ውድ እናቴን በደስታ ቦረቀች 🙈🙈በህይወቷ ሊኖራት ምትፈልገውን ነገር ሳታስበው እስከእቤት አመጣውላት ውድ እናቴ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ላም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #Genetmekbib #ethiopia #addisababa

ความคิดเห็น • 23

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 2 ปีที่แล้ว +4

    👍👍የእናት ደስታ የሚያሥደስተዉ ላይክ ያርግ 🍓

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    የታደለ ነው በናትና ባባት የሚመረቅ እድለኛ ነሽ በልጆችሽ ብድሩ ይከፈልሽ እህት የሠው ደስታ እማያስደስተው ሴጣን ብቻ ነው

  • @fotinfortina2303
    @fotinfortina2303 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤😍😍😍waw God bless you yenee konjoo

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጋሼደሽ በምናይል ጊዜ አየውንት ተመሥገን ፈጣሪ ይሠብስባቹ

  • @helelntube185
    @helelntube185 2 ปีที่แล้ว

    ዬዲ ውድ እኳንም አስድስትሻችው ላቺም ድስ የሚለ ድስታ ቤትሽ የገባ እድሜና ጤና የስጣችው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ገኒ ተባረኪ ግን ልጁን አሰቃያችሁትኮ እዴ ገኒ ፈነገልሽውኮ ምስኪን ሀራም ነው

    • @Genettube
      @Genettube  2 ปีที่แล้ว

      😂😂🙈 አላስቀርፅ አለኝ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ገንዬ እኳን በሠላም መጣሽ ውዴ እውነት የእናትን ደሥታ ማየት የመሠለ ነገር የለም በወጣ ይተካ ሺህ አመት ትኑርልሽ

  • @meki3909
    @meki3909 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ነው ላም?

  • @joschkahurst
    @joschkahurst 2 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing culture Ethiopia

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว

    የምር ደስ ሲል እኔም ለናቴ ላም መግዛት እፈልነበር ግን

  • @maremare1718
    @maremare1718 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል

  • @hash3196
    @hash3196 2 ปีที่แล้ว

    በጠምም ደሰ ይላለ እወነተ የቤተሰወ ደሰታ የመሰለወ ነገረ የለም❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቦችሽን እንዳስደሰትሽ አንችም ደስ ይበልሽ

  • @maremare1718
    @maremare1718 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ

  • @ethiomulunesh1942
    @ethiomulunesh1942 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ባጠም ያስደስታል
    ዉዴ ስንት ነው ዋጋው

  • @kidstmekbib6199
    @kidstmekbib6199 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እናቴ

  • @jemukatube2141
    @jemukatube2141 2 ปีที่แล้ว

    ገኒ ላሚ ምናሂል ዋጀሹ አውጁኝ የዲም ትዋጂሊው?

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ 😘😘😘

  • @hikmahikmabittamera
    @hikmahikmabittamera ปีที่แล้ว

    ውዴ ስንት ገዛሻት

  • @kidstmekbib6199
    @kidstmekbib6199 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @hanasusu9769
    @hanasusu9769 2 ปีที่แล้ว

    Sente gazshate bantshe