Maedye, you are such aan intelligent teacher! Your students are going to understand everything. You explain every ditels very useful!! Thank you so much for shearing this dear😘🙏
Maed wede betam arif ena tekami temerhet new eyastemareshe yaleshew brava gn kehual yemirebeshe demrtse alé yanchi demetse teret belo bisema betam arif new
ዋው አሪፍ መረጃ ነው።ክበሪልን እህታችን።
ትግስትዬ የኔ ጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጥሩ የተለያየ መረጃዎችን ታካፍይናለሽ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ተባረኪ
ሁሌም ጠቃሚ እውቀትን ነው የምታካፍይን ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ውዴ👍👍😍
ማአድይ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ ዋውው እንደተለምደው በጣም ጠቃሚ የትምህርት አሰጣጥ ጎበዝ አስተማሪ ነሽ የምታሰረጂው ግልፅ ነው የትምህር አሰጣጥሽ እውደዋለሁ ጊዜሽን ወስደሽ እውቀትሽን ስለአጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን 🙏👍
ትግስትዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አካውንቲንግ በጣም አስፈላጊ በሁሉም መንገድ ብንሄድ ያስፈልገናል ስታብራሪም በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ነው እናመሰግናለን💕
ዋው ማእድዬ ያውቅሽውን ለማሳወቅ ስለምትጥሪ ልትመሰገኚ ይገባል እኔም ብዙ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በደንብ ስለምታብራሪው አይከብድም በዚሁ ቀጥይበት ያስተምራል በጣም ቆንጆ ነው
ዋው እኔም የአካውንቲንግ ተማሪ ሆኜ ቀራው። ቀስ በቀስ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
ጠቃሚ ትምህርት ነው ይዘሽልን ምትመጪው ሁሌ የእውነት ብዙ ነገር ካንቺ እንማራለን ብዙ የማናቃቸውንነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን የኔውድ ሼር ስላረግሽን
ሰላም ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደሁልግዜው በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያካፈልሽን የዚህ ስራ አካሎች ይህ ትምርት ቆንጆ እገዛ ነው በጣም ጐበዝ ነሽ ቡዙወችን የሚጠቅም ትምህርት ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
ቲጅየ በጣም አሪፍ ትምህርት ለኛ አውቀን ለሌላው ምናካፍልበት መንገድ ስለከፈትሽልን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 👍
Welcome ቲጂዬ ብቃትሽ ሁሌም ያስደምመኛል ትልቅ ትውልድን የሚደግፍ የሚቀርፅ ስራ ነው እየሠራሽ ያለሽ የኔ ውድ ይህንን እውቀት በቀላሉ ማግኘት ቀላል አይደለም እኔ አካውንቲንግ በዚህ መልክ በቀላሉ ማስረዳት ክህሎትን ጠያቂ ነው በርቺልኝ የኔ ጎበዝ😍👌🙏
ዋው ምርጥ መረጃ ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ተባረኪ እሟ
ምእድዬ ሰላም እንደ ሁልጊዜውም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከማስተማር ብቃት ጋር እነዚህ አይነት ቨድዮዋች ብዙ ሰው ማገዝ ይችላሉ እኔን ጨምሮ ከልብ እናመሰግናለን ዋዉዉዉዉዉ 😍👌
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ልዩ አርፍ ትምህርት ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን ቀጥይበት የኔ።መልካም
ማዶት የኔወድ በጣም ቆንጆና ጠቃሜ መረጃ ነው እናመሰገናለን ቆንጅ መረጃነው
ዋው የኔ ውድ ሁሌም የምታስተምሪን ብጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም መአዲዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የምታካፍይን እርግት ያለ አገላለፅ ጐበዝ አስታማሪ ነሽ በጣም ወሳኝ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በየጊዜው ለምታካፍይን እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ የምታካፍይን እህታችን ማአዲ
በደንብ በሚገባ መልኩ ትንትን አድርገሽ ስለምታብራሪው አይሰለችም ጊዜሽን ሰውተሽ ለምታደርጊው መልካም ነገር ፈጣሪ ብድርሽን ይክፈልሽ በጣም ጎበዝና ቅን ነሽ በርቺ Tgዬ 🥰
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ሰዋችን ማገዝ የሚችል ከማስተማር ብቃት ጋር የቀረበ ቨድዮ ነው በርቺ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
ሰላምሽ ይብዛ መዲዬ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነገር ነው ያካፈልሽን ብዙዎቻችን የኢንተርኔት አጠቃቀም የማንችል አለን አንቺ በደንብ ዝርዝር አድርገሽ እያስተማርሽን ነው ኢሜል እንኳን ተልኮልን ምን እንደሚል እማንረዳ ስንቶቻችን ነን እና በርቺልኝ ብዙ ነገር ካንቺ እንማራለን ውዴዴ
ቲጂየ የኔ እህት ሁሌምምታቀሪቢያቸው ቢዶዎችሽ እንዴት እያስተማሪንና ብዙ ነገሮችን እያስተዋወቁን ናቸው እና በዚ አጋጣሚ ሽር ስለምታደርጊን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 👍❤
ሰላም ላንቺ ይሁን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
ሰላም ቲጂዬ ውደ በጣም አሪፍ ትምርት ነው የምታስተላልፊው እየተማርን ነው ቀጥይበት በጣም እናመሰግናለን ማማዬ
በጣም ኣርፍ ነው !
ቀጣዩ ግን ያስፈልገን ነበር እና ካለሽ ብትለቅው ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ቲጂዬ በመጀመሪያ በጣም አዳናቅሽ ነኝ ሲቀጥል በጣም ጎበዝ ነሽ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰውች ተጠቅመውበታል ጠቅሞአቸዋል በርችል ቀጥይበት ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤️
ቲጂዬ በጣምጠቃሚ መረጃ ነው ምትስጪን በጣም ብዙ ንገር እንጠውቃለን::
ቲጅየ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው አካውንቲግ ትኩረት የሚጠይቅ በመሆኑ ከመደበኛ የትምህርት ጊዜ በተጨማሪ አጋዥ በመሆኑ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
It is such a detailed explanation that I though I was in a school :) I am pretty sure people studying accounting will find this invaluable.
የኔ ልዩ በርች ጉበዝ ጠንክሪ ጥሩ ትምህርት ነው በርች ማማየ
ጥሩ ትምህርት ስላካፈልሺን እናመስግናለን
ትምህርቱ ከምንም በላይ አሪፍ ነው ቀጥይበት አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት second,third and fourth yea ኮርሶችን ስሪልን ቀጥይበት አሪፍ ነው በርች
Z concept In Relation to Taxes ....
For z Future.
Thx A Lot Tigist of Maed.
መአድዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቅን እጅግ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ እሺ ቀጥይበት በዙ ሰይ ይማርበታል ከልብ አመሰናለሁኝ ዉዴ 🙏👍
እህቴ በርች ማማየ ጎበዝ
ሰላም ላንቺ ትግሰትየ።በጣም ጥሩ እውቀት አለሸ አገላለጽሸ በጣም ይመቻል እንደሚገባ አርገሸ ነው ምታሥረጅው በርቺ እናቴ🙏🙏
ትግስትየ ዋውውው ጎበዝ በርችልኝ ሸር ላይክ ውደ
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን
በጣም አሠፈላጊ ትምህርትነው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሸ ስታሥርጂ እራሡ ዝግ ብለሽ ዎውውውውበርችእህቴ😘😘
እንዛመድ እመልሣለሁ
ሰላምሸሸ ይብዛ ቲጂዬ ጥሩ ለአጭር ጊዜ ማለትም ከአንድ አመት በታች የቆየ ከሆነ ንብረቱ ይባላል ውይ ጓበዝ ነሽ እኔ የሂሳብ ተማሪ ስላልሆንኩ አይገባኝም ነገር ግን ብዙ ልጆች የአንችን እገዛ የሚፈልጉ አሉና በርች በዚሁ ቀጥይበትሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌
ዋው ዋው ግኒ በጣም አሪፍ ነው
የእኔ ልዩ ማዕድዬ የምታደርሽን ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው። በርችልኝ ማም 🥰
Betam arge Ina meseg eshalewu🎉
ሰላም tgye እጅግ በጣም ጎበዝ ( inteligent ) ነሽ መቼስ የኔ የሂሳብ ነገር በጣም ዝቅተኛና የዛገ ቢሆንም ሳዳምጥሽ ጥሩ አስትማሪ ነሽ በርቺ ውዴ ለሚጠቅማቸው ትማሪዎች share ስናደርግ ይጠቀሙበታል እውነትሽ እናመሰግናለን share ስላደርገሽልን
ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እንዛመድ እመልሣለሁ
Maediye, now you’re making me a perfect accountant. Thank you for sharing.❤️❤️❤️👍👍👍🙏
ስላም እህቴ በርቺልኝ እንግሊዝ ኛው እንኳን የትርጉሙን ላችሁ
Selameshe yebeza maedye be mejemera betam new yemadenkesh siketel ejege betam tekami temerhet new yemetesechen brava 👏
መአዲዬ ዉደ እናመሰግናለን 🙏🙏ያለሽን እቀት ስለአካፈልሽን❤❤❤
እናመሰግናለን መአድዬ💚💛💓💚💛💓
You Are So Smart Lady.
ሰላም ማድዬ,እንደሁልጊዜው ጠቃሚ መረጃወችን ጊዜሽን መሰዋት አድርገሽ ስለምታጋሪን ልትመሰገኚ ይገባሻል, ያለምንም ወጪ ትልቅ እውቀትን ነው እየቀሰምን ያለነው 👌🏽👍🏽
እንዛመድ እመልሣለሁ
ደስ የሚል ትምህርት ነው መአድየ የኔ ቆጆ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህት
ቲጅየ አሪፍ ትምህርት ነው ጎበዝ ነሽ በተቋም የሚሰጠን ትምህርት እንዲ በኦላይን ማግኘታችን አካውንቲግ ለሚማሩ እና መማር ለሚፈልጉ ሰዎች ወሳኝ አስፈላጊ ነው ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
Hi dear,what a useful video,your very smart I’m learning from you.thank you for taking your time to make this video.keep it up ❤️👏🏼
አካውንቲንግ ስወደው በርታ በይ
Wow such a useful and informative video my dear.I’m learning a lot from your channel.thank you and keep it up ❤️👏🏼
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ትንሽ የሚረብሽ ድምፅ አለ
Thanks for sharing 👍
Good job darling, very detailed and explanation. I really appreciate your energy 💕💕💕
Easily and detailed explanation thank you for spending your time to teach us 😍🙏
Maedye, you are such aan intelligent teacher! Your students are going to understand everything. You explain every ditels very useful!! Thank you so much for shearing this dear😘🙏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኛ ሰዎች ብዙሁን ግዜ በኦንላይ መማር ሆነም መስራት የማንችል ቡዙዎች ነን
Hi dear. I am getting a lots of knowledge because of you !! Thank you so much my teacher😘😘😘
ጥሩ ትምህር ነው አመሰግናለሁ
ማአላህ ብርቺ
Very intersting, you can be a professor wow. Are you a cpa?
meadye you are wonderful teacher.. clear and short lecture
ቲጂዬ የኔ ውድ እንዳንቺ ለዚህ ትውልድ ለሀገር ትልቅ አስተዋፆ እያደረገ ያለ ቻናል ልናበረታታው ልንደግፈው ይገባናል የኔ ውድ ሀላፊነትሽን በሚገባ እየተወጣሽ ነው እኮራብሻለሁ👌👌🙏
ዋውው ብያለሑ
እናመስግናለን የኔ ዉድ ትጂዬዬ
Very good lesson like always you are good in explaining you are helping to much students out there thank you dear 🙏
Hello from turkey l am here 🌺🌺👍👍
Hello from turkey
ሰላም ቲጅዬ በጣም እድናቂሽ ነኝ መችም በገንዘብ ብንተምነው ብዙ ወጪ ሊያስወጣ ስለሚችለው እንቺ ግን ምንም ሳትሰስችና ሳትሰለቺ በነጻ ሼር ስለምታደርጊን ተዝቆ ተዝቆ ስለማያልቀው የአካውንቲንግ እውቀትና ችሎታሽ ሳላመሰግንሽ እላልፍም
selam meadye..betam tekami video new.inameseginalen. healthy
እንዛመድ እመልሣለሁ
Hulgizem tekami ena wesagn tmirtawi mereja sechi channel🙏🙏🙏
ማሽአሏህህህበርችእህት
Welcome 👍👍
Maed wede betam arif ena tekami temerhet new eyastemareshe yaleshew brava gn kehual yemirebeshe demrtse alé yanchi demetse teret belo bisema betam arif new
ላይክክክ እናመሰግናለን
Thanks for sharing stay conected please 🙏
ቲጅየ መአዲየ የኔ ምርጥኮ ነሽ
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ስለዘገየው ይቅርታ ጎበዝ ጥሩ መረጃ
Hi tegesteya,,,በጣም አድናቂሸ ነኝ።ምን ያህል ጥቅም እየሠጠሸ ነው።የምታሥተምሪው ቀላል አደለም።እውቀትሸ ይገርማል ብዙ ሰው እየተጠቀመ ነው ብየ አሰባለሁ።ብርክ በይ🙏🙏🙏
ማሻ አላህ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን።
Enkun dehna metash maedye
Very good
a ሳትሰለቺ ጊዜሽን መሰዋት አድርገሽ እውቀትሽን ስለምታጋሪን እናመሰግናለን, ረጋ ብለሽ ስለምታብራሪ ለመረዳት ቀላል ነው ቀጥይበት
ስላም
Betame gobez nesh saladenkeshe alalefem gen lesike lemanegnawem yemun nger new yemetekemew lululm yunal wedy beteref adenakesh negn
መአድዬ
ሰላም ቲጂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህታችን ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ እንሁን ጎራ በይ
Selam maed beteseb adrgign ene negn
Abesa neshe gen tinesh feten eyalesh asayen yena werke
Telbegn hesabe yemalewedewn edewed adergesgnal bewenet gobez nesh berche wedy
❤
Tgye inkuan aderesesh iyalku tiru astemarinetsh adenkatalehu sil deferral kedrgit kdmiya ymimetaw genzeb new alsh beiwnet Gobez nesh share sladeregshln inamesegnaln wde
ትግስትየ የኒ ማር