GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የቁም ሳጥን እና የብፌ ዋጋ በአዳማ ከተማ|Amazing price of wardrobe & cupboard in Adama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • እቃውን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ
    🇪🇹0913104936
    🇪🇹0936230330
    🇪🇹0911919968
    👆👆👆👆👆
    ሳሚ ፈርኒቸር
    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#Gebeya#የስራአማራጭ#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ
    #ብፌ#ሶፋ#የቁም_ሳጥን#የአርብያን_መጅልስ#አልጋ

ความคิดเห็น • 578

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  5 ปีที่แล้ว +119

    እቃውን ለማግኘት ከዚ በታች በተቀመጠው አድራሻ ይደውሉ
    🇪🇹0913104936
    🇪🇹0936230330
    🇪🇹0911919968
    👆👆👆👆👆
    ሳሚ ፈርኒቸር
    👉በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ ይሄንን ቪድዮ ሳታዩ እንዳታልፉ፤th-cam.com/video/LKYnMrP_T2c/w-d-xo.html

    • @quranum
      @quranum 5 ปีที่แล้ว +5

      ጫላ እድሜና ጤና ይስጥክ እናመሰግነላን እስኪ ወዳ ቡታጃራ ጣይቅልን የቤት እቃ በሙሉ ቡታጃራ ማለት ከአዲስ አባበ 3 ሰእት መንገድ ወይም 360ኪሎ ሜትር ነው

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 5 ปีที่แล้ว +2

      Ines jimma nagn iza ye ichet sira betam buzu new idayuwm kezi simelesi buna ina isun meshet jemralew

    • @zaharazahara7548
      @zaharazahara7548 5 ปีที่แล้ว +4

      ወደ አዳሜ እስኪ ዱቅ በል

    • @zoyazoya9221
      @zoyazoya9221 5 ปีที่แล้ว

      Wow new

    • @zoyazoya9221
      @zoyazoya9221 5 ปีที่แล้ว +3

      Eraaaaa.sofa teyq Adama lay

  • @የሴቶቺሚዲያ
    @የሴቶቺሚዲያ 5 ปีที่แล้ว +216

    *ፈጣሪ ይህንን ልጂ ጤናውን ያርዝምልን ጥሩ መረጃ እያቀረበልን ነው የምትሉ ሰብ👍👍👍👍👍*

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 5 ปีที่แล้ว +1

      Ameeen ameeen

    • @jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034
      @jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034 5 ปีที่แล้ว +1

      Woooooow❤❤❤❤🖒🖒

    • @jamjam1960
      @jamjam1960 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034 አሚን

    • @zuzuytouzuzuytou2393
      @zuzuytouzuzuytou2393 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያቆየው ቅን ሰውነው ኑ በቅንነት እንደመሰመር ውቦቸ ኑ ቤተሰብ እኑን እያው ለኛው እንገዳደፍ

    • @jemutubemayaye4322
      @jemutubemayaye4322 4 ปีที่แล้ว

      አንችም አድርጊኝ እንደመር ማር

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 ปีที่แล้ว +24

    ጀግና ሴት ነሽ አገላለጥሽ ያበደ ነው ስራውን ወደሽው እደምሠሪው ያስታውቃል ጫላየ ይመችህ

  • @sarakurfa5695
    @sarakurfa5695 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጂ ግን እኔ ቃላት ያሰናል በቃ ሁሉ ነገሩ ውብ እሚያቀርበው ምክሩ አቦ መደሀኒያለም ይጠብቅህ ልጆችህ ይንተን ይውረሱ በርታልኝ

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ፕሮፌሽናል የሆነች ባለሞያ ነች በርቺ እላለሁ፣ አዘጋጆችም ዝግጅታችሁ ግሩም ነው በርቱ እላለሁ!

  • @ማርቲናየማርያምልጅ
    @ማርቲናየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +81

    እስኪ አዳማ ዎች የት ናቹ በላይክ አሳዮኝ ያገሬ ልጆች👍❤

    • @Habibghorra
      @Habibghorra 4 ปีที่แล้ว +1

      አለን አለን ምሬ አዳማ እዴ ት እደነፍቀች ኝ ወይኔ ሀገሬ👍👍👍👍💕💕❤️❤️💖💖💝💝💝

    • @wubtiabrraa9035
      @wubtiabrraa9035 4 ปีที่แล้ว

      🙌🙌🙌

    • @ሃኒናዝሬት
      @ሃኒናዝሬት 4 ปีที่แล้ว +2

      እዚ አለን 😁

    • @fatumafafi6122
      @fatumafafi6122 3 ปีที่แล้ว

      አለን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwww calaa gudaa galaatomii
    እኔ የአርስ ልጅ ነኝ ሁሉ ነግሬ በእውን ሰይሆን በእልም ነው ምፈፀማው በኔ የደረሰ በነንቴ አይድረስ ብቸ ከምንም በለይ ጤና ነውና እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ሁሌም እወድሸለው እድሜሽን ያርዝምልኝ አሜን

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እውነትን ነው ስደት ምኑም አያስደስትም በሰላም ለናት ሀገራችን ይመልሰን እቃሽም በጣም ጥሩ ናቸው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว

    የዚህ አይነት ሆኖ እስኪ ደሴ ጠይቅልን !!!ጫላየ በአለህበት አላህ ይጠብቅ ጠፍተሀል ምክናየቱንም ባላውቅ ወንድምህን ስለተካህልን እናመሠግናለን!!አንድ ቀን ሠላም እንደምትለን ተስፋ አለን

  • @LailaLaila-mw4in
    @LailaLaila-mw4in 4 ปีที่แล้ว +3

    እህት ትክክል ስድት ደስ አይለም በትክክል በሰላም ላግራችን ያብቃን

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫልየ በጣም እነመስግነለን ወድሜ
    ልጅቱን ሳላመስግን አላልፍም
    እቃውም ቆጆ ነው እሽአላህ

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ናዉ የኔ ቆንጆ ስደት በቀይበለን አግዚአብሔር ሀገሮች 🇪🇹ሰለም ይብዛ 🙌🙏በጣም ያምናል 👍👍

  • @semira8660
    @semira8660 5 ปีที่แล้ว +77

    እሲ ጫላን እምታደቁ ልያችሁ 👍በተረፈ አገራችነን ሰላም ያርግልን አሚን💚💛❤🎤🎤በተረፈ ❤በመጫን ገብተው ይጎምዩኚ በቅንነት በተለይ እናቱን እሚወድ እድሁም ቅን ሰው ብቻ የሰውን አሳብ እሚረዳ ቻው መልካም ውሎ👍👍👍🌹

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አሪፍ መረጃ ነዉ በርቱ ተባረኩ በጣም እናመሰግናለን

  • @atya1123
    @atya1123 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህተባረከላህ,ወላሂ በጣም ርካሽ ናቸው ወንድማችን ጫላ,ለምታቀርብልን,ነገር በጣም,እናመስግናለን, እህቴ,አቺንም,እቃዎቹ,በጣም,አሪፍ እቃዎች ናቸው,ቀጢይበት,ወንድም ጫላ,እስኪ,ወደብታጅራ,ሄደህ,ጠይቅልን,በተረፈ,ይመቻቹ👍👍👍👍👍

  • @fike5206
    @fike5206 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ ወንድሜ፡ የቆዳ ምርቶችን ለመስራት እፈልጋለሁ፡ basic tools and leather የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ ነው የናቴን ቤት ጨርሻለው የኔ ንም ቤት ሠሰራ ለኔም ለናቴም እገዛለው እንሻ አላህ

  • @zinetzinet8369
    @zinetzinet8369 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ኢሻ አሏህ

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግና ለን ወድም

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ምረጥ ሰው ኑረልን ወድማችን እንገዛዋለን ጠከረ ጠከረ እንበል እደኔ እመዳም ቤት እያያ የሜቀና የሜመኝ ማነው

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወድም ምርጥመረጃ ነው ምን ይሆናል አዳማ አይደለሁም እጂ

  • @nardosnardos533
    @nardosnardos533 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ዋጋ ነው አዳማዬ መጣልሻለሁ ገዛለሁ በጣም ደስ የሚል እቃ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናማሰግናለን ወንድማችን ደስ ምል መረጃ ነው ተባረክ

  • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ
    @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ 5 ปีที่แล้ว +53

    ቆንጆ ነበሩ ምን ይደረጋል ደሴ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +4

      ደሴም አለ የፈለግሽውን አይነት

    • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ
      @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ 5 ปีที่แล้ว +3

      አላየሁትም ወላሂ በጣም ነዉ የምፈልገዉ ባገኝ

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 ปีที่แล้ว

      መድ ነኝ ስደተኛዋ የሳዳት ከማል ተማሪ አሉደሴም ባይሆን በቀጠሮ ማሰራትትችያለሽ ድዛይኑንም አሳይተሽ በኤፍቢ እሚያሳዩትም ያምራል

    • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ
      @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ ዉደ የማገኛቸዉ እንደት ነዉ የደሴወቹን

    • @rabiaahmed2841
      @rabiaahmed2841 5 ปีที่แล้ว

      ደሴ ከፈለግሽ ወንድሜ ይሰራል አሪፍ ዲዛይኖች

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 5 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍፍ ዉነትነዉ ነፃነት ናፈቀኝ አይይይ አልብላ አልልበሥ ግን ነፃነት ይኑረኝ

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሰ ይላን እናመሰግናለን

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 ปีที่แล้ว +62

    ምን አለ ይህ ሁሉ ገንዘብ አውጥተን የማይጠቅመንን ነገር ከምንገዛ መንገድ ላይ ወርቁ የምናየውን ወገናችንን ብንነሳ በመጨረሻው ዘምን የማይጠፋ ዋጋ እናገኝ ነበር ።

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጫለየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
    እስክ ወደ አሳለ ከታማም ህዱልን እንደዚው አይነት እቃዎች ስራሜክ ኮርንስ እና ሌሎችም አሰዩን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ፡ነሺ፡እህቴ፡አገላለፂሺ፡ምርጥ፡ነው፡ወንድማችን፡ሻሸመኔ፡ጠይቅልን፡ከሄድክ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    ትክክክል የኔ ቆንጆ ሰደት መከራ ነው እግዚአብሔር በሰላም የወጣነውን ይመልሰን 🙏😍

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አዳማ በጣም ጥሩ ነው ቁም ሳጥኑ ምርጥ ናቸው እስቲ አድስ አበባ ከቻላችሁ አጠና ተራ አካባቢ ዋጋው ስንት እንደሆነ ንገሩን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ እህተችን እናመሰግናሌን ወንድማችንም

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +7

    ልጂቷ ገለጸዋ ደስስ ሲል ጎበዝ ነች

    • @zyneba.a9028
      @zyneba.a9028 5 ปีที่แล้ว

      ንግግሯ አይጠገብም

  • @fitsumtibebe3135
    @fitsumtibebe3135 4 ปีที่แล้ว +1

    gobez explain stadergi kelibsh new yetseriw

  • @mzed301
    @mzed301 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት ሹኪረን አለምኪረሺ።ያሩሂ

  • @jimaailoveyoujimaakatamaye6616
    @jimaailoveyoujimaakatamaye6616 5 ปีที่แล้ว +2

    Very good my sister thanks

  • @እግዚያብሔርመልካምነ-ሐ9ሸ
    @እግዚያብሔርመልካምነ-ሐ9ሸ 4 ปีที่แล้ว

    Yewetet malebiya ማሸን እንዴት ነው ማግየት ምችለው

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว

    ሲደወልላቸው በሰትክክልአታወሩም ማውራቱምንይጠቅማል?

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 ปีที่แล้ว +1

    ጫልየ ለምታስተላልፍልን መልክት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ጫልየ ከሳውዴ ኢትዮጽያ። ስመጣ ምን ስጦታ ይዢልህ ልምጣ ንገርኚ በናትህ ጥሩ ባለውለታችን ነህ

  • @keyaselam3809
    @keyaselam3809 5 ปีที่แล้ว +3

    ሳሚዬ የኔ አንበሳ የሰራከውን እማምላክ ትባርክልክ ኩራቴ የኔ ምርጥ ስራዎች ናቸው በርታልኝ

  • @Nad99q
    @Nad99q 5 ปีที่แล้ว +19

    ጫላዬዬዬ የትራንስፖርቱን ነገር አልነገረችንም ዛሬ ደውሉላታል 👉😥😥 ስደት አስከፊ ነው ሁላችንም በስደት ያለን ላአገራችን ያብቃን

  • @genetgt6802
    @genetgt6802 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥይላል ቅርጫፍ የላችሁም እኔ ወለየነኘ እቃችሁን ወድጀዋለው እደትብየ መግዛት አችላለው በጣምነው ከነዋጋው የወደድኩት

  • @tarotari7943
    @tarotari7943 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለምከርሽ፡ተመቸቶኛል።አመሰግናለው

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @shamsiajamile7451
    @shamsiajamile7451 4 ปีที่แล้ว +3

    ምግብ ቤት በስንት መስራት እንችላለን?

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @somam6576
    @somam6576 5 ปีที่แล้ว +3

    ተባርክ ወድማችን በጣም ያምራል ደሴና ኮቦልቻ በዚህ ድዛይን እናገኝ ይሆን ???

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ 5 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል እህታችን ምክር በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይስጥሺ

    • @khadijahs4781
      @khadijahs4781 4 ปีที่แล้ว

      Selam💚💛❤😍😍😍

  • @momlove2667
    @momlove2667 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እውነት በየአከባቢው ቢኖር አሪፍ ነው ዋጋው እራሱ በጣም አሪፍ ነው

  • @LailaLaila-mw4in
    @LailaLaila-mw4in 4 ปีที่แล้ว +1

    ከይት ነው እሺ እሩቅ ቦታ ታድርሳላቹ እና ስልካቹን አስቅምጡልኝ ደስ ይላል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነትሽን ነው እህቴ እድሜያችንን በላው እረ ምንም አያልፍም አለፈብን እጂ

  • @shammahamad9977
    @shammahamad9977 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን። ወደ ደሴ ጠይቅልን

  • @salomll1003
    @salomll1003 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፊነወ

  • @asnakudereje7369
    @asnakudereje7369 4 ปีที่แล้ว

    Bewnat betam anmsgnalan wandmachan adam nafqang naber thanks

  • @ፍቅርያሸንፋልአሜን
    @ፍቅርያሸንፋልአሜን 5 ปีที่แล้ว +4

    ዳስ ይላል ጫለ መልካም ሰው ነህ ከቻልክ ወደ ሆሣዕና ስትሄድ በተመሳሳይ ብታሰየን ሙክንያቱም በየሃገሩ ዋጋዉም ዕቃዉም ሰለምለይ ነው

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግ ናለን ጫላ🙏🙏🙏😍

  • @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ
    @መልካምወለተማሪያም-ጨ2ሐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ጫልካየ እንኳን ደና መጣህ
    ሰማኑን በግዜው ነው ይቱብ የምትገባው ስራ ላይ ስሆን አኩርፌሃለሁ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว +5

    ጫላ. በጣም.እናመሰግናለን.የሰው.ማኛ.በርታልን.

  • @selinaselam2881
    @selinaselam2881 4 ปีที่แล้ว +1

    የኬችን የእቃ መደርደሬያ እስት አሳየን

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ
    @ዘይነብዩትብ-ነ7ቈ 5 ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም በጣምነው የሚምርው ነገርግን ወደክፍል አገር ታደርሳላችሁ

  • @howardjames9543
    @howardjames9543 4 ปีที่แล้ว

    Gebeya could wait to speak because she was taking long. But she is competent.

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 3 ปีที่แล้ว

    ትክክልነው❤🙏🙏

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጫላ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ7ተ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ጫላ የምትለቃቸው ቪዶወች ተመችቶኛል ቀጥልበት

  • @behaylulema5025
    @behaylulema5025 4 ปีที่แล้ว

    የምሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለው ነገር ግን እደግሌ ቅር የሚለኝ ነገር እኛም የቤት እቃ እፈልጋለን በሃገሬ ያለውን ዋጋ አላቀውም ስለዚ እባክ ወደአገሬ ኤደክልኝ እደሌላ ቦታ የቤት እቃ የተባሉትን ፈርኒቸር ብታስተዋውቅልኝ ሃገሬ ቢሾፍቱ ወይም ደ/ዘ ነው አደራ ወድሜ ጠይቅልን በተስፋ እጠብቅአለን

  • @g.wyegeta413
    @g.wyegeta413 4 ปีที่แล้ว

    Wow adamaya mewdat ager betam temchetognal eqachu bertu ande qen gora elalew

  • @maramera6745
    @maramera6745 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ያምራል

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 4 ปีที่แล้ว

    ናዝሬት ዬት አከበብናው ምትገኙት
    እሸአለህ እገዘለን

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በርታልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽን ነው እህቴ በጾለትሽ አስቢን ቆንጆ

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህት ተባረክ

  • @mereymyoutube5931
    @mereymyoutube5931 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወንድ የት አካባቢነው ማዘዝ ፈልጌ ነበር ደሤ ከሆነ

  • @xjvdjv6287
    @xjvdjv6287 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል እህት አላህ ይገረቻንም ይብቅን

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 5 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃህ እናመድግናለን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡነትሽ ነው እህት

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 5 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ላጫላዬ

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yelal egziyabeher yebarkachu eth wadime

  • @mdnacr1790
    @mdnacr1790 4 ปีที่แล้ว

    ጫላዬ ያንተም ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን በጣም እፈልጋሀለሁ

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
    @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጠቀም ነው እምፈልገው አልጋ ዱላብ ተስሪሀ ሁሉም ባንድ እናተ በተናጠል ነውዴ ዋጋውን እምታስቡት? ?? እስከ አልጋ ዱላቡ ንገሩኝ የሁሉንም ዋጋ? ??

  • @tadjitouTubetadjitouTune
    @tadjitouTubetadjitouTune 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አህቴ አዉነትነሸ በጣም💚❤💛

  • @selamtube4734
    @selamtube4734 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @faizaweleyawa4894
    @faizaweleyawa4894 5 ปีที่แล้ว

    Chalaya betam enamesgenalen gen kezechi shemize lela yelehemeda shemiz ayibalem mesel

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 5 ปีที่แล้ว +2

    ቁምሳጥኖቹ ደስ አይሉም ዝብሎነዉ ስለመረጃዉ እናመሠግናለን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    ጫላየ እናመሰግናለን

  • @ttmyoutube8256
    @ttmyoutube8256 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ውድ መቂ ከተማ ጠይቅልን እናመሰግናለን

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ጫላ ሰላምህ ይብዛ❤
    አገሬ በመሄድህ ደስ ብሎኛል አዳማ የፍቅር አገር❤

  • @bananaegg8602
    @bananaegg8602 5 ปีที่แล้ว +1

    አሺ አህቴ ተባርኪ ተልቅ ምከር ነው ሳሚ እቃውች በጣም የምራሉ የአገር ልጆች በርቶ

  • @fatimamangistu9475
    @fatimamangistu9475 5 ปีที่แล้ว +1

    Caala Galatomii. Agalalasuwa Das Sel

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ 5 ปีที่แล้ว

    Thanks WENDMACHEN chala EgzaBHER YEBAREKHE

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞትም ባገር ያምራል እህቴ በርቺ ቅመም ነገር ነሽ💖👈

  • @wasn9367
    @wasn9367 5 ปีที่แล้ว +1

    Sofa sittin noo wagaha tanigaruu jzkk mashallaa bifee baxxaami arifii noo

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ በጌታ በጣም ያምራል

  • @wubwubalehwalewubalechwale5836
    @wubwubalehwalewubalechwale5836 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍነው

  • @makeyamakeya5367
    @makeyamakeya5367 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያምራል

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግን አለን

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
    @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው ሀሪፍ ነው እውነት እ እኔ ወረባቦ ነኝ. እደት ማምጣት እችላለሁ አሁን ስደት ላይ ነኝ ደሴ ድረስ ባመጡ አዝ ነበር