ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለአቤል ብር ልክለታለው
Adebirhim
የlike ጥማት
😂😂@@AKIA-X-MAN
Shilk kuthru yhilkm
Are essu rasu yisetihal essum brr terfotal enkuan kante likebel
ቦርጩን ይቀንስ ያገኘው ይበቀዋል ደግሞም ህመም ሊያመጣበት ይችላል
አልሀምዱሊላህ እንኳንም በህይወት ኖረ
እሰይ ደስ ሲል እንኳን ኖረ
ከሁሉም ልዩ አቀራረብ 👍👍👍
ውይ በህይወት መኖሩ ደስስስስስ ብሎኛል ልጆቼም አዝነው ነበር።
ግሩም ሰው በርታልን ❤
ቦርጬ ኑርልኝ! ይበላ 😁 የሚገርም እድል ነው። ቦርጩን በስፖርት ወይም በሰርጀሪ ቢያጠፋው እዚህ የስኬት ደረጃ አይደርስም ነበር። 🙏
ክክክክ
ትክክል😂🎉
ቦርጭ ቀን ወጣለት ማለትነው
አቤሎ ትክክለኛው ማንነትህ ይህ ነው። ላንተ የሚሆኑት እንዲህ አይነት ፕሮግራሞችን መስራት እና ማዘጋጀት ነው። ዜናው ይብራብህ
ሁሉም ያምርበታል። ትችላለክ አቤል በርታልን ሁሉንም ትቺላለክ።
🔪🔪🔪🔪🔪😂ምቀኛ
Mekega zename 1ga nw
@@Tala_50599 እከክ ጂብሰም ራስ አስተያየቱ ለአቤል ነው ምናገባህ የቋማቴዌጅምኝ፡ን ልጅ፡
ሂዎት መን እንካቹ እንደመተለን አናውቀም አጋጣሚዎች ሁላ ቢር ናችው በሚለው። ገራሚ ነው በጣም ዶፕ ዶፕ ዶፕ (dop dop dop) በሚለው፣ እንደኔ የሂዎት ገጥመኞች እሚገራምቹ እስኪ በ Like?
እና በህይወት አለነው የምትሉኝ????? በጣም ነው የምወደው ምስኪንዬ የኔ ቆንጆ ። በጣም አዝኜ የበር
🤔ድንቅ ታሪክ ነውረጅም አመት ለመኖር,በዚህ መልኩ መቆየት የለበትም ስፖርት ማድረግ አለበት🙄
አቤል አድራሻህን ባገኝ ደስ ይለኛል
አቤሎ ያለህን በሰላም ያስበላህ ብለህ ንገሪልን። ከቻለ ቦርጩን ቀንሶ ያለስጋት ይኑር።
አቤልዬ የወይኗ ልጅ ድንቃ ድንቅ ኘሮግራሞችን ዘወትር ስለምታቀርብልን እድሜ እና ጤና ለአንት እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን በአንተ ኘሮግራም ያላየነው ያልተደነቅነው ነገር የለም በርታልን በርታልን የሰው ልጅ መነሻው ይገርማል ተባረክ አቤልዬ ያሲን አለመሞቱን ስላረጋገጥክልን ስለሁሉም ኘሮግራምህ ተባረክ የፌስ ቡክ ወሬ እየሰማ የማያለቅስ የማያዝን ማን አለ፡፡
Thank you for the information!
Today am the first am your biger fan
አቤል እባክህ ስለ ሳይሞን አሜሪካ ጎ ታለንት ያለውን ስለሱ ስራ
ኢሊሙናቲ ነውኮ ሰውየው በዛ ላይ የጌዎች ደጋፊ ነው 👌
አቤሎ ምርጡ አቀራረብህ ገራሚ ነው
እሰይ ልክ እንደሰዉየዉ ቦርጩን አጥፋ እንዳሉት ዋና የገቢ ምንጩን ዜና አቁም ትለዋለህ ክክክ
ውፍረት የስብ ክምችት ነው ማለትም ለብዙ የጤና እክል ይዳርጋል ለጤናው ቢያስብ እላለሁ ብር የሚመጣው እሱ በሞኖር ውስጥ ስለሆነ
ጎመን በጤና ክብደቱን ይቀንስበድሜ በጤና ለመኖር
arif Vidio New Wondmoche Demrugn
በጣም ነው የምወደው እናም ምከተለው አድናቅው ነኝ ይገርማል
ምቀኞች እና ሟርተኞች በመርዘኛ ምላሳቸው ክፋት እና አሉባልታቸውን ይነዛል እንጂ ፈፅሞ አይሳካላቸውም አቤል እናመሠግናለን ምርጥ በጣም ቆንጆ ዜና ነው ስለዚህ ቲክቶከር የነገርከን ( ያሠማኸን )ላአንተም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ምቀኞችህን በሩቅ ይያዝልህ ❤
በጣም ነምወደው❤
በህይወት፣ ካለ ፣በቦርጩ፣ይስራበት፣ደስ፣ይላል።
ሲቢዶቭ በማለት ታዋቂ ሁንዋል TIKTOK ላይ😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Gobez Abel Berta jegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ይገርማል
የኔ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔rip
እኮ 🤣ምን እያበረታታክ ነወ ኢትዮጵያ ኡሉም ቦርጭ አላችሁ ግን እንደሱ እኮ አይንቀሳቀስም 🤣የ ኢትዮጵያ 🤣ያሉት ወንዶች ልክ ልትወልድ የደረስች ሴት ተወጥረወ እንዴት ቢዝነስ ይድረሱበት 🤣🤣እና ለ ኢትዮጵያ ወንዶች ቦርጩን መወጠር ሳይኦን እንደሱ ለስለስ ያለ መኦን አለበት 🤣🤣🤣🤣
😅😅😅😅😂😂
kkkk
😂😂በትክክል
😅😅😅😅😂😂😂😂
😮wow Amazing history
መሞቱ ያሳዝናል ከዚህከን የምንማረዉ ብዙ ነዉ ታዋቂነት አየረባም ሱበሀንአላህ
አረ አልሞተም እስኪ መጀመርያ ጨርሳችሁ ስሙ
የመሞቱን ዜና ስታሰማኝ ደንግጬ ነበር ባይገርምህ እኔም ክብደቱን እንዲቀንስ በኮሜንት ከመከሩት መካከል አንዷ ነበርኩ በቪዲዮቹ
ሰውነቱን ቢቀንስ ይሻላል
አውጣኝ ያለ ወጣ ይልሀል ይሄ ነው❤
ጂም በመሄድ ስቡን ቢቀንስ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ!! ❤❤❤❤❤😅😅😅
አቤላ plz የወታደሮች ሱቅ ስራልን
በርታ አትድከም ።
ቲቶ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤⁹ ነገር ግን ሞኝነት ካለው ምርመራና ከትውልዶች ታሪክ ከክርክርም ስለ ሕግም ከሚሆን ጠብ ራቅ፤ የማይጠቅሙና ከንቱዎች ናቸውና፤¹⁰-¹¹ መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
Wechew good ❤❤❤🎉🎉🎉
ከገዘብ ይልቅ ጤና ይበልጣ አድቀን እዳይፈነዳ
አቤሎ ምርጡ አቀራረብህ ዋው ነው
ቦርጪም እንደዚህ ባለ ሀብት ያረጋል ማሻ አላህ ሞተ ሲሉ ውሸት እንደሆነ አውቅ ነበረ የመኖሩ ዜና ለኔ አዲስ አልሆነብኝም እስኪ ስለ ጀርመን ታሪክ ንገረን በድርቅ ተመታም ታውቅ ነበረ ስለዛም ታሪክ ንገረን ።
Thanks Abela Best Man
I am the first person to comment 😊😊😊❤❤❤❤ please let you give me the camera
እኔ ክብደቱን እንዲቀንስ እመክራለሁ 🙏
10:51 ክብደቱን ይቀንስ ለጤናው ሲል
Alhamdulillah inkuwen al mote
ለምን በሂወት ያሉትን ሰዎች በሶሻል ሚዲያ እንገላን አይደረግም❤የኔ ሀሳብ እባካችሁን ገንዘብ ለማግኘት አልያም ተከታይ ሰውን አትግደሉ
😮ብልግና ነዉ በሀገራችንም በቱርክም አሉ ታዋቂ ሰወችን መግደል ሀጢያት ነዉ
😦What so he's still alive 😮
እና አለ ነው የምትለን?
Kbdetu mekenes yelebetim ye habt minchu new 😊
I will appreciate you.
Mot stl azigne neber aufff enkwanm nore
Wfretu edl ametalet❤😂
በቱርክ የመሬት መንቀንቀጥ የደረሰ ጊዜ ሞተ አልተባለም ነበር ወይ ወይስ የኢትዮ ወሬ ነዉ በሬ ወለደማ ልማዳችነዉ
እሱ ኣይደለም የሞተው፣ ሞተ የተባለው ውሸት ነውየሱ ወንድም ነው እንጂ የሞተው
Cengiz ማለት 'ቼንጊዝ' ነው ቼንጂዝ አይደለም
ለሱ ከተመቸው እኛ ምን አገባን ስለቦርጩ
Yibekewal
የዚህስ ይለያል በአካፋ እየቀረበለት እየበላ! ቦርጩንስ ያጥፋው ቂጡ እንንዴት ይቀንሳል?
120km or 120 kg ,,astekaklew wondme
እበላ ብሎ መበላት አለ እረይቀንስ ለጤናው ሲል ከዛ ሰርቶ ይብላ በውፍረት ምክንያት ባይሸቅል ይሻለዋል
አባቴ ቅጥነት ዉበት ነዉ
እኔ ጥሎብኝ አልወደዉም 😅ደሞ ስርአት የለዉም የምመክረዉ ግን ይሄን ያክል ብር ካገኘ ጤናዉን ይጠብቅ ወደጅም ገብቶ 😅
ምን ዋጋ አለው፣በቲክቶክያገኘውን፣ ብር፣ለማን፣ይሆናል፣ታዲያ?
Leka yetikem nbr yihe ngr keyeti enameta yalachu edelu edayamelitachu😅
አና ኣልሞተም ይገርማል 🙂🙂🙂🙂
ኧረ ይቀንስ ያከማቸወን ንብረት ሳይበላወ እዳይሞት
ይበቃዋል
❤❤❤❤
"brrrrr skibidi dom dom yes yes yes..."My little brother likes this music
አሁን ቀየር አረጎ ከስቶ በመቀየር በክሳቱ ላይ ሌላ እስፓርታዊ ይዘት ያለው ሥራ ሠሮቶ በሌላ ይቅረብ ያኛው ሊበቃቸው ይችላል ሰወ አዲስ ነገርን ስለሚፈልግ
ቦርጩን ቢያቀለው ይሻላል ጨርሶ ባይጠፋም
Abel ymechik betam eyastemarkegn new
He has to be healthy
ግን አልሞተማ ከልሞተ ረጅም እድሜ ይስጠው
ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ አድክም የሆነ ሰውዬ ነው 🤣🤣
እኔ የምመክረው ትንሽ ብሩን ካካባቴ ቡዋላ ወደ ጂም ብሄድ እላለዉ
ሙቷልእኮ
@@FewzzFewzz digami simaw tarfowal
@@FewzzFewzzእረ አለ
Wey enkwan almote ewenet asazinogn neber mote sibal
WOW😅😅😅😅😅😅😅
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
👉ያሲን_ሞቴ_ነዉ_የምትለኝ😭😭😭
Ke birr yelik tena yishalal kibdet degmo beshitan yametal kemotku buwala teketayoche min litekmuuugn? Bikenis arifnew tamo wilcher lay bikemet man liyadibew? Manim😢😢allah kalhone beke sebeb adirsu teninetachun tebiku biluwal allah alhamdulillah
Dam dam yes yes
😄👍
ሞተ😢
2:43 2:46 አቤላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆድ ከሃገር ይበልጣልን ከአንተ አረጋገጥን ምክንያቱም 120k/m የሚሰፋው ሆዱ ነው እየው
ግራ አጋባኸን እኮ ብሬበህይወት አለ ወይስ የለም?
Yasin camza 😂😂😂yasin chengiz aydelem midemetew
It's Yasin Çengiz
😅 ante damo hule tara nagar naw yamteseraw
እንኳንም ኖረ ክብደቱን ብቀንስ ጥሩ ነው
ለጤናው ችግር ከሌለው በዚው ይቀጥል ባይ ነኝ በዶክተር ቼክ አርጎ ምንም ጉዳት የማያመጣበት ከሆነ እንደዚው ይሁን ባይ ነኝ
ዶብ ደቦ እያለ ይጨፍራል😂😂😂
ደምሩኚ ይሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ
ደመርኩሽ የማዳም ቅመምየ ❤❤❤
@@HaJc-in1yb thanks የኔውዲ
ቦርጭ ለካ ይጠቅመል ማለት ነዉ 😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@zerituwedesen ደሞሪኝ
@user-bqደምሪኝሁቢ🎉6vc2ug2f
kkkkkkkk
120km for mass, sorry abelo
First 😊
ሰላም Abela እንዴት ነህ ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፣፣፣ ዩቲውብ ከጀመርኩ ከ አንድ አመት በኋላ ዋች ሃወር እና ሰብስክራይበር ቢሞላልኝ ሞኔታይዜሽን ይቀበለኛል
ለኢትዮጵያ ሀገሬ ፀሎት ያድርግላት🙏 እኔ ይህንን ነው የምመክረው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከሌለች እነሱም ይጠፋሉና🙏
እንዴት?
እንዴት
ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለአቤል ብር ልክለታለው
Adebirhim
የlike ጥማት
😂😂@@AKIA-X-MAN
Shilk kuthru yhilkm
Are essu rasu yisetihal essum brr terfotal enkuan kante likebel
ቦርጩን ይቀንስ ያገኘው ይበቀዋል ደግሞም ህመም ሊያመጣበት ይችላል
አልሀምዱሊላህ እንኳንም በህይወት ኖረ
እሰይ ደስ ሲል እንኳን ኖረ
ከሁሉም ልዩ አቀራረብ 👍👍👍
ውይ በህይወት መኖሩ ደስስስስስ ብሎኛል ልጆቼም አዝነው ነበር።
ግሩም ሰው በርታልን ❤
ቦርጬ ኑርልኝ! ይበላ 😁 የሚገርም እድል ነው። ቦርጩን በስፖርት ወይም በሰርጀሪ ቢያጠፋው እዚህ የስኬት ደረጃ አይደርስም ነበር። 🙏
ክክክክ
ትክክል😂🎉
ቦርጭ ቀን ወጣለት ማለትነው
አቤሎ ትክክለኛው ማንነትህ ይህ ነው። ላንተ የሚሆኑት እንዲህ አይነት ፕሮግራሞችን መስራት እና ማዘጋጀት ነው። ዜናው ይብራብህ
ሁሉም ያምርበታል። ትችላለክ አቤል በርታልን ሁሉንም ትቺላለክ።
🔪🔪🔪🔪🔪😂ምቀኛ
Mekega zename 1ga nw
@@Tala_50599 እከክ ጂብሰም ራስ አስተያየቱ ለአቤል ነው ምናገባህ የቋማቴዌጅምኝ፡
ን ልጅ፡
ሂዎት መን እንካቹ እንደመተለን አናውቀም አጋጣሚዎች ሁላ ቢር ናችው በሚለው። ገራሚ ነው በጣም ዶፕ ዶፕ ዶፕ (dop dop dop) በሚለው፣ እንደኔ የሂዎት ገጥመኞች እሚገራምቹ እስኪ በ Like?
እና በህይወት አለነው የምትሉኝ????? በጣም ነው የምወደው ምስኪንዬ የኔ ቆንጆ ። በጣም አዝኜ የበር
🤔ድንቅ ታሪክ ነው
ረጅም አመት ለመኖር,በዚህ መልኩ መቆየት የለበትም ስፖርት ማድረግ አለበት🙄
አቤል አድራሻህን ባገኝ ደስ ይለኛል
አቤሎ ያለህን በሰላም ያስበላህ ብለህ ንገሪልን። ከቻለ ቦርጩን ቀንሶ ያለስጋት ይኑር።
አቤልዬ የወይኗ ልጅ ድንቃ ድንቅ ኘሮግራሞችን ዘወትር ስለምታቀርብልን እድሜ እና ጤና ለአንት እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን በአንተ ኘሮግራም ያላየነው ያልተደነቅነው ነገር የለም በርታልን በርታልን የሰው ልጅ መነሻው ይገርማል ተባረክ አቤልዬ ያሲን አለመሞቱን ስላረጋገጥክልን ስለሁሉም ኘሮግራምህ ተባረክ የፌስ ቡክ ወሬ እየሰማ የማያለቅስ የማያዝን ማን አለ፡፡
Thank you for the information!
Today am the first am your biger fan
አቤል እባክህ ስለ ሳይሞን አሜሪካ ጎ ታለንት ያለውን ስለሱ ስራ
ኢሊሙናቲ ነውኮ ሰውየው በዛ ላይ የጌዎች ደጋፊ ነው 👌
አቤሎ ምርጡ አቀራረብህ ገራሚ ነው
እሰይ ልክ እንደሰዉየዉ ቦርጩን አጥፋ እንዳሉት ዋና የገቢ ምንጩን ዜና አቁም ትለዋለህ ክክክ
ውፍረት የስብ ክምችት ነው ማለትም ለብዙ የጤና እክል ይዳርጋል ለጤናው ቢያስብ እላለሁ ብር የሚመጣው እሱ በሞኖር ውስጥ ስለሆነ
ጎመን በጤና ክብደቱን ይቀንስ
በድሜ በጤና ለመኖር
arif Vidio New Wondmoche Demrugn
በጣም ነው የምወደው እናም ምከተለው አድናቅው ነኝ ይገርማል
ምቀኞች እና ሟርተኞች በመርዘኛ ምላሳቸው ክፋት እና አሉባልታቸውን ይነዛል እንጂ ፈፅሞ አይሳካላቸውም አቤል እናመሠግናለን ምርጥ በጣም ቆንጆ ዜና ነው ስለዚህ ቲክቶከር የነገርከን ( ያሠማኸን )ላአንተም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ምቀኞችህን በሩቅ ይያዝልህ ❤
በጣም ነምወደው❤
በህይወት፣ ካለ ፣በቦርጩ፣ይስራበት፣ደስ፣ይላል።
ሲቢዶቭ በማለት ታዋቂ ሁንዋል TIKTOK ላይ😂😂😂🎉🎉🎉🎉
Gobez Abel Berta jegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ይገርማል
የኔ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔rip
እኮ 🤣ምን እያበረታታክ ነወ ኢትዮጵያ ኡሉም ቦርጭ አላችሁ ግን እንደሱ እኮ አይንቀሳቀስም 🤣የ ኢትዮጵያ 🤣ያሉት ወንዶች ልክ ልትወልድ የደረስች ሴት ተወጥረወ እንዴት ቢዝነ
ስ ይድረሱበት 🤣🤣እና ለ ኢትዮጵያ ወንዶች ቦርጩን መወጠር ሳይኦን እንደሱ ለስለስ ያለ መኦን አለበት 🤣🤣🤣🤣
😅😅😅😅😂😂
kkkk
😂😂በትክክል
😅😅😅😅😂😂😂😂
😮wow Amazing history
መሞቱ ያሳዝናል ከዚህከን የምንማረዉ ብዙ ነዉ ታዋቂነት አየረባም ሱበሀንአላህ
አረ አልሞተም እስኪ መጀመርያ ጨርሳችሁ ስሙ
የመሞቱን ዜና ስታሰማኝ ደንግጬ ነበር ባይገርምህ እኔም ክብደቱን እንዲቀንስ በኮሜንት ከመከሩት መካከል አንዷ ነበርኩ በቪዲዮቹ
ሰውነቱን ቢቀንስ ይሻላል
አውጣኝ ያለ ወጣ ይልሀል ይሄ ነው❤
ጂም በመሄድ ስቡን ቢቀንስ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ!! ❤❤❤❤❤😅😅😅
አቤላ plz የወታደሮች ሱቅ ስራልን
በርታ አትድከም ።
ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤
⁹ ነገር ግን ሞኝነት ካለው ምርመራና ከትውልዶች ታሪክ ከክርክርም ስለ ሕግም ከሚሆን ጠብ ራቅ፤ የማይጠቅሙና ከንቱዎች ናቸውና፤
¹⁰-¹¹ መለያየትን የሚያነሣ ሰው ጠማማ እንዲሆን በራሱም ላይ ፈርዶ ኃጢአትን እንዲያደርግ አውቀህ፥ አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜም ከገሠጽኸው በኋላ እንዲህ ከሚመስል ሰው ራቅ።
Wechew good ❤❤❤🎉🎉🎉
ከገዘብ ይልቅ ጤና ይበልጣ አድቀን እዳይፈነዳ
አቤሎ ምርጡ አቀራረብህ ዋው ነው
ቦርጪም እንደዚህ ባለ ሀብት ያረጋል ማሻ አላህ ሞተ ሲሉ ውሸት እንደሆነ አውቅ ነበረ የመኖሩ ዜና ለኔ አዲስ አልሆነብኝም እስኪ ስለ ጀርመን ታሪክ ንገረን በድርቅ ተመታም ታውቅ ነበረ ስለዛም ታሪክ ንገረን ።
Thanks Abela Best Man
I am the first person to comment 😊😊😊❤❤❤❤ please let you give me the camera
እኔ ክብደቱን እንዲቀንስ እመክራለሁ 🙏
10:51 ክብደቱን ይቀንስ ለጤናው ሲል
Alhamdulillah inkuwen al mote
ለምን በሂወት ያሉትን ሰዎች በሶሻል ሚዲያ እንገላን አይደረግም❤የኔ ሀሳብ እባካችሁን ገንዘብ ለማግኘት አልያም ተከታይ ሰውን አትግደሉ
😮ብልግና ነዉ በሀገራችንም በቱርክም አሉ ታዋቂ ሰወችን መግደል ሀጢያት ነዉ
😦What so he's still alive 😮
እና አለ ነው የምትለን?
Kbdetu mekenes yelebetim ye habt minchu new 😊
I will appreciate you.
Mot stl azigne neber aufff enkwanm nore
Wfretu edl ametalet❤😂
በቱርክ የመሬት መንቀንቀጥ የደረሰ ጊዜ ሞተ አልተባለም ነበር ወይ ወይስ የኢትዮ ወሬ ነዉ በሬ ወለደማ ልማዳችነዉ
እሱ ኣይደለም የሞተው፣ ሞተ የተባለው ውሸት ነው
የሱ ወንድም ነው እንጂ የሞተው
Cengiz ማለት 'ቼንጊዝ' ነው ቼንጂዝ አይደለም
ለሱ ከተመቸው እኛ ምን አገባን ስለቦርጩ
Yibekewal
የዚህስ ይለያል በአካፋ እየቀረበለት እየበላ! ቦርጩንስ ያጥፋው ቂጡ እንንዴት ይቀንሳል?
120km or 120 kg ,,astekaklew wondme
እበላ ብሎ መበላት አለ እረይቀንስ ለጤናው ሲል ከዛ ሰርቶ ይብላ በውፍረት ምክንያት ባይሸቅል ይሻለዋል
አባቴ ቅጥነት ዉበት ነዉ
እኔ ጥሎብኝ አልወደዉም 😅ደሞ ስርአት የለዉም የምመክረዉ ግን ይሄን ያክል ብር ካገኘ ጤናዉን ይጠብቅ ወደጅም ገብቶ 😅
ምን ዋጋ አለው፣በቲክቶክያገኘውን፣ ብር፣ለማን፣ይሆናል፣ታዲያ?
Leka yetikem nbr yihe ngr keyeti enameta yalachu edelu edayamelitachu😅
አና ኣልሞተም ይገርማል 🙂🙂🙂🙂
ኧረ ይቀንስ ያከማቸወን ንብረት ሳይበላወ እዳይሞት
ይበቃዋል
❤❤❤❤
"brrrrr skibidi dom dom yes yes yes..."
My little brother likes this music
አሁን ቀየር አረጎ ከስቶ በመቀየር በክሳቱ ላይ ሌላ እስፓርታዊ ይዘት ያለው ሥራ ሠሮቶ በሌላ ይቅረብ ያኛው ሊበቃቸው ይችላል ሰወ አዲስ ነገርን ስለሚፈልግ
ቦርጩን ቢያቀለው ይሻላል ጨርሶ ባይጠፋም
Abel ymechik betam eyastemarkegn new
He has to be healthy
ግን አልሞተማ ከልሞተ ረጅም እድሜ ይስጠው
ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ አድክም የሆነ ሰውዬ ነው 🤣🤣
እኔ የምመክረው ትንሽ ብሩን ካካባቴ ቡዋላ ወደ ጂም ብሄድ እላለዉ
ሙቷልእኮ
@@FewzzFewzz digami simaw tarfowal
@@FewzzFewzzእረ አለ
Wey enkwan almote ewenet asazinogn neber mote sibal
WOW😅😅😅😅😅😅😅
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
👉ያሲን_ሞቴ_ነዉ_የምትለኝ😭😭😭
Ke birr yelik tena yishalal kibdet degmo beshitan yametal kemotku buwala teketayoche min litekmuuugn? Bikenis arifnew tamo wilcher lay bikemet man liyadibew? Manim😢😢allah kalhone beke sebeb adirsu teninetachun tebiku biluwal allah alhamdulillah
Dam dam yes yes
😄👍
ሞተ😢
2:43 2:46 አቤላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆድ ከሃገር ይበልጣልን ከአንተ አረጋገጥን ምክንያቱም 120k/m የሚሰፋው ሆዱ ነው እየው
ግራ አጋባኸን እኮ ብሬ
በህይወት አለ ወይስ የለም?
Yasin camza 😂😂😂yasin chengiz aydelem midemetew
It's Yasin Çengiz
😅 ante damo hule tara nagar naw yamteseraw
እንኳንም ኖረ ክብደቱን ብቀንስ ጥሩ ነው
ለጤናው ችግር ከሌለው በዚው ይቀጥል ባይ ነኝ በዶክተር ቼክ አርጎ ምንም ጉዳት የማያመጣበት ከሆነ እንደዚው ይሁን ባይ ነኝ
ዶብ ደቦ እያለ ይጨፍራል😂😂😂
ደምሩኚ ይሄን ኮመት የምታነቡ ሁሉ
ደመርኩሽ የማዳም ቅመምየ ❤❤❤
@@HaJc-in1yb thanks የኔውዲ
ቦርጭ ለካ ይጠቅመል ማለት ነዉ 😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@zerituwedesen ደሞሪኝ
@user-bqደምሪኝሁቢ🎉6vc2ug2f
kkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
120km for mass,
sorry abelo
First 😊
ሰላም Abela እንዴት ነህ ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፣፣፣ ዩቲውብ ከጀመርኩ ከ አንድ አመት በኋላ ዋች ሃወር እና ሰብስክራይበር ቢሞላልኝ ሞኔታይዜሽን ይቀበለኛል
ለኢትዮጵያ ሀገሬ ፀሎት ያድርግላት🙏 እኔ ይህንን ነው የምመክረው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከሌለች እነሱም ይጠፋሉና🙏
እንዴት?
እንዴት