The Most Luxurious House In 🇪🇹 Ethiopia! 😱 | በኢትዮጵያ እጅግ ቅንጡው መኖሪያ!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 806

  • @mulugetagetachew6210
    @mulugetagetachew6210 ปีที่แล้ว +725

    በጣም ያምራል፡፡ ጄነሬተር ዘበኛ ቤት አጠገብ ያረጋችሁት እንዳይተኛ ነዉ?😂😆

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 ปีที่แล้ว +52

    ያምራል ግን. የምኝታ ክፍል ብዙም የለውም እደብዛቱ አይደለም የልጆች መኝታ ክልፍ መብዛት አለበት አገራችን ላይ ይህን የመሰለ ቤት ማየት ደስ ይላል ፈጣሬ አገራችንን ሰላም ያድርግልን.

    • @TheGadegj
      @TheGadegj ปีที่แล้ว

      የምን ልጅ ነው የምታወራው ቤቱ የህፃናት መዋያ መስሎህ ነው ።ምፆ

    • @yonaslakachew9136
      @yonaslakachew9136 ปีที่แล้ว

      እስኪ የናንተን ቤት አሳየን

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 ปีที่แล้ว +133

    ሎተሪ የወጣልኝ ጊዜ የምገዛው ቤት ይሆናል እጅግ ያምራል እንደዚህ አይነት ቤት የመኖር ምኞት አለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ደሞ ይሆናል እናንተም ይህንን የመሰለ ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።

    • @kalezman
      @kalezman ปีที่แล้ว +1

      Lottery ?,haa er tire gire bey TG

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว +4

      ስራ፣ሳትንቂ 16 ሳአት በላይ ስሪ ቁጠባ ብር አያታዝ ተማሪ ሰርተሽ ትገዥዋለሽ ኢንሻ፣አላህ

    • @tiratube2321
      @tiratube2321 ปีที่แล้ว +1

      Yedarseha Absher👍

    • @tigistlakew9032
      @tigistlakew9032 ปีที่แล้ว +4

      @@kalezman 50 አመት ብሰራም ሚሊየን ዶላር ላገኝ አልችልም ውሸት ምን ያደርጋል

    • @tigistlakew9032
      @tigistlakew9032 ปีที่แล้ว +3

      @@aminamohammed3808 20 አመት ሙሉ ሰርቼ ምንም ጠብ አላለም በርግጥ ቤተሰብ እረድቻለሁ ለራሴ ምንም አላደረኩም እንጂ

  • @romanterefe6099
    @romanterefe6099 ปีที่แล้ว +27

    የምትኖሩበት ያድርግላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ዋዉ የሚያምር ቤት

    • @detotesfaye1558
      @detotesfaye1558 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ወይኔ እውነትም

  • @Hamyone
    @Hamyone ปีที่แล้ว +34

    በስመ አብ እንዴት ያምራል። ለባለቤቱ ንገሪልኝ እንደዚ አይነት ለማመን የሚከብድ ምቹ ቤት ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለሰራህ እና ስላሳየከን በጣም እናመሰግናለን። የአለም ያድርግልህ የድካምህን ውጤት።

  • @endalamawtesfayee3404
    @endalamawtesfayee3404 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያደለው ማለት በሃገሩ ላይ ኑሮ የተሳካለት ነው ወጣም ደስ ይላል

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 ปีที่แล้ว

      እኔ እደዚሁ ነው ያልኩት ። በአገርህ ሆነህ እንደዚ ብሎ መኖር ደስ ይላል።

  • @letsgettogether4180
    @letsgettogether4180 ปีที่แล้ว +45

    Dammmm I swear people in Ethiopia living way better life than us in America and Europe.

    • @helilkhelil
      @helilkhelil ปีที่แล้ว +11

      ቁሳዊነት ነው የ ሰው ልጅ ጥሩ ሕይወት መኖሪያ መለክያህ?, እንደዚ በ ዘረኝነት እና በ ድንቁርና አስተሳሰብ እርቃኑዋን እየቀረች ያለች ምስኪን ሀገር ነች!

    • @biniamatalay6400
      @biniamatalay6400 ปีที่แล้ว

      How many people do you think live like this in ethiopia? Dummy.

    • @isaakalem1275
      @isaakalem1275 ปีที่แล้ว +8

      99% ethiopian are poor

    • @ChristsBible
      @ChristsBible ปีที่แล้ว

      @@isaakalem1275 ??

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi ปีที่แล้ว

      @@isaakalem1275 😡😡

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +129

    ጥሩ ነው ቤቱ ሁሉ ነገር አለው ግን የፀሎት ቤት የለውም 😂

    • @merganemomsa346
      @merganemomsa346 ปีที่แล้ว +2

      Ewnetnew tiliku negernew yekera manor neberebet!!!

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 ปีที่แล้ว +10

      የደሀ ኮመንት

    • @bacosdagmawi644
      @bacosdagmawi644 ปีที่แล้ว +2

      አምላክህን እማታከብር ፈራ

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 ปีที่แล้ว +4

      አንድ ሚሊዮን ዶላር በጤና መጥቶ ተሰራ ብለህ ነው ጸሎት ቤት የሚያስታውሱት።

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 ปีที่แล้ว +7

      @@beenasefa8342 ጸሎት ድህነት ነው? አጋንት የነገሰብህ።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +25

    የምገርመው ነገር ብኖር ልክ እንደዚህ ዓይነት ህይወት የምፈልገው ደግሞም ይቻላል።

  • @Bire1221
    @Bire1221 ปีที่แล้ว +19

    አንድ ቀን እንደሚኖረኝ ይሰማኛል

  • @fissehatilahun7486
    @fissehatilahun7486 ปีที่แล้ว +11

    የጊቢው አጠቃላይ የካሬ ስፋት እና ቤቱ ያረፈበት ካሬ መጠን ቢገለፅ መረጃውን የተሟላ ያደርገው ነበር ። ከደሀ ሃገራት ብንመደብም በዚህ ደረጃ ያሉ መኖሪያ ቤቶች መኖራቸው እንደ ሀገር ለሞራላችን ጥሩ ነው ።

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 ปีที่แล้ว +23

    ሞት ባይኖር አሪፊ ነበር
    ማለቴ ይህን ለመግዛት ዕድሜ አይገድበኝም ነበር

    • @ethio_family6342
      @ethio_family6342 ปีที่แล้ว

      Wyee yesnf mreh

    • @ethio_family6342
      @ethio_family6342 ปีที่แล้ว

      Mote byenor degree master dockteater mnamn are nbr ymtele nhe

    • @Londonuk2285
      @Londonuk2285 ปีที่แล้ว

      Kkkk I like it your comm

  • @LouAbebe
    @LouAbebe ปีที่แล้ว +78

    Very well made with what seems like imported materials however I do not believe this is the biggest house in Ethiopia. Far from it.

    • @SPOOKY-uz9wb
      @SPOOKY-uz9wb ปีที่แล้ว

      Fax

    • @squidgame7094
      @squidgame7094 ปีที่แล้ว +1

      i mean bro the finger print door key i actually had one but mostly made in china items unless it’s a big brand . like h said i’m jot bragging but we imported our house material from United states and Germany of course china is always in the picture and our house is biggest and have way more amenities l. this representation saying the most lux and best ethiopian house is not the move . but it’s a nice house

  • @soul8775
    @soul8775 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ!!! ይገባዋል!
    የተባረከ እና ይበልጥ የሚባርክህ ይሁን።

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 ปีที่แล้ว +5

    ቤቱ በጣም ያምራል። የቤቱ እቃዎቹ በጣም ያምራሉ። ይህን ቤት ሊገዛና ሊኖርበት የሚችል ሚልዬኔር መሆን አለበት። ቤቱን ለማጽዳትና ለመጠገን ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል። ሚልዬኔር ሰው ካለው ሀብት አኳያ ደሰታ የሚሰጠው የዚህ አይነት ቤት ውሰጥ መኖር ነው።

  • @beleethiochanal3543
    @beleethiochanal3543 ปีที่แล้ว +6

    ለካ በህልሜ ያየሁት ምን ነበር ብዬ አመት ሙሉ አጥቼው ነበር ዛሬ አየውት በዚው የሰራው ይባረክ ያምራል

  • @bendej6417
    @bendej6417 ปีที่แล้ว +12

    Please speak in Amharic. We need to value our precious language. I’ve lived in USA for 30+ years and I still speak pure Amharic.

    • @isaakalem1275
      @isaakalem1275 ปีที่แล้ว

      She is from oromo and tigray why you want force her to speak nefeteja language

    • @Humanrace100
      @Humanrace100 ปีที่แล้ว

      ​@@isaakalem1275you just an idi..t.

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 ปีที่แล้ว +43

    የእግዚኣብሔር ቃል እንደዚጅ ይለናል፡- ሰው ዓለምን ሁሉ ኣትርፎ ህይወቱን ግን ቢያጣ ምን ዋጋ ኣለው ይለናል። ስለዚህ ዓለም ማትረፍ ማለት፡ የዓለም ምቾት ከእግዚኣብሔር ይለየናል። ስለዚህ ጉዞኣችን ከእግዚኣብሔር ጋር እንጂ ከዓለም ጋር ከተቆራኘን፡ ሰይጣን የራሱ መሳርያ ኣድርጎ፡ እግዚኣብሔር ካዘጋጀልን ከዘልኣለም ህይወት ያስቅረናል። መኖርያችን የዘልኣለም ኣምላኽ ነውና። ምንም የመሬት ሃብት ብንሰበስብ፡ ኣንድ ቀን ባላሰብነው ቀንና ሰዓት ሁሉን ትተነው እንሄዳለንና፡ ስለዚህ እግዚኣብሔር የንስሓ ግዜ ሰጥቶን እያለ፡ ወደ እግዚኣብሔር ወደ ፈጣሪያችን ብንስሓ እንመለስ። ግንዘብን መውደድ የሓጢኣት ስር ንውና። እኛ ፈራሽ ድንኳን ነን። ከዚህ ዓለም ስንሰናበት፡ የለበስነው፡ ልብስም የሚያወልቁት ግዜኣቸው ያልደረሰ በሕይወት ያሉ ሰዎች ናቸው፡ ገንዘው ወደ መቃብር የመወስዱን። ስንወለድ ይዘነው የመጣን ምንም ነገር የለም፡ እራቆታችን መጣን፡ እራቆታችን ደግሞ እንሰናበታለን። ከእኛ ጋር ይዘነው የምንሄድ ምንም ነገር የለም። ሃብታም ይለናል የእግዚኣብሄር ቃል፡ ሃብት ይሰበስብና፡ ሲሞት ለማን ጥሎት እንደሚሄድ ኣያውቅም ይለናል። ጆሮ ያለው ይስማ።

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 ปีที่แล้ว +4

      በተለይ ስው በሚታረድበት አገር ምን ደስታ አለ? ከዚህ ቤት ወጣ ስል ለማኝና በካርቶን ውስጥ የሚኖሩት ስመለከት ምን ይሰማኛል? አሰቃቂ ነው
      ሰላምና ዲሞክራሲ ቢህንማ እሰየው!!! ይቅር ይበለን!!!!

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ እዲዚህ አይነት ቤት የመኖር ህልም ምኞትም የለኝም።

    • @rodas4762
      @rodas4762 ปีที่แล้ว

      💯

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 ปีที่แล้ว +1

      Stupid and non sense if you are not selfish your children's can take over when you die but you and your attitude is selfish

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ ปีที่แล้ว

      @@redatadiyos3907 she is wraghit wnot stupid

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 ปีที่แล้ว +13

    So ቤቱ በጣም ያምራል
    So የእውነት ትልቅ ነው
    So ጀነረቴር መኖሩ ተመቸኝ
    So ግሪን ኤሪያ የተባለው አልታየኝም
    የበለጠ ግሪን ማረግ ይቻላል
    So ውድ ቢሆንም በጣም ወጪ እንዳወጡበት ያስታውቃል
    SOOOOOO ብር ቢኖረኝ እገዛው ነበር
    እናመሰግናለን!!
    በርች👍👍👍👍👍👍💜❤❤❤❤

    • @freahiwotmekonnen4771
      @freahiwotmekonnen4771 ปีที่แล้ว

      Soooo.soooo gn mesheti new mikeraye new..😁

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +1

      sooooo አልበዛም ወይ😄

    • @S.m543
      @S.m543 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 ปีที่แล้ว +31

    እረ እዛ ይሄን ያህል ብር ቢኖረኝም ሰው እንደ ሳር የሚታጨድበት ሃገር ላይ አላወጣም:: ይሄን ገዝቼ እዛ በዚህ ወቅት ብኖር በ depression and guilt የምሞት ይመስለኛል::

    • @shebreb6338
      @shebreb6338 ปีที่แล้ว

      ለእንዳንች አይነቱ ከሳር የተሰራ ቤት እራሱ ይበዛብሻል።ዱቄታም

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +3

      ዜናውንስ ይሰማል ብለሽ ነው? የቤቱ ባለቤት ሁሉ ነገር ቤቱ አለ አይወጣም ሾፑንም በኦን ላይን ላይ ያደርጋል ተቪው ኢተርኔቱ ታረደ ተፈናቀለ የሚል ጣቢያ አያደርግም ገበያ ካልወጣ ጎረቤት ቡና ካልጠጣ ስፓርት ቤት ካልሄደ ምን ችግር ይሰማል እዘህ ውስጥ ሚኖር?😂😂😂

  • @Ermi_HDD
    @Ermi_HDD ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ አይነት መኖሪያ ቤት አለ እንዴ እግዚዎ 🧐😱

  • @ToleMan-s3x
    @ToleMan-s3x ปีที่แล้ว +3

    ቤቱ በ ዶላር ይሼጣል? ከሆኔ ስንት ነዉ? Thank u

    • @liveethio2583
      @liveethio2583  ปีที่แล้ว

      Yes, please contact us direct on +251 97 429 9472 or via whatsapp

  • @ermiashailu1338
    @ermiashailu1338 วันที่ผ่านมา

    ድንቅና ለሕይወት ተስማሚ መኖሪያ ይደነቃል ።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +1

    I can't stop looking at this house, and I hope this Builder Biltmore House in Ethiopia.😊❤ 🎉

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee ปีที่แล้ว +12

    I like more walking closets which is amazing and the family room.

  • @yibkaladdisu2580
    @yibkaladdisu2580 22 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው በተዘረፈ እና በሙስና ብር ካልሆነ መልካም ነው በትክክለኛ በላባቸው ከተሰራ ለሀገር ጥሩ ገፅታ ነው ምክንያቱም የላብ የልፋት ውጤት ከሆነ የአይምሮ እርካታ ይሰጣል

  • @mohammedibrahim8286
    @mohammedibrahim8286 ปีที่แล้ว +7

    It’s beautiful thank you to motivate us!!!!

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ይላል እንሻ አላህ እንገዛለን አላህ እድሜ ይስጠን ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እኔ ትንሽ አስተያየት አለኝ መኝታ ቤቱ የልብስ መስቂያዎቹ ብዙም ደስ አይልም
    ሁለተኛ ሳሎን ውስጥ ውሀ ማቀዝቀዣው ዘመኑ አልፎበታል
    ሶሰት Kichen እቃ ማጠቢያ አጥቦ የሚያደርቅ የለውም እሱን አስተካክሉ ብዙ ይቀረዋል የሚስተካከል

    • @heckerevil6867
      @heckerevil6867 ปีที่แล้ว

      des yalaleshi netun gezhi ena awchachew

    • @heavenfantaw420
      @heavenfantaw420 ปีที่แล้ว

      ለፈጣሪ ምንይሳነዋል የዚህበት ባለቤት ያርገኝ

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 ปีที่แล้ว +3

    ያው ኢትዮጵያ መሰራቱ ነው ቻሌንጁ እንጅ እኔ ስሰራበት የነበረው ቤት ከዚህ የበለጠ ቤት ነበር ከቤቱ በላይ አንቺ ታምሪያለሽ ቤቱም እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ቅንጡ ነው የፍቅር የጤና የሰላም ቤት ይሁን ለሚኖሩበት

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g ปีที่แล้ว +7

    አይ ዱኒያ። እኔ የጪቃ ቤት አሳምሬ ሰርቸ መኖር አቅቶኛል ማጣት ክልጀ ለየኚ 😭😭😭😭

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ ውብ ቤት ሰርተው መዋኛ ለምን እንደማይኖረው አይገባኝም

    • @medi-f9y
      @medi-f9y ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የዝናብ ሀገር ነው እንድት ይታስባል ዋና ግቢ ውስጥ አስቸጋሪ ነው

  • @eglaminassie8382
    @eglaminassie8382 ปีที่แล้ว +7

    Damn, it's amazing 🔥🔥

  • @familytube3267
    @familytube3267 ปีที่แล้ว +11

    ቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @sofanitabebe8760
    @sofanitabebe8760 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ስራ ነው እኔ ብገባ ግን እጠፋ ነበር😜 ግን ደስ የሚለው አልገባም🤣

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 ปีที่แล้ว

    Good thanks from tigrayns USA Ethiopia forward

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 ปีที่แล้ว +11

    ወይ እማርኛውን አለበለዚያ እንግሊዘኛውን ማውራት ይሻላል። በጣም ቋንቋ እያበላሸን ነው። እየቀላቀሉ ማውራት እኮ ስልጡን አያረግም።

  • @AbCd-dm4sy
    @AbCd-dm4sy ปีที่แล้ว +4

    ኮሜንት ላይ ደህነትን የሚመኙ እየተፀዳዱ ሰለሆነ ለማድረቂያ ቅጠል ይሰጣቸው እንዲህ ነው መኖር ሳልሞት ሀገሬ ላይ ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ሀገሬ ልትመረቂ ነው መሰል ደስ አለኝ የሚሰሩ እጆች ጀግና ናቸው እኔም እደርስባችኃለሁ በርቱ

    • @hiwiabebe7495
      @hiwiabebe7495 ปีที่แล้ว +2

      ይንዱ ሌባ ባለስልጣን ነው !

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwiabebe7495 🤣🤣🤣👍

    • @sojooy9u111
      @sojooy9u111 ปีที่แล้ว +1

      በሙስና የሚተዳደር ወጭውን ይችል ይሆናል።

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሬ እደጊ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ያለ ነገር ማየት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም

  • @nardostewodros9443
    @nardostewodros9443 ปีที่แล้ว +3

    This is awesome 👏👏 very interesting.

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +31

    This house is made excellent And it's so beautiful except it doesn't have a dishwasher but I would love to come to Ethiopia to live there in this house but first Ethiopia needs to be peaceful...

    • @birukbelayneh5759
      @birukbelayneh5759 ปีที่แล้ว +4

      Let peace prevail but for now even im wanting to leave ethiopia

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +3

      @Biruk Belayneh Me and my family had a plan to start our own business in Ethiopia 🇪🇹 but abiy Ahmed came, and he is destroying Ethiopia 🇪🇹 😢 may the LORD JESUS protect Ethiopia 🇪🇹 from all evil.....

    • @birukbelayneh5759
      @birukbelayneh5759 ปีที่แล้ว +2

      @@Lemlem7682 egziaher selamun yamtalen megemerya the rest will go hand in hand 😢😢🙏🙏

    • @abdihakimmohamed1114
      @abdihakimmohamed1114 5 หลายเดือนก่อน

      Your english also need to be peaceful

  • @nunavutmelody6403
    @nunavutmelody6403 4 หลายเดือนก่อน

    WOW DAT’S DE MOST CLASSIC HOUSE WITH SPECTACULAR VIEW 👌
    N I REALLY APPRECIATE YOUR WORK ETHICS N DISCIPLINE
    U KILLIN IT ✊

  • @saiedibra4149
    @saiedibra4149 ปีที่แล้ว +8

    Hi, it's a very nice house. You didn't mention the price, how much is it???

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +1

      She is not going to tell us.... because it's going to be a lot of questions mark ‼️?? Who owns it
      Where is the money coming from
      Etc.......

  • @billiko3620
    @billiko3620 ปีที่แล้ว +4

    ህልሜ ይሳካል! ስኬቴም ይሳካል! ከዛ ይሄ ቤት የኔ ይሆንና እንዳትገዙት የኔ ነው

    • @fraolbaharu3413
      @fraolbaharu3413 ปีที่แล้ว

      law of attraction iyetegeberk nw🧲 🙂

    • @billiko3620
      @billiko3620 ปีที่แล้ว

      @@fraolbaharu3413 ኦዎ አይሰራም እንዴ?

  • @nikudendir5993
    @nikudendir5993 ปีที่แล้ว +5

    ከቤቱ የበለጠ አንቺ ታምራለሽ❤

  • @wenitan9538
    @wenitan9538 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራ አላሁማ ስጠን የአላህ ❤

  • @NetsiMulegeta
    @NetsiMulegeta 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልብስ መቀየሪይው ክፍል የኛ ሙሉ ግቢ ቤት ነው ትንሽ ብቻ የናንተ ሰፋ ይላል😅😅

    • @NesryaAhamed
      @NesryaAhamed 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል 🙆🏾

  • @hannadesta1062
    @hannadesta1062 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል ዘመናዊ ነው

    • @azebteshome
      @azebteshome ปีที่แล้ว

      Beautiful home 🏡

  • @hamagindo2495
    @hamagindo2495 ปีที่แล้ว +7

    The house is so amazing ! But, the presentation needs improvement !

  • @kaleabgetachew2895
    @kaleabgetachew2895 ปีที่แล้ว +3

    OMG it's interesting eduye

  • @ethioaddis1157
    @ethioaddis1157 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለበት የዘበኛው ቤት ትንሽ ሰፋ ቢያረጉት?

  • @mekdesmekuriawu4383
    @mekdesmekuriawu4383 ปีที่แล้ว +2

    After two year i will buy thise kind of house.

  • @wehbecell753
    @wehbecell753 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ቤት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ጎዳና ያለውም እዚህ ቤት ውስጥ የሚኖሩትም በስተመጨረሻ እጥር ምጥን ያለች ቤታችን ትጠብቀናለች ስለዚህ አልገዛም እምብየው

    • @TheGadegj
      @TheGadegj ปีที่แล้ว

      አንተ ከሞትክ ቆይተሀል ትንሳኤ ነው የምጠብቀው

    • @wehbecell753
      @wehbecell753 ปีที่แล้ว

      @@TheGadegj ኮተት ቤት መኖር ይሻላል ኮተት ነገር ነህ

  • @dessertBama
    @dessertBama 4 หลายเดือนก่อน

    ቤታችሁን ደብቁ ብልፅግናአዎች እዳአይወርሷአቹ

  • @hussuka1
    @hussuka1 ปีที่แล้ว +4

    ሃሪፍ ቤት ነው ።ግን በፍፁም የኢትዮጵያ ውዱ ቤት አይደለም ።የዚህን አራት አጥፍ የሚያወጡ ቤቶች አሉ ።

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 ปีที่แล้ว

    በእውነት የኔ ቤት ከስሙ በስተቀር ከዚህ የተለዬ ነው በእውነት አይገናኝም የኔ!!!!!!!!

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว +8

    አንድ ሚሊዮን $ ስንት ቤት ይገዛል መሰለሽ ዉጪ ዉሀ እና መብራት የማይጠፋበት አገር ላይ ለሾዎ ካልሆነ ኮተቱ የበዛበት ቤት ነዉ ጵዳት ሰራተኛ ስንት ሊያስፈልግ ነዉ አይመቸኝም ቢኖረኝም ፡ ፡

    • @derejeyilma3480
      @derejeyilma3480 ปีที่แล้ว

      ቤተ ሰሪ ይበዛል ግን ማንም አይኖርበትም ይላል ቃሉ እሩቅ አይደለም የዚች አለም ፍፃሜ

  • @abdkbd9393
    @abdkbd9393 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ከቤቱ ይልቅ እሷን ዝም ብዬ ሳያት ነበር :: ባዝሩም ውስጥ ትንሽዬ ፎጣ አለ አለች 🥹🥹

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 ปีที่แล้ว

    እጅግ ውብ ና ማራኪ ነው
    ውድጀላችሁዋለሁ
    አመሰግናለሁ::

  • @genettsegaye9206
    @genettsegaye9206 ปีที่แล้ว +1

    How many birr

  • @kalezman
    @kalezman ปีที่แล้ว +3

    Nice, but no swimming pool😢

  • @tarikutheprince
    @tarikutheprince ปีที่แล้ว

    Garage or workshop is left. You are a very good salesperson.

  • @saraayele-ww3sv
    @saraayele-ww3sv 27 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል እግዚሐብኤር እንደዚህ አይናት ቤት ያለው ባል ይስጥሽ እንዳትጋጊ

  • @ruhafatube3494
    @ruhafatube3494 ปีที่แล้ว +8

    ሀሀሀሀሀሀ ወደው አይስቁ አሉ አፈር ልንለብስ ምድነው የዚህን ያሀል 1 ሚሊየን ብርም አናቴ ላይ ወቷል

  • @saeedmoosa390
    @saeedmoosa390 ปีที่แล้ว +3

    እቤቱ በጣም ያምራል ዲዛይኑ ግን የሰራተኛ ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል ቤቱ ሳሎኑ እና ምግብ መብያው ቦታ ስህሎች ያስፈልጉታል ስላይ መብራቶቹ መስመራቸውን ወጣ ገባ ይበዛዋል እሱን ቢስተካከል ጥሩ ይሆናል ሚሰራላቹ ከፈለጋቹ እኔ አለው

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ ปีที่แล้ว +5

    ሶስት ቤድሩም ብቻ ነው ያለው በጣም ውድ ነው ዋጋው ተጋነነ አንድ ሚልዮን ዶላር ቤት እዚህ ምን እንደሚመስል ባያችሁ

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 ปีที่แล้ว

    ዋው ሽንት ቤቱ ልክ አሜሪካ ኘሰራር ያምራል

  • @Doledita
    @Doledita ปีที่แล้ว +1

    I am trying to buy it how much is it I was looking for price but I don’t see it anywhere? I need it for my mom and dad please let me know is it more then 20m?

  • @dagimtadesse4177
    @dagimtadesse4177 ปีที่แล้ว +1

    ቤቱ ያምራል ብዙ ወጪ ወቶበታል ግን የማን ነው?

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 ปีที่แล้ว +3

    በስማም ኢትዮጵያየ የአረብን ቤት የሚስንቅ ቤትአላት ደስሲል

  • @nuyinuyi1994
    @nuyinuyi1994 ปีที่แล้ว +6

    I love it so much . How much his price?

    • @liveethio2583
      @liveethio2583  ปีที่แล้ว +4

      Hello, the price is 110,000,000 Birr.

    • @sealmabrham
      @sealmabrham ปีที่แล้ว

      @@liveethio2583 please

    • @BtctoMoon101
      @BtctoMoon101 ปีที่แล้ว

      @@liveethio2583so it means close to 1.1M U.S dollar? How manny people can afford this from 120,000,000 population I bet less than 5%

  • @yh4es
    @yh4es ปีที่แล้ว +8

    ሀኪሞች በርግጥም አሞሀል ብለው የአይምሮ በሽተኛ ወረቀት የሰጠኝ እለት ነው ለዚህ የድንጋይ ካብ ገንዘብ የማወጣው አንድ ሚሊየን ዶላር ባለሀበት ሀገር ሶስት ቤት ገዝቸበት ሁለቱን አያከራየሁ ያለ ምንም ድካም ያኖረኛል

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ሚለው ነገር ቅንጦት ህይወት አይመቸኝም እግዚአብሔር በቃ ከሰውም በታች ከሰውም በላይ አያድርገኝ 🤲🤲🤲

    • @zdggdfgdxvhhc6578
      @zdggdfgdxvhhc6578 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቢጤ ነሽ እኔም ከልክ ያለፈ ነገር ተመኝቸ አላውቅም

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂ከምር በጣምነው የሳኩት

  • @nuruhussenseid4679
    @nuruhussenseid4679 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብ...... ኢንሻአላህ

  • @LibenTadele
    @LibenTadele ปีที่แล้ว +1

    M.Bed room be bale sint diameter bret nw yeteseraw?

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf ปีที่แล้ว +4

    አንድ ሚሊዮን ዶላር ያላችሁት ሽያጭ ነው ወይስ ኪራይ???

  • @ቢሊዬነሩ
    @ቢሊዬነሩ ปีที่แล้ว +29

    You guys are insane with this price, I can buy a mansion in north Florida or if I decided to come home I’ll buy a huge land outskirt of Addis and build a castle 🏰 🤣

    • @relax-everything
      @relax-everything ปีที่แล้ว +3

      what's the price she didn't told us?

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 ปีที่แล้ว +2

      And many more things

    • @3hree9ine
      @3hree9ine ปีที่แล้ว +1

      OROMO will come and burn it

    • @JahT28
      @JahT28 ปีที่แล้ว +1

      huge land is around 50mil ETB in Addis - guess you have no info on the prices lol

    • @eliasteshome2633
      @eliasteshome2633 ปีที่แล้ว

      tultula

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 ปีที่แล้ว

    ኪም ካርደሽም ልትገዛው ነው የተዘጋጀ ??

  • @bttub1100
    @bttub1100 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice one but I was expecting swimming pool

  • @LOLE1909
    @LOLE1909 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you so much

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ውሃ የለችም እዚያ አካባቢ

  • @well_4ll497
    @well_4ll497 ปีที่แล้ว

    No word. I know God got me.

  • @-mj8cn
    @-mj8cn ปีที่แล้ว +4

    በስጦታ መልክ ብሰጡኝ ችግር አለው???😁😁😂😂😂😂

  • @infinity325
    @infinity325 ปีที่แล้ว +3

    ለመኖርያ ቤት ወደ ላይ ሶስት ፎቅ ለዋጋው አይመጥንም። ለቢሮ ለድርጅት ግን ጥሩ ወደ ላይ 3 ፎቅ🤔

  • @denekenegatu330
    @denekenegatu330 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጠም ያምረል ግን ብሩ አለነሰም ለመንኛውም bilenar ሰሆን ለበቴ gift ለመሰጠት ምፈልገው አይነት ነው ለመንኛውም እነመሰግነለን GOOD ምኞቴን እውን አድራግልኝ ሰለምተረግ አመሰግነለው አሜን ????

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion ปีที่แล้ว

    Who did the finishing job ? Please if you have information

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 หลายเดือนก่อน

    Menem information alesetshenem. Ex sent kare lay arefe, situ sent kare new? Bal sent floor new? Sent ena men aynet kefeloch alut? Moyawi adrgesh akrbilen.

  • @AtikelteMare
    @AtikelteMare 5 หลายเดือนก่อน

    Does it have a parking

  • @soresa5238
    @soresa5238 ปีที่แล้ว +3

    Super fancy love it.

    • @gezahagngebremedhen3436
      @gezahagngebremedhen3436 ปีที่แล้ว

      አንድ ዳቦ በቀን ገዝተው መመገብ እምንቸገርብርት ሃገር ላይ እሄንን ማሳየት ምን ይሉታል መጀመሪያ ህዝብችንን እንመግብ ምድረ ሌባ የሌባ ልጅ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว

    Oh my God it is very suitable!!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +3

    Sweet home, the generator shouldn't be near to security man cause it has its own side effect for health as well as peacefull environment.

  • @ukeeats7828
    @ukeeats7828 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ያህል ቤት ሰርቶ መዋኛ አለመኖሩ ይገርማል።

  • @Beki.16
    @Beki.16 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እምልሽ ባለቤቶቹ የደረሰች ልጅ ካላቸው በጣም እንደምወዳት በዛው በነካ እጅሽ ንገሪልኝ ያለሷ መኖር አልቻልኩም ።

  • @TrueMediaS
    @TrueMediaS ปีที่แล้ว +1

    Nice house, keep sharing ❤

  • @fraolbaharu3413
    @fraolbaharu3413 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ስንት ብር ነዉ ማለቴ የዘበኛ ደሞዝ ስራ አጥ ነኝ 🙄

  • @mekonenhagos5701
    @mekonenhagos5701 ปีที่แล้ว +2

    ቤቱና ፍንሽኑንን በጣም ያምራል ግን ኣንዳንድ ወንድሞቼ እንዳሉት መኝታ ቤት ያንስበታል ምክንያቱ የኣበሻ ኣናናር መቼም ታቁት ኣላቹ ብተጨማሪ ዋጋው መጥቀስ ነበርሽ ብየ ኣስባ ኣለሁ ምክንያቱም የዕቃ ዋጋ ከመጥቀስ ይልቅ የቤቱ ዋጋ ብትጠቅሽ ይሻል ነበር

  • @mezgebeworke1768
    @mezgebeworke1768 ปีที่แล้ว +2

    አስተዋዋቂዋ የምጠቀምበት ቋንቋ በእጅጉ ያሳፍራል ለዚህ ጉዳይ አማርኛ ቋንቋ ካልበቃ እንግሊዝኛውን ትጠቀም

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 ปีที่แล้ว +32

    የዚህ ቤት ባለቤት ግን ስንት ብር ቢሰርቅ ነው?.
    .
    .
    .
    የሚል እኮ አይጠፋም ከኔ ጭምር 😂

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +4

      ክክክክክክክክ ውጭ ነዋሪ ከሆነ ሰርቶ ነው ሀገረ ቤት ከሆነ ግን እደፈለገው ከባንክ አፍሶ ነዋ😂

    • @ashamekiamekia3016
      @ashamekiamekia3016 ปีที่แล้ว +2

      😂 good question

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf ปีที่แล้ว +1

      ለቤቱ ግን አንድ ሚሊዮን ዶላር በጣም ያንሳል።

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 ปีที่แล้ว +1

      @@የዬካውቅዱስሚካኤል ውጭም ያለው እኮ ብዙው ሌባ ነው

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 ปีที่แล้ว +3

      @@MIM-er3kf በ1 ሚሊዮን ዶላር አሜሪካን አገር የዚህን 4 እጥፍ ቤት የተንጣለለ ቦታ ላይ ትሰራለህ

  • @menderinlifestyle5944
    @menderinlifestyle5944 ปีที่แล้ว +1

    What is the price????????

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 ปีที่แล้ว

    Very nice 👌 👍 is ♥ ❤ 👌 good thanks for all