አልጋ ላይ ማን ይበልጣል? | ጎን ለ ጎን | Rob films

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
  • Don't forget to subscribe and follow us!
    Instagram: / rob_film
    About rob films:
    is the official youtube channel of ROB FILM PRODUCTION,
    Produced, directed, and edited by / rob_film
    Want to work with us? barmafl@gmail.com
    Want to be in a video? / rob_film
    አልጋ ላይ ማን ይበልጣል? | ጎን ለ ጎን | Rob films
    couples in this video
    ፍቅር እና ዳንስ youtube
    / @fikrenadance5021
    adis hope Insta
    www.instagram....
    adis hop Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Hali love show youtube
    / @halilandnoel
    @hali_and_noel 9956 tik tok
    vm.tiktok.com/...
    halet_sertse instagram
    ...
    noel_ny instagram
    ...

ความคิดเห็น • 193

  • @henoktsegaye
    @henoktsegaye 2 ปีที่แล้ว +40

    ከጋብቻ በፊት አብሮ መተኛት ፋራነት ነው።
    ራስንም የፍቅር ጎደኛንም አለማክበርና መናቅ ነው።
    👌👌👌

  • @milkaa8710
    @milkaa8710 2 ปีที่แล้ว +102

    Respect እነዛ ጋብቻን ለሚጠብቁት

    • @Befike_React
      @Befike_React 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤sb

  • @ruthtafesse7564
    @ruthtafesse7564 2 ปีที่แล้ว +192

    ትዳርን እየጠበቁ ላሉት ድንቅ ጥንዶች 👏👏👏👏👏

    • @natnaellii3154
      @natnaellii3154 2 ปีที่แล้ว

      Andegna couple nachew tenkara connection alachew 🥶👏👏👏👏👏👏👏

    • @Befike_React
      @Befike_React 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤sb

  • @hafetemobil323
    @hafetemobil323 2 ปีที่แล้ว +14

    ለጥቁር ለባሾች respect እውነት ትክክለኛ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ አይለያያቸው

  • @ሃይሚየኤልሹእናት
    @ሃይሚየኤልሹእናት 2 ปีที่แล้ว +17

    ትዳር ለሚጠብቁት ጀግና ናቹ እግዚያብሄር ያሰባችሁትን ያሳካላቹ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👌

  • @አይመሬትያለሰው-ኸ6ቐ
    @አይመሬትያለሰው-ኸ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +31

    እውነተኛነገር የተናገሩ.አስበውበት የተገናኙ ጥዶች. ጥቁር ለባሾች. አደኛናችሁ

  • @Alem917
    @Alem917 2 ปีที่แล้ว +39

    መንገዱ የጠፋበት ትውልድ ሆ የራሱን ባህሉ ትቶ የነጭ ባህል ናፋቂ
    አረ ወዴት ጎበዝ ስታስጠሉ
    ዝሙት ስሙን ቀይሮ ፍቅር የሚል ስም ይዞ መጣ

    • @tube9874
      @tube9874 2 ปีที่แล้ว +1

      ያሳዝናል

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው አሳፋሪዎች ናቸው

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

      ያሳዝናል

  • @molinok5017
    @molinok5017 2 ปีที่แล้ว +36

    መነጥር ያረገው ስገጤ ግን ምን ይመስላል ኮተተ

  • @yonatanmulualem2740
    @yonatanmulualem2740 2 ปีที่แล้ว +46

    "If u get tired of me go sleep" it's a best line 😂😂

    • @habesha_react
      @habesha_react 2 ปีที่แล้ว +2

      and look at us now we didn't even get the chance to sleep.

    • @nolawitdessalegn658
      @nolawitdessalegn658 2 ปีที่แล้ว +2

      And he still didnt wake up 😂

  • @ያረብ-ወ2ሸ
    @ያረብ-ወ2ሸ ปีที่แล้ว +3

    ጥቁር የለበሱት ልጆች አሪፍ ናችው አላህ አይለያያችሁ ፍቅራችሁን ያዝለቅላችሁ

  • @bethelhemtizazu5002
    @bethelhemtizazu5002 2 ปีที่แล้ว +40

    ዝሙት በፍቅር ስም ተሸፍኖ መጣ

    • @tube9874
      @tube9874 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ነገርችን ሪፖርት እያደረግን ድራሻቸውን ማጥፋት ነው ያለብን

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 2 ปีที่แล้ว

      @@tube9874 ምን እዚህ ብታጠፊ ሰው ሁሉ ወሬው ነገሩ ሁሉ ስለመባዳታ ታሪክ ሆኑአል🤔

  • @tolsamuel3375
    @tolsamuel3375 ปีที่แล้ว +4

    ባለ መነፅሩ በዚህ ፀባዩ አብራው የምትዘልቅ አይመስለኝም !
    ሳክስ ያበዛል

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube 2 ปีที่แล้ว +9

    ከትዳር ቡሀላ ያሉት ጥቁር ለባሾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጎበዝ

  • @anutizion1210
    @anutizion1210 2 ปีที่แล้ว +31

    ከናንተ ትዉልድ ምን ይማራል ጀብድ የሰራቹ መሰላቹ ተንከሲሶች😏😏😏

    • @Alem917
      @Alem917 2 ปีที่แล้ว +3

      ዶሞ የገረመኝ የኮሜንታተሮች ጥሩ ነው ይላሉ

    • @tube9874
      @tube9874 2 ปีที่แล้ว +2

      እንደዚህ አይነት ነገሮችን ሪፓርት በማድረግ ድራሻቸውን ማጥፋት ነው

    • @zakitofik3640
      @zakitofik3640 2 ปีที่แล้ว

      ከናንተ ትውልድ ምን ይማራል ጀብድ የሰራቹ መሰላቹ ተንከሲሶች ደሞመጠናናት ማትረቡ ደሞ ንዴት የሆንክ ጭገራም ዥል ጦች አልጋላይ ሸረሙጦች ገጣጦች እውቅና አይደለም😏😏😏😏😏😏

  • @Idelawitbekele
    @Idelawitbekele 2 ปีที่แล้ว +77

    I like those with 6 years without sex I really appreciate you. You believe in God's timing may God be with you guys🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hanosmedia4833
      @hanosmedia4833 2 ปีที่แล้ว

      aye eytesasamu wating mnu laynew ebakachuh

  • @فرح-ل1س4م
    @فرح-ل1س4م ปีที่แล้ว +1

    Alisia; if you get tired of me go sleep no መለያየት 😂

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 ปีที่แล้ว +26

    እርግጠኛ ነኝ ቤተሰብ እናት አባት የላችሁም 😏

    • @tube9874
      @tube9874 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @toybayoutube5808
      @toybayoutube5808 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 2 หลายเดือนก่อน

      ይመስላል የምረ

  • @nejatnury1908
    @nejatnury1908 2 ปีที่แล้ว +2

    Awww the Frist couples love them hope you guys stay together please so cute together

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉምኮ አልተጋቡም ግን ግንኙነት ያደርጋሉ ጌታየ ሆይ ሰትረኝ አኡዙቢላህ

    • @arkantariku584
      @arkantariku584 2 ปีที่แล้ว +2

      Hulum adelum

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ የላቸውም በኋላ ዲቃላ ወልደው ቢመጡ ምንይላሉ

  • @DunyaTube-uu8ic
    @DunyaTube-uu8ic 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው አለምን ለመቀየር ደፋ ቀና ይላል ምድረ እከክ አልጋ ላይ መሬት ይላል። ለመሆኑ ጭንቅላታችሁን ለምን ለሌላ ጠቃሚ ነገር አታውሉትም? አንድ ቀን እንኳ ሳትጠቀሙበት ከምትሞቱ!!

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +7

    የምር ሥታሥጠሉ ሚድያ ላይ የማይወራ ነገር ነው ጥያቄ እና መልሣችሁ 😏

  • @mri4726
    @mri4726 2 ปีที่แล้ว +8

    ምድረ ወመኔ

  • @BetelhemSimegn-f6q
    @BetelhemSimegn-f6q 8 หลายเดือนก่อน

    Balege hula
    Black shirts ❤❤❤❤❤ egziabher ayleyachu

  • @ማሜነኝቅንዝንዙ
    @ማሜነኝቅንዝንዙ ปีที่แล้ว

    አቦ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ምድረ ካህድ 😎🤧

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 2 หลายเดือนก่อน

    አዉዚቢላሂ ምን ጉድ ነዉ የ ኡመልቂያማ እየቀረበ ነዉ ያ አላህ አተ መጨረሻችንን አሳምረልን

    • @almed-g9k
      @almed-g9k หลายเดือนก่อน

      😂😂ጭራሽ አልጋ ምናምን ይላሉ።

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud745 2 ปีที่แล้ว +17

    ሲያስጠሉ ቺሽ

  • @kuraproduction
    @kuraproduction 2 ปีที่แล้ว +9

    Rob Always one step Ahead In the TH-cam And Cinematography Game 🙌

  • @selinatadesse
    @selinatadesse 2 ปีที่แล้ว +24

    አሁን ይሄ ግልፅነት መሆኑ ነዉ ?🤔🤔 ታሳፍራላችሁ!!!!

  • @martha7359
    @martha7359 2 ปีที่แล้ว +8

    Hali ena naol ❤

  • @tube9874
    @tube9874 2 ปีที่แล้ว +8

    ፐ በጣም ሰልጥናችኋል አይ ስልጣኔ እርግማኖች ቤቸሰብ አላችሁ ግን

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 2 ปีที่แล้ว

      😂

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว

      ምንንም ቤተሰብ የላቸውም እነዚ አሳፋሪዎች እድሜያቹ ይጠር

  • @HalimetArage
    @HalimetArage ปีที่แล้ว +1

    ደደቦች ይህ የ ኢትዮጵያዊ ማንነት አይደለም ፋራ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ስለመባዳት ሆነ በቃ ክቡር የሆነውን ቅድስናውን ማራከስ እግዚኦ😐🙄

  • @fatumabintbaba7942
    @fatumabintbaba7942 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤትሚሥጥር አደባባይ አታውጡ🙄

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናቹም አያምርም ከይቅርታ ጋር እስኪ ጉዳቹ አደባባይ አታዉጡ እኛ ምን አገባን በአንድቀን በሁለት ቀን ቱ

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 2 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ እስኪ እደጉ

  • @ብሩኬነኝለእናቴምኖር
    @ብሩኬነኝለእናቴምኖር 2 ปีที่แล้ว +19

    በሉ እነማፈሪያ ዝምምምምምምም በሉ ጉድድ

  • @taherdawud8048
    @taherdawud8048 2 ปีที่แล้ว

    I loved this program !!!❤❤😍😍😘

  • @bzumini1662
    @bzumini1662 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ፍታ አባት!!!

  • @amenkonjo9911
    @amenkonjo9911 2 ปีที่แล้ว +1

    መነጽር ያደረገው ሲደብር

  • @mahderyitagesu8906
    @mahderyitagesu8906 2 ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ እራሰችሁ አሳድጉበእውቀትም በገንዘብም መድረ ዚፍጥ

  • @husenali4882
    @husenali4882 2 ปีที่แล้ว +3

    Alisha is the smartest of all. Konjo nech, smart nech metaweraw neger essence allew. demo des telalech setawera😉

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 2 ปีที่แล้ว

    አየ ራቁት ራስ ስለ መኘታ ጊዜያዊ ለሆነ ስሜነት ድልብ መሃይማን ነገ የማታሳድጉት ልጅ እዳትፈጥሩት የዘላለም ጸጸት ነው የሚሆንባችሁ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +11

    ጃኬት የለበሰው ልጅ ግን በጣም በዲ ነው😁

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 ปีที่แล้ว

    ቦይ ፍሬንድ 🤔🤔🤔ምንአለ የወንድ ጓደኛየ ብትሉ በአማረኛችን 😏😏😏😏

  • @shimelis121
    @shimelis121 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ከብቶች

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj ปีที่แล้ว

    Is it ...? Hmmm....!

  • @mekidesteffera34
    @mekidesteffera34 2 ปีที่แล้ว +3

    If u tired of me go to sleep. know u brookup🤣🤣🤣

  • @henoktsegaye
    @henoktsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

    they ain't husband and wife and you ask this silly question?
    What do you want to imply?
    I am sick and tired of you sick youtubers😡
    ያልተጋቡትን ጥንዶች ብለህ ያውም መስቀል አንገታቸው ላይ አንጠልጥለው ማን ነው ነአልጋው ጀግና ትላለህ ?
    ደፋር
    ዝሙት ሀጢያት ነው። አራዳነትም አይደለም ፋራነት ነው!
    ቤተ-ክርስቲያንም ይህን አታስተምርም።
    whomever is doing these videos, get a job 😡

  • @alexhunter6331
    @alexhunter6331 2 ปีที่แล้ว +8

    አሊሽያ አልለያይም ብላ አልነበረም እንዴ ግን አውቃው ነበር ቺት አረገባታ

    • @baddie365
      @baddie365 2 ปีที่แล้ว

      Esti zm bel zigatam mn yimeslal bemaryam

    • @natiiiitube7687
      @natiiiitube7687 2 ปีที่แล้ว +1

      @@baddie365 ee bka ftro mawrat

  • @tibs247
    @tibs247 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ❤️

  • @TihitnaAragaw
    @TihitnaAragaw 10 หลายเดือนก่อน

    እህቴዋ እወቁልኝ የሌለው ቤተሰብ በሌለበት ሉኩስኩስ ያለ ነገር ነበረ አሁን መለያየት ሆነ። ፀጉርሽን መቆረጥሽ የሀዘን ምልክት ነበር እኔም አስተዋልኩት። አቀሪውን ዘመን አያያዝሽም አጨራረስሽም ይመርልሽ

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ መነፀሩሩሩሩሩ ጭራሽ ምንም ላይ መታየት የለበትም ወይም crop ኣርጉት

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ferhanovich
    @ferhanovich 2 ปีที่แล้ว +16

    🔥

  • @cryptoaairdrop
    @cryptoaairdrop 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ለኛ ምን እያስተላለፋቹ ነዉ👀

  • @hlife5983
    @hlife5983 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይ አታፍሩ ወይ አታምሩ። not a single one of you. i amk sure allof you don't have parents. ካላችሁ ደሞ አሳዳጊ በድልዋችሁዋል።. agdim adeg hula. The youtuber demo, antem yaw neh.

    • @fiyorigyohanes2292
      @fiyorigyohanes2292 2 ปีที่แล้ว +9

      ur single right???

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn 2 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣🤣😂😂😂 mn argu

    • @selamadem6402
      @selamadem6402 2 ปีที่แล้ว

      አግዲም አደግ ተመቼኝ ክክክክክክክ ግን ሲያስጠሉ

    • @lisanworkkibralem70
      @lisanworkkibralem70 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደዚ አይባለም ወጣቶች ናቸው ጊዜያቸው ነው እንደ ልባቸው ይደሰቱ

    • @maranatadady3145
      @maranatadady3145 2 ปีที่แล้ว

      @@lisanworkkibralem70 medeset ena mabed yileyayal yihe ebdet nw private yehone neger media lay eyaweru yidesetu tiyalesh ende

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 2 ปีที่แล้ว +1

    Ay fetari maferyawoch ewnet beteseb alachu?

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 ปีที่แล้ว +10

    ጥቁር ጀሠኬት የለበሰወሰ ተመቸኝ😂😂😂😂

  • @koketkokao2776
    @koketkokao2776 2 ปีที่แล้ว +3

    What is the point of this video 😑

  • @dawitalemu3083
    @dawitalemu3083 2 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጅ አንዴ ከቀመሰች አንደ ፍየል እንደሚያቅነዘንዛት ጥናቶች ይናገራሉ

  • @lyricsking9396
    @lyricsking9396 2 ปีที่แล้ว +4

    Alesia tenagra neber😂 man kedmo cheat miyareg yimeslshal esu😂😂😂😂😂

  • @_____1386
    @_____1386 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ጉድ ናችሁ 🤔

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว

    ወበዴዎች እድሜቹ ይጠር እናተ ፀረ ትውልድ ናቹ

    • @ComCell-ch9jb
      @ComCell-ch9jb 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @መኖሪያዬነህጌታ
    @መኖሪያዬነህጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

    Rob film the message is for you are so talented I rally appreciate your those picture ,video I have never seen this kinda work in Ethiopia specially Your video soo crazy man keep 📈 ✊

    • @Robfilmproduction
      @Robfilmproduction  2 ปีที่แล้ว

      thank you for supporting, I really appreciate it

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว +1

    አይንንንንንንን ይብላችሁ ለዚሁ ነበር ድሮምምም የውሸት ፍቅር መጨረሻው ይሄው ነው

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 2 ปีที่แล้ว +1

    Kumet new?

  • @MunikYoung
    @MunikYoung ปีที่แล้ว

    Yehen nw emetastemerun medre lekakami tebab hula

  • @ubaxahmed2166
    @ubaxahmed2166 ปีที่แล้ว

    This people don't have parents they have to respect there communities and previte life

  • @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
    @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ ปีที่แล้ว

    ግንኮ መለያየት አለ😢

  • @davidbeka9967
    @davidbeka9967 2 ปีที่แล้ว +4

    ዉርጋጥ

  • @hanielshawl8972
    @hanielshawl8972 2 ปีที่แล้ว +1

    what kind of generation is this oh god save us

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 ปีที่แล้ว +8

    Alisha betam funny neche gen hulachihum mertochi nachihu

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y ปีที่แล้ว

    ወይ ዘመን ደጉ

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 2 หลายเดือนก่อน

      ደጉ😂😂😂😂 አላችሁት

  • @ዘኪዘኪ
    @ዘኪዘኪ 5 หลายเดือนก่อน

    ጥቁር ለባሾች ግን ይለያሉ የምር

  • @dayanNFNF
    @dayanNFNF 10 หลายเดือนก่อน

    Eneza tesfa alachew endabekakum

  • @Halilandnoel
    @Halilandnoel 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for having us , we had fun ❤

    • @beccarebecca3216
      @beccarebecca3216 2 ปีที่แล้ว +2

      U have my respect queen 👑

    • @Halilandnoel
      @Halilandnoel 2 ปีที่แล้ว

      @@beccarebecca3216 ❤❤❤

  • @rozatesfay8786
    @rozatesfay8786 2 ปีที่แล้ว +3

    🙄🙄🙄 betam new metastelu

  • @baya5256
    @baya5256 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያስጠሉ እንዳለ በሽቃጦች

  • @yewubdartadesse2798
    @yewubdartadesse2798 2 ปีที่แล้ว

    Enatu gar rasu ayhedim at enat lefta asadiga

  • @faizanurhussien9400
    @faizanurhussien9400 2 ปีที่แล้ว +17

    The novics are a little bit mature

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw8018 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሰልጥናችሁ የለ እንዴ😮

  • @Befike_React
    @Befike_React 6 หลายเดือนก่อน +1

    😜🤪

  • @twabechtaye2421
    @twabechtaye2421 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene hali des yelalu betammm

  • @babeabebe4681
    @babeabebe4681 3 หลายเดือนก่อน

    Ere enante sewoch adbu

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 2 ปีที่แล้ว

    ቢጫ አራቸውን ሳይቀይሩ !!!

  • @besobela7237
    @besobela7237 2 ปีที่แล้ว +9

    ያልተለመደ ነገር ግን ግልፅነት የበዛበት ባልተጋነነ መንገድ መለመድ ያለበት በራስ መተማመን የሚያጎለብት ስራ ነው

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 ปีที่แล้ว

    አሳዩና ክንይ

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 ปีที่แล้ว

    እእኛስ ለምን ይቅርብንነው? Why try mixing so much English when they don’t even know how to use the language properly? Who’s the audience here?

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 2 ปีที่แล้ว

    mn aynet gatewetenet nw

  • @almuyealmuye2564
    @almuyealmuye2564 2 ปีที่แล้ว

    ባለ መነፅር ትንሽ አልበሰለም

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 2 ปีที่แล้ว

    የትኛዋናት ሴቷ

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว

    የተመታ ትውልድ

  • @netsialxe7590
    @netsialxe7590 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ እኔምለው ቤተሰቧቻችሁ አያዪትም

  • @henokbekalu7094
    @henokbekalu7094 2 ปีที่แล้ว

    Boy’s if some girl ask you to play truth and dare specially in the night bro she want some action 😈😈 take a note 📝

  • @kaleayele2682
    @kaleayele2682 2 ปีที่แล้ว +1

    Tekur jaket men gud neh

  • @hakmatmmm3053
    @hakmatmmm3053 2 ปีที่แล้ว +4

    Ke gabcha befit with out sex btam des tlalachu betamm fetari ayleyachu lelochachu gn atnefum

  • @saron20
    @saron20 2 ปีที่แล้ว +3

    fkrna dance nachu mtbalut gena albeselachum mn aynet nggr new beteley eswa endeset hugni eski ech alga lay esu eswa mtlut demo yemrachu new ke gabcha befit zmut endehone atakum balegewoch

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว +1

    Gen betseb Alachua???

  • @Amharigna
    @Amharigna 2 ปีที่แล้ว

    ante leq le youtube view beleh atqebater esun esun america lay denez.....zim bleh bahlehen akbreh nur.

  • @genetanteneh3653
    @genetanteneh3653 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮተት

  • @makbelentertainment
    @makbelentertainment 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው እናንተን ዘና ፈታ ያረጋሉ ብየ ያሰብኳቸውን ቪዲዮዎች አዘጋጅቸላችኋለሁ ገብታችሁ ተዝናኑ ይመቻችሁ ፡