ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሙሽሮች ተባረኩ በብዙጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። God is One
Wow በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁንደስታዬን ልገልጸዉ አልችልእህት ወድሞቼ አባት እናቶቼይሄንን ደስታ ያሳየን ጌታ ኢየሱስይክበር ለዘለአለም አሜን
" ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥........... ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።"(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:12-13)
ጌታይባርካቹ፡መልካምጋብቻ
The God belesse yours thanks
Glory to our Lord Jesus Christ! God bless the bride and the groom! Zemenachihu yibarek! Historical too.
ውድ የሐዋርያት ልጆች ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ ❣️❣️❣️💋💋💋
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምለው ነው እግዚአብሔር እስኪ መጨረሻው ደርስ ያሳመራልቹ 🥰🥰😘😘😘🥰🥰🥰
አሜን አሜን 🙌💔
Kehulu yilk amlakachin yimesken irsu newu Andi yargen . Betam yamiral 🌼
Amen Amen amen amen amen amen tebarku ☝🏾 👈 ❤❤❤
ክብር ለየሱስ ይሁን አሜንን ሆይ ተባረክ ኢየሱስ .ኢየሱስ ሙሽሮችንና ቤተሰቡን ይባርክ
Geta Eysus tdrachun ybark❤❤❤
Wow bro abelo
የማየው ነገር ምንኛ ደስ ይላል...!
ኢየሱስ ሰርገኞችን እና መላው ታዳሚዋችን ይባርክ እንዲሁም ጋዜጤኞችንም ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ .
eyshse enekewane erdachwe btame dse elale wow amazing
ዋው ጌታ እየሱስ ትድርቸን ይባርክህ
Zamanachu Yebareke Tabareku
yesus tidarachihun yibarik zemenachihu yibarek
አሜን አሜን ጋብቻችሁ የ አብርሃም የ ሳራ ይሁንላችሁ
Iyesusin sileante betam inameseginalen.
ጌታ ኢየሱስ ሰርገኞቹን እና ታዳሚዎቹን ሁሉ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤
praise the lord
ምላስ ሁሉ ለእግዚአብሄር አብ ክብር የእየሱስን ጌትነት ይመሰክራል
Wooow des sil zemenachun e/r yibarik
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ናገረ
Very Best wedding true family love
❤❤🎉🎉
Waw tebarwku
ስለ ሁሉም ኢየሱስ ይመስገን
ኢየሱስ ይመስገን ክብር ሁሉ ለታላቁ አምላካችን ይሁን
ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow very nice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Wow betam des yemil
ተባረኩ 💋💋♥️♥️♥️♥️
Akkami jirtuu baga jiratee 😘😘😘
መልካም ጋብቻ ዘመን ይሁን 👏🎹
Geta Eyesus yebarikiachu tabarakuuuu❤❤❤
Eebbifamaa
wow Yegna eyesus des sil
Amen beIyaus tesfa aykoratem. 😭😭😭😭
አሜን ጌታ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
Wowww 💕💕💕💕💕
Wowww God bless you more 👩❤️👨❣️❣️❣️
Tebareku 😘😘
Geta Eyesus yemesgen
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
LEAHZAIB .....YETESEBEKEBET QIN ALACHHU...?? TEYAQIWA TIMIRITBET GIBI EBAKASH?
Lemingin bedeb mezimurochi aylekekum ene ye eminetu tecetay balihonim ewdewalew yebeteseboche aymanot
Amen Amen Eliiiiiiii haleluya Eliiiiiiii😍💮💐🌺❤
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
WOW ኢየሱስ ይመስገን በጣም ድፕስ ይላል
ኢልልልልልልልልልል
Eysus yimsegen
Wow Des silu
Temsgen Geta Eyesus
Geta abizito yibarikachu birukane tebareku
መልከም ትደር ይሁንላቸው
ግን ደስ ቢለኝ ምናለበት ቤተሰቦቸ ብትሆኑ ተውግን አይታችሁ አትጨክኑብኝ እኔ አልሳደብ አልጨቃጨቅ!!!!
Mdire sel amlaki. Echetam hulaerasu kast yemadin enaten lidin teshekmeshi tzorileshi
Heyyyy Yene Dedeb Egna Ye Eyesus Amlaki Enji Ye Siel Amlakiwoch Ayidelenm Enante Alachu Ayidel Le Dingay Yemtafenedidu Yegna Amlak Motin Dil Yaderege Amlak Enji Endeenante Mekabir Yewatew Amlak Ayidelem Gebash Mejemeriya Endet Endemitsaf Enkuwan Telemameji Eshi Doma
ክርሰቲያኖች ማነው አህዛብ ኢሳ አለሂሰላም የአላህ መልእክተኛ ናቸው የኛድንቅ ነብይ እናተዴሞ ተሰቀለ ወረዴ በሉት
ክክክክክ
Ye Mohammed buchela
ክክክክክይስቀላቸውና
@@ruhamaalazar4242 እረ ሸምነው በኢሰላም ሰም አትነግጅ ሲሰቱ አንችነሺ ብችላ
ዝም አተያቸው አላህ ሂዳ ይስጣቸው በስ
የሰው ኀጢአት እንደዚህ ነበር ከእግዚአብሔር ገር የለየን
አይ መናፍቅ ልብ ዉልቅ 🙈ልብ ይስጣታቹህ ማሥተዋልን ያድሌቹህ የቀናዉን መንገድ ይምራቹህ
ቺሰ ዱቄታም
Ayibalm Yilk Lenante Letesadabiwochu Lib Yistachu Ye Egziabhern Sim New Yeterut Enji Yeadal Moten Weyim Ye Borentichan Sim Ayidelem Yeterut Tewededem Tetelam Jesus Is Lord Eyesus Geta Newwww
የሀ ምን መናፍቅ ያስብላል ቅንአት የሞላባቹ ሃይማኖታቹ ማታውቁ አሕዛብ የእናንተ በዘፈን የእኛ በመዝሙር ምድረ ዘፋኖች
እየሱሰ ነብይጅ አምላክ አየደለም ሰማይነነ ምደረነ የፈጥአምላክ አለሰህነው ፈጣሪ አድነው
Kkkkkkእየሱስ ጌታ ነው አዳኝም ነው
ይቅርታ ባለ ሰርጎቹ ጴንጤ ናቸው መሰለኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እደጴጤዋች አይደለም አምልኮቴ ማንም አለ ማ ከራስ በላይ ቁመት ከክርስቶክ በቀር አምላክ የለም።
የት ታውቀው ባክህ መጀመርያ የአንተ ከየት እንደ መጣ እወቅ መምጫው ማይታወቅ ስለ ራሱ ማይናገ እያመንክ መሆኑ አትርሳ
@@engelish9898 ጼንጠ አይደሉም ሐዋርያት እንጂ ኦርቶዶክስ ማ በዘፈን እንጂ በመዝሙር የት ታውቀው
ኧረ ማን አለ እንዴ ኢየሱስ
የመናፍቃን ሰርግ ለዛ የለለው
እረ ነውር ነው አይባልም ደግ ደጉን እናስብ
በጣም ሲያሥጠላ
@@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ Astelam Amarem Mnim Mareg Ayichalm Doma
Menfiko Yitalachu Mdre kinategna Mnalebet Afachun Kemtasholu Zim Bitlu Ayiiii Chinkilatahu Westi Yemolaw Nifit Bcha New Malet New Yigermal
ክክክክክክክ
አህዛብ እኮ እናተናችሁ ማንነው አህዛብ የምትሉት ድጋራስ ሁላ
ለናንተም አለላቹ ለኛም አለን እናንተ ደሞ እየተሳደባቹ ነው አህዛብ ምን እንደሆነ እራሱ አታቁትም ለነገሩ
ኣህዛብ ማለት በጌታ በኢየሱስ ያላመነ እና በስሙ ያልተጠመቀ ነዉ።
@@teferehailu1191 ክክክክክክክክክ አህዛብ እናተናችሁ በውሃ በስእል በሰው የምታምኑ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
ሙሽሮች ተባረኩ በብዙ
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። God is One
Wow በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
ደስታዬን ልገልጸዉ አልችል
እህት ወድሞቼ አባት እናቶቼ
ይሄንን ደስታ ያሳየን ጌታ ኢየሱስ
ይክበር ለዘለአለም አሜን
" ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥........... ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
"
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:12-13)