Dear customer, on both ethio 130 promo and ethio 130 lucky slot games, we have two types of tickets, which are weekly tickets that will make you eligible for 50,000ETB every week. You will get this ticket when you recharge airtime, play games and collect point’s i.e. (1000 point=1 ticket, the system converts those points to tickets and associate with your phone number by itself). A premium ticket is a ticket that you get by playing on the golden machine. Premium tickets are what allow you to participate in grand prizes like Bajaj and modern electric car lots, which will be drawn monthly or bi-monthly. Thank you! Have a wonderful time! Tseganesh N.
Dear customer, we really appreciate your feedback, we always prioritize our customer satisfaction, and we will use your comment as an input. Thank You!
Dear Mulugeta, you can register for Ethio 130 lucky slot in 3 ways. To register, Please send OK to 131, you can also register using the portal Lucky Slot (ethiotel130-megapromo.et ) or through telebirr supper app mini app called 130 Gamification Win Big/ Ethio130 lucky slot which is found on top right side of home page. Thank you!
I won 300mB today thank you Ethiopia telecom
Dear Customer, Thank you too! Have a wonderful time!
ቴሌ በሰዓታት የwifi ብልሽቶችን ይጠግን የነበረ ከቀናት እሰከሣምንታትም ውስጥ መጠገን ተስኖታል መፍትሔ ያላገኙ wifi የተስተካከል ነው በማለት የሐሰት ጥፋት እየተሠራ ነው ዬህ የድርጅቱን ስም የሚያጎድፍ አሠራር ቢስተካከል ቻት ቦትም ትክክለኛ አገልግሎት እየሰጠ አይደለም ይሰተካከል ።
ዉድ አለምሰገድ፤ ለአገልግሎቱ መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ቅሬታዎን ለመመዝገብ ያመቸን ዘንድ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥር እና እርሶ የሚገኙበትን ስልክ በመልዕክት በኩል ይላኩልን፤ ለመላክ ማስፈንጠሪያውን facebook.com/messages/t/634961036620853 ይጫኑ በመቀጠል የ “ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ መርጠው ቀጥሎ ያሉት ቅደም ተከተሎችን ተከትለው ይላኩልን፡፡ እናመሰግናለን!
ኧረ ክፍተታቸዉና ማንአለብኝነታቸዉ ወሰን አጥቷል፣ሀይ ባይ አጥተዋል፣አገስት ወር ዉስጥ ከ24 ቀናት በላይ በብልሽት በተቋረጠና ይኸውም በ994 ተመዝግቦ የብልሽት ምዝገባ ቁጥር በተሰጠበት ሁኔታ የኦገስት 2024 ሙሉ ወር ክፍያ እንዲከፈለዉ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ የሚያስተላልፍ እና ያልሰራበትን፣ያላገለገለበትን ሂሳብ ጠያቂ ተቋም ሆኗል፣ምን እየተደረገ ነዉ?
#የኔም_ጥያቄ_ነበረ ነገር ግን በእርሶ ስለተጠየቀ አልደግመውም እናመሠግናለን አቶ አለምሰገድ🙏
@@EndalewTerefeunlimittied kone endeza new
@@Ethio_telecom እኔም በተደጋጋሚ ገጥሞኛል አሁን ራሱ ከተበላሸ ሁለት ሳምንት ሆኖታል ግን የሚሰማ የለም። ያለን አማራጭ ሌሎች የwifi አገልግሎት የሚሰጡትን መጠቀም ነው።
ኮይን ለማግኘት በቴሌ ብር ብሬን ጨረስኩት ከ17,000በላይ ነጥብ አለኝ መቼ ነው የምጠቀምበት ? ብዙ ሳምንታዊ ወራሃዊ እና ባይ መንዝሊ ቲኬቶች አሉኝ ። መቼ ነው የምጠቀምባቸው?
ውድ ደንበኛችን፤ ተጠቃሚዎች በሰበሰቡት የነጥብ ብዛት መሰረት ሽልማቶችን ለማሸነፍ ብቁ ናቸው። እነዚህ ነጥቦች ወደ ቲኬቶች ይቀየራሉ እና ተጠቃሚዎች በዕጣ ይመረጣሉ። ነጥቦችን ወደ ቲኬቶች ለመቀየር የተተገበረው የስሌት ቀመር፡- 1,000 ነጥብ ከአንድ ትኬት ጋር እኩል ይሆናል፡፡ በእለታዊ እና ሳምንታዊው እጣዎች ላይ ለመሳተፍ ተጠቃሚዎች ከ10,000 እስከ 20,000 ነጥቦች ሊኖራቸው ይገባል። እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
እውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል እና አዝናኝ ጨዎታ ነው 🎉 እልህ ያሲይዛል 😅 😮ከሽልማቱ ውስጥም የ100,000 ብር እድለኛም ሆኛለው አሁንም በድጋሚ ለሌላ እጣ እድሌን እሞክራለው😊 ከኢትዬ ቴሌ ጋር አብረን ወደፊት _
ውድ ናትናኤል፤ እኛም እናመሰግናለን፡፡እባክዎን በማንኛውም ከኢትዮቴሌኮም ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እኛን ለማናገር ምቾት ይሰማዎት፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
@@NatnaelFitsum-ip2yp bro yemrshn new ende
Thank you brother Telecom, I am playing every day to get the car prize 🙏🙏🙏❤😘
Dear customer, good luck!
እሺ
Ethio tele my favorite organization
Dear Sintayehu, thank you for your feedback and enjoy the service.
Thanks ❤❤❤
Thanks a lot
Dear Customer, Thank you too!
Thank you
Dear customer, Thank you too!
Good 👍 thank you
Dear valued customer, Thank you for choosing our product and services.
የዉሸት ጨዋታ ሽክርክሪቱ ድምፅ ብቻ እንጂ እድላችን በምን ቦታ እንዳረፈ አያሳይም ይህ ደሞ የውሸት መሆኑን ያሳያል
Wow
Great company #130 years
Dear customer, Thank you for your comment and for being with us!
On Ethio 130 lucky slot, let’s say we accumulate lots of tickets but the tickets don't have a lottery number so how is the lottery procedure?
Dear customer, on both ethio 130 promo and ethio 130 lucky slot games, we have two types of tickets, which are weekly tickets that will make you eligible for 50,000ETB every week. You will get this ticket when you recharge airtime, play games and collect point’s i.e. (1000 point=1 ticket, the system converts those points to tickets and associate with your phone number by itself). A premium ticket is a ticket that you get by playing on the golden machine. Premium tickets are what allow you to participate in grand prizes like Bajaj and modern electric car lots, which will be drawn monthly or bi-monthly. Thank you! Have a wonderful time! Tseganesh N.
Ethio Telecom Pride of Ethiopia
Dear Zerihun; Thank you for your valuable feed back and taking advantage of our services!
Melekam edle for every one
መልካም የ130 አመት በአልን እመኛለው
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለ መልካም ምኞትዎ እና አብረዉን ስላሉ ከልብ እናመሰግናለን!
መልካም እድል
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት!
የኛው ቴሌ ኩራታችን
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን!
እኔ 270 ቲኬት እና 270,000 ነጥብ አለኝ በየሳምንቱ ነው ሚወጣው ወይስ እንዴት ነው በየቀኑ ሚወጣው ላይስ ጥቅም የለውም ትኬቱ ?
ውድ ደንበኛችን፤ ነጥቦችን ወደ ቲኬቶች ለመቀየር የተተገበረው የስሌት ቀመር 1,000 ነጥብ ወደ 1 ቲኬት የሚቀየር ይሆናል። ይህም ማለት 270,000 ነጥብ ወደ ትኬት ሲቀየር 270 ትኬት የሚሆን ሲሆን ይህም ለዕለታዊ፣ ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ እና በየሁለት ወሩ የሚወጡ እጣዎች ላይ ለመግባት ይረዳል፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
የቀኑ እጣ በሳምንት ነው እንዴ ሚወጣው ይሄን 3 ቀን ያሸናፊዎችም ስም ዝርዝር ስልክ ቁጥር አልተለቀቀም እኛም ደስ ብሎን ፕሮሞት ምናደርገው እና ምንጫወተው የደረሳቸውን ሰዎች ስም እና ስልክ ቁጥር ስናይ ነው እንደዛ ይመስለኛል የግል አስተያየቴ ነው አመሰግናለው
በዚህ ጫወታ የተገኘ ነጥም ምን ማድረግ ይቻላል
ውድ ደንበኛችን፤ ኮይኖች፡ የሚገኙት ጥቅል በምንገዛበት ጊዜ እንደ ጉርሻ ሲሆን ነጥብን ወደ ትኬት በመለወጥ የተለያዩ ዕጣዎችን ለማግኘትም ሊጠቅማሉ። - ነጥቦች፡ የሚሰበሰቡት በጥያቄ ጨዋታዎች ሲሆን ይህም ለዕለታዊ፣ ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ እና በየሁለት ወሩ የሚወጡ እጣዎች ላይ ለመግባት ይረዳል። - ወርቆችን፡ ማግኘት የሚቻለው በየእለቱ የተሳካ እድሳት በማድረግ፣ ጥቅል ግዢ በመግዛት፣የጥያቄ ጨዋታ ላይ ጥሩ ዉጤት በማምጣት እና የዕድል ጨዋታን በመጫወት ነው። ለበለጠ መረጃ 130.et/en/faq በመጫን ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ፡፡ እናመሰግናለን!
Good luck
Dear Customer, Thank you for your valuable comments. We will consider all your suggestions to give you a more satisfactory service. Thank you!
Wow everyone good luck 👍
Dear customer, Thank you for your feedback!
Good job
Dear Customer, Thank you for your feedback.
Tele you are good
Dear Customer, Thank you!
Ok
Weekly Draw meche nw yemiwetaw ye tlantu
የመጀመረያ እጣ መኪና የት ገባ እየጠበቅ ነዉ?21/11/2024ቱ
ዉድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቴሌብር ሲፐር አፕ ላይ Ethio130 Digital Gamification and Promo በመምረጥ ከዚያም Ethio130 Lucky Slot በመጫን Draws በሚል ታብ ስር Winners የሚለዉን መርጠዉ መግኘት ይችላሉ፡፡ እናመሰግናልን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
ጨዋታው እስከ መቼ ድረስ ነው ሚቆየው
ውድ ደንበኛችን፤ የኢትዮ 130 ፕሮሞ ጨዋታ እስከ መጋቢት 12፣ 2017 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። እናመሰግናለን!
የስልክ ገንዘብ ማስረቅ ቸጀመረነዴ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥሮን ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም facebook.com/messages/t/634961036620853 በመልዕክት በኩል የ “ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ መርጠው ቀጥሎ ያሉት ቅደም ተከተሎችን ተከትለው ይላኩልን፡፡ እናመሰግናለን!
ዋው
ውድ አቡ ፤ አገልግሎታችንን ተጠቃሚ ስለሆኑ እና ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
Afaan oromoo dubadha ❤
ኢትዮ ቴሌኮም 🙏🙏🙏🙏🙏
130 ዓመት የስኬት ጉዞ! ኢትዮ-ቴሌኮም ጥሩ እና አዳጊ ተቋም ነው። ነገር ግን ዕድገቱ ሁለተናዊ መሆን አለበት። በቀን ያለ ፍላጎታችን እና ፈቃደኝነታችን ሳይጠየቅ ወደ እጅ ስልኮቻችን በቀን በስንት ማስታወቂያዎች እንደምታሰለቹን አስባችሁት ታውቁ ይሆን? ወደ አንድን ደንበኛ ያለፍላጎቱ መረጃ መጫን ወይም ማስታወቂያ መላክስ ከህግ አንጻር እንደት ይታያል?
Des yilal bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ መኪናዉ ይሰጠኝ
2ኛ የዓየር ሠዓት መቀነስ ሲገባዉ መጨመር አግባብነት የለዉም ይስተካከል ምከንያቱም ተጠቃሚዎች ወደ ሳፋሪኮም እያደሉ ነዉና
ዉድ ደንበኛችን፤ ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያዉን ሲያደርግ አገልግሎቶቻችንን በቅናሽ የማቅረብ (affordability) መርህን የጠበቀ፣ አጠቃላይ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማረጋገጥ ከምንሰራው ስራ ጋር የሚጣጣም፣ አገልግሎቶቻችንን በጥራት ለመስጠት የምናደርጋቸውን ማስፋፊያዎችና ማሻሻያዎች የሚያስቀጥል፣ የደንበኞቻችንን የመክፈል አቅም ያገናዘበ እና አካታች የቴሌኮም እና የዲጂታል ተጠቃሚነትን ለማስቀጠል በሚያስችል መልኩ ተግባራዊ የተደረገ ነዉ:: እንዲሁም የዋጋ ማሻሻያው በ22 ምርቶች እና አገልግሎቶቻችን ላይ ተግባራዊ ያልሆነ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ድረገጻችንን www.ethiotelecom.et ይጎብኙ፡፡ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን!
Endet new netbachnn wede birr mtkeyruln ene ke 20000 shi belay netm alen endet new mawtat mchlew
ውድ ደንበኛችን፤ ተጠቃሚዎች በሰበሰቡት የነጥብ ብዛት መሰረት ሽልማቶችን ለማሸነፍ ብቁ ናቸው። እነዚህ ነጥቦች ወደ ቲኬቶች ይቀየራሉ እና ተጠቃሚዎች በዕጣ ይመረጣሉ። ነጥቦችን ወደ ቲኬቶች ለመቀየር የተተገበረው የስሌት ቀመር፡- 1,000 ነጥብ ከአንድ ትኬት ጋር እኩል ይሆናል፡፡ በእለታዊ እና ሳምንታዊው እጣዎች ላይ ለመሳተፍ ተጠቃሚዎች ከ10,000 እስከ 20,000 ነጥቦች ሊኖራቸው ይገባል። እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
ከ 12.200 በላይ ነጥቦች አሉኝ ግን መቼ ነው ልጠቀምባቸው የምችለው አልገባኝም አስረዱኝ
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የሰበሰቡት ነጥብ 1000 ሲሞላ ሲሰተሙ በራሱ ወደ ትኬት ይቀይርልዎታል፤ ለመረጃዎ 1,000 ነጥብ ከአንድ ትኬት ጋር እኩል ይሆናል፡፡ በሚያገኟቸው ትኬቶችም እጣ ውስጥ በመግባት በዕለታዊ ዕጣ 20,000 ብር፣ ሳምንታዊ ዕጣ 100,000 ብር፣ ወርሃዊ ዕጣ ባለ ሶስት እግር የባጃጅ ተሽከርካሪ እና በየሁለት ወሩ ዕጣ ደግሞ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ማሸነፍ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ bit.ly/4e9O7Sb በመጫን ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ፡፡ እናመሰግናለን!
Wow❤❤❤❤🎉
Wow melkam edil
🎉
ዲጅታል መታወቂያ ቁጥር
Malekame
መኪናውን ስጡኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1:47
Teyegn yene nech yichi mekina, salmot mindaw meselegn
How to play
Le konta 4G network asigebuln please
ውድ ደንበኛችን፤ 4ጂ/LTE ኔትዎርክን በመላው የሀገሪቱ ክፍል ለማዳረስ እየሰራን እንገኛለን፤ እንደጨረስን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ እናመሰግናለን!
አድቀን አልተሸሐምኩም
ውድ ሰይድ፤ ኢትዮ 130 የዕድል ጨዋታ ዕድለኛ ለመሆን ካርድ መሙላት እና የገንዘብ ዝውውሮችን በቴሌብር መፈጸም የሚጠበቅብዎ ሲሆን ሽልማቱ የሞባይል ጥቅሎች፣ ባለ 3 እግር ተሸከርካሪዎች፣ የገንዘብ ሽልማቶች ዘመናዊ ስልኮች እንዲሁም ኤሌክትሪክ መኪኖችን ያካተተ ነው ፡፡ ለመመዝገብ እባክዎን ወደ 131 OK ብለው ይላኩ ወይም በቴሌብር ሱፐር አፕ መተግበርያ ላይ በመጀመርያው ዋና ገጽ ላይ ያገኙታል፡፡ እናመሰግናለን!
6 makina Barbara ani
telle ever for ever
Dear Abdisa, thank you for your comment. Have a wonderful time!
🎉🎉
❤
❤❤❤❤
Wow 😳😳😳😳
0:35
@@BiniamMelese-o8e Dear Biniam, thank you for your comment. Have a great time!
6❤
Melkam edl me
ቤቱ ደረሰሕ የምትለዋ የምሰራች እስኪደርሰኝ ድረስ ቴሌን አላምንም
Waw
Dear Customer, Thank you!
PLS FIRST COMMENTR PLS SHELIMUYI PLS CAMON 30 PRO
130 ዓመት የስኬት ጉዞ! አንዱ ተሸላሚ እኔ እሆናለው
ውድ ደንበኛችን፤ ኢትዮ130 ፕሮሞ የኢትዮ ቴሌኮም 130ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ የተዘጋጀ የእድል ጨዋታ ሲሆን፤ የአየር ሰአት በመሙላት፣ በቴሌ ብር ሲገበያዩ እንዲሁም ጥቅል ሲገዙ በሚሰበስቧቸው መጫወቻ ሳንቲሞች በመጠቀም በዕድል ጨዋታ ወይም የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በመመለስ ሽልማቶችን የሚያስገኝሎት ይሆናል። ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ130 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው፡፡ ለኢትዮ 130 ፕሮሞ *130# በመደወል ወይም 130.et ድረ-ገጽ በመጠቀም እንዲሁም በቴሌብር መተግበሪያ (ሚኒ አፕ) ወደ ጨዋታው ይግቡ። እንዲሁም ለኢትዮ 130 የዕድል ጨዋታ ዕድለኛ ለመሆን ደግሞ ወደ 131 “OK” ብለው በመላክ ወይም *131# በመደወል ወይም በቴሌብር መተግበሪያ (ሚኒ አፕ) እንዲሁም ይህንማስፈንጠሪያ ethiotel130-megapromo.et/ በመጫን መመዝገብ እና ጥያቄዎችን በመመለስ እና የእድል ጨዋታ በመጫወት ይሸለሙ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮምን ስላናገሩ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት!
Ye nexibu bizatii ayiwosinii be idillii gudayii
ሰላም ደንበኛችን፤ አዎ ተጠቃሚዎች በሰበሰቡት የነጥብ ብዛት መሰረት ሽልማቶችን ለማሸነፍ ብቁ ናቸው።እነዚህ ነጥቦች ወደ ቲኬቶች ተቀይረው ተጠቃሚዎች በዕጣ ይመረጣሉ።በእለታዊ እና ሳምንታዊ እጣዎች ላይ ለመሳተፍ ተጠቃሚዎች ከ10,000 እስከ 20,000 ነጥቦች ሊኖራቸው ይገባል።ለበለጠ መረጃ bit.ly/4e9O7Sb በመጫን ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ፡፡ እናመሰግናለን!
🥰🥰🙏
አመታዊ ጥቅል የሞላነውን እንኳን የ4 ወር በላችሁት። ስንት ጊዜ አመለከትን ወፍ የለም።
ዉድ አንድአርጋቸው ፤ ለአገልግሎቱ መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ቅሬታዎን ለመመዝገብ ያመቸን ዘንድ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥር እና እርሶ የሚገኙበትን ስልክ በመልዕክት በኩል ይላኩልን፤ ለመላክ ማስፈንጠሪያውን facebook.com/messages/t/634961036620853 ይጫኑ በመቀጠል የ “ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ መርጠው ቀጥሎ ያሉት ቅደም ተከተሎችን ተከትለው ይላኩልን፡፡ እናመሰግናለን!
130እኔም ከእድለኞቹ አንዱ እሆናለሁ ኢንሻአላህ 🎉
በበአፋር ክልል ዞን 4 ከለዋን ከተማ የዋይ ፋይ አገልገሎት ለማስገባት ፈልገን ቴሌው አገልግሎቱን መስጠት አልቻለምና እባክዎትን መፍትሔ ካለ🙏🙏
ውድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን ጥቆማ እናመሰግናለን፤ እባክዎን ችግሩ የተከሰተበትን የልዩ ቦታ ስም፣ የተፈጠረበትን ቀን እና የችግሩን አይነት እንዲሁም የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር በመልዕክት በኩል ለመላክ ማስፈንጠሪያውን facebook.com/messages/t/634961036620853 ይጫኑ በመቀጠል የ “ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ መርጠው ቀጥሎ ያሉትን ቅደም ተከተሎችን ተከትለው ይላኩልን፡፡እናመሰግናለን!
83000 በላይ ነጥብ አለኝ ወጤት አላገኝሁም
ውድ ደንበኛችን፤ የሰበሰቧቸውን ነጥቦች ሲስተም በራሱ ወደ ትኬት በመቀየር ከሽልማቶቹ ስር ያስቀምጠዋል፡፡ 1ትኬት ለማግኘት 1000 ነጥብ ያስፈልጋል። ሽልማቱ በሚወጣበት ቀን የሰበሰቡት ትኬት ብዛት ዕጣ ውስጥ የሚገባልዎት ይሆናል፡፡ እባክዎን የሚሰበስቡትን ነጥብ በማሳደግ የማሸነፍ ዕድልዎን ማስፋት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ 130.et/en/faq በመጫን ዝርዝር መረጃዎችን ይመልከቱ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ዕድል ይሁንልዎ!
እስቲ ቸግሮኛል 130እድል እዲደርሰኝ ፀልዩልኝ🎉🎉
First comment
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ ማወቅ የምፈልገው ካርድ መሙላት ና ጥቅል መግዛት የግሌ ነው ማለት እችላለሁ ግን ቴሌ ብር አልጠቀምም ስለዚህ ምንም አይደርሰኝም ማለት ነው ፡።
ሌላው ደግሞ 63,000 አካባቢ ነጥብ አለኝ ግን ማሽከርከሩ ላይ ደግሞ ከነጥብ ውጭ ምንም ደርሶኝ አያውቅም ለምን ሽልማቱስ እንዴት ነው አወጣቱ
ውድ ደንበኛችን፤ ኢትዮ 130 ፕሮሞ በቴሌብር ወይም በአየር ሰዓት ጥቅል ሲገዙ በሚሰበስቧቸው ጎልድ እና ዲጂታል መጫወቻ ሳንቲሞች በመጠቀም በዕድል ጨዋታ ወይም የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በመመለስ ሽልማቶችን የሚያገኙበት ጨዋታ ነዉ። ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ130 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው፡፡ ለመረጃዎ በሰበሰቡት የነጥብ ብዛት መሰረት ሽልማቶችን ለማሸነፍ ብቁ የሚያደርግዎ ሲሆን ነጥቦች ወደ ቲኬቶች ይቀየራሉ እና ተጠቃሚዎች በዕጣ ይመረጣሉ። ለመረጃዎ 1,000 ነጥብ ከአንድ ትኬት ጋር እኩል ሲሆን በእለታዊ እና ሳምንታዊው እጣዎች ላይ ለመሳተፍ ተጠቃሚዎች ከ10,000 እስከ 20,000 ነጥቦች ሊኖራቸው ይገባል። ለበለጠ መረጃ: bit.ly/4e9O7Sb ላይ ይመልከቱ። እናመሰግናለን!
እኔ ተጠቃሚ ነኝ ግን ምንም ነገር የለም
6
Meha neu.
እስቲእኛንም አስቡን
ሰላም ደንበኛችን፤ ኢትዮ130 ፕሮሞ የኢትዮ ቴሌኮም 130ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ የተዘጋጀ የእድል ጨዋታ ሲሆን፤ የአየር ሰአት በመሙላት፣ በቴሌ ብር ሲገበያዩ እንዲሁም ጥቅል ሲገዙ በሚሰበስቧቸው መጫወቻ ሳንቲሞች በመጠቀም በዕድል ጨዋታ ወይም የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በመመለስ ሽልማቶችን የሚያስገኝሎት ይሆናል። ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ130 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው፡፡ ለኢትዮ 130 ፕሮሞ *130# በመደወል ወይም 130.et ድረ-ገጽ በመጠቀም እንዲሁም በቴሌብር መተግበሪያ (ሚኒ አፕ) ወደ ጨዋታው ይግቡ። እንዲሁም ለኢትዮ 130 የዕድል ጨዋታ ዕድለኛ ለመሆን ደግሞ ወደ 131 “OK” ብለው በመላክ ወይም *131# በመደወል ወይም በቴሌብር መተግበሪያ (ሚኒ አፕ) እንዲሁም ይህንማስፈንጠሪያ ethiotel130-megapromo.et/ በመጫን መመዝገብ እና ጥያቄዎችን በመመለስ እና የእድል ጨዋታ በመጫወት ይሸለሙ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮምን ስላነጋገሩ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!
1
ለሰራተኛቹ ቤት አትገዙም አትራፊ ናቹ አደለ
❤❤❤❤
130
oK
131 server is always down
Fix it first.
Dear customer, we really appreciate your feedback, we always prioritize our customer satisfaction, and we will use your comment as an input. Thank You!
Ere kerd komolahut birre zim belo yalkal 😢
K
130 1
6424ok
*130#
Tala berr
*130*1#
Dear Mulugeta, you can register for Ethio 130 lucky slot in 3 ways. To register, Please send OK to 131, you can also register using the portal Lucky Slot (ethiotel130-megapromo.et ) or through telebirr supper app mini app called 130 Gamification Win Big/ Ethio130 lucky slot which is found on top right side of home page. Thank you!
Hhhhh😂 Ye dekma Internet 🛜 😂😂😂😂
Thanks so much
Dear customer, thank you for your feedback and for being a user of our service!
ዋው
Ok
1
Waw
Dear Customer, Thank you for your feedback.
❤❤❤❤❤
Wow melkam edil
ዉድ ደንበኛችን፤ ስለሰጡን አስተያየት እና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆንዎ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎት!
130
6
❤❤
130
1