ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያቀረብከው ቪዲዮ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ሊንኬጅ (Linkage) የሚለውን ቃል አርም፡፡ ለዚህ ቦታ ትክክለኛው ቃል ሊኬጅ (Leakage) ነው፡፡ በነገራችን ላይ ይህ በብዙ ሰዎች የተለመብደ ችግር ነው፡፡
ገለፃህ ችሎታ ጋር ነው ቀጥልበት ወንድሜ
አመሰግናለሁ ተመችተኛል ወንድሜ
ሀይ ብራዘር ቲሊግራም ቻናልህን እና ቪደዎዎች ያለባቸው
በረዶቤቱተበሣአበጠ
sile mulu refrigerator Antega maxche bimars minail wach/birr ixeyiqegnal
Berta ewket wenz yashageral
የጋዝ መጠንና የዘይት አሞላል ብትነግሩኝ
Wendemachen beretalen sele condenser akeyeayerena sel beredo megagerebenen solev lemadereg stepun betasayen temechetognal berta
የካፒለሪ አቀያየር እንዴት ነው ?
Betam arfe new berta
gobez temechtognal
Kale fun system yemiser fridge beredo betu eyesera ketach yalew alsera sil mndn new mnadergew
ጋዝ መሙላት
የት ልናገኝ ህ እንችላለንን ?
ወንድሜ የፍራጅ ወይም የልብስ ማሸን መለዋወጫ በአዲስ አበባ የነው የሚሸጠው
Senga tera
Gobez berta. (Not linkage. leakage.)
Well done
evaporate ውስጥ ዘይት ገብቶ መስመሩን ሲዘጋው እንዴት ማስከፈት ይቻላል???
vacum madereg
ኢቫፖሬተር ሊንኬጅ አትበል ሊኬጅ በል
ያልተፈታ ፍሪጅ ፈትተን ያለውን ችግር ቀርፈን የምንገጥምበትን ሂደት ብታሳዬን ደስ ይለኛል ለሁሉም አመሰግናለሁኝ?።
ወንድሜ ዕውቀትህን ያለምንም መሰሰት ለኛ በማካፈልህ ከልብ እያመሰገንኩ ኢቫፖሬተር ለሲልድ ሪፍሪጂተር ሲጠቀለል የሚያሳይ ቪዲዬ ካለህ ብትለቅ አመሰግናለሁ ።
And frij moteru beye 5 dekeka sezega taymer and geze becja berek seyaderg beredo be2 dekeka wes yekeltal lemendenew
Overload