ከ 9 አመት በላይ ሳውዲ ሰርታ ባል አግብታ ለወለደችው የእክስታችን ልጅ አራስ ጥየቃ ከ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @nas7117
    @nas7117 2 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እንደኔ በልጅነቱ ጭቃ የሚአቦካ አይ ትዝታ 😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፍትህ ለቢላል ብታዝሊው ይሻላል እራቅ ያለመንገድ ስትሄጂ አንጀቱ ይታሻልኮ

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 2 ปีที่แล้ว +1

    ገነት እንደ እናቶች ምትለብሽው ነገርሳ ጃኬቱንም አሳርፊው. ወጣትነትሽን ተጠቀሚበት

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว

      ምነው እራቁትሺን ሂጂ እያልሻት ነው ምን ጉድ ነሺ ስምሺ የሙስሊም ይመስላል ማነው ወጣትስ ቢሆን እራቁቱን ይሂድ ያለሺ ?

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ji8if እራቁትሽ የሚል አለው ይሆን ከፁሁፉ ???

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว

      @@medinaawole6749 ባይሆንስ ኮትሺን አውልቂው ማለት ምን ማለት ነው ?

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 2 ปีที่แล้ว

      ገምጪ

  • @hash3196
    @hash3196 2 ปีที่แล้ว

    ዋወ ገነዬ ሰወደሸ የናፈቀኝ ገጠረ የናፈቀኝ የገጠረ ኑሮ ሰታሳይኝ ደሰ ይለኛል❤❤❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ገንዬ 😘😘 like ሼር አርጉ ዉዶች

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +1

    ጪቃው አገሬን አስታወሰኝ ወድቂ አቃለሁ ጭቃው ውስጥ 😂😂

  • @helelntube185
    @helelntube185 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ ስፍሬን አሳያችሁኝ ገንዬ የኔ ውድ ብሰላም ተመለሱ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

    ገጠር ና አረንጋዴ አትክልቶች ስወድ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፋስካ ከልጅ ጋር

  • @hash3196
    @hash3196 2 ปีที่แล้ว

    አትጠፊ ገነዬ

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 ปีที่แล้ว

    ፋሲካ ትዞርያለሽ ትዕዛዝሽ በአማና ሰተንሽ ከዳሽ ስልክ የባለ እቃው እንደሆነ ስታቅይ አታነሽም ደረሰኙው የገባው ብር በእጃችን ነው ግን ከዳሽ

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j 2 ปีที่แล้ว

    አፉዬ ቢላል ጠበቅ አርገሽ ያዢ

  • @ethiopiayaye7383
    @ethiopiayaye7383 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 2 ปีที่แล้ว

    Yet bota nawe?

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 ปีที่แล้ว

    አፍያ ልጁን በጀረባሺ እዘይው

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ በቅንነት