ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሪፍ ነው ወንድሜ በርታልን ለአዲስ ጀማሪ የሚሆን ቪዲዮም ካለ ልቀቅልን አንድ ፍሪጅ ተበላሽቶ ሲመጣ ከየትና እንዴት መጀመር እንዳለብን አሳየን...ሌላው ስለ ovenም አሳየን አመሠግናለሁ
እንደቀናነትህ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ከሀብት ጋር ይስጥህ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው በርታ ካሰብክበት ያድርስህ ከፍዬ የማላገኘውን ትምህርት አውቄያለሁ ያውም ክፍለሀገር ላለን ልጆች
ልዩ የማስተማር ችሎታ ነው ያለህ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ
Wow, it is amazing, Geacho keeps on.
betam arif sira new berta wendime
ዋው ምርጥ ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቶሎ ልቀቅልን
Thanks our brother berta
እናመሠግናለን በረታ አዳዲስ ስራዎችን ከትልቅ ❤
ማብራሪያ በጣም ጥሩና ግልጽ ነው ፡በዝህ ቀጥልበት
በጣም ጥሩና ቅን ቸር ሰው ነህ፡ አመሰግናለሁ ፡በርታ
አሪፍ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነገር ግን አጭር ስልጠና የት ይሰጣል እባካችሁ የት እዳለ ብትተባበሩኝ .
ጌች አሪፊ ገለፃ ነዉ በርታ what is the problem of compresser sound? how to fixed compresser sound?
Selia comperasare arfi vedeo sera banatehi
types of short circuits in single phase circuit is Line to Ground and Line to Neutral
ጌች በጣም ትለያለህ በርታልን
Thank You Brother!
good presentation bro keep it up
Afire nw bro ketelebet eski sel oven &boiler gas stov & Baker machine sera
እናመሰግናለን
wowwww
ጎበዝ በርታ
great work bro thank u alot
Thanks 🙏👍
ፈጣሪ ይባርክሕ ጀግና ትለያለሕ
thank you my bro keep it up.
Ok thanks
Thanks
thanks bro ine balimoya negn yemitakerbachew neger arif nachew berta wendime le sawoch share maregik tiru naw
ፍረጅ ኮምፖረሠር ሣይዝ በምን ነው የምናቀው ማለቴ 1/2 or 1 or more
እኔም ተቸግሬለሁ በረዶቤቱ ግማሹ ይይዛል ወዲያው ይቀልጣል ቅዝቃዜ ግን አለው የምን ችግር ነው ወድሜ
ፍሪጀ መብራት ጠፍቶ ቆይቶ ሲመጣ በደብደባ ነው የሚነሳው የምን ችግር ነው
bizegeyim alarefedikum biye tesfa aderigalewu wedime Eyesus yibarih class kemimarewu yibelit eyeredagn yalewu yanite video new Amesegnalewu sile melikaminetih.erejim edimena tena lanitena lebeseteseboch temegnewu eyesus masitewal tibeb ena ewuket yichemirilih tebarek
Thanks bro Frez Siltena mewsed efelgaleh ena enante misetu kehone weym mitakew bota kale tekumegn
0961284805
በርታ ወንድም
Which kind of lubricant can i used for this compressor?
Berta🥰🥰🥰
በርታልን you are blessed አድራሻህን የት ላግኝ? ላይቱ ብቻ የሚበራ ግን የማያቀዘቅዝ houses 160literra ፍሪጅ ነበር። የት ነው የምትሰራው? ስልክ ፃፍልኝ
Gech ፍሪጅ ስንት ሊትር እንደሆነ በምን እናውቃለን ምን ላይ ነው ማወቅ የሚቻለው ?
ere thank you
ወንድማች እጅግ እናመሠግናለን
enamesegnalen gechiye
እናመሰግናለን ጌቾ
bertalin betaam dess yilal yamral abo yimechik betaam newu gilts adrige yasredahewu
ሲግልስ ምን ማድረግ፡አለብን
🙏🙏🙏
ቦርድ ስእሰተም ፊርጂ እንዴት ወደ ታይመር ስሰተም ይቀየራል
I am not recomend this kind of repairing
The cost is too high
Hi teacer temhirteh betam tru new yefrig gas senemola 600 yemefelgewn 134 benemolaw men chiger alwe
it is not allowded to change 600a by 134a.The compressor became damage
መሰልጠን እፈልጋለሁ pls አድራሻህ
telegram የለክም
ትምህርትህ ግልፅ ነው ግን ስለ AC ትምህርት ብታዘጋጅ?
ሰላም
Aref nw bero este ande copreser setak adergo seyestekakele asayegne
👋👋👋👋👋👋👋👋👋
thank you bra
Resistance of S to R=C to R + C to S
ፍርጅ ሐማይቀዘቅዘው ምንሲሆነው
Sltena alechu endy
አረ ቀጣዩን ቪድዮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ድምፅ ብትገልፅልኝ
Arif new bro bertaln. ኮምፕረሰሩ ከ 15 ሰከንድ ቡሃላ የሚዘጋው ለምንድነው? ልኬቱ ትክክል ነው 13ኦም,16ኦም እና 29ኦም ያነባል ሾርት የለውምኦቨር ሎድና ሪሌም ቀይሬ ሞከርኩት ልውጥ የለውም በዳሬክት ይሰራል
Bero Ename Getmoghl meftame ngrokalinda
Betam tecelalh berat lememar zegju nn
ጀግና
Thanks bro
Endez ayinet neger sigetimen normal mekeyer new yalebin weyis lela method ale wedime
ጌች ለምሳሌ 36 እና 44 ካነበበስ
እንድረዳን ፍርጅ የገጠምክና የፈታ ኣሳየን
አሪፍ ነው ወንድሜ በርታልን ለአዲስ ጀማሪ የሚሆን ቪዲዮም ካለ ልቀቅልን አንድ ፍሪጅ ተበላሽቶ ሲመጣ ከየትና እንዴት መጀመር እንዳለብን አሳየን...ሌላው ስለ ovenም አሳየን አመሠግናለሁ
እንደቀናነትህ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ከሀብት ጋር ይስጥህ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው በርታ ካሰብክበት ያድርስህ ከፍዬ የማላገኘውን ትምህርት አውቄያለሁ ያውም ክፍለሀገር ላለን ልጆች
ልዩ የማስተማር ችሎታ ነው ያለህ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ
Wow, it is amazing, Geacho keeps on.
betam arif sira new berta wendime
ዋው ምርጥ ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቶሎ ልቀቅልን
Thanks our brother berta
እናመሠግናለን በረታ አዳዲስ ስራዎችን ከትልቅ ❤
ማብራሪያ በጣም ጥሩና ግልጽ ነው ፡በዝህ ቀጥልበት
በጣም ጥሩና ቅን ቸር ሰው ነህ፡ አመሰግናለሁ ፡በርታ
አሪፍ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
በጣም አሪፍ ትምህርት
ነገር ግን አጭር ስልጠና የት ይሰጣል እባካችሁ የት እዳለ ብትተባበሩኝ .
ጌች አሪፊ ገለፃ ነዉ በርታ what is the problem of compresser sound? how to fixed compresser sound?
Selia comperasare arfi vedeo sera banatehi
types of short circuits in single phase circuit is Line to Ground and Line to Neutral
ጌች በጣም ትለያለህ በርታልን
Thank You Brother!
good presentation bro keep it up
Afire nw bro ketelebet eski sel oven &boiler gas stov & Baker machine sera
እናመሰግናለን
wowwww
ጎበዝ በርታ
great work bro thank u alot
Thanks 🙏👍
ፈጣሪ ይባርክሕ ጀግና ትለያለሕ
thank you my bro keep it up.
Ok thanks
Thanks
thanks bro ine balimoya negn yemitakerbachew neger arif nachew berta wendime le sawoch share maregik tiru naw
ፍረጅ ኮምፖረሠር ሣይዝ በምን ነው የምናቀው ማለቴ 1/2 or 1 or more
እኔም ተቸግሬለሁ በረዶቤቱ ግማሹ ይይዛል ወዲያው ይቀልጣል ቅዝቃዜ ግን አለው የምን ችግር ነው ወድሜ
ፍሪጀ መብራት ጠፍቶ ቆይቶ ሲመጣ በደብደባ ነው የሚነሳው የምን ችግር ነው
bizegeyim alarefedikum biye tesfa aderigalewu wedime Eyesus yibarih class kemimarewu yibelit eyeredagn yalewu yanite video new Amesegnalewu sile melikaminetih.erejim edimena tena lanitena lebeseteseboch temegnewu eyesus masitewal tibeb ena ewuket yichemirilih tebarek
Thanks bro
Frez Siltena mewsed efelgaleh ena enante misetu kehone weym mitakew bota kale tekumegn
0961284805
በርታ ወንድም
Which kind of lubricant can i used for this compressor?
Berta🥰🥰🥰
በርታልን you are blessed አድራሻህን የት ላግኝ? ላይቱ ብቻ የሚበራ ግን የማያቀዘቅዝ houses 160literra ፍሪጅ ነበር። የት ነው የምትሰራው? ስልክ ፃፍልኝ
0961284805
Gech ፍሪጅ ስንት ሊትር እንደሆነ በምን እናውቃለን ምን ላይ ነው ማወቅ የሚቻለው ?
ere thank you
እናመሰግናለን
ወንድማች እጅግ እናመሠግናለን
Ok thanks
enamesegnalen gechiye
እናመሰግናለን ጌቾ
bertalin betaam dess yilal yamral abo yimechik betaam newu gilts adrige yasredahewu
ሲግልስ ምን ማድረግ፡አለብን
🙏🙏🙏
ቦርድ ስእሰተም ፊርጂ እንዴት ወደ ታይመር ስሰተም ይቀየራል
I am not recomend this kind of repairing
The cost is too high
Hi teacer temhirteh betam tru new yefrig gas senemola 600 yemefelgewn 134 benemolaw men chiger alwe
it is not allowded to change 600a by 134a.
The compressor became damage
መሰልጠን እፈልጋለሁ pls አድራሻህ
0961284805
telegram የለክም
ትምህርትህ ግልፅ ነው ግን ስለ AC ትምህርት ብታዘጋጅ?
ሰላም
Aref nw bero este ande copreser setak adergo seyestekakele asayegne
👋👋👋👋👋👋👋👋👋
thank you bra
Resistance of S to R=C to R + C to S
ፍርጅ ሐማይቀዘቅዘው ምንሲሆነው
Sltena alechu endy
አረ ቀጣዩን ቪድዮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ድምፅ ብትገልፅልኝ
Arif new bro bertaln.
ኮምፕረሰሩ ከ 15 ሰከንድ ቡሃላ የሚዘጋው ለምንድነው? ልኬቱ ትክክል ነው
13ኦም,16ኦም እና 29ኦም ያነባል ሾርት የለውም
ኦቨር ሎድና ሪሌም ቀይሬ ሞከርኩት ልውጥ የለውም
በዳሬክት ይሰራል