zewari walk tour- ዘዋሪ
zewari walk tour- ዘዋሪ
  • 288
  • 2 709 393
🇪🇹 አዲስ አበባን የቀየረው ግዙፉ ፓርክ በምሽት ድንቅ ውበት🇪🇹 FRIENDSHIP SQUARE ADDIS ABABA WALKING TOUR
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
-----------------------------------------------------subscribe--------------------------------------------------
📌If you want to support this channel 👇🙏
buymeacoffee.com/zewariwalkingtour
Kassanchis corridor project
#Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
#Addis_Ababa_DrivingTour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
#Ethiopia_Places_To_Visit
#New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour
#Rome_walking_tour
addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
#City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour #Rome_walking_tour
Addis Ababa Close-up
มุมมอง: 3 977

วีดีโอ

ያልታየው የአዲስ አበባ ዋና መግቢያ ግዙፉ ቃሊቲ መንገድ
มุมมอง 7212 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour Kassanchis corridåçor project #Addis_Ababa_Ethiopi...
በምሽት እንዳዲስ የተዋበችው ከወሎ ሰፈር -ሩዋንዳ , 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia [4K]
มุมมอง 3.5K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour Kassanchis corridor project #Addis_Ababa_Ethiopia_...
🇪🇹ለማመን የሚከብድ አርቴፊሻል ሃይቅ በመሃል አዲስ አበባ ድንቅ ውበት , 🇪🇹 arteficial lake walking Tour 2024 , Ethiopia [4K]
มุมมอง 22K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour Kassanchis corridor project #Addis_Ababa_Ethiopia_...
🇪🇹 አምባሳደር - ብሄራዊ ትያትር - ለገሃር ታሪካዊ ለውጥ 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 3.2K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹ያልታየው ካዛንቺስ - ባምቢስ - መስቀል አደባባይ ሁለተኛ ዙር ኮሪዶር ልማት ፈጣኑ Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 1.9Kวันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
❗️❗️ አለም ተደመመ ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር 2017 Addis Ababa Ethiopia Orthodox celebration of Timketepiphany
มุมมอง 58K14 วันที่ผ่านมา
The Ethiopian Epiphany, also known as Timket, is a colorful festival that celebrates the baptism of Jesus Christ. It is a religious and cultural festival that is celebrated throughout Ethiopia. Ethiopian Epiphany is a colourful festival celebrated all over Ethiopia to commemorate the baptism of Jesus Christ. The commemoration starts on the eve of the main festival, when people escort their pari...
ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር 2017 (AKAKI KALITY ) Addis Ababa Ethiopia Orthodox celebration of Timket epiphany
มุมมอง 33K14 วันที่ผ่านมา
The Ethiopian Epiphany, also known as Timket, is a colorful festival that celebrates the baptism of Jesus Christ. It is a religious and cultural festival that is celebrated throughout Ethiopia. Ethiopian Epiphany is a colourful festival celebrated all over Ethiopia to commemorate the baptism of Jesus Christ. The commemoration starts on the eve of the main festival, when people escort their pari...
🇪🇹 ሰማይ ጠቀስ ህንጻ የአፍሪካ ውብ ጎዳና 🇪🇹 DOWN TOWN Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 3.7K14 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ያልታየው ለገሃር - ራስ ሆቴል - ብሄራዊ ትያትር ታሪካዊ ለውጥ 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 14K14 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹አፍንጮ በር -70 ደረጃ -ፒያሳ የወንዝ ዳር ልማት 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 3.1K14 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
☀️በማለዳ ከቡልቡላ - ቦሌ ፈጣኑ መንገድ Driving Downtown - Addis Ababa City 4K- ETHIOPIA
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ሊጠናቀቅ ቀናት የቀሩት ግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ግዙፉ የካዛንቺስ ኮሪዶር ልማት kassanchis Addis Ababa Walking Tour
มุมมอง 2K21 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹የፍቅር ሃገር ድሬድዋ አየር መንገድ ምን ይመስላል🇪🇹 Dire Dawa Airport walking tour
มุมมอง 41821 วันที่ผ่านมา
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹ድንቅ ውበት የተጎናጸፈችው ጎተራ - ወሎ ሰፈር welosefer Addis Ababa Walking Tour
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
🇪🇹ድንቅ ውበት የተጎናጸፈችው ጎተራ - ወሎ ሰፈር welosefer Addis Ababa Walking Tour
🇪🇹በምሽት ጨረቃ የመሰለው የቸርችል ጎዳና Addis Ababa Walking Tour
มุมมอง 5K21 วันที่ผ่านมา
🇪🇹በምሽት ጨረቃ የመሰለው የቸርችል ጎዳና Addis Ababa Walking Tour
🇪🇹ከመብራት ሃይል - ቶቶት ሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት Addis Ababa Totot Second Phase - Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 76721 วันที่ผ่านมา
🇪🇹ከመብራት ሃይል - ቶቶት ሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት Addis Ababa Totot Second Phase - Addis Ababa walking Tour
🇪🇹የካዛንቺስ መልሶ ግንባታ ፈጣን ለውጥ አሳየ 🇪🇹 Addis Ababa, Kazanchis Second Phase - Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 2.8K28 วันที่ผ่านมา
🇪🇹የካዛንቺስ መልሶ ግንባታ ፈጣን ለውጥ አሳየ 🇪🇹 Addis Ababa, Kazanchis Second Phase - Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ሽቅርቅሯ ፒያሳ ብሶባታል በምሽት ድንቅ ውበት 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 2.8K28 วันที่ผ่านมา
🇪🇹 ሽቅርቅሯ ፒያሳ ብሶባታል በምሽት ድንቅ ውበት 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
ጃክሮስ - ገርጂ መብራት ሃይል ግዙፍ ኮሪደር 🇪🇹jakros to mebrat hail Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 1.2K28 วันที่ผ่านมา
ጃክሮስ - ገርጂ መብራት ሃይል ግዙፍ ኮሪደር 🇪🇹jakros to mebrat hail Addis Ababa walking Tour
የዘመነው ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሃገር ውስጥ በረራ Addis Ababa - Diredawa | Trip Report |lEthiopian airlines
มุมมอง 522หลายเดือนก่อน
የዘመነው ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሃገር ውስጥ በረራ Addis Ababa - Diredawa | Trip Report |lEthiopian airlines
የጥንቷ ራስ መኮንን - ፒያሳ ምሽት መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹ras mekonen - piassa Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
የጥንቷ ራስ መኮንን - ፒያሳ ምሽት መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹ras mekonen - piassa Addis Ababa walking Tour
የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ሜክሲኮ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ተውባለች 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 2.9Kหลายเดือนก่อน
የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ሜክሲኮ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ተውባለች 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ስታድየም - ሜክሲኮ ሰፊው ጎዳና በዚህ መልክ ተውባለች 🇪🇹 stadium to Mexico Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 4.3Kหลายเดือนก่อน
🇪🇹 ስታድየም - ሜክሲኮ ሰፊው ጎዳና በዚህ መልክ ተውባለች 🇪🇹 stadium to Mexico Addis Ababa walking Tour
🤩 አዲሷ 4 ኪሎ ምሽት ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
🤩 አዲሷ 4 ኪሎ ምሽት ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
የጥንቷ 4 ኪሎ መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የጥንቷ 4 ኪሎ መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 እንደ አዲስ የተዋበችው ቸርችል ጎዳና 🇪🇹chirchil road Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
🇪🇹 እንደ አዲስ የተዋበችው ቸርችል ጎዳና 🇪🇹chirchil road Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ተዘግቶ የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ለገሃር በኮሪድር ልማት ተውባለች 🇪🇹La Gare Addis Ababa walking Tour
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
🇪🇹 ተዘግቶ የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ለገሃር በኮሪድር ልማት ተውባለች 🇪🇹La Gare Addis Ababa walking Tour
እንጦጦ ፖርክ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት - Entoto Natural Park : 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour
มุมมอง 644หลายเดือนก่อน
እንጦጦ ፖርክ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት - Entoto Natural Park : 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour

ความคิดเห็น

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 26 นาทีที่ผ่านมา

    በሰራ ብቻ ማመን ወሬ ገለመሌ አይመቸዉሞ thanks PM longer life and more health for you I miss Ethiopia

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aselefech sadamo salafako na endiras ygazu arshe 👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙

  • @turkish_in_amharic.
    @turkish_in_amharic. 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abiy shi amet yimran

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 วันที่ผ่านมา

    ብዙውኖ ያሳየኽን መንገዱን ሳይሆን ቃልቲ አካባቢ ያለውን ሰማይ እኮ ነው።

  • @et2507
    @et2507 วันที่ผ่านมา

    The best food is the hardest food to prepare., Colonel Harland David Sanders.

  • @Xmpzl19
    @Xmpzl19 2 วันที่ผ่านมา

    Addis Ababa so beautiful developed !

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 วันที่ผ่านมา

    Enameseginalen ❤

  • @soccer9073
    @soccer9073 3 วันที่ผ่านมา

    1080p new camerash bro

  • @bezaamde6952
    @bezaamde6952 3 วันที่ผ่านมา

    ብልጭልጭ ነገር እየሰራ የሰውን ልጅ ግን የሚያርድ የሚጨፈጭፍ ሰው ከነህይወቱ የሚቀብር የሚያቃጥል ቤታቸውን በላያቸው ላይ አፍርሶ በፍርስራሹ ላይ ፏፏቴ የሚሰራ ቤታቸውን አፍርሶ በካንፕ ሰብስቦ በረሃብ በጠኔ ህፃናትን ሳይቀር እየጨረሰ ያለ አውሬ ጭራቅ ሴጣን ጋንኤል መንግስት ማለት አብይ አህመድ ነው።

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 3 วันที่ผ่านมา

    ድሮ ላይ ፈረንጅ አገር የተነሣሁት ፎቶግራፍ ነው እያልን ያውም የወረቀት ፎቶ ሰብስበን ቤታችንን ግርግዳ እናሳምር ነበር።አሁን እሱዋ አገራችን የፈረንጅ አገር ዋው❤

  • @umagekkii9185
    @umagekkii9185 5 วันที่ผ่านมา

    ማንም ሀገር እና መንግስት ያለፈተና የፀና የለም፡ ቁምነገሩ በፈተና እና በጫና ዉስጥ ማን ምን ሰራ ነዉ። ማንም ሰዉ በዝህ ምድር ላይ ሙሉ አይደለም ሁሉም የራሱ ድክመት አለዉ። ነገር ግን የአንዳንድ ሰዎች ተፈጥሮ ይለያል ከድክመታቸዉ ጥንካሬያቸዉና መልካም ስራቸዉ ይጎላል። የአሁኑ መንግስት በአጭር የስልጣን ዘመኑ ያሳየን ለዉጥ በተለይ ለእንደኛ አይነት ሀገር ተአምር ነዉ። ህልሙን በንግግር ሳይሆን በስራ ያሳይሀል፡ ስራዉን ደግሞ አልቆ ስታይ መንፈስን ያረካል። በዉጣዉረድ ዉስጥም ቢሆን ድንቅ ነገር መስራት እንደሚቻል አስተምሮናል። የአሁኑ ትዉልድ ማሰቢያዉ stack ቢያደርግም የሚመጣዉ ትዉልድ በወርቅ ቀለም ይፅፈዋል። በአሁን ሰዓት በሀገሩ ሰርቶ በሀገሩ የሚዝናና መሪ ያላት ሀገር ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ብቻ ትመስለኛለች። ማንም ምንም ቢል ቢንጫጫ እርሱ ለሀገሩ ያለዉን ህልም እየሰራ እየኖረዉ ነዉ። ቆሻሻን ቅርስ ነዉ የሚል ፖለትከኛ የበለጠ ቢያቆሽሽህ እንጂ ሌላ ምንም አይፈይድም። የተሰራዉን አመስግኖና አድንቆ የራሱን አሻራ ለመጨመር የተሻለ ሀሳብ ይዞ የሚመጣ ካለ በፀጋ እንቀበላለን። ሰላምና ብልፅግና ለሀገራችን።

  • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
    @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 5 วันที่ผ่านมา

    መቃም ይቻላል?

  • @Ase-p6t
    @Ase-p6t 5 วันที่ผ่านมา

    Kality woch senamer woooooow❤❤❤

  • @josiynn125
    @josiynn125 5 วันที่ผ่านมา

    ፎቶ ስት ነሱ ጠቅላይ ሚንስትሩን እያመሰገናቹ 🎉🎉🎉

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 5 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እንዲህ አልነበራትም ባዶ ቦታ ሲገኝ ህንፃ መገንባት ነበር ስራችን ግሪን ኤርያ አልነበረንም

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 5 วันที่ผ่านมา

    Beautiful but too loud

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour 5 วันที่ผ่านมา

      @@idiamin5811 thanks we will fix it on upcoming video

    • @idiamin5811
      @idiamin5811 5 วันที่ผ่านมา

      @zewariwalkingtour its not you .the park is loud with music

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ሃገሬ ሰላምሽን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nonameperson5491
    @nonameperson5491 6 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌱🌱🌱🕊🕊🕊⚓⚓⚓⚖⚖⚖Abiychu and Ethiopia forever. 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌱🌱🌱🕊🕊🕊⚓⚓⚓⚖⚖⚖🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 6 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 6 วันที่ผ่านมา

    👍💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙😢😢😢👍💙💙💙👍💙💙💙💙

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም አድርጎልን የኑሮ ውድነቱንም አስትካክሎልን ለአገራችን ምድር ያብቃን ..🙏

  • @kingnafrom6990
    @kingnafrom6990 6 วันที่ผ่านมา

    Amazing

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 6 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ እንደ አውሬው አምባገነን ያለ ክፉ አባት በገንዘቡ ረሃብ ሆዳቸውን እየቦረቦረ ላሉ ልጆቹ በዳቦ ፋንታ አሻንጉሊት ገዝቶላቸው እቤቱ ይገባል!

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 6 วันที่ผ่านมา

    ገለጻ:ቢኖረው:ጥሩ:ነበር።እናመሰግናለን!!!!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ረዥም እድሜ ከጤና ለአብቹ🎉🎉🎉🎉

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 6 วันที่ผ่านมา

    weynik madam tay shufi hyda ethiopa

  • @mastewalize
    @mastewalize 6 วันที่ผ่านมา

    ደንቆሮ ኢትዮጵያውያን ፋኖዎች ምናምኖች የት ናችሁ? ኑ አብይን እንቃወመው ቀን እና ሌሊት ስራ እየሰራ በጥብጦናል።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 6 วันที่ผ่านมา

      ሸኔ ወገን ኖ አደል 😏

    • @mastewalize
      @mastewalize 6 วันที่ผ่านมา

      @beletetigist9830 ሸኔ የኦሮሞ በሽተኛ ነው። ፋኖ ደግሞ, "ግብፅ ትርዳን እና አብይን ገልብጠን ስልጣን እንያዝ" የሚል የጠላት ቅጥ እና ወሽመጥ በምላሱ የሚልስ ርካሽ ባንዳ ነው።

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 6 วันที่ผ่านมา

    መብል ለሆድ ነው ፥ ሆድም ለመብል ነው፥ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል።.." 1ኛ ቆሮ 6፥13 ሰው ለሆዱ ብቻ ማሰብ እንደሌለበት ግልጥ ነው፤ የህሊና ምግብ የሚሆን እንዲህ ያለ መሳጭና ሳቢ ስራ ለከተማችን ሰዎች ያስፈልጋቸዋል። በዚህ የተነቃቃ ህዝብ የተሻለ የስራ ፈጠራ ያዳብራል ኑሮ በኢትዮጲያ ቀላል እስኪሆን ድረስ በሁሉም ዘርፍ ተግቶ ይሰራል ድህነትንም ተረት ያደርጋል፥ መታወቂያችንም 1977 መባሉ ቀርቶ የመትረፍረፍ ሀገር ይባላል።

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 6 วันที่ผ่านมา

    ለማመን የሚከብድ ውበት በአዲስ አበባ ❤ ላይክ የማይሰጥህ ባንዳና የሀገር ጠላት የሆነ ብቻ ነው በእውነት በእውነት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 วันที่ผ่านมา

    Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eremenew
    @Eremenew 7 วันที่ผ่านมา

    Yezorebih ante neh. Wedajinet yemilewun alayehim

  • @HamelmalMitku
    @HamelmalMitku 7 วันที่ผ่านมา

    ምስጋና የሚያቀርብ ሰው በውስጡ ደስተኛ ሰላማዊ ሰው ነው እርሱም በእግዚአብሔር ተስፋው የጣለነው እናመስግን❤🎉

  • @Eremenew
    @Eremenew 7 วันที่ผ่านมา

    Yet neww algebagnem. Where is it

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the AMAZING video 😊👍... 📍E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @Black-2024
    @Black-2024 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the AMAZING video 😊👍... 📍E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @tomk5529
    @tomk5529 7 วันที่ผ่านมา

    ጠ/ሚንስትሩ የሰራውን ስራ የበለጠ የወደፊቱ ትውልድ እያመሰገነው ይኖራል:ያው የኛ ሰው በሰአቱ የማመስገን ችግር እንዳለበትና ግለሰቡ ከሄደ በሇላ የዘፈን እንጉርጉሮ ለማውጣት አንደኛ እንደሆነ ይታወቃል::

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 7 วันที่ผ่านมา

    Good job 👏

  • @lamrof
    @lamrof 7 วันที่ผ่านมา

    ፍሬንድሺፕ ብሎ የሰየመው ማን ይሆን። ምነው ጉራግኛ ስያሜ ጠፋ፧ ሁሉም ባለሥልጣን ገብስ ቆሎ ነው።

  • @lamrof
    @lamrof 7 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ይሄ ቀጠናዊ ልማት ሃብታም ድሃውን እኩል ያደርገ ነው። አበጁ !

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 7 วันที่ผ่านมา

    የሰለጠነ ህዝብ ማለት ይህ ነው በመቀጠል ፅዳቱና. ልማቱ ህዝብ የኔ ነው እንዲል የህዝብን ተዘዋዉሮ በሰላም ሰርቶ እንዲበላ ፀጥታውን ማስከበር መንግስት ግዴታውን መወጣት አለበት ህዝብም መተባበር አለበት

    • @lamrof
      @lamrof 7 วันที่ผ่านมา

      ድህነት መቆሸሽ መሆን የለበተም። እንዳውም ከድህነት መውጫው የመጀመሪው እርምጃ፣ በግልም ሆነ በማህበር፣ ጽዳት እና ክወና ነው።

  • @bt.437
    @bt.437 7 วันที่ผ่านมา

    Addis beautiful flower ❤

  • @HankAllen-x5v
    @HankAllen-x5v 7 วันที่ผ่านมา

    A soothing, peaceful, and elegant oasis for the busy soul😊! Nice!

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour 7 วันที่ผ่านมา

      Thanks 🙏 glad you enjoyed it

  • @rob21112
    @rob21112 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Zewari for showing us 🎉..this park looks beatiful place now.

    • @zewariwalkingtour
      @zewariwalkingtour 7 วันที่ผ่านมา

      Thanks rob nice to see you here 🙏

  • @englishpractice24-v7y
    @englishpractice24-v7y 7 วันที่ผ่านมา

    Thanks to provide as quality videos

  • @boganiisaaclemma8974
    @boganiisaaclemma8974 7 วันที่ผ่านมา

    yemechewen nw yemetaweraw yezorebeh

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 8 วันที่ผ่านมา

    3:10 ይሄ ግድግዳ ፈርሶ የእግረኛ መንገድ በበረንዳው የማያልፈው ለምንድነው?

  • @Dani-mn9xl
    @Dani-mn9xl 9 วันที่ผ่านมา

    Keep these vids up i am not Ethiopian but i have always been interested in the country development thank you

  • @ZakMaru
    @ZakMaru 10 วันที่ผ่านมา

    keepitup bro አዲስ ትናፍቀኛለች ሁሌም