አተራማሽ ነው ተብያለሁ - ያተራምሰኝ ብዬ ገባሁ NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

ความคิดเห็น • 997

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  2 ปีที่แล้ว +5

    TH-cam: th-cam.com/channels/0RH8ZKkewQ9vEe_Rx1P-Xw.html

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +223

    መጨረሻችሁ ይመር ታይቶ ከመለያየት ያድናችሁ ከወረተኛ ፍቅር ገና ወጣት ናችሁ ብዙ ፈተና ከፍት ይጠብቃችዋል በርቱ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +124

    ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት ቃለምልልስ ተባረኩ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርግላችሁ

    • @wegojim36
      @wegojim36 3 ปีที่แล้ว

      Subscribe adergeg melesha adergeshalwo🙏

    • @emugela2785
      @emugela2785 2 ปีที่แล้ว

      betam serat Alachew Ewnt Alu Enji Andandoche Englizegna Eyekelakelu siyabesacu yenezi dess yelal👍👍👍

  • @natimesfin1580
    @natimesfin1580 3 ปีที่แล้ว +256

    ይሄ ልጅ ጓበዝ ፊልም ሠሪ ነው እባካቹ ደራሲዎች አሠሩት

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 Demerign be qenenet

    • @mahigere6445
      @mahigere6445 2 ปีที่แล้ว

      Eshi enaserawalen

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +208

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር የሰው መጨረሻ ሲያምር ነው ደስ የሚለው ሁለታችሁም ጣፉጭ ናችሁ ውድድድድድድድ

    • @wegojim36
      @wegojim36 3 ปีที่แล้ว

      Subscribe aderge melesh adergeshalwo🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@etsegentmitiku1690 demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@wegojim36 demerign be qenenet

    • @etsegentmitiku1690
      @etsegentmitiku1690 3 ปีที่แล้ว

      @@mimifkr1743 አፍጥኘዉ መልሸልኝ 😂

    • @YasinTeck
      @YasinTeck 3 ปีที่แล้ว

      መጨረሻው መቼ ነው?

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሲተውን አተራማሽ ነው ተብያለው ያተራምሠኝ ብዬ ገባሁበት እውነት ደስ ይላል ፍፃሜያቹን ያሳምር አምላክ

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 ปีที่แล้ว +27

    እውይይይይ የኔ እናት ቤዝዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በእውነት እንዴት እንደወደድኳችሁ በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ!!!

  • @neimlove4259
    @neimlove4259 3 ปีที่แล้ว +127

    ውለዱ ክበዱ ስታምሩ😘💔👌

  • @እሙየአባቷናፋቄ
    @እሙየአባቷናፋቄ 3 ปีที่แล้ว +104

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว +1

      የአባቷ ናፋቂ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 demerign

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 ปีที่แล้ว +214

    ፍትህ ለላጤዎች 😢
    ደስ ሲሉ ❤️

    • @neymarmessi7022
      @neymarmessi7022 3 ปีที่แล้ว

      Eskahun late nesh besmam😃

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 ปีที่แล้ว

      @@neymarmessi7022 😄😄 አወ ነን ገና ስናሳዝን

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว +2

      🥃🍗 relax

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አታስቂኝ ማር😅😅😅😜😜

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 ปีที่แล้ว +9

    11:03 እግዚአብሔር እንደዚህ ክፉ አይደለማ 🙏 ጎበዝ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻትና ደስታ አይነፍግም

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +11

    ተወዳጅ ቤኩማ ቀድሞም መልካም ስብዕና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ። ዛሬ ደግሞ ከወደፊት የህይወት አጋርህ ጋር ፍፁም ኢትዮጵያዊ ባህላችሁን ጠብቃችሁ፣ ተመልካቹን አክብራችሁ በዚህ ጊዜ እድሜ አላስተምር ላላቸውና በየሚዲያው የምዕራባውያንን ባህል ወርሰው ሲሳሳሙ አይተን ጥንድነትን እንዳልጠላን፣ ዛሬ እናንተ ፍቅራችሁን በእጅ መሳሳም ስላሳያችሁን በግል ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ። የምትወዳት ወላዲተ አምላክ ፍቅራችሁን ባርካ እስከ ሽበት ታዝልቃችሁ።

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አባርቺኝኝኝ

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    በእሙ አይቻት ነው የመጣሁት በስማም ትህትናዋ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት ❤ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @seni194
    @seni194 3 ปีที่แล้ว +69

    ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ውለዱ ክበዱ😍😍

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว

      እደመርር

    • @wegojim36
      @wegojim36 3 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe aderge melesha adergeshalwo

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@zenabchyutb8925 demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@wegojim36 demerign

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 3 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ቀበጦች የዛሬ 40 አመትም እንዲሁ ተዋዳችሁ እንዳገኛችሁ።

    • @abebaseid79
      @abebaseid79 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ አንችንም እዛ ያድርስሽ ውዴ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 ปีที่แล้ว +6

    ተወዳጅ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ትችላለህ በርታ።
    የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ ውለዱ አይለያችሁ እስከ አመሻሽ እስከ እርጅና በፍቅር በሠላም ያቆያችሁ ደስ ትላላችሁ በየግል ስራችሁ እውቅና አግኝታችሁ ከፍ እንደምትሉ አልጠራጠርም አምላክ በጥበብ ይጠብቃችሁ እጅግ እወዳቹሀለው❤❤❤🦋🦋🦋🦋

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ቆንጆ ልደታ እንደምትረዳን ኣምናለው ኣለችኮ በድንግል ማርያም ያመነ እውነት ነው ዎድቆ ኣይወድቅም

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +34

    ለኛም ለመዳም ቅመሞች ንፁህ ፍቅረ ይሰጠን

  • @gelilateklu6398
    @gelilateklu6398 3 ปีที่แล้ว +7

    The looks they give to each other is just something else.
    Egziabher fikrachihun yibarkilachu

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ *_ልደታየ ስትይ እኔዴት ደስ_* *_እዳልሽኝ_* አባቴ ጌታየ በሉት ሴቶችየ ባሉቻችሁን
    ልክ እንደ እናታችን ሳራ ማለት ነው ባሎቹም እንደዛው ከዚያ ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 ปีที่แล้ว +139

    በጣም ታምራላችሁ ተፋፍሳችሇል😄😍😍😍😍

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ በቅንነት

    • @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
      @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ 3 ปีที่แล้ว

      @ጎጆ ቤት Gogo bet mamaye endamamer

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @ጎጆ ቤት Gogo bet demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว +1

      Demerign melesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ demerign melesalewu

  • @enuyemariyamlijenuyemariya9995
    @enuyemariyamlijenuyemariya9995 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ነው ደስ ምትሉት እንዲው እንዳማረባቹ ቀጥሉ .... ደሞ እንደዘመኑ አርቲስቶች ከወር በኋላ ተለያዩ ምናምን የሚባል ነገር እንዳንሰማ በታላቅ ትህትና እናሳስባለን ማለቴ እንመኛለን... ታምራላቹ አይለያቹ ..♥

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว +3

    በእሙ ቱዮብ አይቻት ነው እንደዚህ ከህይወቷ በላይ የወደደችውን ሰው ልይ ብየ ነው የመጣሁት በእውነት ፍቅራችሁን አላህ የብዘለችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 3 ปีที่แล้ว +13

    2 ዓመት ብዙ ነው ተጋቡ አትንዛዙ ጊዜ ሲበዛ ጥሩ አይመጣም ትዳር ለተዋደደ ሰው ደስ ይላል ቻሌንጅ አይበዛውም አትፍሩ!!!

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤቴነይ

    • @dfcc4172
      @dfcc4172 3 ปีที่แล้ว

      Awo betikikl befikr rejim gize mekoyet turu ayimetam enem berase silaywet new tolo tegabu.mezengat melyayetn yametal.

  • @selamtube4417
    @selamtube4417 3 ปีที่แล้ว +26

    ውይ ተወዳጅ የማለዳ ኮከቦች ላይ ነበር የማውቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አይለያችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

    • @danielhabteab432
      @danielhabteab432 3 ปีที่แล้ว

      Hiii

    • @selamtube4417
      @selamtube4417 3 ปีที่แล้ว

      @@danielhabteab432 hi

    • @danielhabteab432
      @danielhabteab432 3 ปีที่แล้ว

      @@selamtube4417 endetnesh selam new amarena astemerin bezuh aychelm erterawi ney ferndes nehun yechelal

    • @selamtube4417
      @selamtube4417 3 ปีที่แล้ว

      @@danielhabteab432 ok

    • @danielhabteab432
      @danielhabteab432 3 ปีที่แล้ว

      Fecbook leakelin

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 ปีที่แล้ว +35

    እኔ ሰሽኮረመም አረጀሁ ሳላፈቀር እውይ በሰው ፍቅር መደሰት ደስ ይለኛል የኔው አዳም ሰላምነክ😂😂ፍቅር ያብዛላያብዛላቸ ሁ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

      የሰው ደስታ ያስደሰተሽ መልካም ሆነሽነው ደስታን ይስጥሽ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 3 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ከወረት የፀዳውን ፍቅር ያጎናፅፋችሁ❤❤

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ እንደማመር

    • @youtubeyabsue
      @youtubeyabsue 3 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 አብሽሪ እምዬ

  • @ናኒ-ፀ4ዠ
    @ናኒ-ፀ4ዠ 3 ปีที่แล้ว +16

    ኧረ እስቲ ተጣብሰው በደንብ እንኳን ሳይግባቡ ለኢንርቪው ሩጫ አሌክሶ እየመከርክም ሸኛቸው ሚለያዩ በዝተዋል ከኢንተርቪ በሗላ tiktok ላይ መሮናል ሲቀያይሩ ማየት😂

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ፍቅራችሁ ካለግብዝነት ይሁን። Give unconditional love to each other.
    Bless you both

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 3 ปีที่แล้ว +111

    ለቁም ነገር ያብቃቹ 😍😍

    • @abu_2129
      @abu_2129 3 ปีที่แล้ว

      Kumo ngr metebek ayekebdem 😛

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰብስክራይብ አርጉ💚💚💛💛💛💓💓💔💪💪💪💪

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zenabchyutb8925 ነይ እንደማመር

    • @zenabchyutb8925
      @zenabchyutb8925 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eduyedingillijedu2494 ኮሜት አስቀምጭ እቤቴ እኔም ልደምርሽ እሽ እህቴ

  • @seblewongel7642
    @seblewongel7642 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ትላላቹ እንደ አፋቹ እረጅም እድሜ አብራቹ ያኑራቹ እጃችሁን የምትስሙት ነገር ድስ ይላል

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 3 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ደስ ትላላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹሁ❤️

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      ውደ ደምሪኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 demerign

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 3 ปีที่แล้ว +37

    ⚜ህይወት ትርጉም የሚኖረው ሁሌ ንቁ ስትሆን፣ ግብ ስታበጅ እና በየጊዜው ዓላማህን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልገውን መስዋእት በቀጣይነት ስትከፍል ነው።

  • @መክሊትነኝየክፍሌልጅ
    @መክሊትነኝየክፍሌልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ የፍፄ ልጆች የዛሬ ሶስት አመት እማለዳ ኮከቦች ላይ ተወዳዳሪ ነበሩ እኮ እሰዋ ወደቀች አሱ ምረጥ አምሰቱ ውስጥ እደገባ አስታውሳለሁ

  • @giyonawi
    @giyonawi 3 ปีที่แล้ว +17

    ዥልጥ የሚለውን ፊልምህን አይቼዋለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ደግሞ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ከእርጅና አልፎ እስከሞት ያድርግላችሁ!

  • @meditube4525
    @meditube4525 3 ปีที่แล้ว +18

    ነገ ጥሎሺ ከሄደ መሞትሺ ነው እህቴ ተይ አረጋጊው ድመትና ወንድ የኔ ነው አይባልም ይባላል

    • @yaphetelias9681
      @yaphetelias9681 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 that's right

    • @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
      @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ አይለያቸው ብለሽ ምውረቂ አቺ ብቻ ሊላውን ለፈጣሪ ተይው

    • @rabyarabyaa3508
      @rabyarabyaa3508 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ሰው ያለው እና ያሰበው ሆኖ አያውቅም ፈጣሪ ያለው ቢሆን እንጅ ቀስ በይ እኔ ወንዶችን አላምንም

    • @محمدمحمد-ه9ج7ت
      @محمدمحمد-ه9ج7ت 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @meditube4525
      @meditube4525 3 ปีที่แล้ว

      @@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ ወላሂ መልካሙን እመኚላታለሁ ግን ወንዶቹ ተበላሺ ብየነው

  • @habibasied1547
    @habibasied1547 3 ปีที่แล้ว +19

    ምን ብዬ እደምኮምት ባላቅም በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ 🙏🥰🥰 እኔም የሩቅ ፍቅሬን ማገኘት ጓጓሁኝ 😥😥

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

    • @habibasied1547
      @habibasied1547 3 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 እሽ ማሚ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው የምታምሩት ❤🌹💏🌹❤ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ ወደ ትዳር አለም ለመግባትና ልጆች ለመውለድ የቤተሰብ ሃላፊ ለመሆን ቶሎ መወሰን አለባችሁ። ምክንያቱም በፍቅረኛነት ብቻ ብዙውን ጊዜ ማሳለፍ ጥሩ አይደለም 2 ዓመት በቂያችሁ ነው ቶሎ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ግቡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ🙏😘💚💛❤ እኔና ፎንቃዬ በፍቅረኝነት ብቻ 16 ዓመት ካሳለፍን በኋላ የሌለ ነው የተደባበርነው።ሳስበው በጊዜያችን ተጠቅመን ወደትዳር ገብተን ቢሆን ኖሮ አንደባበርም አንለያይም ነበር🙂

  • @tizuyabatua7119
    @tizuyabatua7119 3 ปีที่แล้ว +26

    ስታምሩ ስታስቀኑ በማርያም መጨረሻቹን እመብርሃን ታሳምርላቹ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@ellachanal.6195 demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 ปีที่แล้ว +18

    የማለዳ ኮከብ ላይ ብቃቱን ያሳየን ድንቅ ልጅ በጣም የምወደው ተዋናይ ነው ዥልጥ የሚለው ፊልምህን ስወድልህ😂😂😂😂😂

  • @rahmatemam1815
    @rahmatemam1815 3 ปีที่แล้ว +16

    Why is my heart beating 📈💓 while I’m watching 🥺🥺🥺

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ትፈቃቀራላችሁ ሁኔታችሁ ያስታውቃል በተለይ ቤኩ አይኑን መንቀል አልቻለም ከምር ፈጣሪ አይለያችሁ እስከመጨረሻው ያፋቅራችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ፥ ግልፅ ልጅ ነሽ። አንተ ደግሞ ፀጉርህ መልክህን ውጦታል። ትንሽ ብታሳጥረዉ እላለሁ!

  • @Mebu916
    @Mebu916 3 ปีที่แล้ว +10

    እወጋታለዉ አላለችም😂 አረ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ🙏

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 ปีที่แล้ว +22

    ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ
    ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዋዋ አመቤት ሰፕራዪዝ ካረገቻችሁ ወድያ ነዉ ማየት የጀመርኩት በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እጊዚአብሔር የሰባችሁት ቦታ ያድርሳችሁ

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 3 ปีที่แล้ว +9

    የምትወጃት ልደትዬ ፍቅሩን ታብዛላቹ ❤❤❤️❤️

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +18

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @medi516
    @medi516 3 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ ሳኡዲ ሹርጣ ፍቅርኛችን ለተያዘብን 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hfyf6802
      @hfyf6802 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ አስረግዞሽ ከሚከዳሽ እንኳንምገላገለሽ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @Ak-hs5qt
      @Ak-hs5qt 3 ปีที่แล้ว

      @@hfyf6802 😀😀😀😀

    • @Sነኝወሎዬዋ
      @Sነኝወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ ኡኡኡኡኡ
      የጨነቀው ሙቅ አነቀው ነው ነገሩ
      አይሠማ የለ

    • @sikosilo5103
      @sikosilo5103 3 ปีที่แล้ว +1

      ያለፍቅርኛ ቀረን ክክክክክ

  • @beki5882
    @beki5882 3 ปีที่แล้ว +19

    Best couple of this show

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚጡና ማሙሽ ክክክክ 😃😃 ባልሽ እርጋታና ስርአቱ ደስ ይላል። ተጋቡ ውለዱ ክበዱ!

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 ปีที่แล้ว +4

    እረ ይለያሉ ምርጥ ጥንዶች ወደድኳቸው😍❤

  • @sus2475
    @sus2475 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ፊልም ሰርተሀል ዥልጥ የሚለው ጎበዝ ነህ አሁንም ቀጥልበት

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @haileplus
    @haileplus 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈገግታ ሪአክት ምርጥ የመዠናኛ ቻናል ነው ተከታተሉት

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +8

    ያተራምስ ምን አባቱ ካልደፈረሰ አይጠራም😂
    ነገ ደሞ ልጆች አሉት ተብሎ እንዳይመጣ ብቻ ሌላው አያሳስብም😂😂

  • @yetmfekadu8867
    @yetmfekadu8867 3 ปีที่แล้ว +25

    አንገትሽ ላይ ማህተብ ብታስሪ more ውበት ነበረሽ
    ቆንጅዬ

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ምርጥ ጥንዶች እንዴት አባታቹ እደምታምሩ ሁለታቹንም በጣም ነው የምወዳቹ አንድ ላይ ሆናቹ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማች የምታረጉ ፍቅረኛ ናቸው ፈጣሪ ፍቅራቹን አብዝቶ ያብዛላችሁ ውድድድድድድድ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኚ ጂል ነበር የሚመስለኚ ለካ ደህናነህ ሀሀሀሀሀሀ ባይሆን ልጅቱ ጤናዋ ያረጋግጣል

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 2 ปีที่แล้ว

    እሶ ለኔ ገና እየየኋት ነው እሱን ግን በጣም በጣም እወድዋለሁ አድናቂህ ነኚ ደግሞ እሶ በጣም ደስታላላቹሁ አያለያቹሁ አቦ ደስ ስትይ 🇪🇹

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰

  • @abenezeramanu6640
    @abenezeramanu6640 3 ปีที่แล้ว +1

    Her confidence 100% for him 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 3 ปีที่แล้ว +28

    በይ ደህና ልብስ ልበሽ ፣ መስቀል አድርጊ ከፍቅረኛሽ ተማሪ እህቴ ያደረገው ማዕተብ ውበቱን ህይው እህቴ ቲንሽም እንደሴት ልጅ ረጋ በይ
    እህታዊ ምክሬ ነው ።

  • @amantsegaye5014
    @amantsegaye5014 3 ปีที่แล้ว +3

    አተራማሽ ነው ተብየ ያተረማምሰኝ ብየ ገባሁበት ወድጀዋለሁ😂😂😂

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +9

    😁😁😁አተራማሸ ነው ተብያለሁ 😁የተራምሰኝ ብዬ ገባው 😂ደሰ እሚል ገልጣ ነው

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰተምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ በጣም ደሰ ትላላቹ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 ปีที่แล้ว +24

    የእሱን እርጋታ ምን አለ ያንች ቢያረገው ወይ ሴት ልጂ እንዲህ ስትቅለበለብ አልወድም

    • @soulwave888
      @soulwave888 3 ปีที่แล้ว +2

      Anchi atagebyat, men aschenekesh weregna!

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመቻቹኝ እግዝያብሔር እንደዚህ ከፉ አይደለም አላለም እወነት ነው😂😂

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ትላላችሁ አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅር ይስጣችሁ 😘

  • @melesmengistu4045
    @melesmengistu4045 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ይመስላል ይሄ ግን ሚዲያ ላይ ምንም የሚጠቅም ነገር የለውም ቤት ውስጥ እንዲህ ብትዋደዱ ይሻላል!
    ይሄ ሾው ስለሆነ ውስጡን ለቄስ ነው የሚባለው፡፡ የትዳር መሃከለኛው ፈጣር ሲሆን ብቻ ነው የሚያምረው ክርስቶስን የትዳራችሁ መሠረት አድርጉት፡፡
    ገንዘብ ዝና ወሬ ትዳርን ጣፋጭ አያደርገውም፡፡ ብዙ ታዋቅ አርስቶች ስፋቱ አይተናል፡፡ እንዲሁ እንደ እናንተ የሞቀ ፍቅር የነበራቸው፡፡
    አትቱዳችሁ ካልተቀየረ በእግዚአብሔር ቃል ምንም ነው ወሬአችሁ፡፡ ቤት ውስጥ እንጂ ካሜራ ፊት አትዋደዱ ለማለት ነው፡፡ በንግግራችሁ ውስጥ ምንም የሚጠቅም ነገር አላየሁም፡፡

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅራችሁ ያብዛልን ትወዳጆች

  • @radilove4517
    @radilove4517 3 ปีที่แล้ว +2

    ተወዳጅ በጣም ነው የማደንቅህ ዡልጥ ፊልም ላይ ስትተውን አንደኛ ነህ 😂😘

  • @meditube4525
    @meditube4525 3 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ግን በፈጠረህ የምር ትወድሀለች አክብራት አንዳድ ሠው ሢወዶቸው ይኮራሉ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +1

      ትወደው አለች ግን ወንዶች እሰሰት ናቼው

    • @meditube4525
      @meditube4525 3 ปีที่แล้ว

      @@sofiad2612 ትክክል የሄደ ግዜ እራሷን እዳትጠላ እፈራለሁ

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 3 ปีที่แล้ว +11

    ⚘ይቅርታ እና እዝነትን
    ለሰወች ስጡ
    ልቦቻችሁን ነጭ አድርጉ
    እናንተም የሆነ ቀን በዚህ ም
    ድር ውስጥ እንደማትኖሩ እወቁ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว

      ወንድም እባክህ ሰብስክራይብ አርገኝ

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰማዕቷ አርሴማ ትጠብቃቹ

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว +10

    ከወረት ፍቅር ያውጣቹ።የፍቅር አምላክ ይጠብቃቹ።የሚስማማ ላይክ ያርግ።

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝን

  • @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
    @እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ 3 ปีที่แล้ว +5

    እታርስማሽ ነው ተብዬ ያተራምሰኝ ብዬ ገባው ደስ ይላል አይለያቹ

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁንም የማዉቀዉ የማለዳ ኮከቦች ላይ ነዉ ያኔ ገና እያላችሁ በርቱ እግዜያብሔር ይባርካችሁ አይለያችሁ እሶ ዳንሠኛ ለመሆና የማለዳ ኮከቦች ላይ አሣይታለች ተወዳጅ ደግሞ የማለዳ ኮከቦች አሸናፊ ነዉ ፋፁም አስፋዉ ካፈራቸዉ አርቲስቶች አንዱ ነዉ

  • @kiyablessed1130
    @kiyablessed1130 3 ปีที่แล้ว +3

    My favorite couples ❤️❤️❤️ betam nwe metamerute ...emebite ateleyachu 🙏

  • @rihanafeysel4450
    @rihanafeysel4450 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የወደድኳቹ ቶሎ ተጋብታችሁ ቶሎ ውለዱ ልጅ ፍቅር ይጨምራል 💚💛❤️

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ቤቴነይ

  • @yanu1559
    @yanu1559 3 ปีที่แล้ว +4

    The hand kissing thing😍😍 God bless you!

  • @samvodtube7480
    @samvodtube7480 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ከ ሚያናድደኝ ነገር አብረን ልናረጅ አብረን ልንጃጅ የኔ ሂዋን በዚህ ስዓት ከሌላ ጋ ወንድ መድከሟ ጊዜዋን ማባከኗ እኔ የ እሷ አዳም ቁጭ ብየ እየጠበኳት እባክሽን ሂዋኔ ሁሉንም ተይውና ነይልኝ

    • @እሙገላ
      @እሙገላ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የሚቆጨኝ ይሄ ነው እኔም የትም አንተም የትም ደክመን ልንገናኝ 👐ናልኝ

    • @ማርያምእናቴለምለም
      @ማርያምእናቴለምለም 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ ደምሩኝ እስኪ በናታችሁ Samvod

    • @ማርያምእናቴለምለም
      @ማርያምእናቴለምለም 3 ปีที่แล้ว

      @@እሙገላ እሙ ደምሪኝ

    • @samvodtube7480
      @samvodtube7480 3 ปีที่แล้ว

      @@እሙገላ በቃ እንገናኝ የኔ ሂዋን

    • @samvodtube7480
      @samvodtube7480 3 ปีที่แล้ว

      @@ማርያምእናቴለምለም ደምረኝ አይሻልም

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስታምሩ መጨረሻቹው ያማረ ይውን ተወዳጅ አትፋ ፍልም ድራማስ የለም ከአተ ብዙ እጠብቅ አለን ❤🥰😘

  • @natybire4770
    @natybire4770 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍፃሜአችሁ ያማረ ይሁን !!!
    ቅድስት ልደታ ማሪያምም ሁሌም ከእናንተ ጋር ትሁን !!!

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 ปีที่แล้ว +2

    ግማሽ ጨረቃ ላይ ትሰራለህ ልበል የመቅዲ ልጂ ሆነህ?
    ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጂ

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +12

    ማህተብ አድርጊ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @zuzuyoutube292
    @zuzuyoutube292 3 ปีที่แล้ว +6

    ሺ አመት ያኑራችሁ እርጂታችሁ ድጋሜ እንያችሁ❤

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ነይ ቤቴ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 ปีที่แล้ว +4

    ከዚህ ለበለጠ ቁምነገር ያብቃችሁ ቸሩ መድሀኒአለም

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት እውነት የሚመስል ጤናማ ፍቅር አላቹ♥️🙏🏾👍🏾

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም ተወዳጅ እርጋታህ ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว +12

    ያተራምሰኝ ብዬ ገባሁ😂😂😂😂👏👏

    • @seniere1936
      @seniere1936 3 ปีที่แล้ว

      🤭😆😆😆🤣

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከ

  • @fkreyashnfale5325
    @fkreyashnfale5325 3 ปีที่แล้ว +3

    እህት ወንድሞቼ ዱአ (ፀሎት) አድርጉልኝ በሰው ሀገር በሰው ቤት የአባቴን ፅኑ ህመም መቻል አቅቶኛል ስመለለስ ከቤቱ እዳላጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ታምራላችሁ አላህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ!!

  • @habshatube9179
    @habshatube9179 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ ለኛ ለሲንግሎች 😢

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮኮቦቹ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል

  • @misrakasaminew76
    @misrakasaminew76 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችው. ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ይህንን የመሰለ አንገት ይዘሽ ምን አለ መሐተብ ብታደርጊበት እህቴ የሱን አንገት አየሽው ሲያምር.

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ተወዳጅ በጣም ደስ ይላል ዥልጥ ፊልም ላይኮ በሳቅ ነው የምትገለኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ቤቴነይ

  • @መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል
    @መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተወዳጅ የማለዳ ኮኮቦች ላይ አቀዋለሁ እሷንም ስላገኘዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ትላላቹ እግዚያብሔር ከዚህም በበለጠ ለቁም ነገር ያብቃቹ!!!

    • @seaditube878
      @seaditube878 3 ปีที่แล้ว

      ግማሺ ጨረቃ ላይ

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ
    @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ 2 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮከቦች ምርጥ ተወዳዳሪ ነቀር ልጁ

  • @qadriyaisaq1904
    @qadriyaisaq1904 3 ปีที่แล้ว +4

    በጠም ተምራለቹ እዝ ቤት ግን የሙስልም ጥዶችን ለመቅራብ ሀራም ነው ይመስለኛል አንድም አለዬሁም⁉⁉⁉💐💐💐💐💐💐