ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ለእግዝአብሔር ይሁን አሜን

  • @15Abel
    @15Abel 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባረካቸው ቶሎ ቶሎ ❤❤❤❤ ሊቀቁ እና ከእናንተ ብዙ እየተማረኩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን የባርኪና እናንተን ይደግታቸው ተባረኩልኝ

  • @BelihuTekola
    @BelihuTekola 25 วันที่ผ่านมา

    የታለ ስላሴ የሚል ቃል አረ ፈጣሪን ፍሩ

  • @samuelsahle3295
    @samuelsahle3295 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ መረዳት ነው ጌታ አሁንም ይግለጥልህ

  • @Tinay-l5h
    @Tinay-l5h 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን የገለጠሎት እግዚአብሔር አምላክ በጌታ በኢየሱስም ለዘላለም የተ ባረካ ይሁን ዋውው

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ኦርቶዳክስ ነኝ ከፖስተር ስለ ስላሴ እንዲ ያለ መረዳት የገለፀልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅድሳንም ያለህን መረዳት ብናውቅ ጥሩ ነው እግዚአብሔር አሁንም እውነትን እዲገልፅልህ እንፀልያለን።

    • @TammyTammy-mt9wu
      @TammyTammy-mt9wu 4 หลายเดือนก่อน

      Wawu.Libe Kin Nek❤❤❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 หลายเดือนก่อน

    መደንዘዝ ካልቀረ የሥላሴ ሰባኪ አትሁኑ

  • @truworkfetene
    @truworkfetene 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሕ !!

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወድም ጎበዝ በርታ እዲህ ህዝቡ ይቃ ተባረክ ፓስተር ጸጋይጨመርሎት❤

  • @hywate
    @hywate 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ተባረክልን ፓስተር 🙏🙏 እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ይጨምርልህ🙏🙏🙏

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 4 หลายเดือนก่อน

    Silase Beker Lela Amilak Hulu.Taotinewu Sost Akal.Andi.Amilak Yene Amilak

  • @MikaelBORU
    @MikaelBORU 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ, ጴጥሮስ ባጠመቃቸው only jesus church የሚሉ በዛ ላይ እየተሳሰቱ ነው በዛ ላይ ስራ

  • @masara7252
    @masara7252 10 หลายเดือนก่อน

    Egezehabeher amelk yebarakachu ❤❤❤❤

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 10 หลายเดือนก่อน

    Glory be to God thanks for!sharing

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 19 วันที่ผ่านมา

    Slasie yemil Kal metsehaf kidus wsti slelele yaltetsafe alamnm

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 10 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah🥰🥰🥰

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሦስቱን ደምረን አንድ አንዱንም ደምረን ሦስት አይሆንም መደንዘዝ ካልሆነ

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 2 หลายเดือนก่อน

    ሕዝቡን አታሳስት የሰከረ አእምሮ ይዘህ።

    • @user-vh6ig3vb
      @user-vh6ig3vb 2 หลายเดือนก่อน

      ዝም በል የደነዘዝከዉ አንተ ነህ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህ ቻናል ዘውትር ተከታታይ ነኝብ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሴ መለት ነው ወይም አምላክ የንድም ሶስትም መለት ነው

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማቴዎስ 28
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
    ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  10 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

    • @marveltech521
      @marveltech521 7 หลายเดือนก่อน

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      “ነገር ግን እላለሁ፥ ወራሹ ሕፃን ሆኖ ባለበት ዘመን ሁሉ፥ ምንም የሁሉ ጌታ ቢሆን ከቶ ከባሪያ አይለይም፥”
      - ገላትያ 4፥1
      ዕብራውያን 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤

      ⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
      ፊልጵስዩስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
      ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
      ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
      ኢሳይያስ 64
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!
      ² እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ።
      ኢየሱስ የአብ ስም ነው

  • @Alemubadhesa
    @Alemubadhesa 4 หลายเดือนก่อน

    ስላሴ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ግልፅ የሆነ ትንተና

  • @ጓል_ሻምበል_Gal_Shambel
    @ጓል_ሻምበል_Gal_Shambel 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግን እናንተ መናፍቃን ናቹ ወይ ተዋህዶ?

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  8 หลายเดือนก่อน +1

      ከትምህርቱ ምን ተረዳህ? መናፍቅ እንደሆነ ወይስ እንዳልሆነ? ክርስቲያን ከሆንክ ከእንደዚህ አይነት ከንቱ ንግግር ውጣና የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ተናገር፣ መስክር ፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሞግት። መናፍቅ ናችሁ ወይስ ተዋህዶ🤮🤧

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 8 หลายเดือนก่อน

      ትልቅ ጥያቄ ነው ትርጉሙ ተመችቶኛል መጨረሻውን እናያለን

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 6 หลายเดือนก่อน

      Inga manafki aydelenim christan neni anchi satongi akerim manafki ok

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@saronisrael752miskini

    • @asmelashergudo7912
      @asmelashergudo7912 2 หลายเดือนก่อน

      “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
      - ይሁዳ 1፥4

  • @AsterEr
    @AsterEr 5 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ ፦ ተዋህዶ ማለት ምን ማለት ነዉ? በሰማይ ላይ ይመካከሩ ነበር ላሉት ስንት ነቸው ? በቁጡርስ ስንት ብለዉ ቁጥር ይሰጡታል ? አንድም ሶስትም? ወይስ አርባ አራት ? አሁንስ ከዚህም በላይ እየሆኑባችሁ አይደለም ወይ? እኔ ብቻዬን ንኝ ያለዉ አምላክ ፦ በኢሳይያስ መጽሐፍ ም43;45;46; ኤር ም 10; ራዕይ ም22 ላይ ያለዉ ቃል አይፈርድባችሁም ወይ? በአንድ አምላክ ላይ ሌሎችን መጨመር እኮ ጣዖታትን ማምለክ ነዉ ይላል ቃሉ ። በጥቂቱ ከላይ በተዘረዘሩ ቃሎች ፦ እንዴይፈረዲባችሁ አስቡበት እላለሁ ። እኔስ ፦ብቻን አምላክ ፤ አባትና የዘላለም ሕይወት ፤ የሆነዉን በስሙ ጥምቀት ለብሸዉ ከመርገም ወደ ዘላለም ሕይወት ያሻገረኝ፦ አንድ አምላክ ስሙ ኢየሱስ ለዘላለም ይመስገን!!! ሃሌሉያ።

  • @yosefbayu6664
    @yosefbayu6664 4 หลายเดือนก่อน

    ስላሴ የክርስትና መሰረት አስተምሕሮ አይደለም

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስን ልጅ ነው የሚል ሁሉ የማርያም ልጅ ነው ኢየሱስ የማርያም ልጅ አይደለም

  • @tagesseassefa8680
    @tagesseassefa8680 5 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብላ ተፈላሰፍ እንጂ ሐዋርያዊት ቤ/ክ lord(አብ),jesus -ወልድ እና christ -መንፈስ ብላ አታስተምርም።

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 7 หลายเดือนก่อน +1

    Temehereteke batam teru nawo Orthodox yametasetameraw nawo

  • @andualemabera1123
    @andualemabera1123 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ይህንን ሰምቶ ካላረፈ እራሱን ይመርምር