ጤናቢሱ ነገረ-ክርስቶስ … ዛሬስ..??መጽሐፉን ለማግኘት 👉Paulos.fekadu@gmail.com

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +5

    ክፍል 2👇👇👇👇
    th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

    • @addismenged1438
      @addismenged1438 3 ปีที่แล้ว

      ይሄንንስ ቃል እንዴት ታዪዋለሽ፦
      (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
      ----------
      31፤ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
      32፤ እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል?

    • @addismenged1438
      @addismenged1438 3 ปีที่แล้ว +2

      ❤️ ኢየሱስ ወደዚህ ምድር ከመምጣቱ በፊት አምላክ ነበር ዮሃ 1:1 (ያልተፈጠረ)
      ❤ ኢየሱስ በዚህ ምድር ሲመላለስ በ33.5 ዓመት ውስጥ ፍጹም ሰው ሆኖ ተመላለሰ ዮሃ 1:14 ኢየሱስ የሚለው ስም የሰው ስም (ለምድር ህይወቱ ) የወጣለት ስም ነው
      ❤️ ወደ አባቱ ካረገ በኋላ ቀድሞ ወደነበረው ክብሩ(አምላክነቱ) ተመለሰ ዮሃ 17:5, ራዕ 21:6-7

    • @degukebede3094
      @degukebede3094 3 ปีที่แล้ว

      1ኛ ጢሞቴዎስ 4
      7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye1323 3 ปีที่แล้ว +24

    እኔ በእንባ ነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ለትውልድ ሁሉ የልቦናችን አይን እንዲበራ እርዳን ተባረኩ ወንድም ፓውሎስ እህት ትግስት

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +3

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @Arayahabte3
    @Arayahabte3 3 ปีที่แล้ว +4

    ፖል እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ ! ውስጥህ እምቅ የጥበብ ቃል ኣለ ፡ የምትናገራቸው ሁሉ ወደ ጌታ የሚያመላክቱ ሰው ሰው የማይሸቱ ቃላቶች ናቸው ! ትግስትም ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 3 ปีที่แล้ว +4

    ትጌ የማናገር ጥበብሽንና የአሰማም አቅምሽን አይቼ ተደንቄብሻለሁ። በርቺ!!! አንባቢ መሆንሽን አጠያየቅሽ ያሳብቅብሻልና እደጊ ተመንደጊ ብያለሁ። ፖዬ ስላንተ ቃላት ያጥረኛልና ባጭሩ እንኳንም ከጌታ ለቤተ ክርስቲያን ተሰጠህ!!!

  • @biniyamchufamo2753
    @biniyamchufamo2753 3 ปีที่แล้ว +14

    ጳውሎስ በጣም አስገራሚ አስተማሪ ነህ። በጣም ተተቅምቤሀለው እ/ር ይባርክ !!!!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የሚገርምና ግልፅልፅ ያለ ትምህርት ነው ወንድም ጳውሎስ ያቀረብክልን ተባረክ👍🏾

  • @belayedadebo7592
    @belayedadebo7592 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጳውሎስ ይህንን የቃል መገለጥ የሰጠህ ጌታ ይባረክ ለምድሬ ቤተክርስቲያን መታደስና ፈዉስ ታስፈልጋለህና አሁንም ብዙ መገለጥና ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም በጣም ውዽድ የማረገው ኣገልጋይ፡ የእውነት የሃቅ ወንጌል ሰባኪ፡ መምህር ነው።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +15

    ትእግስት ጌታ ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶች ሁሉ በተለያያ ርእስ ላይ ጥሩ ትምህርት እየስጡን ነው የሉት ግሩም ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው በርቺ keep up a good work 👏 🙌🙏

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 3 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪያ ስለዚህ ወንድም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
    ብዙ ጊዜ የመፅሐፍ ቅዱስ መምህራንን በተለይ ራስ ተኮር ያልሆኑትን የእግዚአብሔርን አገልጋዮች ማለቴ ነው የዚህ የጌታ ባሪያ ግን ከላይ የሆነ ሰማይ ሰማይ የሚሸት በመንፈስ ቅዱስ በልቡ የተሞላውን ባፉ የሚናገር በእውነት አምድ ላይ ቆሞ እውነትን የሚያወራ የዘመኑ ጳውሎስ ልለው ወደድኩ
    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርከው ፀጋውን ያብዛለት በጌታ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን
    አንችም እህት ትዕግስት ገጎረስሽው እንድንጎርስ ከቀመስሽው እንድንቅምስ ላካፈልሽን እግዚአብሄር በክርስቶስ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ያስፋው ዘመንሽ ይለምልም
    መፅሃፉ አትላንታ የት እንደሚገኝ የሚጠቁመኝ ቢኖር ደስ ይለኛል
    ተባረኩ

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 3 ปีที่แล้ว

    እንዲህ የሚጠይቁትን የሚያውቁ በደንብ የተዘጋጁ ጠያቂወች ማየት በራሱ እንዴት ድንቅ ነው ተጠያቂው ጳውሎስ እንዲህ ያለ ግልጽ እና ፍሰቱን የጠበቀ ንግግር እንዲናገር ስለረዳሽው ላመሰግንሽ ወደድኩ
    ከጳውሎስ ብዙ ስለሚጠበቅ ገና የማንኪያ ጉርሻ ስለሰጠን አላጨበጭብለትም ጅምሩን እና አያያዙን ሳየው ግን ማራቶን ለመሮጥ ገና መቶ ሜትሮችን በጥሩ አነሳስ የጀመረ ሯጭን ቢመስለኝ እሱም ቅር አይለውም
    ወንድሜ ጳውሎስ ብዙ እንጠብቃለን ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 ปีที่แล้ว

    ስለስላሴ በተሸካሚ የሚጫን መጽሐፍ ብዙ ይጻፍል፡፡ ትልቁ ከእግ/ር ቃል በጥበብ ሳናቀው ልንዘጋው የማንችለው ልናቀው ግድ መሆኑን ልዮነቶቻችንን ቦታ ዋጋችንን ለሁሉ ደረጃ በግልጽ አብራርተህልናል፡፡ ይህ ትልቅ ጥበብ ከሰማይ ነው፡፡ የዘመኑ ወሳኝ ወሳኝ እውቀት!፡፡ ተባረክ፡፡

  • @emeba951
    @emeba951 3 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂ እናመሠግናለን ! ጳውሎስ ልዩ የእውነተኛ መረዳት ያለው ሰው ስለስተማርከን ተባረክ !

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ እንደ አንተ አይነቱን አገልጋይ ያብዛልን

  • @hanaweba4436
    @hanaweba4436 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው የወንጌል ሰው በእውቀትና በመገለጥ ስለምታብራራ አንተን መስማት አይስለችም ተባረክ bless you both

  • @rollnati
    @rollnati 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ወንድም ጳውሎስ፣ቤ/ክ የሚያስፈልጋት የስነ መለኮት ትምህርት ነው።
    እህት ትግስተ ተባረኪ በአገልግሎትሽ እየተጠቀምንና እየተባረክን ነው።

  • @addisdesta3405
    @addisdesta3405 3 ปีที่แล้ว +3

    አልጠገኩትም ቲጂዬ ፖልን ከተመቸው ጊዜውንም አጣቦ ቢሆን እየጋበዝሽው መሠረታዊውን ግርታ ፈጣሪ የሆኑ የክርስትና አስተምህሮ ስህተቶችንና ኑፋቄዎችን ጌታ በረዳው ጸጋ እንዲያሳይ ተግተሽ ወትውቺው። በዚህ አገልግሎትሽም ቢሆን በቀደሙት መልዕክቶችሽ ለነገ ትውልድ የሚጠቀምባቸውን መሠረታዊ ነገሮች እዳሰስሽ እንደሆነ አውቃለሁ።ጌታ በነገር ሁሉ ጸጋውንና ምህረቱን ያብዛልሽ። ተባረኪልኝ።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክ የእውነት ምርጥ አስተምሮት ነው ጸጋውን ያብዛልክ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @bereketjateno2373
    @bereketjateno2373 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት መልካም አስተማሪ ነው ግን ጌታ ሆይ ጳውሎስ ጌታ ይበሪክህ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጻውሎስ ፍቃዱ ነገረ ክርስቶስ(christology) ብዙዎች ስተው እያሳቱበት ያለ አስተምሮ ነው በደንብ ጥርት አድርገህ ሁሉም ሰው ሰምቶ ሊረዳበት በሚችል ቋንቋና አገላለፅ ነው የተናገርከው ተባረክ በጣም ስለ እቀበተ እምነትም በብዙ ብታስተምር መልካም ነው ሀዋርያት እና የቤተክርስቲያን አባቶች ከብዙ ፍልስፍና እና ስሁት አስተምሮወች(ኑፋቄወች) ጠብቀው ያቆዩልንን ጤናማውን የወንጌል እውነት አስተምሮ ዛሬም በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ጠብቀን ለሚቀጥለው ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ አለብን።

  • @yehiwotmenged5337
    @yehiwotmenged5337 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም የሆነ ማብራሪያ ነው።ተባረክልኝ ጳውሎስ በጣም ነው የምወድህ

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw1144 3 ปีที่แล้ว +7

    Hi Tigest, I am glad to see him , I love his teaching and I am blessed. I have seen him in London. Tigest keep doing your good work. Stay blessed to be a blessing. Surly God is with you.

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 ปีที่แล้ว +4

    ጳውሎስ ብሩክ ሁን እንዳንተ አይነት ሰው ጌታ በዚህ ዘመን ስላለው ደስ ይለኛል።ቲጂ ተባረኪ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah!!!!!!! Ye EGZIHABIHER Lijochi Yaderegen Geta IYESUS Kiristos Yibarek.

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @SissymarkosMarkos
    @SissymarkosMarkos 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ekpaul1386
    @ekpaul1386 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም አቀረብሽልን የጋበዝሽው ሰው በእውነት ድንቅ ነው ግን ቅሬታ አለኝ ይህን በሰማንበት ደግሞ እጅግ የወረዱ ሰዎችን ደግሞ ታመጭብናለሽ እባክሽ የምታቀርቢያቸውን ሰዎች እንደመጀመሪያሽ በጥንቃቄ ምረጭልን

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @yalewaykeratnafu6480
    @yalewaykeratnafu6480 2 ปีที่แล้ว

    I love his pure teachings

  • @sisdeslagn4734
    @sisdeslagn4734 3 ปีที่แล้ว

    ህህቴ plss በጌታ እንዲህ አይነት በእግዚአብሔር ቃል ትውልዱን ብዙ ሊጠቅሙ የሚችሉ ወንድሞች በቀረብሽበት porgram ላይ የወረዱ ሰዎችን አታቅሪቢበት... በዛሬ እንግዳሽ በብዙ ተጠቅመናል ..ተባረኪ

  • @Yanobyeamin
    @Yanobyeamin 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ለሶስተኛ ግዜ ማዳመጤ ነው ! የማይስለች ለእኔ ስብከት ነው !! ፖል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ !!

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว

    You are the first one who explained extremely clear way what Silase or Trinity is. God bless you!

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄርን ጥንቅቅ አድርገን ልናውቀው አንችልም፡፡ ጥንቅቅ አድርግን ካወቅነው እርሱ እግዚአብሄር አይደለም፡፡
    ወንድሜ ፓውሎስ ስለአንተ ስለወንድማችን ኤርሚያስና ስለተስፋዬ ሮበሌ እግዚአብሄርን ስለእናንተ አመሰግናለው፡፡

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @herutkejebokejebo7338
    @herutkejebokejebo7338 2 ปีที่แล้ว

    wowowow.ዘመነቹ ይባረክ እህት ትግስትና ወንድም ጰዉሎስ ታባረኩ በጣም የምጣቅም አስፈላግ ትምህርት ነዉ💕🙏

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ቲጂዬ ተባረኪልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቼበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ ፖዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 ปีที่แล้ว +4

    ትጂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስለ ስለሴ የጠያቅሽዉ ብዙ ትምህርት አግንቼለሁ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 ปีที่แล้ว +1

    ትግዕግስ በቅድሚያ ስለ የጋበዝሽልን እንግዳ አድናቆቴን እገልፃለሁ !! ውይይታችሁን በአትኩሮት ተከታትያለሁ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለውን መፅሀፍ አግኝቼ ለማንበብ እሞክራለሁ ። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ !!!

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ተጠቅሚያለሁ አስገራሚ ትምሀርት ነው ቲጂዬ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ስለምታቀርቢልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @dankassa8098
    @dankassa8098 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክልን ፖል ወሳኝ ሀሳብ በጥሩ ገለፃ አቅረበህልናል ይብዛልህ እወድሃለሁ🥰

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @mehretmehret2907
    @mehretmehret2907 3 ปีที่แล้ว

    ትግዬ ዘመንሸ ይለምልም የተወደድሸ የምታቀርቢያቸው ሀሳቦች በሙሉ ትልቅ አሰፈላጊ ናቸው ተምሬበታለሁ በርቺ ፀጋው ይብዛልሸ ቀርበው የሚመልሱትም ባሪያዎች ይለምልሙ

  • @tsegaytea
    @tsegaytea 3 ปีที่แล้ว +8

    መጽሃፉ እንዴት ማግኘት እችላለው የፓውሎስ ተሌፎን ብትጽፉልን መልካም ነበር ጌታ ይባርካቹ

    • @ketoetefa3318
      @ketoetefa3318 3 ปีที่แล้ว +1

      Paul's Pulpit is his Facebook page you may get it from there

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ..??መጽሐፉን ለማግኘት 👉Paulos.fekadu@gmail.com

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว +3

    በርግጥም "ከክፉው ነው" ያልከው ትምህርት ከክፉው ነው ፖዬ I just had an encounter with one of them now ውጊያው ቀላል አይደለም! Its a clear struggle for power from the Deep. መፅሀፍህ በእነርሱ ትምህርት እየጠፉ ላሉ ወገኖች መናጠቂያ ይሆን ዘንድ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል (ትምህርት) ውይይት ነው ።ተባረኩ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @gidamanamanuel6378
    @gidamanamanuel6378 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ውይይት መሰረታዊ ነገር የሚያስጨብጥ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹህ !!!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @yegileact689
    @yegileact689 3 ปีที่แล้ว +2

    Praise God!!! Lord Jesus The Excited One yes this is biblical teaching yes and amen called to glorify The Lord 🙏 🙌 thank you for your program.

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 3 ปีที่แล้ว

    what a great understanding and explanation . you are a blessing to the nation.

  • @ashenafiashenafi4605
    @ashenafiashenafi4605 ปีที่แล้ว

    Tigistye I thank God for your heart to know the things of God. I would love to either come to your program or talk with you about the things that was not mentioned by the speakers who came on the show about the doctrine of Trinity

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ

  • @eyobmeharena5619
    @eyobmeharena5619 3 ปีที่แล้ว +1

    Paul my favorite teacher

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ጳውሎስ ቲጂዬ ድንቅ ጠያቂ ነሽ♥

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 ปีที่แล้ว +1

    It’s a very interesting topic and thought well! You are so good and blessed!!!
    Thank you!!

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 3 ปีที่แล้ว

    ቲጂ አንቺ ራስሽ በጣም የምትገርሚ ገላጭ ነሽ ከሞገስ ጋር ተባረኪልኝ

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo2400 3 ปีที่แล้ว

    ትዕግስት እስካሁን በፕሮተስታንት እምነት ውስጥ ካሉ ሾው አቅራብዎች ሁሉ በእንግዶችሽ ፣ በዕውቀት ከመጠየቅ አንጻርም ጎበዝ ነሽ። በርችልን።

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 3 ปีที่แล้ว +2

    Tigist's qualities are impeccable; decent questions and uninterrupted ample time for the respondent. Paul's points have been as prominent as usual. Informative!

  • @eyobhailu8480
    @eyobhailu8480 3 ปีที่แล้ว +9

    This is a very clear revelation of the Word of God for a life time! Paul, you are the YOUNG but the RESTLESS to tell the truth ! I thank God for having you to us as a gift! I am also very thankful to the host of #Nikodimos show #Tigist Ijigu # .It is one of my best favourite shows as I gained a lot of ideas and thoughts to build up my soul and spirit from different people's life experiences!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @MezmurCollection
    @MezmurCollection 7 หลายเดือนก่อน

    Congrats for 100k Sister Tigist , we love you !! Thanks for bringing all best interviews.

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ የሚገርም መረዳት ተባረክ!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @tesematadesse2639
    @tesematadesse2639 3 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር /ስላሴ ይላሉ ። እየሱስ አይሉም እያላችሁ የምትከሱት እዉነታዉ ይህ ነዉ። ከመሰረቱ የሰዎች አላማወቅ ይሆናል እንጂ እየሱስ መሰረቷ መሆኑን አትክዱትም ብየ አስባለሁ ።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 ปีที่แล้ว +2

    MY GOD BLESS YOU TG BETAM TIRU NEWU BERCHI .

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @fifisam8400
    @fifisam8400 3 ปีที่แล้ว

    tebarki, Ymetanshachew resoch teru nachew.

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ትምሕርት ነው በዚህ ዘመን ብዙ ግራ አጋቢዎች በፈሉበት ዘመን ግን አንድ አስተያየት አለኝ መፅሐፍ መፃፍሕም ትልቅ ነገር ነው ቢሆንም ብዙሃኑ አንባቢ ስላልሆነ በተለይ በአሁን ዘመን ስልክ ላይ ቴክኖሌጂ ላይ የተጣበቀ ሕዝብ ባለበት ዘመን ለመስማት ግን ብዙሃኑን ማግኘት ይቻላል ስለዚህ በሚድያ ተከታታይ ትሕርት ሰተህ ትውልዱን ብትታደገው እመክራለሁ ጌታ ፀጋውን አሸክሞሃል ጌታ ይርዳህ ያብዛልህ እጅግ በጣም ታስፈልገናለህ ትውልዱን ኮተት ከመስማት እና ከመበዝበዝ አትርፈው
    አስተያየቴ ቢደርስህ ምኞቴ ነው
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁልታችሁም🙏🏼❤️❤️

  • @dg4147
    @dg4147 3 ปีที่แล้ว

    Yegeta tsega ybzalachu tebareku. Betam yemianx tmhrt new.

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው አምላኪዎች እንጂ አምላክ አንኇንም !!!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሴት ትችያለሽ የኔ ቲጂዬ የተረጋጋሽ ሴት ቆንጆ ::

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @melakalemu3902
    @melakalemu3902 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲጅየ የተወድሽ ተባረኪ ልቤ በመንፈስ ቅጥል እያለነው የሰማኋችሁ ነገር ግን በውስጤ ላሉ ላንዳንድ ነገሮች መልስ አገኘሁ ሌላ ጥያቄ ደም ተፈጠረብኝ መንፈስ ቅዱስ እርሱ ድንቅ ነው በሚገባኝ መልኩ ያስተምረኛል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፓውሎስ።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @inspirationalwordbytezetat991
    @inspirationalwordbytezetat991 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ውይይት ነው

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ ደረሳችሁልን ሰሞኑን እኔና ቤተሰቤ በዚህ ነገር ትንሽ ግራ መጋባት ውስጥ ነበርን። ተባረኩ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድሜ ስለ ስላሴ ፍንትው ያለ ማብራሪያ ምን አይነት መገለጥ ነው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ቲጂዬ ።

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnetim Pawlos, thank you so much.

  • @berhanemergia6235
    @berhanemergia6235 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I really get the basics foundation truth of my life's .pls keep up to present this kind of teaching. God bless

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜን በማየቴ በፕሮግራምሽም እንግዳሽ በማድረግሽ ትመሰገኛለሽ ቲጂ። በተረፈ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና እንደግል አዳኜ በመቀበል የዘላለም ህይወት አግኝቻለሁ ለጊዜው ባልገባኝና በማላውቀው ነገር ከምወዛገብ ደህንነቴን በጥንቃቄ ባጣጥም በቂዬ መሠለኝ!!!ሰው በደረሰበት እውቀት በዛ ይመላለስ አይደለም ቃሉ!!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @selamab7607
    @selamab7607 2 ปีที่แล้ว

    You doing great job Thier is a lot of confusion about the knowledgement of Christianity your show will help Thank you !!!

  • @henokfekadu8828
    @henokfekadu8828 3 ปีที่แล้ว +5

    You both are special!!!👏👏👏👏

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @biniamlovedbyjesus1908
    @biniamlovedbyjesus1908 3 ปีที่แล้ว

    He is really matured men God bless you

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 ปีที่แล้ว

    ሽሎም ትጂዬ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበረኪ ሁልጊዜ እንግዲችሽን እክተተለለው ትልቅ ትምህርት ነው የምርደው ጥያቄ ውችሽ የእኔም ጥያቄ ነቸው ከስራ ውጪ ስሆን ስከተተል ትልቅ መረደትን ነው የማገኝው ትጂዬ ትልቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ማገለጥ የለቸው አገልገይችን እየገበሽ በጠም መንፈስ እና ህልነዪ የምጠይቀውን ጥያቄ ነው ምትጠዪቅቸው በሪች ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካሽ እንግዶችሽን በተለየዪ እሪየ እየገለግሉ የሉትን እግዚአብሔር ለምድረችን በርክት አድርጎ የስጠንን በርከቶቸችንን መማስገን መበርኪ እፍልገለው ደግሞ ፀጋ ቸውን በተከፍልኩ ቁጥሪ ነው ምበርከቸው እግዚአብሔር ውስጥ ለውስጥ ስውች አሉት እግዚአብሔር አሁንም እግልገዪቸን በደሞ ይሽፊነቸው ትጂዬ በፒሩግረምሽ ብዙ ተጠቅምለው ተበርክ ፀጋ ይብዘልሽ እግዚአብሔር ምድርችንን ሽሎም የድርግልን አሜን

  • @youthexcellency1672
    @youthexcellency1672 3 ปีที่แล้ว

    Egzihabher yibarekih wendimachin
    Ewnet singer des yilale

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 ปีที่แล้ว +2

    Great! Thank you! Christology is explained away easily, not wisely!
    We must study it carefully!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Tigiye

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 3 ปีที่แล้ว +2

    You are blessed! Thank you for everything you do to nourish the body of Christ! Lots of Love and respect to you and your family!

  • @gennetsahle4570
    @gennetsahle4570 3 ปีที่แล้ว +5

    Tigiye yene konjo ,,,,really I lern from u a lot ,,,,,

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 3 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you both! A teaching that drive you even faster and closer to Almighty God!

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @sisaydasalgn6529
    @sisaydasalgn6529 11 หลายเดือนก่อน

    Mn aynt ymezmur anointing ena grace newww ❤❤❤❤❤ God bless you

  • @JejawSisay-n2j
    @JejawSisay-n2j 11 หลายเดือนก่อน

    Paul said in 1cor 6:17 ------''one'' spirit with God

  • @tenageermias5396
    @tenageermias5396 3 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂዬ ካንቺ የሚገርመኝ ነገር የምታቀርቢያቸው ሰዎችና የምትጠይቂው በሳል ጥያቄ ነዉ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 ปีที่แล้ว

    Keep it up my brother you are blessed with the knowledge of Wisdom!!

  • @chichi2468
    @chichi2468 3 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting topic and explanation!God bless you both .

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @fromsaadeba3666
    @fromsaadeba3666 2 ปีที่แล้ว

    Our belief is based on the Bible and I fully agree with you please I want to hear from you about sabbath. Which is biblical sabbath? God bless you

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you, it was a great knowledgeable discussion❗️ Tebareku

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 3 ปีที่แล้ว

    ሁለታቹንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku yabat berukan

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @jo9533
    @jo9533 3 ปีที่แล้ว +3

    ፖል ጠንቃቃው በርገር በሞላበት ሀገር ላይ ቆይተህ መርጠህ እየበላህ ነው መሰለኝ ውፍረት አልታየብህም።መፀሀፍህን እስከምገዛው ድረስ ቸኩያለው።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 3 ปีที่แล้ว +4

    Tgiye My God bless you more and more 🙏 ❤

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @toddmanna8437
    @toddmanna8437 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ወንድሜን ስለጋበዝሽ አመሠናለሁ። ለህዝቡ ግድ ይልሻል ማለት ነው! እንዲዚህ መሰረት የሚያሲዙ ሠዎች ቢመጡ ምናልባትም የተግለበለበ ከመሆን እንተርፋለን።

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 3 ปีที่แล้ว +1

    I realy love you powelos u are amazing child of God and tigi u are having humble tv show ❤ keep it up plus invite this kind of model chrstian not an exampl chrstian ....love 😍❤

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว +6

    ፖዬ ውድ

  • @abiyhailu2430
    @abiyhailu2430 3 ปีที่แล้ว +2

    I can't wait to see part 2. tebarek Paul & thank you TG for inviting him. U are a blessing too

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 3 ปีที่แล้ว

    Amezing
    Bless you

  • @mederine
    @mederine 3 ปีที่แล้ว +2

    Brove tigiy betame arege nowooooo
    Bless you👏👏👏

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @yordonsfsehaye7194
    @yordonsfsehaye7194 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ጌታ የሱስ ይባርክእ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @girmachewgizaw882
    @girmachewgizaw882 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ ሀገርህ ተመለስክ ቃለ መጠይቁ ይጣፍጣል በል እንግዲህ በደንብ ተቆረስ ብዙ የተራቡ አሉ

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow tg tebarki endit teru temert meselshe

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  3 ปีที่แล้ว

      ክፍል 2👇👇👇👇
      th-cam.com/video/yjXowsppsOk/w-d-xo.html

  • @brookben6767
    @brookben6767 3 ปีที่แล้ว

    Tigiye betam gobez nesh , u dont interrupt in a rude way , u have good probing questions !!! but smile u look very serious and tense