Thank you, Manyazewal, for the admirable way you conducted your interview with Dr. Biniam. The respect and thoughtful approach you demonstrated are truly commendable. Your interaction reflects the biblical principle found in Philippians 2:3: "Do nothing out of selfish ambition or vain conceit. Rather, in humility value others above yourselves." It’s inspiring to see such consideration and honor in your questions and demeanor, echoing Proverbs 15:1: "A gentle answer turns away wrath, but a harsh word stirs up anger." Your ability to foster a respectful and meaningful dialogue sets an example of how we can communicate with humility and grace. Keep up the excellent work-your efforts are making a positive impact!
Dr Binyam kelibu Ye Egziabher sew ewnet tadileh Endizih aynet nitsu lib silaleh. I could listen to you all day everyday. Is inspiring. Please pray for me
በዘመኔ ከተማ ውስጥ "ክርስቲያንነትን" እየኖሩ ከሰበኩ ጥቂቶች አንዱ ይህ የሥላሴ አሽከር ነው።
በግብር የሚመስሉህን ያበርክትልን!!!
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያንተ ስንክሳር ተፅፎ ልጆቻችን እንደሚያነቡት እርግጠኛ ነኝ ቤተክርስቲያን ውለታህን አትረሳም ትዘክርሃለች❤
በጣም ማርያምን ሰው መሆኑን ያልሳተ 🥹እንዳንተ መኖር እንድንጀምር እግዚአብሔር ይርዳን
fetarin hule yemasebew egnam behywet eyale eyeheden gulbetun eyesamen bereket benosd?
ፈጣሪ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም ጥንካራ የበጎ ሰው ቢኒያምን የምትወዱ በላይ ክ እናሳየው❤❤❤
መጀመራያ ፅድቁን እና መግስቱን እሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሆል❤️ ቢኒያም እሄንን ተረድቶል ብዬ እምናለሁ👍🏾ያፈራው ፍሬ ስለሚመሰክር🙏🏽💚💛❤️
ብንያምን ሳየው እግዚአብሔርን አየዋለሁ በዚህ ዘመን ብንያምን ሰለሰጠኸን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን::
እውነት ነው
ዶር ቢኒያም በጣም የታደለና እግዚአብሔር የወደደው ሰው ነው። ታድሎ
ቢኒያምን መርቁት እንጅ አታወድሱት የሚጠቅመው ምርቃቱ ነው ውዳሴው ግን ይጎዳዋል ዋጋውን በምድር ለማስቀረት ጥረት እያደረጋችሁ ነው፤ ምስጋናና ውዳሴ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስፈልገው እንጠንቀቅ ።
ቢኒ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ እኔንም ።
ልክ ነው::
ማኔ ለህይወታችን አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ነው ምታቀርብልን ቀጥልበት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
ኡፍፍፍፍፍ ለአንተ የሰጠው ኑፁ ልብ ለኛም ይስጠን እግዚአብሔር አሜን. የደዎች አባት, እግዚአብሔር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን ❤️
ቤንያም ጠንካራ ነው መስረትህን መሰረትክ ጅግና ውንድ የሁንክ ሰው :እየሱስ ሲጠማ ያጠጣህ :እይሱስ ሲራብ :ያበላክ :እየሱስ ስበርደው ያለበስክ :: ጅግና ኣስተዋይ ቀና ልብ ያለክ የእግዚአብሔር ሰው ነክ::
ጠንካራና ደግ ቢንያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ❤
ድጋሚም ብፈጠረ ሩብህ አልደርስም በራሴ እዳፍር የት ነኝ ብዪ እድጠይቅ አድርገህኛል 😢😢😢 ልቦና ስጠኝ አምላኬ ። እኔ የሚያስጨንቀኝ ምድራዊ ነገር 😢😢😢 ።
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
የኔ አባት እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕረጅም እድሜ ከጤና ያድልክ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን 🙏✝️ ❤❤❤❤❤❤
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ቅን ሰዉ ነሀ ዶክተር ቢኒያም እግዘብሔርን ፀጋዉን የሰጠህ የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ፈጣሪ ያደለዉ እንደ አንተ ነዉ። ፈሪሃ እግዚ አብሄር ያለዉ ሰዉ ይድናል።
ዶክተር ቢኒያም እንወድሀለን❤❤❤ እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ ከነ ቤተሰቦቹህ ❤❤❤
አንተ ለስው የምትኖር ጀግና እድሜን ከጤና ይስጥ❤❤❤
ቢኒዬ ከአንተ ውስጥ እግዚአብሔር አይወለሁ የኔ አባት🎉❤
እግዚአብሔር የምትመኛትን መንግስተሰማያትን ያውርስህ እመብርሃን የቆመችልህ ሰው ነህ
አቤት ቀናሁብህ❤መመረጥ ነው
እውነት ነው የእግዚአብሔር ኃይል ብቻውን ይሰራል ባንተም ይሰራል ስለዚህ ብንያም መፅሐፍ በሥራ አየፃፈ ነው
ያሰብከው ሀሳብ መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ይሳካልሃል በርታ 🙏🙏
የከተማው መናኝ ዶክተር ቢኒያም በለጠ
እናመሰግናለን ።
እኔም ይሄ ሰውዬ ሁሌም ሳየው ያልገባን የሆነ ብቃት ላይ ያለ ይመስለኛል
ማኒ በእውነት ማንም ቢኒያምን እንደዚ አዋርቶት አያውቅም በጣም ነው ደስ የምትሉት
ስለ አንዳንድ ሰዎች ለመናገር ቃል ያጥራል አደል!እኔም ለቢንያምና ለውድ ባለቤቱ እሌኒ ለመናገር ቃል ምንም የለኝም ይጠፋኛል በቃ ሰስታቸዋለው!የኔ መምህር በአካል አንተ ሳላገኝ አልጠራ!!!!
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ቢንያም❤
እድሜና ጤና ዶክተር ቢንያም❤
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
በነገሮችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
የድሆች አምላክ ፣የሱም ፣የኛም አምላክ በእረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ ቢኒያም የመቆዲኒያ መስራች የአባቶች የናቶች የጎልማስዎች፣የወድም የሴቶች ፣የሕፃናት የሁሉ አባት ከእግዚአብሔር በታች።
አባቴ እረጅምም እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
የኔ አባት ገብረ ህይወት በእድሜ
በጤና ያቆይልን ቸሩ አምላክ ❤❤❤
ብንያምን ሳየው እግዚአብሔርን አየዋለሁ በዚህ ዘመን ብንያምን ሰለሰጠኸን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን::
ማንያዘዋል ጥሩ ሰው አቀረብክ
ውድ ብንያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምኞቴ ስለሆነ በጉጉት ነው እማየው የኔ ህልም ይህነው ይህን ካረኩ ሌላ ይሰጠኛል
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በቅድሚያ ሁሉን ያደረገው እሱ ነውና በአንተ አድሮ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥህ
እድሜና ጤናውን የድንግል ማርያም ልጅ ያድልክ ሌላ ምን ይባላል
ድንቅ ሰው
❤Egziabher yemesgen ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ቢኒ
እግዚአብሄር ጨምሮጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እማምላክ እቅፍድግፍ ታርግህ🙏 የምር ማኒዘዋል ኢቶብሆን እዚህ ጫካዉስጥ ሄጄ ብጭህ ይቀለኝነበር መታፈንበሽታ ወይአልቅሰን አይወጣልን የሰዉአገር😢
Sila Ant Egziyabher ymesgn ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጠህ አንተ መንገድ እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን ::
fetari edmena tena yisit wendme
Manazawale betam adeke ewunete new engedocheh tekeyeru
Erjem edema ketana ysth enodhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት በግዛብሔር ላይ እንዴት ነው የተደገፈው ያሰቀናል
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤናን ።
በረከትህ ይድረሰን።
ዶ/ር ቢንያም እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ። ኢትዮጵያዊ ጀግና!
እግዚአብሔር የሚገኘው እርሱን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከልብ በመፈለግ ነው ና አንተን ራስህን እፈልግሀለሁ በማለት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ
ሰላም እንዴት ናቹው ቢኒያም የዘመናችን አብርሃም ❤❤❤❤
የዚህ ሠውዬ ጥንካሬ ከባድ ነው። ምናልባት እግዚአብሔር የሚያሳየው ብዙ ነገር ይኖራል ስለማይናገር ነው እንጂ ስለዚህ ታሪኩ ቢፃፍና መማሪያ ቢሆን እንደ ሀሳብ
Kale eyewot yasemalin beyale betam yemegerem temehert temeralew❤
Wow በጣም ምርጥ ነው ማኔ
Dr. ቢናያም ያስብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ የሱ ፍቃድ ከሆነ ብዙ ልፋት የለውም እድሜና ጤናህን ይስጥህ
Thank you, Manyazewal, for the admirable way you conducted your interview with Dr. Biniam. The respect and thoughtful approach you demonstrated are truly commendable. Your interaction reflects the biblical principle found in Philippians 2:3: "Do nothing out of selfish ambition or vain conceit. Rather, in humility value others above yourselves." It’s inspiring to see such consideration and honor in your questions and demeanor, echoing Proverbs 15:1: "A gentle answer turns away wrath, but a harsh word stirs up anger."
Your ability to foster a respectful and meaningful dialogue sets an example of how we can communicate with humility and grace. Keep up the excellent work-your efforts are making a positive impact!
ማኔ ሰላም ከነ ልጆችህ !ሁሉ መልካም እናመሰግናለን ገና አላደመጥኩትም የነፍስን ዋጋ የሚመጥን እንደሚሆን አስባለሁ! ነፍሳችን ታስራለች በራሷ ገመድ! መለካም ዕለት!
ቢኒያም "የማረባ ሰው ነኝ እኔ" ሲል ሳቄ አመለጠኝ:: ማርያምን! እኔስ ምን ልባል ነው የሚለውን ነገር አስቤ መሰለኝ::
አቤት ትህትና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።ማንያዘዋል በረታ በጣም ጥሩ ጥሩ ሰወችን እየጋበዝክልን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቢኒ ደጉ ሳምራዊ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
i thank GOD for your blessing.
Dr Binyam kelibu Ye Egziabher sew ewnet tadileh Endizih aynet nitsu lib silaleh. I could listen to you all day everyday. Is inspiring. Please pray for me
በጣም ደስ ይላል።
You are amazing person...accept Jesus lord as your savior.... Jesus is above everything... Jesus saves.
He already accepted jesus in 40 days ❤❤
@kangmoabel Jesus is life
@YenataYenu doing what Jesus said is the life not just talking
@@kangmoabel yeah u are right but doing good things without accepting Jesus as person saver is vanity. Accept him brother
ጴንጤ ክርስቶስን ዕውቅ ሲል በጣም ያስቃል።
ማኔ ዛሬ በጣም ትልቅ ሀሳብ ያለው ሰው ነው:: ዶ/ር ቢንያም በለጠ ይሄንን ሁሉ በጎ ስራ እየሰራ? ምን ሰራሁ የሚል ሰው ነው:: ይገርመኛል? እያንዳንዳችን እኔስ ምን ሰራሁ ማለት አለብን:: ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተባረኩ🙏🏾እኛም በውጭ ያለነው በሚድያም ቢሆን እየተከታተልን ነው እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏾
Egziabher yitebkeh, yanten araya endeneketel yirdan❤❤❤
Biniyam yesew wehalik
Egizaber yetemesegene yihun 🙏🙏🙏🥰🥰
I am the first one
ያዕቆብ መልዕክት 1፣27
ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።
መባችንን ለመቀዶንያ ማድረግ ትክክለኛ ነገረ ይመስለኛል, ለአንዳንድ ፖስተሮች v8 እና ሱፍ መቀያየርያ ከምናደርገው የእግዚአብሔርን ገንዘብ
Tebareklegn bini kante bizu temrealehu ene dekamawa ante yegebah tilq yamlak fqr asqenagn sew mehon tiliqenet new enameseginalen❤
Wuuuf egziabher edme yistih.yante aynetun sew yabzalin
ምን ቃል ይኖራል አንተን ለመግለፅ
betam teru hasabe new
ዲያቆን ሄኖክን እባክህ
ገብረህይወት አንተ አልረባም ካልክ እኛ ምን ልንል ነው
🙏🙏🙏
በየ እምነቱ ማለት ግን ምን ማለት ነው ፈጣሪ በኣንድ እምነት ኣደለም እንዴ ሚገኘው
Egziabher ytebkh wagah besemay tagegnalew endate aynet sew yabzaln fetari enwedhalen endate sew yargen
"ምክኒያት እንሁን"
ቢኒ ሥራውን እየሰራ ነው። እግዚአብሔር ይባርከው፤ የምገልጽበት ቃል የለኝም።
እኔ ግን አስተያየት ያለኝ ለአቅራቢዎች ነው። አንድን ሰው ቋንጣ እስኪሆን ከአንድ ሚዲያ ወደሌላ ሚዲያ የምትቀባበሉት ነገር ይሰለቻል ፤ ቢታሰብበት መልካም ነው።
ቢኒያም በተለይ ኢትዮጲያ ውስጥ በተለይ በዚህ ዘመን ሰው ሰው የሚሸት የዘመኑ ጀግና
የምድር ህይወት የውሸት መሆኑ የገባው ብቸኛ
ሰው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏
❤❤❤ 👍
መልካም ሰሪ ነው በርታ።
እኞም በሱ ሀምሰሸል ነው የተፈጠርነው።
እኔ እምሰረዉን ሁሉ ትሰሪለሸቺሁ ነው የሚለው።
ፍቀር ፍቅር ነው።
አይቀጣም ሀጣአተኞም አይደለብም።
ህይወት ትምህርት ቤት ነው።
እዬተመሸርን ነው።
ሁላቺንም የዘላለም ህይወት አለን።
ሰጋ ነው ነፎሰ አንዴ ሰው ከተወለደ እየተመላለሰ ይወለዳል አላማ ፍቅር እዉነትን እሰክንይዝ።
መፀሀፎ ቅዱሰ 80/00 እውነት 20/00 ፈጠሪ ነው እነኞ እሪሳቺን ሀይል እንዳለን እንዳናውቅ ደሞ ለመግዛ እንዲመቺ።
ዋናው ሰሪቺን ነው ያልተጣሪ የሀይማኖት ወሬ ለሰሪ አይመቺም ።
አንዱ የአነዱን ሰክም ይቨከም።
ፈጣሪ ሀጣያተነኞ አልፈጠረም።
ሰሪ ብቻ ነው አላማአቺን።
የሀይማኖትና የካልቸር ነገር አለምን አጠፋ ።
ሰሪ ሰሪ ሰሪ ።
ዶክተር ብኒያም ጨው ነው!
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይኸው ከአንተ ጋር ህግ ተምረን ተመርቀን የውሸቱንም የእውነቱንም ጉዳይ ይዘን ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት እንወዘወዛለን። ስንቱን እንዳስለቀስነው ፈጣሪ ይወቅ። በትምህርትህ እና በውጤትህ ከእኛ በላይ ነበርክ።በችሎታህና በብቃትህ ከጫፍህ አንደርስም ነበር። ከገንዘብና ተራ ዝና ይልቅ ሰውነትን መረጥክ። አንተን ሳይ እኔ በራሴ አንገቴን እደፋለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bini has 4.0 in his ESLC result and finished law school at AAU.
መመስገን ባለበት መጠን ሊመሰገን ይገባል ከሚሰራው በጎ ስራ የተነሳ መዳኒያዓለም ይባርክልን