ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ እመቤቴ ከኢያሱ ከኤልያስና ከዳዊት ጋር ትመጣልኛለች | ሱባዔ ፯ | መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ እመቤቴ ከኢያሱ ከኤልያስና ከዳዊት ጋር ትመጣልኛለች | ሱባዔ ፯ | መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 461

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 28 วันที่ผ่านมา +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰሰተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቁን አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 28 วันที่ผ่านมา +29

    እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታስቢያና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርሎት
    እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን

    • @jehshsnsnsnsns2671
      @jehshsnsnsnsns2671 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን💚አሜን💛አሜን❤

    • @MilkamFasical
      @MilkamFasical 28 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 27 วันที่ผ่านมา

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 28 วันที่ผ่านมา +12

    አንጀትን የሚያረሰርሰውን ይህንን የእመቤታችንን የሚያጣፍጥ ምስጋናዋን በእርሶ አንደበት ሲነገር መስማት ደስታን ይሰጣል❤️🙏

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r 28 วันที่ผ่านมา +25

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ 🙏🏼 ማነው እንደኔ ይህን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቀው ?? በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 28 วันที่ผ่านมา +2

      ምግብ ነው ለእኔ! ክብር ምስጋና አባቶቻችንን ስለነፍሳችን ሲሉ ሳይሰለቹ ለሚይስተምሩንን ያበረከትልን ቅዱስ ሃያሉ እግዚአብሔር!

    • @user-ey8el2qw3l
      @user-ey8el2qw3l 28 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 28 วันที่ผ่านมา +5

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሰገን የቅዱሰ ኤፍሬም በረከት ይደርብን አዛኝቱ ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነፍሰ ትሰውረን የአመት ሰው ይበለን ከአመት አመት አይለየን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤጋ ያቆይልን

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 28 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከአንደበትዎ ማር ነው የሚፈሰው አጥንትን የሚያለመልም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቅድስተ ቅዱሳን ትምጣልን🤗🤗🤗 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ዘመኖት ይባረክ እንቁ አባታችን እርሶን የሰጠን (((እግዚአብሔር )))ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ይቆየን

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 28 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤቴ ቃለ ህይወትን ታሰማልን ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 28 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእመቤታችን ፀሎት ልመና አይለየን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አባታችን🙏 አመቤታችን ወደቤታችን ግቢ ወደ ሃገራችን ኢትዮጵያ ግቢ አሜን❤❤❤🙏

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 28 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ሲል ስለ እመቤታችን መስማት
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን ለሁላችንም ትምጣልን አባቴ በፀሎት ያስቡን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 28 วันที่ผ่านมา +7

    አሜንንንንን❤እመቤቴ ማርያም❤❤ ለስም አጠራርሽ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤አሜንንን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ በድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏🏽

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 28 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት በየቀኑ የምንሰማውን በልቦናችን ይፃፍልን አባታችን ያለ ማቋረጥ ለሚመግቡን የሕይወት ቃል ፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏✝️👏❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 28 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የስማነው ቅዱስ ቃሉን በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 28 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 28 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባርኩን ይፍቱኝ በረከቶት ይድረሰን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 28 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @user-gn5mz4db1l
    @user-gn5mz4db1l 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕌🙏🕌🙏🕌🙏

  • @thhghh745
    @thhghh745 28 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን ኃጢኣት ኛ ነኝ በጸሎቶዎ እርዱኝ ጸጌ ማርያም ነኝ ኃይለ ሚካኤልንም አስቡልኝ❤❤❤እመ ቤተ ች ቅድስት ደንግል ማርያም ምልጀወ አይለያን አሜን

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l 28 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝያብሄር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዋን ያብዛልን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን እመቤታችን ከሁሉም ጋር ትምጣልን ❤❤❤❤

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 28 วันที่ผ่านมา +2

    የጠፉ እህት ወንድሞቻችንን ልቦና ሰጥቶ ወደቀናችውና ቀጥተኛ መንገድ ይመልስልን ለኛምፅናትን ያድለን ወገኖቼ እንበርታ የሰማነውንየተማርነውን እንኑር አሜን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናዏትን ይሸይስጥልን በረከትሁ ይደርብን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ በጸሎት አስበሉን

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአበሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን በእድሜ ጤና ለቃ ህይወት ያስማልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን፣እናታችን፣ አማላጃችን ነሽና። ፣❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን ምልጃዋ ይድረስልን

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 28 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤቴ ላመስግንሽ ለአባ ኤፍሬም እንደሄድሽ ነይልኝ እናቴ ❤
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜና በጤናና ፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የቃሎ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ነአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ አሜን አገረችንን ይጠብቅልን አሜን✝️🇬🇭💚💛❤️

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱ ሰላ እድሜ ይስጥዎት የተማርነውን ቃል በልባችን ፅላት ይፀፍልን 30//60//100// ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን🙏🌷💚🌹💛🌷❤🌷

  • @achamegebi4519
    @achamegebi4519 28 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መመቤታችን ምልጃ ተረዳይነቷ አይለየን መምህራችን ቃለህይወት የሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏 አባቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ግራገብቶኛል እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁአስቡኝ እኔን ደካማዋን ወለተሰማያት😢🤲✝️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ከእያሱ ከኤልያስ ከዳዊት ከመላእክት ጋር ተመጣልናለች አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ፫ አባታችን እመቤቴ በሪከትሽ ይሙላ በቤቴ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-os3wk4kw4c
    @user-os3wk4kw4c 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 28 วันที่ผ่านมา +1

    ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ❤🎉

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አደሩ አባታችን 🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @aster8918
    @aster8918 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን❤አሜን❤አሜ ን❤ቃለህይወትያሰማል ን❤❤አባታች ን🤲❤️❤️❤️❤️

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባቴ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የኛ እንቁ ኑሩልን ❤❤❤

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መ ምህረ❤❤❤

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአብረሀሙ ሰላሴ አደረሳቺሁ አደረሰን እመቤታቺን በእለተ ማክሰኛ በፀሎት ምልጃዋ ከአምላክ ከፈጣሪ ዘንድ ታቅርበን ይቅርታንና ምህረትን ትለምንልን መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-xj4zi7di7b
    @user-xj4zi7di7b 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእናታችን ቅዱስ የሆነ የፍቅሯ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን፫

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እናቴ እመቤቴ የስደት ስቄ⛪🌾🍀🌿

  • @MerekokobWube
    @MerekokobWube 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን እረጅምእድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 28 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስጌን ይህን ቃልህን ላሰማህኝ አምላክ
    እኔ ንፁህ አይደለሁም ይቅር በለኝ።
    ❤🌿ማሪያም የአምላክ እናት🌿❤
    እኔን አስቢኝ *ትውልድ ያመስግኑኛል** ብለሽ የተናገርሽላቸው *ትውልዶች ጋር አስቢኝ**
    🎋የተዋህዶ ፍሬዎችንም አስቢ🎋

  • @Nativlog10
    @Nativlog10 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🙏🙏🙏 እኔንም ጎብኝታ ህልሜን እውን ታድርግልኝ 🙏🙏🙏ለልጇም ታማልድልኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit1486 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልንበዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀብተ ስጋ ሀብተ ነብስ ያድልልን❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረገልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ፃዴቅ እያላችሁ 🙏🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን🙏❤️✝️

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 28 วันที่ผ่านมา

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ትምጣልን እመቤቴ ማርያምዬ እናቴ የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ሲጣፍጥ !!!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና ያቆይልን አሜን አሜንአሜን፣

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን ♥️🤲🤲

    • @matiyasgulilat127
      @matiyasgulilat127 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤+1111❤❤❤❤

  • @yekidusmichaellige.3527
    @yekidusmichaellige.3527 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @user-cv4ln1lm4c
    @user-cv4ln1lm4c 28 วันที่ผ่านมา +4

    አሜንንን አሜንንን አባቶች

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ይስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯ ጣእሟ በልባችን ይደረ እመቤቴ የአምላክ አናት ❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር ቃለሂይወት ያሰማልን💚❤💛🙏💚❤💛🙏💚❤💛🙏🌹🌷💕🌺🌺🌺😅

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qx4hy6oy4b
    @user-qx4hy6oy4b 28 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የማስገን አባቴ እንኳን ባሰላም ማጡልን የፍቱን የባርኩን እንኳን ለዓጋስት ስላሴ ዎራዉ በዓአል አደረሳችሁ እንዲዉም ላለሎቹም ቂዱሳን ፃርካን ሰማታት ሐዋረይት ማታሰባ በዓል አደረሳችሁ የናታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም ባርከቷ ምጃዋ ከህዝባ ክርስትያን ጋር የሁን አሜን ቃል ሔዎት ያሰማልን መማህር

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-tu4nu7zl1m
      @user-tu4nu7zl1m 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር አቦታችን እግዚአብሔር ብዕድሜ ብጠና ይጠብቅልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️👏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏 ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይዎት ይሰመልን ፀግዉን ይደለለን 💞💞አብተችን ❤️❤️

  • @SaraSara-ho3om
    @SaraSara-ho3om 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ቃለ ሕዎት ያሰማለን አባታቺን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 28 วันที่ผ่านมา +2

    በመቤታችን ምስጋና በጠዋት ልቤን የሚማሩክት አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልኝ ክቦታዎ አያውዕብኝ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-tn4rz5wb5s
    @user-tn4rz5wb5s 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ጸጋ በረከቱን ያብዛልን ውድ መምህራችን❤

  • @tsigemumecha6927
    @tsigemumecha6927 28 วันที่ผ่านมา

    መምህር ሁሉ የተሰጠህ አባታችን፣ ፈጣሪ ይጠብቅልን እናመሰግናለን፣፣

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshasegedew2733
    @geteneshasegedew2733 28 วันที่ผ่านมา

    ""አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🎉🎉🎉

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ይክበር: ይመስገን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤

  • @elsa7399
    @elsa7399 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን !

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen kale hywet yasemalin le memher Zebene Lemma Egiziabher yagelglot zemenon yibarklot 🙏🙏🙏❤️🇪🇹🇸🇪

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 28 วันที่ผ่านมา

    እግዝኣቡሔር ኣምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዎ ያቡዛሉዎት ኣርቶዶክሰ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እግዝኣቡሔር ያጾናልን ኤርትራ ና ኢትዯጵያ ሰላም ያርግልን ኣባታችን ይፉቱን ይባርኩን🙇 🙇 🙇ኣሜን🙏ኣሜን🙏ኣሜን🙏🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-os3wk4kw4c
    @user-os3wk4kw4c 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ትምጣልን❤❤❤❤

  • @user-cd2wn4cf1q
    @user-cd2wn4cf1q 28 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ትምጣልን

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 28 วันที่ผ่านมา +1

    ለኔም በቸርነቶ ትምጠጣልኝ እመብርሐን እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i 27 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen mamerachni kalehwate yasemalin🙏🙏🙏❤️

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 28 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Memeher Kake Hiwot yesemalene

  • @wassihuntadesse4996
    @wassihuntadesse4996 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን!!...ውድ እና ክቡር መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሁንም ወደፊትም ፀጋና እንዲህ ያማረ ሞገስን ከጠለቀ ዕውቀት ጋራ ጨምሮ ጨማምሮ ረጅም እድሜ ከጤና ከሠላም ጋር አብዝቶ እግዜአብሔር ይስጥልን የወላዲተ አምላክ የድንግል ማርያም በረከት በመምህራችን አምዳችን ተደርጎ በተሰጠን በመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ላይ ይደርልን!!

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋይጠብቅልን እኛንም ማስተዋሉንያድለን ለንስሀሞትያብቅን አገራችንን ሰላምያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️ስደተኞችን በጸሎታችሁ አስቡን😢😢😢

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን :: አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ድንግል ማርያም ትምጣልን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት
    እንደ ሀጢአት በደላችን ሳይሆን