“ፖለቲከኞች መቼ ነው ወጣቱን ማገዶ ማድረግ ሚያቆሙት?”ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 136

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว +16

    Dr Eersedo Lendebo great Ethiopian. We love you so much.

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +5

    የምናፍቀው ውይይት ተወያዮቹ በጣም ግዜውን የመጠነ ምርጥ ሰዎች ናቸው

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 5 ปีที่แล้ว +2

    Great conversation thank you our brothers keep it up

  • @tibebeadinew
    @tibebeadinew 5 ปีที่แล้ว +1

    This time I hate to watch many programs and shows, but this one is just the only one that I love ❤️ to watch, the reason is being humanly

  • @solomonteshome3739
    @solomonteshome3739 5 ปีที่แล้ว +1

    What a discussion! Many blessings!!!

  • @abass344
    @abass344 5 ปีที่แล้ว +9

    Hello Dr and the program leader , you are doing good. Keep it up! Like it

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว +5

    Long live Hadiay ancient Ethiopians and very truely Ethiopians.

  • @mesfindawit
    @mesfindawit 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ኤርዲሶ እና አቶ ያሬድ እናንተ የፍቅር የህዝብ ድምፅ የደሀው የሰላም ፈላጊው አይን ናችሁ በርቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሚሊዮኖች አብረናችሁ ነን

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว +2

    You guys are so brilliant! Keep up your good job!

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว +27

    ፓለቲከኞች መቼ ነው ወጣቱን ማገዶ ማድረግ ሚያቆሙት ለሚለው መልሱ.... ወጣቱ እንጨት መሆኑን ማሰብ ሲያቆም ነው ። ወጣቱ እየነደደ ፖለቲከኞች ዋየን ይዘው እሳቱ ዳር ይሞቃሉ 😑🤨

  • @sibtadsibtad2040
    @sibtadsibtad2040 5 ปีที่แล้ว +2

    I love it!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว +3

    KEEP IT UP GUYS WE NEED MORE OF YOU TO COME OUT AND SPEACK

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 5 ปีที่แล้ว

    የልጆቻችን ኢትዮጵያ ዉይይት በጣም አሰደሳች እና ምርጥ ግንዛቤ የሚሰጥ ነዉ

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +1

    Who can you approach to change their system. Two is a big number or you can find three more people to join you and create an organization that pressure banks and other organizations to change their systems. It seems like you have the knowledge, but it doesn’t help until it turns in to action. I like your discussion!!!👍

  • @መክትደረሰ
    @መክትደረሰ 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነው።

  • @wushetyefratwutetnewu5439
    @wushetyefratwutetnewu5439 2 ปีที่แล้ว

    Dr Ersedo is vestigial man made human.

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว

    Thank u siir!

  • @infinitycare7623
    @infinitycare7623 5 ปีที่แล้ว

    Waww des yemil weyeyet...👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว

    So nice ur very right sir

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነት brilliant የሆኑ ሰዎች ሀገሬ የማትጠቀምበት እርግማታችን ምን ይሆን? እናንተን የመሰሉ አርቆ አሳቢ እያለ ሀገሪቱ በዚህ ደረጃ መሄድዋ ያሳዝናል እባካችሁ የዜግነት አሻራችሁን ለመጣል ሞክሩ።

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 5 ปีที่แล้ว +12

    እኛ ሀበሾች መኖር ምን እንደሆነ ሳይገባን የዘመን መጨረሻ ቀርቦ ይገኛል፡፡ለሁሉ እንደስራው የሚከፍለው ፈራጁ ኢየሱስ ክርስቶስ በደጅ ነው፡፡
    በኃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ።>> 2ኛ ቆሮንቶስ 13÷5
    ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።>> 1ኛ ጴጥሮስ 4:÷7-8

  • @eskawbass5227
    @eskawbass5227 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበል ደስ ስትሉ

  • @musefikremariam3752
    @musefikremariam3752 5 ปีที่แล้ว

    ሰለም ይብዛላችሁ የናንተን ፕሮግራም በቅርበት ከሚከተለው ወገናችን መሀል አንዱ ነኝ ሁሉም ነገር በጣም ጥሩ ነው አንድ
    ለወንድሜ ዶክተር ኤርሲዶ የምለው ሰው /ተወያዩ /ሀሳብ እየሠጠ በፍፁም መሀል አትግባ ቶሎ ልትቀይረው ባትችልም ሞክረው ።
    ከትልቅ ይቅርታ ጋር

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God Ethiopia has so many distinguished sons such as Eersendo and any others

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 5 ปีที่แล้ว +5

    የድንጋይ ዘመን ያበቃው ድንጋይ ስላለቀ አይደለም። በቃ ድንጋዮችን እንተዋቸው። ወደ ላቀ አስተሳሰብና አሰራር እንግባ። ቅን ፈራጅ እ/ሔር ከቅኖች ጋር ነው። ጨክነን ለእውነት እንወግን። አንፍራ።

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ዕውቀት ዕውቀት የሚሸት ውይይት! እናመሰግናለን!!!ነጻ አወጣናችሁ የሚሉን እራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ሚሊዮነርና ቢሊዮነር ሲያደርጉ ነው ያየናቸው። የትጋ ነው ሌላውን ነጻ ያወጡት? ነጻ አውጭ ነን ብለው የሚያለቃቅሱት ጠመንጃው እጃቸው እስኪገባ ድረስ ነው።

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว +16

    The answer is simple. They will stop when they become human. They have been acting like something else and not sure they know how they are impacting the people (sleep walking). They have ignored the realities in the country. Our young people need employment and education opportunities - we had enough conflicts. Peace and prosperity for Ethiopia. These guys are amazing...keep it up!

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ፈ1ሰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ፈ1ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መግስት ከሰማይ ይላክልን ኢትዮጵያ መግስት የላትም

  • @bellamengesha8064
    @bellamengesha8064 5 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ለፖለቲከኞች ገበያ እናት እስከመቼ ታልቅስ 😭😭😭🙏🙏

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የምል ወይይት ጥያቄም መፈፍትሄዉንም ያካተተሀላፊነት በምሰማዉ መንገድ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว

    Ur great indeed

  • @TM-su2sv
    @TM-su2sv 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተሳሰብ

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว +3

    I respect your positive outlook. I would like u to discuss about keeping university students busy/occupied through out the school year. I am not talking about adding more academic load. Rather, have them get involve in heavy athletics, clubs, volunteering in the community ( like graduation requirement) talent show, festivals, and more. I think they have a lot of unused time at their disposal that they are finding themselves in a place that they shouldn't be.

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 5 ปีที่แล้ว

    amasing !

  • @negedenigatu7771
    @negedenigatu7771 5 ปีที่แล้ว +9

    እነሆ ጥበብ ይፈሳል እኛም ከኒውዬርክ ደርብ እንኮመኩማለን:: አቦ ያደፈጠ ምሁር ወጥቶ የእውቀት ጠበል ይርጭ::የድሮው ትውልድ እኮ በሞቱም ይቀድስ ነበረ "የአድዋን ስላሤ ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው" እንደተባለው

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    የጥላቻ ንግግር በዓለማቀፍ ፍርድ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ስለሆነ ፥ የዘር ንግግር የሚናገር መሪ ወይም የህዝብ ኃላፊን በማስረጃ አስደግፈን መክሰስ የግድ ይለናል!!!ጀምስ ዋት ኖቬሉን የተቀማው ጥቁሮችን አነውሮ የጥላቻ ንግግር በመናገሩ ነው!!!

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 5 ปีที่แล้ว

    From Melbourne, Australia I love you guys!!!!!!
    Such a brilliant and with sense of humour discussion . You make me laugh and broad my mind.
    “Ande laye newu yemikemute”. Love it.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ እየጠቀሱ የበቀል ፖለቲካ የትም አያደርስም!!!የሃሳብ ድሀነት ምልክት ነው!!!

  • @sarasaraki465
    @sarasaraki465 5 ปีที่แล้ว

    አይናቸው የተሽፈነ ገዳዎች ገለው አርደው የጠያቂነት የለንም ማለት ሞኝነት ነው ቅርብ ቀን ለፍርድ ጌታ ያቀርባቸዋል

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    አራጅ የሚያሸንፍበት ፖለቲካ ከዚህ በኋላ የለም!!!እያረዱ መኖር የለም!!!

  • @እዮብሬ
    @እዮብሬ 5 ปีที่แล้ว

    ጠላቶች ቢዋሹ ሀይልህ ብዙ ነው

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 5 ปีที่แล้ว

    Proud to be Tigray

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይቱ እጅግ በጣም አሻጋሪ ነው በሚቀጥለው ይህ ያለገደብ የሚወለደው ሰው ወደዝህ አለም ለመኖር እንጂ ለመቸገር መምጣት የለበትም እንደ ቻይና ህግ ወጥቶ ከሁለት በላይ አንድ ቤተሰብ እንዳይወልድ ተወያዩበት ካለበለዝያ እጥፍ መንጋ ልሆን ይችላል።

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚያቆሙት ወጣቱ ተደራጅቶ ሲማግዳቸዉ ነዉ።

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 5 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ : በኢትዮጵያውያን ላይ አታሟርቱ : ጀነሳይ ተጀምሯል : መፍቴ መፈለግ : ነው ያለባችሁ!!

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    በእንግሊዝኛ አንድ ጥሩ ቃል አለ፤ «ኢኒሺየቲቭ»። ይህን ቃል "በራስ ተነሳሽነት" የሚል ትርጓሜ ሰጥተነዋል። ሆኖም ግን በአማርኛ ሌላ ቅልብጭ ያለ ገላጭ፡ቃል አለ። ይህም «ብድገት» የሚለው ቃል ነው። ስናብራራው፣ ለምሣሌ በመዝገበ ቃላት የምናገኝው «ተበደገ» የሚለው ቃል በስሜት ተነሳ፣ ሠረቀ፣ ዐለለ፣ ወጣ፣ ራሱን አነሳሳ ማለት ነው። ይህን ቃል በሚገ፟ባ፟ (ከራስ ያለውን ማጥበቂያ ምልክት ልብ ይሏል) አብራርተን ብንጠቀምበት ጥሩ ነው። የእኒህ ልሂአቃን መፍትሔ በሙሉ ሊተገበር የሚችለው ብድገት የአለ፟ እንደሆን ነው።

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ስልጣን ላይ ያሉት ማን ነው የህዝብ ጉዲፈቻ ያደረጋቸው? ? ? ማንስ መረጣቸው? ? ? ምርጫ አካሂደው ላሸናፊ እስከሚያስረክቡ ድረስ ባላደራ ናቸው። ስልጣናቸው ከህዝብ የሚመነጭ አይደለም!!! በኢትዮጵያ ታሪክ ከህዝብ የሚመነጭ ስልጣን ገና አልተቋቋመም!!!

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr.Erisedo Lendebo and Mr.Yarede for hour brilliant and use ful message and discussion ethiopia now needs aperson like both of you to take action oriented measure to save gard Ethiopian. Dr.Abiy it team Lemma including Juwar Mohammed are incapable to lead ethiopia and to promote reform l am poltician and founder of new Generation party NGP and l already said in 2015 election poltical party debate the current situation of EPRDF/TPLF through group dynamic theory. So yours proposed solution for Ethiopian current poletical crisis is ideal and best let's take action to realize what you for ward I and NGP party looks aperson like you to lead the party in the country by chance l live in America I can play my best to save Ethiopian from ethinc poltics poltics catastrophic effect s.

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 5 ปีที่แล้ว

    I understand you guys have to make money but how can we watch with tons of ads very often. Don’t you want your watch retention to be longer until the end. I want to hear to the end but keep getting interrupted by unnecessary ads. Don’t be too greedy. Few ads are enough.
    Please spread your ads so we can hear what you are saying.

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam enwedachuhalen. Ketlubet. But don’t interrupt each other.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ የመሃይምን ፖለቲከኞች ነን ባይ ስድቦች የሚከተሉት ናቸው።
    1) ጠባብ
    2) ትምክህተኛ(በ60ዎቹ ትውልድ Shovinist )
    3) አሃዳዊ....
    እነዚህ ንግግሮችና ስድቦች የሚያሳዩን መሃይምነትን ነው።ምክንያቱም ከላይ የተጠቀሱት ግለሰብ ወይም ድርጅት ከፈለጋቸው ህዝብ ከደገፈው መብት መሆናቸውን አለማወቅን ያህል መሃይምነት የለምና ነው። ለማንኛውም ማርክሲዝም አሁን የለም!!!እኛና እነሱ ፖለቲካ በዚህ ዘመን የለም!!!

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr. You absolutely right. The current era is the era of medieval. How does the human race organiz politics bathed on through his race? In this twentieth century, the so-called race should not number one or primary requirement to be fellow politician his country. Politics has an ideology. Anyone who wants to participate in that ideology would like to participate could participate, It means that any one who has interest involving a citizen of the country as well as without qualification for gender, religion, ethnic etc...

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 ปีที่แล้ว

    Dr Abiy and team lemma brought forgiveness, decency and love.
    Few sick people brought crime. This is no one's wish but it's happening.
    Look at your discussion, nothing positive in it. why we need to sorround our self with such tragedy happenings
    Don't you know we are living our words?
    What will happen if we talk only what we achieved? I am sure we will gain our unity and peace if we drop negative news and stick to sensible peacemaking positive words.
    Maybe the way we brought up, our education level and our environment not help. But we can do self development and train our selves.
    Dr Abiy is the wisest humble leader. Tomorrow's Ethiopia will be the roll model of the world. The wise people's dream will come true.

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 5 ปีที่แล้ว

    🤔Self appointed.......true!!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ገና መፈረጅ ሲጀምር አንገቱን ተይዞ እስር ቤት የማይገባበት ምክንያት መንግስት ተብዬው ለትርምስ የቆመ ስለሚሆን ነው!!!

  • @sisay7
    @sisay7 5 ปีที่แล้ว

    Andafta tube should be on Satellite TV which should be heard and seen by all Ethiopian household! instead of those extremist Reyot, Ethio360 or OMN.... God bless you works!!!!

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 5 ปีที่แล้ว

    ሲማር

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ስዎች በጣም ነው የምወዳቸው ግን ዛሬ አናደውኛል ምክንያቱም የሩዋንዳን ታሪክ እየደጋገሙ ሲያወሩ የታሪኩ ባለቤቶች የርሱትን ታሪክ እኛ ለምንድነው ደጋግመን የምንሰማው በጣም ያስጠላኛል ምክንያቱም ስዎች ርዋንዳዊያኑ ከሃላቸው የጣሉትን እኛ ደጋግመን ለምን እንሰማለን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว

    FOR SURE THE NEXT GENARATION GOING TO ASK

  • @Surakinfe
    @Surakinfe 5 ปีที่แล้ว

    አንዳዴ ከፖለቲካ ወሬ ወጣ አድርጉን የልጆቻን ኢትዮጵያ የፓለቲካ ብቻ አይሁን

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ነጻ አውጪ ነኝ ብሎ በውጭ ሃገር በሚሊዮን ዶላር ቤተመንግስት የመሰለ ቤት እየገዛ ፈረንጅን ሲያስደነግጥና ምነው ያንዱ አፍሪካ ሃገር መሪ በሆንኩ ሲያሰኘው፣ ሲያስቀና ነው ያየንው።እስካሁን ያየንው ሃገሩ ቁልቁል የካሮት እየሄደች እሱ ኪሱን የሚያሳብጥ ነው ያየንው። ይህ ም ሳያሳፍረው ለተጨማሪ ጥፋት ራሱን ሲያሰናዳ እያየን ነው። ይህ የት እንደሚያደርሰን እሙን ነው። ሰው ዝም ብሎ የሚሞት ፍጡር አይደለም!!!ተረኛ ዘራፊን ማስዎም የያንዳንዱ ኃላፊነት ነው።

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 5 ปีที่แล้ว

    These are really really good citizens who have very good ideas and advices. But one of the guest spoke untrue statement about Dr Watson being stripped of his nobel prize. He was stripped of so many honors and awards but not the Nobel prize

  • @dougbogale886
    @dougbogale886 5 ปีที่แล้ว

    Very interesting discussion .As you guys say let us reclaim our right back and stand firmly for it.disband the so called nationalist and activist.

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 5 ปีที่แล้ว

    Really interesting...now you guys become impartial and saying tplf tplf

  • @lamrof
    @lamrof 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ሰብኮ በሠላም ከሄደው ይልቅ ጥላቻን የሰበከው ሞገደኛ ያሸንፋል፤ ይህ የታሪክ እውነታ ነው ብለው ያሉት ነገር በጣም ነገር የገረመኝ። እንዲህ ቅልብጭ ብሎ ባላደምጠውም በልቤ የኖረ እሳቤ ነበር። የኦባማ ሚስት ሚሸል ኦባማ "እነርሱ ሲወርዱ እኛ ከፍ እንበል" እያለች ስትደሰኩር ጥላቻንና ክፍፍልን የሚሰብከው ትራምፕ ማርጫውን አሸነፈ። ጠ/ሚ ዓብይ ሠላምን ይዞ ከዛው ጋር ድክመትን ማንጸባረቁ የኢትዮጵያ ጥፋት ሊሆን ይችላል። ይህ እንዳይሆን ለውጡን የደገፈው ኢትዮጵያዊ በብድገት ጠንካራ የፖለቲካ ተቋማትን ማደራጀት ይኖርበታል። የእድሉ ግርባብ ሳይዘጋ ኢትዮጵያ ያላችሁ መንቃት ይኖርባችኋል።

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว

    ወጣቱን የማገዱ የተማገደውንም መሞት አለመሞቱን አረጋግጠው ካልሞተ በሰራዊታቸው የጨፈጨፉ በማግስቱ ተነስተው ያለፈው ስራት ያደረገውን ተመልከቱ ብለው መሪ መሆን መቻል ሲቆም.. ይህንን ማመዛዘን የማይችል ወጣት ቢያልቅ ያሳዝናል ግን አይገርምም... እንዴት ሰው በጀዋር ተመርቶ ሰው ይገድላልል ... አንድ ቀን በዩቱዩብ ሶስት ኪሊፖችን ስለጀዋር አይቶ ጀዋር ማነው የማይል ቢያልቅ የገርማል...
    ባጭሩ ከህወሃት ጋር ሆኖ በተለይ በኦሮሚያ ከትግሬዎቹ የበለጠ አረመኔ የነበረው ኦሆዴድ አልነበር...ስሙን አዴፓ ስላለ በህወሃት ፋንታ አሁን እሱ ጨፋጫፊ ስለሆነ ኢትዮጵያ ወደተሻለ እድገት ትሄዳለች የምንል ደደቦች እያለን እንዴት ነው ወጣቶቻችን ከመማገድ የሚችሉት... ኦሆዴድ ከህወሃት የተሻለ የመራል የምትሉ ኪሳችሁን እንጂ የተከተላችሁት ልባችሁማ በሚገባ ያውቃል.. በቄሪቻ ቀን ህዝብ ጨርሶ በቄሬቻ የህዝብ ሃብት መውረስ የናንተ ስራ አይደል እንዴ....አታላይ ሁሉ...

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 5 ปีที่แล้ว

    One size fits all is wrong. Let’s all regions states reimaging their regions.

  • @marthaminkom
    @marthaminkom 5 ปีที่แล้ว

    ውድ ጓደኞቼ ብሄር ምንድ ነው??? መልስ አላገኘሁለትም እናንተ የገባችሁን ያህል ብታስረድኝ ደስ ይለኛል በከንቱ ነገር ተሸበርን እኮ!
    እኔ ገና ብሄር ሳይታደል ነው ከሃገሬ የወጣሁት አሁንም የሚሰጥ ከሆነ ግን ጋሞ መሆን ነው ለጊዜው የምፈልገው ተከብረው ሰላስከበሩን።❤

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜበብሔርፖለቲካእኮ ምንምብትወደው ጋሞ ካልሆንክ አትገባትም

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 5 ปีที่แล้ว

    Pls invite meeeee😎😎😎

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 5 ปีที่แล้ว

    የብሔር ፓለቲካ ሲታገድ የብሔር ሕገ መንግስትና ድርጅት መታገድ አለበት። ወታደራዊ የሽግግር መንግስት። በሕዝብ የሚፀድቅ ሕገ መንግስትና ነፃ ምርጫ ።

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 ปีที่แล้ว +5

    What would you do, if you were at the PM's position?
    1. Do you know what he knows [information is critical for decision making].
    2. Sometimes, power makes you blind because of the vested interests of people around the PM.
    3. The focus should be tplf and the malicious ethnic politics. Solve tplf problem, ethiopian problem will be solved. The cancer is in tigrai. Period!

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

    ውይይቱ ጥሩ ነበር ነገር ግን የሀድያው ሰውዬና ጋዜጠኛው ባለመነጽሩን አላናግር አሉት። ተራ በተራ ሁሉም ሀሳቡን ቢገልጽ ጥሩ ነበር።

  • @tesfayebaraki4166
    @tesfayebaraki4166 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ዕውነት ብላችሂአል የገረመኝ እንደናንተ ጀርመን እየኖሩ በጀርመን ጥገኝነትም ዜግነት አግኝተው ከሰለጠነ ህዝብጋርና ህግ አክብረው እየኖሩ ግን እንደማሀይም እንዳልተማረ ለዚያውም ከመዋዕለ ህፃናት ተማሪ ያነስ የሚያስቡ ቄሮ ምናምን በሚሉት አፈርኩ እናንተስ ምን ትላላችሁ

  • @heyab1471
    @heyab1471 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እናንተ አይነት ምሁራንን የአፈራች ኢትዮጵያ ዛሬ በማንም የደንቆሮዎች ስብስብ እንዲህ ስትታመስ ማየት በጣም ያሳፍራል!! ከሚዲያ በዘለለ መልኩ ወደታች ወደ ህዝቡ ወርዳችሁ ህዝቡን አንቁ አደራጁ ይህ ከእናንተ ይጠበቃል!!

  • @mitikurikita2118
    @mitikurikita2118 5 ปีที่แล้ว

    I lesson very well ,this is solution to be prim minister, so what is the difference b/n you and receecist group. Any one who is neutral person if evaluate this interview or propaganda you get good answer ,thanks to reading

  • @የኔሚዲያ-ዘ7የ
    @የኔሚዲያ-ዘ7የ 5 ปีที่แล้ว

    Adoption is gudifecha ,not orphan is madego lej.

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 5 ปีที่แล้ว +2

    ¾¿’>y`c=+ ›e}ÇÅ` Ó” U” ÃcTªM ;
    ¾TÃS[l Gy`c=+ ¨

  • @metumetu4404
    @metumetu4404 5 ปีที่แล้ว

    Artist Abey

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 5 ปีที่แล้ว

    This is a reply that I gave for the twitter response of the PM. The citizen has to play an active role. እውነት ነው ተቋሞቹ የመለያያ ወኪል መሆን የለባቸውም። የዚህ የመለያየት መንፈስ ምንጭ ግን ኢህአዴግ ነው፡ ይህን ክፉ ዘር አባር ከሆኑ ነቀርሳዎቹ ጋር ከሥሩ በመንቀል በምትኩ የህግ በላይነት ፍትህን ነፃነትን ማሳደግ አለብዎት / አለብን ። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው አላማ መሆን አለበት ። Citizen action is paramount !

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 ปีที่แล้ว

    ወጣቱስ ከአፍንጫው ርቆ ስለነገው የሚያስበው መቼ ነው ??

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +5

    OOOHHHHH STOP INTERRUPTING EACH OTHER. WE HEED TO LISTEN TO YOU SO THAT WE CAN LEARN.

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 5 ปีที่แล้ว

      JustMe ፡ Thank you

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 5 ปีที่แล้ว

      eny DR Abiyyn bihon first all people must be live under the law must 100%%%%%% hager b limimit ayserarm like boyfriend and girlfriend end

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 5 ปีที่แล้ว

      all yadigu hagirich nur yfilkwin eyserak but must respect the law have too aydelm must be

  • @henokemolla8204
    @henokemolla8204 5 ปีที่แล้ว +1

    Orphan in Amharic ====> MADEGO.
    Orphan in Oromifa ====> GUDIFECHA.
    correct me if am wrong.

    • @derestesfaye9240
      @derestesfaye9240 5 ปีที่แล้ว

      Madego is orphanage.
      Gudifecha is adoption. It has also become amharic.

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 5 ปีที่แล้ว

    የ ጃዋር ብልግና ማቆሚያው ነው የጠፋው:: ጭራሽ እነ አብይንም እኛ ነን ነፃ ያወጣናቸው ይላል ? ዛሬ ደግሞ ኤየር ፖርት ላይ በ ቪ አይ ፒ በር ካላለፍኩ ማለት ጀምሯል ::

  • @truthmes5360
    @truthmes5360 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ የዛሬ ወጣት በቃ ጅል ይሁን። እንደከብት መነዳት። አዙሮ ማገናዘብ የለም እንዴ። ወጣት ስንት ነገር ይመራመራል፡ ይማራል፡ ይተጋል የኢትዮጽያ ወጣት ግን አድሮ ጥጃ። በስርአተ ጋርዮሽ ጊዜ በቡድን አደን እንደሚወጡ የጋላ ወጣት ዱላ ይዞ ሰው ለማደን ይንጋጋል።

    • @truthmes5360
      @truthmes5360 5 ปีที่แล้ว

      @A B የመለስ አባት እኮ የጣልያን ባንዳ ነበር። ለጣልያን አየሰለለ ኢትዮጽያውያኖችን ያስገድል ነበር። እነዚህም እኮ አሁንም የውጪ ቅጥረኞችና ባንዳዎች ናቸው። እኔ የሚገርመኝ የነሱ ሳይሆን የሰላማዊው ህዝብ ዝምታ ብቻ ነው የገረመኝ።

  • @hgu6211
    @hgu6211 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰዉዳቹ እናትብትሆኑ ምሬዋቻቸን

  • @memeriyawdessie9190
    @memeriyawdessie9190 5 ปีที่แล้ว

    Yih new yehageritu chigre gin man yisemal?

  • @genetwossen3123
    @genetwossen3123 5 ปีที่แล้ว

    Enezih temrenal bayoch sebsbo enesun magedo madreg new

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 5 ปีที่แล้ว

    አለቀብኝ !

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 5 ปีที่แล้ว

    The answer is clear ,as yared said the strategy's of abiye Ahmed failed please don't bring his medemer book here

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 5 ปีที่แล้ว

    የርሃብ አድማውን 😊 ወደ ደም መለገሥ እኮ ለውጠውቷል

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 5 ปีที่แล้ว

    ምን ተረክቦ ነው ስራ ምናምን አይነት ተረት አትቀላቅሉ
    ጥሩ ነበር ውይይታችሁ

  • @zolaphone1690
    @zolaphone1690 5 ปีที่แล้ว

    Enaten neber menegist maderege

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +1

    The topic is good and interesting discussion but PKEASE PLEASE DO NOT INTERRUPT EACH OTHER AND GET ORGANIZED. It is very difficult to follow your discussion. You’re giving me heart attack.

  • @m.sabdullah5802
    @m.sabdullah5802 5 ปีที่แล้ว

    1 afta adnaki nege berta teru zegejet takerbale betam wektawi rega belew yemiyaserdu muhranem nachew dr ersido ena ato yared
    bertu sel adisu custem teyake nberge .eth be dollar eda tekba eyal 1 geleseb berasu dollar eka biyasgeba hagertu yemtgodabet meknyat
    menu lay new zare betorent yemteteramesew yemen sumali libiya dollar chger yelbachew selzi 1 dollar berasu eysgeba bank eyasmesgeb bisera chgeru mdenew degemkut yekerta

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 5 ปีที่แล้ว

    ምን ጠቅላይሚንስትር አለ ነዉ ጠቅላይ ሚንስትር ምትሉት ዋሮኞች ናቹዉ እናንተ እስክት ሞቱ ድረስ ጠቡቁት፡፡

  • @genetwossen3123
    @genetwossen3123 5 ปีที่แล้ว

    Yhadg derjt kene kotetu mabarer

  • @gezahegnalemayehu5836
    @gezahegnalemayehu5836 5 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉ በዚሁ

  • @kalalemgetaneh1678
    @kalalemgetaneh1678 5 ปีที่แล้ว

    Journalist seemed lost, doesn't feat at all. "Dr ,yared,,,,you saying good ".

    • @yedesdeswebetu2860
      @yedesdeswebetu2860 5 ปีที่แล้ว

      I agree with you. He has to arm himself with reading in general and checking "moderator for dummies" in particular, otherwise, he will be one of us...LOL

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว

    D erdos btam liknk ywsxanew ytnagerut kill ly lmefterw nger ykililu mngst selam askbarrew lexyik yigbal ymemeraw eyanunu ezbnew ymemerut 2 batsb enatim tihun ehet wendim mulu ybatsb alafent bxam gidatachwin lewxu yigbal enda bxam bxam

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 5 ปีที่แล้ว

    About Dr. Abbey, you are wrong. Your discussion blames him. Your listener are right. You should put yourself in his shoes. Blaming him will give Ethiopian enemies strength, because that was they were betting. The blame will have negative effects. Instead of understanding him, you will create less supporters, increasing his enemies, strengthens his enemies. That means, your discussion is hurting Ethiopia. I know that isn't your intention. You need to stand on principles. Let me ask you. If the diction you make is going be detrimental, would you do it?

    • @Yshshshs33333
      @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว

      U need to keep in mind , he need to take actions. The more he tried to baby sit the situation, he is emboldening the extremists. He is reasonable but the extremists are not.