ከብዙ ጊዜ በሁላ መተናል 🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 176

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  3 หลายเดือนก่อน +23

    ሠላም እደት ናችሁ ወድ ተመልካቾቻችን ማዘዝ ከፈለጉ 0914033946 ወይም 0989085887 imo whastep telegram ያናግሩን

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሥትነዉ የራያዉ ቀሚሥ

    • @user-td6kx8ch5l
      @user-td6kx8ch5l 3 หลายเดือนก่อน

      ስመጣ አገዛችሁ አለሁ ሀይቅ ከሆናችሁ

    • @addismyway64
      @addismyway64 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ደሴ ታደርሳላቹ???

    • @Saade_Haseni-Sehami
      @Saade_Haseni-Sehami 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳአድ እኔ ዋስፕ ላይ አናግረሺ አለሁ 1ወር ብሆላ እመጣለሁ እድታዘጋጀልኝ እሺ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 3 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ እኔም እጠልባችኋለሁ ሀይቅ እዛው❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 3 หลายเดือนก่อน +31

    መጥለብ ያስባችሁ ጥለቡ ወላሂ ተቃላቸውን አክባሪ የኢሥራየ እናት❤ አባት አላህ ትልቅደረጃ ያድርሳችሁ💪

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy 3 หลายเดือนก่อน

      ሳውዲ ይልካሉ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 3 หลายเดือนก่อน +14

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው ግን እስኪ በስት ብር እንደጀመራችሁ ንገሩን ሰአዳ በአምስት ቀሚስ ነው የጀመርነው ስትል ሰምቻለሁ ያዋጣል እንደት ነው አንዳንድ ሀሳብ ስጡን

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ያምራል ከስደት መልስ እድህ በቆጆ ስራ መምጣት ደስ ይላል በርቱ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሀይቅን በጣም ነው የምወዳት ገብያ ባይኖራትም ለመኖር ትመቻለች

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ ሰአድየ አወልየ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ በጣም ታማኝና ሰው አክባሪ ናችሁ ለሮመዳን አድርሰውልኛል. ኢሸአላህ አሁንም ለናቴ እፈልጋለሁ ልብስ

  • @seidTube854
    @seidTube854 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በጣም ያምራል

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሰአድ&አወል ጠክሩ ሹፍን የናቶች ጠረሀ ጨምሩበት

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ያምራል በርች ኡሙ ዩሰራየ❤

  • @user-zc7pl9py2w
    @user-zc7pl9py2w 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጥለቦቸዉ ዉዶች ታማኝ ናቸዉ❤❤

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 3 หลายเดือนก่อน

    ሰአዳ የለበሽውን አስቀምጭልኝ ስመጣ እወስዳለሁ ያምራል በጣም ሀይቅ እንድህ ያለ አይመስለኝም ነበር እዛው ተቀምጨ

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ይመልስልን እኛንም ለሀገር ያብቃን

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሽአላህ

  • @user-mn4cy3wd4r
    @user-mn4cy3wd4r 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ ለልጅም ደረሣችሁ አላህያሣድላችሁ

  • @Saada-e6k
    @Saada-e6k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የዩስሪ ወላጆች አላህ ይጠብቃችሁ እግር መንገዳችሁን መልሱልኝ ምን አይነት ሰራ ልጀምር መጥቼ እናተ አካባቢ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 3 หลายเดือนก่อน +2

    በስንት ብር ከፈትሽ ያዋጣል ወይ ይነገረን🌷

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሰአድና አወል ቃል አክባሪ ቶሎ ነው የሚያደረሱት ከፍለጋችሁት ሀገር ታማኝ ናቸው

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሰአድ & አወል ምርጦችዬ አይዟችሁ ጠንክሩ በጣም ያምራል ወላሂ ሰው ከሰደት ተመልሶ እንድህ ስራላይ ሲኮን ዩስራዬ ደናናት ወይ ሀይቅ ውቢቷ ሀገሬ ተወልጀ ያደግኩብሽ ኢንሻአላህ ጋ ቢ እጠልባችሁ አለሁ

  • @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ
    @ሀያትወሎ-ጐ9ኸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነ ሰአዲ እንኳን ዴህና መጣችሁ ዩስራዬ ዴህናናት ❤

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለመኪፎቻሰንትጨረሣችሁ. በቅረባለመግባትአሣባለሁ መልሱ. ???

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ በርቱ 🎉🎉

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 หลายเดือนก่อน

    እስይ የኔ ልዩ ጉበዝ ስአድየ ያኔ ደንቡሽ ቡሽ በርታ እሺ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እሙ ዩስሬ እቡ ዩድራ❤❤❤❤❤በርቱልንንን

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ 20 /ዓሳባራንዳ ይምንለው በራያ ሽርጥ አላማጣ መላክ ትችላለ

  • @user-lw3pr5nx7i
    @user-lw3pr5nx7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጠክሩ ሰአዲአምሮብሻል❤❤

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋውንም ንገሪን እሽ ለአረፋ እንድናዝ

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 3 หลายเดือนก่อน

    ሰአድ ሻርብ ሌላልበሽ በጣም ክብድይላል ቀለል አድርገን ለማየት ይመቻል በተረፈበርች

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔልዩወች ቃላቸውን አክባሪ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ 🌏

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሀርቡ እፈልጋለሁ የኔ ጋቢ አንደኛዉንን በተረፈ በርቱልኝ የኔ ዉዶች ከስዴት መልስ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ እደጉልኝኝ

  • @SebleSebl
    @SebleSebl 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉 ተናፋቃችኋል❤❤

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በርቱ ደግሞ አትጥፉ ❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞቹሁ ጠንክሩ ማሻአላህ ጎበዝ

  • @robeshetu6843
    @robeshetu6843 3 หลายเดือนก่อน

    መሺአላህ በጣምነዉደስየሚለዉ ፣፣እኔየምጠይቃቺሁ ይህንለመክፈት ስንትፈጀባቺሁ

  • @HafizaKedir
    @HafizaKedir หลายเดือนก่อน

    Mashalha❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራይ ስንት ነዉ ሀይቅ

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጉዞ ወደ ስኬት❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግናው ኢንሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤🎉🎉

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻእላህ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ፈልጋለሁ ብዙ ነው የምፈልው ግን. ልኩን እንደት ማወቅ ይቻላል ውዶችየ❤❤❤

  • @user-wd2xp9ve1c
    @user-wd2xp9ve1c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጠፍታችኋል አትጥፉ ❤❤❤❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 3 หลายเดือนก่อน

    መሺአላህ እህት ክድሺን አታሳይ ሹራብ ልበሺ

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የምወዳቺሁ በርቱ ሳኡዲ ትልካላቺሁ ወይ

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ መስራት ጥሩ ነው❤❤❤❤❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእናቶች ሻርፍፕ እፈልጋለሁ 1ኛደረጃው በርበር ሽርጥ አላችሁ?

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube หลายเดือนก่อน

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ🌷ሁሉ መደምደሚያ የሆኑትን ነብያችን ሱለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌸🌸 ደምሩኝ ስወዳችሁ ቤተሰብ ሁኑ አስተማሪ የሆኑትን ብዙነገር፣ እናቀርባለን 🌸.

  • @Mahizuzu
    @Mahizuzu 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ጠለቡአቸው እኔም ገዝቻለሁ

  • @SeadaSaeed
    @SeadaSaeed 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሺፎንም ጨምሩበት ሰአዲ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቱ ውዶችየ ❤❤❤

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp หลายเดือนก่อน

    ስኣዲ እኔ የወድ የሱፍ ጣቃ ፈልጌ ነበር ካየሺዉ መልሽልኝ❤❤

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @AmenaDjibouti
    @AmenaDjibouti 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ሰአዲ እኔም እፈልጋለሁ እሺ ወደገርባ መላክ ትቺያለሺ አይደል እናደሞ በኢሞ ግቢ እሺ በዛ አናግርሻለሁ

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አወል & ሰአድ አብሽሩ በርቱ ጠክሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሎ ነኝ ማለቴ ወልደያ ሥመጣ እገዛችሁሀለው

  • @hadyafentaw7818
    @hadyafentaw7818 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርቱ ሹፎን ጨምሩበት

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ዉዶቸ ማሻአልህ

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7w 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅረሰላም እኛም ቡቲክ ከፍተንበትነበር በጊዜው ምንዋጋለው ገባያ የለ 😢😢😢😢

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ እያሣወክ ቢሆን የበለጥ ሀሪፍ ነበር?????

  • @user-tr3ys7mx1n
    @user-tr3ys7mx1n 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርቱ ሁሉም በሂደት ነው

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 3 หลายเดือนก่อน

    ሽርጦቹ ስንት ናቸው ቀሚሱስ ሰአዲ የለበሰችው አይነት

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሰስትነወ የጀመራቸሁን ንገሪኝ ወደ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ አላህይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ddgsgsg9646
    @ddgsgsg9646 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ ❤❤❤

  • @susuAhmed165
    @susuAhmed165 3 หลายเดือนก่อน

    ሱቃችሁ ስርአት የለውም እረትብቱ የማይፍለገውን እካርቶን አድርጉት ምንድነው ኮተት ሆነእሳ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 3 หลายเดือนก่อน

    እኮን ሰላም መጣችሁ አወል $ስአድ ሰብስክራይብ አርጌነበር ማን አስቶትነዉ ለማንኛዉም ደግሜ አድርጌለሁ በርቱ ምርጦቸ❤

  • @SeadaSaeed
    @SeadaSaeed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሺፎን ሁኖል አሁን ላይ ወጣቱም የሚለብሰው እሱነው

  • @Fatmih33
    @Fatmih33 หลายเดือนก่อน

    ሀይቅነው

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላ በርቱ

  • @Seada333
    @Seada333 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርቱ

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የምፈልገዉን ሻርብ አየሁ አሁን ና ወላሂ

  • @user-gm6yn4sr3j
    @user-gm6yn4sr3j 3 หลายเดือนก่อน

    ቦረና ታደርሳለሁ❤❤ወይ ለባል

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ንገሩን እኔ ለቤተሰቦቼ እፈልጋለሁኝ ሰማያዊዉ ለእኔ እፈልጋለሁ❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 หลายเดือนก่อน

    የሐገሬን ልብስ መልበስ እንደት እንደናፍቅኝ የውጭ ሀገር ሳልባጅ ተጫወተብኝ 😢 ሀገሬዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ ስተምሩ አለህ ይጨምርለቹ በርቱ

  • @user-kd8du4ml1t
    @user-kd8du4ml1t 3 หลายเดือนก่อน

    የት ቦታ ነው

  • @byky3031
    @byky3031 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ሰአዲ ቀሚሱ ይካበዳል ወላሂ ንገሪኝ

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 3 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ነው አክስቴ አላት ለብሼው ቀላል ነው ያምራል ደግሞ

  • @mohammedjenah7279
    @mohammedjenah7279 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተናፍቃችሁ ነበረ አረ ዋይፏይ ተጠቀሙ አትጥፉ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 3 หลายเดือนก่อน

    ለልጆች አላችሁደ አወል 11አመት/ሴት ለ7አመት ወንዲ ንገርኝ

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሣዉድ ላኩልን

  • @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
    @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሌይኩ ወረህመቱላሂ ወረካቱሁ መቅደላታረሳላችህወይ

  • @saidamohammed2683
    @saidamohammed2683 3 หลายเดือนก่อน

    የናቶቹ ሻሮብ ሥት ነዉ አወል 5እፈልጋለሁ በተለያየ ከለር

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @Fነኝየመድምፋኖስ
    @Fነኝየመድምፋኖስ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የትነውሡቁ

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y 3 หลายเดือนก่อน

    ጃማ ደጎሎ ትልካላችሁ

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 3 หลายเดือนก่อน

    በቅርብ ሀይቅ እመጣለሁ ያገር ልጅ በርቱ

  • @selmtawa
    @selmtawa 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ንገሩና

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 3 หลายเดือนก่อน

    ጠክራችሁ ስሩ ቻናላችሁ እዳድግ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይቅ ናችሁ እንደ😊

  • @user-wn1ot8bb5n
    @user-wn1ot8bb5n 3 หลายเดือนก่อน

    የሽርጥ ዋጋ ንገርኝ አወሌ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @user-mk1ym3bf4s
    @user-mk1ym3bf4s 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በቅርቡ እገባለሀ ኢትዮ እጠልባችሀለሁ

  • @elhamlove8178
    @elhamlove8178 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርቱ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ኢቶ ስመጣ እገዛችሆለሁ ሀይቅ የት አካባቢናችሁ

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 3 หลายเดือนก่อน

    ዊጋዉን እየተናገራችሁ ❤❤❤

  • @Zara-qz3fr
    @Zara-qz3fr 3 หลายเดือนก่อน

    Masha alla ❤❤❤

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @Fthyae
    @Fthyae 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም አወል ሰአዳ እኮን ደህናመጣችሁ