ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአገልግሎት ቀናቶችእሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶችአድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Eshi
እናመሰግናለን በካውንስል አገልግሎት ለማማከር በምን ማግፕት ይቻላል ?
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ። እኔ ሃይማኖቴ ሌላ ነው ግን እነዚህን ትምህርቶች መካፈል እችላለሁ መጥቼ?
@@MMMM-zx6gf Facebook ላይ Inbox ያድርጉልን።
@@selamawitkebede4112 በሚገባ ይችላሉ።
ወይኔ እሄ ሰውዬ ደስ ሲል እያዝናና እያሳቀ ድንቅ ትምህርት ነወ የሚያስተምረው በእወነት ዘመንኸ ይባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው እግዛቤር አብዝቶ ይባርክ
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
እግዛቤር❌እግዚአብሔር✅የአባቴ ስምህን ስትጽፍ እንደዚህ ጽፍ እግዚአብሔር ብለ ጨረሰ በ7 ፊደል መጻፍ አለበት።❣️✅
Tekekl
የኔ እህት ሕይወት በሌለው በለስላሳ አንደበት ተማርከሽ ከሃይማኖትሽ እንዳትወጭ ተጠንቀቂ ማቴ 7 : 15 ተመልከች ሲቀጥል ማቴ 23...
እኔ የአንተን የምታስተምረውን ትምህርት እንደ ውሃ ነው የምጠጣው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ትዳር ሳልገባ ይህን ትምህርት ለመስማት እግዚአብሄር አበቃኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
Me to sis❤️🙏
Mare ewunt new
beka agebahush
@@tsehayenegash8394 HAHAHAHAHAHA
እኔም በጣም ነው የምወደው ♥️
በእውነት ለዚህ ትውልድ ደርሰህለታል ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ። የሀገራችን ዜጎች በተዛባ የትዳር አመራረጥ መርህ ትዳር አልባዎች አየበዙ መጥተው ነበር ። በተለይ ሴቶች ጡንቻ ያለው፣ቁመና ያለው ፣ገንዘብ ያለው፣መኪና ያለው እና ወንዶችደግሞ መልኳ ቆንጆ የሆነ ቁመናዋ የሚምር ወዘተረፈ የሆነ ተራ ነገር እያበዙ የሰውን ልጅ መልካም አስተሳሰብ እና እውቀትን ዋጋ እያሳጡት ነበር። እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ተምሮ መጋባት መታደል ነው።
I am orthodox but I like you the way you talk you are so funny 😆 🙏👏👏👏
በዛው ጌታን እንደ ግል አደኝ አደረግና ተቀበል ኢየሱስ ያድናል ?
@@qdvqdbwdbwfqfb5633 ኦርቶዶክስ ጌታ የለውም ብለህ ታስባለህ/ሽ? ፓስተር ቸሬን ጠይቅ በደንብ ያስተምራል:: መዳፈር ጥሩ አይደለም::
ቸሬ በብዙ በጌታ ፍቅር የምወድህፀጋ ይብዛልህ
ከእግዚአብሔር ጋር የላችሁን ቁርኝት አስተካክሉ፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለክፉ አሳልፎ አይሰጣችሁም አሜን !!keep it up men, i like your lesson!! you are the best!!
Amen 🙏🏽
ጌታ ፀጋህን ያብዛው የጌታ ሰው። እውነት ስንት ያማረ ነገር እያ ለ የፈረንጅ አገር አንቆ መከሬ ማየት ለሁላችንም ጌታ ይግለጥልን።አሜን
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው ፖስተር ቸሬ
Ameeen
Amn
ማርያምን ቸሩ እኔ ግን በእካባቢ ያለው ነው ዳግም ላልነሳ ልቤን ስብሮ የሂደው እውነት እልሀለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪን የሚፈራ ስውን የሚያከብር ስጥቶኛል እግዚአብሔርም ዳግም ልጁ አደረገኝ አሁን እጅግ በጣም ደስተኚ ነኝ በእግዚ አብሔር ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏❤🌹💪
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ የተባረከ ትዳር ሰቶኛል፣ ጆዬዋ ሁሌም እወድሀለው የልጆቼ አባት ደስታህ ሙሉ ይሁንል እኔን ሙሉ እንዳደረከኝ።
❤❤
እግዚያብሄር ይሰጥህ እኔ ኦርቶዶክሰ እምናት ተከታይ ነኝ ያንተን ትምህርት ግን በጣም ነው የወደድካው አሁንም እግዚያብሄር ጰጋህን ያብዛልህ
ጉድ የሚያስብል አስገራሚ ድንቅ በጥበብ የተሞላ ትምህርት ነው! ፓስተር ቸሩ በጌታ ፍቅር እንወዳለን ተባረክህ!❣️✅
ፓስተር አንተ እኮ ልዩ ነህ የማይጠገብ ትምህርት ተባረክ
አንተን በጊዜዉ እና በሰአቱ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ሰቶሀል ልኡሉ እግዚያብሔር!! በጣም ነዉ ምወድ! ፀጋዉ ያለመጠን ይብዛልህ::
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፓስተር ቸሬ ትምርት ጴንጤን እንዳከብር ያረገኛል ቡዙዎች እንዳ ፓስተር ቸሬ አይደሉም ሁሌም ኦርቶዶክስን ይሳደባሉ ከእኛ ዉጪ ለላ ጨለማ ይላሉ ፓስተር ቻሬ ግን የሰዉን ያከብራል የእራሱን ያስተምራል ክበር ፓስታርዬ 😘
አንተን ለትውልዱ ያስነሳ እግዚአብሄር ይባረክ ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ብዙ ማወቅ ሆኖልኛል🙌🙏😍
እግዚአብሄር ይባርካል እንጂ አይባረከም ፈጣሪ መሆኑን አንዘንጋ ! እኛ ልናመሰግን ፈጣሪ ሊመሰገን እኛ ልንባረክ እግዚአብሄር ሊባርከን ነው እንጂ ማነው ፈጣሪን የሁሉ ጌታን ሚባርከው ?
ወርቅ እኮ ነህ በጣም ታዝናናለህ በጣም ታስተምራለክ አይን ትከፍታለክ በእጥፍ ይጨምርልህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኔ ኦረቶዶክሰ ነኝ ሰለትምህርትህ በጣም ደሰእሚሎ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ምሰጋና ለድግል ማርምልጅ ይሁን ተመሰገን አምላኬ
አሜን ከዐይኔ ላይ ቅርፊት ይናሣ የኔ የሆነውን ማየት ይሁንልኝ 🥰🥰🥰
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን !አንተን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይሁንለት ።አንተንና ቤተሰብህን አብሮህ የሚያገለግሉትንም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ።
የተማር ፣ ገንዘብ እና ውበት አደገኛ ነው ብዙወችን ሽውደውታል እኔ አይቻለሁ ። ጸጋ ይብዛልህ
ሰምቸ ሰምቸ ያማልጠግብ ነ ያንተን ትምህርት ምን አይነት ይትባረክ ነህ 💖❤💖👌
Wow!!! የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምረበታለው ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ😍
ፓስተር ባንተውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ እያወራን ነው ስሙ ይባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ ሲመቸኝ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
አሜን በኢየሱስ ስም ከዓይኔ ላይ ቅርፍት ይውደቅ የኔ የሆነውን እንደይ ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርት ልዩ ነው
እድለኛ ነኝ ትምህርትህን በዚህ በመስማቴ ፣ ቸሬ ዘመንህ ይለምልም
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተጠቅሞብሃል እውነት 👏
ስለ ቃሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ🙏
አንተ ግሩም የጌታ ባሪያ የቅዱሳን ..... ምን ልበልህ ቃል አጣዉ ጌታን ሁል ጊዜ የምታስተምራቸዉ አ ጠገብ ያሉ የታደሉ ናቸዉ:: እኛም በሩቅ ያለን ትምህርቶችህ እንዲደርሱን በርታልን ጌታ የማይቆጠር እድሜ ይቸርህ
እግዛብሔር አብዝቶ በረከት ይስጥክ ፓስተር ተባረክክ ያገልግሎት ዘምንክ ይባረክ
ሰላምህ ይብዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
#ተባረክ-ፓስተር ።
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
ፍቅር የሆንክ ሰውየነብስ ምግብ ነህ እወድሀለሁእረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምሮችህን እኔ ሁሌም እከታተላለሁ አክባሪው ያክብርልን ቸርየ
ፖስተርዬ አንተ የተባረክ የወጣቶች አባት ዘመንህ ይለምልም
ዉይ ቸርዬ ጌታ ብረክ ያርግህ ዉድድድ:ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይለቀቅብህ ተባረክ በብዙ
ቸርዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድረግ በብዙ ትልቅ ትምህረት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በኔ ዘመን እግዚአብሔር አተን ስለስጠን !!!!ክፉ አይካህ የስማ ይውደዱህ በነገር ሁሉ ተከናወን በብዙ አፍራ ተባረክ
ፓሰተር አንተ በምታሰምረው ትምህረቶችክ ተመሬያለሁ እኔ አላገባሁም ጓደኛም የለኝም ጌታ ከሰደት ሰመለሰ የምተሆነኝን የኔ ያላትን እንደ ሚሰጠኝ ተሰፋ አደረጋለሁ ጌታ ኢየሱሰ በህይወቴ በንሮይ በቤት በመልካም የሆነችውን ለኔ ያላትን የትዳረ አጋሬ እዲሰጠኝ ፀሊይለኝ ፓሰተር አደራ ሳወዲ ነው ያለሁት በቅርቡ ወደ ሀገሬ ለመገባት አሳቡ
አረ ቃላት አጠረኝ እግዚያብሔር በሔድክበት ሁሉ መጉስ ይሁንሕ ውይ ጌታ እድሜና ጤና እስከነቤተስቦችሕ ይስጥህ
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
አይኔ እንዲከፈት ረድተኸኛል😳😳😳አመሰግናለሁ ፖስተር ቸሬ👏👏👏 ዘመንህ ይለምልም
ቸሬ አድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ
በሳቅ ጀምረው በሳቅ ጨረስኩ ትምህርትህን ቃላት የለኝም ለመግለፂ ተባረክ
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን በአንተ ትውልድ እየታደገ ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ቸርዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የአንቴን ት ት መማር ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ በእውነት ትዳር አለመያዝ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይባርክህ የትውልድ አባት ሁን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ምለው ቃል የለኝም የዘላለም አምላኬ ፈፅሞ ይባረክህ ከዝ በፍት ከማይሆናኝ እጮኝነት ጋር ሕይወቴን ስያባለሽ ነበር አሁን ግን መንገዱን ተማረኩ 🖐🙌🙌🙏🙌🙌🙏🙏🙌🙏🙌🤲🤲🤲💯💯💯💯✅💯✅💯💯✅💯✅💯✅💯📖📖📖🤲📖✅📖📖💯📖💯📖💯📖
አይገርምም የብዙዎቻችን ስተት የሩቅ መመኘቱ ነው ለካ!... የርቀት ጓደኝነት ነው የጎዳን። በጥንቃቄ ስለሚቀርቡን እውነተኛ ማንነታቸውን መለየት ከባድ ነበር። አንተ ለኛ መስታወት ነህ እኔ በግሌ በትንሽ ቀን ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ።ደሴ ናልን🙏🙏🙏
SIWODIHIK PASTERIYE.........zemenih yibarek, i love you beyond words, coz u r talking reall things, watching you beyon my religious
እግዚአብሄር ሺ ያርግህ እንድዚህ ልቤን ሀሴት እንዲሰማው ስለምታረግ ተባረክ❤️
Amen
አቤት ትምህርቶችህ ለሰው ልጅ በደንብ ይገነባሉ 😘
ኮተት ከማግባት አርፎ መቀመጥ ይሻላል ኮተት ማለት ቤት,መኪና,ገንዘብ !!!!ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!!
Mese Enen agibign 😝
Fasiteriye Wudi ye Abate jagina biruki Nek Zemenik Hiwotik Agiligilotik yibarek tsegawun yabizalik Yichemerilk Atigedebi be timrti betam tebariyalewu Tebareki bebizu
ተባረክ ቸርዬ የ እግዝአብሔር ሰው
Amen Amen Amen thank you pastor your blessed
Eney ortodo,x negh yante temehert gen betam yetasere aemro tefetaleh zemeneh yebarek
Amen thank you lord
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልን እየሱስም ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ክብር አለኝ በእውነት
Amlake Hoye Lene yehonewun endaye erdagn!! Amen Amen!
Pastor Cheriyyeeee ተባረክ በዘመንህ ጌታ ክብር አብዝቶ ይጨምርልህ።
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ አንተን ስለሰጠን።❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ በርታ ፀጋ ይብዛልህበየ አቢያተ ክርስቲያኑ ያሉ የጋብቻ አስተማሪዎች እንዳንተ እንዲህ በግልፅነት ቢያስተምሩ ኖሮ የፍቺ ጥያቄ ባልበረከተ ነበር ተጋቢዎችም በትዳራቸው ደስተኞች በሆኑ...
ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው ፓስተር ቸሬዬ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
Hooooo Jesus thank you pastor
You are Amazing at teaching 🙏🏽✝️❤️
ይጨምርልክ
አቤት ፓስተር ቸሬን እኮ ሰው ብሎ ዝም ሳይሆን የሰው መልአክ ነው
ቸርዬ እ/ር ይባርክህ።
ተባርከሀል ፓስተር ቸሬ
ፓ/ር ቸሬ እየጣፈጠኝ ቶሎ ያለቀብኝ ስብከት😍😍😍
ሰላም ላንተ ፓስተር ጥያቂ አለኝ እኔና እጮኛኤ ተራርቀን ነው ያለነው ሁለታችንም ከአገር ውጭ ነን ስለዚህ ምን ታስተምረናለህ 🙏🙏🙏🙏 ትምህርቶች በጣም ሚያንፁና ህይወት የሚዘሩ ናቸው አባቴ ፀጋውን ያብዛልህ
ኡኡፍፍ ተባረክ በብዙ ስወድህ እንኳንም ሳላገባ ባንተ ጌታ ተናገረኝ ጌታ ይባረክ
Weldone PASTOR. you're real 💯 👌 and honest, right person on the right profession. ✅. Keep preaching 👏 pure of the word 👏 of God. God bless you 🙏 my brother. FROM AUSTRALIA 🇦🇺
Amen keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek.
Tebarek wid wendimachin ewnet new. Beredo hager lememtat bilew bizuwoch dib belewal. Yebizwochin hiwot eyaterefk new tebarek
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ።
አቤት ሰውድ በብዙ ተባረክ ያንተ ይሆነ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen geta yibarek tebarek ameen tebareku ameen
Fetari ybark
I am orthodox but I like this guy and all is true about him
But the way he undemined educated persons is not fair
Chere tebarekilign.
ጌታ ዪበረከ
Pastor Chari blessed
God bless you pastor
እያሳሳቁ መርፌ መውጋት ድሮም ይመቸኝ ነበር። ጌታ ይባርክህ !!
ልክ ልካችንን በእግዚአብሔር ቃል ስለምትናገረን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በተለይ በአይን በስጋ እይታ ቀላል አልተዘባነንም እኛ የሰራን ይመስል ልባችን እልከኛ ጠማማም ነበር። ይማረን ብለን አልፈናል
አሜንአሜንአሜን.ጌታ.ኢየሱስ.ይባረክተባረክ
GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤ 💖 ✨ ♥ 🙌 🙏 ❤ 💖 ✨ ♥ 🙌 YOU AND YOUR FAMILY AND FRIEND'S
Egziabhier ledawit ende lbe endalew ante dmo lenie endelbe neh. Enie ortodoxs negn y'deacon henok haile, yantena y'doktor wedaje meharena tmhrtna mkroch yketatelalew betam tleyalachu ewnetegoch sebakiwoch yegziabhier lijoch nachu. Egziabhier KERI zebenachu ybark.
Wiy Paster Chere Tebarekilin Geta Bizu Zemen Yichemerilk❤
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው / እኔ በሶሻል ሚዲያ ከባድ ፍቅር ውስጥ ገብቼ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኔ ያልሆነውን አንድም ቀን አይቼ የማላውቀውን ሰው በማፍቀሬ ተጎዳው አሁን ግን ትልቅ ትምህርት ተምረው ፍቅር በምድር እንጂ ባየር ከእንግዲ አይሆንም 🔥
ኸረ የሶሻል ሚዲያ ፍቅር ባውን ሰአት ይሻላል በአካል ማ አሳበዱንኮ
ትክክል ሳሻል ሚድያ በፍፁም የማይታመን 😔
Pastor chare geta yesus yibark🙏🙏
This is amazing!! Wonderful Pastor
Kesemay aymetam
የአገልግሎት ቀናቶች
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Eshi
እናመሰግናለን በካውንስል አገልግሎት ለማማከር በምን ማግፕት ይቻላል ?
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ። እኔ ሃይማኖቴ ሌላ ነው ግን እነዚህን ትምህርቶች መካፈል እችላለሁ መጥቼ?
@@MMMM-zx6gf Facebook ላይ Inbox ያድርጉልን።
@@selamawitkebede4112 በሚገባ ይችላሉ።
ወይኔ እሄ ሰውዬ ደስ ሲል እያዝናና እያሳቀ ድንቅ ትምህርት ነወ የሚያስተምረው በእወነት ዘመንኸ ይባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው እግዛቤር አብዝቶ ይባርክ
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
እግዛቤር❌እግዚአብሔር✅የአባቴ ስምህን ስትጽፍ እንደዚህ ጽፍ እግዚአብሔር ብለ ጨረሰ በ7 ፊደል መጻፍ አለበት።❣️✅
Tekekl
የኔ እህት ሕይወት በሌለው በለስላሳ አንደበት ተማርከሽ ከሃይማኖትሽ እንዳትወጭ ተጠንቀቂ ማቴ 7 : 15 ተመልከች ሲቀጥል ማቴ 23...
እኔ የአንተን የምታስተምረውን ትምህርት እንደ ውሃ ነው የምጠጣው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ትዳር ሳልገባ ይህን ትምህርት ለመስማት እግዚአብሄር አበቃኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
Me to sis❤️🙏
Mare ewunt new
beka agebahush
@@tsehayenegash8394 HAHAHAHAHAHA
እኔም በጣም ነው የምወደው ♥️
በእውነት ለዚህ ትውልድ ደርሰህለታል ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ። የሀገራችን ዜጎች በተዛባ የትዳር አመራረጥ መርህ ትዳር አልባዎች አየበዙ መጥተው ነበር ። በተለይ ሴቶች ጡንቻ ያለው፣ቁመና ያለው ፣ገንዘብ ያለው፣መኪና ያለው እና ወንዶችደግሞ መልኳ ቆንጆ የሆነ ቁመናዋ የሚምር ወዘተረፈ የሆነ ተራ ነገር እያበዙ የሰውን ልጅ መልካም አስተሳሰብ እና እውቀትን ዋጋ እያሳጡት ነበር።
እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ተምሮ መጋባት መታደል ነው።
I am orthodox but I like you the way you talk you are so funny 😆 🙏👏👏👏
በዛው ጌታን እንደ ግል አደኝ አደረግና ተቀበል ኢየሱስ ያድናል ?
@@qdvqdbwdbwfqfb5633 ኦርቶዶክስ ጌታ የለውም ብለህ ታስባለህ/ሽ? ፓስተር ቸሬን ጠይቅ በደንብ ያስተምራል:: መዳፈር ጥሩ አይደለም::
ቸሬ በብዙ በጌታ ፍቅር የምወድህ
ፀጋ ይብዛልህ
ከእግዚአብሔር ጋር የላችሁን ቁርኝት አስተካክሉ፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለክፉ አሳልፎ አይሰጣችሁም አሜን !!keep it up men, i like your lesson!! you are the best!!
Amen 🙏🏽
ጌታ ፀጋህን ያብዛው የጌታ ሰው። እውነት ስንት ያማረ ነገር እያ ለ የፈረንጅ አገር አንቆ መከሬ ማየት ለሁላችንም ጌታ ይግለጥልን።
አሜን
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው ፖስተር ቸሬ
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
Ameeen
Amn
ማርያምን ቸሩ እኔ ግን በእካባቢ ያለው ነው ዳግም ላልነሳ ልቤን ስብሮ የሂደው እውነት እልሀለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪን የሚፈራ ስውን የሚያከብር ስጥቶኛል እግዚአብሔርም ዳግም ልጁ አደረገኝ አሁን እጅግ በጣም ደስተኚ ነኝ በእግዚ አብሔር ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏❤🌹💪
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ የተባረከ ትዳር ሰቶኛል፣ ጆዬዋ ሁሌም እወድሀለው የልጆቼ አባት ደስታህ ሙሉ ይሁንል እኔን ሙሉ እንዳደረከኝ።
❤❤
እግዚያብሄር ይሰጥህ እኔ ኦርቶዶክሰ እምናት ተከታይ ነኝ ያንተን ትምህርት ግን በጣም ነው የወደድካው አሁንም እግዚያብሄር ጰጋህን ያብዛልህ
ጉድ የሚያስብል አስገራሚ ድንቅ በጥበብ የተሞላ ትምህርት ነው! ፓስተር ቸሩ በጌታ ፍቅር እንወዳለን ተባረክህ!❣️✅
ፓስተር አንተ እኮ ልዩ ነህ የማይጠገብ ትምህርት ተባረክ
አንተን በጊዜዉ እና በሰአቱ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ሰቶሀል ልኡሉ እግዚያብሔር!! በጣም ነዉ ምወድ! ፀጋዉ ያለመጠን ይብዛልህ::
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፓስተር ቸሬ ትምርት ጴንጤን እንዳከብር ያረገኛል ቡዙዎች እንዳ ፓስተር ቸሬ አይደሉም ሁሌም ኦርቶዶክስን ይሳደባሉ ከእኛ ዉጪ ለላ ጨለማ ይላሉ ፓስተር ቻሬ ግን የሰዉን ያከብራል የእራሱን ያስተምራል ክበር ፓስታርዬ 😘
አንተን ለትውልዱ ያስነሳ እግዚአብሄር ይባረክ ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
ብዙ ማወቅ ሆኖልኛል🙌🙏😍
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
እግዚአብሄር ይባርካል እንጂ አይባረከም ፈጣሪ መሆኑን አንዘንጋ ! እኛ ልናመሰግን ፈጣሪ ሊመሰገን እኛ ልንባረክ እግዚአብሄር ሊባርከን ነው እንጂ ማነው ፈጣሪን የሁሉ ጌታን ሚባርከው ?
ወርቅ እኮ ነህ በጣም ታዝናናለህ በጣም ታስተምራለክ አይን ትከፍታለክ በእጥፍ ይጨምርልህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኔ ኦረቶዶክሰ ነኝ ሰለትምህርትህ በጣም ደሰእሚሎ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ምሰጋና ለድግል ማርምልጅ ይሁን ተመሰገን አምላኬ
አሜን ከዐይኔ ላይ ቅርፊት ይናሣ የኔ የሆነውን ማየት ይሁንልኝ 🥰🥰🥰
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን !
አንተን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይሁንለት ።
አንተንና ቤተሰብህን አብሮህ የሚያገለግሉትንም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ።
የተማር ፣ ገንዘብ እና ውበት አደገኛ ነው ብዙወችን ሽውደውታል እኔ አይቻለሁ ። ጸጋ ይብዛልህ
ሰምቸ ሰምቸ ያማልጠግብ ነ ያንተን ትምህርት ምን አይነት ይትባረክ ነህ 💖❤💖👌
Wow!!! የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምረበታለው
ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ😍
ፓስተር ባንተውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ እያወራን ነው ስሙ ይባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ ሲመቸኝ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
አሜን በኢየሱስ ስም ከዓይኔ ላይ ቅርፍት ይውደቅ የኔ የሆነውን እንደይ ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርት ልዩ ነው
እድለኛ ነኝ ትምህርትህን በዚህ በመስማቴ ፣ ቸሬ ዘመንህ ይለምልም
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተጠቅሞብሃል እውነት 👏
ስለ ቃሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ🙏
አንተ ግሩም የጌታ ባሪያ የቅዱሳን ..... ምን ልበልህ ቃል አጣዉ ጌታን ሁል ጊዜ የምታስተምራቸዉ አ ጠገብ ያሉ የታደሉ ናቸዉ:: እኛም በሩቅ ያለን ትምህርቶችህ እንዲደርሱን በርታልን ጌታ የማይቆጠር እድሜ ይቸርህ
እግዛብሔር አብዝቶ በረከት ይስጥክ ፓስተር ተባረክክ ያገልግሎት ዘምንክ ይባረክ
ሰላምህ ይብዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
#ተባረክ-ፓስተር ።
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
ፍቅር የሆንክ ሰው
የነብስ ምግብ ነህ እወድሀለሁ
እረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምሮችህን እኔ ሁሌም እከታተላለሁ አክባሪው ያክብርልን ቸርየ
ፖስተርዬ አንተ የተባረክ የወጣቶች አባት ዘመንህ ይለምልም
ዉይ ቸርዬ ጌታ ብረክ ያርግህ ዉድድድ:ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይለቀቅብህ ተባረክ በብዙ
ቸርዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድረግ በብዙ ትልቅ ትምህረት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በኔ ዘመን እግዚአብሔር አተን ስለስጠን !!!!ክፉ አይካህ የስማ ይውደዱህ በነገር ሁሉ ተከናወን በብዙ አፍራ ተባረክ
ፓሰተር አንተ በምታሰምረው ትምህረቶችክ ተመሬያለሁ እኔ አላገባሁም ጓደኛም የለኝም
ጌታ ከሰደት ሰመለሰ የምተሆነኝን የኔ ያላትን እንደ ሚሰጠኝ ተሰፋ አደረጋለሁ ጌታ ኢየሱሰ በህይወቴ በንሮይ በቤት በመልካም የሆነችውን ለኔ ያላትን የትዳረ አጋሬ እዲሰጠኝ ፀሊይለኝ ፓሰተር አደራ ሳወዲ ነው ያለሁት በቅርቡ ወደ ሀገሬ ለመገባት አሳቡ
አረ ቃላት አጠረኝ እግዚያብሔር በሔድክበት ሁሉ መጉስ ይሁንሕ ውይ ጌታ እድሜና ጤና እስከነቤተስቦችሕ ይስጥህ
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
አይኔ እንዲከፈት ረድተኸኛል😳😳😳አመሰግናለሁ ፖስተር ቸሬ👏👏👏 ዘመንህ ይለምልም
ቸሬ አድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ
በሳቅ ጀምረው በሳቅ ጨረስኩ ትምህርትህን ቃላት የለኝም ለመግለፂ ተባረክ
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን በአንተ ትውልድ እየታደገ ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ቸርዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የአንቴን ት ት መማር ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ በእውነት ትዳር አለመያዝ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይባርክህ የትውልድ አባት ሁን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ምለው ቃል የለኝም የዘላለም አምላኬ ፈፅሞ ይባረክህ ከዝ በፍት ከማይሆናኝ እጮኝነት ጋር ሕይወቴን ስያባለሽ ነበር አሁን ግን መንገዱን ተማረኩ 🖐🙌🙌🙏🙌🙌🙏🙏🙌🙏🙌🤲🤲🤲💯💯💯💯✅💯✅💯💯✅💯✅💯✅💯📖📖📖🤲📖✅📖📖💯📖💯📖💯📖
አይገርምም የብዙዎቻችን ስተት የሩቅ መመኘቱ ነው ለካ!... የርቀት ጓደኝነት ነው የጎዳን። በጥንቃቄ ስለሚቀርቡን እውነተኛ ማንነታቸውን መለየት ከባድ ነበር። አንተ ለኛ መስታወት ነህ እኔ በግሌ በትንሽ ቀን ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ።ደሴ ናልን🙏🙏🙏
SIWODIHIK PASTERIYE.........zemenih yibarek, i love you beyond words, coz u r talking reall things, watching you beyon my religious
እግዚአብሄር ሺ ያርግህ እንድዚህ ልቤን ሀሴት እንዲሰማው ስለምታረግ ተባረክ❤️
Amen
አቤት ትምህርቶችህ ለሰው ልጅ በደንብ ይገነባሉ 😘
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
Ameeen
ኮተት ከማግባት አርፎ መቀመጥ ይሻላል ኮተት ማለት ቤት,መኪና,ገንዘብ !!!!ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!!
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
Mese Enen agibign 😝
Fasiteriye Wudi ye Abate jagina biruki Nek Zemenik Hiwotik Agiligilotik yibarek tsegawun yabizalik Yichemerilk Atigedebi be timrti betam tebariyalewu
Tebareki bebizu
ተባረክ ቸርዬ የ እግዝአብሔር ሰው
Amen Amen Amen thank you pastor your blessed
Eney ortodo,x negh yante temehert gen betam yetasere aemro tefetaleh zemeneh yebarek
Amen thank you lord
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልን እየሱስም ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ክብር አለኝ በእውነት
Amlake Hoye Lene yehonewun endaye erdagn!! Amen Amen!
Pastor Cheriyyeeee ተባረክ በዘመንህ ጌታ ክብር አብዝቶ ይጨምርልህ።
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ አንተን ስለሰጠን።❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ በርታ ፀጋ ይብዛልህ
በየ አቢያተ ክርስቲያኑ ያሉ የጋብቻ አስተማሪዎች እንዳንተ እንዲህ በግልፅነት ቢያስተምሩ ኖሮ የፍቺ ጥያቄ ባልበረከተ ነበር ተጋቢዎችም በትዳራቸው ደስተኞች በሆኑ...
ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው ፓስተር ቸሬዬ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
Hooooo Jesus thank you pastor
th-cam.com/channels/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w.html
You are Amazing at teaching 🙏🏽✝️❤️
ይጨምርልክ
አቤት ፓስተር ቸሬን እኮ ሰው ብሎ ዝም ሳይሆን የሰው መልአክ ነው
ቸርዬ እ/ር ይባርክህ።
ተባርከሀል ፓስተር ቸሬ
ፓ/ር ቸሬ እየጣፈጠኝ ቶሎ ያለቀብኝ ስብከት😍😍😍
ሰላም ላንተ ፓስተር ጥያቂ አለኝ
እኔና እጮኛኤ ተራርቀን ነው ያለነው ሁለታችንም ከአገር ውጭ ነን ስለዚህ ምን ታስተምረናለህ 🙏🙏🙏🙏 ትምህርቶች በጣም ሚያንፁና ህይወት የሚዘሩ ናቸው አባቴ ፀጋውን ያብዛልህ
ኡኡፍፍ ተባረክ በብዙ ስወድህ
እንኳንም ሳላገባ ባንተ ጌታ ተናገረኝ ጌታ ይባረክ
Weldone PASTOR. you're real 💯 👌 and honest, right person on the right profession. ✅. Keep preaching 👏 pure of the word 👏 of God. God bless you 🙏 my brother. FROM AUSTRALIA 🇦🇺
Amen keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek.
Tebarek wid wendimachin ewnet new. Beredo hager lememtat bilew bizuwoch dib belewal. Yebizwochin hiwot eyaterefk new tebarek
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ።
አቤት ሰውድ በብዙ ተባረክ ያንተ ይሆነ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen geta yibarek tebarek ameen tebareku ameen
Fetari ybark
I am orthodox but I like this guy and all is true about him
But the way he undemined educated persons is not fair
Chere tebarekilign.
ጌታ ዪበረከ
Pastor Chari blessed
God bless you pastor
እያሳሳቁ መርፌ መውጋት ድሮም ይመቸኝ ነበር። ጌታ ይባርክህ !!
ልክ ልካችንን በእግዚአብሔር ቃል ስለምትናገረን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በተለይ በአይን በስጋ እይታ ቀላል አልተዘባነንም እኛ የሰራን ይመስል ልባችን እልከኛ ጠማማም ነበር። ይማረን ብለን አልፈናል
አሜንአሜንአሜን.ጌታ.ኢየሱስ.ይባረክ
ተባረክ