GEBEYA: በ70,000 ብር ብቻ እንደት የቤት ባለቤት መሆን እንችላለን ?|| ለስደተኞች መታየት ያለበት መረጃ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- GEBEYA: በ70,000 ብር ብቻ እንደት የቤት ባለቤት መሆን እንችላለን ?|| ለስደተኞች መታየት ያለበት መረጃ
On This Video's provided GEBEYA Media PLC
Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
👉 Website; www.chalagelchu...
👉 Twetter; / chgtube
👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
👉Telegram page t.me/chalabusi...
👉 my youtube channel- / chgtube
#ገበያ#Gebeya#ቤት#የቤትዋጋ
ተጨማሪ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👉በ 70,000 ሽህ ብር ብቻ የ140 ካሬ የቤት ባለቤት መሆን ለምትፈልጉ ትክክለኛ መረጃ እንዳያመልጣችሁ th-cam.com/video/uKNAQUgV1KM/w-d-xo.html
🙏🙏🙏
የት ነው እሺ
የወጭ አገር ሰዎች በምን መልኩ ነው የሚያገኙት አብራራልን
አሜን አሜን አሜን
yet nw botaw ena phone number ena adress pls
ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሀላ 180 ካሬ ከተማ ቦታ ገዝቻለው በቅርቡ ቤት እሰራለው 🙏
ውዶቼ በላይክ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ ብታይ ድክምምም ብሎኛል 😥😥
አይዞሽ
አላህ ያሣካልሽ
💔አይዞሽ ትንሽ ነው ቢቀርሸ
አብሽሪ
እኔምልሽ ካርታ አለዉ ወይስ ህገ ወጥ
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋ
th-cam.com/video/2LQW4JkaSBw/w-d-xo.html
ስልክ ቁጥር ላኩ
Eseki bewuche yaleni endeti nw wede agere sane geba ezawu huneni masatafe yemichalewu
Yet new betu kutir yelewum silk kutir???
እባክህ ወንድሜ እንዴት ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን 😢😢
ሰላም ነው
ቤት ለለላችሁ አሏህ ቤት ይስጣችሁ
Amina🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amiin yaa alla inshaalla
አሚንንን ያረብ
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን🤲
እግዛብሔር ይመሥገን የሥደት ውጤቴ አንዲት ቤት አለችን እሷን ይባርክልኝ ቤት የሌላችሁ እሕቶቸ ፀልዬ ይሠጣችሖል ቤት ከፈጣሪ ነው💞💞💞💞
መሻአላህ እኔም የሥደት ውጤቱ አንድት ቤት አለችኝ አልሀምዱልላህ እድሚና ጢና ይሥጠን በሥደት ያሉ እህቶቸ አላህ ያሥቡትን ያአሥካላቸው ያረብ
አግቢኝ
@@solomonabraham8329 😳😳😳😳
አይይይ ቤት በ70.000ብር ብቻ ስትል ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር
ቤት ያለው ባል ፈልጉልኝ እስቲ ሽማግሌም ቢሆን ክክክ
ከከከከከ
@ዘሀራ tube እውነቴን ነው አትሳቁብኝ ይልቁንስ ከጎረቤታችሁ ካለ አፈላልጉልኝ ክክክ
@ዘሀራ tube በቃ አፍጥኝው ግን ሁለተኛ ሚስት እንዳያደርገኝ
በኃላ ሸቃላዋ እንዳታደርገኝ
እኔ ከሸቃላነት መውጣትና ቤት እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው ክክ
😀😀😀😀😀😀🤦♀️
ክክክክክ
ቤት ለሌላቹ ፈጣሪ ቤት ያድላቹ
እኔሥ ከህቶቼ ጋ ተሰደን 200 ካሬ ሜትር እና 2 ክፍል ቤት ያለው ቦታ ገዝተናል አዲስ አበባ የቤት ክራይ ሥቃይ በጣም ቀምሼዋለሁ ያንን ያየው ውድ ወንድሜ 5 ብር ሣያጠፋብን እህቶቼ ሢመጡ አሁንም በክራይ ቤት አይሥቃዩም ብሎ ገዛልን ተመስገን አምላኬ አሁን ቢሆን 10 አመት ቢሰራ አይገዛም
በጣም የአድስአበባን የቤትኪራይ የቀመሠ ያውራው
@@hayattube6243
አዎ ክራይ ቤት ከባድ ነው ብሩ እንደምንም ቢከፈልም ማ ገባ እና አመሻቹ ማብራት አጥፉ እረ ሥንቱ ጎርፍ ገብቶብኛል ቁጭ ብዬ ምሣ እየበላሁ መቼም አይረሳኝም
የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርከው ወንድምሽን የኔዎቹስ እራሳቸውን ቀይረው አይንሽ ላፈር አሉኝ አልቅሼ የማይወጣልኝ ነኝ
መታደልሽ እማ እኔሰ ምንም የለኝ ጤና አለ ግን😭ተመሰግን ነው
@@lehulumgezaalew1669
አይዞሽ ያኡምሪ እኔም ያንቺው ብጤናኝ
ግን በናሱ ታስፈስቆርጥ ያበለጠ ራሴን አጥናክሬ አልሀምዱሊለህ ትንሽናት ብዬ
በስብም ሶስት ክፍል ሰሪቻለው
አቂሙ ከለኝ ለምስራት ሰፊ ቦታ አለው
ለማናኛውም ስደት እስከለሽ
ድራስ ራስሽን አጠናክሪ ሁቢ
የተቀደሰ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ሚሚቤተስብአፍቃሪ
ሴትልጅአለችኝ፣እኔም፣ሴትነኝ፣
ግን፣ኮመትሽ፣በጣም፣ሁሌም፣ይመችኝል፣
ጨዋወልዶሽ፣ያሳደገሽ፣
አድናቂሽ፣ነኝ፣ከአዳማ
አቦዉ የመዳም ቅመሞች አሏህ ያሰባችሁትን ያሳክላችሁ 💐
አሪፍ መረጃ ነው እስኪ ኢንሻ አላህ 7 አመት 8 አመት በሰው ሃገር ላይ ቤተሰብ ስንረዳ ስንከራተት ለራሳችን አምስቴ ሳይኖረን ቤተሰቦቻችነን ስንረዳ ለኖርን ሁሉ አላህ ይወፍቀን ሹክራን ወንድማችን
ጡሩ መረጀ ነው ግን የበለጠ ለመወቅ ስልክ ቁጥር አሰቀምጥልኝ
እውነት ነው
የኔ ወንድም የለቀቀው ፊደው አይቸዋለሁ ነገር ግን ከአንድአመት በፊት የተለቀቀው ፈድዬ ነው ዝለዚህ አሁን ሃያ አምሰት ሰው በመሆን ይቻላል ወይ በአሁኑ ግዜ
እፍፍፍፍፍ ደከመኝ ግን ቤት እንዴት እንደሚኖርኝ አላቅም እሰኪ ፈጣሪ ይሰጥሸ ብላችሁ ፀልዮልኝ ከቻላችሁም በሀቅሜ እንዲኖርኝ ሰለምፈልግ አገናኙኝ በማሪያም ከሰደት ተመልሼ የት ነው ማርፈው የሰራሁትን በክራይ ከጨርሰሁት ተመልሼ ልሰደድ ነው ዘይሰ ኡኡኢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን 👍👍👍
የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ ማህበር እንግባ እና እንመዝገብ እኛም እንደ ሰዉ የቤት ባለቤት እንሁን ፈጣሪ ከፈቀደልን
እሽ
Ok
Oke xaru hasab naw
Melkam hasa new 💘
እኔ ሀርቡ እፈልጋለሁ
እናመሰግናለን ሰመረ ቤት ብላችሁ ላሰባችሁ እ/ር ይፈፅምላችሁ እህቶቼ
አሜን🙏🙏🙏
የእዉነት ከሆነ እወነት በሰባሽብር ብቻ መስራት ከተቻለ በጣምጥሩነዉ እናመሰግናለን
እደፈጣሪ ፈቃድ ከሶስት ወር በሗላ ልገባ ነው ግን ቤት ስለለኝ ጭነቅ በሎኛል ፈጣሪን ምለምነው ድጋሜ ስደት እዳላይ ነው እናም እስኪ የገባው ያስረዳኝ እንዴት ነው ቤት ሚኖረኝ 🙏🙏
ውዴ ብርሽን ሰብሰብ አድርገሽ ወጣ ባለ ከተማ መሬት ወይም ቤት ግዢበት ትንሽ አቆይተሽ ደግሞ ትሸጭዋለሽ ከዛ ያተርፍልሻ በዋናው መልሰሽ ቤት ትገዢበት አለሽ በትርፉ ትሰሪበት አለሽ ግን አስተማማኝ ቦታ መሆን አለበት እሽ ውዴ ካርታ ያለው ቦታ እሄ የኔ ምክር ነው ውዴ
@@homaidsaa4689 እሽ የኔውድ ከልብ አመሰግናለው
ሰላም ወንድሜ ስልክቁጥርእን ፈልጌ ነበር ተባበረኝ ስለቤት ጉዳይ ላናግርእ ፈልጌ ነው
እኛስ ስደት ያለነው
ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን
እፍፍፍ ቤት ኑሮኝ ስመጣ ወደ እናት ሀገሬ እርፍ የምልባት መቸ ይሆን
በተስፋ እጠብቃለሁ
ፀሎት አድርጉልኝ
ለኔም ስጡኝ በስደት አለቀሁ የምት ልጆች አሳዳጌ ነኝ ጨረቃ ሰፈር ገዝቼ ተስፋቆረጥሁ ሰለሜፈርሰ ለዛዉም ገጠር ነዉ ወጣያለ ነበር
እዬንን ለመግዛት 7 አመት መስራት አለብኝ ከዛም እዚው ላረጅ ሆሆሆሆሆሆ አረ ሳላረጅ ልውለድ
አይዞሽ ታስፈ አቲቁራጪ
ቤት ከሌለሽ ሰበ ሺ ማለት
ምደራጅ ሰው ከታጋኝ ቃለልናው
አላህ ካላሰብሽበት ይረዝቅሽ
ክክክክክክክክ
Leje askedmi !
Ara ehita kalale niber kifeyaw maleta emekafalshin balakim .ya 4.wore damawoze / salary naw
ወድማችን ለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን እኔስ የወጣሁትም እናቴን ቤት ክራይ አወጣታለሁ ብየ ነበር አልተሳካልኝም ግን በስደት ኦርጅናል ጨጓራ ገዝቻለሁ አደራ እዳትናደዱ ጨጓራ የሚባል በሽታ እዳይዛቹሁ በተረፈ አይዞን
እኔስ አልሀምድሊላህ ቤት ሰርቻለው ግን ገና አልጨረስኩለትም አላህ ያግዝሽ በሉኝ
አዲስ አበባን ያጠቃልላል ምዝገባውስ የት ነው እንዴት ኦፊሻል አልወጣም
ውድ ወንድማችን በስደት ያለን እኛ እንዴት ይቻላል?
ወንድማችን ስለምክርህ በጣም ጥሩ ነው ውጭ ያለነው እንዴት እንችላለ እስኪ ግልፅ አደርግልን
@@ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ yname hasab naw????
አኔ፣የአድሰ፣አበባ፣ተወላጅ፣ነኝ
@@tigistfiqadu2864 እኔም ጥያቄየ አዲሰ አበባ ላለውሰ
እናመሠግናለን ወንድም በርታ
ቤት ሳይሆን የሚሰጠው ቤት መስሪያ ቦታ ነው።
የሚሰጠው ቤት እያልክ አታቅርብ ምክንያቱም ቤት ማለት ተሰርቶ ያለቀ ነው ቦታው ግን አንተ የምትገነባበት ክፍት ቦታ ነው መረጃህን ስታቀርብ ለሚከታተሉህ በቂና ግልፅ መረጃ ለሚፈልጉ ሀኢሉ ግልፅ አድርግላቸው።
እወነትሽ ነወ ማር
በሩጫ ወድቄ ነበር
ቤት በሰባሽ 🤔🤔
ላይ ሰብ አደረጉ ወንድማችን በረታ
ምነው ስደት ያለን ቢሠጡን ከምንከራተተት
🙄😂የኔ ቢጤ
@@amiratube3467 😍😘
እኔም እንደዛው ክክክክክ
ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም
እኔ ልደፋ አይዞኝ ዊ በሞቴ የቤት ነገር ሲነሣ ሁሌ ነው ምትደፊው ወይሥ ዛሬ ብቻ ነው አይዞኝ
@@shaikhaalketbi3598 ዛሬ ብቻ ነው በሴት ስም ጠራሽኝሳ🤔🤔🏠
ወንድም ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆኩት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እባክህ ቁጥርክን አስቀምጥልን የዚህ መረጃ ምንም አላቅም በጣም ቤት እፈልጋለዉ አንተ ባልከዉ ከሆነ
ጫላ የናፈቀው እንደኔ👍
ማለት መሬት የሌለወ ስትል ገጠርነወ ወይስ በአዲስ አበባ ወንድሜ ስላልገባኝነወ
ውዳች ቤት የለላችሁ ቤት ልሰራ ብላችሁ እድሜችሁን አትጨርሱ ብራችሁን ያዙ እንዳቅማችን መኖር እንችላለን ዋናው ጤና ቤት ለመግዛት ወይም ለመስራት ብር ብቻ በቂ አይደለም እንደራሳችን ሆኖ የሚያሰራልን ሰው ያስፈልጋል ብራችሁን ብቻ ያዙ ነው የምለው እኔም ብሬን ይዥ ሂጀ የሰራውን ገዝቸ ነው የመጣሁት ብር ካለ ምንም አይቸግርም
እውነት ነው የራስን ጉዳይ እንደራስ አድርጎ የሚሰራ የለም
ከዚያም አልፎ ብዙ እህቶች እየተከዱ እያለቀሱ ነው
@@umhuzeifa4734 ትክክል በጣም ከባድ ነው ማን እንደ ራስ እውነት ግን የሚወራውና እዛ ያለው እንዴ አይደለም እንዳቅማችን መኖር ይቻላል
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ የት ነው የገዛሽው ስንት አገኘሽ?
@@murrservices2147 የኔም
ቤት ወይም ቦታ ገዝቶ ማሥቀመጥያዋጣል ብር ቢቀመጥአይወልድም።ቤት ግን ገዝተሽ ቢቀመጥ መልሰሽ ትሸጭዋለሽ እኔ 300,000ብር ቤት ገዝቸ አሁን አሥተካክዬ ጨረስኩ አአሁን ልሽጥ ብል ከ 1 .5 ያወጣል ግን ብር ቢቀመጥ አይወልድም አትሸወዱ ግን ጥሩ ቤተሠብ ካላችሁ ነው።እኔ በአባቴ ሁኖየተሠራው 5ሣቲምም አልተበላብኝ
ግን ብር ቢቀመጥ ዋጋ የለውም
Enidete new enaniten magignet yemichalew ?
በመጀመሪያ በርታ ወንድሜ እኔ ግን ቤትም አለኝ መሬትምአለኝ ለለላችሁ ወገኖቸ አላህ ይርዳችሁ ጠክራችሁ ለማገኘት ሞክሩ
Btam tru program new ketlbt yhasab degafeh ayleyean meche new yeamegemerew?
ጠንካራ እንሁን ውድ ሰደተኝ እህት ወድሞቸ ተሰፋ አትቁረጡ እኔ ባእይኔ አይቻለሁ ቅልጥ ያለ ከተማ ቤት ያገኝኙ ሰወች አሉ
እሺ እማ😭እኔሰ ሁሌም ተሰፋ ቁረጭ ነኝ😢
እሺ ግን እንደት ነው ካገር ውጭ ሁነን ማህበር የምንመሰርተው ሰቀጥል የገጠር መተዋወቂያ ያለን ሰወችስ?
@@gannat0178 እህቴ ወንድምሺን ወይንም አባትሺን ወክለሺ መደራጀት ትችያለሺ የኔ የምትይው ሰው ካለሺ ካንች የሜጠበቃው በየወሩ የሜደረሰባችሁን ወጭ ማዋጣት ነው
እሽ ግን እደትነው መደራጀት የምንችለው??
እኔምአስገብቸመጥቻለሁየዛሬአመትካላስወጡኚ😀😀😀😀
አንዲትነው ታዳ የምናገኘው
እውነትህን ነው ቤት ነው የሚቀድም እኔ ቤት አላህ በሰጠኞ እዳቅሚ ፍራሸ ትበቃኞለች ጤናየን አላህ ይሰጠኞ እጅ አሁን ሰደት የመጣሁበት ከጥገኞነት የራሲ ቤት ቢኖርኞ ብየ ነው ሰለቤት እቃ አልጨነቅም ነበር አላህ ይርዳሸ በሉኞ
Alha yerdashe mari
እናመሰግናለን ለመረጃህ ወንድማችን
እኔ ለንገራችሁ 400,000 ልክፈል ብላቸው አንሸጥም 6 ካልሆነ ብለው እምቢ አሉኝ ።አረ የራሳቸው ጉዳይ ቁርጥም አድርጌ እበላታለሁ ብሬን በኪራይ እኖራለሁ ስንት አመት ልኖር ነው ይሔ ሁሉ ስቃይ
እናመሰግናለን ወንድማችን ስልክህን አስቀምጥልን እስኪ መረጃ ፈልጌ ነበር ??
ይህማ የሊይዝ ቦታ ነው ችግር ቶሎ አይሰጡም እንጂ በጣም አሪፍ ነበር
ጥሩ አሳብ ነው ተባረክ
እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ያረብ ሀገር ያለን ሰዎች እንዴት ነው ማድረግ የሚችለው እስቲ የስደተኞች ጉዳይ ንገረኝ እኔ በጣም ነው በጣም ሚያጕጕኝ እስቲ አብራራልን ወንድሜ
Hedesh cherisesh temeleshi ehete anchi kaledish ayihonim gid anchi hedesh cherish
እናመሰግነው
ቤት በሰባ ሺ ቢገኝ አሁን እከፍል ነበር ግን አይገኝም
ኧ እኔም ከሽ ነበር የማደርገው
ኧረ ይገኛል መካነ ሰላም ከተማ ባይሆን የጭቄ ቤት
@@Tube-ei2zo የት ሀገር ነው
@@alambeyene3967 ቦርና መካነ ሰላም
@@alambeyene3967 ክክክክክክክክክክ ወይኔ 70 ሽ ነውደያለው እኔኮ 700 ሽ ያለ መስሎኝ ነው ይገኛል ያልኩት በሳባማ ቦታም የለ ውደ
ለመረጃህ እናመሰግናለን ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ።
እኔ ግን ጥያቄ ልጠይቅሽ
ደሴ ባዶ ቦታ ህጋውይ ስንት እንደሁ ኮንደሚኒም ስንት እንደሚሸጥ ብትነግረኝ ??
ኮቦልቻም እንደዛው ባዶ ቦታ እና ኮንደሚኒም ንገረኝ???
እኔ አላምን እረ ጫላ የት ገባ በሰላም ነወይ የጠፋው ወንድማችን ?????
Ewent ename chenkogal
@@andentzelekew5224 እረ የምን መጨናነቅ ነው መቶ አመት ለማይኖር ነገር በ70 ሺ ቤት ክክክክክክክክ ትልቅ ውሸት
Er men hono ena erasu gira gebagn eko ant wandimu nek
ከአገር ውጪ የሆንን እዴት ነው መያዝ ምንችለው
በጣም ነዉ ደም የምታፈላዉ እግርክን ዘርግተክ ለምንድነዉ የምታወራዉ ፈጠን ፈጠን ብለክ ወደ ገደለዉ ስራ አለብን ወደ ገደለዉዉዉዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Namni biyya arabaa jiru akkamitti fayyadamuu danda a? Kun wan bayyee nama gamachisudha galatomi
አክክክክ አጽናኑን እጂ እኔሥ የቤት ነገር ማሠቡም ያደክመኛል ግን ኢንሻላሕ ምን አልባት ቤት ያለው ሽማግሌ ባል ካገባሁ
ላጋባሽ 😂😂😂
ክክክክክክ
ክክክክክክክ
@@የአብስራ-ጐ1ተ ቤት አለሕ እንዴ ?
@@shaikhaalketbi3598 ቢኖረኝ ስ
ወይ ጠጋ ጠጋ
ጎበረዝ ረጋ ሰከን ባለ አንደበት ምርጥ መረጃ
የውነት ኢትዬጵያ ወደሆላ የቀረችው እኮ አብዛኛውን ሰው በክራይ ቤት ስለሚኖር ነው ሰርቶ ደክሞ ለኪራይ 😢
ለፍሮግርም።እናሠሰግናለን።በርታ።ውንድም
አይ ብሆን ጥሩ ነው የእውነት ለእኛ ያለክን ምኞት እግዚአብሔር ለአንተም ያስብልህ ግን 70.000 ቀርቶ 200.000 እንኳን ብናገኝ መታደል ነው ምንም ይሁን ሁለት ክላስ ከነማብሰያና መፀዳጃው
Ene hulete lejochi tiche 12 amate besedete ikeratetalew😭 bahonelene
@@dawitmelese2518 እግዚአብሔር ይርዳን
የመጀመሪያየ ነው ሳይህ ግን እምታንዛዛው ነገር ኤጭ ምንድነው ጊዜ ማባከን
ለምሳሌ የት ክልል ነው በዚህ አይነት መመሪያ የጀመሩት እስካሁን አልሰማሁም ማለት አማራ ክልልነኝ
እናመሠግናለን ወንድም ግን አዲሳባ ይሠጣል ወይ እባክህ ንገረን
እስከማየው ቸኮልኩ
ክክክክ እኔም
እኔም ወሏሂ
Maroch betsb hunlgn wude Ethiopianoch💋
ጥሩ ግን ስልክ ቁጥር አስቀምጥን ወይም ቴሌግራም ብኖርህ ?
ሰላም ሰላም የሲ ኤ ቤተ ሰቦች እደው ጫላ የት ደርሰ በፈጣሪ ንገሩን ??
አዎ ጫላ ጠፍቷል
Politica kalhone atsra blewut yageru ljoch ferto engodahalen teblo.semere eko tenagral.
ግንባታዉ የጋራ ህንፃ ነዉ ወይስ በየግል መሬት ተሰጥቶ ነዉ የሚገነባው
እውነት ያርገው እኔ ከ4ወር በኋላ አገር እገባለሁ ይሰጡኝ ይሆን
እኔ ቀድምሻለው ፈጣሪ ከፈቀደ ከ2ወር በዋላ አገሬ እገባለው በቃ አብረን እንፈልጋለን 😂😂😂
@@የፍቅርሰው-ዐ6ሸ ዋው2ወር ፈልገሽ ጠብቂኝ አብረን እንሰጣለን ክክክ
Wayineee ene 23 shii kafiyee Andi Amat Hogn minm yelma Addamaa ketam??
ግን እውነት ይሆን
እውነት ነው ግን በምትኖሪበት ከተማ መተዋቂያ ካለሽ ቢያንስ 4 አመት መኖር አለብሽ በፊት 20 000 ነበር አሁን ጨምሮ ነው 70. 000 እህቴ ደርሶ አታል
Wulta Geste እሺ እህቴ እኔ አላውቅም ነበር እሺ እዴት ነው ማድረግ ያለብኝ ካወቃቹ አስረዱኝ አረ ቤተሰቦቼ በቤት ክራይ ተሰቃዩኮ እኔም ለነሱ ቤት ለመስራት ስደት ላይ ተሰቃየውኮ የምይሞላ ኑሮ
የክልሉ ወይም ያለሁበት መታወቂያነው ሚያሰፈልገው
አይ ወዲም ዲሀ አያገኘውም ይሄን ከነሱው አያልፍም.
እኔ እምፈልገው አክሢወን መግዛት ነበር እንደት እንደማኘኝ ብትነግረኝ ወይም መረጃ ብሠራልን ጥሩነበር?
አክሲወን የተጀመረ አለ መግባት ትፈልጊያለሽ
@@gvghh2074 እፈልጋለሁ ምንድነው ?
@@እሙሀውለት7 መሀል ከተማ አክስዪን ግንባታ ነው ግንባታው ሲያልቅ ያክሲዮኑ ከሚገኘው ገቢ ካለው አጠቃላይ ያክሲዮን አባላቶችጋ እኩል ተካፋይ ትሆኛለሽ
እረ ኬት ነው ያመጣኸው ካንተ ነው የሰማሁት እኔ አ አ ነኝ
Mejemeriya meqemechayen alech alu zinjero.Iwinetihin naw anget masgebiya bet sayinor sile iqaa mawirat I doesn’t make sense. Thanks
Bet sikatel dar komo mimok Mengst balebet hagerma bet angezam. 🤔
እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ንገረን
ስንት አመት እደዚህ እያሉ ሲወሩ ወሬ አያልቅባቸውም ቱሪና ናቸው ወሬ ብቻ ተግባር ዜሮ ናቸው 😏😏😏
በጣም ደስ የሚል መረጃ እግዚሀቤር ይመስገን
ስክ ቁጥር አስቀምጡልን
ብቸል ጥሩ ነው ሰለ ማራጃው እናማሰግለን ወንድማችን
ውድና የተከበራችሁ የገበያ ቤተ ሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም የተለያዩ መንፈሳዊ መዝሙሮች መስማት ለምትፈልጉ
እኔንምበቅንነትአርጉኝ
@@ብሌንሀበሻዊትቲዩብ እሺ ውዴ መጣሁ
Thnaks 🙏🙏👍👍😘
ዩትዩብ ጀምርያለው እባካችሁን ሰብስክራይብ አደራጉኝ ። አመሰግናለሁ ፈጣሪያሰባቹትን ያሳካላቹ
አድርጌያለሁ እኔንም ተቀላቀል
አድሪግኝ ለድረግሺ
እናመሰግናለን
አቀራረብክ ግን በጣም አሰልቺና አዝግ ነው የምር,
ወደገደለው ፈጠን ፈጠን ብለክ ምን መናገር እንዳለብክ በወረቀት ማስፈር አለብክ በቅደም ተከተል ሯ,,,,,,ተቃፀሊና አለ ትግራይ
ስለመረጃው እናመሰግናለን፡፡ የመረጃህን ምንጭ ብትጠቅስ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡
እር እህቶች አርፍችሁ ስሩ ስራችሁን ይሄ ነገር ምን ማርጋገጫአለ ሆ ባሓላ እዳታለቅሺ እያንዳንድሽ
Enmesegnal .weche Hager yeminor sew bezih eldel yetkemal wey
Endet tenet balebet menon echlalu? Please how can I get??
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አዲስ አበባ ውስጥ አለ ቤት ስልክ ቁጥር አስቀመጠ ለም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው እኔ እፈልጋለሁ ግን ስልክ ቁጥራችሁ አስቀምጥልን
ነይ በዚህ ማማዬ እኔ ህይወትሽን ዬሚቀይር: እሰጥሻለሁ ሀይቲ: 059 1559351 ነው
@@እኔከማንበላይ ok yet nshe anche ykera
ጥያቄ አለኝ ከዚ በፊት ቦታ ተወስዶብኝ ነበር እናም ማህበር መስርተው የሰጠን እያሉ እየተከራከሩ ነበር በዛው ይሰጡኝ ይሆን ወይስ ባድስ ከሚመሰረተው ልግባ ወንድም ?????
ምርጥ መርጃ ነው ስምቻለሁ ደሴ እንደራጅና እንቀበል ያሉኝ ልጆች አሉ
እኔምደሴነኝማርእንሰባሰብ
ንገራቸውናአስገቡኝ
በየት በኩል ላግኝሺ ታዳ
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ቤቱ በስንት አመት ነው የምንረከበው
እናመሰግነሰለን ግን የት ነው
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
ከየት እንደሚጀመር ሕደቱን ብትነግረን
ሙሉ ዎጪው ነው ወይሰ ቅድመ ክፍያ ነው ብታብራራ ልን
ወንድማችን እኔ ከሁለት አመት በፊት በ24
ሰው ተሰብስቦ ማህበር ተሰርቶ ከዛም
ከመካክላችን በሶስት ሰው ቡክ ተከፍቶ ነበር
ከዛም እሰከ 3ዙር ከፍልን መጨረሻ ላይ
መሬት የለም አሉን አሁንም አላምናቸው ።።
የተባረከ ዜና እናመሰግናለን ወንድም
ደሰ ይላል የራሰ ምንም ትንሸም ብትሆን ታኮራለች ፈጣሪ እድሜነ ጤነ ይሰጠን ቤት ያጣሁሉ ያግኝ