ከ4 ሚልየን ብር ጀምሮ በሙሉ ክፍያ ቤት እንዳለ ሰምተዋል? Temer Properties Apartment Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  4 หลายเดือนก่อน +7

    ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 09 23 79 36 86 | 09 40 28 28 16 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram)

    • @yeshihareghabte2243
      @yeshihareghabte2243 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያልገባኝ አያት ፈረስ ቤት ያለው ባለ ሁለት መኝታቤት አጠቃላይ ዋጋው ነው ወይስ 40 ፐርሰቱ ነው

    • @Elsiyoutube
      @Elsiyoutube 4 หลายเดือนก่อน

      ልገዛው ውይስ ውሽቱን ነዉ ​@@yeshihareghabte2243

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 4 หลายเดือนก่อน +15

    እስቲ የገዙ ሰዎችን አቅርቡልን ቤታቸውን የተረከቡትን ሄደን ቤቱን እንዲያሳዩን

  • @esate725
    @esate725 4 หลายเดือนก่อน +71

    ቸስታችኃል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለቀ ቤት መግዛት ነው እንጂ ለናንተ ብር ሰጥቶ ፍርድ ቤት ማን ይመላለሳል

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዝገት😂

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 4 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @Bezawitkesau
      @Bezawitkesau 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሀቅነዉ የነቃ👍👍👍👍

    • @Times343
      @Times343 3 หลายเดือนก่อน +1

      Lik neh. Fara becha ygezachewal

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 3 หลายเดือนก่อน

      . It is corrupted system,How can you trust you guys.

  • @mesfinsebsibe8393
    @mesfinsebsibe8393 4 หลายเดือนก่อน +15

    ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ መሆን አለበት፣ አለበለዛ ከእናንተ ጋር ፍርድቤት በመመላለስ ግዜውን የሚፈጅ የለም በደንብ የተፀዳዳ መሆን አለበት ያነም 100% ።

    • @yaredakaleweld5052
      @yaredakaleweld5052 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትህን ነው የብዙሀን ችግር ነው ወሬያቸው በቪዲኦ እሥክሪን ቂቤ የተቀባ አፋቸውን ያወራሉ

  • @sosojed416
    @sosojed416 4 หลายเดือนก่อน +31

    ወጥመድ ውስጥ እስከምታስገቡ ድረስ ፍራሽ ትሆናላችሁ ወገን ቆም ብላችሁ አስቡ 😅😅

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሿሿ የበዛበት ትውልድ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሌም የምትደንቀኝ አባባል አለች ....ምን ድን ናት የሚነግረኝ???
    እኛን ከሌሎች ለየት የሚያደርገን...!!! የሚሏት ልማድ በምንም እኮ አይለዩም ውሃን ቢወቅጡት እንቦጭ ናቸው ሁሉም

    • @HabtamuSisay-xy1bs
      @HabtamuSisay-xy1bs 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 4 หลายเดือนก่อน +13

    ቤቶቹ በከፊል የተጠናቀቁ (Semi finished) ናቸው ወይስ (ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ (Full Finished) ናቸው...?

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 4 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን 4 ሚሊየን 3 ሚሊየን አንገዛም ያላለቀ ቤት እኛ የሚበላ ነው የምንፈልገው

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 4 หลายเดือนก่อน +10

    ለሀብታሞች፡ብቻ፡እኛ፡ምግብም፡መግዛት፡አቅቶናል፡ፍትህ፡ለድሆች

    • @MuazSefa
      @MuazSefa หลายเดือนก่อน

      እኔም ድሀነኝ ግን ምን ሆነክ ነው

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 หลายเดือนก่อน +7

    #ፍትህ_ለሄቨን
    #Justice_for_Heaven
    😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @keftam
    @keftam 4 หลายเดือนก่อน +12

    በኢትዮጵያ እየተሠሩ ያሉት ሕንፃዎች መለስተኛ የመሬት መራድ ወይ መንቀጥቀጥ እንኳን ቢከሰት አብዛኛዎቹ ዱቄት ነው የሚሆኑት። የብረቱ ውፍረት፣ የሲሚንቶና ኮረት ቅይጡ ጉድለት ያለበትና ተሸካሚዎቹ በሥነሥርዓት በመጠቅጠቂያ/ ቫይብሬተር ያልተሠሩ ናቸው። ቆመው ሲታዩ ሕንፃ ይመስላሉ ግን ከፍተኛ አደጋ የደበቁ ናቸው።

    • @Binybini
      @Binybini 4 หลายเดือนก่อน +3

      እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ሳይ የሚታየኝ እሱ ነው:: ህንፃዎቹ የሚሰሩት ለትርፍ እንደሁም በሚገባ ቁጥጥር የማይደረግባቸው ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው::

    • @BekeleEjo
      @BekeleEjo 4 หลายเดือนก่อน

      😂 አታሟርት 😅 እንግዛበት አቦ😮

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የምፈራው ይህንን ነው😮 ቶሎ ገንዘብ መሰብሰብ ላይ እንጂ የቤቱ የወደፊት አቅዋም ተመርምሮ የሚሰራ አይመስለኝ ሌላው የሰሩበት ማተርያል ከግዜ በህዋላ እድሳት ቢያስፋልገው እዳው ተከፍሎ ሳያልቅ እድሳቱ ሌላ እዳ ነው !!!

  • @elenagilbert4072
    @elenagilbert4072 4 หลายเดือนก่อน +19

    እየወረዱ ነው!!! ገና ከ1000000 ብር በታች ይወርዳሉ እንዳትገዙ አሁን።

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 3 หลายเดือนก่อน

      Is it private or government?

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 4 หลายเดือนก่อน +8

    ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ሙስናና የተበላሸ ህግ አንፃር ሰቶ መለመን ነው የሚሆነው ገና በጅምር ያሉ ቤቶችን መግዛቱ አያዋጣም ።

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 หลายเดือนก่อน +16

    😂😂😂😂ምኑ ምላጭ ነው ጊዜም አልሰጣትም ለጋዜጠኛው ወዲያው ነው መተኮስ የጀመረው 😂😂😂😂

    • @Times343
      @Times343 3 หลายเดือนก่อน

      Feri new. Yirbetebetal

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ ልጁ ግን ጩልሌ ቢጤ ነው ተረጋግቶ ቢያስረዳ ጥሩ ነበር 😊

  • @EliasDemisse
    @EliasDemisse 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አማራጭ ነው ይዛቹ የመጣቹሁት አሪፊ የማስረከብ ታሪክ አላቹ ደም 🎉

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም በጣም ሁሉ ሪል እስቴት ደላላ ከእውነት የሚናገሩ እውሸቱ ይበዛል ይህን ብለው አግሪመንቱ ሌላ ነው ደላላ የተሸጠ ቤት የተከራየ ቤት ይሸጣል ብለው ያሳያሉ

  • @Tofik-ub9ss
    @Tofik-ub9ss 4 หลายเดือนก่อน +7

    በዚህ ጊዜ እንደ key housing finance solution የቤት መፍትሄ ይዞ የመጣ ታማኝ ድርጅት ያለ አይመስለኝም ። ዘገየም ፈጠነም ያለቀ ቤት ያስረክባል ።

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 4 หลายเดือนก่อน

      በስንት

    • @mikiasibrieyasin5538
      @mikiasibrieyasin5538 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ በፊት ያስረከበውን ታውቃለህ ጎጆ ብሪጅ እና ፐርፐዝ ብላክ እንዳረጉት ነው የሚያረጉህ

    • @worldnet251
      @worldnet251 3 หลายเดือนก่อน

      Key housing እራሱ አጭበርባሪ ናቸው። እኔ የነሱ ደንበኛ ነኝ። እስካሁን ያጠራቀምኩትን ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ።

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴ 40% ቅናሽ ማድረግ በምንም አሳማኝ አይደለም። እባካችሁ ለህዝቡ እዘኑለት።

  • @yirgeduy7326
    @yirgeduy7326 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውሃ ከየት መጣ ያፈሳል?

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር የቤቱ ዋጋ ያው 60% ነው:: የቤቱን ዋጋ 100% አድርጎ የተመነው ማን ነበር? ፈጣሪ? inflated initial price!!! የሚጠሩ የሽያጭ ዋጋዎች እጅግ የተጋነኑ ናቸው!!! All real estates!!!

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመኪናው ድምፅ ለመኖር ሰላም ነው የሚነሳው

  • @Facsbruh
    @Facsbruh 4 หลายเดือนก่อน +3

    How much the price 60 % off means please explain if you can thx

  • @ethiopia-g7x
    @ethiopia-g7x 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ ጎበዝ በርቺ

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ/ትምህርት ቤት ከህጻናት መዋያ እስክ ሁለተኛ ደረጃ አለ ወይ???
    2ኛ/አቶቢስ ይመላለሳል ወይ?

  • @EliasDemisse
    @EliasDemisse 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nice information

  • @davido10x63
    @davido10x63 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like everything I hear

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 4 หลายเดือนก่อน +3

    የ 4ሚሊዮን ቤት አላችሁ ደላሎች ለምን በነፃ እንስጣችሁ አትሉም ሌቦች።

  • @melakteklay8643
    @melakteklay8643 3 หลายเดือนก่อน

    Apartment prices are highly inflated and excessively high due to greedy real estate developers. People should refrain from rushing to buy, as it only fuels their greed.

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks diaspora Ethiopians

  • @tworld6584
    @tworld6584 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብር የላቸውም 40% down payement

  • @belayaregu3382
    @belayaregu3382 4 หลายเดือนก่อน +1

    Documents will be in a legale prosese. Or take &give. Prosese.

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋችሁ የማይታመን ተመጣጣኝ ነው
    ግን
    ያለቀ ቤት ለሽያጭ ለምን አታቀርቡም?
    40% ከፍሎ ስንት ዓመት ነው የሚጠብቀው?

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰፈሩ የት ነዉ

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቱየትአካባቢነው

  • @KidistNegash-oj2ce
    @KidistNegash-oj2ce 4 หลายเดือนก่อน +6

    ከናንተጋር ማን ሌባና ፖሊስ ይጫወታል 😅😅😅😅😅

  • @eliasyusuf1285
    @eliasyusuf1285 3 หลายเดือนก่อน

    Kemanem yeteshale amarache new waw❤

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 หลายเดือนก่อน

    Very transparent interview 👏 good opportunity for nation

  • @TelahunBalcha-l5b
    @TelahunBalcha-l5b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ካሬሜ ነው 4ሚልየን

  • @ትርጓሜ
    @ትርጓሜ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው?

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 หลายเดือนก่อน

    እሺ ካርታውስ ማን ነዉ የሚያወጣው

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 3 หลายเดือนก่อน

    አልሠማነም ማርየ ቀስ ብለን እንሠማለን

  • @nebiyukebede4046
    @nebiyukebede4046 4 หลายเดือนก่อน +2

    Real estate megzat mekera weste megbat mslet new... weshewt new

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 4 หลายเดือนก่อน

    የኑሮ በዘዴ ስልክ ይገለፅልን

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 3 หลายเดือนก่อน

    How about by BANK ?

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mulu kfya lekefele wedyaw new kulf tasrekbalachuh wey?

    • @Lula2090
      @Lula2090 4 หลายเดือนก่อน

      Yelaleke bete ezgo

  • @tamerathailu4252
    @tamerathailu4252 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን አንዱን ሳያስረክቡ ሌላ ትጀምራላችሁ?

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 หลายเดือนก่อน

    What is the size in square feet American standard?

  • @fetihamulat7982
    @fetihamulat7982 4 หลายเดือนก่อน +2

    Lebeoch betam leba nachehu

  • @adanechfeleke4230
    @adanechfeleke4230 4 หลายเดือนก่อน +2

    It is very sad to see the women moving objects by carrying on their shoulders, this unsafe place to work and safety should be a priority.

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 3 หลายเดือนก่อน

    1de bet le 23 sewe yeshete Realstate awekallehu! Becareful!

  • @eliasyusuf1285
    @eliasyusuf1285 3 หลายเดือนก่อน

    100% waw waw waw

  • @RomanAyalew-h3h
    @RomanAyalew-h3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    It’s a big opportunity for customers

  • @ErmiyasTd
    @ErmiyasTd 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሾርባ ኩኪስ ምናምንስ የላቹም ?

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያለቀለት የለም

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 3 หลายเดือนก่อน

    Did thy finish

  • @Times343
    @Times343 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wushet ena kitfet mehonu kesewyew anegager yastawkal. Leyet emiyaregen😂😂

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yadis ababa apatmentoch yewef gojo new yemiaklut

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 7 วันที่ผ่านมา

    Not pure building 🏫 carton 😭😭😭

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 3 หลายเดือนก่อน

    የጥራት ሿሿ ትሰራላቹ ትንሽ ርእደ መሬት ቢፈጠር ድርምስምሳቸው ነው ሚወጣው ጥራት ኔፕ ነው ተጠንቀቁ ለትርፍ ብቻ የተሰሩ ናቸው

  • @eliasyusuf1285
    @eliasyusuf1285 3 หลายเดือนก่อน

    Waw waw

  • @мдор
    @мдор 4 หลายเดือนก่อน +4

    Fake life fake peoples.I hate fake life

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 3 หลายเดือนก่อน +1

      Well said and Well explained, me too

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብሪ ሰብሰብ አሪገን ልንገነባ ነው አላለም በኛ ብሪ ነው እንዴ የምትሰሩት😅😅😅 ብሪ መተን ሰተናቹ በዋላ በሚዲያ ልታስለቅሱን ነው😢😢😢😢😢

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 4 หลายเดือนก่อน

    ለቡ አለ

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 4 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት(ለማዳምቅሞችታሳቢብታረጉ🙏

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 3 หลายเดือนก่อน

      እኛማ ደሀ ነን ምንም አይሰማም😢

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 3 หลายเดือนก่อน

    ባለ ሁለት ምኝታ 2 ሚልዮን ብር የላችሁም ነዉ ደሀን ሰፖርት አታደርጉም 😢

  • @BirtukanMuluye-jh1ox
    @BirtukanMuluye-jh1ox 4 หลายเดือนก่อน

    Officeachew yet new yemegeyiew

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 4 หลายเดือนก่อน

    87 square meter is smaller than most properties compare to price wise. But i like the way you atract custemers.
    Where are your guys licated

  • @BirtukanMuluye-jh1ox
    @BirtukanMuluye-jh1ox 4 หลายเดือนก่อน

    Betammm konjo Edel neww

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውሸታም ቱልቱላ። ያላለቀ ቤት በፍፁም እንዳትገዙ

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 4 หลายเดือนก่อน

    Do you have property in arat kilo

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe 4 หลายเดือนก่อน

    Kedest Flint stone

  • @Sraleseriwhardworkersteam
    @Sraleseriwhardworkersteam 4 หลายเดือนก่อน

    ቴምር እንደ ፍሬው ጣፋጭ ሆኗል

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 2 หลายเดือนก่อน

    Gedel Gebu ene 70,000$ kefye Noah real state 45,000$ new yemlselge hodamoch yalalek bet ategzu kene temaru Wolahi endne endatbelu

  • @dch6780
    @dch6780 3 หลายเดือนก่อน

    Like black purple! False!!

  • @addisnet21
    @addisnet21 4 หลายเดือนก่อน +1

    40% በለው መበርጠቅ በአለም ላይ የሌለ::

  • @abed4668
    @abed4668 4 หลายเดือนก่อน

    Piassa lay lemen atserum? Bado bota molyual.

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 4 หลายเดือนก่อน

    ድምጽሽ ለማስዋወቅ የሚጥም/የሚመች አይመስልም።

  • @eyobgachira7676
    @eyobgachira7676 2 หลายเดือนก่อน

    genzeb kaleh ej bej megzat nw kalhone metew nw

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 3 วันที่ผ่านมา

    ❤💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙🙏🙏👏👏💖💖🙌🏻🙌🏻

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 2 หลายเดือนก่อน

    40% ቅናሽ አትጎዱም😂😂😂

  • @ashenafiwaldeyesus1224
    @ashenafiwaldeyesus1224 3 หลายเดือนก่อน

    ሿሿ

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 4 หลายเดือนก่อน

    እያደር ነው የነገር ጅራፋችሁን የምትመዙት

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 หลายเดือนก่อน

    በዝርፊያ በሌብነት በውሸት ትረካ ተሠማርተው ሑከት አሥነሥተው ዘር ተኮር ጥቃት ዕንዲደርሥ ዜጎቻችን ዕንዲገደለ ምክንያት ሖነው በግድያም የተሣተፉ ያፈናቀሉና ያሠደዱ ያለ ክሥና ፍርድ ዕየፈነጩብን ዕንዲከርሙ የመንግሥት ድጋፍ ሥለተሠጠ ይሐን ለመግታት ለማቆም ተጠያቂነት ለማሥፈን አሥፈላጊው መሥዋዕትነት ይከፈላል። ሐገራችን የወርሮበሎች ጎሠኞች ከፋፋየዮችና ገነጣጣዮች መፈንጫ አትሖንም። ዕኛ አፍሪካውያን በአሕጉር ደረጃ ሣይቀር ዕንደ አንድ ሕዝብ በአንድ አሕጉር ለአፍሪካውያን ጥቅም አፍሪካ ዕንድትውል ዕየሠራንም ነው። በኢትዮጵያ ዕየተካሔደ ያለው የክልልና የመገፋፋት አፓርተይድ የዘንጀሮ ፖለቲካ በተባበረ ክንዳችን ይደቆሣል ለዚሕ ከፍፍልና ሑከት አቀናበሪዎች ሕዝብ ፊት ፍርዳቸውን ተቀብለው ዕሥከሚሠቀሉ ዕረፈት ሠላም አይኖርም። የማንአባታችሑን ወገን ገላችሑ በነፃ ልትዘሉ ትሞክራላችሑ? የጎሣ ክልል ሥሕተተኛ የሖነ አኗኗር ነው፣ ነጮች የተገበሩት የነጠቁት ቦታ ላይ ያለውን ነዋሪ ለማጥቃትና በመጠየፍ ነው። የገዛ ልጆቻችሑን አምጡ ዕንግደላቸው ዕንዴት ይባላል፣ ክልል ያሉት ውሥጥ ዕየገቡ ነዋሪውን የሚያውኩት በዚሕ በድድብናቸው አሠራር ነው? የዜግነት ፖለቲካ ማራመድ ያልተፈለገውም መሬት ይዘን ለመገንጠል ዕንዲያመች ሠለሚረዳ ጎሣው መበጠር አለበት በሚል መሠሪ ተንኮል የቅጥረኞች ፀረአፍሪካውያን ዕቅድ በመሖኑ ዕንጂ ለማንም ተመችቶ አደለም፤ ከተሽሞንሟኝ ክልል አመራሮች ውጪ። በትክክለኛ አሠራር አንድ ክፍላተሐገር በዚሕ ፖለቲካ ፓርቲ መመራት አንፈልግም የማለት መብት አለው። ሕወሐት ብልፅግና አደሉም ያን የከብት ክልላቸውን ግን ዕየመሩ ነው። ለአንዱ ጎሣ የተሠጠ መብት ሌላው የሚከለከልበት መንገድ የለም ሑለም ጎሣዎች በጎሣቸው ሥም የሚጠራ ቦታ ክልል ሊኖራቸው ይገባል። የአማራ ክልል በናንተው የከንቱ አኗኗር ዕንተግብር ዕንኑር ብንል ዕንኳን የአማራ ያላቸሑት የአፓርተይድ ክልል በገዛ ልጆቻቸው በመረጡት አካል ፓርቲ መመራት መብታቸው ነው። ያም ለኛ ኢትዮጰያውያን አፍሪካን ለአፍሪካውያን የጋረ ጥቅም ለማዋል መንጠሪያ ጣውላ ይሖነናል። የሕወሐት ፍልፈሎች ፀባችሑ ከመላ ኢትዮጵያውያንና አፍሪካን ከአረብና ከፀረ ጥቁር ሕዝብ ሐይል ለመከላከል ከምንፋለም አፍሪካውያን ጋር ሑሉ ነው። ከሦሥት መቶ ያላነሡ ሠዎች ተቃውሞ ካነሣ ጦር ወይ የፖሊሥ ሠራዊት አይላክም። በፍፁም። አሠራርና ሕግ ደንብ ሥለማታውቁ ዕንጂ። ደደቦች ናችሑ ለዚሕም ነው አፓርተይድን በክልል ሥም የምታራምዱት፤ ዋሥትናችሑም ዕኛ ካልመራን ሐገሪቷን ዕንበታትናታለን በማለት ዕያሥፈራራችሑ ሥልጣን ላይ ለመቆየት፤ ይሕም ከዕብሪት የመነጨ ነው። የሸርሙጣ ትውልድ ማፍራታችሑም ዕየታየ ነው አማራው በሔደበትና መንደሩም ተገብቶ ሢጠቃ ሢገደል ሌሎች ያሏችሗቸው በመገረም ዕያይዋችሑ ነው። ዕገዛ መከላከል ጥያቄ ማንሣት መቃወም አይታሠብም። ክብረቢሥ ፀረአፍሪካውያን ሑሉ። የትግራይ መንግሥት ብለው ከአንድ መንደር የመጡ ተውሣኮች መርተዋል። ዛሬም የኦሮሞ ነኝ የሚል ከራሡ መንደራት አሠልፎ ዕየመራን ያለን ነን ብለዋል።
    ዕነኚሑ ናቸው አማራ ገዝቶሕ ጨቁኖሕ ዕያሉ ሢያጋድሉ የከረሙ የአመራ መንግሥት ነኝ ያለ ታሥቦ ዕንኳን ያልተሠማባት ሐገር ውሥጥ መራ ያሉት። ክብረቢሥ ሞሽላቃ አወናባጅ ሑሉ። የዛ ከርታታ ሕዝብ ዕንባና ደም ይፋረዳችሑ። ለአፍሪካውያን ጠላቶች ዕጅጉን ዕንዲያመች ምንም የመግባቢያ የጋራ ቋንቋ ዕንዳይኖረን አድርጋችሗል ። ከቦታ ወደ ቦታ በአፍሪካችን ውሥጥ ተዘዋውረን ዕየሠራን ሕይወታችንን ዕንዳንመራ አድርጋችሗል። የናንተ ዘር ቋንቋችሑ ነው የኛ ዘር ግን የሠው ልጅ ሠው ነው።

    • @innermanpsychology
      @innermanpsychology 4 หลายเดือนก่อน

      ካርታ አለው ወይ በባንክ መተላለፍ ይችላል ወይ?

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 4 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው ደውዬላቸው 100% ነው የሚናስከፍለው ብሎኛል ያ ማለት 60% ለከፈለ 40% ን አትከፍሉም ብሎኛል ዛሬ ደሞ 40% ክፈሉ ይላል ትንሽ የተወዛገበ ነገር አለው ቀርባችሁ ስትጠይቁ ሙሉ ክፍያ ነው የምንቀበለው ብሎኛል

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዉን እጅ ለማሰገባት ሌቦች

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 4 หลายเดือนก่อน

    Fols😅😅😅😅

  • @gm3419
    @gm3419 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከቻልሽ ብጠብስሽ ደስ ይለኛል ቅድስትዬ 🤓