ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለረመዳን ሀገር ልገባ ነው የሰው ዴስታ እሚያስዴስታችሁ በላይክ ዴምሩኝ ስወዳችሁ
Mashalahe alahe bslam yagnagachu kfamily gar alahe bslam yasegbashe
ማሻአላህ
ሠላምግቢ አሥከትይኝ ግን
ማሻአላህ አላህ በሠላም ያሰገባሽ እህቴ
ሠላም ገቢ❤❤
ከድራማ የጠራ ንፁህ ቤተሰብ ይሄ ነዉ ትለያላችሁ ❤❤እዉነተኛ ነገር ነዉ ለተመልካች እሚያቀርቡት ከክፉ ሰዉ አይን ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት
በጣም ወላሂ አሉጂ ሚዝጉን
በትክክል የኔ ቆንጅ ❤❤❤
@hilamoo928 ደህና ሸቀሉብን kkkk
አዉነት ነዉ
ሰርጋቸው በቤተክርስቲያን ስርዓት ይሁን የምትሉ 👍👈አስቡት ይህ ቤተሰብ በቤተክርስቲያን ሲያገባ እንዴት ደስ ይላል 🔴🔴♥️♥️✅️✅️
እኔም እንደዚያው በስጋወደሙ ያልተፈፀመ ጋብቻ የበቅሎ ና የባዘሮ ጋብቻ ነው ይላል ዮሐንስ አፈወርቅ ስለዚህ ጋብቻችሁ የተቀደሰ እንድሆን ይህን አድርጉ እዮቤ
እሰከምታገባ አተዉጣ ከቤት እናትህን አተስለቀስ 👍የምተሉ
ሳህ❤❤❤❤
ሳህ 🥰🥰👍🏿
አረ መዉጣት አለበት እራሱን ያደራጅ እነሱ ይልመዱ ሲያገባ በአዴ ከሚወጣ ይልመዱት
ደምሪኝውደ
ልጁ እኮ ከአቅም አዳም አልፎአል SEX ያስፈልገዋል ልቀቁት እንጂ የኛ ልጆች Europe ውስጥ በ16 አመታቸው ጀምረዋል እኛም ተቀብለናል የተፈጥሮ ግዴታ ነው ። እዮብ ጎበዝ ሰርግ ኪሳራ ነው ቅልቅል እና በቬሎ ፎቶ ተነሳሱ ይበቃል የልጅ አዋቂ ነህ ።😊
ሙሉ ቤተሰብ ነው ዛሬስ የመጣው እንዴት እንደምታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
ሳህ ደስ ሲሉ❤❤❤❤
Yeyet bahil new nigerugn yet akababi new.endezih ayinet.
Demo dessss bilognal meftenu.❤❤❤❤
Min ayinet sew neh be mather prank yiseral. Tiru ayidelem eyob yemir yewolede anjet ayichilim. Mehonm yalebet keserg bohala biyans 1 amet abirachihu .mikinyatum enat abatih bichachewun ayasazinuhim?????? Demo yemecheresha lig abiro new menor yalebet.anyweis benat abat layi prank no no...
ፍቅር ጠፍቶ አገር በሚተራመስበት ዘመን እንደዚህ ያለቤተሠብ መገኘት መታደልነዉ እዮባዬ የረዱ ንጉስ መልካም የሂወት ዘመን ይሁንልክ የትንሽ ትልቅ ብዙ እናቶችን ያጎረስክ ወንድማችን❤
በጣምደስየሚልቤተሰብ❤❤❤
በጣም❤
በጣም ኡፉ
አቶ መስፍን ቤተሰብ ለሀገራችን አርዕያ መልካም ቤተሰብ ዘራችሁ እደ አሸዋ ይብዛ. መታደል እናተ ቤት መቀላቀል ረዱ. እድለኛ ነሽ እንቺም ደርባባ ሴት ነሽ
እዮቤ ግን የልጂ አዋቂ ነው ረዱ ታድለሺ እግዚአብሔር የባረከው ልጂ ነው የሰጠሺ እመቤታችን የልባቺሁን መሻት ሁሉ ትስጥላቺሁ❤😊
ተረጋጋ እዮብ ቤተሰብ መርቆህ ከቤት ውጣ መጨረሻህ እዲያምር ምን አሮጠህ የት ትሄድብሃለች ተድረህ እናትና አባትህ መርቀውን ውጣ ❤❤❤❤
አይ እናት 😢ልጆቿን እኮ ሁሌም አብረዋት እዲኖሩ ተፈልጋለች የዚህ ቤት ፍቅር እኮ የለያል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አቤል የሳቄ ምንጭ ግን የእህታቸው ሥርአት ስወድላት እዮባ ቤቱ ጭር ይልባቸዋል ትንሽ ቆይላቸው❤❤❤❤
ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው መጀመሪያ ትዳሬ እንዲባረክ ፀልዬልኝ ነው የሚባለው። በዛሬው ቀን አይወራም❤❤❤❤❤
ende hexan yaregwal andande
ለምን ጥሩመመኘት ያስፈልጋል ሆሆሆሆ ጅል
አቤት መታደል ማሻ አላህ እድሜ ከጢናጋ ይሥጣችሁ ለሁላችሁም እኛንም እደዚህ ከቤተሠብጋ ተሠብሥበን የምንሥቅበት አላህ ያቅርብልን
እዮባየ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሳብህ ጥሩነው ጎበዝ የልጅ አዋቂ ታታሪ ሰራተኛ ጀግና ነህ ረድ እድለኛ ናት በእዝህ ዘመን እንደዝህ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ወጣት ማግኘት መታደል ነው ግን በተቻለህ መጠን እናትህን አሳምነህ ብታደርገው ጥሩነው እሳቸውም ቤተሰቡም ደስ እንዲለው እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏😍😍😍😍
እዮባ ትችላለህ ጎበዝ ልጅ ነህ ተጋብታችሁ አብራችሁ በደስታ በፍቅር ኑሩ ፈጣሪ ያግዛቹሀል ቤተሰብ እናትና አባታችሁን እየሄዳችሁ እነሱም እየመጡ ትጠያየቃላችሁ ምንም አልቸኮላችሁም ከወንድሞችህ አታንስም እንደዉም የተሻል ትመስላለህ እንደ እንደማያችሁ ሁሉም የየራሱን ይዟል አኔም እንደነሱ ልሁን ነዉ ያልከዉ ማዘርዬ ማልቀስ ሳይሆ በሳቅ እና በፀሎት መመረቅ እና ደስ መሰኘት አለባቸዉ ወደመልካም ነገር ነዉ እያደረክ ያለህዉ ፍቅር አለ ስሜት አለ ጉጉት አለ ይሄን እንዲሳካልህ ቤተሰቦች እንደአቅማቸዉ መደገፍ እና ማበረታታት አለባቸዉ ባይ ነኝ እዮባ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ እንደዘመኑ ወጣት በዝሙት ከመዉደቅ ከመፈተን በጋብቻ ልወሰን ማለት ትልቅነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ እንዲረዳህ እንፀልይልሀለን በርታ እዮባ❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል የሆነ ምክር ነው
ተው ማዘርን አታስከፏት ሁሌም አስደስቷት ሲከፋት ደስ አይልም😢😢😢😢
የኔ አባት እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ማሽአላህ ❤🎉 ደስይላል ምርጥ ፍምሌ
የኔ እናት ልጇ ምንም ቢያድግ ሁሌም ልጅ ነው
እማየ አሰለቀሱኝ 😢 ልጆች ግን
❤❤❤❤❤❤
በጣም
አቤል ታወራ ሁለየም ቀልዲ የሚመስለኝ ነገርስ❤❤❤❤
ይሄንን ቤተሠብ የሚወድ ብቻ👍👍
ደስየሚል አስተማሪ የሆነ የቤተሰብን ፍቅር አየሁበት እዮባ የአብረሐም የሣራ ያርግላችሁ አይለያችሁ
እዮብ በጌታ አብረህ ከናት ጋር ኑሩ እረድ አማክራት እምዬ የኔ እንባ ይፈሰስልሽ 😢😢እዮብ አስብበት
የ ብዙ ሳዎቺ አረያ የ ሆናቺሁ ላ ብዙቺ አረያ የሆናቺ አግዛአብሔር ይጣብቃቹ ❤❤❤❤
እዮባ በጣም ደስ ብሎኛል እረድዬን በማግባትህ 🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ በጣም ደስትላላችሁ እዬባ እናትህን ተስለቅሳት የእናትህን እና የአባትህን ጉልበት ስመህ ተመርቀህ አግብተህ ነው ከ ቤት መዉጣት ያለብህ።
እዮቤ ጥሩ ቤተሰብና ጀግና ቤተሰቦች አሉህ በጣም የምታኮሩ ናችሁ ነገር ግን እናትና አባት ምንግዜም የመጨረሻ ልጃቸውን ለጋብቻ ሲያደርሱ ደስ ይገላቸዋል ይከፋቸዋልም ። እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ፀጋውንም ያብዛላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
እናትክ አሳዘኑኝ አግብተክም ተንሽ ጊዜ አብረካቸው ተቀመጥ ረዱንም አሳምናትና እነሱጋር ለትንሽ ወራት ብትቀመጡ እደነ ሐዲስና ቃል ሲጋቡ ለተወሰነ ጊዜ አብራቹነበር አይደል ግን በጣም ስርአትና መተሳሰብ ያለበት ቤተሰብነው❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ከዚህ ቤተሰብ መማር አለበት ይህቤተሰብ የተባረከ ነው እግዚአብሔር የናተን ቤተሰብ ያብዛው🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏👏👌👌🙏🙏👍👍
እውነትክን ነው የኔ አባት መጀመሪያ የጠየቀው እህቴ ስታገባ የ HIV ወረቀት ነው የጠየቀው አሁን እናቴ ስንት ብር አለው ነው
እዮባ ረዱም ደስስ የሚላት በማረግ ተመርቃቹ ዘመድ አዝማድ ተሰብስበዉ ሆሆሆሆሆ ብለዉ ስትጋቡ ነዉ ጥሩ ረዱም ደስስ ይላታል እናም ለልጆችክም ማስታወሻ ነዉ እረዳካለዉ የኑሮዉ ዉድነት ናላን ያዞራል ግን ቀለልም ያለች ብትሆንም በሰርግ አግባት ደሞም ፕራክ እያረከን ነዉ እንጂ አንተም እንዲ እንደማታስብ እርገጠኛ ነኝ ❤❤❤
እዮብ የምወድህ የኔ አስተዋይ የምትጀምረው የተባረከ ትዳር ነውና ሰርጉን ካልፈልግ በቤተክርስትያን ቃል ፈፅማችሁ ተሰባሰቡ ትዳር ግን ለክርስቶስ አደራ ሰጥተህ ይባርክህ ጀምር። ታዲያ ከሁሉም በላይ የእናትህ እንባ መልካም አደለም። እሺ አትቸኩል ተረጋጋ። የናትህን ምክር ስማ ተባረኩ። ታላቅ ከአባቶች ጋር ይሄዳል አንተ ግን ሙሽራው አይሄድም።
ሁሉም እንደበሀሉነው ይኬዳል
ምርጥ ቤተሰብ በተለይ ሄኒኢ ምርጥ ወንድም ቀናው በናተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሄኖክ ስታወራ እራስክን የድሮሮሮ ሰዉ አድርገህ ነዉ ምትናገረዉ😂😂።አሁንም እረጅም እድሜን ያድልህ ጌታ።ፍቅራቹ ግን ሲያስቀና❤❤❤❤❤❤
እኔ ለዚ ቤተሰብ ቃል ያንሰኛል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ራዱ ኢድለኛ ነሽ በዝህ ፍቅር በሆነ ቤታሰብ መቃለቃልሽ
ትስስባችሁ ቀልዳችሁ ቁምነገራችሁ ደስሲል ኦኮ እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤
በጣም እድለኞች ናችሁ በጣም ፍቅር ያለበት ቤት ነው እርስ በእርሳችሁ መዋደዳችሁ መከባበራችሁ መንፈሳዊ ቅናት ያስቀናል
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤የኔ ደርባባ እናት አታልቅሺ እየብ ተረጋጋ በተረፈ ምርጥ ቤተስብ ሰወዳቹ
ለምድነዉ እሰይፉ ላይ የማይቀርቡት እነዚህ ምርጥ Family
Beautiful family God bless you.
ምርጥ ቤተሰቦች የተባረካቹ እውነት
አይቸ እማልጠግባችሁ ቤተሰብ እናንተን❤❤❤ የኔ እናት የእናት ውለተዋ ብዙ ነው አታስከፍት 💚💛❤
የእወነት ምንኛ መታደል ነው እይባ መልካም ጋብቻ😢😢
እረ እዮብ ንግግርህ በጣም እያሳቀኝ ነው ሳትጋቡ ገና ልጅ አማረህ ወንድሜ ይደርሳል እግዚአብሔር ሁሉንም ማድረግ ይቻለዋል አይዞህ
እዩባ እስከምታገባ አትውጣ እናትህን አታስለቅስ😢😢😢😢😢😢
Erguz nat eko ረዱ
ያምሻል 😂@@Suzanshimelis-lc6dv
ከመቼ ነው😮@@Suzanshimelis-lc6dv
የምርሽነው🙄🙄🙄
Ere eferi besmam@@Suzanshimelis-lc6dv
ደስ የሚል ቤተሰብ ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ❤❤🎉
እዬብ አትውጣ እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ተጠቅመት ብዙዎች ይሄን እድል አላገኙም ቢቻል እንደ አዲስ እና ቃል አብራችሁ ትንሽ ግዜ ኑሩ ከጋብቻችሁ በሗላ ::ብቸኝነት አታሰሟቸው አደራ በቤተክርስትያን ሰርጋችሁን አፅንታችሁ ትንሽ ደግሞ እነሱ ጋር ተቀመጡ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ ይሄ እኮ ባሁኑ ግዜ ማይገኝ ትልቅ ትልቅ እድል ነው ወንድሜ በደንብ አስብበት
የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ
የመጨረሻ ልጅ እና እናት❤❤❤
እማየ 😢 እናትኮ መቸም በልጆችዋእዮባየ ቀስ በልና እባክህ እናታችን አታስለቅስብን የመጨረሻ ልጅ ስለ ሆንክ ዓይናቸው ነህ❤
ወላሂ እደክፋት አትውትና በነዚህ ቤተሰብ እቀናለሁ አቤት ፍቅራቸው ደስሲል ሉሌም ደስተኛ ሁኑ
የት አካባቢ ነው ይሔ ባህል
@@NefisajoySeman ምኑ ማሬ
@@Frt-n7b ሤት ሽምግልና መሔዱ እጀራ ቆረሣ ማለቱ በጉራጌ ባህል የለም
@@NefisajoySeman እኔጃ ውዴ እኔ ወሎየ ነኝ እደዚህ አይነት ባህል አላቅም ወንድነው ሽምግና የሚሄደው እነሱ ባሉበት ይሆናል
በወሎም አለማለት እጀራ ቆረሳ ሳይሆን ለመጀመሪጊዜ ቅጠል ይዞ ሴት ትሄዳለች መክረን ተብላ ሁለተኛም ትሄዳለች ቀን ቆረጣ ደይ ምናምን ሴትም ወድም አብሮ ይኬዳል
Wow l respect this family.
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ወላሂ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
ረዱየ ደስታሺ ደስታቺን ነው ደስ ይበልሺ ለዘለአለም ውብ ነሺ
ኡፍይፍፍፍ ቃላት የለኝም ስለዚህ ቤተሰብ ለመናገር የሚገርም ፍቅር ነው ያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዚ ቤተሰብ ስርኣት ኮ ይለያል በጣም ነው ምታምሩ ሴትደምሩኝ ኣንድታልፉ
እዮባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ እሴኪ ይሄ ወር ሲያልቅ ወደ ሀገር መግባት ፈልጌያለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ዱአ ፀሎት አደርጉልኝ
የኔእናት ሽአመት ትኑርላችሁ ሆድ አስባሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
I can’t stop crying ❤ lovely family ❤❤❤❤❤❤❤
በናትክ አትውጣ ቆይ እይብ በናትክ በጣም ጨዋ ስርአት ያላችው ቤተሰብ እድሜ ይስጣችው በተለይ እናትና አባት ልጆች ወልዳችዋል ማሪያምን❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማሚዬ ደስታውን ማየት አለብሽ አደገ አሁን ደግሞ አግብቶ ወልዶ ማየት አለብሽ የሚጣፍጥ ቤተሰቦች ፍቅራችው ለብዙ ቤተሰብ ማስተማሪያ ይሆናል ያላችው ህብረት እጅግ ደስ የሚል በጥሩ አስተዳደግ ማሳደግሽን ያሳያል ስለዚህ ማሚዬ አይዞሽ እናት ምን ብጎረምስ ብትጎረምስ ልጅ ሁሌም ሕፃን ነው እግዚአብሔር ያብዛላችው ፈጣሪ ያቆያችው ለምልሙ ከፍ በሉ እኔ ሱስ ሆናችውብኝ አዲስ vedio ሳይ ስራውን ትቼ ቁጭ ብዬ አያለው በጣም ከወደድኩት ደግሜ አየዋለው. ረዱ ካናዳ እሄዳለው ስትለው ያለቀሰው ፓርት ግድል ያደረገኝ ፓርት ተባረኩ
ሁሉም ነገር ዜሮ ሆነ ያለዉ እኔም አሳዝኖኛል የምር
Dase setilu manow enida ena ehanine bita sabi yame wodo sewodachu tebarekuFeqerachu yaseqanali❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍
ማሸአ አላህ ደስ የሚል ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹህ ❤እንደ እናተም አላህ እኛም ቤት ይወፍቀን ያአላህ በራህመትህ ቤተሰቦቻችን አሚን አሚን ብለናል❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአቢሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤ እናት እኮ ልጆ ሁለየ ልጅ እደሆነ ነዉ የኔ እናት🥰🥰
What a lovely family!God keep on blessing you all🙏🏿💗
የኔ አብሮ ማልቀስ😢😢 የኔናት እዮባ እናትህን አታስለቅስ ተጋብታችሁ እራሱ አብራችሁ መኖር አለባችሁ 1 አማት ወይም 2 አመት
እንኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ቅመሞች ክፉ አይካችሁ🥰🥰🥰
አሚን አቺንም ክፉ አይካሺ ዉደ
Beautiful Family ❤❤
You guys mash allha amazing family and lovely family we love you guys when your mom crying I am crying to I feel like her anyway 🌷🎉🎁🌹😻🌹🎉when the kids grow that happin don’t cry make due for him have a good life with his wife ❤🎉🌷🙏😍🌹🎁❤️
እናት ለዘላለም ትኑር ደስ የሚል ቤተሰብ ክብር ፍቅር ሞልቶ የፈሰሰበት ስዎዳቸው 🥰🥰
አይዞን 🎉🎉🎉🎉🎉እናታችን አይከፋ ሁሉን ፈያ ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤
እዮብየ ❤❤❤መለየት ከባድነው😢
እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ አደረሰህ። ይሳካልህ።❤❤❤❤
ዋው ትልቅ ወንድም መከታ ነው እንደው ንግግሩ መሬት ጠብ አይልም ድረስ የሚል ደርዝ ያለው ቤተሰብ
መጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ ግን እንጀራ ቆረሳ የት አካባቢነው ይቅርታ እኛአካባቢ ሴቶች አይሄዱም
በጣም ደስ ይላል እዮባ ወድሜ አግባና አመት ምናምን እናብዬጋ ሁኑ
እዮብ ደስ የሚል ቤተሰብ አለ ግን አትቸኩል ካገባክ እኮ ትወልዳለህ ልጅ የሚሠጠዉ ደሞ ፈጠሪ ነዉ የወንድሞችህን ምክር ቤተሰብ የሚሉትን ብትሰማ መልካም ነው ባይ ነኝ ረዱም ጨዋ ናት በክብር ብትወጣ በተሰቦቿ ይበልጥ አንተ ይወዱሀል ያከብሩሀል።
በእግዚአብሔር ደምርኝ የስደት እህታችን ነኝ ❤😢😢😢🤲🤲አምሰት መቶ አስገቡኝ በማርያም 💞💞💞🤲🤲
መልሸ ደሞራሻለሁ❤
@የመዳመቅመሞችቱብ እሺኒ 💞
ወይኔ ሰወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተስብ❤❤
እናት❤❤❤❤
Abet des setilu waww betame taskenalachu❤❤❤
በሰርግ አግባ። እሷም የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነች። ያለሰርግ እይሰጡህም። ቤተሰቧ
ወጭውን ትሸፍኛለሽ ደሞ ሰርጉ የእሱ ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን የእሷም ጭምር ነው ሰርግ አክሳሪ ነው
❤❤❤❤❤እናትህን አታስለቅሳት እስተምታገባ እቤትሁን
እዬብን 300k እናስገባው 👍
ውይ የኔናት 😢በቃ የናትክን ምክርስማ ቆይ ካሉክ አቸኩል❤
ስወዳችሁ❤❤በተለይ የህታችሁ እርጋታ ዋው❤❤❤❤
Ewnet aylyacu😢😢😢😢😢❤❤❤❤
የእኔ እነት እዮብን መለየት ይክብደል እይዙት❤❤❤
ወይኔ ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
ከዚህ በፊት ካገበህ በኋላ ትንሽ ጊዜ እቤት እንደምትቆይ ተነግሮህ አልነበረ ወይ አሁን በዚህ ሰአት ምን ተገኘ ደግሞ ፕራንክ ነው እንዳትል
የ ተባረኩ family ትለያላቹ❤❤ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ
የቤቶችን ድራማ መስራት የነበረባችው የእናተ ቤተሰብ ነበር
በትክክል
ኤነ Eri እነዚ ኣይነት ፋሚሎች ኣይቸ ኣላቅም በጣም❤❤❤❤
እውይይይይይ ደሥየሚልልልል ፍቅር የሆነቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈጣሪ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ያደገ ባል ሰጠኝ
በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር ይባካችው ማዘር ፍቀዱለት ጋብቻችው በቤተክርስቲያን ስራት ቢሆን የተባረከጋብቻ ይሆናል
አረ ዉ በሰው ሃገር ህመም አሰቃየኝ ከብዶኛል እስከ ረመዳን እድድን ተመኙልኝ እና እዮባዬ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እናንተን ሳይ አልፎልኝ አገሬ ገብቼ የተባረከ ቤተሰብ እደምመሰርት ተስፋ አለኝ ❤
አብሽሪ❤❤❤❤
@hawወላሂ እኔእራሱ መሰቃየትይጃለሁ አሳብይዞኛልበሰውቤት ያረቢaአተአቅልልኝapp3619
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ❤❤❤❤ እኔም እንዳች ታማሚ ነኝ የኩላሊት በሽታ እያሰቃየኝ ነው 😭😭😭😭
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህ ያሽርኪ ማማዬ አይዞሽ❤❤❤❤
ለረመዳን ሀገር ልገባ ነው የሰው ዴስታ እሚያስዴስታችሁ በላይክ ዴምሩኝ ስወዳችሁ
Mashalahe alahe bslam yagnagachu kfamily gar alahe bslam yasegbashe
ማሻአላህ
ሠላምግቢ አሥከትይኝ ግን
ማሻአላህ አላህ በሠላም ያሰገባሽ እህቴ
ሠላም ገቢ❤❤
ከድራማ የጠራ ንፁህ ቤተሰብ ይሄ ነዉ ትለያላችሁ ❤❤እዉነተኛ ነገር ነዉ ለተመልካች እሚያቀርቡት ከክፉ ሰዉ አይን ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት
በጣም ወላሂ አሉጂ ሚዝጉን
በትክክል የኔ ቆንጅ ❤❤❤
@hilamoo928 ደህና ሸቀሉብን kkkk
አዉነት ነዉ
ሰርጋቸው በቤተክርስቲያን ስርዓት ይሁን የምትሉ 👍👈አስቡት ይህ ቤተሰብ በቤተክርስቲያን ሲያገባ እንዴት ደስ ይላል 🔴🔴♥️♥️✅️✅️
እኔም እንደዚያው በስጋወደሙ ያልተፈፀመ ጋብቻ የበቅሎ ና የባዘሮ ጋብቻ ነው ይላል ዮሐንስ አፈወርቅ ስለዚህ ጋብቻችሁ የተቀደሰ እንድሆን ይህን አድርጉ እዮቤ
እሰከምታገባ አተዉጣ ከቤት እናትህን አተስለቀስ 👍የምተሉ
ሳህ❤❤❤❤
ሳህ 🥰🥰👍🏿
አረ መዉጣት አለበት እራሱን ያደራጅ እነሱ ይልመዱ ሲያገባ በአዴ ከሚወጣ ይልመዱት
ደምሪኝውደ
ልጁ እኮ ከአቅም አዳም አልፎአል SEX ያስፈልገዋል ልቀቁት እንጂ
የኛ ልጆች Europe ውስጥ በ16 አመታቸው ጀምረዋል እኛም ተቀብለናል የተፈጥሮ ግዴታ ነው ።
እዮብ ጎበዝ ሰርግ ኪሳራ ነው ቅልቅል እና በቬሎ ፎቶ ተነሳሱ ይበቃል የልጅ አዋቂ ነህ ።😊
ሙሉ ቤተሰብ ነው ዛሬስ የመጣው እንዴት እንደምታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
ሳህ ደስ ሲሉ❤❤❤❤
Yeyet bahil new nigerugn yet akababi new.endezih ayinet.
Demo dessss bilognal meftenu.❤❤❤❤
Min ayinet sew neh be mather prank yiseral. Tiru ayidelem eyob yemir yewolede anjet ayichilim. Mehonm yalebet keserg bohala biyans 1 amet abirachihu .mikinyatum enat abatih bichachewun ayasazinuhim?????? Demo yemecheresha lig abiro new menor yalebet.anyweis benat abat layi prank no no...
ፍቅር ጠፍቶ አገር በሚተራመስበት ዘመን እንደዚህ ያለቤተሠብ መገኘት መታደልነዉ እዮባዬ የረዱ ንጉስ መልካም የሂወት ዘመን ይሁንልክ የትንሽ ትልቅ ብዙ እናቶችን ያጎረስክ ወንድማችን❤
በጣምደስየሚልቤተሰብ❤❤❤
በጣም❤
በጣም ኡፉ
አቶ መስፍን ቤተሰብ ለሀገራችን አርዕያ መልካም ቤተሰብ ዘራችሁ እደ አሸዋ ይብዛ. መታደል እናተ ቤት መቀላቀል ረዱ. እድለኛ ነሽ እንቺም ደርባባ ሴት ነሽ
እዮቤ ግን የልጂ አዋቂ ነው ረዱ ታድለሺ እግዚአብሔር የባረከው ልጂ ነው የሰጠሺ እመቤታችን የልባቺሁን መሻት ሁሉ ትስጥላቺሁ❤😊
ተረጋጋ እዮብ ቤተሰብ መርቆህ ከቤት ውጣ መጨረሻህ እዲያምር ምን አሮጠህ የት ትሄድብሃለች ተድረህ እናትና አባትህ መርቀውን ውጣ ❤❤❤❤
አይ እናት 😢ልጆቿን እኮ ሁሌም አብረዋት እዲኖሩ ተፈልጋለች የዚህ ቤት ፍቅር እኮ የለያል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አቤል የሳቄ ምንጭ ግን የእህታቸው ሥርአት ስወድላት እዮባ ቤቱ ጭር ይልባቸዋል ትንሽ ቆይላቸው❤❤❤❤
ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው መጀመሪያ ትዳሬ እንዲባረክ ፀልዬልኝ ነው የሚባለው። በዛሬው ቀን አይወራም❤❤❤❤❤
ende hexan yaregwal andande
ለምን ጥሩመመኘት ያስፈልጋል ሆሆሆሆ ጅል
አቤት መታደል ማሻ አላህ እድሜ ከጢናጋ ይሥጣችሁ ለሁላችሁም እኛንም እደዚህ ከቤተሠብጋ ተሠብሥበን የምንሥቅበት አላህ ያቅርብልን
እዮባየ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሳብህ ጥሩነው ጎበዝ የልጅ አዋቂ ታታሪ ሰራተኛ ጀግና ነህ ረድ እድለኛ ናት በእዝህ ዘመን እንደዝህ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ወጣት ማግኘት መታደል ነው ግን በተቻለህ መጠን እናትህን አሳምነህ ብታደርገው ጥሩነው እሳቸውም ቤተሰቡም ደስ እንዲለው እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏😍😍😍😍
እዮባ ትችላለህ ጎበዝ ልጅ ነህ ተጋብታችሁ አብራችሁ በደስታ በፍቅር ኑሩ ፈጣሪ ያግዛቹሀል ቤተሰብ እናትና አባታችሁን እየሄዳችሁ እነሱም እየመጡ ትጠያየቃላችሁ ምንም አልቸኮላችሁም ከወንድሞችህ አታንስም እንደዉም የተሻል ትመስላለህ እንደ እንደማያችሁ ሁሉም የየራሱን ይዟል አኔም እንደነሱ ልሁን ነዉ ያልከዉ ማዘርዬ ማልቀስ ሳይሆ በሳቅ እና በፀሎት መመረቅ እና ደስ መሰኘት አለባቸዉ ወደመልካም ነገር ነዉ እያደረክ ያለህዉ ፍቅር አለ ስሜት አለ ጉጉት አለ ይሄን እንዲሳካልህ ቤተሰቦች እንደአቅማቸዉ መደገፍ እና ማበረታታት አለባቸዉ ባይ ነኝ እዮባ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ እንደዘመኑ ወጣት በዝሙት ከመዉደቅ ከመፈተን በጋብቻ ልወሰን ማለት ትልቅነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ እንዲረዳህ እንፀልይልሀለን በርታ እዮባ❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል የሆነ ምክር ነው
ተው ማዘርን አታስከፏት ሁሌም አስደስቷት ሲከፋት ደስ አይልም😢😢😢😢
የኔ አባት እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ማሽአላህ ❤🎉 ደስይላል ምርጥ ፍምሌ
የኔ እናት ልጇ ምንም ቢያድግ ሁሌም ልጅ ነው
እማየ አሰለቀሱኝ 😢 ልጆች ግን
❤❤❤❤❤❤
በጣም
አቤል ታወራ ሁለየም ቀልዲ የሚመስለኝ ነገርስ❤❤❤❤
ይሄንን ቤተሠብ የሚወድ ብቻ👍👍
ደስየሚል አስተማሪ የሆነ የቤተሰብን ፍቅር አየሁበት እዮባ የአብረሐም የሣራ ያርግላችሁ አይለያችሁ
እዮብ በጌታ አብረህ ከናት ጋር ኑሩ እረድ አማክራት እምዬ የኔ እንባ ይፈሰስልሽ 😢😢እዮብ አስብበት
የ ብዙ ሳዎቺ አረያ የ ሆናቺሁ ላ ብዙቺ አረያ የሆናቺ አግዛአብሔር ይጣብቃቹ ❤❤❤❤
እዮባ በጣም ደስ ብሎኛል እረድዬን በማግባትህ 🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ በጣም ደስትላላችሁ እዬባ እናትህን ተስለቅሳት የእናትህን እና የአባትህን ጉልበት ስመህ ተመርቀህ አግብተህ ነው ከ ቤት መዉጣት ያለብህ።
እዮቤ ጥሩ ቤተሰብና ጀግና ቤተሰቦች አሉህ በጣም የምታኮሩ ናችሁ ነገር ግን እናትና አባት ምንግዜም የመጨረሻ ልጃቸውን ለጋብቻ ሲያደርሱ ደስ ይገላቸዋል ይከፋቸዋልም ። እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ፀጋውንም ያብዛላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
እናትክ አሳዘኑኝ አግብተክም ተንሽ ጊዜ አብረካቸው ተቀመጥ ረዱንም አሳምናትና እነሱጋር ለትንሽ ወራት ብትቀመጡ እደነ ሐዲስና ቃል ሲጋቡ ለተወሰነ ጊዜ አብራቹነበር አይደል ግን በጣም ስርአትና መተሳሰብ ያለበት ቤተሰብነው❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ከዚህ ቤተሰብ መማር አለበት ይህቤተሰብ የተባረከ ነው እግዚአብሔር የናተን ቤተሰብ ያብዛው🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏👏👌👌🙏🙏👍👍
እውነትክን ነው የኔ አባት መጀመሪያ የጠየቀው እህቴ ስታገባ የ HIV ወረቀት ነው የጠየቀው አሁን እናቴ ስንት ብር አለው ነው
እዮባ ረዱም ደስስ የሚላት በማረግ ተመርቃቹ ዘመድ አዝማድ ተሰብስበዉ ሆሆሆሆሆ ብለዉ ስትጋቡ ነዉ ጥሩ ረዱም ደስስ ይላታል እናም ለልጆችክም ማስታወሻ ነዉ እረዳካለዉ የኑሮዉ ዉድነት ናላን ያዞራል ግን ቀለልም ያለች ብትሆንም በሰርግ አግባት ደሞም ፕራክ እያረከን ነዉ እንጂ አንተም እንዲ እንደማታስብ እርገጠኛ ነኝ ❤❤❤
እዮብ የምወድህ የኔ አስተዋይ የምትጀምረው የተባረከ ትዳር ነውና ሰርጉን ካልፈልግ በቤተክርስትያን ቃል ፈፅማችሁ ተሰባሰቡ ትዳር ግን ለክርስቶስ አደራ ሰጥተህ ይባርክህ ጀምር። ታዲያ ከሁሉም በላይ የእናትህ እንባ መልካም አደለም። እሺ አትቸኩል ተረጋጋ። የናትህን ምክር ስማ ተባረኩ። ታላቅ ከአባቶች ጋር ይሄዳል አንተ ግን ሙሽራው አይሄድም።
ሁሉም እንደበሀሉነው ይኬዳል
ምርጥ ቤተሰብ በተለይ ሄኒኢ ምርጥ ወንድም ቀናው በናተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሄኖክ ስታወራ እራስክን የድሮሮሮ ሰዉ አድርገህ ነዉ ምትናገረዉ😂😂።አሁንም እረጅም እድሜን ያድልህ ጌታ።ፍቅራቹ ግን ሲያስቀና❤❤❤❤❤❤
እኔ ለዚ ቤተሰብ ቃል ያንሰኛል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ራዱ ኢድለኛ ነሽ በዝህ ፍቅር በሆነ ቤታሰብ መቃለቃልሽ
ትስስባችሁ ቀልዳችሁ ቁምነገራችሁ ደስሲል ኦኮ እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤
በጣም እድለኞች ናችሁ በጣም ፍቅር ያለበት ቤት ነው እርስ በእርሳችሁ መዋደዳችሁ መከባበራችሁ መንፈሳዊ ቅናት ያስቀናል
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤የኔ ደርባባ እናት አታልቅሺ እየብ ተረጋጋ በተረፈ ምርጥ ቤተስብ ሰወዳቹ
ለምድነዉ እሰይፉ ላይ የማይቀርቡት እነዚህ ምርጥ Family
Beautiful family God bless you.
ምርጥ ቤተሰቦች የተባረካቹ እውነት
አይቸ እማልጠግባችሁ ቤተሰብ እናንተን❤❤❤ የኔ እናት የእናት ውለተዋ ብዙ ነው አታስከፍት 💚💛❤
የእወነት ምንኛ መታደል ነው እይባ መልካም ጋብቻ😢😢
እረ እዮብ ንግግርህ በጣም እያሳቀኝ ነው ሳትጋቡ ገና ልጅ አማረህ ወንድሜ ይደርሳል እግዚአብሔር ሁሉንም ማድረግ ይቻለዋል አይዞህ
እዩባ እስከምታገባ አትውጣ እናትህን አታስለቅስ😢😢😢😢😢😢
Erguz nat eko ረዱ
ያምሻል 😂@@Suzanshimelis-lc6dv
ከመቼ ነው😮@@Suzanshimelis-lc6dv
የምርሽነው🙄🙄🙄
Ere eferi besmam@@Suzanshimelis-lc6dv
ደስ የሚል ቤተሰብ ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ❤❤🎉
እዬብ አትውጣ እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ተጠቅመት ብዙዎች ይሄን እድል አላገኙም ቢቻል እንደ አዲስ እና ቃል አብራችሁ ትንሽ ግዜ ኑሩ ከጋብቻችሁ በሗላ ::ብቸኝነት አታሰሟቸው አደራ በቤተክርስትያን ሰርጋችሁን አፅንታችሁ ትንሽ ደግሞ እነሱ ጋር ተቀመጡ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ ይሄ እኮ ባሁኑ ግዜ ማይገኝ ትልቅ ትልቅ እድል ነው ወንድሜ በደንብ አስብበት
የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላሉ
የመጨረሻ ልጅ እና እናት❤❤❤
እማየ 😢 እናትኮ መቸም በልጆችዋ
እዮባየ ቀስ በልና እባክህ እናታችን አታስለቅስብን የመጨረሻ ልጅ ስለ ሆንክ ዓይናቸው ነህ❤
ወላሂ እደክፋት አትውትና በነዚህ ቤተሰብ እቀናለሁ አቤት ፍቅራቸው ደስሲል ሉሌም ደስተኛ ሁኑ
የት አካባቢ ነው ይሔ ባህል
@@NefisajoySeman ምኑ ማሬ
@@Frt-n7b ሤት ሽምግልና መሔዱ እጀራ ቆረሣ ማለቱ በጉራጌ ባህል የለም
@@NefisajoySeman እኔጃ ውዴ እኔ ወሎየ ነኝ እደዚህ አይነት ባህል አላቅም ወንድነው ሽምግና የሚሄደው እነሱ ባሉበት ይሆናል
በወሎም አለማለት እጀራ ቆረሳ ሳይሆን ለመጀመሪጊዜ ቅጠል ይዞ ሴት ትሄዳለች መክረን ተብላ ሁለተኛም ትሄዳለች ቀን ቆረጣ ደይ ምናምን ሴትም ወድም አብሮ ይኬዳል
Wow l respect this family.
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ወላሂ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
ረዱየ ደስታሺ ደስታቺን ነው ደስ ይበልሺ ለዘለአለም ውብ ነሺ
ኡፍይፍፍፍ ቃላት የለኝም ስለዚህ ቤተሰብ ለመናገር የሚገርም ፍቅር ነው ያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዚ ቤተሰብ ስርኣት ኮ ይለያል በጣም ነው ምታምሩ ሴትደምሩኝ ኣንድታልፉ
እዮባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ እሴኪ ይሄ ወር ሲያልቅ ወደ ሀገር መግባት ፈልጌያለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ዱአ ፀሎት አደርጉልኝ
የኔእናት ሽአመት ትኑርላችሁ ሆድ አስባሳችሁኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
I can’t stop crying ❤ lovely family ❤❤❤❤❤❤❤
በናትክ አትውጣ ቆይ እይብ በናትክ በጣም ጨዋ ስርአት ያላችው ቤተሰብ እድሜ ይስጣችው በተለይ እናትና አባት ልጆች ወልዳችዋል ማሪያምን❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማሚዬ ደስታውን ማየት አለብሽ አደገ አሁን ደግሞ አግብቶ ወልዶ ማየት አለብሽ የሚጣፍጥ ቤተሰቦች ፍቅራችው ለብዙ ቤተሰብ ማስተማሪያ ይሆናል ያላችው ህብረት እጅግ ደስ የሚል በጥሩ አስተዳደግ ማሳደግሽን ያሳያል ስለዚህ ማሚዬ አይዞሽ እናት ምን ብጎረምስ ብትጎረምስ ልጅ ሁሌም ሕፃን ነው እግዚአብሔር ያብዛላችው ፈጣሪ ያቆያችው ለምልሙ ከፍ በሉ እኔ ሱስ ሆናችውብኝ አዲስ vedio ሳይ ስራውን ትቼ ቁጭ ብዬ አያለው በጣም ከወደድኩት ደግሜ አየዋለው. ረዱ ካናዳ እሄዳለው ስትለው ያለቀሰው ፓርት ግድል ያደረገኝ ፓርት ተባረኩ
ሁሉም ነገር ዜሮ ሆነ ያለዉ እኔም አሳዝኖኛል የምር
Dase setilu manow enida ena ehanine bita sabi yame wodo sewodachu tebareku
Feqerachu yaseqanali❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍
ማሸአ አላህ ደስ የሚል ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹህ ❤እንደ እናተም አላህ እኛም ቤት ይወፍቀን ያአላህ በራህመትህ ቤተሰቦቻችን አሚን አሚን ብለናል❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአቢሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤ እናት እኮ ልጆ ሁለየ ልጅ እደሆነ ነዉ የኔ እናት🥰🥰
What a lovely family!
God keep on blessing you all🙏🏿💗