ዳጊን ዳርነዉ! የሚገርም ሰርግ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #wedding #love #family #together #event

ความคิดเห็น • 230

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 7 วันที่ผ่านมา +198

    እልልል ከሰርጉ በላይ 3 ጓደኛማቾች ታርቃችሁ በማየታችን ደስ ብሎናል

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 7 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም❤

    • @Nejat197
      @Nejat197 7 วันที่ผ่านมา +2

      በጣምምምምም❤❤❤❤

    • @mussiesolomon1514
      @mussiesolomon1514 7 วันที่ผ่านมา +3

      I would like to say for all your family and friends congratulations and Have a good marriage, I'm very happy to see the combination of the three of you❤

    • @YeshiWerdofa-k7t
      @YeshiWerdofa-k7t 7 วันที่ผ่านมา

      በጣምምምምምምምም😢

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 7 วันที่ผ่านมา +49

    በእውነት ክርስቲያኖች እደዚህ በአምላክችን ቤት እናግባ አንደኛ ትዳራችን በአባታችን ዘንድ እውቅና ሰለሚኖርው ይባርክልናል ሁለተኛ ወጭዉም ይቀንሳል😊🥰

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 วันที่ผ่านมา +84

    አቤል ቶሚ ዮኒ አንድ ላይ ደስ ይላል ሁሌም አንድ ላይ እንያቹሁ❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 วันที่ผ่านมา +61

    ነጩን ልብስ ለብሳቹ በቤቱ መሞሸር እንዴት እንደሚያስደስትኮ ውለዱ ክበዱ የቀራቹትም ዮኒ ለዚህ ክብር ያብቃቹ❤❤❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 7 วันที่ผ่านมา +38

    እመቤቴ ከዚህም በላይ ደስታችሁን ታብዛላችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 วันที่ผ่านมา +12

    ማርያምን ከሰርጉ በላይ ደስስ ያለኝ የ3 ጎደኛሞች መታረቅ ደስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳግም ንፋስ አይግባ በመሀላችሁ ዮናታን እመቤቴ በቤቱ ታፅናህ

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 7 วันที่ผ่านมา +39

    በመጀመሪያ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ትዳራቹ
    ዮኒ ግን በጣም አይደል እንዴ እልልልልል የምትለዉ እረ ምላስ😂😂😂

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @ermiyaslegese8237
      @ermiyaslegese8237 2 วันที่ผ่านมา +1

      That's What i think 😂😂😂😂😂

  • @SamiBrhane-ip6ni
    @SamiBrhane-ip6ni 7 วันที่ผ่านมา +21

    ማነው እንደኔ 3ቱም አይቶ ደስ ያለው 🙏🤝🤝🙏🙏🙏

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 7 วันที่ผ่านมา +14

    ደስ ሲል በቤተክርስትያን ጋብቻ መፈፀም 😘 yoni እና gwadeghock አንድ ላይ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል 😘

  • @mule6790
    @mule6790 7 วันที่ผ่านมา +12

    ዳጊ አንኳን ደስ አለህ የሰፈሬ ልጅ አንዴ ሰርግ ልናጅብ አሸዋ ሜዳ ላይ አብረን የመኪና አደጋ ደርሶብን ነበረ ሁሉ አልፎ እመብርሃን ለዚህ ስላበቃች ደስ ብሎኛል እልልልልል

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 7 วันที่ผ่านมา +23

    ቶማስን እና አቤልን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ለትንሽ ተረፍኩኝ 😂😂😂😂ዋውውውውው ደስ የሚል ሰርግ ዳጊ እንኳን ደስ አለክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ ዯናታል ግን ምላስክ ቼክ ይደረግ ያንተ አይደለም ለእልታ ከሴቶቹ ተውሰከዋል አቀለጥከው እኮ😂😂😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂ሴቶቹ ሲፈዙ ነዋ እሱ በእልልታ ያደመቀው

  • @ልዮ
    @ልዮ 5 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልል ደስ ይላሉ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቸው ዛሬ የእህቴ ሰርግ ነበር ግን እኔ ስደት ነኝ😢😢

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 6 วันที่ผ่านมา +2

    በረከታችሁ ይደርብን እንዴት ደስ ይላል ወጣት ሆነ በቤቱ መኖር ❤❤
    የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እመብርሐን በበረከት ትጎብኛችሁ❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 7 วันที่ผ่านมา +3

    Congra ❤❤❤ዮኒ ከሙሽራው በላይ በጣም ደስ ያለህ አንተ ነህ ደስታህ ይጋባል በቀጣይ ያንተን እንጠብቃለን 😂❤

  • @stc6291
    @stc6291 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብሐም እናየሣራ ጋብያድርግላችሁ መታደልነዉ ለዝህ ክብር መበቃት በለጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @EjegsemahuTadele
    @EjegsemahuTadele 7 วันที่ผ่านมา +5

    ይህን ላደረገ ሀሌ ሉያ በሉ❤❤❤
    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ
    ጓደኞችህን ስላየኋቸው ደስስስስስስስስስስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰርግ በቤተክርስቲያን በጣም እየተለመደ ነው ደስ ሲል❤የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ🎉🎉🎉

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 วันที่ผ่านมา +1

    የአብረህም የሳራ ትዳር ያርግላቹ የማቱሳላን እድሜ ያድላቹ❤❤በልጅ በበርከት ይባርካቹ እግዚአብሔር❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habtishsisay5625
    @habtishsisay5625 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ምስጢር ታላቅ ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ !!!

  • @asefaalemu-w1m
    @asefaalemu-w1m 7 วันที่ผ่านมา +10

    "ባልና ሚስት ከምድር ወደ ሰማይ በሚያደርጉት ጉዞ ላይ አጋር ለመሆን ከተጋቡ ጥምረታቸው ከእነርሱ አልፎ ለብዙዎች ደስታን ያመጣል::"😊
    ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ❤️
    በጌታስም በጣምነው ምታምሩትም ደስስ የምትሉትም እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ።
    ዮኒ ስማማ ፈለገእመጣለሁ ብሎኣልነበር እንዴ?🤔

  • @EnatBayu
    @EnatBayu 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን ❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ዳጊ እኩዋን ደስአለችሁ መልከም ጋብቻ 🎉 የወኒ አቤላ ቶሚ ባዲ ስለየሁዋቸሁ ደስአለኝ ❤❤❤

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያብርሀም እና ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እውነት በስጋወ ደሙ መክበር ህልሜ ነው ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን 💒✝️❤️👏

  • @EnatBayu
    @EnatBayu 4 วันที่ผ่านมา

    5:46 እልልልልልልልልልል ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ያብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @Peace-f5j
    @Peace-f5j 3 วันที่ผ่านมา

    Being Orthodox Chrstina is simply a blessing. How beautiful it is.

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ 7 วันที่ผ่านมา +7

    ዩሁኒ ቶሚ አቤል አብራችሁ ሰለመጣችሁ ደስ ብሎኛንንንን🎉🎉🎉❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ ሲልኮ አይቼ እመለሳለሁ ❤ግን ፈለገ አትናቲዮስ የኛ ተፅኖ ፈጣሪ መጣ አልመጣ የሚለውን በአይኔ አጣራለሁ😊❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከሰርጉ በላይ ሶስቱ ጓደኛሞች አብረው ሆነው በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ዳጊ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 7 วันที่ผ่านมา +2

    Congratulations 🎊
    May God bless your marriage 😘

  • @weyni7527
    @weyni7527 7 วันที่ผ่านมา +3

    ውይይ እንዴት እንደቀናሁ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ😢😢

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 7 วันที่ผ่านมา

    እዴት ደስ እደሜል በቤተክርስቲያን ማግባት ትዳራቹ ይባረክ🙏🙏💕 ጓደኛሞቹም ስለታረቃች ደሰ ብሎናል አይለያችሁ💕

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 7 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ የአብርሃምና የሰሃራ ይሁን ጋብቻችሁ🙏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ አቤል ቶሚ አንደ ላይ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ🙏👏👏👏

  • @yoese7962
    @yoese7962 7 วันที่ผ่านมา +4

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🎉🎉🎉

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 7 วันที่ผ่านมา

    ዳጊ የአብርሃምና የሰሃራ ይሁን ጋብቻችሁ🙏👏 እግዚአብሔር ይመስገን ጓደኛሞች አንደ ላይ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ🙏👏👏👏

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 วันที่ผ่านมา

    betam des blonat melkam gabcha beteleyvabela tomi yoni tarkachuhu mayet betam des bloghal ymechachihu😊😊😊😍😍😍😍

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት በቤተክርስቲያን ጋብቻን እንደመፈፀም ምን የሚያስደስት ነገር አለ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካቹ።
    ግን የቆረቡ እለት ባይሆን ድግሱ በሰው መካከል ሲገኙ ሙቀት አለ ላብ እንዳይነጥባቸው ድግሳቸውን በሌላ ቀን ቢሆን መልካምነው ለቅዱሱ ስጋና ደም ክብር ሲባል❤

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 7 วันที่ผ่านมา +1

    ያአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BotaAlehegn
    @BotaAlehegn 7 วันที่ผ่านมา

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹኽ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹኽ የተባከ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅን ይስጣቹኽ ።❤❤😊

  • @yonatan-r5e
    @yonatan-r5e 6 วันที่ผ่านมา

    ዋው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ መልካም ጋብቻ❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 วันที่ผ่านมา

    ውይይ መታደል በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ እንኳን ደስ ያላቹህ @ ዳጊ የቤቱ ድምቀት እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ እንኳን ደስ ያላቹሁ ለሁሉም ቤተስብ የምትናፍቁኝ ቤተስቦች

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 5 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሲል 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @kal-gf3ns
    @kal-gf3ns 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታምራላችው👌👌👌👌👌

  • @KoketTashome
    @KoketTashome 4 วันที่ผ่านมา +1

    እልልታ ጎበዝ ነህ ዮኒ😅

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ወልዳቹ ሳሙ
    ውይ የቅድስት ቤተክርስትያን ስርዓታችን እኮ እንዴት ድስ እንደሚል

  • @SelamawitGmeskel
    @SelamawitGmeskel 7 วันที่ผ่านมา

    ዳጊዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤❤❤

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 7 วันที่ผ่านมา

    መልካም ጋብቻ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነዉ ክርስቲያን እንዲህ ነዉ በቤተክርስቲያን መሞሸር 🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹💐🕊👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Fishd111
    @Fishd111 7 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል እንዃን ለዚህ ክብር አበቃችሁ😊😊😊

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዳጊየ የኛ ሳቂታ መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤❤

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 7 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እዴት ደስ ይላል

  • @uguc7808
    @uguc7808 7 วันที่ผ่านมา +1

    የድንግል ልጅ እኛ ምናመልከው ሀይለኛ ነው የለም የሚሳነው ❤❤❤ መልካም 👰🤵

  • @LotiLemesa-i1w
    @LotiLemesa-i1w 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልታክ አንደኛ ነው እግዛብሔር ይመስገን።

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 7 วันที่ผ่านมา

    ያብርሀም የሰራ ይሁን ጋብቻቹ በጣም ያምራል ደስ የሚል ስነስርአት እግዚአብሔር ይባርካቹ❤

  • @ygffghdhjiig2044
    @ygffghdhjiig2044 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደሰ ኣለህወንድሜ እኔም ምኞቴ እንደዚ ኣርጌ ማግባት ነው እግዚኣብሔር ም ያግዘኛል🙏🙏

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላቹህ ሶስታችሁንም ስላየናቹህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 7 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ የታየኝ የጌታችን አክሊለ ሾክ😢 መልካም ጋብቻ❤

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 7 วันที่ผ่านมา +1

    Congrats ❤️ 3selayenchuuu betame new des yalien amilke ymesgen,,ayelyachuuuuu

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 7 วันที่ผ่านมา +2

    የአብርአም እና የሳራ ያድርግላቹ ፈጣሪ በልጅ ሙሉ ያድርጋቹ

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 5 วันที่ผ่านมา

    ውይይይ መታደል ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ ።እግዚአብሔር ከነእናቱ ይክበር ይመስገንልን ተባረኩ ልጆቼ ሀይማኖታችሁን አጥብቁ

  • @Akielsa
    @Akielsa 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሚከብርበት ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ❤

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 7 วันที่ผ่านมา +1

    Tomye Abreh slayehuh des blognal yene yewah ❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 7 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤

  • @ሰናይት556
    @ሰናይት556 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 7 วันที่ผ่านมา

    መታደል ነው ይሄ ነው አራድነት የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 7 วันที่ผ่านมา

    እእእልልልል እውይይ ስታምሩ❤❤❤እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ❤❤❤

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 7 วันที่ผ่านมา +5

    እኔም መግባት ፈልጌ ነበር 😂 ግን በሎች አይደሉም የምጠይቁኝ ወንዶች ብቻ ነቻው😂😂

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 7 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ኬር ይውን ወልዳቸው ሳሙ አቤልና ቶሚን ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rj2pz3ye9t
    @user-rj2pz3ye9t 7 วันที่ผ่านมา +3

    #የክርስቶስ ብርሃን የሚያበራባችኹ ብሩሀን ፍሬዎች ሚፈራባችሁ ሁኑ። በቤታችሁ #የክርስቶስ ብርሃን ይብራ። ለዓለምም ይትረፍ። እጅግ ደስ ብሎኛል.... ወጣቶች #የእግዚአብሔር መልክ በግልጥ በሕይወት የሚታይብን እንሁን። #ክርስቲያን እንሁን! ሕይወታችሁን ሁሉ በበለጠ ክርስቲያናዊ ትጋት ያስፈጽማችሁ። ገድሉ ተቀጥሏል! ድል #እግዚአብሔርን ከያዙ ጋር ነው!

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 7 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations🎉

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ዳጊ😊😊😊😊

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 💖💖💖በቅዱስ ቁርባን ተጋብታችሁ ካለ ቅዱስ ቁርባን እንዳትኖሩ አደራ ❤

  • @ኤፍታህ-blen
    @ኤፍታህ-blen 5 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል መልካም ጋብቻ

  • @yabsiragetahun7339
    @yabsiragetahun7339 7 วันที่ผ่านมา

    Yoni gn dagin yemesele brother fetari sleseteh amesgin yeteregaga chewa frik sew new🙏❤

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 7 วันที่ผ่านมา +3

    በቅዱስ ቁርባን መጋባት ምነኛ መታደል ነው በእመቤቴ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ ከሰረጉ በላይ ሦስቱን ጉአደኛሞች አድላይ ስላየሁአቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 3 วันที่ผ่านมา

    ጓደኛሞች በመታረቃችሁ ደስብሎኛል ❤ ግን ካባ የለበሱት ብዙ ናቸው ሚዜወቹም ተጋቡእደ😂😂አብራሩልኝ ይቅርታእዳሰርቡኝ😅😅

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር መዘንችሁ ይብርከዉ

  • @TakkoushCells-m4i
    @TakkoushCells-m4i 7 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይ በጣም ደስ ይላል

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 7 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @meronkinfu7970
    @meronkinfu7970 7 วันที่ผ่านมา

    dagiye enkwan lezi kebr abekah🙏 Egziabher tedarachun yebark🙏🥰

  • @wintanatesfaledet2446
    @wintanatesfaledet2446 7 วันที่ผ่านมา +1

    Abebye enkwan des alesch🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlemHailuFisseha
    @AlemHailuFisseha 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዳጊ የኔ ልጅ እንኳን ለዚህ ቀን ለተባረከችው ዕለት አደረሳችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል በጣም ደስ ይላል እንደዚህ መጋባት ትዳራችው የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችው

  • @ttigist
    @ttigist 7 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እልልልል እንኳን ደስ አላቹ🎉እሰይእልልልልእንኳንደስአላቹ ❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ይሁን ያለፍው አልፍን
    ❤❤❤❤❤ግን እምትገናኙበትን በወር አንዴ አብራችሁ ስሩ ስይጣን ይፍር የናተ
    ጥምረት ❤❤❤❤ ይለያል ትችላላችሁ እና በርቱ from saudi Riyad❤

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v 7 วันที่ผ่านมา

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ❤

  • @RachaelKayanja
    @RachaelKayanja 7 วันที่ผ่านมา

    እስይ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚቀን አበቃቹው

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 7 วันที่ผ่านมา

    የቃልኪዳኑ ሰዓት እምባዬ ሲታገለኝ🎉

  • @sorennemire213
    @sorennemire213 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልእግዛብሔር ይባርክላችሁ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 วันที่ผ่านมา

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ 🎉❤3 ጓደኛሞችም በአንድ ላይ ስለሆናቹ ደስ አለኝ 👏🙏ድሮ እኮ ቤተሰቦችህ ሁሉም ነበር ምናቃቸው በቪድዮ እኔ እረሳኋቸው ከመጥፋታቹ የተነሳ😢❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ🎉❤❤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 7 วันที่ผ่านมา +2

    ስታምሩ በነጬ ልብስ 🙏🙏🙏

  • @kidestgoytom9436
    @kidestgoytom9436 7 วันที่ผ่านมา

    egziabher ymesgen enkuan lezi kbir abekah dagiye yeabrhamna yesaran fkr ystachu

  • @tko4438
    @tko4438 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደሰሰ አላቸሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hify2221
    @hify2221 7 วันที่ผ่านมา

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 🌹🌹

  • @Seadi-t1f
    @Seadi-t1f 7 วันที่ผ่านมา

    ማነው ደስ ያለው አቤልና ቶማስን ሳይ ❤

  • @eyobtube5491
    @eyobtube5491 6 วันที่ผ่านมา

    ante ena yabsera lezh yabkachu

  • @FanosLeta
    @FanosLeta 7 วันที่ผ่านมา

    መልካም ትዳር እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ የ አብርሃም የ ሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 5 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ