ከብዙ ጊዜ በሁላ ከዩስራ ጋር መጥተናል💝

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 411

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  4 หลายเดือนก่อน +27

    ሠላም ወድ ተመልካቾቻችን ማዘዝ ለፈለጋችሁ ስልካችን 0914033946
    ወይም 0989085887

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน +3

      አወል ባለፈው ወደ ሰባት የሚሆን የራያ ልብስ ጠልበንሀል ወደ ሶስት የሚሆኑት ረዘመን አሉ መቀየር ትችላለህደ መልሱ

    • @Awel-Seada
      @Awel-Seada  4 หลายเดือนก่อน +2

      ይደውሉ 0914033946 አሳጥርላቸዋለሁ

    • @eimanlove
      @eimanlove 4 หลายเดือนก่อน +2

      በኢሞአዉረቸህ አለሁ መልስልኝ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Awel-Seada እሽ

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k 4 หลายเดือนก่อน +1

      ልጃችሁን ሚድያ ላይ አታውጡ አሏህ ያሳድግላችሁ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 4 หลายเดือนก่อน +206

    ማሻአላህ ማነው እንደኔ አገር ገብቶ ለመውለድ የጎጎው😢😢

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 4 หลายเดือนก่อน +2

      😅❤❤❤እኔ የምር

    • @user-vq5jt3vg4d
      @user-vq5jt3vg4d 4 หลายเดือนก่อน +5

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው የጓጓው አላህ ለዚህ ያበቃን

    • @user-jp1pk8gp4i
      @user-jp1pk8gp4i 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ መችይሆን ምኞቴ የሚሳካልኝ ብቻ አላህ ያለው ነውእሚሆነው😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 หลายเดือนก่อน

      🎉❤🎉❤🎉

    • @zd8671
      @zd8671 4 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ሧሊሁንልጂ ይወፍቅሽ እኔ

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l 4 หลายเดือนก่อน +75

    መሸአላህ ልጃችሁን እሚደያላይ ባታዋጦት ጡሩነው የኔ አስተያየትነው አትውጣ የምትሉ👍

    • @bjgfew6546
      @bjgfew6546 4 หลายเดือนก่อน

      ምን የሚሉት መልስነው

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l 4 หลายเดือนก่อน

      @@medilove1921 ማለት እኔ ኢቱብ የምሠራ መስሎሽነውደ

  • @አባ
    @አባ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሮቸየ ወሎየ ሰለሆናችሁ ታድላችሆል በመመሬአ ሲቀጥል አዳድሰ ድዛን አውጡ ሰሩ ባህላችንን እየተሰርቀ የእኛ እያሉ ነው ሌሎቹ የራያን ብቻ አትደጋግመ ሰአዳ በለበሰችው በጣም ብዙ ድዛይን አለ ፈጠራጋ እያሰጨመራችሁ ምርጥ ድዛይነር ሰሪ ቀጥራችሁ ብሰሩ ሀብታም ትሆናላችሁ እምኑኝ ትልቅ ይሁን ሀሳባችሁ የመነን ዘሮች ንቁ

  • @user-xr6bt8gq3w
    @user-xr6bt8gq3w 4 หลายเดือนก่อน +26

    ማሻ አላህ አድጋለች እረ ሚድያ አታውጧት

    • @ZainabEthopiya-px1eb
      @ZainabEthopiya-px1eb 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይስሙም እህት

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዉደደምሬኚ​@@ZainabEthopiya-px1eb

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 4 หลายเดือนก่อน +4

    መሻአላህ መሻአላህ ወላሂ ይህቀን እደት እሚናፍቀኚ ያረብ ሀሳቤን አሳካልኚ ና ለሀገሬ አብቃኚ

  • @medilove1921
    @medilove1921 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ጠንካራ ሰራተኛ ውስጤ ነው ለኛም የመዳም ቅመሞች ጠንካራ ባል ይስጠን

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ የኔማር ዩስሪ እውይ ስታምል አላህ ያሳድግላቺሁ ግን ሚድያ ባታወጧትስ የምታሳሳ ነቺ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅላቺሁ ረሱላቺን አይን ሀቅ ነው ብለዋል እና ብዙ አታውጧት

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻ አላህ የኔደባካ አላህያሳድግላችሁ እር እኔም መዉለድ አማርኝኝ እሩይ😢😢😢😢😢😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ይስጠን ዉደደምሬኚ

    • @eimanlove
      @eimanlove 4 หลายเดือนก่อน

      @@ekramtube6423 አሚንንንን

    • @user-fc2ey8qw5h
      @user-fc2ey8qw5h 4 หลายเดือนก่อน

      ሂደሺ ውለጂ

    • @eimanlove
      @eimanlove 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-fc2ey8qw5h አየስደት😭

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ የተወለዱ ቢሆኑ 😊 ማለቴ እንደ ወንድ 😂

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ሚጣየ ልኡል እግዚአብሔር ያሳድግሽ. ልጃችሁን ደበቅ አድርጋችሁ. እሳድጉ ጡሩ አይደለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለይክ አድርጉላቸው

  • @MakaMaka-jy5iu
    @MakaMaka-jy5iu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አወል ናሠአዲ እደናተ ያማረ ፍቅር ይሰጠን ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን ዩስርየ የኔማር አላህ በጤና ያሳድግላችሁ ያረብ ምርጥ ጥዶች አወልና ሰአድ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @user-tu1wi9ee9v
    @user-tu1wi9ee9v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ልጂችሁ አድጋለች ሳአድ ስወዲሺ አወሌ ደሞ በጣም ነበረ ተዲሮውም እምውደው አሁን ደሞ ያገሬ ልጂ መሆንህን ገና አሁን አወኩኝ ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @ToybaEndris-nc5cz
    @ToybaEndris-nc5cz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሰአዲየ ልጅሽን አታውጫት ሚዲያላይ የኔ ውድ አላህ ነው ጠባቂው በዛም ላይ እ ልጅን በአፊያ ማሳደግ ልኩን አናውቀውም

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 4 หลายเดือนก่อน +7

    ማሸአላህ ልጅችሁ ጠንክራለይ ❤❤❤

  • @user-mj1kz1sv3f
    @user-mj1kz1sv3f 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔስ መሸአላህ ብያለሁ ከይን ይጣብቃት ሜዲያ አተዉጣት ሰዲ አዉል ሰትራት ትዳግ ስት አይነት አይን አላ 😢

  • @alamgir481
    @alamgir481 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላህ ስታምር እኔም ኢሻአላህ ዩስራ ነው እምላት ልጀን ሚድያ ላይ አታውጭ ሰአድ ጥሩ አይደለም

  • @zainasied615
    @zainasied615 4 หลายเดือนก่อน +3

    መሻአላህ ተባርካላህ ውዶች ዬስርየ አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እንኳንም ደፋሽው 😂❤❤❤❤

  • @user-ct7hx7sq9f
    @user-ct7hx7sq9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝልጂነው ተማኝናቸው እኛጠልበን በተክክልነው ያደረሠልን ወግዲ❤❤❤

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ዩስሪ አድጋለች❤አላህ በአፊያ ያሳድግላችሁ❤ አላህ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ሀገራችንን ማዬት ናፍቆናል ዱአአድርጉልን A&S❤

  • @MA-dg3vc
    @MA-dg3vc 2 หลายเดือนก่อน

    እኔምልህ ወዲሜ ሁሉም ትላልቅ ነው ትንሺ 😊የለህም እኔ እፈልጋለሁ ጋቢ እና ለልጆቺ ለሴት ለወዲ አሣየኝ እዳታልፈኝ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 หลายเดือนก่อน

    ማአሻ አላህ ሚጣየ አላህ ያሳድግሸ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤ደሞ ቆጅታለች አቡ ዩስራ እሙ ዩስራ ጠንካራ ጥዶች ናችሁ አላህ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 3 หลายเดือนก่อน

    እእእእ ዘጠኝ መቶብር ነው ያልክው ወይኔ ሀገሬ እገባለሁ ብየ ነበር አልገባም ተውኩት የኑሮ ነገር እሪይ ከባዲ ነው

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህሚጥየአላህያሳድግሺ❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ የምርጎደኛየጋ ጠፎእያልንነበርኢድኳአደረሳችሁብለውአልሰሩም ስትልገጠርሄደውይሆናልናል እያልንነበር ዩስሪ ማሻአላህ ኤወይየኔቅመምአይእናት ደነገጠችኮ ማን እደናት የእውነት አትጥፎ ያምራልበጣም ቀሚሱ በቃላኩወደሰውድ ወይአኑሩልኝ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዩስራየ የኔ ማር እዴግ በይ ❤❤ አላህ ያሳድግላችሁ ሰአድየና አወሌ ❤❤❤❤

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤እኔ

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ዩስራዬ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ😘😘🥰🥰

  • @Qw12Qw12-xj8gr
    @Qw12Qw12-xj8gr 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአሏህ አሏህ አሏህ ያሳድግሽ ዩስራየ🌹🌹🌹🌹

  • @FatomaLove
    @FatomaLove 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላበጣምተማኝናችሁ ያዘዝኩትንሥላደረሣችሁአመሠግናለሁ

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አላህ ያሳድግሽ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ውዶችዬ ዩስራዬ ማሻአላህ እድግ ብላለች ወላሂ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን🤲🤲

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውብ ሀገር❤ ግን የምትኖሩት ሀይቅ ነው ማለቴ ሡቃችሁ

  • @GgHh-wd9ud
    @GgHh-wd9ud 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ ተባረካለ የስራ ዩ የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ስአድና አወል ታማኚናቸው በቃላቸው የሚገኚ መጥለብ የምፈልጉ ጥለቡ ይሥራየ የኔልእልት❤🎉👸💜🌹

  • @seadaalisissay1290
    @seadaalisissay1290 4 หลายเดือนก่อน

    ማሸላህ አላህ ይጠብቃችሁ የአገሬ ልጆች ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ከአይን ሀሲድ ይጠብቃች አላህ ከልጅ ናፍቆት ይጠብቃችሁ ልጅ ጥሎ ከመሰዴት ይጠብችሁ ሲቀጥል ሙሄጅጌ ለማድረስ ትችላላችሁ ጎንጉልቁድ እስኪ ንገሩኝ

  • @user-nz9jo8jf5t
    @user-nz9jo8jf5t 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ስአድዬ ልጅሽን ንእግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ልጀን አስታወሰችኝ ስደት ይብላኝለት እሷ አገር ገብታለች 6ወር ከተለያዬ ❤

  • @Brtukanhasen
    @Brtukanhasen 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላቹሁ

  • @saadihaall9206
    @saadihaall9206 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔ ድቡሽቡሽ😂😂💋💋💋💋💋ደስስትል በቃ አግብቸ ለመውለድ ወሠኩ በዛላይ አላህ ይሥጠኝ የኔ ጣፋጭ

  • @hayathasan2939
    @hayathasan2939 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ያሣዲግላችሁ ግን ሚዲያ ላይ ባታወጧትጥሩነው የሠው አይንጥሩአደለም

  • @user-ug9xs1zg6s
    @user-ug9xs1zg6s 3 หลายเดือนก่อน

    ሚጣዬ የኔ ፋፋጭ 🥰🥰🥰A & S አላህ ያሳድግላችሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @EeEe-un3wp
    @EeEe-un3wp 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallaah tabarkaa Allah raabbiin isinif hagudisuuuuu yaa galbi😘🌹

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 4 หลายเดือนก่อน

    mashallah ቢላቪያ ሀገሬ ወይኔ ትዝታዬ ላለቅስ ነው

  • @user-lz9ky6gk9x
    @user-lz9ky6gk9x 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሰታምር አላህያሳደጋተ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lubabalubaba-lq4cl
    @lubabalubaba-lq4cl 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ እዲግበይ ሀይቅዳራችን

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ለቤታችሁ አድስነኚ አላህ ይጠብቃችሁ ሠብ አደረኩ ዘይሩን

  • @user-hk9dr2kx4k
    @user-hk9dr2kx4k 4 หลายเดือนก่อน

    እሄን ልብስ ስወደው የአጃክስ ከለሩ በጣም ያምራል በዝህነው የማገ.........

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ዩሥራ በደንብ አድጋለች ወይኔ ቀናሁ ይችን ቀን ለኛም ይወፍቀን. እስይእሰይይይይይ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 4 หลายเดือนก่อน

    ጉበዞች በረቱ ❤❤ ዩሥራ ዬሥታምረ መሠሻአሏህአደግበይ አሠልነገረ❤❤❤

  • @user-ib1jt6vi3n
    @user-ib1jt6vi3n 4 หลายเดือนก่อน

    እውይ ዩሥራ አድጋለች ማሻአላህ የኔማር አላህ ያሳድግ ላችሁ

  • @user-fp2xx2bu7v
    @user-fp2xx2bu7v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ ቱቱቱቱ ብያለሁ እኔ ቡዳ አደለሁም

  • @user-sd2nq7en2g
    @user-sd2nq7en2g 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረተይይይይይይ ስአድ ልጆችሁን ሜድያ ላይ አታውጫት ስወድሺ ስአድየ ሜድያ ላይ አታውጫትትትትትት ወላሄ የስው አይን ጥሩ አይደለም ማሻአላ እሜል አይኖረም ውደ
    ዩስራየ አላህ ከስው አይን ይጠብሺ ያረብ
    የኔ ዱቡክብክ እድግ ብየልኝ

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር የኔማር በጣም ነው የምታሳሳው አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀት የኔ ቅመም

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ውስሪዬ ዩሥሪካ ❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ፉጋይ እድግ በይ ❤

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 4 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም አድርስልኝ ብልህ ላሽ ብለህ በየጊዜው ታሳየን አለህ ዩስሪ ማሻአላህ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 4 หลายเดือนก่อน

    ዩስሪ አላህ ያሳድግሽ❤ አወል እናቴን ሰርፕራይዝ አድርግልኝ ለአረፋ ባለ ቀይ ጥልፉን

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d 4 หลายเดือนก่อน

    ዩስርየ የኔ ቆጆ አላህ ያሰሳድግላችሁ

  • @fufy2285
    @fufy2285 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህአላህያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @toybayimor2020
    @toybayimor2020 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ ሚጣዩ እድግበይ

  • @user-uv8uu4ro9n
    @user-uv8uu4ro9n 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ዩስራዬ ስታምር አላህ ያሳዲጋት

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 4 หลายเดือนก่อน

    አቡ ዩስራ ኡሙ ዩስራ ማሻአላህ አህለን ብለናል ጤናማ ልጅ ብታሳድጉ ይሻላችኋል ይቅርባችሁ ሚዲያ አታውጡ

  • @-vk6qz
    @-vk6qz 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዘንልን ሴት ልጅ በሚድያ አይደለም መብላት እኔጃ አይ አዱና አሄራሽንም እሰቢ ዛሬ ላይ አድናቂ ሊኖርሽ ይችላል ላኪን አያዋጡሽም ደዩስ ወንድ ሚስቱን በአደባባይ ያወጣል አንተም አላህ ይዘንልህ ሀላፍትና አለብህ በሚስትህ በልጅህ በሴት እህቶችህ....

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 4 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ መሻአላህ አላይ የሰደግለችሁ እንሻ አላህ ሀገር ስመጣ እደዉልችሁለሁኝ❤

  • @tube3507
    @tube3507 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዩስራ አላህ ያሥድጥሽ ሚጣ ቆንጆ አትጥፉ ብቅ በሉ

  • @user-xf4tf7wf8u
    @user-xf4tf7wf8u 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይሣድጋት

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ሚጣየ ስታምርርርርር❤❤❤❤አላህ ያሳዲግሺ😊

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 4 หลายเดือนก่อน

    አወሌ መጀመሪያ ካሜራዉን በትክክል አስቀምጡት አንድ ቦታ በጭራሺ ማየት አልቻልንም እየተወዛወዘ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ልጃቺሁን ካይን ይጠብቅላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ❤

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ይስራየ ቆጆ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላችሁ አታወጣቱ ሚጣየን ❤❤❤❤

  • @user-rf7sc6ri8s
    @user-rf7sc6ri8s 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @MersalMersal-fo4fu
    @MersalMersal-fo4fu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ

  • @ohffjo8534
    @ohffjo8534 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር ሚጣየ❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ እናቲቱ 😅😂 አባትዮውም አለብህ ሀላፊነት😅😂❤❤❤❤❤

  • @jahara2276
    @jahara2276 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ አላህ ያሰድግላችሁ💋💋💋🎉🎉🎉🎉🎉

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ማሻአላህ ልጃችሁ አድጋለይ❤❤❤የኔማር አላህያሳድግሽ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 4 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ❤️ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ ዩስራየ አላህያሳድግሽ ❤❤

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 4 หลายเดือนก่อน

    ማሺ አሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ እሚድያ ላይ ባታወጧት ግን

  • @user-wh6mb1zb2j
    @user-wh6mb1zb2j 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ የእዉነት ጠፋቲቺኋ

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🎉

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለየኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአሏህ እድግ በይ እን ኳንም ደፋሸው ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅 የኔቅመም

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 4 หลายเดือนก่อน +8

    የት ናቺሁ ሀይቆቺ ያላ አለን በሉኝ ያበናት

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 አለን የባሌ ሀገር ሀይቅዬ

    • @user-uo6ps9fg2u
      @user-uo6ps9fg2u 4 หลายเดือนก่อน

      አለሁ

    • @alamgir481
      @alamgir481 4 หลายเดือนก่อน

      አለን በትዝታ❤

    • @user-ky1ev1qc2h
      @user-ky1ev1qc2h 4 หลายเดือนก่อน

      አለሁ❤❤❤

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 4 หลายเดือนก่อน

      @@saeedhahmed6421 የኔስ ብትይ ክክ😃

  • @user-lk2ro7it2l
    @user-lk2ro7it2l 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ዩስራየ አድጋለች

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 4 หลายเดือนก่อน

    ሀይቅ የበሀልብስ አጥቸነበር በለፈው የትናችሁ

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህልጂቸሁሰታምርአላህያሳድግላቸሂ❤❤

  • @user-qi4tv5xj2v
    @user-qi4tv5xj2v 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወድሜ አላህ ያሳድግላቺሁ 🌹🌹🌹❤❤❤

  • @HayikelTelahun
    @HayikelTelahun 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻአላህ አላህያሳዲግላችሁ❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 4 หลายเดือนก่อน

    ሠአዲ ተይ ልጂሽን አታውጭ ሚዳላይ ውደ 🎉🎉🎉

  • @adiyaet8682
    @adiyaet8682 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ የኔማር አላህ ያሳድግላችሁ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gp8dl3ml1o
    @user-gp8dl3ml1o 4 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አድጋለይ አላህያሳድጊላቹህ ካይን ያውጣት

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ በጣም ታምራላችሁ ደሞ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ዩስራዬ አላህ ያሳድግሽ

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 4 หลายเดือนก่อน

    እና ማሻአላህ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x 4 หลายเดือนก่อน

    ስአዲ ወፈረች ማሻአላህ ዩስራ