ከዚ ቡሀላ አንተ አታስፈልገኝም 🥹 ሌላ ሂወት አለህ 💔🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน +454

    መለያያየታችሁ በጣምም አይከፋኝምክንያቱም እምነት ስለሚቀድም

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 2 หลายเดือนก่อน +242

    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን ስጀምር ሁሉም ከእምነት ይጀምራል
    እልልልል ፆሎቴ እየሰመረ ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴቴቴ እንደተሳፈረኝማ አውቃለሁ 😪 እግዚአብሔር ምክንያት አለው በቡዙ ትምህርት እየሰጠሽ ነው ልበ በየየየየየ😭

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +3

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @zeduGualtgray
      @zeduGualtgray 2 หลายเดือนก่อน +7

      ደምረኒ ጓል ዓደይ❤

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 หลายเดือนก่อน +9

      የእግዚያአቤሄርን ቃልማ ትታዉ የሰዉ ፍቅር ይበልጣል ብላ ነበር ግን እግዚያአቤሄር አይጨክንብንም ስንሳሳት አይገባትምጅ በቡዙ ነገር እያስተማራት ነበር

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 2 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል የኔ ዉድ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 หลายเดือนก่อน +4

      በፊት እኔ እወዳት ነበር ግን ፍቅር ያዘን ካሉኝ ወዲህ ዘጉኝ ሁለታቸዉም

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 หลายเดือนก่อน +232

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰 🥰 🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha 2 หลายเดือนก่อน +263

    ስለተለያያችሁ ደስ ብሎኛል ፍቅር ከእምነት አይበልጥም

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      አተስቡ አይሳካም ሰው ለረሱ ረሱ የቀል

    • @fatumi-c1bፈድሻ
      @fatumi-c1bፈድሻ 2 หลายเดือนก่อน

      ሌላ አች ሀሢድ😡

    • @fatumi-c1bፈድሻ
      @fatumi-c1bፈድሻ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተቃጠይ አይለያዩም😡

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 2 หลายเดือนก่อน

      እወነት ሀይማኖታቸው አሳስቦሺ ነው ወይስ ለምን ባድ ሆኑ ብለሺ ነው 😢😢 ፈጣሪ የልብሺን ስለሚቅ የልብሺን ይስጥሺ 😢😢 ጥሩም ይሁናን መጥፎ ያሰብሺው 😢😢

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
    @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 2 หลายเดือนก่อน +64

    ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን መለያዬታችሁ ድራማ ካልሆነ እውነት ከሆነ ደስስስስ ይላል ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፉአድ አትሽለጥለጥ ድንህን ተማር አሏህ ለሁላችሁም መልካሙን ይወፍቃችሁ በእምነታችሁ

    • @NadNad-ob2dk
      @NadNad-ob2dk 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @HdgSh-h2w
      @HdgSh-h2w 2 หลายเดือนก่อน

      Sah❤

    • @tube-yx5uh
      @tube-yx5uh 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጂ

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ማሬ ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል😢

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ምክር ስትሰጡ ልጁን አትሳደቡ ምድር ኮልኮሏም ሁላ ፉዬ የኔ የዋህ 💕💕👌

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 หลายเดือนก่อน +323

    ምን ልኮምት😂ዝም የላ ነጀ ወጣ አሉ የኝ ዉድ ነቢይ❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 หลายเดือนก่อน +4

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @FatyaHusen
      @FatyaHusen 2 หลายเดือนก่อน +3

      saw ❤❤

    • @AbduMohammed-q1e
      @AbduMohammed-q1e 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሠለላዉ አለይሂ ወሠለም❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ደምሪኝ ውዴ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 หลายเดือนก่อน

      @@zehara5 ውዴ ደመርኩሽ ደምሪኘ

  • @NadaRousse
    @NadaRousse 2 หลายเดือนก่อน +594

    የኔ ሱስ, ፍቅር, ታራጋግ, የምትሉት, እስቲ, ላይክ 😢😢😢

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 หลายเดือนก่อน +5

      አበዙት አሁንስ ምን አለ ተረጋግተው ቢመጡ😢😢

    • @AyuMab
      @AyuMab 2 หลายเดือนก่อน +14

      እሽ እናንተ ምን አስጨነቃችሁ ሁሉነገር ውሸት ነው አይገባችሁም እንዴ የግድ እርእስ ኑሮት ፊልም ነው ካልተባለ ነው😅 በተለይ ቡታጂራ ተብየ ልጆች

    • @aass5403
      @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +12

      አታሰቃቡጥ ሃይማኖታችው አድ አይደልም

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awo😢fiqre.teyu

    • @zmzamzmzam9253
      @zmzamzmzam9253 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@NadaRousse ደምሬሻለሁ ውዷ

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 2 หลายเดือนก่อน +230

    መለያየተታቹ ደስ ብሎኛል ሃይማኖታቹ ሰለማይፈቅድ ግን ደሞ አዝኛለው በጣም እወዳቹ ነበር 💔😢

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v 2 หลายเดือนก่อน +39

    ሀይማኖት ይቀድማል በቃ ቃልሽን አክብሪ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ አለ እናማ ደስ ብሎኛል በመለያየታችሁ አልከፋኝም❤❤❤

    • @NiamaEthi
      @NiamaEthi 2 หลายเดือนก่อน

      😏😏😏😏

    • @KalTube-j6v
      @KalTube-j6v 2 หลายเดือนก่อน

      @NiamaEthi ጠማማ ምን ያጣምምሻል

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤እኔም ደስ ተኛ ነኝ
      እፉ ያሳዝነኛል ግን እምነት ይቀድማል❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 หลายเดือนก่อน +15

    ፉአድ ስለሁሉም ነገር አልህምዱሊላህ በል አላህ ለአንተ ያለው የትም አይሄድም አብሽር ፍቅር አቺም ላንቺ ያለው ይስጥሽ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 หลายเดือนก่อน +294

    በአላህ ሙስሊሞች 1 ሺ አስገቡኝ ቁረሀን ብቻነዉ የምለቀዉ በዛላይ ስደት ላይ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ለእኔም መልሺ

    • @zd2543
      @zd2543 2 หลายเดือนก่อน +3

      እሽ በርች

    • @JemilaMujahid
      @JemilaMujahid 2 หลายเดือนก่อน

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ እህት ጀዘከላ 😍😍ላይክ ኮመት እንደራረግ❤ ​@@susuethio-h3u

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏❤❤​@@zd2543

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 2 หลายเดือนก่อน +58

    መለያየታችሁ ለበጎ ነው ከፍቅር እምነት ይቀድማል❤

    • @aass5403
      @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 2 หลายเดือนก่อน +64

    የኔ ውዴ የሀይማኖታችሁ ጉዳይ ደስ አይልም ነበር ሁለታችሁም መሰላችሁን ፈልጉ ልጁ ምክኒያት አይሆንም የእግዚአብሄር ስጦታ ነው። ስላልተፈቀደልሽ ነው እህቴ በርታ በይ ቤተክርስቲያን ሂጂ ወደ ቅድስቲቷ ቅርቢ ሁሉም ይፈታልሻል በእግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል የኔ ዉድ 🥰🥰😊😊😊

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ውዴ

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ዓሳዲዓዘዎtube እኔ ደመርኩን መልሽ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +2

      @Elsa-x3r ኣመሰግናለሑ የኔ ውድ አሺ🥰

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 2 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ በእምነት አይቀለድም ሁለታችሁም መልካም ልጆች ናችሁ ግን በየምነታችሁ ነዉ ትዳር መያዝ ያለባችሁ እናም በዚህ ተማሩ ፈጣሪ ድምፅ አዉቶ አይናገርም በተግባር አሳየሽ በይ ተመለሽ ወደ ራስሽ እማ ይቅርታ ለንግግር❤❤❤😢

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እኔ. በመጀመርያ በጣም ደስ ብሎኛል በመለያየታቸው ከይቅርታጋ ለቃሎቶቼ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት. የተለያዩ ሃይማኖት ስለሆኑ ነው ምክንያቱ ያአሁን. የግዝያዊ ስሜት ፍቅር ብሎ ቢጋቡም እንኻን ያ የሚወለድ ልጅ በጣም ትልቅ ፈተና ነው ለልጁም ለነሱም አሁን አይመስላቸውም የምር ለዛ ብየነው እንጂ የሰው ልጅ ይዋደድ ይፋቀር. ፍቅር ያብዛልን
    ሌላው አንድ አይነት ሃይማኖት ቢኖሯቸው ግን. ስለ ልጅ አለው. ብትሰማ እውነት ቢሆንም ልጅ ፀጋ ነው ከሷ በፊት ስለሆነ ብቻ ከመጀርያዋ ሚስትዮ. በስርአት አጣርታ በትክክል እንደ ተፋቱ. ማወቅ ግዴታዋ ነው
    ሁለተኛ ጥያቄ ደግሞ ለምን መጀመርያ አይነግራትም ነበረ ወዳ ፈቅዳ መግባት ነበረባት ምትወደው ከሆነ አሜን ብላ ተበብላ ትኖራለች አይ ልጅ ስላለክ አልፈልግም ካለች ትሄዳለች በደምብ ወደ ፍቅር ከመግባታቸው በፊት መጀመርያ ማሰብ ነበረበት ማናገር ነበረበት እሱም ትልቅ አጥፍቶዋል ስለዚህ ሁሉም ለበጎ ነው ለሁሉም ምክንያት አለው. ፈጣሪ በሰበብ በምክንያት አርጎ ለማይሆነን ነገር እንድንርቅ ያርገናል ስለዚህ በሰላም መለያየት ጥሩ ነው እንደ እኔ በእህትነት በውንድምነት
    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማልነው
    ስዚህ ጋይሶች ብዙ ባንፈርድ እንካን ተለያዩ እያለ ሰው በሃይማኖት አንድ ስላልሆኑ ነው ጋይስ እንጂ የሱ ጥላቻ አይደለም. ለሁላቸው መልካም ይግጠማቸው❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 หลายเดือนก่อน +65

    እግዚኣብሔር አምላክ ብሃይማኖተች የፅናችዎ እህተይ ፍቅርዬ የኔ ዉድ ጠንክሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 หลายเดือนก่อน +60

    ፍቅር ግን ትዝብት ነዉ በክፉ ቀን ጊዜሽ ከጎንሽ የቆመዉ ፉፉ ነበር ያችን ቀን አሥቢ ተረጅዉ አሁንፉአድ በቦታሽ ሆኗል ካች በፊት ለሆነ ነገር መልስሽ ይሄ መሆኑ ያሣዝናልእሡእራሡ እርግጠኛ ባልሆነበት ነገር የሠዉልጅ። የጣለዉን ሢያነሡበት አይወድም። ልትበቀለዉ ሊሆን ይችላል የመጣችዉ ጊዜ ሠተሽ መረዳት ነበረብሽ ቀለበት ልታደርጊ የነበረዉ። መምጣቷን ሥለሠማሽ ነበር ልጅ ሢባል ከበደሽጅ። ገና ሣታጣሪ። በነገራችን ላይ። ብትለያዮም። የናተመለያየት ለኛ ምንም አይደል ዋናዉ ሀይማኖታችሁ ሥለሆነ

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 2 หลายเดือนก่อน

      yetu Nw Kifu Gizewa Yaneko Normal Guwadegnawa Hono Nw So Ahun Demo Fkregna nw So Lesuwa Yihe hiwot Aytekimatim Bezalayi Hayimanotachewu And Adelem Siketel Esuwa Betam Fkr Wuset Gebta Esu Chila Eyalat Nw

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 2 หลายเดือนก่อน +121

    ፍቅር ስነ ስርአት ካአንቺ በፊት የነበረ ህይወት ነው ደግሞ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንደዝህ መሁን የለብሽም 😢😢😢😢ፍቅር እኮ ቀልድ አይደለም ወይም ድራማ ከሁነ ወደራሳችሁ ተመለሱ ለኛ ክብር ይኑራችሁ

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 2 หลายเดือนก่อน +4

      ድራማነዉ ዉዴ እንዳብርሽ በጎች አትሸወዱ ሢጀመር የልጅ እናት አባት ናቸዉ ኦረዲ ግን ይሥሩ ይለወጡ ሁሉም እየሠራ ነዉ

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 2 หลายเดือนก่อน

      @mekiyajemal9132 እሽ እህቴ

    • @Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r
      @Mቀብራራዋየሀበሻልጅ-x1r 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekiyajemal9132የሁለታቸው ነው አይደለም ልጅ አላቸው የተባለው

    • @NadaRousse
      @NadaRousse 2 หลายเดือนก่อน +4

      @@FRoz-b7k ስጃማር ላምን ዋሻ እሱ እስካ ዛሬ ኢሻ, ትክርና እያራሱን ታናድዳናል ዉዴ 💔💔

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ስረአት እግዚአብሔር እያስተማረት ነው እምነተ ይቀድማል

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 2 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ለሁሉም ምክነያት አለው 🎉❤ የማይተችዩ ፈተና አይሰጥሽም ፍቅርዬ አሁንም እምነተ ይቀድማል ጠንካራ ሁኚ በማርያም ይህ ንዴት ብስጭት ለጊዜው ነው አሁንም ልብ በየ እህቴ ።።።።።።።

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 2 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ባአንድም በሌላ ያስተምራል ሰው ግን አይረዳም ይላል ታላቁ መጸሐፍ ቅዱስ 😢 ፍቅር ጉዞሽን ከእግዚአብሔርጋ አድርጊ አንቺ ክርስቲያን ነሽ ያውም የተዋህዶ ልጅ በህግ እና በስረአት የምትመራ ሐይማኖት ይዘሽ እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ጉዞ ነው የጀመርሽው

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 หลายเดือนก่อน +292

    ኧረ ተይ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ደግሞ ካንቺ በፊት ለሆነ ነገር እንደዚህ አትሁኝ ፍቅር ሁሉንም ነገር ያሸንፋል ❤❤❤

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 2 หลายเดือนก่อน +10

      ቢሆንም መደበቅአልነበረበትም በኔቢደርስ የሷንውሳኔነው እምወስነው ልክናት

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@TibaToto-c4zእኮ ቅድሚያ መናገር ነበርበት እሱን ግን ይህ ይመጣልብሎ አላሰበእደሆነ ወይም እነሱን ለማለያየት የታሰበነገርእደሆነ

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@SADEMOHAMMED እንጃ አላህ ይወቅ ግንበጣምያሳዝናልወላሂ ያው ሀይማኖታቸውምአንዲአደለም ስለዚህ ሳይርቁ ሁላቸውንም መንገዲ ሊያሲዛቸውይሆናል

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @TibaToto-c4z ፈርቶ ይሆናል ግን ውስጥሽ ፍቅር ካለ ይቅር ተባባሉ

    • @ስደተኛዋN-ግሬስ
      @ስደተኛዋN-ግሬስ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል አላህ በዲንዋ በምነትዋ ጠካራ የሆነች ሴት ይስጠው እሱንም ቀልቡን ይመልስለት በትክክለኛ መገድ እየሄደ አደለም እግድ ለሁላችንም ካሀራም ነገር አላህ ይጠብቀን ፍቅር የራስሽ ብጤ ፈልግ ማለቴ ባሀይማኖትሽ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 หลายเดือนก่อน +65

    የኔዉድ ተረጂዉ በአላህ የናተንሂወት ሊበጠብጡ ባቺሁነዉ ተረጂዉ❤❤

    • @أسماء-ح3ط
      @أسماء-ح3ط 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፍቅር ተረጂዉ❤❤🎉🎉

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ 2 หลายเดือนก่อน

      ፍቅር ከምነት ይጀምራን እናቱ😂

    • @WebeFkirie
      @WebeFkirie 2 หลายเดือนก่อน

      Fkrye maryamn teyw bemnetsh yemimeslshin agbi yahunun aty wedefit esbi

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማረየ ቢለያዩም ጥሩ ነዉ ለምን ሃይማኖት ይቀድማል ብየጂ ሃማኖት አንድ ቢሆን ደስ ይሉ ነበር

    • @tesfayekebede-iv1cd
      @tesfayekebede-iv1cd 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 2 หลายเดือนก่อน +77

    ፍቅርዬ ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ ግን መለያየታችሁ ጥሩ ነው ምክንያቱም ሀይማኖት ይቀድማል ፍቅርዬ አይዞሽ😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +19

    ተመስገን ድሮም እግዚአብሔር ያልፈቀደው ፍቅር ነው አንቺ ግን ኖርማል ስትይ ነበር ከሀይማኖት ምንም ነገር አይበልጥም እመብርሃን ወደ ልቦናሽ ትመልስሽ

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +5

    በመለያታቹ ደስስስስ ብሎኛል ፍቅርየ በምክንያት ኣርጎ እግዚኣብሔር ተመለሺ እያለሽ ነው ሃይማኖትሽ ጠብቂ ፍቅር ቦሆላ ነው ደስስስ ቦላኛል ❤❤❤❤❤

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 2 หลายเดือนก่อน +149

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል 😢😢

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 2 หลายเดือนก่อน

      ድምሩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Bezaabere-s1u
    @Bezaabere-s1u 2 หลายเดือนก่อน +20

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ተረጋጊ አስቢበት ምክኒያቱም በፍቅር ማሀል በዙ ፈተና አለ እለፊው ታረቁ

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 2 หลายเดือนก่อน +46

    ሁለታችሁም በሀይማኖታችሁ ፅኑ አለቀ❤😢ነገሩ ቢያሳዝንም ሁሉም ነገር ከሀይማኖት አዮበልጥም😢❤

    • @ABEBECHSEIFU
      @ABEBECHSEIFU 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዷ ልክነሽ እምነት ከሁሉም ይበልጣል መለያየታቸው ከባድቢሆንም😢💔

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ

    • @vipmb6020
      @vipmb6020 2 หลายเดือนก่อน +1

      Office

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      tikekil😢😢😢

  • @FisumeAB
    @FisumeAB 2 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ የሚገርመኝ ሰው ዝም ብሎ ሲፈርድ ነው ልጅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ትክክል ነው!! የሰማችበት መንገድ ግን ጥሩ አልነበረም ከዚህ በፊት ቀለበት አዘጋጅታ እንቢ ብሎ ጥሏት ሲሄድ ስንት ነገር ስትሎት አልነበር ዛሬ ምን ተፈጠረ ለማንኛውም ፈጣሪ ለሁለታችሁም የሚሻላችሁን ያድርግላችሁ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ለፍቅር ሲሆን ነው እሚገነው

  • @ZainAli-w4l9n
    @ZainAli-w4l9n 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር ማለት እደዚህ ቀላል ነው እዴ መለላይት አጋጣሚውን ስጠብቂ የነበረ ነው የሚመስለው ደሞ ካች በፊት ለተፈጠረነገር ልጅ እኮ ፀጋ ነው አች ልጂ ተረጋግ ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው ማርያምን😢😢

    • @BettiTafa
      @BettiTafa 2 หลายเดือนก่อน

      Tew enji

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 หลายเดือนก่อน +161

    እር ፍቅርዬ ልጀ እኮ የአላህ ሰጦታ ነዉ ከአንቺ በፊት ከሆነ ምንም ችግር የለም ❤❤❤❤

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 2 หลายเดือนก่อน +5

      ልጅ ኮ ቀላል ነዉ ግን ከልጁ እናት ጋ መቀጥል ስላለበት ነዉ ፍቅርዬ መለየትን የመረጠች😢😢

    • @Medነኝየኡሚናፍቂ
      @Medነኝየኡሚናፍቂ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hani21-h6uበምንአወቃችሁእሽቃባጭ

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 2 หลายเดือนก่อน

      በሌላው ነገር ከተስማማችሁ ከአንች በፊት ከሆነ ልጂ ያለው ምን ችግር አለው ከአንችስ ወልዳችሁ የሌ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ ሀይማኖታችሁን አስቡበት እና

  • @SaremArewasa
    @SaremArewasa 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ፍቅዬ ከአንቺ በፊት ለሆነው ነገር ብዙም አታምርሪ ፉፉ
    ብዙ ከዚህ በላይ ሆኖልሻል ተረጋጊ🥹🥹🥹🥹

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 2 หลายเดือนก่อน +48

    በጣም ታሳዝን ያለሽ ለዝ ልጅ ይሄ አይገባውም ነበር በጣም ነው ያሳዝን በጣም ይሄን ያህል ወርጃለሽ ብዬ አላውቅም በቃ አንቺ ወንዶችን ማስለቀስ ብቻ ነው ስራሽ ወንድሜ አይዞህ አንተ በጣም ጦሩ ልጅ ነህ በጣም ታሳዝን ያለ ሻንቺ

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @Wub57
      @Wub57 2 หลายเดือนก่อน

      🥹🥹🥹🥹

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቲሽ ቀዳዳ👎 ፍቅርየ😊

    • @FatyaHusen
      @FatyaHusen 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @zuriashyazew736
      @zuriashyazew736 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከብት አውርተሽ ሙተሻል😊😊😊😊

  • @taibah5903
    @taibah5903 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለእምነታችሁ ተጨነቁ ተዉ አልሀምዱሊላህ ስለተለያያችሁ ደስብሎኛል

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርየ እባክሽ በእምነትሺ ፀልይ በቃ እሺ የኔ ጀግና ይህ ነገር የሆነው ለምክንያት ነው ብለሺ አስቢና ጠንኮራ ሴት ነሺ አሁንም ወደፊት በፀሎት በርች እራስሺን አዳምጭ እግዚአብሔር ለእንች ያለው ሁሉ በግዜው ይመጣል ይሆናል እመኝኝ እሺ እናት ❤❤❤።

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ናፍቆት የኔ ጎበዝ የኔ ጠካራ አይዞሽ አች ጎበዝ አደለሽ በርቺልኝ ሁሉም ያልፋል😢😢

  • @fatumaMohammed-x7y
    @fatumaMohammed-x7y 2 หลายเดือนก่อน +68

    አላህን ክዶ ህይወት ሊያምር ነበር ቅድሚያ ለሀይማኖታችሁ ታመኑ😢😢😢

  • @Amina-i5g5b
    @Amina-i5g5b 2 หลายเดือนก่อน +91

    ወላሂ ምንም ቢያደርግ የክፍ ቀንሸ ነው ፉፊ ጥሩ ልጅ ነው ልጅ የአላህ ሰጦታ ነው በሰላም ተነጋግራችሁ ፍቱት❤

    • @tesfayekebede-iv1cd
      @tesfayekebede-iv1cd 2 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @Hawaa-n1n
      @Hawaa-n1n 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል።​@@tesfayekebede-iv1cd

    • @Amina-i5g5b
      @Amina-i5g5b 2 หลายเดือนก่อน

      አሼ አሸረ ማሬ

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ተይው ውዴ ምን አልባት አላህ የተሻለ ሂዎት ሊሠጠው ይሆናል

  • @ተስፋእዩስቀይ
    @ተስፋእዩስቀይ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ልብ በለሽ ተመልከተይዉ እግዚአብሔር ስለ የምወድሽ ነዉ የሀ ሁሉ የሆነዉ ማንም ይሁን ማንም ሃይማኖት አይበልጥብ በወገኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እህቴ

    • @NiamaEthi
      @NiamaEthi 2 หลายเดือนก่อน

      ምዳነዉ ሀይማኖት ሀማኖት ምቱሎ እሱሲ ሀማኖት አይዴለም ሴጠን ሁለ ውጡ ከዝ በለግ😏😏😏😏

  • @Fasikagetachew-jf8nt
    @Fasikagetachew-jf8nt 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ በእርግጥ ያናድዳል በቀለበቱ እኔም ተናድጃለሁ ግን ታረቂ ፍቅርዬ ለማን ደስ ይበለው እሱም ለወደፊት ይማርበታል ብዙ ወዳጆችሽ ተጨንቀናል ከወደድሽን ተረቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እማእወድሻለሁ-በ3ነ
    @እማእወድሻለሁ-በ3ነ 2 หลายเดือนก่อน +50

    ፍቅርየ. ተረጋጊ. እውነታው ይውጣ ሲቀጥል. የቀድሞ ሂወት. ነው አታካብጅው

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 2 หลายเดือนก่อน +63

    ፍቅር እባክሽ የኔ አስተዋይ እህቴ በመጀመርያ ነገሩን አብረሽ ሆነሽ እውነታውን አጣሩ አይታወቅም ሁለታችሁ ለመለያየት ይሆናል ውድ እህቴ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 หลายเดือนก่อน +1

      አብርሽ ?🙄🙄 አኡዙብላህ በይ አብርሽ የራሱን ህይወት እየኖሬ ነው ስጀመር ምን የመሰለች ምርጥ አስተዋይ ምስት አለው አያደርግም የለሌ ነገር አታወሪ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน +2

      አብርሽ አለለችም አብረሺዉ ነው ነገሩን አጠሪ የለችዉ

    • @FarhanFaruu-qb6cn
      @FarhanFaruu-qb6cn 2 หลายเดือนก่อน +2

      እህልን አላምጦ ወሬን አዳምጦ ይላል ያገሬ ሰዉ አብርሽ አላለችም ደግሞ ምን የሆነች አግኝቶ ትያለሽ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ያልተባለ አታውሩ እሷ የሰው ስም አላነሳችም ወደ የት ነው ሆሆሆ​@@fufuilu1212

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 หลายเดือนก่อน +52

    አልሀምዱሊላህ ስለተለያያቸው 👍👍👍👍🔒

  • @FarhanFaruu-qb6cn
    @FarhanFaruu-qb6cn 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር እዉነቱ እስከሚወጣ ታገሺ አንቺና እሱን ለማለያየት ይሆናል ቡሀላ እዳይፀፆትሽ ላንቺ ብሎ ብዙ መስዋትነት የከፈለ ልጅ ነዉ ፉፉ አብሽር አላህ ጋንተጋር ይሁን

    • @linaali8761
      @linaali8761 2 หลายเดือนก่อน

      ተያት እባክሽ ምክኒያት ፈልጋ ነዉ ለመለየት

  • @rahmah-nc4uw
    @rahmah-nc4uw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርዬ አንች እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ካስታወሽ ጋቢሾ ላይ የገለፅሽለ የፍቅር ቃላት አትርሽ እኛንም አታበሳጩን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 หลายเดือนก่อน +134

    አዋን ተለያዮ እምነታችሁ አንድአይደለም ብዙእርቀት አትሂዱ❤❤❤❤

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr 2 หลายเดือนก่อน +9

      ጠላት ይለያይ እኔርሱ ለዘላለም አይለያዩም እሽ አታስብ😮😮😮 ቅናት አይጠቅምም😮

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 หลายเดือนก่อน +3

      @SalamSalam-vw1nr መቸምአልቀነም እምነታቸውአንድቢሆንደስታየ ከነሱበላይነው እሾ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน

      አቤት እውቀት ፍቅር የማይወድ አይባልም ደሞ አይለያዩም😂

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@fahedali632ለምክንያት እንደተገናኙ አትርሺ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 2 หลายเดือนก่อน

      ሂጂ ውድዛ 😏😏

  • @EtagegnAddis-b3o
    @EtagegnAddis-b3o 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርየ የኔጀግራ በምንም ታአምር እዳትሸነፊ ጠካራ ሆነሽ ተገኝ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ለሁሉም ከፈጣሪጋ ሲሆን ሁሉም አሪፍ ይሆናል

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @Samriየፍቅርወዳጅ
    @Samriየፍቅርወዳጅ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር የእውነት እደማቶጂው ነው የተረዳሁት የሚወድና የሚያፈቅር ሰው ያዳምጣል ይረዳል ለምድነው ነገሩን ማጣራት ያልፈለግሽው ለምን እዚህ የመድረስሽ ምክንያት ከፈጣሪ በታች እሱ ነው ለምን በዚህ ልክ የምር ማርያምን አዝኛለሁ 😓😓😓😓💔💔 ፉፉ አብሽሪ ፈጣሪ ውለታህን በጥፍ ይክፈልህ🥺🥰

  • @tsighedegefa5084
    @tsighedegefa5084 2 หลายเดือนก่อน +4

    THANK GOD. EVERYTHING HAPPENED BEFORE YOU GO FURTHER 🎉FIKIR I RESPECT YOUR DESSITION. STAY STRONG GOD WILL GIVE YOU THE BEST .

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 2 หลายเดือนก่อน +87

    _ከፍቅር ሃይማኖት ይበልጣን የምትሉ 💞_

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅር ከ ሀይማኖት አይበልጥም በኔ ዉስጥ ክርስቶስ ከሌለ እኔ ባዶ ነኝ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ በመጀመሪያ ፍርፋይልሽ ሳታቂ ነው ያደረግሽው እንደት ነው የሚበልጠው ደግሞ የኸኮ ትዳር ነው በአንድ ወንድና ሴት መካለል ያውም የተለያዬ ሐይማኖት ያላቸው እንደት ነው የምታስቡት😳ሆ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigisit2534ትክክል ንገሪልኝማ ውደ

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ ​@@አማራዊቷ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር በማርያም ተረጋጊ ውዴ ከፉ እንዳትለያዩ ምክንያቱም እውነት ሆነ አላለም አጣርቶ ይደርስበታል እና እናታን ለመለያየት ነው ተረጋጊ የኔ ስስት❤😢😢

  • @selamSelamm4403
    @selamSelamm4403 2 หลายเดือนก่อน +16

    አኔ የገረመኝ ለምንድነዉ ስልኩ የዘጋዉ እዉነት አብረዉ አጋፈጡም ስለዚ ችግሩ የሱ ነዉ አይዞሽ ፍቅርየ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ፉፉም እውነቱን ተናግሮ እየተመካከሩ አብረው መጋፈጥ ነበረባችሁ😢😢😢😢

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 2 หลายเดือนก่อน +10

    አይይ😢😢😢😢 አንዳንዴ እንደ ቀልድ የምሰራው ስህተት ቅልቅ ዋጋ ያስከፍለናል መጀመሪያ ብትነግራት ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር 😢😢 ፍቅር በጣም ስለከፍት ነው ይህን ውሳኔ የመሰነችሁ እንጂ መቼም ባንተ አጨክንም ነበር😢😢

    • @preciousheart2021
      @preciousheart2021 2 หลายเดือนก่อน

      Yes ewenet nwe she’s very kind lady

  • @አቢትግራይዩቱብ
    @አቢትግራይዩቱብ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአቢሔር አኮ መንገዱ እውነት ኖው ፍቅርየ መለያየትሽ ይጠቅምሻል የድንግል ማርያም ልጅ የእግዚአቢሔር ልጅ ነሽ እማዮ 😥🙏🤲✝️⛪️☝️☝️

  • @razwali4987
    @razwali4987 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅርየ እምነት ይቀድማል ብትለያዩ ላንችም ለሱም መልካም ነው.

    • @SaraSara-u1r
      @SaraSara-u1r 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አብሶ ነገ ለልጆቻችው

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርዬ ተረጋጊ ፉፉ ደግሞ ሶብር መቼምቢሆንግን ፉፉ አደለምበዉሸት በእዉነታዉ እኳ እዳትምል ዝምብለህ እለፈዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfgVgg-m1i
    @FfgVgg-m1i 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር እንዳትጠፊበት ልጆ ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔረ ያበረታሽ ተስፍ እዳትቆረጨ

  • @Iwu2
    @Iwu2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ፍቅር ከምነት ይጀምራ❤️❤️❤️🎉
    ፍቅርዬ የነረ ጀግና ሁሌም ወደፌት የኔ ጀግና❤❤

  • @Selam-zi8qy
    @Selam-zi8qy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ብምክንያት ነው የማድርገው ልቦና ይስጣት😢

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 2 หลายเดือนก่อน +141

    አረ ፉፉዬን የመሰለ ጎደኛ አትግፊ ፉፉዬ አይዛክ 😢😢❤❤❤

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda 2 หลายเดือนก่อน +3

      ፍቅርነጌ ይቆጭሻል

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Pullonpanda ተያት ድሮም

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      ትረጋጋ በይ ነኝ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 หลายเดือนก่อน +28

    መታገስ አለብሽ ፍቅርዬ❤

  • @Wezi-21
    @Wezi-21 2 หลายเดือนก่อน +62

    ፍቅሪዬ ጀግና ልጂ ነበረሸ አይዞሸ አንጂ😢❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 หลายเดือนก่อน

    መለያየታቹሁ. ለበጎ ነው. ከፍቅር. በላይ. እምነት. ይቀድማል. አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እሽ ጎበዚ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ የኔ እናት ሀይማኖትሽን አክብራ ከዛ ክብርሽ ይመለስልሻል ጎበዝ አደለሽ በርቺልኝ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😱😱

  • @mese23
    @mese23 2 หลายเดือนก่อน +8

    እምነትሺም አይፈቅድም ፍቅርዬ ፈጣሺን ለምነሺ የሚመሰልሺን ይሰጥሻል የኔ ቆጆ አታሰቢ ሲጀመርም ደሰ አይልም ነበር ከሁሉም በፊት እምነት ይቀድማል እና ፍቅር ከክርሰቶሰ ነው እኮ የተማርነው አይደል ?❤❤❤❤❤ ተመልካቾች ደሞ ከእምነት ውጭ የሆነ ነገር አታጨብጪቡ 😁😁

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤ስለተለያያ ችሁ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ደስ ብሎኛል

  • @henaa3965
    @henaa3965 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወጋኖቼ፡በእውነት፡ከስው፡ልጅ፡አቅም፡በላይ፡ሁሉም፡ነጋር፡ከፍቷል፡ሁለችንም፡በየሀይማኖታችን፡ፀሎት፡ዱአ፡እናድርግ፡ሁሉም፡ነጋር፡በጠም፡ነው፡የምያስፋራው፡ስው፡እንደቅጠል፡ይርግፋል፡በለትዳሮችም፡መለየየት፡በዘ፡እኛ፡በስደት፡ያለነው፡ሁለችንም፡በፀሎት፡ወደ፡ፈጠሪ፡እንመለስ፡ጊዜው፡በጠም፡ነው፡የምያስፋራው፡እግዚኦ፡ማለት፡አሁን፡ነው፡💯💯💯👍👍👍🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻ፍቅርዬ፡በዚህ፡ልክ፡አልጠበኩሽም፡ነበር፡ከዚህ፡በላይ፡ማስዋእትነትን፡ትከፉያለሽ፡ብዬ፡ነበር፡እበክሽን፡ተጋሽ፡እህቴ፡ሁሉም፡ነጋር፡ከአንች፡በፈት፡ነው፡እበክሽን፡ተጋሽ፡እህቴ

  • @FrehiweHaylemelekot
    @FrehiweHaylemelekot 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ትክክል ነሽ አይዞሽ አውኑ ፀበል ግቢ እሱ አስመሳይ ነው

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል መላያያቱ እውነት ከሆነ ደስስስስ ብሎኛል ምክንያቱም ፍቅር ከ እምነት ይጀምራል❤❤❤

  • @NeimaNeymar
    @NeimaNeymar 2 หลายเดือนก่อน +17

    ተይ ፍቅር ልጅ ፀጋ ነው ወላሂ እውነቱም በውሳኔሽ ትቆጫለሽ ተረጂው ፉፉ ላይ ምን ጥፋት የለበትም መጀመሪያ እሱም የሚያውቀው ነገር የለም

  • @GENZB5
    @GENZB5 2 หลายเดือนก่อน +15

    ላይኪ አምሮኛል ጋይስ ያላህ ደሞ ፍቅር ተለያዩ ምክንያቱም እምነታችሁ ይከብዳል❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน

      አይለያዩምምምምምምምምምምምምምምምምም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +32

    ማርያም ምንም ቢያደርግ የክፍ ቀንሽ ነዉ ፍቅርዬ ተይ እህቴ ለበጎነዉ ተረጋጊ ፉፊ ጥሩ ልጅ ነዉ
    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነዉ በሰላምተነጋግራችሁ ፍቱት
    እሱም ልጁን በሰላም ያሳድግ ሲጀምር
    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል።
    ፍፊ መልካም ሰዉ ስህተት ቢሰራም በክፉቀንሽ አብሮሽ ነበር።❤

    • @አልሀምዱሊላ-ዘ3ዘ
      @አልሀምዱሊላ-ዘ3ዘ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል😢😢😢

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፉፉመልካምነትህ ይክስሀል ፍቅርትገርምያለሽ😢😢

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @TtudxgSua
      @TtudxgSua 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጌታን ብዙ ዋጋ ነው የከፈለላት ፉፉዬ በጣም ጥሩ ሰው ነው ብትታገሽ ይሻልሻል ፀፀት ዉስጥ ነው የምገቢዉ😡😡💔💔🥺

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@TtudxgSua ትክክል ይሄን ያህል እሱ እሶን ላለመጎዳት ይጥራል እሱ ግንበፈጣሪ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ ያለመናገሩ እጅ ልጅ የእግዚ አብሔር ስጦታነው

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ያለ ሃይማኖት ፍቅር እርኩሠትነው ተረጋጊ እናትሽን አታስጨንቂያት በክርስትናሽ ፅኚ😊😊😊😊አንች ጠንካራ ሴትነሽ ወደ ገዳም ሄደሽ አባቶችን ቅረቢ ፈተናሽ ቢበዛም መጨረሻሽ ያምራል በቃ ቁረጪ ተለያይ አሰምነትሽን ጠብቂ😊😊😊😊🎉🎉🎉

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 2 หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅር እራስሽን ጠብቂ ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @ريمريم-ل9ف3ع
    @ريمريم-ل9ف3ع 2 หลายเดือนก่อน +43

    አልሀምዱሊላ ብትለያዩ መልካም ነው ምክኒያቱም እምነት ይቀደማል

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 2 หลายเดือนก่อน +30

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ብሃይማኖተች የፅናችዎ እህተይ 😢

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    መለያየተታቹ ደስ ብሎኛል ሃይማኖታቹ ሰለማይፈቅድ ግን ደሞ አዝኛለው በጣም እወዳቹ ነበር

  • @Tamufikadu
    @Tamufikadu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ካንች ጋር ነው
    🥰ጌታ የሚበልጡሁን ይስጣል

  • @zuriashyazew736
    @zuriashyazew736 2 หลายเดือนก่อน +14

    አሪፍ ሀሣብ ነው ተለያዩ ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለው 😊😊😊😊😊😊😊

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 2 หลายเดือนก่อน +30

    ፍቅር ካንቺ በፊት በነበረ ሂወቱ ምንም ማለት አደለም ሁሉንም ነገር ተቀበይው የምትወጂው ከሆነ🙏👍🎉

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 2 หลายเดือนก่อน +108

    ኧረ ተይ ፍቅር ምንም ቢሆን ብዙ የከፈለልሽ ልጅ ነው ኧረ ተይ እንዳይቆጭሽ❤❤❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 2 หลายเดือนก่อน +8

      በጣም ስንት ሆኗል😢😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 2 หลายเดือนก่อน +5

      Uko.teye.fiqre

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 2 หลายเดือนก่อน +6

      በጣምም ከምርርርር

    • @FgsfFሀያት
      @FgsfFሀያት 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ውዴ😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስጀማር የሚየካብረት በስስት የሚያያት የሚጫነቅለት ስቀጥል ልጅ ዬለዉም እመኑኝ

  • @makeyaaman906
    @makeyaaman906 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር ውዴ አንዴ አዳምጪው በተረጋጋ መንፈስ ወዳጅ እንዳለ ጠላትም አለ ቆም ብለሽ በራስሽ መንገድ እውነቱን ለማውቅ ሞክሪ እሺ ውዴ ጠንከር በይ ከመስማት ማየት ይሻላል እሱንም ትንሽ ለመረዳት ብትሞክሪ ጥሩ ነው እሺ ፍቅር የኔ ቆንጆ

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 2 หลายเดือนก่อน

    ልጂኮ የአላህ ስጦታነው ምነው ተጨረጨርሽ ፍቅር መጀመርያ አለመናገሩ ጥፋት ቢሆንም ነገርግንካንች በፊትነው የሰውልጂ ባለፈ ማንነቱ አይወቀስም ስለዚህ ይቅርበይው❤

  • @Foa-rz8od
    @Foa-rz8od 2 หลายเดือนก่อน +5

    እና ልጅ ቢኖረው ምንድነው ችግሩ ያለፈ ታሪክ ነው አንችም ያለፈ ታሪክ አለሽ ደሞ ልጅ እንዳለው አያውቅም ክዶ አይደለም ፍቅርየ ተረጋጊ ዳግመኛ አትሰበሪ የኔ ቆንጆ

  • @mezamera
    @mezamera 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪይ ያለዉ ይሁን ፈጣሪይ ሰላልፈቀደዉ ይሁነል ፈቅረ ወደ ፈጣሪሸ ዝሪየ እህቲ ፀሎት አድረጊ የኒ ወድ እህት

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 2 หลายเดือนก่อน +72

    ሀይማኖትሽን አክብራ ከዛ ክብርሽ ይመለስልሻል 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ፍቅርየሁሉም ነገርበምክኒያትነዉእሚሆነዉ ፈጣሪ ስላልፈቀደነዉ ደሞም እምነታችሁ ይለያያል😢😢😢😢😢😢

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰው ሲለያይ ደስ አይልኝም 😢ግን ማርያምን እናተ ስትለያዩ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ሀይማኖታችሁ አድ ስላልሆነ 😌

    • @salamannn5701
      @salamannn5701 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ እውነት ነሽ 😢❤ሃይማኖት ይበልጣል

  • @Wezi-21
    @Wezi-21 2 หลายเดือนก่อน +113

    ለምንድነው እኔ አምፅፈዉ አማይታየዉ ተዉ ደሙሩኝ😔❤❤❤

  • @AlemedemsDems
    @AlemedemsDems 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይቅር በሉኝ ማሩኝ ደስነዉ የማለኝ ቢለያዪ እወዳችዋለሁ ግን በሀይማኖት ቅልድ የለም ባረገዉ በተለያዩ

  • @preciousheart2021
    @preciousheart2021 2 หลายเดือนก่อน +4

    Yes yea game over game over even you don’t want apologise You are very aggressive. I’m sorry. Fikr you are very strong. You are beautiful. You are very kind. Be strong.❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarifaEbrahim-m8d
    @MarifaEbrahim-m8d 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅረየ አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ፊለፊትሽ አስቀምጦልሻል
    ፎአዲ ደም ወላሂ እምነቱ አሳስቦት እጂ ይወድሻል እስልምና ከሆሉም እምነት ይጠብቃል እናነው ተረጂው ፍቅርየ አንች ጀግና ሴት ነሽ ፍቅር ❤

  • @Desta2Tesema1
    @Desta2Tesema1 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ መለያየታቹ ቅር አላለኝም እንደውም ስመኘው የነበር ጉዳይ ነው ምንም ውበት የለውም ፍቅራቹ ምክንያቱም እምነት ልዩነት ስላለ

  • @helutube21
    @helutube21 2 หลายเดือนก่อน +99

    ፍቅርየ የኔ ጀግና አይዞሽ😢😢 ጠንከሪ የምትሉ😢😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅርዬ ታገሽ ሁሉነገር አጣርቶ እውነቱን እስከምታቂ ድረስ😢😢😢

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርዬ የጀግና ልጅ ጀግና ነው ጠንክሪ

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሻላል ከናንተው ከመጣ ደስ ይላል እኛም ምርጫችሁን አክብረን እንጅ ከምንም በላይ ሀይማኖት 👌👍

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በእምነቱ ሳይሆን ቆራጥ ዉሳንይዋን በጣም ወደድኩት ስንታቹ ነን ይቅር እያልን በስተት ላይ ስህተት የምንዴግም አድናቂሽ ነኝ አቦ 👌👌👌

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 2 หลายเดือนก่อน +17

    እኮንም ተቆረጠ የናተ ግንኙነት አምነት የማይፈቅደዉነበር የጀመራችሁት አላህጡሩሂይወትይወፍቃችሁ በየሀይማኖታችሁ