አታስፈልገኝም ልጄን መርጫለው💔🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru หลายเดือนก่อน +112

    የኔ ውድ ምርጥ ሰው ብዙ ሊያወራ ይችላል ስለ ግል ህይወትሽ ማንም አያገባውም ስለ ራስሽ የምትኖሪ አንቺና አንቺ ብቻ ነሽ እሱም ቢሆን ልጅ አለኝ አልሽ እንጂ የሚያስቆጣ አይደለም ያሳድግልሽ ልጅ ጸጋ ነው ሲጠየቅ የመጨረሻ ህልም ምንድነው ሲባል ልጅ ነው ቢሆን በወልድው ልጅ አትፈሪ ሴትና ጠንካራ መሆን አለብሽ ወንድ ይመጣል አለሽ ማንነት ያልተቀበለሽ ወንድ አይደለም የኔ መልካም ከዚህ በላይ አትገፌ ምድራዊ ይወት በፈተና የተሞላች ነችና

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 หลายเดือนก่อน +3

      Ehete ke hulum befit haymanote yekedemal. Keza ke mejemeriaw neber lij alegne bela menager yeneberebat. Be esuem ateferedu

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน

      ሂጂ ወረኛ ሁሌ እኝኝኝኝ ካልተመቹሽ ጥርግ በይ በግድ እይን ብሎ ያስገደደሽ የለም ወረተኛ ሁላ ​@@UmMehir

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox หลายเดือนก่อน

      እሰይ ደግ ኣረገች እና ምን ይጠበስ​@@UmMehir

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh หลายเดือนก่อน +657

    አቦ ተለያዩ ሐይማኖት ከሁሉም ይበልጣል።

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ หลายเดือนก่อน +2

      🙏🙏🙏

    • @alamalam-n4p
      @alamalam-n4p หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @oothi2127
      @oothi2127 หลายเดือนก่อน +3

      You are right ❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ หลายเดือนก่อน +4

      👌👌❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul หลายเดือนก่อน +14

      አይለያያዩምም ማንም ደሰ አይለውምም ይታረቃሉ ፈጣሪ አለ

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ የኔ እናት እውነት ነው ለልጅሽ ፍቅር ሰተሽ አሳዳጊ እናትነት መታደል ነው ከሁሉም ይበልጣል

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 หลายเดือนก่อน +45

    ፍቅርየ ተይ እደዚህ አይነት ቪዲወ አትስሪ እህቶችሽን የሚያዝናናና ማስታወቂያ እየለጠፍሽ ስሪ ደግሞ ከፉፉጋር አድቀን ባች አድቀን በፉፉ ስሩ ለምድነዉ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ብዙ አድቂ እህቶች አሉሽ ለነሱ ስትይ ፈገግ በይ አችን ደስታ የሚመኙ አሉ

  • @አሚዩቱብ-ዐ9ኰ
    @አሚዩቱብ-ዐ9ኰ หลายเดือนก่อน +3

    ኡፉዬ ጉበዝ የአላህን ሰላምታ ስታቀርብ እዴት ደስ እደሚልብክ

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa หลายเดือนก่อน +374

    እረ ፍቅር ይበቃል ለተመልካች ክብር ይኑራቹ የሚል👍👍👍

    • @MisrakWidau
      @MisrakWidau หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og หลายเดือนก่อน +2

      Piraak😢😅😅😅😅😅😅

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul หลายเดือนก่อน

      ​@@SahaySahay-wj9ogቆቅ ነሽ መጀመሪያም ገምተሽ ነበር😂😂😂😂😂😂ወይኔዬዬ እንባዬዬዬዬዬ😂😂

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 หลายเดือนก่อน +28

    ፉቅርዬ ፉፉዬዬ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እኔ መቼም ተስፉ አልቆርጥም ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መልካም ያድርግላችሁ የኔ ውዶች አይዛዋችሁ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf หลายเดือนก่อน +237

    ድራማው ይብቃ ምትሉ 👍👍👍

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      እኮ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน

      አወ ይብቃ

    • @BbaaeryhBAASRCFF
      @BbaaeryhBAASRCFF หลายเดือนก่อน

      አረ ዪብቃ

    • @zaresma
      @zaresma หลายเดือนก่อน +1

      እረ ይሽቃሉበት😅

    • @linaali8761
      @linaali8761 หลายเดือนก่อน +3

      ይስሩ ሰው እድህ አይነት ነገር ነው እሚፈልጉት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ስለሐይማኖታችሁ እንጂ ሌላ አደለም እንድትለያዩ የፈለኩት
    ቅድምያ እምነት ይበልጣል❤❤❤ፉፍዬ ፍቅርዬ አይዞአችሁ ፈጣሪ በየራሳችሁ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @Beletunega
    @Beletunega หลายเดือนก่อน +30

    ልጅ እኮ ፀጋነው የእግዚአብሔር ስጡታ ነው ልጂ አተው የምሰቃዮ ስንት አሉ ለምን ትለያያላችሁ ልጂ ስላላት ነው ወይስ አረ ፍቅር ማለት እኮ ሆሉንም ወዱ ነው እንጂ አንዱን ወዱ አንዱ ጠልቶ አይደለም ልጂ ምክናያት አይሆንም ስንቶቾ 3 አራት ወልደዉ የሚጋቡ አሉ አይደል እናተ ሌላ ችገር ከለለባችሁ ይህ አያለያይም እውነት እንጃ ግን አስቡበት ቆማችሁ የኔን ሀሳብ ያላችሁ ሰዎች እስኪ በላይክ አሳዩን😢❤❤😢

    • @ye_allah_barya3836
      @ye_allah_barya3836 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ጠጋ ነው የግዚአብሔር ስጦታ የሚሆነ በኒካህ ሲመጣ ነው ይህ እግዚሃብሄር የምትይውን አምላክ የሚያስቆጣ እርኩስ መፈስ ነው ፈጣሪን እንፍራ እንዲህ አንነት ነገር አናበረታታ።

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u หลายเดือนก่อน +56

    አንቺ ልጂሽን መደበቅ የለብሽም ነበር አሁንም ከዚያ የበለጠ ችግር ሆነብሽ ውዴ ለሁሉም ያልፋል አይዙሽ❤😢😢

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie หลายเดือนก่อน +2

      እንዴት ትደብቃለች ሁሌም ኣብርዋት ነበር የማይመስል ነው

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o หลายเดือนก่อน

      የላትም ሰወች

  • @Eyutina-s8d
    @Eyutina-s8d หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ፉፉ እስከዛሬ እንዴት አያቅም ብዙ ነገር አሳልፈናል እያሉ አልነበር እንዴ እኛ የመዳም ቅመሞች ተሰቃየን እኮ ልጅ እኮ ፀጋ ነዉ እዉነት ከሆነ ግን እዉነት አይደለም ይብቃችሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ 🥰 ለምን ትለያታለክ እያፈቀርካት ለምን ፉፉ 😥

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +26

    መጨረሻየን አሣምርልኝ እንደማለት ምንም ትልቅ ፀሎት የለም ማርያምን መጨረሻችንን ያሣምርልን❤❤❤❤😢

  • @Yohannes-s8x
    @Yohannes-s8x หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ በማርያም በትለዩ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን የኔ ውድ አይዞሽ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅሽ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน +149

    ልእልቴ ልጃችንን አሳይን ናፍቆናል ያንቺ ልጅ የኛም ልጅ ነው አንቀባረን ነው የምናሳድገው❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @linaali8761
      @linaali8761 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ወሬ ብቻ

    • @linaali8761
      @linaali8761 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂

    • @RahemaRahema-e5g
      @RahemaRahema-e5g หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +3

      አወ❤💪😁

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t หลายเดือนก่อน +3

      አወ❤🎉🎉🎉

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ልዕልት ነሽ ከጸባይና ከመልክ ጋር ሙሉ አድርጎ የፈጠረሽ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DameSaleh
    @DameSaleh หลายเดือนก่อน +146

    ፉኣድ የእውነት ፋቅርን የምታፈቅራት ከሆነ ከነ ልጇ ተቀበላት❤❤❤ ልጅ ፀጋ ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ፕራንክ ነው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ፕራንክ ከሆነ በሰድብ ነው የማጥረገርጋቸው የምር እኔ አስለቅሰውኛል ፍቅራቸውን ስለማቅ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน

      በሆነና በተደሰትን ተለያይተው ከምናዝን 😢😢😢😢​@@MHdgdk

    • @Zaynab1234-m1z
      @Zaynab1234-m1z หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ እስከ ንገሪልኝ እማ😅😅😂😂

    • @FATUMA7775
      @FATUMA7775 หลายเดือนก่อน

      በትክክል በጣም ነው ያዘነው ፕራክ እንዲሆን ተስፍ አለን

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 20 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ልእልት እውነት ነው ለልጅሽ ፍቅር ሰተሽ አሳዳጊ የኔ ጀግና ግን ፋፋየ የኔ የዋህ ልጅ ፀጋ ነው አትላያዩ ፈጣር ሆይ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaNegash-o5r
    @ElsaNegash-o5r หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ልእልት ይመችሽ እንኳን መረጥሽ ግን እኮ ፉፉ ምርጥ አባት ይሆናል ማለቴ እውነት ቢሆን ግን ድራማ ይመስለኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤ ቆይ ፉፉ account ላይ ለምን አትለቁም አብራቹ እደጉ እንጂ

  • @HawaMohammed-xx6yg
    @HawaMohammed-xx6yg หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ እንደዛ ዛሬ ከፍቶኝ አያዉቅም እዉነት ፍቅር ነበረ አይ የዉሽት ነበረ ፍቅራቹሁ አንተ ብትወዳት ኑሮ ትረዳት ነበረ ከልብህ አትወዳትም ነበረ እምነት እንኳን ሳያለያቹሁ እንዴት በልጅ መለያየት መጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ หลายเดือนก่อน +1

      ድራማ እየሰሩብን ነው ሚሆን እንጅ ሃይማኖት ሳይለያቸው ባለፈ ታርክ አይለያዩም ያው ትንሽ ከበድ ቢልም ከዚህ አይዳረሱም ነበር ግን አውቀው ነው ወዳጅና ጠላት ለመለየት መሆን አለበት ብዙ ሰወች አንድነታቸውን አልወደደውም😢

    • @RigbeyTeklay
      @RigbeyTeklay 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልጅ ኣላት እዲ መቸ ወለደች

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x หลายเดือนก่อน +7

    አይዞዋቹ ደስታቹ እንደምማለስ ተስፋ አሌኝ ንፁ ፍቅር ከሌ መቼም አትለያዩም

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ጥልቅ ፍቅር ካላቹ በሃይማኖት እንዃን ሳትለያዩ ቆይታቹ በልጅ ምክንያት እንደዚህ ስትሆኑ ማየት በጣም ያስጠላል ልጅ እኮ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ልዩ ፀጋ ነውና አስቡበት ፉፉየ ተው❤❤❤❤❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola หลายเดือนก่อน +26

    ፋቅርዬ አይዞሽ በርትተሽ እንደምታልፊው ተስፋ አደርጋለሁ🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በመለያየታችሁ ቅር አይለኝም ምክንያቱም በሐይማኖታች አትመሳሰሉም❤❤❤ፉፉም ፍቅርም ፈጣሪ ይሁናችሁ❤❤❤ውድድ

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u หลายเดือนก่อน +31

    በርቺ ፋንድሻዬ ልጅሽን አሳድጊ የሚበጅሽ እሱ ነው ሲጀመር ሀይማኖትም አይፈቅድም ከፉፉ ጋር ለመሆን ❤❤

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda หลายเดือนก่อน +1

      ምንምአገባሽ😮😮

    • @Nigatwa-s2u
      @Nigatwa-s2u หลายเดือนก่อน

      @Pullonpanda 😋

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda หลายเดือนก่อน +1

      @@Nigatwa-s2u ስሚ. የሄሉ. አድናቂ የፍቅር ክፉ. አይናገሩዋት ጥሩ ናቸው. አንቺ ኬት መጣሽ

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b หลายเดือนก่อน

      ​@Pullonአድስ እብድ ነት😅panda

  • @ቲቲየደሴዋ
    @ቲቲየደሴዋ หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው እማፈቅርሺ በጣም ነው እምወድሺ ዢልጥ እና ተወደድካት ልጂ ኖራት አልኖራት ምንድነው ችግሩ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 หลายเดือนก่อน +64

    የሰዉ መለያየት የሚያሰደሰተዉ ሴጣን ብቻ ነዉ አይዟችሁ የእኔ ዕንቁዎች ጠላት ሲበዛ ነዉ እናተ ልታደጉ የምትቸሉት እናም ተለያየን አትበሉ በርቱልኝ ፍቅርና ፉአድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለህይር ነዉ

  • @mirim2402
    @mirim2402 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር አምሮብሻል አለሜ ❤ቀጣይ ደሞ ከልጅሸ ጋነይልን
    ልእል❤❤❤❤

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw หลายเดือนก่อน +26

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AddsPol
      @AddsPol หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤❤❤

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj หลายเดือนก่อน +1

      ሶሏላአይወሰለም

    • @FjFu-cb5sj
      @FjFu-cb5sj หลายเดือนก่อน +1

      ሳሕ

  • @Hananwasie
    @Hananwasie หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅርየ እስከምትርጋጉ ነው እንጅ መቸም ፍፍ አይተውሽም አንችንም ልጅሽንም አብሮ ያኖራችሖል እና መቸም አትለያዩም በሰው ሳይሖን እግዚአብሔርከፈቀደ አትለያዩም አይዞችሑ እናንተ ብቻ ተርጋጉ ደግሞ ለምቀኝ ቦታ አትስጡ እርግጠኝ ነኝ ነገ በፍቅር ትመጣላችሑ እወዳችሖለሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርዬ ፉፉዬ እወነት ሆነዴ በእግዚአብሔር እኛንም አታስለቅሱ መለያየት የለባችሁም የኔ ዉዶች😥😥😥😥😥

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መለያየታችሁ አሪፍ ነው ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል

  • @ተስፉ
    @ተስፉ หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቆንጆ እምር ብሎብሻል❤ በርቱልኝ ግን ፍራክ ነው የመሰለኝ አላምንም 😢

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n หลายเดือนก่อน +118

    ምናልባት በእኔ አስተያየት ዛሬ ድራማው ተፈፀመ. ነገ በፍቅር ይመጡልናል❤❤❤❤

    • @HyattLove
      @HyattLove หลายเดือนก่อน

      🥹🥹🥹

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ หลายเดือนก่อน

      ​@HyattLሀዩቲ ደምሪኝove

    • @Kiya1238-p3o
      @Kiya1238-p3o หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂😂​@@HyattLove

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน +51

    ልእልቴ ተነጋግራቹ ችግራቹን ፍቱት ደግሞ አንቺን ሳናይ ውለን ማደር አንችልም 2 ወር ሙሉ ከሚዲያ ልትጠፊብን ነው አረ ለኛም እያሰብሽልን አይደለም ጠፍተሽብን እያየንሽም ትናፋቂናለሽ እኮ 💔💔💔😭😭😭😭

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 หลายเดือนก่อน

      😢😢❤❤

    • @SarraS-g1z
      @SarraS-g1z หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv หลายเดือนก่อน

      @SarraS-g1z 😅😅😁😁😳

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse หลายเดือนก่อน

      ኸረ የራሳቸው ጉዳይ😂😂😂😂

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m หลายเดือนก่อน +4

    ፋቅርየ በናት ሽአትለያዩ ለማንደስይበል ልጅ እኮ ፀጋናነው ደግሞፉፉም ብትሆንም የፉቅር ልጅ ያተነውምችግር አለው ልጅ ቢኖራት

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 หลายเดือนก่อน +4

    ፉፉ ረጋ ብለህ ጊዜ ሰጥተህ አስብና ብዙ መስዋዕትነት ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ከፍላችኋል ያልነገረችህ ፍቅርህን እንዳታጣና እስዋን ካፈርቅህ ልጅ እንዳላበት ወደፊት ብትነግርም ስለምታፈቅራት ከነ ልጇ እንደምትቀበላት እርግጥኛ ነበረች ግን ያላሰበችዉን ነምላሽ ነዉ ከአንተ ዉሳኔህን ያሳወካት ፉፉ አሁንም አረፈደም እዉነት ከልብህ የምታፈቅራት ከሆነ ልጅ ፀጋ ነዉ እንደ ልጅህ ተቀብለህ አብራችሁ ብትኖሩ ደስ ይላል ለታደለዉ ከጎዳና አንስቶ ልጄ ብሎ አሳድጎ ለቁም ነገር ያደርሳል ስለዚህ አንተ ስለሆንክ መቀበል ያቃታህ በድጋሚ ፍቅርህን አድን ከአንተ በፊት ለሆነ ነገር እንዲህ ዓይነት ዉሳኔ ፀፀት ላይ ይጥላል

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l หลายเดือนก่อน +1

    ወቸ ጉድ እመኪዬ አባ የኔ ጌተ መጨራሻው ፍቅራችን ገደል ገባ ተበርቼ ሰለም

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +60

    ፍቅርየ አምሮብሻል አለሜ❤ ቀጣይ ደሞ ከልጅሽ ጋ ነይልን ልእልቷ❤🙏

  • @RዬነኝTube-q5w
    @RዬነኝTube-q5w หลายเดือนก่อน +16

    ፉወድ ወለሂ መጀመራ በጠም ታነዳኝ ነበር ሰለም ሲለ ሚቲል አሁን ጊን ዳስስስስ እነን ሁሌም በል አሰለመለይኩሙ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ ዉድ እመልስ አለሁሁ🎉🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน +60

    ወንዶች ግን ልጅ አለኝ ስትባሉ የምትፈረጥጡት ነገርስ የአባቴ አምላክ ያፈርጥጣቹ ድሮም ወንድን ማመን ቀብሮ ነው😒😒😒😒

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx หลายเดือนก่อน +6

      አፍሺን ዝጊ እኛስ ፌት እየበላን አይደል😂😂😂😂

    • @Helutube-t7e
      @Helutube-t7e หลายเดือนก่อน +4

      እና የሰው ልጅ ያሳድጉ☹️☹️☹️☹️☹️

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z หลายเดือนก่อน +6

      እሷስ ሰሞኑ አለየሽም ልጅ አልኝ ሲላት እንለያይ ስትለው አነበር

    • @SwSw-iu7qu
      @SwSw-iu7qu หลายเดือนก่อน +2

      ወላ የተመቸኝ ኮሜት

    • @halupm4n
      @halupm4n หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@DhUd-oh4xx

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l หลายเดือนก่อน

    ፉቅርዬ ፉፉዬዬ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እኔ መቼም ተስፉ አልቆርጥም ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መልካም ያድርግላችሁ የኔ ውዶች አይዛዋች

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl หลายเดือนก่อน +13

    ኣብርሽና ሩትየ ያስታርቃቹ 🤝ኣትለያዩ ወይም ተረዳዱ በመነጋገር የሚፈቱ ተነጋግራቹ ግዜ ወስዳቹ ፍቱት ባይ ነኝ !

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😮😮ይሻላል ንገሪልን እግር መንገድህን🙌🙌

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx หลายเดือนก่อน

      ማዪዬ❤ 😂😂😂😂

    • @UmMehir
      @UmMehir หลายเดือนก่อน

      ጉድድድድ ይች ልጅ ዛሬ እንዴት እዚህ ተገፕች ክክክክ በጣም አስገርሞኛል

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @MomonaBerhe-w2n
    @MomonaBerhe-w2n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ፉፉየ ፍቅርየ እንደዚ ኣትሁኑ እኛም ይከፋናል ሰው ሚበላው እንጂ ምናገረው ኣያጣም እና እናንተኮ ጠንካራሞች ናቹ ኣይዛቹ ውዶቼ😢😢

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ ያኔ ወደ ❤❤ልጅ የእግዚአብሔር ነው ❤❤

  • @MEKDES-c8w
    @MEKDES-c8w หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅር የኔ ዉብ የኔ ቂማም ❤️❤️❤️❤️ጅልሽ እግዚአብሔር ያስድግልኝ ❤️❤️❤️❤️በርችልኝ ❤️❤️❤️😔😔😔

  • @BirhaneKassaw
    @BirhaneKassaw หลายเดือนก่อน +64

    የውነት በጣም አስጠለቸሁ 😮 እኝኝኝኝኝኝኝ ለተመልካሽ ክብር ይኑራችሁ 😢

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 หลายเดือนก่อน +4

      ቋይ የሚገርመኝ ነገር ጨርሳችሁ አይታችሁ አስጠላችሁኝ የምትሉት ነገር😂 ማን እዩ አላችሁ ታዲያ ሆሆሆይ🤭እናማ f&f ወደፊት🎉❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs หลายเดือนก่อน

      ​@erozi217derege3😂😂😂💪💪💪

    • @HAYAT-t7s
      @HAYAT-t7s หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

  • @mese23
    @mese23 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጦች ብትለያዩ ነው ደሰ የሚለው ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ ፅኑ ሀይማኖት ከፍቅር ይቀድማል :: እኛ ብትለያዩ ብለን ያሰደሰተን ሀይማኖት ይቀድማል ብለን እጂ ጠልተናችሁ አደለም ፍቅርዬ እደኔ በጣም ሰለምወድሺ ነው እጂ ኮሜት መፃፍ እራሱ አልወድም

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅርዬ ወነትሽን ነዉ ልጅ ይበልጣል ግን ፍቅሩ ቀርቶ ጓደኛ ለምን አትሁኑም❤❤❤❤❤

  • @eman-tub
    @eman-tub หลายเดือนก่อน +1

    ቀበጧየ ተረጋጊ የኔውድ አችና ሄሉየማ ተመካክራችሁ መሆን አለበት😂😂የኔፈድሻ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad หลายเดือนก่อน +95

    አረ አታስጨንቁን ፕራንክ ከሆነ ንገሩን ምንድነው እኛ እናንተ ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም❤❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ หลายเดือนก่อน +2

      ባሀይማኖትአድአይደሎው ካሁኖቢለያዩይሻላል

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 หลายเดือนก่อน

    መለያየት ይሻላል ፉፉ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥህ ፍቅርየ ላንችም እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል❤

  • @EebitWebit
    @EebitWebit หลายเดือนก่อน +4

    ፉፉየ ፍቅርየ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤መለያየት ብሎ ነገር የለም ❤❤❤ወደፊት ብቻ💕💕💕ማንን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው የምትለያዩት💖💖💖💖

  • @olgafesshay9294
    @olgafesshay9294 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏በጣም ትልቅ ትምህርት ነው 👏👏👏 በተለይ በአሁኑ ስዓት ያለ ነገር ??? ትልቅ ትምህርቲ ተባረክልን ቡራ ❤ ሀይሚ family 🙏👏🤝💫🥂🍾💝☀️🌟✨🌹

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ቡራና ሃይሚ አይታዩኝም እዚህ 😂😂

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b หลายเดือนก่อน +19

    ፉፉ&ፍቅር ማለየዩት ምበል ነገር ይለም😢😢😢😢😢😢

  • @HalimaSuadiq
    @HalimaSuadiq 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጅመር ሀይማኑታችሁ አይፍቅድም እምነት ይበልጣል የምን መቀለድ ነው አላህን ፍሪ አዱንያ አታሽንፍህ

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ ፉፉ &ፍቅር ደህና አርጋቹሁ ሸቅሉ ዛሬ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv หลายเดือนก่อน

    ፍቅርም ሆንሽ ፉፉ እናንተ አንድ ላይ ብትሆኑ የምር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ነገር ግን መቼም የማይፋቅ አንድ እውነታ አለ እምነት ሀይማኖት የሚባል ነገር። አንዳችሁ ወደ አንዳችሁ ሀይማኖታችሁን ብትቀይሩ እንኳን ቤተሰባችሁ ሰላም አያገኝም ለፍቅር ተብሎ ሳይሆን ያንን እምነት አንድ ሰው አምኖበት ሲቀይር እንጂ ለፍቅር ተብሎ መሆን የለበትም ። ሲቀጥል አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ተብሎ ቢቀጠል እንኳን ነገ ላይ ልጅ ሲፈጠርስ የእዛን ልጅ ህይወት ማወዛገብ አይሆንም። ስለዚህ ከአንድ ሰው ጋር ግንኙነት ስንጀምር እምነትን የወደፊት ህይወትንም ታሳቢ እያደረግን። ስለዚህ ፍቅርም ሆንሽ ፉፉ ሁሉም ለበጎ ነው እናንተን ፈጣሪ/አላህ ሊያነቃችሁ ስለፈለገ ነው። መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ እኔ በእናንተ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታችሁን እንጂ ሀዘናችሁን ማየት አልፈልግም ።

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ หลายเดือนก่อน +10

    ወይ አምላኬ በምወደው አትፈትነኝ ከባድነው እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ይመልሳችሁ😭

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia หลายเดือนก่อน

      ደምሩኚ ስወድሽ🎉🎉🎉

  • @LemlemFikadu-f9z
    @LemlemFikadu-f9z หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እንደትለለዩ ምትይ ነገር አዉነት ካሆና ተናጋግራችው ፍቱት በማሪያም 😢😢😢

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y หลายเดือนก่อน +20

    ፍቅርዬ ማህተብሽ ብቅ ሲል የሆነ ደስ የሚል ነገር አለሽ አይዞሽልኝ ግን አይበቃም ፕራንኩ🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልጅ እንደሌለሽ እናውቃለን😫

  • @MisikyaBateno
    @MisikyaBateno 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አራ እኔስ አስለቃሳቹ በምን ምክንያት ነዉ ምትለየዪት😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي หลายเดือนก่อน +6

    ❤🎉😢ፍቅርየ አትለያዩ ፉፉተዉ🎉😢❤ግንደስአይልም ልጅም ቢኖርም😢🎉❤ታሳድጉታላችሁ❤🎉😢ምችግርአለዉ ፍቅርካለ

  • @Almaztube-i9j
    @Almaztube-i9j หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች❤️ተላያይታቹህ ማየት አስጠላኝ😢😢😢😢

  • @Akram-u5u7k
    @Akram-u5u7k หลายเดือนก่อน +8

    እሰይ ተለያዩ ሀይማኖቴ ❤❤❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 หลายเดือนก่อน

    ወይ እባካቹህ አብራቹህ ኑሩ ተነጋገሩበት እና አብራቹህ ኑሩ የኔ ማሮች😢

  • @dccdd-u5r
    @dccdd-u5r หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር እና ፉፉ ካልመጡ ይቱብ አልገቫም ያለነሱ ሁሉም ያስጠላኛል😢😢😢

  • @Aba_g8h
    @Aba_g8h หลายเดือนก่อน +2

    አይዟችሁ እግዚአብሔር አላማ አለዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርቱ ሰይጣን ሀይል የለዉም ተስፍ አትቁረጡ ለጠላት ፊት አትስጡ እወዳችሗለሁ!!!!!❤

  • @w2010m-q
    @w2010m-q หลายเดือนก่อน +116

    Garuu dhugadhaa Moo pirakidha wantii kunn warii Akaa koo Sinii hin gallin like Tuqaa mee ❤❤❤❤❤❤

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee หลายเดือนก่อน +1

      Adda bayanii jechuu ammaa

    • @ZinashB-z6u
      @ZinashB-z6u หลายเดือนก่อน

      pirank mito lub dhug jirtu 😢​@@user-mx1ou3ok1usumee

    • @leliorotube543
      @leliorotube543 หลายเดือนก่อน +4

      Anaafis naaf galuu didee mee waansaa

    • @ترفا1-ذ1ظ
      @ترفا1-ذ1ظ หลายเดือนก่อน

      Yomii kun hundii ani hamiyi fi buruke ala kan bira hin hordofu😅​@@leliorotube543

    • @OROM..yerosanani
      @OROM..yerosanani หลายเดือนก่อน +1

      Pirakii

  • @hikmu378
    @hikmu378 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቶች የኔ ወድ. ደምሩኛ ምን ችግር አለው ወላሂ የስደት እህታችሁ ነኝ እኳ 😢 ተወ ግን. ልጅ ናፍቃኛ አለች

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF หลายเดือนก่อน +77

    ተሥማማታችሁ እንዴምትመጡ እርግጠኛ ነኝ 🥰

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እርግጠኛ ነኝ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt หลายเดือนก่อน +3

      እሙዬ እኔ ታምሚያለው ፍቅርዬም ለ2 ወር ነው የምሄደው አለች😭😭😭😭

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs หลายเดือนก่อน +1

      ​ይዞሽ ፕራንክ ነው 🤣🤣

    • @UmMehir
      @UmMehir หลายเดือนก่อน

      ለሁለት ወር ከጠፋች በጣም youtubumይረሳል እንዴ ፕራንክ ነዉetGenet-vv2zt

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁😁😁😁በግድልጂ አለኝ እያለችነዉ ወዳጃችሁ ምንትሏት አላችሁ

  • @GgsHg-ym4nc
    @GgsHg-ym4nc หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የኔ ቆንጆ ለእናንተ ልዩ ቦታ አለኝ አሁን የምትሆኑት ነገር ምንድን ነው ፍቅርዬ የኔ ውድ እባክሽን ፉፍየ የኔ ውድ ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም እባካችሁ😢😢😢

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l หลายเดือนก่อน +10

    እሄ ነገር እዉነት ነዉ እዴ አረ ፍቅርዬ እነ ፉፉዬ አትለዬ እበከቹ😢😢ዉሸትነዉ በሉኝ😢💔💔💔

  • @gtime6773
    @gtime6773 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈአድ በርታልን አላህ ሁነኛ ላተ ያለትን ይወፍቅህ ሲቀጥል ሀይማኖትም አይፈቅድ

  • @Sawhtae
    @Sawhtae หลายเดือนก่อน +5

    ልጅእኮ ፀጋነው ተቀበላት መልካም ሴትናት❤❤❤❤

  • @MermaHumer
    @MermaHumer หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ምንም አላመንኩም ለራስሽም ልጅነሽ የኔቆንጆ አላህ አይለያቹ❤❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው หลายเดือนก่อน +10

    ባለፈ እሱ ልጂ አለው ሲባል ኦቨር ሪያክት አድርገሽ ነበር እንዴው ቢኖረው እንኩዋን ካንች በፊት ከሆነ ምን ችግር አለው ስንል ነበር እናም እሱ አልቀበልም ቢል እንኩዋን አይፈረድበትም በግሌ ደስ ምትሉ ጥንዶች ነበራችው በጣምም እወዳችዋለው

  • @EthiopiaMedia-n7x
    @EthiopiaMedia-n7x หลายเดือนก่อน +1

    ፉቅረየየየየየየ የኔ ልእልት መቸሚ ቢሆን ሚዲያ ላይ እንደታለቅሰ አደራ ሁለም ያልፉል ሰለዝ ልጂሺ መከቦከቢ አለቢሺ የእግዞበህረ ትልቅ ሲጡታሺ ነዉ:: ልጂ ኮ በገዘቢ ማይገዞ ነዉ ሰለዝ ራሰሺን ጠቢቅ አች ጀግና እናጠኮራ ልጂ ነሺ እንዲ ቀሪቶ ለምን 10አይኖሪሺሚ ልጂ በሺታ ነዉ እንዴ ሰንት ሰዉ ነዉ ልጂ የለለዉ አየለቀሰያለ ሰለዝ ልጂሺ በደንቢ አረገሺ ተንከበከቢ ❤❤❤❤ አወዲሾሎሆ የኔ ጠኮራ::

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox หลายเดือนก่อน +260

    አሁንስ አስጠላችሁኝ 😢😢

    • @ElsaNegash-o5r
      @ElsaNegash-o5r หลายเดือนก่อน +14

      እና ማን እይ አለሽ

    • @Rody-sd7tq
      @Rody-sd7tq หลายเดือนก่อน +6

      በጣም እኚኚ ማለት

    • @MissZabiba
      @MissZabiba หลายเดือนก่อน +15

      እረ በጣም አበዙት የራሳቸው ጉዳይ እኔ ስንት አሳብ አለብኝ 😔😔

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a หลายเดือนก่อน +1

      😅😅 ምነው

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +5

      ማን ነይ አለሽ ታዲያ😂

  • @Hananwasie
    @Hananwasie หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው ነገሮችን ስል ይቀይራል❤❤❤

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th หลายเดือนก่อน +4

    ለምንድነው ጠላቶቻችን ደስ ይበላቹ የምትሉት በጠላቶቻቹ ምክንኛት አልተለያያቹም በራሳቹ ብልግና እንጂ እኔ አንድላይ ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ሐይማኖታቹ ነው የሚገድበኝ

  • @JaharahIslam
    @JaharahIslam หลายเดือนก่อน

    በፍቅር ተመልሳቹ እድትመጡ ጥርጥር የለንም እንጠብቃለን ፍቅርየ ፉፉየ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅርዬ ፉፉ. የኔ አትበገሩ. እናተ የኔጀግኖችናቹ የሰው. ወሬ. አትስሙ. መለያየት. የለባቹ. 😢በናተ. እውነተኛ ፍቅር. የተማርኩባቹ ናቹ. አትለያዩ. የኔውዶች😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul หลายเดือนก่อน

      እንደኔዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል አለመታደል ለምነው ግን ከልብ እሚፋቀሩ ሰወቺ እሚለያዩት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @BarmiþBar
    @BarmiþBar หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁን😢

  • @Tsionfasika-l9p
    @Tsionfasika-l9p หลายเดือนก่อน +3

    ግን እነዚህ ልጆች መለያየት ብዙ ሳው ይዎዳል ለምን እንደሆነ አላቅም 😢😢ግራ ገባኝ

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 หลายเดือนก่อน +5

    ፉፉ ፍቅር ማለዩለየዩት ምበል ነገር ይለም💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ሎዛ21እናቴ
    @ሎዛ21እናቴ หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ምንም ቢከፋሽ የማታለቅሽው ነገርስ ሁሌም ሳቂልን ፉፉየ የኔ የሰው ልክ ቀጣይ ቪዲዮ ተጣምራችሁ ኑ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alhmdulia
    @Alhmdulia หลายเดือนก่อน +17

    ስጃምር የምህን ፍቅር ናው የጅምርቹት ካምንም ባል ሃይምንት ይቅድማል 👌👌

  • @KuriKuri-s9n
    @KuriKuri-s9n หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይደብራል በጣም ነበር ደስ የምትሉት አትለያዩ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ሴጀመር አተ ማዘን አይጠበቅብህም,ብታፈቅራት በዚህ አርቃትም ነበር አትዋሽ አታፈቅራትም አላዘርን አላየህውም መቀበል ነበረብህ ፍቅር እዳታለቅሽ አያፈቅርሽም ቤፈቅርሽ ይቀበልሽ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w หลายเดือนก่อน

      አላዛር ና ምንድን ነዉ አ ይህኮ ሂወት ነዉ 😞

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር.እግዚአብሔርን.ይደብራል.ፕራክ.ነዉ.በሉንተመልካችአታስጨንቁ.ሲጀመርልጅየለሽም.ቢኖርሽምልጅፀጋነዉ..እኛየመዳምጭወት.እራሱ.እደዚ.አያረገንም..ምድነዉ.ለፕራክ.አደዚማልቀስ.እባከሌለ.ሰብስክራይብ.የለም.እዴ.ኤጭ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rnutytcvvvcdd1500
    @rnutytcvvvcdd1500 หลายเดือนก่อน +4

    አረለማን ደስ እዲለው ነው እምትለያዩት😢😢😢

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ & ፉፉዬ ዝም በሏቸው ይጫጩ የናተ ጠላቶች አይተኙም አያቀላፉም ግን ምንም አያመጡ እግዚአብሔር ይዞ የማያልፍ ነገር የለም ።

  • @TebaOne
    @TebaOne หลายเดือนก่อน +4

    የኔውድልጅ ፀጋነው አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በምንድን ነው የተለያዩት ግን አልገባኝም😢????

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ የኔ ውዶቼ ❤ ስወዳችው እኮ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው ❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ኮሜት የምፅፉ ብዙ ክፉቃል አታውሩ ፕራክነው ይሂነገር

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ እህት አለም ጠንክሪ አንች ጠንካራ ሴትነሽ❤❤❤❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቅሽ መናገር ነበረብሽ እርቀት ከሂዳችህ ብሆና እንዴ መሆኑ ያማል😢😢😢😢😢😢