመልሠሸ የቤት ሰራ በጣም ከባድ ነው ከአንች ምንድ ተማርኩ ታውቃለሸ በምንም ነገር መጠንከርን ተምሬብሻለሁ የኔ ጀግና በርችልኝ ❤❤❤❤❤ ልጆችሸ እድግ ይበሉልሸ❤❤❤
አይ ናታንዬ 😅ሊያጋዝ ነው መምሰኪያውን የያዘው ኪዳነ ምምረት ታሳድግልሽ ልጆችሽን
እውነታው ይሄ ነው መስኪ እኔ ለልጆቼ ምቹ አድርጌ ነው በራሴ እመኖረው ሶፋ እራሱ የለም አውጥቼ ጥያለሁ ከሶፋ ላይ ወደቁ አልወደቁ ስቀቀን የለም ለሁሉም ነገር ይደረሳል ዋላው ጤንኞች ይሁኑልን
ትክክል በጣም ለነሱ እንዲሆን አርገን ነው መኖር ያለብን❤
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እንዳቺ ልጆች ቶሎ ያደገ እና ጠንካራ አላየሁም እግዚአብሔር በሞገስ ያስድግልሽ 🙏❤️
መሰኪዬ በእውነት አንቺኮ ትለያለሽ ሁሉ ነገርሽ ከልብሽ ነው ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ❤
ከሶሻል ሚዲያ ምረጪ ብባል ለኔ አንደኛዬ ነሽ የፅና አቋም ያለሽ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ልብሽን አይቀይረው ❤ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ ቪዲዮ መተሻል የራስን ሂወት መኖር እንዴት መታደል መሰለሽ በሰው ቤት ያልን እድሜ ይስጠን ቸሩ አምላክ😢
የኔ ሴት እመቤት ❤❤❤ ጉብዝናሽን ስወድልሽ እህቴ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን❤❤❤
ከምንም በላይ የፀሎት ቦታ ስላለሽ ወደድሁት ገና አመአምላክን ሳይ ድንግጥ አልሁኝ ጀግና ሴት እመአምላክ ልጆችሽን ትጠብቅልሽ❤
ኪችኑ ሳሎኑ ግን ደስ አላለህም ኣ?አስመሳይ
በጣም ቀላል ዘዴው 24 ሰዓት ማፅዳት ነው። ተመችቶኛል።
በሥክዬ የኔውድ እህት ጀግናችን ለይላ ናታን ጌታ ኢየሱስ በሞገሥ በጥበብ ያሣድግልሽ ጎበዝ እኮነሽ
መስኪዬ እውነት ነው የልጅ ቤት ስራው አያልቅም የሶፋ ጨርቁ እኔም አለኝ ጠቅሞኛል❤ ይደገም ብለናል ቪዲዮ ማፅዳት ስደብረን ሞራል እንድሆነን😉
መስኪያ የኔባለሙያ የኔፅድት ያልሽ ቆንጆ አላህ ልጆችሺን ያሳድግልሽ እማ ❤
በዛዉ በፃፍሽበት አላህ ይምራሽ በያት ያከፈረችዉ ሱዳኒ ወንድማችንንም አላህ ይመልስልን
መስኪዬ እንዴት ነሽ ድምፅሽ ጉንፋን ይዞሽ ነው ድካም ነው በርቺ የቤት ፅዳት በጣም ያስደስታል❤
መስኪየ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሺ እግዝአብሄር ይመስገን❤❤ባለቤትሺም እድለኛ ነው እንቁ ማግባቱ
የኔ ጎበዝ ቅልጥፍ ያልሽ ባለሞያ ሴት ልጅ የቻለችው ብዘቱ በርቺ ፅዳት ደስ ይላል
ደሞ በጣም ገግና ነሽ ስታፅጅ እሰይ ጠንካራ ሴት ነሽ 👍❤️❤️
❤❤መስኪየ አትጥፊ እስኪ እንደዚህ ብቅ ብቅ በይ ኡም ናይላ የኒ ጀግና
Good lesson. I should pickup my pace😢
በርች ማማዬ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት በበረከት ትጎብኝሽ አየዋት ከፊት ለፊት የስደት ስንቄ🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው ልጅ ያለበት ቤት እደውም ያች ቤት ጾድት ያለ ነው ባያሽልኝ የኛን ተይኝ እስኪ ልጅች ያድጋሉ ይች ጌዜ ግን የደስታ ናት እውነት ጀግና ሴት እውነተኛ ሰው ነሽ አወ ሰው እደ ቤቱ እጀ እደ ጎርቤት አይኖሪም ሰው የውሸት ነው ሚኖር አባ አድናቃሽ ምውድሽ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህት
ጎበዝ መሥኪዬ የኔ ባለሞያ ነገ ናይላዬ ታሳርፍሻለች
ባገዝኩሽ የኔቆጆ❤❤❤❤
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽኝ ያሳድግልሽ:: በማርያም ብጉር አስቸግሩኛን መላበይኝ?
ዋውውው በጣም ጎበዝ ነሽ በዛ ላይ ፍጥነትሽ ልጆሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤
Yne gobez berchi bezu amet new seketatelsh moral nesh lebzu set..❤❤❤
ሀሀ😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ልጅ ግን ምን ጉዶች ናቸዉ የኔዎች ብቻ ይመስሉኝ ነበር
ጀግናነሽ መስክዬ የልጅ በቤት ከባድ ነው በርች❤❤
ዋውውውውውው ጎበዝ ነሽ እማ🎉🎉🎉🎉
Yenee qonojoo masakiyee faxarii birtatun ysixishii lijochishin yasadighilishii mare❤❤❤
በጣም ጎበዝነሸ በርቺ ውዴ
መስክዬ የእውነት ስላ አንች ቃላት የጥረኛል ግልፅነትሽ እውነት በጠም ነው ምወድልሽየልጅ ቤት ካበድ ነው የማዳም ልጆች ልያሰብዱኝ ነው ሰርተሽ እንዳል ሰራሽ ነው😢😢😢
የኔጀግና እህት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ መስየ የኔ ሙሉ ሴት በጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስክዬ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድጋቸሁ ልጆችሽ❤❤❤❤🙏
ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላልኮ እቃ አስርየ መቀያየር ሳይሆን ዋናውን ንፅህና ነውና ደስ ይላል በጣም😊
መስኪ ጎበዝ በርቺ የኔ እህት
አንቺ ነሽ ያወቅሽበት የልጅ ቤት እንዲ ነው ❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ሴት❤❤❤
የኔ ልፉተኛ ብርታቱን ይስጥሽ ይደጉልሽ ለነሱ ነው የምንለፋው
እግዚአብሔር ይመስገን መስየ እንካን በሰላም መጣሽ
ጀግና እናት ❤❤❤❤
Yene gobez yeset lik nesh eko egziabher yitebikish meskiye
እውነት ነው ልጅ ያለበት ቤት 24ሰአት ሰራ ነው የኔውድ ጎበዝ እናት ❤
አበሳነሽ ማሪያምን ይሁሉቢት አፀድተሽ ልጅ ይዘሽ የዉጪ ስራ ሰረተሽ ይቱብ ሰረተሽ ቃላት አጠረኝ❤❤🙏🙏
meskey sewedese 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰💋👍👍👍👍👍👍👍
እኛ በውጭ ሀገር ያለን እናቶች ስናሳዝን ግን ደግሞ እግዝያብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እውነት የልጅ ቤት እንዲህ አሁንም አሁንም ነው የሚቆሽሸው
Meski lik endanchi melkam set yeneberchi Adot tube Adot beselam newu yetefachwu ye hager bet video keserachi behuala minm aynet were yelm
ጎበዝ የኔ ታታሪ
Masekye yane wad tebarki yewnet enat nashe
ኡፍፍ የፀሎት ቦታሽ በልቤ ላይ ቀረ ታድለሽ እኔም የወደፊት ቤቴ የፀሎት ቤት እንዲኖረው ፀሎቴ ነው
Meskiye bzu video lay whed kemekebatachu befit be wha tsegurachihun arsu yemil eyayew new anchi mn tmekriyalesh😊❤
ዉህድ ለመቀባት ምንም አያረግም ዉህዱ ራሱ ያርሰዋል ባይሆን ለቅባት በእርጥቡ ስትቀቢ ይይዛል
@@meskitube16 Eshi meskiye
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ውዴ❤❤❤
አቤት ሥወድሽ❤❤❤❤
ጎበዝ መስክየ ❤❤
❤❤ ጀግና ነሽ
የኔ ብርቱ ሴት❤
ፀባይ ንፅህና ሞያ አንደኛ የናይላየ እናት
አሜን አሜን አሜን
Jegina set tekara nesh👸
Meski you’re honest I have 4 boys I know everything but we are blessed you know how God trust us he give us kids to takers OMG we are blessed
የኔ ጀግና 😍😍😍❤❤❤❤
አይ መስኪ ዘዴዉን ለመስማት የነበረኝ ጉጉት😂😂😂😂😂😂❤❤❤
ምርጥ ዘዴ🤭😁😅
Omg you are so clever really, keep the video and you will show to them when they grow😂
አሏህ ያሣድግልሺ መሥኪየ ልጅ ፀጋ ነው አንድአራት አመት ነው የሚያደክሙሺ አይዟሺ አሜሪካ የመምጣት ጉጉት አለኝ ብር ውሠጅኝ እና እኔ እሠራልሻለሁ መሥኪየ ሥዴት ዘጠኝ አመቴ አልሞላ ብሎኛል
እስዋ ቤት ልሰሪ ነዉ
በል ተጠንቀቂ ዲንሽን አጥብቀሽ ያዥ ሙስሊም ወንድማችንን አክፍራ ነዉ ያገባችዉ እንዳታከፍርሽ
ናይላ አድጋለች ታግዝሻለች 😂🙈🙈 አንቺ ስታፀጂ ወንዱ ከስር ከስር ይከታተላል ሊያቆሽሽ 😂😂😂🙈🙈
ትክክል ምስርዬ ተረድተሽኛል😅😂😂😂
አይዞክ መጣውልሽ ላግዝሽ ጓደኛ ለመቼ ነው😂😂@@meskitube16
@@meseryebuzeman.21
አታጏጊኛ❤😅
@@meskitube16 😂😂😂🙈🙈
ገበዝቤቱየራስሽነውአደ፣???ማለትተከራይተሽየማስለኝነበርግንጀግናነሽአደቅሻለሁ ቻናልሽከምንምነገርየጠረናው
በረስሽአለምየምኖሪጀግናሽ።።።።።
ሰላም ሰላም ውዴ እንኮን ደና መጣሽልኝ ቆንጅ
እድግ ይበሉልሺ የኔማሮች
አረ ፅዳቱ ጥሩ ነበር ግን ስልጣኔ የጎደለው ይመስለኛል የገበታ ጠረጴዛውን ነፃ ብታደርጊው ወይም እሰቲ mercy cono የምታሳየውን የበት ፅዳት ተመልከችው የረከቦትና የሌማት ማስቀመጫ ባታደርጊው ጥሩ ነው እዚህ ሀገራችን እንኳን እንዲህ አይደረግም እንኳን ፈረንጅ ሀገር የዋዉዬን ጓዳ መሰለኝ
እኔ ስለሰው ቤትና ኑሮ አያገባኝም እማ ምንም የማድረግ አቅሙም አለኝ ግን ልጆቼም እኔም እንደሚመቸኝ እና እንደምፈልገው እንደቤቴ ነው ምኖረው የሰው አይቼ አልኖርም ሁሉም ሰው አንዳይነት መሆን የለበትም እንኳን የዋውዬ የዋዋዬም ይምሰል😆🤣😆!!
Betikil Meskiye enem bet yelig bet newna endemifeligew lemareg yikebdal ligoch esgiyadgu dires. Enen eyita new yastelalefishiw betikikil.
እዴት እደምወድሽ❤❤
Er meski tseguren shinkurt bezenjbel argesh yeserashewn tetekme betam betatesebegn mn largew
Wow🥰🥰🥰🥰🥰
መስክየ❤ እንደነሺ ልጆችሺ እንደት ናቸው 🥰
Thank you meskiye
❤❤❤❤😂😂😂😂 ayizon meskiye
እውነት ነው
የኔው አይነት ሚያመሰግነኝ ባይኖርም በልጆቼ ደስተኛ ነኝ
Weye yehe gudlekahulum botan new meski enem 24 sat new yemeseraw wede lemayaq wechi quche tebelo yeminor new yemimeselewenem 2 lij new yalegh 2 wendoch b yeqenu 8 seatwechi seralew asetekakeye sera heji semexa tedebelaleqo new yemixebeqegh k za wedesedat new becha fexari xena yesexachew yenema y natan ekuya megeb k mibelaw yemixelew yebezal berchi enem betachewen decore siyaregu yegeremegh neber lij eyalachew😂
የት ሃገር ነሽ?❤
❤❤❤❤❤❤❤ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ኧረ መሢዬ ብጉር በጣም አስቸገረኝ በናትሽ በውስጥ አዋሪኝ ስሞትልሽ😢🙏
መፍትሄ ስትይ ምን ፈጠረች ብየ 😮24ሰአት ከስር ከስር ማፅዳት😅😅 ይመችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
🤭😁😄😂
Amen amen 🙏 isti betena yidegulin
አሜን ጤና ሲሆኑ ሲሯሯጡ ሲያቆሽሹ ነዉ ጥሩ❤
እኔም እዳችው እደዚሁ ስሆ ነው የምውለው 3ት ልጅ አለኝ 😂 እኔ አፅድቼ ዘወር ስል አድ
አዱን ደፍተው ይጠብቁኛል
Meski, I am in Boston
ጎረቤት ነን 😊
ጎረቤቴ😁🥰💕💕💕
Selam meskiye biro sira lay hogne dekimogn new yemayish endet neshilign yene gobez.....
በርቺልኝ❤