አውሮፕላን ውስጥ አስፈሪ ፍጥረት አየሁ ብላ የጮኸችው ሴት መጨረሻ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @zedzed56
    @zedzed56 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ነሽ ነብስሽን አድነሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebtube181
    @tibebtube181 ปีที่แล้ว +37

    ያየችው ጆሮ አይደለም ቢሆን በቪድዮ መታ ትናገር ነበር ደብዛዋ መጥፋቱ የሚያጠራጥር ነው እኔም ቲክቶክ ላይ አዲስ ነገር እየጠበኩኝ ነው እሷ ነኝ እያሉ የሚመጡ ሰዎች በዝተዋል

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +2

      ልጅቷድጋሚልትታይ ኣልቻለችም እርግጠኛ ነኝ ኣግተዋታል

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 ปีที่แล้ว +54

    ወሼት ነዉ በጆሮዉ አይደለም ሌላ ክስተት አለ ሴትየዋም ተጠልፋ ሚስጥር እንዳታወጣ ተደርጋለች

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +2

      ፍርሀቷ እዉነት ነዉ😳😳😳ግን ዝምኣሥበለዋታት

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ሚስጢር ኣለው

  • @dawetbelehu5722
    @dawetbelehu5722 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ በጣም ጎበዝ ሰድስተኛ የስሚት ህዋስዋን ተጠቅማለች 🙏🙏🙏🙏

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +15

    ኮሜንት ሳነብ ቪዲዮ አላይም😂😂😂

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay ปีที่แล้ว +152

    ባለ ኮፍያው እዛ ላይ ንቅሳት አልነበረው ጆሮ አይታ እዴት ትጮሀለች የተለመደ ነገር ነው አይደል እኔ ግን እሚመስለኝ ሰውየው ውስጥ ያለው መንፈስ ታይቷት እዳይሆን እዚህ ዱባይ አንድ ማቃት ልጅ ባአድ አመልኮ ያለበት ቤት ነው የተወለደችው እና በስነስራት ታየው ነበር ያወራታል እሚገርመው ስለሚልኝ ይላት ነበር ከሰለመች ሀብት እደሚሰጣት ይነግራት ነበር ያደረባቸው ሰወች ላይም ሆኖ ይታያት ነበር አሁን በጸበል እግዚአብሔር ገላግሏት ጥሩ ሂወት እየኖረች ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว +33

    አዉቆ ነዉ ባለ ኮፍያዉ ያወራዉ ነገሩን ለመሸፋፈን እንጂ ለጆሮ መተለቅ እንደዚህ ብን ብላ አጠፋም ያየችዉማ ሌላ ነዉ ምንም ቢተልቅ ጆሮዉ ሰዉ መሆኑ እንደዚህ አያሰፈራትም

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 ปีที่แล้ว

      no jorowma ayhonm

    • @danielbiza
      @danielbiza ปีที่แล้ว

      Yehone menfesima alebet 🦻 lay

    • @fosiyahassan911
      @fosiyahassan911 ปีที่แล้ว +2

      ሰውዬው ውሸቱን ነው ምክንኛቱም አውሮፕላን ላይ ያለው ሰውዬ ምንም ንቅሳት ፊቱ ላይ የለም

    • @Misneb
      @Misneb 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስዋ ያየችውን አይታለች፣ ነገር ግን ለሌሎች አለመታየቱ እስዋን ማስጠርጠር የለበትም። የማይታየው የረቀቀው አለም ለአብዛኞቻችን ሚስጥር ነው። ደግሞም የእስዋ አእምሮ የፈጠረው የተጋነነ ነገር ነው ብዬ አልልም። አንድ ነገር አይታለች ይኸው በመካከል ከአንዱ ጋር የተቆራኘ፣ ጥፋት ለማድረስ አድፍጦ የነበረ መንፈስ ሊሆን ይችላል። ስለዚህም ሁልግዜ ፀሎት ማድረግ ይገባል። በፀሎት ከክፉ የሚጠብቅ ኃይል ይገለጣል። እሱም እግዚአብሔር ነው። መዝ 90÷1 ---
      +++

    • @Mako-c8u
      @Mako-c8u 17 วันที่ผ่านมา

      Unet nawu ye hone menipesi ayitanawu bale rejim joro erasu ye xiliku teliko nawu nikisatu erasu yinegiral

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 ปีที่แล้ว +17

    አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @FikrYohanns
    @FikrYohanns ปีที่แล้ว +4

    ሟነወ😮😮

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 ปีที่แล้ว +41

    ምን ይታወቃል ልጁ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ተገልጦ ታይቶአት ይሆናል ክፉ መንፈስ የታየው ሰው እስከ ፓራላይዝ ብሎም ሊገል ሁሉ ይችላል አስፈሪ ገፅጣ ስለላው ማለት ነው በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይጠብቅ ያየችውን እሷ ናት የምታውቀው

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 ปีที่แล้ว +1

      ሪብቴሊያን ይሆናል

    • @yaredazeb
      @yaredazeb ปีที่แล้ว +4

      እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @HebronEnyew
    @HebronEnyew หลายเดือนก่อน +4

    ይነገርማል 🤔🤨😟🤯🥶💀

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏ለመረጃው

  • @lijebelo-ni8rc8vc3i
    @lijebelo-ni8rc8vc3i ปีที่แล้ว +28

    አቤሎ ሰውዬው ትኩረት ለማግኘት ፈልጎ የውሸት ወሬ ቢሆንስ ሁኔታዋኮ በጆሮ የደነገጠች አትመስልም🤔

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 ปีที่แล้ว +13

    አይመስለኝም ትክክለኛ ቪዲዎ ላይ ላለው አረንጓዴ ሁዲ የለበሰው ታቱ የለውም ዝም ብሎ ነው ከልጅትዋ በቀር እውነታውን ማንም አያውቀውም ይገርማል ግን

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +1

      ልጅቷ ድጋሚልትታይ ያለቻለችዉ ኣሥወግደዋት ነዉ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน

      @@mengsteabteklit-lm3xmለምን ያስዎግድዋታል

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም ปีที่แล้ว

    እርይመችህ

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t ปีที่แล้ว +1

    wow enedi horere nek sesera nc new

  • @hofstettersaba2161
    @hofstettersaba2161 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ደራሲ ፡ መፅሀፍ ፡ ብትፅፍ ፡ በደንብ ፡ ፡ ያዋጣሀል

  • @eyob317
    @eyob317 ปีที่แล้ว +3

    please make a video of blue beam project

  • @tgtube976
    @tgtube976 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂 wey gude ewent gen joro ayeta ayemselegnem vapayer bihonse leju wed awerente teqeyerobat yehonal .......

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ปีที่แล้ว +7

    ያ ንቅሳት የለውም ይሄ ደሞ ባለ ንቅሳት እና ልጅትዋ ትክክል ትመስለኛለች

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 13 วันที่ผ่านมา

    በመንፍስ ቅድስ አማካኝነት ምናፍስቶችን ማየት እንችላለን ግን እሷ መጠጥ ጠጥታለች ስለተባለ መንፍስ ቅዱስ ሌያሳያት አይችልም

  • @munahusen1022
    @munahusen1022 ปีที่แล้ว +1

    ወልፍ ነው ይህን ሰው ማግኘት ፈልጋለው

  • @MokeHa-n7c
    @MokeHa-n7c ปีที่แล้ว +1

    Liju ewqenana felgo nw mnme yan yakel ayseferam joro

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂ወይ ሰው😮😮

  • @kevinsilva5068
    @kevinsilva5068 ปีที่แล้ว +2

    Abel began yero naw beseh catl cefo ayncah fetare yecatlh
    ☺☺☺

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +4

    በጭራሽ አይገናኝም ፒለን ውስጥ የነበረው ልጅ ንቅሳት የለውም ደግሞ ጆሮ ስለተለቀ አትጮህም

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 14 วันที่ผ่านมา

    የአእምሮ ህመም ይሆናል😢

  • @Namumayteeta
    @Namumayteeta 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ማለት በድንገት የተከሰተ ክስተት ሳይሆን በሚስጥራዊ ማህበር ታቅዶበት የተሠራ ድራማ ነዉ፡፡

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว +4

    እውነቷን ነው እኔ በመሃል ከተማ ሶስት ቫንፓየር አይቻለው

  • @nejukhalid5446
    @nejukhalid5446 ปีที่แล้ว +2

    Ere weshatun new joro men yasdngtal

  • @tinazegebral4142
    @tinazegebral4142 ปีที่แล้ว +5

    እሷ የሮጠችው ጥቁሩ ሰውዬ ባለበት ይሄ በዚህ በኩል ሴትዮዋማ የሆነ ችግር ደርሶባታል ባላሰበችው ነገር ምስኪን

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 ปีที่แล้ว +13

    ንቅሳቱ ከየት መጣ አሁን መጀመሪያ ምንም አልነበረውም ደግሞ እውነትን መደበቅ ልማዳቸው ነው ፖሊሶቹ ።ልጅቷ ራሷ በህይወት አያቆይዋትም።

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน

      ስለምን ይገሉኣታል

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w 2 หลายเดือนก่อน

      ወየት፤አወቃችሁ፡ዝምብላችሁ፥አዳምጡ

  • @yeabnatyene6994
    @yeabnatyene6994 ปีที่แล้ว +2

    መከራ ነው

  • @DabebeJabebo
    @DabebeJabebo 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይታነው

  • @ፍሪታከነለዛዋ
    @ፍሪታከነለዛዋ ปีที่แล้ว +2

    Ende kofeya yaderegew seweye nekesate yelebetem nebere

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว +6

    Yesew jib ayta yihonal

    • @KidusGashaw-c6l
      @KidusGashaw-c6l 2 หลายเดือนก่อน

      አላያችሁትም ሰው አይደለም

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአቤሎ ቤተሰቦቺ ❤ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቲያን ወቺ በገብሬል 10ሺ እድገባ እርዱኚ 🙏እሲ ደስ ይበለኚ ውዶቺየ❤

  • @ToToy-fb5sj
    @ToToy-fb5sj 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አቤላየ ደና ነህልኝ ፕሮግራሞችህ እጅግ ድንቅ ነው ደስ ይለኛል እባክህን ከሞት ቡኋላ መልሰን ተፈጥረናል ስለሚሉ ሰዎች ተጨማሪ ቪድዮዎች ብትሰራልን ደስ ይለኛል በዛ ጉዳይ ማጥናት እፈልጋለው

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሆነ ነገርማ አል 😔😅😅

  • @mitychery9600
    @mitychery9600 ปีที่แล้ว

    abelo day 7 tube laye bdenebe aseqmetotale

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 ปีที่แล้ว +1

    Are creativity

  • @Miamusic-m5w
    @Miamusic-m5w ปีที่แล้ว +1

    ጆሮው ቢሆን ለምን በቪዲዮው የ ጆሮውን ትልቅነት ለኛ ለምን አላሳየንም ውሸቱን ነው ደሞ የልጅቶ መጥፋት

  • @SolaBerihunAbera
    @SolaBerihunAbera 3 หลายเดือนก่อน

    ገሏት ነው የተሰወረችው እንዳይታወቅ በት 😱😱😱

  • @titits9047
    @titits9047 ปีที่แล้ว +5

    ጭራሽ አይመሳሰሉም ልጁ ንቅሳት የለው እሄ ንቅሳት ነው ፌቱ እንዳለ😢

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 ปีที่แล้ว +17

    ኤረ አቤል ምን ሆነክ ነው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው እና እኔ ነበርኩ ጆሮዬን አይታ ነው ያለው በፍጹም አይ መሳሰሉም ያኛው ንቅሳት የለውም ይሄኛው ንቅሳት አለው

  • @NasirAbdela-k3r
    @NasirAbdela-k3r ปีที่แล้ว +1

    What Is That It Is A Gost

  • @samitume112
    @samitume112 ปีที่แล้ว +1

    የCIA ስራ ነው እንደተለመደ

  • @BidikaYeEnatu
    @BidikaYeEnatu ปีที่แล้ว +1

    አውሮፕላኑ በሰላም ደርሷል

  • @koniking2769
    @koniking2769 ปีที่แล้ว +1

    Videowu ላይ ሁዲ የለበሰዉ ሰዉዬ ንቅሳት የለዉም ግን እኔ ነኝ ያለዉ ላዉ ንቅሳት አለዉ እና video የሰራዉ ሰዉ እሱ አይመስለኝም

  • @kerimaibrahim547
    @kerimaibrahim547 ปีที่แล้ว +2

    ጥቁር ቲሸርት ለብሶ ፕሌን ውስጥ ነበርኩ ብሎ የተናገረውን ሰው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ማካተት አልነበረብህም። ምክንያቱም ሰውዬው ቪዲዮውን በለቀቀበት ጊዜ ካፕሽን ላይ "ስለደበረኝ ይህንን ወሬ ተቀላቅዬ ልፍታታ ብዬ ነው እንጂ ስለፕሌኑም ምንም አላውቅም፣ ቤቴ ነበርኩ" ብሏል። ስለዚህ የተናገረውም ውሸትና ለቀልድ ነው።

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 ปีที่แล้ว +1

    The Goat of football ,ሜሴን አይታ እኮ ነው

  • @HelenAsmamaw
    @HelenAsmamaw 10 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው አቅርበህ አሳየን

  • @BirhaneJiba
    @BirhaneJiba ปีที่แล้ว

    Sawuyew niqisat yelawum

  • @ድርሻዬ
    @ድርሻዬ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gebemit

  • @رازنابدي
    @رازنابدي ปีที่แล้ว +5

    እሱ ከሆነ ባለሽራቡ መቼ ንቅሳት አለበት ፊቱ ምንም የለበትም እኔነኝ ባይው ውሸቱነው

  • @yonisquad3481
    @yonisquad3481 ปีที่แล้ว

    Fitu lay yalew niksat ye aynu coulor tseguru hulum yileyayal adisu sewye be social media eyta lemaggnet new

  • @tofikshefa9569
    @tofikshefa9569 ปีที่แล้ว +2

    እረ አታስፈራሩን በናታቹ እንዲዉም ተወዛግበናል

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 ปีที่แล้ว

    Kesua Anteneh ewshetam lela zegeba Atehnew

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 15 วันที่ผ่านมา

    ተዘባዘብክ

  • @sara.tmariam1527
    @sara.tmariam1527 ปีที่แล้ว

    Menew metaweraw atake

  • @biruktihabtamu5180
    @biruktihabtamu5180 2 หลายเดือนก่อน

    Reptile ያየች ይመስለኛል እና ደግሞ ገለዋታል😢

  • @kbretshegaw
    @kbretshegaw 2 หลายเดือนก่อน

    እውነታውን አላውጡም ጆሮውን በየት አየችው ተሸፍኖ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @abdellamaerufAchive-td6dn
    @abdellamaerufAchive-td6dn ปีที่แล้ว +2

    ባለ ኮፌያው ነኝ ሚለው ሰው ውሸቱን ያኛው ንቅሳት የለቀትም

  • @magdalenasoboka4459
    @magdalenasoboka4459 5 หลายเดือนก่อน +1

    I think she see something maybe it will be changaable person

  • @KalTeshe
    @KalTeshe ปีที่แล้ว +17

    አቤላ ወሬ አታንዛዛ በአጭሩ ለመናገር ሞክር።

  • @DanaytTemesgen
    @DanaytTemesgen 27 วันที่ผ่านมา +1

    😮😮😮😮

  • @abeslomg3531
    @abeslomg3531 ปีที่แล้ว

    Eski entbkalen adis ngr kale

  • @kbdrawing7337
    @kbdrawing7337 ปีที่แล้ว

    Where is his tattoo 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @dagiiitube3599
    @dagiiitube3599 ปีที่แล้ว

    የ አየር መንገድ ካሚራ የለውም?
    የለበሰውን ልብስ በማገናዘብ ፊቱን ከ አየር ማርፊያው ካሚራ ጋር በማዛመድ ማንነቱን ለማወቅ ቀላል ነው!!

  • @eyobdamteweyobdamtew
    @eyobdamteweyobdamtew 27 วันที่ผ่านมา

    መንፈስ ሰይጣን ተገናኝቷት ነው

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be ปีที่แล้ว +1

    😢😢❤❤❤

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ታምታታለህ ?

  • @FikruDebebe-y1e
    @FikruDebebe-y1e 2 หลายเดือนก่อน

    Tish😊

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว

    የስውዬው መልስ ዘና ያደርጋል !

  • @merhawitnega1099
    @merhawitnega1099 ปีที่แล้ว +2

    ይፎ ነው እንዴ

  • @UsmanAdem-r5x
    @UsmanAdem-r5x 2 หลายเดือนก่อน

    ባጃጅ ተሳፍራ ነው ወርዳ የተሰወረችሁ?፥
    ዉለገብ አደራሽ ወይስ ከህዝብ ሻይ ክበብ ውስጥ ወጥታ ነው የተሰወረቺው?

  • @mameyusuf7771
    @mameyusuf7771 ปีที่แล้ว

    Abel ehee ya macharasha fituu tsefat naw alaw Bala arwngade kofiyaw antee inda alkii adelam iynum normally inda enya naw mindinnaw ya wishat maraja masabsab jamarki indee

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hbashe
    @Hbashe ปีที่แล้ว +2

    አራ እኔም አቼዋለው ግን ሚንእንዳሆና አልጋበኝም ነበር👌

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ታይቷት ነው ሚሆነው

  • @sadateabdu
    @sadateabdu ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GggGggg-by3ge
    @GggGggg-by3ge หลายเดือนก่อน +1

    ያይምሮ ህመም ነው

  • @Nebilbaba
    @Nebilbaba ปีที่แล้ว

    Nebil baba go wyara

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +1

    ይሄ አውቆ ነው አይመሳሰሉም😢

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ ሤራነዉ የተሠራባት ልጅቷ ምክንያቱም ባለሹራቡም ድጋሚ ኣልታየም ባለሹራብ ታቶ የለበትም በዛላይ እሄ ታቶ ኣለዉ ሥለዚህ ልጅቷም ባለሹራቡ ልጅም የለም ዉሸትነዉ አዉነታዉ እሄ ነዉ

  • @abc-ku2zw
    @abc-ku2zw ปีที่แล้ว +6

    የሴት ድምፅ አታስመስል!!!!!!!!!!! አያምርም። ስንቴ እንንገርህ? ዋ!!!👊👊

  • @biniBini-n1u
    @biniBini-n1u ปีที่แล้ว

    ኮፊያ ያረገው ሰው ንቅሳት የለውም

  • @abebechmola3323
    @abebechmola3323 ปีที่แล้ว

    Hey abel that is real she see ghost

  • @fitsummeserate
    @fitsummeserate 2 หลายเดือนก่อน

    he didn`t have tato

  • @metomiju8918
    @metomiju8918 21 วันที่ผ่านมา

    እረ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ

  • @Abdulla-j9h
    @Abdulla-j9h 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @SosenaKedre
    @SosenaKedre ปีที่แล้ว +3

    First view first comment 🎉

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว

  • @faisalsharaf8670
    @faisalsharaf8670 ปีที่แล้ว

    No

  • @FreizaKalu
    @FreizaKalu 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው የጋበዘው 🫤

  • @bini6282
    @bini6282 ปีที่แล้ว +4

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አቀራረብህ እየወረደ ነው፡ሁሉም ፕሮግራም ላይ ደግሞ ይኸውላችሁ እያልክ ነው የምትጀምረው ሙድ እየተያዘብህ ነው፡አሁን በዚህ ፕሮግራም ምን አዲስ ነገር አወራህ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +2

      ምን ኣሥቀናህ እሡ እደሆነ ሚለየን ተከታይ ኣለዉ

    • @fikertefera7987
      @fikertefera7987 ปีที่แล้ว

      የካድሬ መጨረሻ ከዚ አይዘልም

  • @noahfiseha7402
    @noahfiseha7402 ปีที่แล้ว

    አንተ አይታ እንዳይሆን አቤል !!! የጅሎች youtuber !
    ለማንኛውም ሽቀላ እንዴት ነው?

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

      Betam Arif new gene andande bezum aydelm😂😂😂😂😂😂😂😂✌️

    • @BezawitAlehegn-v2f
      @BezawitAlehegn-v2f 2 หลายเดือนก่อน

      I said that we Ethiopians are so chatterbox even if without our business . And I wanna say it again ' believe me we all are loquacious !