ቫይታሚን D መድሃኒት ስትወስዱ የምትሰሯቸው አደገኛ ስህተቶች እባካቹ ተጠንቀቁ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 257

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 6 หลายเดือนก่อน +18

    ዶክተር በማርያም እርዳኝ😢 እኔ በጣም ታምሜ ሀኪም ቤት ሄጀ ቪታሚን D በሳምንት 1 የሚወሰድ እና ሌሎች ብዙ መድኃኒቶችን እየወሰድሁ ነው። ግን የሚያመኝ ምንም አልቀነሰልኝም በተለይ ከጀርባዬ እንደ እሳት የሚያቃጥለኝ ድክም የሚለኝ ጉልበቴ ድንገት ሳላስበው ለማንሳት መቸገር ያለማቋረጥ የራስ ምታቱ የሌለብኝን ድካምና ስንፍና በቃ በአጠቃላይ ምንም ለውጥ ማግኘት አልቻልኩም😢

    • @fedilaibrahim3003
      @fedilaibrahim3003 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳንቺ ሆኛለው ጭራሽ መድሃኒቱን ስውስድ ልብን አናቴን ይለበልበኝ ጀመር እንቅልፍ እንኳ እንዳልተኛ አደረገኝ መፍትሄ ካገኝው ብዬ እዚህ ተፍ ተፍ እያልኩ ነው 😢

    • @mulunehmashesha1978
      @mulunehmashesha1978 6 หลายเดือนก่อน

      Every night before sleep u must take one

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 6 หลายเดือนก่อน

      @@mulunehmashesha1978 የተሰጠኝን ጠዋትና ማታ እየወሰድሁ ነው፤ ግን ለውጥ አላገኘሁበትም።

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@fedilaibrahim3003 ድካም ብቻ😥 ታከምሽ አልታከምሽ ምንም ሉውጥ የለውም።

    • @fasikaasfaw4386
      @fasikaasfaw4386 6 หลายเดือนก่อน +2

      ታዲያ ዶክተሮች ለምንድነው አብረው የማያዙልን እኔም ታዞልኝ በሳምንት አንድ ወስጄ ገና አሁን ጨረስኩ ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ግራ የሚገባ ነው

  • @bekind3956
    @bekind3956 6 หลายเดือนก่อน +11

    Very detailed and well explained video, this is what real and passionate Doctor does.

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ዶክተር እኔ ቫይታሚን ዲ3 እጠቀማለሁ ግን ጀርባየን ወገቤን በጣም ያመኛል መቆም መቀመጥ ነዉ የምቸገረዉ ነገር ግን ሞልቶ ቫይታሚን በምወስድበት ጊዜ ወገቤንም ጀርባየንም አያመኘም ነበር ሞልቶ ቫይታሚኑ ማግኒዚየም ስላለዉ ነዉ ማለት ነዉ ዶክተር በጣም ነዉ የማመሰግነው እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሬያችን

  • @TsehayUma
    @TsehayUma 6 หลายเดือนก่อน +12

    አመሰግናለሁ እኔ ቫይታሚን ዲ 3በውሐ ነው የምወስደው እና ማግኒዚየም ወስጄ አላውቅም

    • @sebleworktaye5911
      @sebleworktaye5911 6 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ቡጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 5 หลายเดือนก่อน +1

      መልሸልኝ ማግኒዚየም ምድነው ባይ ታሚን ዲ ብቻ የተጠቀምኩ መፍትሂ የለውም

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 6 หลายเดือนก่อน +2

    WOW, good to know, When we take Vitamin D + MG is great for our health., so I will start taking both. Thanks Dr. For your advice.

  • @DeriTsfia
    @DeriTsfia 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ በጠብታ የሚወሠደው ጉዳት አለወይ?

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks. Dr.for you are teaching us important lessons. God bless you.

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 6 หลายเดือนก่อน +19

    እናመስግናለን ይህንን ብዙ ስው እያቅም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutayalew1141
    @hirutayalew1141 6 หลายเดือนก่อน +6

    God Bless You

  • @mamayegebretsadik1084
    @mamayegebretsadik1084 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really appreciated for providing this important information. I didn’t know that to take vitamin D3 with magnesium. I take magnesium Malate because I have a back pain shooting down my feet. In one of the pharmacy I ask them what to take and they suggested to take magnesium malate to stop the pain and inflammation. Is it ok if I take vitamin D3 with magnesium malate. I would appreciate it if you would kindly advise. Thanks again for providing an excellent information. Looking forward to hearing from you. 🙏🙏

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 6 หลายเดือนก่อน +3

    I, m looking doc. many thanks❤

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 6 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you ❤❤❤

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ተባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks very much brother information

  • @omy1786
    @omy1786 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን! ስለ Omga 3 ሰፕልመንት አወሳሰድም ንገረረን እስኪ።

    • @molanmolan6943
      @molanmolan6943 4 หลายเดือนก่อน

      እኔምእፈልጋልሁእሱን

  • @elizabethadnew5216
    @elizabethadnew5216 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እጅግ አድርገን እናመሠግናለን 🙏
    VITAMIN D ሲወሰድ በውሀ መሆን የለበትም ብለህናል ታድያ ባዶውነው መዋጥ ያለበት??? እሱጋ ምንም ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ከቻልክ ብትመልስልኝ ?
    አመሠግናለሁ 🙏

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 6 หลายเดือนก่อน

      ከምግብ ጋር ዋጪው

  • @nuramohammed2101
    @nuramohammed2101 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ኖርማል በሰውነታችን ውስጥ ሊኖር የሚገባው የቫይታሚን ዲ መጠን ስንት ነው ? እኔ ቫይታሚን ዲን ተጠቃሚ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ምክር ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን

  • @yoditgebremeskel9759
    @yoditgebremeskel9759 5 หลายเดือนก่อน

    Well explained. I think vitamin K2 is essential to carry the VD3 in the blood. Can you expand on Vitamin K2? Thank you.

  • @yohanisMotti-ik2in
    @yohanisMotti-ik2in 6 หลายเดือนก่อน

    የትኛው ነው ጥሩ ለመግዛት magnesium
    ከ Amazon, ለማዘዝ ነበር መልሱን እጠብቃለው thank you very much for helping

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr the right medicine at the right time, min hogne new beye neber yejerba hemem aschegerogn i will start taking the magnesium tablet,

  • @alemayehuabreha3782
    @alemayehuabreha3782 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስተኛ ነኝ ይህን ጠቃሚ ትምህርት በማግኘቴ።
    ጥያቄ አለኝ ከተቻለ ለብዙ ጊዜ vitamin D3 50,000 iu በሳምንት አንድ ፍሬ እወስዳለሁ ነገር ግን እንዳልከው mg እንኳን ልጠቀምበት አስቤው አላውቅም የጠቀሰው ሕመም በጣም አለብኝ ማስታገሻ diclock 50 ሕመም በተሰማኝ ጊዜ እወስዳለሁ ስለዚህ ያንተን ምከር ተቀብዬዋለሁ ።
    vitamin D የታዘዘልኝ ግን ከ3 ዓመት በፈት ነጭ የደም ሴል ቁጥር በማነሱ ነበር ከዛ በኃላ ሀኪም ጋር አልቀረብኩም ዕድሜ 57 ።

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 6 หลายเดือนก่อน

    ለአራት አመት ተጠቅሜ እስከ ዛሬ ለውጥ አላየሁበትም ለካስ አጠቃቀሜ ትክክል አልነበረም 😂 አመስግናለው ዶ/ር ቀጥልበት በርታ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጠን

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ere Dr. Avocado Juice magnet banchli wemyim banwdis amarchi ??

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 5 หลายเดือนก่อน

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ።

  • @RahelTadesse-o6s
    @RahelTadesse-o6s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተር ግን ቀን ወይሰ ማታ መውሰድ ይሻላል የሚለውን ብትነግረን

  • @ElishHhgf
    @ElishHhgf 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግን ቪታሚን ስወስድ በውሀ ነው የምወስደው እናም በምን ይወሰዳል በጂስ

  • @selamawitayelign7026
    @selamawitayelign7026 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 หลายเดือนก่อน

    ቫ D3 በሳምንት አንድ እጠቀማለሁ ማግንዝየም የምጠቀመው በሳምንት አንድ መሆን አለበት ወይስ በቀን በቀን እንዴት እንጠቀም

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @eyerusalematomsa5932
    @eyerusalematomsa5932 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቫይታሚን ዲ በውሀ ካልተዋጠ በምንድን ነው የሚዋጠው?

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 5 หลายเดือนก่อน

    This absolutely true 💯💯💯

  • @ArekebArku
    @ArekebArku หลายเดือนก่อน

    ዶር ለሰጠኸን ትምርት ከልብ አመሰግናለሁ ትከሻዬና እጀ ላይ ያመኝ ሰለነበር ወደ ክሊኒክ ጎራ ብዬ ህክምና ሳደርግ የቫይታሚን እጥረት እንዳለብኝና በጣም እንደወረደ ነገረኝ 15.74 ነበር የሆነው እናም ዶር ቫይታ D በሳምንት አንድ ግዜ 50.000 ሚ ግ እየወሰድኩ ቢሆንም ብዙም ለውጥ የለኝም ምናልባትም ማግኔዥዬም ሰላላዘዘልኝ ይሆን ወይሰ vitamun D-3 ከውጭ ሰለመጣ የታዘዘልኝን አቁሜ ልውሰድ ይሆን አቡካዶ ሰመገብ ዩሪክ አሲድ ስላለብኝ ወዲአው ዩሪክ አሲድ ይነሳብኛል እናም ምን እንዳደርግ ትመክረኛለህ ሰለምትሰጠኝ መልስና ሰለገለፃው ከልብ አመሰግናለሁ ዶር

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 หลายเดือนก่อน

    ረ ደክተር በጣም አሞኛል መደሀኒቴ ካተ አያልፍም በማርያም

  • @martakassayeanchachaw6345
    @martakassayeanchachaw6345 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እኔ ሁለቱንም እወስዳለሁ እምወስደው ግን vitamin D ጠዋት magnesium ማታ ነው ሁለቱንም በተመሳሳይ ሰዓት መውሰድ አለብኝ ማለት ነው
    እባክህ ዶክተር በዚህ ላይ መልስልኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥዋትና ማታ መጠቀም ትችያለሽ ::

  • @meskeremtsegaye5174
    @meskeremtsegaye5174 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much!

  • @MuhamedHasen-z4u
    @MuhamedHasen-z4u 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በሳምንት 1ፍሬ እና በየቀኑ የሚበጠበጥ ሰጡኝ ምንምለውጥ የለውም የምትችለውን እርዳኝ ስልክህን

  • @saliyamustefa1256
    @saliyamustefa1256 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ በሳምንት 1ቫይታሚ እወስዳለው ግን ብዙም ለውጥ የለውም እና ማግንዢም ገዝቼ ልውሰድ ያለ ሐኪም ትዛዝ ወገቤን ጉልበቴን እጄን ተረከዜንም ነው የሚያመኝ ሐኪሜ ያዘዘውው ቫይታሚንሽ በጣም ወርዷል ብሎ ነበር ያዘዘው ግን ለውጥ የለውም እናም በውሃ ነው እየወሰድኩ ያለውት

  • @alembekele3084
    @alembekele3084 6 หลายเดือนก่อน

    ቫይታሚን ዲ ታዞልኝ መውሰድ ከጀመርኩ ረጅም ግዜ ሆነኝ ግን ስለማግኒዥየም አልተነገረኝም🫤 ሆኖም በቀን ሁለት አቩካዶ እመገባለው እንደዚያም ሆኖ አልፎ አልፎ ጉልበቴን ያመኛል ስለዚህ መውሰድ እጀምራለው! በጣም አመሰግናለው🙏🏼

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u ❤️👍👍

  • @mansiyaapookies
    @mansiyaapookies 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል

  • @teshmul7521
    @teshmul7521 5 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ለሰጠኸን እውቀት በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለው በመቀጠል የምጠይቀው ጥያቄ የ ቫይታሚን D ምርመራ አርሾ አድርጌ ውጤቱ 24.9 ሆነ እና ምን አይነት ቫይታሚን D ከምን ጋር ብወስድ እንደሚሻለኝ ብትነግረኝ ? ለትብብርህ በቅድሚያ አመሰግናለው !

  • @FirehiwotAlemayehu-fm1fp
    @FirehiwotAlemayehu-fm1fp 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ለሰጠሀን ጠቃሚ ምክር እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ ከሁለት ሳምንት በፊት ቫታሚን ዲ ሳፕልመንት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ግን ኣብሮ መወሰድ ያለበት ነገር ኣልታዘዘልኝም ብቻውን ነው ምወስደው እና እግሬ በዚህ 3 ቀን ኣብዝቶ ይጠዘጥዘኛል ይደክመኛል ለዉጥ ኣላየሁበትም
    ሳፕልመንቱ በየትኛዉ ግዜ ቢወሰድስ ይመከራል?

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼thankyou DR

  • @mimigm6595
    @mimigm6595 6 หลายเดือนก่อน +1

    Vitamin D3 with K2 ነው እየወሰድኩ ያለሁት:: ለabsorption ጥሩ ነው ስለሚባል ነው:: ምን ይመስልሃል?

    • @tsegagebremichale7857
      @tsegagebremichale7857 6 หลายเดือนก่อน

      እሪፍ ነው ግን k2 ከየት ማግኘት እችላልሁ

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 6 หลายเดือนก่อน

      @@tsegagebremichale7857 D3+K2 bemil abro yemishet ale.

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 6 หลายเดือนก่อน +1

    Weyne leka mulue sewneta sheba yehone lezeh new

  • @bekelegebregebregiorgis9221
    @bekelegebregebregiorgis9221 6 หลายเดือนก่อน

    ከካልሲየም ጋር ሲወሰድስ?

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 6 หลายเดือนก่อน

    ሱፍ ፍሬ በጣም ብዙ ካልስየም የሚባለውስ ነበር

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዶር ያዘዘልኝ vitamins D. በሳምንት አንድ የሚወሰድ ነው

  • @wqw314
    @wqw314 6 หลายเดือนก่อน +2

    በዉሐ ማይወሠድ ከሖነ በምንድነዉ ሚወሠደዉ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮው ላይ እኮ ተመራጭ መፍትሄን ጠቅሻለው

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 6 หลายเดือนก่อน

      አቮካዶ ጁስ ብለሃል ግን ማግኘት ባንችልስ
      እኔም በውሃ ነው የምወስደው።

    • @tagessemengiste8556
      @tagessemengiste8556 6 หลายเดือนก่อน

      Fat soluble ስለሆነ እንደ avocado , olive oil

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 5 หลายเดือนก่อน

    what type of magnesum ?

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 5 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ለምንድነው ዶክተሮች ማግኒዚየም አብረው የማያዙልን

  • @SelamWerdofaKifle
    @SelamWerdofaKifle 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር ባይታሚን ዲ በሰዉቴ ዉስጥ ያለዉ መጠን 22 ነዉ እናም ባይታሚንዲ ታዞልኝ የተሰጠኝ Vital D 50K
    Vitamin D 50000 IU እና Calcivita Forte ነዉ እናም መዳኒቱን ከጀመርኩ 2ኛ ቀኔ ነዉ የመረበሽ እና እንደ ማዞር ስሜት አለኝ እናም ማግኒዝየም ያስፈልገኛል ወይስ የምወስደዉ የታዘዘልኝ በቂዬ ነዉ እባክህ ዶ/ር 🙏🙏

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 5 หลายเดือนก่อน

      Ahun indet neshi benatish

  • @aeth2591
    @aeth2591 6 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate it Dr

  • @shewaworku6573
    @shewaworku6573 6 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ በምን ይወሰድ ?

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 5 หลายเดือนก่อน

    በሳምንት አንድ ቀን ነው ቫይታሚን ዲ የምወስደው ልክ ነኝ ወይ

  • @ማማማማማማ-ኈ7ኈ
    @ማማማማማማ-ኈ7ኈ 26 วันที่ผ่านมา

    እረ ዶክተር ቫይታሚን D እየወሰኩኝ ነው እና ፔሬዴም ቀረ እራሴም ያመኛል ትኩሳት ድካም ግራ ገባኝ

  • @segenm950
    @segenm950 5 หลายเดือนก่อน

    ያለ ወሃ ??

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ኧረ እኔ ተሰቃየሁ😢😢

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 4 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ታዲያ vd ስንወስድ የግድ ሁሌ አቮካዶ ጁስ ካላገኘንስ በቃ በውሀ ከመውሰድ ቢቀር ይሻላል ማለት ነው ? እኔ Magnesium ለማግኘት ስል ሁሌ የዱባ ፍሬ ነው የምበላው ቺያ ሲድ እርሜን አንድ ቀን ብበላ በጣም ነበር ለብዙ ቀን ያመመኝ

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr yehen alakim neber telek merega new nurilen❤

  • @mirandacamara2690
    @mirandacamara2690 16 วันที่ผ่านมา

    Hakimyie enie mwesdew wuha wust gebto erasu ye mimama new ena chigr ynorew yhon

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ዶክተርዬ ዝም ብዬ ነበር VD የምወስደው

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ዶክተሮች ለምን አይነግሩንም ታዲያ

  • @GgggEshe
    @GgggEshe 5 หลายเดือนก่อน

    Docter ene vitamin D bewuha yemiwosed ena besamint yemiwosedewun new ena vitamin D eyewosediku folic acid mewused echilalehu

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @tadihasen
    @tadihasen 6 หลายเดือนก่อน

    tiru mereja new egziabher yistilin. ebakot yemahitsen ber cancer himemtegna yetignochun yakil supplementochin biwesed yimeretal?

  • @tsigujenebere275
    @tsigujenebere275 6 หลายเดือนก่อน +1

    Doc be weter kalihone bemin yiwatal?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +1

      ለምሳሌ በአቩካዶ ጁስ

  • @tetr4232
    @tetr4232 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቫይታሚን ዲ ብቻ ነው የምወስደው

  • @ANANIsalale
    @ANANIsalale 6 หลายเดือนก่อน

    Wayne ene rasu eyewesedku nw😢

  • @ninimohamed4195
    @ninimohamed4195 5 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔም ችግሬን እያመመኝ ነው vitamin D እየወሰድኩ ነው

  • @DanK-fi4bk
    @DanK-fi4bk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @professorMRx-x3s
    @professorMRx-x3s 6 หลายเดือนก่อน

    Sela d/r v.d kelal nbr yememselgn tru tmhrt aggncahalhu amsegnalhu ebako((((centrum femmes 5o+))))yabrarulegn yehn mewsed echlalhu?yale hakem tezaz?

  • @liligebiru5392
    @liligebiru5392 6 หลายเดือนก่อน

    Enideyeee enidat yale wiha yiwerdal?

  • @azeb9433
    @azeb9433 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @kidistkidi9268
    @kidistkidi9268 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ማግኒዢየምን ካላዘዘስ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +3

      ማግንዢዬምን ግዴታ በመድሃኒት መልክ መውሰድ አይጠበቅብንም ከምግቦች ማግኘት እንችላለን ቪዲዮው ላይ ጠቅሻለው::

    • @melakbairu3333
      @melakbairu3333 6 หลายเดือนก่อน

      Dr, thankyou but i have one question , yetegnaw Magnesium new temerach?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@melakbairu3333የሆድ ድርቀት ከሌለብክ magnesium glycinate ተመራጭ ነው

    • @mahiyatube3850
      @mahiyatube3850 6 หลายเดือนก่อน

      የሆድ ድርቀት ያለበት የቱ ነዉ መጠቀም ያለብን ??​@@DRHABESHAINFO

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mahiyatube3850magnesium citrate በከፍተኛ ደረጃ ያግዝሻል

  • @የኮቻዋ-ሰ4ወ
    @የኮቻዋ-ሰ4ወ 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ የታዘዘልኝ ቫይታሚን D 2 ነዉ ማለት በሽሮፕ መልክ ነዉ እደት ነዉ መዉሠዲ ያለብኝ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዶክተር ይህ ያልከውን ስህተት እየፈፀምኩኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much brother information

  • @ShewaregGenet
    @ShewaregGenet 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you.

  • @SelamHayelom
    @SelamHayelom 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @caterinaenrico5470
    @caterinaenrico5470 6 หลายเดือนก่อน +3

    አወሳሰዱ ላይ ማብራሪያ ቢደረግበት : በውሃ ካልተወሰደ በምን ቢወሰድ ይመከራል? አቭዖካዶ ከተወሰደ በሁአላ አንዴት አድርገን እንውሰድ... Tnx

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 6 หลายเดือนก่อน +8

    የደም አይነት o የሆነ ሰዉ የትኛዉን ቫይታሜን መዉሰድ የሚችለዉ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +2

      በደም አይነት ተለይቶ የሚወሰድ የቫይታሚን አይነት የለም የተጨበጠ ሳይንሳዊ መሰረት የለም በዚህ ዙርያ:: የሆድ ድርቀት ካለብሽ Magnesium citrate ከሌለብሽ Magnesium glycinate ተጠቀሚ

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዛብሄር ይስጥህ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ ነው ያለሁት ባለፈው ቼክ አፕ ነበረብኝ ቫይታሚን D እጥረት እንዳለብኝ አሳውቀውኝ። Vitamin D2 1.25 MG . በሳምንት አንዴ ነው የሚወሰደው በወር አራት ግዜ ማለት ነው ። አንድ ወሬን ጨርሼ ሁለተኛ ወር ይዣለው። አሁን ግን Lower back , እና መገጣጠሚያዎቼ ጋር ህመም ጀምሮኛል። የዘረዘርከው በሙሉ ችግሮች በራሴ ላይ አይቼዋለው። ከነገ ጀምሬ ማግኒዤም እጀምራለው ተባረክ ወንድሜ🙏።

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 6 หลายเดือนก่อน

      Take D3, not D2.

    • @Badema1991
      @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน

      @@mimigm6595 እኔ መርጬ ሳይሆን ዳክተር ነው ያዘዘልኝ

    • @fathersawiros9247
      @fathersawiros9247 6 หลายเดือนก่อน

      ንዓይ ውን ቅድሚ ስለስተ ሰሙን ከምኡ ኢሎኒ: ኣብ ሰሙን ሓንቲ ጊዜ እወስድ ኣለኹ: ግን ማግኒዥም ውሰድ ኣይበሉንን:: እንታይ ኢዩ እቲ ማግኒዥምከ?:: ጉድኮ ረኺብና

    • @Badema1991
      @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน

      @@fathersawiros9247 magnesium ዝብሐል ቫይታሚን አሎ ንመአልቲ ሐደ ግዜ ዝዉሰድ
      ወላ ሐንቲ ፀገም ዝብሐል የብሉን እንተወሰድካዮ ምስት Vitamin D .

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 3 หลายเดือนก่อน

      Tehey muk widaje

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 6 หลายเดือนก่อน +14

    ዶ/ር Vitamen12 ጥቅሙን እና ጉዳቱ ጠቁመን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  6 หลายเดือนก่อน +6

      በቀጣይ ይዤ ምቀርብ ይሆናል

    • @meseretmengistu3264
      @meseretmengistu3264 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@DRHABESHAINFO
      What kind of drink we can use then if we don't have to take it with water

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sibuhwewdus4290
    @sibuhwewdus4290 4 หลายเดือนก่อน +1

    በውሃ ካልሆነ ባዶውን ነው የምንውጠው ማለት ነው።
    ገና አልጀመርኩም ታዞልኝ ነበር በጣም ወርዶ እና ፡ MG ከፋርማሲ ገዝቼ መጠቀም ችላለሁ?አብሮ ነው ሚዋጠውስ ግልጽ ስላልሆነ ነዎ

  • @GAshawTadele
    @GAshawTadele 5 หลายเดือนก่อน +3

    እና በውሃ ካልትወሰደ በምድነው ወይስ ጁሱ ከጠጣን ዝብሎ መዋጥ ነው ዶክተር ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ጥሩነው

    • @addisalemshiferaw6667
      @addisalemshiferaw6667 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይሄ ግልፅ አልሆነልኝም

    • @hlinahadush4404
      @hlinahadush4404 หลายเดือนก่อน

      Me too….make it clear zis part please

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 6 หลายเดือนก่อน +4

    Dr, You Honor , i feel like you made this video specially for me. I'm going to follow your directions from today.😊
    Thank you so very much our
    Hero 😊

  • @derejewordofa3580
    @derejewordofa3580 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው አናመሰግናለን ዳክተር የአቦካዶ ጁስ ከተጣጣ በሆላ በውሐ ነው የሚዋጠው?

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ዘርህ ብርክርክ ይበልልህ ሆ vitamin D3 ከ fish oil ጋ ነበር የምጠቀመው እናም በጣም ይደክመኛ ድብርት ይለቅብኛል ምንም ፍሪደም አይሰመኝም ስህተት እየሰራሁ ነበር ለካስ።
    በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለው ❤ጨምሮ ጨምሮ አእምሮህን ፈጣሪ ብሩህ ያድርግልህ !!

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 6 หลายเดือนก่อน +2

    በዉሀ ካልተዋጠ አቡካዶ ተጠጥቶ ከዛስ በምንድነዉ የሚዋጠዉ?

  • @rettagudisa3653
    @rettagudisa3653 6 หลายเดือนก่อน +2

    እነመሰግነለን ደ/ር።ግን የለ ውሃ መድሃንት እንዴት ይወሰዳል? በአቮከዶ ነው የምንወስደው? ማግንዚየም(magnesium)የየዙ ምግቦችን ወስደን vitamin Dን ከውሃ ጋር ብንወስደውስ ምን ችግር አለው? There is a general understanding that drinking water (lots of water)when we take any medicine. ብዙ ሰው ቨይታምን D እጥረት ስላላበት ይህንን ጠቀሚ መረጀ በደንብ ስፋ እነ ግልፅ አድርግልን ዶ/ር።

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ.ር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን መዳሕኒያለም።

    • @SabaGebeyehu-x9o
      @SabaGebeyehu-x9o 5 หลายเดือนก่อน

      I started taking Vitamin D , due to infertility however after many years I got epilepsy attack which I think because of vitamin D
      Can anyone explain why it happened?

  • @rahelbekele6191
    @rahelbekele6191 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር ተባረክ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @kidankassa6592
    @kidankassa6592 6 หลายเดือนก่อน +1

    በዉሀ ካልተዋጠ አቡካዶ ተጠጥቶ ከዛስ በምንድነዉ የሚዋጠዉ?

  • @MeseleAssefa-mt6ml
    @MeseleAssefa-mt6ml 6 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ግልጽና ጠቃሚ አስተምህሮ ነው አመሰግናለሁ በርታ ።