በአውሮፓ ስታንዳርድ የተገነባው ዘመናዊ ባስ መሳፈሪያና ፓርኪንግ , 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia [4K]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
    ----------------------------------------------------subscribe-------------------------------------------------
    #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
    #Addis_Ababa_DrivingTour
    #Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
    #Ethiopia_Places_To_Visit
    #New_York_walking_tour
    #Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
    #Paris_walking_tour #EBS_TV
    #London_walking_tour
    #Rome_walking_tour
    addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
    Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
    #Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
    #City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
    #Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
    #Paris_walking_tour #EBS_TV
    #London_walking_tour #Rome_walking_tour
    Addis Ababa Close-up

ความคิดเห็น • 68

  • @sewnettadagiw1595
    @sewnettadagiw1595 2 หลายเดือนก่อน +23

    አውቶቢስ ለመጠበቅ ሰዎች በዝናብ ከሚመቱ፣ በፀሐይ ከሚቃጠሉ የዚህ ዓይነት ዘመኑን የሚዋጅ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተርሚናል መዘጋጀቱ እጅግ በጣም የሚወደስ ሥራ ነወ። የዚህ ዓይነት ሥራ በዚህ ብቻ ሳይቆም በዋና ዋና የአውቶቢስ ተርሚናሎችም መሠራት አለበት።
    አልታሰበበት ከሆነ ለማሳሰብ ያህል አልፎ አልፎ ለአቅመ ደካሞችና ለበሽተኞች ማረፊያ የሚሆኑ ወንበሮች ያሰፈልጋሉ።

  • @Almazetalem
    @Almazetalem 2 หลายเดือนก่อน +3

    አገራችንን በዚህ እድገት ውስጥ ማየት እንዴት ያስደስታል እግዛብሄር ይመስገን ሰላም ፍቅር ይስጠን የሰሩትንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የሚደነቅ ሸላይ ነው❤።

  • @FetiVlogs2
    @FetiVlogs2 2 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you 🙏

  • @EadGer2023
    @EadGer2023 2 หลายเดือนก่อน +12

    አውቶብሶቹ ቢታጠቡ ደሞ በጣም አሪፍ ነበር እንደዚህ ሆነው የፓርኪንጉን ውበት አደበዘዙት

    • @eliasisak1322
      @eliasisak1322 2 หลายเดือนก่อน

      አቃቂር አቃቂር አቃቂር! የአውቶቡሱ አለመታጠብ ከተርሚናሉ ጋር ምን ያገናኘዋል?

    • @EadGer2023
      @EadGer2023 2 หลายเดือนก่อน

      @@eliasisak1322 እንዳንተ አይነቱ ጋርም ተደምረናል

    • @eliasisak1322
      @eliasisak1322 2 หลายเดือนก่อน

      @@EadGer2023 kkkkkkk

    • @Myname-pt8lt
      @Myname-pt8lt 2 หลายเดือนก่อน

      It is a rainy
      season, Don't make it a big deal .

  • @hangma8983
    @hangma8983 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የሚያምረው ድንቅ ስራ ፊልም ላይ ሳይ እደዚህ አይነት ነገር እቀና ነበር በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-cw1vj1fb6v
    @user-cw1vj1fb6v 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሪፍ ነው: የ mall of america የባስ መያዣውን ቦታን አስታወሰኝ:ይሄኛው ትንሽ የሰው ግርግር በዛበት እርጂ የተሻለ ያምራል::

  • @saraahmad172
    @saraahmad172 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bsochoo bitateboo ye belete yasamrewal 👍👍

    • @Myname-pt8lt
      @Myname-pt8lt 2 หลายเดือนก่อน

      Yezenab wekt new

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 2 หลายเดือนก่อน +6

    Jesus blessed Ethiopia 🇪🇹 PM we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +5

    አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ ሪኮርድ ነው።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጠቃሚ ስራ ነው ‼️

  • @user-nu1mt7pr2l
    @user-nu1mt7pr2l 2 หลายเดือนก่อน +5

    Your tour adequately captures the agony and ecstasy of urban life in a complex African metropolis. Transportation always matters in the rhythms of a city. Addis is special even on rainy and cloudy days 😊!

  • @abm1344
    @abm1344 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ የማታሳየን የለም በደንብ ነው የምከታተለው ሁሉንም በአንተ አይቼዋለህ፣እግዝሐብሔር ጉልበት ይሁንህ ለምታደርገው በሙሉ

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 2 หลายเดือนก่อน +2

    WOW !!!!! Dr Abiy

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 หลายเดือนก่อน +2

    WoW it’s so wonderful amazing it looks u.s.a great example for ETHIOPIANS 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውጪ የምናየውን ነው በሀገራችን የሰሩት❤❤❤ VIVA አዳነች አበቤ❤❤

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በጣም ደሥ ይላል የሚገርም ሥራ ነው የሠራችሑት በርቱ ተበራቱ በጣም በጣም ደሥ ይላል

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትራንስፖርት ችግሩም ቢፈታ እና ቀልጣፋ ቢሆን የበለጠ ያምራል

  • @sewunetsamuel1921
    @sewunetsamuel1921 2 หลายเดือนก่อน +1

    መገናኛም እንዲህ ቢሠራ ሌብነት ይቀንሳል ...ለዚህኛው እናመሠግናለን።

  • @madotube3523
    @madotube3523 2 หลายเดือนก่อน +2

    It's amazing ethiopia keep going

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 2 หลายเดือนก่อน +12

    አረ ባሶቹን እጠቡ ተርሚናሉን አቆሸሹትኮ

    • @Myname-pt8lt
      @Myname-pt8lt 2 หลายเดือนก่อน

      የዝናብ ወቅት ነው

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 2 หลายเดือนก่อน

    Wow yameral ❤

  • @EmanueleEnricoFinello
    @EmanueleEnricoFinello 2 หลายเดือนก่อน +1

    Not even the private and public broadcasting channels show us as you do. God bless

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 2 หลายเดือนก่อน

    This is beautiful.ስልጣኔ ማለት ይህ ነው በርቱ

  • @TesfayeAbebe-dc4pn
    @TesfayeAbebe-dc4pn 2 หลายเดือนก่อน

    Unpresedented🎉❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 หลายเดือนก่อน

    Wow very owsome. God bless mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. Wishing you all the best for all Ethiopians cost to cost.

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርዕስቱ ቢስተካከል ጥሩ ይመስለኛል። "ኢትዮጵያን ወይን የሰው ልጅን😮 የሚመጥን..." ቢሆን ጥሩ ነበር። አውሮፓ ውስጥ ሁሉም ከተማ እንደዚህ አይነት የ bus station ያለው አስመሰልከው ። ቢኖርም ተሰርቶ ነው እንጂ በተፈጥሮ ያገኙት አይመስለኝም።

  • @suraphelojohannes5780
    @suraphelojohannes5780 2 หลายเดือนก่อน

    American Dream Mall Type station ....as I learned from..

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 หลายเดือนก่อน

    Union station ❤❤❤

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ የቀረው ነገር የወገብ ማሳረፍያ ወንበር ነው። በተረፈ ከፀሐይና ከዝናብ ከብርድ ሰለሚከላከል ጭምር የተዋጣለት ስራ ነው የተሰራው። ያቀዱትና የሰሩትንሁሉ አመሰግናለሁ ስራውንም አደንቃለሁ።

    • @pearls1626
      @pearls1626 2 หลายเดือนก่อน

      Look From 5:16 to 5:46 there are several chairs!

  • @mekes8541
    @mekes8541 2 หลายเดือนก่อน

    This is good

  • @ah6121
    @ah6121 2 หลายเดือนก่อน +9

    The buses😂. Please, wash me😢

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wash it, werie dekemen

    • @ChrisTad-cl9xc
      @ChrisTad-cl9xc 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah 😅😅

    • @pearls1626
      @pearls1626 2 หลายเดือนก่อน +1

      It’s rainy season!

  • @TekleHunde
    @TekleHunde 2 หลายเดือนก่อน

    looks fine and on another level.
    but the ground water effect visible on columns and the floor
    it might affect the durability of the structure.

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 2 หลายเดือนก่อน

    wow ich bin sehr begeistert ❤👌👍🙏

  • @BackFoot2023
    @BackFoot2023 2 หลายเดือนก่อน

    I’m surprised that they don’t require the buses to be washed before entering the facility.

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour  หลายเดือนก่อน

      There was heavy rain washing all buses may cause delay

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላም ነገር ስራ ካድሬ እየመስለሽኝ ነው አሁን አሁን

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 2 หลายเดือนก่อน

    Why the buses keep their cleanliness at least once in a week? of course there is scarcity of water in the city....it will also be one job creation !!!

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው ግን የኔ አስተያየት ከአየር መንገድ የሚወጡ መኪኖች እና የከተማ ባሶች እንዳይታጠቡ የሚያስገድድ ህግ አለ እንዴ ?

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 2 หลายเดือนก่อน

    Mnm bisara hula distract yamiyarg nger aytafam MN naberabt busyn betatebut

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 2 หลายเดือนก่อน

    ይኼ ሁሉ ገንዘብ ከየት ነው የሚመጣው?
    እንደዚህ ለማሳመር ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል። ስራው ግን ግሩም ነው።

  • @Brklem
    @Brklem 2 หลายเดือนก่อน

    The truth of the land is another...Ethiopia is a country where 1000's of people die every day, are displaced, are slaughtered and are always at war.

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta2877 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዚ ውስጥ ራሱ ሰልፍ አለ😂😂

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባሱ ከ ተገዛ ውሀ ነክቶት አያውቅም አረ ምነው እዚህ የመስለ ፖርኪንግ ሲገባ ሹፌሩ አይዘገንነውም 👆👆👆👆👆👆👆👆እኔ ሹፌሩን ቢያደርገኝ ቢበዛ በ ሊስትሮ ክሬም ነበር አስወልውዬ ገጨጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour  2 หลายเดือนก่อน +1

      Znab Ken nw record yetederegew 😄

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሊስትሮዎቹ የስራ ማቆም አድማ ላይ ሰለሆኑ ነው። 🤗🤗

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 2 หลายเดือนก่อน +2

      ክረምት እየገባ ገዢው ሰለዚህ አያሳስብም its free car Wash እየሆነ ነው።

  • @ham8288
    @ham8288 2 หลายเดือนก่อน

    ገጀራ የሆነ አገር ወር አይቆይም የከብት በረት ሲሆን

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 2 หลายเดือนก่อน

    ባዶ ጭንቅላት ሆዳም ካድሬ ሁላ ። በመጀመሪያ የኑሮ ውድነቱን ባስተካከልክ ። ቡፋ